//ባለትዳሮቹ // "በስደት ፈተና ያልተለየችኝ የክፉ ቀን ሚስቴ ናት"..."ትቼው ልመለስ ብዬ ነበር ግን ..." /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 52,608

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ወ/ሮ ቤተል መለሰ እና አቶ ሮቤል ወ/ማርያም የ19 አመት የትዳር ህይውታችውን አጋርተዋል፡፡
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 51
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 2 ай бұрын
What a beautiful family 💖ሚስት እኮ ጥሩ ባል ሲኖራት ፊቷ እራሱ ያበራል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
በልጅነትህ የወደድካትን ማግኘትህ እጅግ በጣም እድለኛ ነህ ትልቅ ክብር ለመምህራን ሌላው የሃገሬ ወጣቶች እናቶች የመረቁትን ይስጣችሁ መምህር አያረጅም እንኳን መምህር ሆንኩ መልካም ሴት እና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሲረዳ ነው እንጂ ቀላል አይደለም ገና ልጆች ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
@HassenSabri
@HassenSabri 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡፍ የኔም ባል ባለውለታዬ ነው በፍቅርን ጥግ እያኖረኝ ነው አላህ እድሜ እና ጤና አኢማን ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤ኑርልኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አብራችሁ እርጁ ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው ከነልጃችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾❤️
@ananakebede5398
@ananakebede5398 2 ай бұрын
ጥበበኛ ሴት ቤቷን እንደ እግዚአብሔር ቃል የጠበቀች
@MimiEshetu25
@MimiEshetu25 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ያለምልማችሁ ልጃቹሁም ይባረክ
@mennadatan274
@mennadatan274 2 ай бұрын
Betiye Esayas it’s a blessing seeing you flourish together . Am happy for you .
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 ай бұрын
ቤትዬና ኢሱ ከረጅም ጊዜ በዃላ ስላየዃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ልጃችሁ እንዴት ነዉ በዉስጥ መስመር ደዉሉልኝ ኬንያ ነዉ የምንተዋወቀዉ። ❤❤❤
@Hamnarob
@Hamnarob 2 ай бұрын
ብዝዬ እንዴት ነሽ እኛም ደስ ብሎናል በ ሜሴንጀር Esayas Woldemariam ደውይልን
@senaitg2804
@senaitg2804 2 ай бұрын
ኢሰያሰ፡እና፡ ቤቴ፡ ኬንያ፡ ባለቤቴን፡ ልጠይቅ፡ መጥቸ፡ እያለው፡ ያወኳቸው፡ ክርሰትያን፡ ወገኖች፡ ናቸው። ደግሜ፡ በዚ፡መልኩ፡ ሰላየኃቹ፡ በጣም፡ ደሰ፡ ብሎኛል። አሁንም፡ ዘመናቹ፡ ይባረክ። ካሰታወሳቹ፡ አንድ፡ ወንድ፡ ልጅ፡ ይዤ፡ ነበር፡ የመጣሁት፡ ባለቤቴ፡ ኢሰያሰ፡ የምትሰራበት፡ ኢንባሲ፡ ይሰራ፡ ነበር። እሰኪ፡ አሰታዉሱ፡ ባይብል፡ እሰተዲም፡ እንካፈል፡ ነበር። ተባረኩ
@Hamnarob
@Hamnarob 2 ай бұрын
ሰኒ እናንተን በፍፁም ልንረሳችሁ አንችልም አሌክስ የምንወደው ወንድማችን ነው ኔዝሪም አድጎ አይተን ደስ ብሎናል ትንንሾቹም ትልልቅ ሆነዋል ተባረኩ በጣም ነው የምንወዳችሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው❤
@etonegat6564
@etonegat6564 2 ай бұрын
ጥሩ ሚስት መሆን መታዴል ነው ሚስት በባላ ሰበብ ጀነት ትገባለች ጥሩ ሚስት ለመሆን እፈለጋለሁ እመኛለሁ ዝግጁም ነኝ ግን ባል አለገኘሁም የሚሆነኝ
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li 2 ай бұрын
አላሕ ይወፍቅሽ የኔእሕት ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 2 ай бұрын
የትነውያለሽው
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 2 ай бұрын
አላሕአንችየምትጠብቂውንየምትመኚውንይወፍቅሺ ያርብ
@betlehemyimam3483
@betlehemyimam3483 2 ай бұрын
Jent yemtgbiwe bewnt engi bebal adelm went demo eysuse kerstose beca new
@lilywendu7200
@lilywendu7200 2 ай бұрын
Yegenet ber eyesus enji bale aydelem setim wendim begziabher fit ekul new sew aydelem ayadelam
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
❤❤❤ደስ የሚል ህይወት🎉🎉🎉🎉
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካች አሁንም ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን አንዳን ሰዎች የምትሰጡት አስተያየት ትቀናላችሁ አረ ተው ማስተዋል ይስጣችሁ
@rosemare8314
@rosemare8314 2 ай бұрын
Geta seleredachehu kiberun esu yewesedi !! Lebezuwoche mesele hunu ❤❤❤
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 2 ай бұрын
i don.t have word nice family god bless u
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 ай бұрын
ሰዉ ኑሮዉን ይመስላል እሳኮ የ 25አመት ነው የምትመስለው
@AddisEromo
@AddisEromo 2 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@martinendres5657
@martinendres5657 2 ай бұрын
Gott segne eure Ehe, gemeinsame Zukunft, eure Liebe, eurem Sohn! Alles Liebe 💐🏆🌼🍀💐🥰
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ተባረኩ
@MelatHailu-nm8yn
@MelatHailu-nm8yn 2 ай бұрын
Where do I know him? B. M. Y. S astemrhal inde?
@amirabdu5367
@amirabdu5367 2 ай бұрын
zera andegha neghe esti 1k like guys
@HenonDaniel
@HenonDaniel 2 ай бұрын
🥰🥰🥰
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 ай бұрын
እንደው ታድለሽ
@azebmelkie7284
@azebmelkie7284 2 ай бұрын
Look who is talking
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@feseharedatigist557
@feseharedatigist557 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@alekonjo
@alekonjo 2 ай бұрын
10k like bdere alegn tebabrogn
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 2 ай бұрын
Wwwwww zariye10nenge
@eleni-r5r
@eleni-r5r 2 ай бұрын
ኢሳያስ/ነው የሱ ስም ቀይሮ ነው አስተምሮኛል
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 2 ай бұрын
Yemeresh new???
@Hamnarob
@Hamnarob 2 ай бұрын
እውነት ነው
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
ኢሳያስ ሲያጥር ኢሱ ነው አላስቀየረውም 🙏🇪🇷
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 ай бұрын
@@EbrahimAhmed-wn8vz mistu eko alech eko
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ግን በጎደኝነት ስዲስት አመት አልሽ ደሞ ቤተክርስትያን ነዉ ያደኩት አልሽ ትዳር ሣትመሰርች አዪደል በዝሙት ስዲስት አመት የቆያችሁት አዪጋጪም
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 ай бұрын
Who are you to judge very negative
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 2 ай бұрын
😏
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 ай бұрын
ቤትዬና ኢሱ ከረጅም ጊዜ በዃላ ስላየዃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ልጃችሁ እንዴት ነዉ በዉስጥ መስመር ደዉሉልኝ ኬንያ ነዉ የምንተዋወቀዉ። ❤❤❤
@AddisEromo
@AddisEromo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ያለምልማችሁ ልጃቹሁም ይባረክ
@liben298
@liben298 2 ай бұрын
❤❤❤
@AddisEromo
@AddisEromo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ያለምልማችሁ ልጃቹሁም ይባረክ
@Hamnarob
@Hamnarob 2 ай бұрын
Amen
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,1 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН