ባለስልጣናቱን ጭንቅ ውስጥ የከተተው ጉዳይ | ብዙ ጉድ ይዞ የመጣው የፕሮፌሰሩ ውሳኔ | ከኢዜማ መፈረካከስ ጀርባ

  Рет қаралды 27,021

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

ባለስልጣናቱን ጭንቅ ውስጥ የከተተው ጉዳይ | ብዙ ጉድ ይዞ የመጣው የፕሮፌሰሩ ውሳኔ | ከኢዜማ መፈረካከስ ጀርባ
ማንኛውንም መረጃ ለመስጠት እና ለጥቆማ በ0952909090 ይደውሉልን

Пікірлер: 144
@TINTAG.S
@TINTAG.S Жыл бұрын
አቤት የኛ ነገር !መቼም ሲያልቅ አያምር:: ትላንትና መስቀል!ዛሬ ማንከባለል! ይሄ የእስስት ባህሪይ ለሰው በመሆኑ: በጣም ያሳፍራል ያለመመጠኑ። አቤት የኛ ነገር እራሳችን ሳናይ! ምኒልክ እምዬ : ቀ.ኃ.ሥ ንም ፀሐይ መንግሥቱን ቆራጡ መለስ ባለ ራዕይ አብይ ሙሴ ብለን ሰቅለን ወደ ሰማይ ማታ እንደባንዲራ አውራጅ በአደባባይ ትላንት ወዶ ማቀፍ በጭፍን መደገፍ ዛሬ ጠልቶ መንቀፍ አርክሶ መጸየፍ በቴዎድረስ ሚኒሊክ...ከፊት የነበረች: በኃይለ ሥላሴ ወደሁዋላ ቀረች: በፋሽት መንግስቱም አንገትዋን ሰበረች:: ብለን ለማስወገድ እንዳልታገልን ሁሉ: ጨርሶ የሚገላት...ሲመጣ ኩኩሉ:: ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ: አሁን ምን ያደርጋል የአለፈን ማወደስ::
@tru1614
@tru1614 Жыл бұрын
አይ ሰዩም እድሜ ልክህን ለአብይ እንዳሽቃበጥክ የማትረባ ሆዳም ተላላኪ
@hirutayano3012
@hirutayano3012 Жыл бұрын
ስዬ ይቺ የትምህርት ማስረጃ ነገር አቢቹንም ሳትነካ አትቀርም 😂
@wejettube6488
@wejettube6488 Жыл бұрын
ካንተ አሳማ ለአማራ እንባ ጠባቂ ድምጽ ይሆናል ከርሳም የሰው ደም እንዴት እንዳሾቀህ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
እስክንድርን ስም ለምጠልሸት የሁለት ግለሰቦች ንግግር ማስረጃ ነው ተብሎ መቅረቡ አስቂኝ ነው። ወይ ደርግ ወደየት አለህ! ? ማረን!
@afeweld5291
@afeweld5291 Жыл бұрын
"ኢዜማይዝም" አንድ መሪ፣ አንድ አባል፣ አንድ የሀሳብ እምነት! " ሀገሩ በሙሉ በደላላ ነው የሚሰራው" አይልም?! ይህ በፌስታል የሚበላ መብራት በሳምንት ውሃ በወር እያገኘ ብልጥግና እራስን መስደብ ! ጀዝባ አለ?
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
የት ነው ያለኸው ልክ ነው ደላላው ብዙ ነው::
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Жыл бұрын
ስለ መስጊድ ፈረሳው ለምን ዝም አልክ 19 መስጊድ ፈርሶ ጭጭ የምትለው እንዴት ስለፍትህና ስለዲሞክራሲ አወራለሁ ትላለህ እስላም ጠል ነህ ሲበዛ የእስልምና ጥላቻ አለብህ የ ማህበረ ቅዱሳን ተላላኪ ነክ
@ED-vm5oy
@ED-vm5oy Жыл бұрын
ስዬ ይቅርታ አርግልኝ ይሄን ኮመንት ፖስት ያረኩት ያነቡታል ብዬ ነው............አሁን አሁን መንግስት ያበደ ያክል ነው የሚሰማኝ አዲሱ የቤት የግብር ምጣኔ ዶክመንት ተመልከቱ እና ፍረዱ............. ህዝቡ ከየት አንጥቶ እንዲከፍላቸው ነው ያሰቡት ባለስልጣናቱ ጠቅላዩን ጨምሮ በየቀኑ ከህዝብ ጋር ዛሬ በምን እንጣላ ብለው ነው መሰለኝ የሚቅዱት
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
ኩረጃትላለህእራሱገብተውይፈተኑላቸውነበርጎበዞችትቀልዳለህብዙድራማነበርእኮለማንይነገርእችንያነበቡያቃታል
@aderajewzewale2080
@aderajewzewale2080 Жыл бұрын
ጫታም ስዩም ዝም ብለህ ጫትህን ቃም
@samyoung8880
@samyoung8880 Жыл бұрын
I found your introduction sound track to be very loud and disturbing. Please change it to something nicer 👍
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
If you feel disturbed simply don't listen to him.
@selamnaz6725
@selamnaz6725 Жыл бұрын
ስዩም እንዲህ ትወርዳለህ ብዬ አላሰብኩም ነበር ወራዳ
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
ስለትምህርት ማስረጃ ስላወራ ነው ወራዳ ያልክው? ይህ ማለት የትምህርት ማስረጃ አንተንም ይመለከታል ማለት ነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 ай бұрын
ሰየ ጠፋህ
@tebeber
@tebeber Жыл бұрын
ሆድህን ከበሮ እስኪያክል እየለጠጥክ ማንንም ለመተቸት የሞራል ብቃት የለህም:: ሮባ ምናምን:: ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው:: you are blocked
@genetmulugeta5509
@genetmulugeta5509 Жыл бұрын
የእሸቴ፡ አባት፡ እንኳን፡ ደህና፡ መጣህ
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Жыл бұрын
ከአልሰማህ አበበ ሙላቱ የሰጠውን መልስ ስማ እስክንድር በአራቱም ማዕዘን ንጉስ ነው ፣ እና የእስክንድር ሞት አያሳስብህ ይልቁን በቅርቡ አንተንም ከአንባገኑ መንግስት ነፃ ያወጣሀል።
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
ቀስቶ ግን ሰላም ነው ወይስ አሞራ ሁኖ መጣ ? እስክንድር ግን ነክሰህ ያዝከው በቀለ ደዝባ መስሎህ ነው አደል
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Жыл бұрын
...ለምሳሌ እኔ እውቀት አለኝ ግን ድግሪ የለኝም እውቀት ከድግሪ በላይ ነው እውቀት ማለት ሀቀኝነት እኩልነት ፋትህ ወዘተ በቃ አስተያዪተ ከለው ብልሹ አሰራር ጋር የማወራው ፓለቲካ አይደለም ሰለ ኑሮ ነው
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
ስዩሜ ስለ ፓለቲካ ያለህን ዕዉቀት አደንቃለሁ፡ ነገር ግን የፓለቲካ ዕውቀት ለመንፈሳዊ ዕውቀት አይሆንም፡ ስለዚህ ከመንፈሳዊ ዕውቀት ነፃ ስለሆንክ ስለ ኢዩ ጩፋ ምንም ስለማታውቅ ዝም በል፡ ላንተ ሁሉም ነገር በፓለቲካ ዓይን ማየት ስህተት ነው፡ መንፈሳዊ ነገር የራሱ ዕውቀት ዘርፍ አለው፡ አንተ ግን መፅሐፍ ቅዱስ በቅጡ አንብበህ የምታውቅ አይመስለኝም።
@seifu_als2172
@seifu_als2172 Жыл бұрын
የፀረ_ሙስና ተቋም አሉ!?😂😂😂So Funny,
@ambayaambaya605
@ambayaambaya605 Жыл бұрын
Minew sile abiy yetmhirt masreja atanesam.anteneh inde yetsafklet? Tirumba!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 11 ай бұрын
ጫታሙ ስዩም ጫቱ በላህ አደቀቅከው ወይስ አደቀቀህ እን አብይ ተቀደድ
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية Жыл бұрын
ስዩም ግን ምን ሆነህ ነው አሞህ ነው ወይስ ለመቀነስ ፈልገህ ነው ከስተሀል በጣም
@ambayaambaya605
@ambayaambaya605 Жыл бұрын
Abiy yemedebelih bejet aleke inde? Dewulina Abichu ! Anesegn belina teyikew .keparku gebi tinish yisetihal...
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ይጠጣል ይቅማል ? ምነው ሀሳብ ስንኩልና አሳማ ሆነ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
ስብሃት ነጋ ብርሃኑ ነጋ ሙሉ ነጋ እስክንድር ነው ነጋ እምምምም እንዴት ነገሩ
@KingsTVCa
@KingsTVCa Жыл бұрын
በደንብ ወርደህና ቀጥፈህ መጣህ ቅሌታም
@user-yb5rp3xs8z
@user-yb5rp3xs8z Жыл бұрын
እውነት እና ንጋት ይሉሃል ይህ ነው እውነተኛዋ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ባንዳ ይጠፋል
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
ከሹመቶች ሁሉ አንጀት አርስና ትክክለኛ ቦታ በትክክለኛው ሰአት የተሾሙት የዶ/ር ብራኑና የብርቱካን ሚደቅሳ ሹመት ነው! ከነሱ የተሻለ ያን ቦታ ማንም አይችለውም!
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምድረ የዩንቨርቲ ሌክቸር ነኝ ብሎ ስንት አመት ትውልድን ዱቄት ሲያደርግ የነበረ ሌባ ሁላ ተዋረደ! እድሜ ላንተ በርታ
@muhammdinhassen1764
@muhammdinhassen1764 Жыл бұрын
ሠዬም ምነው የሙስሊም ወድሞችህ ጉዳይ ?
@addistedla
@addistedla Жыл бұрын
I don’t like Eskinder but in USA there is no way that you can verify someone’s education record without the consent of the person and you have to have all information about the student including social security and more. You are a liar Syoum !
@edengebresilase8301
@edengebresilase8301 Жыл бұрын
ስዮም ተሾመ እስክንድር አንድ ነገር ቢሆን በአነተ ነው
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
ሀገሪቱን ያስቸገረው ገሎ እና መርጦ አልቃሽ ነው!
@ambayaambaya605
@ambayaambaya605 Жыл бұрын
Inezihin dinzuzan gin keyet new yemitagegnachew. bezih saladenkih alalfim.
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Жыл бұрын
ስዬሜ የስክንድር ነገር እንቅልፍ ነሳህ:: አይዞህ ገለቴ ! እድሜ ለአብይ በየቦታው የጣደው ድስት ግንፍል ግንፍል ማለት ጀምራል ካውኑ መክደኛ ብትፈልግለት ይሻላል😊
@timarkefle8103
@timarkefle8103 Жыл бұрын
እስክድር እራሱ መቼ ይተኛል inkan ሊነሳ እራሳችሁ ብሉት 🤣
@ቾምቤ
@ቾምቤ Жыл бұрын
አብይ አስለፍልፎ አስለፍልፎ ሳያስበዉ እንጌች ከች አሉ የት ትገባ 😂😂😂 ከስተህ ልታልቅ ነዉ 😂😂😂😂
@wondeyirefu6912
@wondeyirefu6912 Жыл бұрын
ቀጀላ ስራ እየሰራ ነው ወይስ ሀገር እያፈረሰ
@Kiki_african
@Kiki_african Жыл бұрын
ፅንፈኞች ፡ ተላላኪ ፡ ባንዳ ፡ ብሄርተኞች ፡ እየገረፈ ፡ ነው ፡ ምነው ፡ ፈራችሁት ፡ እዎ እየሰራ ፡ ነው ፡ እንደ ፡ እናተ ፡ የስድብ ፡ ማሽን ፡አልተገጠመለትም ውይ ፡ ጥላቻ ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ ሲሰራ ፡ ማሞገስ ፡ ሲያጠፋ ፡ ተው። ልክ ፡ አይደሉም። ማለት ፡ ብንለምድ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይርዳን ቅን ፡ ልብ ፡ ይሰጠን ፡ ከጥላቻ ፡ ያውጣን ፡ አሜን ፡
@abghabesh
@abghabesh Жыл бұрын
sekaram sile eskindir mawrtih yigermal hod enji hilina yeleleh agases mehonkin enakalen zim bileh hitler abiyin amlikew bekt
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
እኔ የሚያሳዝነኝ ጋዜጠኛው ነው።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
ያራዳ ልጂ ስየ
@tesfahuntamirat9559
@tesfahuntamirat9559 Жыл бұрын
Antea gin senti keflolki new yhezbiean tekikikgna ymetaywu negri lnastbable teritsalki
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን
@originaltube4207
@originaltube4207 Жыл бұрын
ስዩሜ የእስክንድር ጉዳይ😂😂😂😂😂😂
@eyasugebrie
@eyasugebrie Жыл бұрын
Sle Amahara min agebah chatam
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
ከአርአያ የባሰ ነገረኛ ነው እኮ ለስለስ ብሎ ጠቅ ያደርጋል
@seifu_als2172
@seifu_als2172 Жыл бұрын
ስዬ ያንተን ፕሮግራም ለማዳመጥ አይደለም ለመክፈት እንኳን ዛሬ የቀደመኝ የለም። ወዲያው ልክ እንደ ስቅታ ፍጥነት ነው። 😂😂
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Wey wey ewnetehen new .kebt!!
@seifu_als2172
@seifu_als2172 Жыл бұрын
@@hardsg አንተ ደግሞ እበት መሆንህ ነው። ምቀኛ የምቀኛ ልጅ። እናትህና እየሰደቡና እየደበደቡ ያሳድጉህና ነፃ ቦታ አገኘሁ ብለህ እዚህ መጥተህ በአፍህ ትፀዳዳለህ። ለምን የማትፈልገውን ሰው ለመከታተል የማያስፈልግህ ቻናል ላይ ትጎለታለህ!???
@meazakitaw1601
@meazakitaw1601 Жыл бұрын
@@hardsg ጷጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰጰ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ስዩም ሙልጭ ያልክ ባንዳ ነህ::
@ሥነህይወት
@ሥነህይወት Жыл бұрын
አይ መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ስየ ተንቦጫረቅሽ ። እውነቱን ድብን አድርገህ ታውቃለህ ......ግን ልብ አጣሽ ። ሰው ልጅ ሲኖረው ለመኖር ይጓጓል አውቃለሁ እውነት ማውራት ባትችል ለምን ባላየ ላሽ አትልም ለተወሰነ ጊዜ ሌላ መፅሀፍ ፃፍ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
አቶ.ብርሃኑ.ወንድ.የእናቱ.ልጅ.ነወ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 11 ай бұрын
100 አለቃ ጫቶ ስዩም
@helentamru5504
@helentamru5504 Жыл бұрын
Syea enkuhan beslamna betena metahelen betam enamsgenalene robam enkuhan bedhena metachehulen egzabher beslam betna yetbkelene
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
እኔ ግን ግርምም የሚለኝ ስዬ እርስ በርስ እንኳን ሳይስማሙ ስልጣን ሲፈልጉ ይገርመኛል! እንኳን ሀገር የሰፈር እድር እንኳን መምራት የማይችሉ! በእውቀት ድርቀት የተመቱ ቆሞ ቀሮች!
@mimemime1857
@mimemime1857 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@mimemime1857
@mimemime1857 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ many thanks 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@bahirdarbd8940
@bahirdarbd8940 Жыл бұрын
ኦቦ ስዩም ተሾመ የሃስት የትምህርት ማስረጃው ምርመራ አብይ አህመድን ይመለከታል ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Жыл бұрын
የመርህ የእሴት ለውጥ የሙስሊሞች ሴት እህቶች ሂጃብ መከልከል ነው
@africaunite3823
@africaunite3823 Жыл бұрын
try on other site
@dhdg3040
@dhdg3040 Жыл бұрын
Selamachu yebeza seya
@tesfayegetanw1054
@tesfayegetanw1054 Жыл бұрын
siye eree 😮😮 how you look it
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
ጠፊወች ናቸው
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
በቃ አሁን ዶ/ር ብርሀኑ ከአብይ የባሰ ጦርነት ውስጥ እኮ ነው የገባው! ግን ይችላል
@eyasugebrie
@eyasugebrie Жыл бұрын
Qedada neh
@aberaalemu9456
@aberaalemu9456 Жыл бұрын
ስእዩም የብልግና ካድሬ አለቀልህ ከዚህ በሆላ ላንተ ከዲያስፎራ ድንግል አታገኝም ብልግና ይክፍልህ ከዚህ በፊት ይርዳሁ ያናደድኝል ብልግና ይክፍልህ
@timarkefle8103
@timarkefle8103 Жыл бұрын
ኮልኮሌ ስትሆን ምታስበው
@wondwossenbiru4122
@wondwossenbiru4122 Жыл бұрын
ስዩሜ የስልክ ቁጥርህን ፃፍልን ሳንቲም ለመላክ አልቻልንም
@የሰውሰው
@የሰውሰው Жыл бұрын
ምነው ሥዩም ምን ሆኖ ነው የከሳው ታሞ ነበር ማለት ነው
@ቾምቤ
@ቾምቤ Жыл бұрын
ሱስህ ከወያኔ ጋር ተደምሮ ቀስቶን መስለሀል 😂😂😂😂😂
@zkebede8763
@zkebede8763 Жыл бұрын
ስዬሜ እንኮን መጣህልን እግዛብሄር ጥበቃውን ያብዛልህ ወንድም አለም እረ እንረዳለን በርቱልንኤትዬጼያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Жыл бұрын
43:35
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
እውነት ነው ነገሮች ቀዝቀዝ እስከሚል እንደ ለማ ቤቱ የቁም እስረኛ መድረግ ነው!
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
ምንም ገዢ ሀሳብ የላቸውም ተላላኪ ደሞ።ሀሳብ የለውም
@gezahagn2526
@gezahagn2526 Жыл бұрын
ስዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
ዶጭሌ ዶክተ ደሳለኝ
@destadesalegn9491
@destadesalegn9491 Жыл бұрын
How much is your payment leba
@seidahmed
@seidahmed Жыл бұрын
አንቺው ታመጪው ፣ አንቺው ታሮጪው። ማለት ምን ማለት ይሆን ስዬ።
@timarkefle8103
@timarkefle8103 Жыл бұрын
እኔኮ ስዩሜ ለዚ እኮ ነው ምትናፍቀኝ 🙏♥️♥️
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 Жыл бұрын
Well come Siyoum.
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
እረተው በኋላ ይቆጭሀል
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
ያራዳ ልጂ ስየ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
እረ.ስዬ.ጠፋክ🎉🎉
@deghailu2010
@deghailu2010 Жыл бұрын
ሰውዬው ጥብቅ የሆነ ጥበቃ ያስፈልጋል ስዬ.....
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Ere bakih ...hid Ena tebkew.chatam agases
@mimemime1857
@mimemime1857 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Жыл бұрын
ስዮሜ ያራዳ ልጅ ትንታኔህን በጉጉት ስጠብቅህ ከች አልክ ይመችህ እስኬው አርፎ ቢቀመጥ ይሻለዋል ገለው ፖለቲካ መስሪያ ከሚያረጉት መንግስት አስሮ ደህንበቱን ቢጠበቅ ይሻላል እሱ እነደሆነ እንዳበደ ውሻ አርጎታልና🤔
@ambayaambaya605
@ambayaambaya605 Жыл бұрын
Zeemacht!
@kachi6306
@kachi6306 Жыл бұрын
Seyoum has become a dog wagging its tail to the ....this is the last straw.
@nerdgrenade4365
@nerdgrenade4365 Жыл бұрын
ስዩሜ በጣም ቀነስክ በሰላም ነው
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
እሱም ተናግሯል መቀነሱን and he feels good ብሏል በደህና ነው::
@ቾምቤ
@ቾምቤ Жыл бұрын
እነ ጌች መጡ ለዛ ነዉ😂😂😂 ቀስቶን አስመሰሉት 😂😂😂
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 Жыл бұрын
እሔ ጫታም በቃ የአብይ ፖፖ ሆና ቀረ አይይይይ ግም ለግም አብረሕ አዝግም አለ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
የአቢይ እና የብልፅግና አፈ ቀላጤ ደበርከን አሁንስ
@africaunite3823
@africaunite3823 Жыл бұрын
ayzoh!!🤣🤣🤣🤣🤣
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
ስዩም የእራሱን ሥራ አንብቦ በእውቀት አስደግፎ የእራሱን ሀሳብ ነው የሚገልፀው: እሱን ከመተቸት የእራስህን ሀሳብ ይዘህ ከች በል ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉ ተሳዳብ እጥረት የለባትም::
@wegenlewegen8438
@wegenlewegen8438 Жыл бұрын
የአብይ ቃል አቀባይ መሆኑን ሁሉም ገብቶታል አሁን። ለነገሩ ከሱሰኛ ምን ይጠበቃል
@wegenlewegen8438
@wegenlewegen8438 Жыл бұрын
​@@haimedeleke2317የኔ ቆንጆ ስራ የለሽም ወይስ ስዩም ቀጥሮሻል ፣ በየሰው comment እየገባሽ መልስ የምትሰጭው??? ብዙ አትልፊ ስዩም ከጫት ያለፈ ብር የለውም
@verahaile7521
@verahaile7521 Жыл бұрын
ኮራጆቹ እየተርበደበዱ ነው😁😄
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 Жыл бұрын
Seyoum Anbesaw Berta ❤❤❤
@fekadutola7773
@fekadutola7773 Жыл бұрын
እውነትን በእውቀት ከስዩም ተሾመ
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Atela!!!
@asnimola77
@asnimola77 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስዬ እና ሮቤል! በርቱ❤
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
😂 😂
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ግፍ.አይሁንብኝ.እስክንድር.ቢገሉት.ጥሩ.ነው
@eyasugebrie
@eyasugebrie Жыл бұрын
Chigeram mejemeria chigerehin aswegdiw
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
ስዬ ጀግናው🇪🇹🇪🇹❤❤
@milionephrem489
@milionephrem489 Жыл бұрын
#ጀጋኑ ስዬ የእሸቴ አባት የኢትዮጵያ ጠበቃ። አቦ እድሜህ ይርዘም ኑርልን። አርዓያ እና ቀስቶም ተሸመለሉ ወይስ የስራ ለውጥ ነው? ስዬ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እኮ የሲአይኤ ቅጥረኛ ጅሎችን ወሬ እየሰሙ ተጃጅለዋል። ስዬ አንተ እውነታውን በማስረጃ ስለምታቀርብልን ካንተ ብዙ አትርፈናል።❤ በርታ ከአዲሶቹ የስራ ባልደረቦችህ ጋር። ኢትዮጵያ አትፈርስም።
@084Dudududu
@084Dudududu Жыл бұрын
ስዩሜ በናንተ ዘመን ተጀምሮ ሚቀር የለም እያንዳንዱ ልኩን የገኛታል
@kibrettesfaye6233
@kibrettesfaye6233 Жыл бұрын
ስዩሜ ወረድሽ ተዋረድሽ ስለዚህ ሁሉ ፈራሽ ቤት ዝም ብለሽ ሌላ አትዘብዝቢ ለነገሩ በርጫ ተወዷል ካለ ስፖንሰር መቃም ከብዷል።
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 Жыл бұрын
ENAT PARTY ENATACHEWN LEBEDA HABTAMU KITABU YEHON ZEBEBA SEWYE NEW ERE BELEW ANTMA BEZIK AYAZEK TEMOTALK MEKGHET NEW ENDIZK MYDERGECHEW seyoume tew enji hizbu ko bekuwankchn enmar selal new
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Finally, intelligent show. Best duo, Seye and Robel.
@mekiaslegese8098
@mekiaslegese8098 Жыл бұрын
Keep it up seyoume, very useful explanation
@bestfriend1871
@bestfriend1871 Жыл бұрын
I don’t know how many times I’m subscribed this channel 🙈
@hardsg
@hardsg Жыл бұрын
Denez selehonk newa.kebt!!
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 Жыл бұрын
ትክክል ስዬ👍👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@meselefikadu3967
@meselefikadu3967 Жыл бұрын
ስዩሜ የልብ አድርስ አድርስ ነህ እኮ ተባረክ
@yiga7323
@yiga7323 Жыл бұрын
እነዚህ በስልክ የሚነጋገሩት በመንግስት የሚፈለጉ ስለሆነ ነው ኢንሳ የጠለፈው ብየ እገምታለሁ።
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Tigray Media Network ጉባኤ ጉጅለ ጌታቸው ረዳ Sep 30, 2024
58:32
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН