ባለውለታዬ እና በመንፈስ በእውነት ድንቅ የአምልኮ ዝማሬ ከኖላዊ ኄር አልበም ምርቃት LIVE የተቀረፁ። Balewuletaye zemari hawaz tegegn

  Рет қаралды 127,766

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE

Күн бұрын

ነሃሴ 15 2014 ዓ.ም የተደረገው የኖላዊ ኄር ቁጥር 4 የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ምርቃት ላይ live የተቀረፀ ዝማሬ። ሌሎችም የዚህን መድረክ ዝማሬዎች ለማግኘት subscrbe ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።
አቤቱ አቅም የሌለውን ምንኛ ረዳኸው
አቤቱ ኃይል የሌለውን ምንኛ አገዝኸው
ይችላል ክንድህ መደገፍ የደከሙትን ....

Пікірлер: 185
@DeaconMeron
@DeaconMeron Жыл бұрын
Thanks
@hirutjemal1081
@hirutjemal1081 Жыл бұрын
አቤት ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ሲድን ያለው ሠላም።
@mamamama2489
@mamamama2489 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኛን ፕሮቴስታንቶችንም እንድህ አድሰን እየሱስ ስምህ ብቻዉን ከፍ ብሎ ይጠራ😪😪😪😪
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 Жыл бұрын
አሜን አሜን ያድሰን🥲😢😥
@kidsperformance2828
@kidsperformance2828 Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn 😭😭😭😭😭
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 Жыл бұрын
አሜንንን😢😢😢
@Ethiopianr2005
@Ethiopianr2005 Жыл бұрын
እኔ የማወቅህ ከዓመታት በፊት ነው ሃዋዝ! በአካል ሳይሆን በመዝሙሮችህ! ድሮም መዝሙሮችህ መልካም ነበሩ። ከይቅርታ አልበምህ በኋላ የዘመርካቸው ግን አንዳንዶቹ ከላይ ከነገር ሁሉ ምንጭ ከሆነው አባት በመንፈስ የተሰጡና የተዘመሩ ካልሆኑ በቀር ከሰው ዜማና ግጥም ችሎታ የወጡ ናቸው ለማለት የሚከብዱ ረቂቆች ናቸው። ፈጣሪ እርጋታህንና ማስተዋልህን ይጨምርልህ!
@mimishaa6067
@mimishaa6067 Жыл бұрын
አሜን
@kidsperformance2828
@kidsperformance2828 Жыл бұрын
My feelings in words!!!❤❤❤
@edelawetdesta893
@edelawetdesta893 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@NigistAlemu-j7d
@NigistAlemu-j7d 6 ай бұрын
hawiye egziabhern endezemerk zemnik ylek tawkalk zemarewochiken besemahu kuter aynoche enbaa makom yakitachewal yemineka yegziabher menfes yesefenbet mezmur nw endegena geta ybarikik edelengea nk yehen web geta bertolik magelgelik.
@yematateshome713
@yematateshome713 Жыл бұрын
መብዛታችሁ እናፍቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ምድሪቷን ይስጣችሁ ንፁህ የእ/ር ልጅ የገታ የኢሱስ ወንጌል በዚህ ይሰበካል ጌታ ብቻውንም ይመለካል
@bethelwosenyeleh4230
@bethelwosenyeleh4230 Жыл бұрын
እንዴት ያለ አምልኮ ነው በጌታ ሁፍፍ በዚህ ዘመንእንዲህ ያለ አምልኮ ስለሆነልን ስሙ ይባረክ ሀዊዬ ጌታ ባንተ በኩል በብዙ እየጠቀመን ነው ከዚ በላይ ይጨመርልህ የኔ አስተዋይ ወንድም በነገር ሁሉ ተከናወን
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial Жыл бұрын
ሐዊዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሞገስ ይብዛልህ ወንድሜ አሁንም አሁንም ለእግዚአብሔር ዘምርለት ዘመንህ ያማረ የተወደደ ይሁን❤
@medimedo5191
@medimedo5191 Жыл бұрын
ታርደሀልና ይገባሀል!!! ቅዱስ እግዚአብሔር አምልኮ ላንተ ብቻ ይገባሀል። እግዚአብሔር ያብዛልህ ወንድማችን
@EyuApps
@EyuApps Жыл бұрын
የሆነ ነገር ልጽፍ ብዬ ግን ደግሞ የተሰማኝን ደስታ እና ምን አይነት ግሩም አምልኮ እንደሆነ ለመግለጽ ቃላት ስለሚያጥረኝ ዝምታን መርጫለሁ ! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. ዘመንህ በሙሉ እያገለገልከው እየዘመርክለት ይለቅ
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ Жыл бұрын
አሜን💖
@DerejeAmente-v8h
@DerejeAmente-v8h Жыл бұрын
በጌታ ወንድሜ የሆንክ ሀዊ የአልበሙ ምርቃት ነበርኩኝና ያኔ ቀኑን ሙሉ በዝማሬ ተሞልተን ብቻውን ጌታ ለሆነው ጌታ በዝማሬ በመንፈስ ያመለክንበት ክፍ ሊል የሚገባውን በዝማሬዎች ከፍ ከፍ ያረግንበት ነውና አሁንም በነገር ሁሉ ይባርክ እንደገና በዝማሬ ይሙላህ ፀጋው ያለመከልከል ባንተ ላይ ይስራ።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ሀዋዝየ ስወድኮ እግዚአብሔር ይባርክ ፍቱን ያብራል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ሞገስ ይሁንልክ በመንገድህ ሁሉ ጌታ ኢየሱሰ ይጠብቅ ጸጋ ይጨመር ተባርክ እኛ የወንጌል አማኞች በጣም እንወድሀለን በርታ ጌታ ኢየሱሰ በደሙ ይሽፍልክ ። ቃል አውዶች ውስጠ ናቸው 😍😍💘👌
@mihretzemenu5152
@mihretzemenu5152 Жыл бұрын
ምን አይነት መነካት እና መረዳት ነው🤔🤔!!እድሜህ በቤቱ ይለቅ!!!
@gezahegntsegaye3293
@gezahegntsegaye3293 Жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም ሌላ ቃል የለኝም!
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Жыл бұрын
አይገርምም ዛሬ 4ኛ ቀኔ ስሰማው አልጠገብኩትም 😢 ይብዛልህ ሌላ ምን እላለሁ 🙏
@cjking1336
@cjking1336 Жыл бұрын
በእንተ ላይ ስላለው ጸጋ ጌታዬን አመስግነዋለሁ በዝማሬህ ምን ያህል እንደተጽናናዉ ጌታ ያዉቃል ጸጋዉን ከዚህም በላይ ያብዛልህ እወድሀለዉ ወንድሜ
@merkebualemayehu1303
@merkebualemayehu1303 Жыл бұрын
ምን ልበል.!!በማለዳ ኀው እያለቀስኩ የሰማውት.!!ግልፅ ነው ይሄ ከመንፈስ ቅዱስ ነው::
@mala4122
@mala4122 Жыл бұрын
አሜን አሜን የኢየሱስ ጌታተባረክ፣🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷🏠🏠💗💗💗💜💜💙💙🍇🍇🍇💔💔💔💞💞💞💗💗💗
@heldanaabera2352
@heldanaabera2352 Жыл бұрын
ሐዊ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክ የረዳህ አምላክ የታመነ ነዉ ዘመንህ ይባረክ
@beruktilule7145
@beruktilule7145 Жыл бұрын
ወንድም ሀዋዝ በዝማሬዎችህ በጣም ነዉ የምባረከዉ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v Жыл бұрын
ሀዊዬ ዕድሜ ይለምልም ክፉ ይራቅል በመዝሙሮችህ ተባርኬያለው በርትቻለው ጠንክሬያለው በእውነት ነው የምልህ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ከጌታ ጋር በቅርብ ያለው እሰኪመስለኝ በሀሴት እሞላለው እግዚአብሔር ሲፈቅድ በመድረክ ጌታን ስታመሰግን ማየት ጉጉቴ ነው
@genetdawit1773
@genetdawit1773 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ሀዋዝዬ እወድሀለው
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 Жыл бұрын
ተባረክ ሐውዬ፣ በሰሎሞን መቅደስ አልባዝንም ፣ መንፈስህን በሥፍራ አልገድብም ፣ ስምህ ነው የአምልኮ ማዕከሌ ፣ መቅደስህ ማደሪያህ ነኝ ጌታዬ "👋 😔👋
@ame1981
@ame1981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሉም አንተ ተመሰገን ስለስጦታካ ኢየሱስ ጌታዬ ነው
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ Жыл бұрын
ጌታ ፀጋ ይብዛልህ ሂውዬ ፀተህ እድትኖር የጌታ መንፈስ ካተጋር ይሁን ዝማሪወችህ ሁሉ የሰማይ ከባቴን ያስናፍቀኛል ክብር ሁሉ ለንጉሱ ይሁን💖
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ወንድሜ ሐዋዝ እንደዚህ በጌታ ተለውጠህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ፀጋው ይብዛልህ ድንቅ ዝማሬ ነው።
@kalebaxum6273
@kalebaxum6273 Жыл бұрын
ገደብ በሌለው ፀጋው አጅቦ እየሱስ በክንዱ ያውልህ:: መዝሙሮችህ ሁልጊዜ እውነተኛውን ወንጌል ይሰብኩኛል:: ተባረክ!!
@BeleGrimamo
@BeleGrimamo 9 ай бұрын
Yihen mezmur mesmat makom alchalkum : betam tetsinanechebetalew : zewter amelkbetalew: letselot yenesasegnal ❤❤❤
@bemenetgirma2306
@bemenetgirma2306 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው የሰማሁት ይህን መዝሙር እና በጣም ተባርኬበታለው ወንድማችን ብርክ በል ከዚህ በፊት አንዳንድ መዝሙሮችህን ሰምቻለውና እጅግ የሚገርሙ ልብ ዘልቆ የሚገባ ዝማሬዋች ናቸው ያሉህ ከዚህ በበለጠ እግዚሀብሄር አምላክ በልዩ ዝማሬ በሀይልና በመንፈሱ ይሙላክ፡፡ እግዚሀብሄር በእውነትና በመንፈስ ሲመለክ ማየት እንዴት ነፍስን ደስ እንደሚያሰኝ በለሊት ይህን ዝማሬ እየሰማሁ ነፍስ አልቀረልኝም ዝማሬውን ደጋግሜ እየሰማሁ ሳመሰግነው ጌታ ነፍሴን ሲያለመልማት ይሰማኛል፡፡ ምንም ማለት አልችልም ከዚህ በላይ ተባረኩ እንወዳችዋለን እናከብራችዋለን፡፡ ክርስቶስን በማመን የአንድ መንግስት ተካፋዩች ብንሆንም ፕሮቴስታት እኛ ጋር የአምልኮ ስርዓት ይለያያልና ምን አለ እንደዚህ የአምልኮ መንፈስና ስርዓት በሙላት ቢኖር ብዬ ተመኘው ክርስቶስ እየሱስ የታረደው የእግዚሀብሄር በግ ብቻና ብቻውን የሚነግስበት አገልግሎትና ህይወት በሙላት በመንፈሱ ይሙላን በቤቱ እሱ ጌታ ብቻ ይንገስበት፡፡ አባት ሆይ አባባ እባክህ አድሰን….
@binyamessa5135
@binyamessa5135 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ፤ የአገልግሎት ጊዜህ ይባረክ፤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ!
@wongelawitchibsa3464
@wongelawitchibsa3464 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ ዘምን ይባረክ
@tsadealasmare3296
@tsadealasmare3296 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ያምልኮ ጊዜ ነበር፣ተባረኩ ውዶች ዘማሬ መላእክት ያሰማልን፣ፀጋ ይብዛላቹ
@helentefera8867
@helentefera8867 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ ዘመን ጌታን በማክበር ይለቅ በነገርሁሉ ተባረክ የጌታ የሆነው ሁሉይጨመርልህ
@elfinishathubia2700
@elfinishathubia2700 Жыл бұрын
ሃዊ ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛልህ
@eliasmamo7941
@eliasmamo7941 Жыл бұрын
ዋው ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ በዙ ፀጋ ይብዛልህ
@selamgrace2968
@selamgrace2968 Жыл бұрын
በእውነት አና በመንፈስ ለእግዚአብሔር የተሰዋ አምልኮ እሰይ ጌታ እየሱስ ይባረክ ከዚህ በላይ ጸጋውን ይጨምርልህ
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
የኔ ኢየሱስ እንኳን አገኘኸኝ 😭😭🙌 ተባረክ
@davetube1888
@davetube1888 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ቤተክርስቲያን ለወጣቶች የግዕዝ ቋንቋ ማስተማር ብትችል ቆንጆ ነው ብዬ አሰብኩ
@nysms9255
@nysms9255 Жыл бұрын
ኤፌ: 5፡19-20 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ...........በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለሁሉ አመስግኑ። እንደቃሉ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ።
@destamelku7883
@destamelku7883 Жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እኔ ምን ልበል ስለጌታ ሳስብ ቃላት ያጥረኛል ዝማሬው ነፍስን ያለመልማል
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ የክርስቲያኖችን ህብረት እና ጉባኤ በፍቅር ያስፋልን ያመነውን እውነት ወንጌል ሊያስጥሉን ከተነሱብን ተቃዋሚዎች የበረታን ያድርገን በፀሎት እንድንትጋ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሙላት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 Жыл бұрын
Ba geta sim taskenalachu endih ba menfes getan sitamelku ijig betam desyilal egziabher amlak stagawun yabizalachu tebareku ba yesusim 🙏🙏🙏
@martatefera9702
@martatefera9702 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ እንዴት እንደወድኳቹ ለምልሙ ቡዙ ምድርን ውረሱ🤗🤗🤗🤗🤗
@girumgezahgn6964
@girumgezahgn6964 Жыл бұрын
@girumgezahgn6964 54 seconds ago ሀዊ ጸጋ የበዛለት !! WoW What's fill in a Sprit worship ! በቃ ምን ይባላል ጌታን ኢየሱስን ስለ አንተ አብረውህ ስላሉ አገልጋዮች ስለ መምህሮቻችሁ ሁሉ አመሠግናለሁ ! ሁሌም ይህ መንፈስ አይወሰድብህ ደግሞ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን አቦ !🙏🙏
@rutht9104
@rutht9104 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ወንድሜ 🙏❤ ህዝቡን በዚህ ሁኔታ ሲያመልክ ማየት እንዴት ደስ ይላል ጌታ ይባረክ
@merryjesus3723
@merryjesus3723 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ኡፍ ብሰማው ብሰማው የማይሰለች የእግዛብሔር መንፈስ ያለበት የሚባርክ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@hanadaniel5585
@hanadaniel5585 Жыл бұрын
የተወደድክ ወንድም አዋዝዬ በእውነት በዝማሬዎችህ በጣም ነው የተባረክነው ጌታ ዘመንህ ህይወትን ይባርከው ከዚህ የበለጠ አምላኬ ጨምሮ ይባርክህ ወድሜ
@Fanuel_Mulugeta
@Fanuel_Mulugeta Жыл бұрын
ሀዊ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፣ በዝማሬዎችህም በመልካም ወንድምነትህም በጣም ብዙ የተፅናናሁብህ ከጌታ የተሰጠኸኝ ውድ ወንድሜ ነህ። ከዚህ በላይ ጌታን በፍቅር የምታገለግልበት ፀጋ ይብዛልህ።
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ ከዚ በላይ የምታገለገልበትን ፀጋ ይብዛልህ ሀዊ
@yegeta1
@yegeta1 Жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ ድንቅ መዝሙር።ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Жыл бұрын
ሀዋዝዬ እንኳን ጌታ ረዳህ ደስታዬ ወሰን የለውም ዘመንህ ይባረክ አሴ እንዲህ ሳያቹ ውስጤ እንዴት እንደሚረካ ቃል የለኝም ጌታ አሁንም ሞገስ ይሁናቹ።
@dejenetolera5212
@dejenetolera5212 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!
@megdiesmiliey7267
@megdiesmiliey7267 Жыл бұрын
ሐዋዝዬ እንኳን ጌታ ረዳዳህ እንኳን በስሙ እንድንሰበሰብ ምክንያት ሆነልን ደግሞ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይጨመርልህ❤❤❤❤❤
@BeleGrimamo
@BeleGrimamo 10 ай бұрын
Endet yetebarek sew neh nefs yalkereleh ye eyesus mirkogna! Geta eyesus tsegawn yabzalek❤❤❤
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 Жыл бұрын
ተባረክ ሐዋዝዬ የእግዚአብሔርን ጥልቅ ፍቅሩን፤ ምህረቱንና ቅድስናውን ደግመን እንድናስበው መልእክት ይዘህል ስለመጣህ እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ፤ ለቅዱሱ ጌታ ስትዘመርለት ብቻ ዘመንህ ይለቅ፤ የምትፈልገውም የሚፈልግህም አያግኝህ የእግዚአብሔር ሀሳብ ለሆነው ለእርሱ ብቻ በመገኘት ተባረክ፡፡
@edenzekariassavedbygrace6471
@edenzekariassavedbygrace6471 Жыл бұрын
የፀጋዉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን። ከዚ በላይ ፀጋ እና ሞገስ ይብዛልህ ወንድማችን hawi።
@eskedarzergaw2494
@eskedarzergaw2494 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ነገሰ ክብርንም ለበሰ!!! እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎ የምጋና የአምልኮ ጊዜን ሰቶናል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜንንንንን ፀጋ ይብዛልህ ሞገስ ይደርብልህ ከዚህ በላይ የምትዘረጋበት እንዲህ እየዘመርክ በእውነትና በመንፈስ እያገለገልከው ከቤቱ ሳይርቅ ዘመንህ ይጠቅለል ወንድሜ ደግሜሞም በሁሉ የረዳግ ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን!!!
@cherinetkugna
@cherinetkugna Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል . . .ውስጥን የምነካ
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 Жыл бұрын
ተባረክ ሀዊ ወንድማችን፣ጌታ ፀጋዉን አሁንም አሁንም ያብዛልህ፣በመዝሙሮችህ በጣም በጣም እየተባረክን፣ነዉ ክብሩ ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን.....
@fish47074
@fish47074 Жыл бұрын
አቤቱ አቅም የሌለውን ምንኛ እረዳህው አቤቱ ሀይል የሌለውን ምንኛ አገዝክው ይችላል ክንድህ መደገፍ የደከሙትን ያወጣል ከሞት መንጋጋ የተጣሉትን ጌታ ይመስገን ተባረኩ።
@yididyabiratu9723
@yididyabiratu9723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏 ከዚህ በላይ የዝማሬ ቅኔ ይጨመርልህ
@Abentheir6283
@Abentheir6283 Жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውውው እሰሰሰሰይይይዬዬዬዬ እየሱሴ እንዲህ በእውነትና በመንፈሰ ሲመሰገን ከማይት በላይ ምን ደሰታ አለ 😭😭😭😭😭😭😭 እልልልልልልልልልልል🎷🎷🎸🎤🎺ፀጋው ይብዛላችሁ አሁንም ቅኒው ይፍለቅ❤❤❤❤👏
@ame1981
@ame1981 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ንያብዛልህ 🙏🙏🙏🙌🙌🤲🤲
@asnagetch8152
@asnagetch8152 Жыл бұрын
ጌታ ጠጋ እና እድሜ ይን ይጨመር የኔ ዉዴ ዎንድሜ መዙሙርች ሁሉም ልብ ይነኬኝ ል በጣም ነው ሚዎደው መዘሙርች ይ
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Жыл бұрын
ኢየሱስን የሚያሳይ ዘማሪ
@emujesus6395
@emujesus6395 11 ай бұрын
waw gata yibarek gata tsgawi yabizalek dink zimare nw enkuwan gata redachu esu sireda nw edzi mezemerw aliyama be fitsum ayichalem gata le zelealem yibarekilen zimenk yibarek esikemechershaw esun mageligen yihunilk
@henoknegashi4136
@henoknegashi4136 Жыл бұрын
ሀዊሾ ዝምብለክ ዘምር ለምልምልኝ ሁፍፍፍ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
@ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ Жыл бұрын
አሜንን ክብርና ምሰገና ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬ ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን እግዚአብሔር የለምልምህ ተባረክ ❤❤😍😘😘
@jesusislord6861
@jesusislord6861 Жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ፣ ለሊትም በእንቅልፍ ልቤ ሳዜሜው አደርኩ። ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ፣ እየሱስን እንዲሁ ከፍ እንዳደረከው ዘመንህ ይለቅ።
@sosinagenetu8708
@sosinagenetu8708 Жыл бұрын
ባለውለታዬ የነፍሴ ጌታ ባለውለታዬ የህይወቴ ጌታ ከምስጋና በቀር የለኝ ችሎታ ለፍቅርህ ሚመጥን ለዋልከው ውለታ🙌 ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ❤️
@daninebededaofficial3854
@daninebededaofficial3854 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ድንቅ አምልኮ ነው እጅጉን ተባርኬበታለው ሀዊዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ።
@YeabsiraWorku-fl5gg
@YeabsiraWorku-fl5gg 6 ай бұрын
Geta eysesus yebarkeh
@selammenberu739
@selammenberu739 Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም አምላኬ የባረከህ ከዚህ በላይ ይባርክህ ኢየሱስን ደሚያሳይ መዝሙር ነው የፀጋው ባለቤት ይባረክ ።
@bertimelaku6248
@bertimelaku6248 Жыл бұрын
Nebesem alkerchligem mederen asersetu semyen yemsaye tebark bebezu 🙏🙏🙏
@liyaabebaw34
@liyaabebaw34 Жыл бұрын
Keberun hulu esu hayalu getachen yewesed 🙏
@kormeewadaajoo166
@kormeewadaajoo166 Жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ
@ቢኒአግዛ
@ቢኒአግዛ Жыл бұрын
የረዳህ ይባረክ ወድሜ።
@yordi2755
@yordi2755 Жыл бұрын
..... kidus kidus misgana lante bicha new Eyesus,,,,, Hayal Hayal Hayal,,,,,,,,, OMG, Yihene mezmur kesemahubet ken jemiro semiche makom Alchalkum. Tebarekilegn wendme. Endelebeskew yagete Kaba Geta Eyesuse Tsegawun Ena mogesun Yalbisih. Bezemenih Hulu esun kef madreg, mamlek, madnek Yihunilih. Zemenih Yilemilim. Tebareklegn!!!!!!!!!
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE Жыл бұрын
አሜን
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ !
@kidistfikre5179
@kidistfikre5179 Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው ውስጤን ነካው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ልቤን በመለሰልኝና መዝሙር እየሰማው ለሱ እያመሰገንኩ እድሜ ልኬን የሱ አገልጋይ ባረገኝ 🙏🙏 ጉባኤው መካፈል እፈልጋለው እና የት ነው እባካቹ ንገሩኝ
@sebelegirma3376
@sebelegirma3376 Жыл бұрын
ቀበና አቤኔዘር ህንፃ ጊቢ ውስጥ
@ማራናታጌታኢየሱስቶሎ-ጰ5ከ
@ማራናታጌታኢየሱስቶሎ-ጰ5ከ Жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ ተባረክልኝ 🙏❤🥰😘
@tewodrosmajor3253
@tewodrosmajor3253 Жыл бұрын
ባንተ አገልግሎት እጅግ ከተባረኩ አንዱ ነኝ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክህ
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 Жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልክ
@getafakernwendale4175
@getafakernwendale4175 Жыл бұрын
Tebarekilegn tsegaw yibzalik hawaziye
@astewaykassu329
@astewaykassu329 Жыл бұрын
Denk zemare!! God Bless!!
@gechseenaaol9874
@gechseenaaol9874 Жыл бұрын
ባንተ ዝማሬ ነው ጌታን ያገኘውት ተባረክ
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE
@ZEMARIHAWAZTEGEGNE Жыл бұрын
አሜን ወንድሜ። ክብሩን ጠቅልሎ እግዚአብሔር ይውሰድ ።
@HanaTmtamr
@HanaTmtamr 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Ameeeen Tabakiii
@yegeta1
@yegeta1 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው ....የማይሰለቸኝ ሱስ ሆኖብኛል ውይይይ የጌታ ውለታ
@tsionyirga2955
@tsionyirga2955 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@yosefasmare7931
@yosefasmare7931 Жыл бұрын
ውዱ ወንድማችን አሁንም ተባረክ ተባረክ ተባረክ::
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Жыл бұрын
Ooooohhhh abaye Amen Amen hallelujah geta hoyi Sim Yibarak Amen amen amen Geta Yibarak Eseeeey Tabaraki Hawaziye Zamanih Yibarak geta Eyesus Tsgan yabizalik
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 Жыл бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙌 😭😭😭😭
@marconmarcon6046
@marconmarcon6046 Жыл бұрын
I can't say anything about I just said praise lord Jesus.blessd all emagin since I catch this song till almost not stop listening n worship lord juses everyday and night almost full day till right now without stop probably weeks listening I feel presence of God I connected in juses name
@Abyssinia511
@Abyssinia511 Жыл бұрын
እንኳን ከእሳት ተረፋችሁልን እንኳንም ዳናችሁልን::❤❤
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 Жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙌❤🙏
@richoye2455
@richoye2455 Жыл бұрын
Balewtaye.....nothing to say except praising his name. I am a living testimony about Gods' work. love u my darling bro Hawazye............may u sing this song til the end...❤❤❤
@Hanna-zu8nw
@Hanna-zu8nw Жыл бұрын
Hawiye geta eyesus yibarkih zemenik hulu begeta be iyesus Sim yilemlim
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!❤
@rich231-t6d
@rich231-t6d Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ❤️❤️❤️
@ermiyaswube8068
@ermiyaswube8068 Жыл бұрын
Wow Worship Wow Recording Wow Mixing The Best To Our God Bless u ❤❤
@deborahlemma1079
@deborahlemma1079 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስ ይሁን ሀዊዬ
@jesusislord3936
@jesusislord3936 Жыл бұрын
የማይረሳ ቀን 😍😍😍
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1,1 МЛН
ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye
1:33:38
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 108 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН