Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | " ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረብከው " | ተወዳዳሪ እስማኤል መሐመድ | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 15 2015 ዓ/ም

  Рет қаралды 85,097

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | " ከሙዚቃው ጋር ተስማምታችሁ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረብከው" | ተወዳዳሪ እስማኤል መሐመድ | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 15 2015 ዓ/ም ‪@BalageruTV‬
////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 103
@gechethio6834
@gechethio6834 Жыл бұрын
Woooooooow 😮 ይሄ መወዳደር የለበትም put him in the museum he have a special talent outstanding performance.
@belaynehmelese1313
@belaynehmelese1313 Жыл бұрын
What a performance brother Smiz, listening to his voice 14 times, again and again and over again. Loved it!!!!!
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 Жыл бұрын
Great! I will watch atleast one clip you make.
@dejenbrhanu7000
@dejenbrhanu7000 Жыл бұрын
ከምጠብቃቸው ተወዳዳሪዎች አንዱ አቅም ያለው ልጅ ይሄ ነው በርታ ድሞ የመሃመድ ዋርዴ ሙዚቃ በጣም ነው ይምወደው በለድ ሃቦብ ጀላብያ ያቶብ ስርዋል መርኩብ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
በነገራችሁ ላይ አረቢኛ መዝፈን በጣም ከባድ ነው ልጁ ግን ከነ ቃላቱ ጥንቅቅ አድርጎ ነው ያቀረበው በጣም ጎበዝ ድምፁም በጣም አቅም አለው🎉
@sitinaseid4986
@sitinaseid4986 Жыл бұрын
እስሙ የሰፈሬ ልጂ መልካም እድል ኬሚሴዎች መልካም እድል እስሙ ስማችንን ሊያስጠራ ነው❤❤❤❤❤
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 Жыл бұрын
I love Sofi and his innocent and true comments and friendly clarification of comments over Abresh comments. That alone tells me the level of maturity and a good friendship you guys have based on the truth and principles. ሶፊን እና ንፁህ እና እውነተኛ አስተያየቶችን እና በአብሪሽ አስተያየቶች ላይ ወዳጃዊ የሆነ ማብራሪያ ወዳለሁ። ያ ብቻ እናንተ በእውነት እና በመርህ ላይ የተመሰረተ የብስለት ደረጃ እና ጥሩ ወዳጅነት ይነግረኛል።
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 Жыл бұрын
I love your top tier comment.
@maeregtamiru5383
@maeregtamiru5383 Жыл бұрын
ያበደ ነው 1ኛ world class performance !!!
@samuelhj4074
@samuelhj4074 Жыл бұрын
አንደኛ እምጠበቀዉ ልጅ እስማ አንደኛ እንደሚሆን ባለሙሉ ተሰፋ አለኝ ፈጣሪ ይርዳህ
@sev7634
@sev7634 Жыл бұрын
ድንቅ ብቃት ነው!!!! እኔም የመሀመድ ወርዲ አድናቂ ነኝ:: ትልቅ ስራ ግሩም አቀራረብ!! ትልቅ ሙዚቀኛ እንደምትሆን ያስታውቃል:: በርታ🙌🏾👏👏👏👏
@biruk_jane
@biruk_jane Жыл бұрын
ትልያለ ክሁሉም👑👏👏🔥
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 Жыл бұрын
He IS best of best cant wait to See His conseret
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ግን ሁሉም የሚገርም ለውጥ የሚገርም ነገር ነው ይዘው የመጡት ፍክክሩ ገራሚ ነው ዳኞቹ እራሳችሁን አዘጋጅ ደግሞ ሁሉም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤
@MeraTeklay-yi3eq
@MeraTeklay-yi3eq Жыл бұрын
ለጥበብ ተወለድክ ማለት እንደዚ ነዉ ..የምርጥ ምርጥ ስራ ነው
@tededkolako2108
@tededkolako2108 Жыл бұрын
Best performance ever, Go a head man don't look back i hope you are z chosen one .👏👏👏👏👏
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 Жыл бұрын
Its amazing performance good job 👍👍👍👍
@eyasudemese5243
@eyasudemese5243 Жыл бұрын
ጀግና ነህ በስማም
@Yedne_YD
@Yedne_YD Жыл бұрын
WOW Smith a great performance!
@alisultan3799
@alisultan3799 Жыл бұрын
ምርጥ ብቃት አቅም ነፍ ነው እንደፈለክ ተራቀክቀት👏👏👏
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 Жыл бұрын
gobez!!! Bravissimo you too are one of the stars!! Nice performance!!
@haymilal8085
@haymilal8085 Жыл бұрын
ዳኞች በጣም አዝንኩላቹህ ሁሉም የሚገርም ነገር ይዘው ነው የመጡት
@BrtukanDirba
@BrtukanDirba Жыл бұрын
Balageru thank you for bringing such an amazing singer to the public face. Breath-taking performance.
@akliluanjulo2018
@akliluanjulo2018 Жыл бұрын
wow its marvelous!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 Жыл бұрын
Woow performance
@tesfainterteinment9998
@tesfainterteinment9998 Жыл бұрын
Surely u can win this tournament
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
የምን ውድድር ??? This is an outstanding grand performance 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@kalabkiros457
@kalabkiros457 Жыл бұрын
ይችላል
@AyuDawit-np3qj
@AyuDawit-np3qj Жыл бұрын
አንደኛ ብዙ ከርቭ የበዛበት ቅላጼው በዛ ላይ ብቃት መልካም እድል
@neimayesuf6102
@neimayesuf6102 Жыл бұрын
ታድለህ ምርጥ ድምፅ
@saretsefa8585
@saretsefa8585 Жыл бұрын
Wow Amazing performance ❤
@mamela1
@mamela1 Жыл бұрын
This has to be in concert amazing 😮
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
በጣም ይችላል 1ኛ ይወጣል እርግጠኛ ነኝ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Жыл бұрын
የዚህ ልጅ አቅም ቨርሳታይሊቲ ይገርመኛል።። ባላገሩማ ይለያል።። በዳኞቹ ቀናሁ።። ይህን መዳኘት መታደል ነው።። ኢንዱስትሪውም ታድሏል በእናንተ ጥረት የት ሊደርስ እንደሚችል ያየንበት ነው።። ባንዱ ገራሚ ከቃልም በላይ ነው።።
@divianegoldiwishallthebest3749
@divianegoldiwishallthebest3749 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ
@esayaskasa4313
@esayaskasa4313 Жыл бұрын
wow bro 👌
@huluabay328
@huluabay328 Жыл бұрын
ሰውነቴን ነው የወረረኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Abrelo_info
@Abrelo_info Жыл бұрын
Wow😮🎉🎉🎉
@biyadglegnehaile
@biyadglegnehaile Жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል ።
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio Жыл бұрын
Sudan Bebahel Endet Endemisera Selasayehen Betam Betam Enamsgenalen Tebarek Esmiz 1ኛ
@KedirHussenn
@KedirHussenn 4 ай бұрын
wow
@AHSPlus
@AHSPlus Жыл бұрын
አሸናፊው ታውቋል እንኳን ደስ ያላችሁ🥰🥰
@አሊሾይቱብ
@አሊሾይቱብ Жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤ እስሚዝ ይችላል የኛ ልጅ በርታ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ጥያቄ የለም😊
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn Жыл бұрын
የምምር ስሜቱ ይጋባል ይመች ትለያለክ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Жыл бұрын
Dink chilotawun asayitobetatal Bikat Alewu Gin wudidir newuna Be Ethiopiawy bahry balachewu musikawoch tewedadiro Lemashenef esikehone Muluwun Amarigna Bihon yimeretal Thank balageru eyastemarachu newu yemitihedut
@tisgerdafetne1590
@tisgerdafetne1590 Жыл бұрын
አንደኛ❤
@kaladdis5745
@kaladdis5745 Жыл бұрын
Betam gobez
@Tesfu16
@Tesfu16 Жыл бұрын
Abrish listen again
@AweyetuStudio
@AweyetuStudio Жыл бұрын
Wow Esmiz Hulem Ekorabkalehu Yimigerm Bekate
@Firehiwot45
@Firehiwot45 Жыл бұрын
አንተ ነህ የምታሸንፈው በርታ🎉🎉🎉
@debelumidwifery
@debelumidwifery Жыл бұрын
Super performance ❤❤
@tooktube123
@tooktube123 Жыл бұрын
ድንቅ ብቃት እና አቀራረብ መልካም እድል ሳልጠግበው እንደተመሰጥኩ ደቂቃው አለቀ ትለያለህ
@mamemom3567
@mamemom3567 Жыл бұрын
What a lovely voice and beautiful ❤❤❤❤😂😂
@frygfg4848
@frygfg4848 Жыл бұрын
Waw
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
አስማኤል በጣም ይችላል ነገር ግን በዚህ መልኩ ገራዊ ቢሆን አንጅግ በጣም ያምር ነበር
@yemirutesfaye2518
@yemirutesfaye2518 Жыл бұрын
Great band
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he Жыл бұрын
Migerimm chilota ayennnn❤❤❤
@samuelmulugeta5850
@samuelmulugeta5850 Жыл бұрын
ይሄ ይለያል wow
@bitsuhankassahun-uq1lo
@bitsuhankassahun-uq1lo Жыл бұрын
Hellow mr winner
@hapakahapa8120
@hapakahapa8120 Жыл бұрын
Endemitashenife tesfa aregalehu fetari yagizihe love u
@samitheethiopia3513
@samitheethiopia3513 Жыл бұрын
ያምራል አሸናፊው አንተ ነህ
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 Жыл бұрын
እስማኤል እኔ ሌላ ሃበሻዊ ስራ ነበር የጠበኩት እና መልካም ዕድል 😊
@herentheretube2283
@herentheretube2283 Жыл бұрын
Abrsh kezi belay mn felgek new it's almost like Ethiopian genre
@abzeget1843
@abzeget1843 Жыл бұрын
Techelalehi
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 Жыл бұрын
አብርሽ ትክክል ነህ ወደ ሀገር ቋንቋ እንመለስ
@amanueltsegaye7849
@amanueltsegaye7849 Жыл бұрын
wow wow wow
@birukfikru4254
@birukfikru4254 Жыл бұрын
አይ ስሚዝ ጀግና
@kezira4
@kezira4 Жыл бұрын
❤❤❤
@sisaytefera5066
@sisaytefera5066 Жыл бұрын
ልምድ ያለክ ዘፍኝ ነክ በራስክ ስራ በምርጥ እንጠብቅካለን
@munatesfaye1792
@munatesfaye1792 Жыл бұрын
❤ gobze
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 Жыл бұрын
ውስጡ ቴዲ አፍሮ አለ😂❤
@bentalemabate5232
@bentalemabate5232 Жыл бұрын
guys, what is a full name of sofi? looking for his last interview and couldn't find it?
@dagimyilma1107
@dagimyilma1107 Жыл бұрын
Sultan nuri(sofi)
@TigistWorku-xw2mj
@TigistWorku-xw2mj Жыл бұрын
መልካም እድል
@tagumalika
@tagumalika Жыл бұрын
መልካም እድል
@abugebreketo12
@abugebreketo12 Жыл бұрын
Benatachu abu gebre negn astyayet efeligalew ye zare 40 amet shay bet wust yesemahute flut fireqensin new yeserabut lijineten new yasenahut atadenkugnem kezi buhala balageru lay alajibim yemechereshayem yetedesetkunetim new washintegnaw washintegnaw washintegnae abu gebre
@matiyasmizanmati1242
@matiyasmizanmati1242 Жыл бұрын
ፐ ባይኖር ኖሮ ምን ይባላል😊
@seifesilas
@seifesilas Жыл бұрын
@lidetTekalign
@lidetTekalign Жыл бұрын
ለአሸናፊነት ከምጠብቃቸው 4 ሰዎች መካከል አንዱ ነው ድንቅ ብቃት ነው ያለው
@ermiyaskassaw125
@ermiyaskassaw125 Жыл бұрын
Mrt akerareb Ke tru music mrcha gar
@beletekidane5979
@beletekidane5979 Жыл бұрын
አብርሺ የአሁኑ አመለካከትህን አልጋራም አንተ የምታወዳድረው ልክ እንደ አሜሪካን አይዶል ከሆነ የኮሪያ የአፍሪካ ዘፋኞች ቀርበው በሚሊዎን ዶላር ይሸለማሉ ዳኞቹ ቋንቋው ገብቷቸው አይደለም ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ስለሆነ እንጂ ስለዚህ አንተ ነህ መለኪያህን ማስተካከል ያለብህ እንጂ ይህን ዘፈንክ ያንዘፈንክ ማለት የለብህም የመረጠው የኩናማ ወይም የሱርማ ቢሆንስ ኖሮ ስላልገባህ ወድቀሀል ልትለው እንደሱ ካሰብክ ልክአይመስለኝም ለማንኛውም ተነጋገሩበት
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Жыл бұрын
እኔ እንደውም ቋንቋው ባይገባኝም የሶማልኛ ቃና ነው ያየሁበት
@dagimawii6653
@dagimawii6653 Жыл бұрын
Ere Betam Yemichl Lij nw Ahmed Mn Aynet Ye Dimts Power, Kilatsew Betam yasgermal zenetebet eko musicawn Yhen Wdidr Esu Endemiyashenf Betam Ergtegna Negn
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አብርሀምትክልነው
@Abrelo_info
@Abrelo_info Жыл бұрын
Maryamen yabed new😮
@wolalamayfair4119
@wolalamayfair4119 Жыл бұрын
Tchilalehi ymechh
@kiki-jh4he
@kiki-jh4he Жыл бұрын
Weyne biqat
@ABb-d1j
@ABb-d1j Жыл бұрын
1 yemetibekek antn new
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 Жыл бұрын
Yezi lij keler gn tinish Derek yilal libel
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ስሚዝ ፣ አክሊሉ ኧረ ሁሉም !!! ማንን ጥሎ ማን ይመረጣል??!!!
@zerotohero4949
@zerotohero4949 Жыл бұрын
I took it offencive to comment on someone how they appeared to be APOLOGISE AVRAM.
@kalikali5826
@kalikali5826 Жыл бұрын
abreshin semawu wendm demtse becha adlm balageru mifelgewu buhala englizegna zefnh end esayas endatebela mecheresha lay sewu joro wust migeba becha sayhon lbe wust migebam nw andegna mihonewu wendm belt hun yezagnawu season dawit tsege bebltet nw 1 yewetawu enji bedemts becha adlm k bro endatasafregn aderah
@sisaywolde1262
@sisaywolde1262 Жыл бұрын
አረጌን አስደነገጥከው
@redwannurredin530
@redwannurredin530 Жыл бұрын
Abrish yemtlew fair almeselenjim tewedadari yemismamaw zefen ye Teklie Tesfazgi bihon mn ltlew new
@birukabera6414
@birukabera6414 Жыл бұрын
Abu jegna nek ena 2003 kemissa new yemakew denk bekat
@riyadmohammed6140
@riyadmohammed6140 Жыл бұрын
Ye isayas tamirat tarik endayidegem feralew 1negna lemigebaw 2tegnan atestu
@ebisagemechu
@ebisagemechu Жыл бұрын
2015 ዓ/ም በ5ኛው ዙር የባላገሩ Idol Top 10 ተወዳዳሪዎች፣ 1)ሄኖክ አበበ፣ 2)አሸናፊ በሪሁን፣3)አክሊሉ አስፋው 4)ብሩክ ሙሉጌታ 5)ቅዱስ ዳምጤ 6)ናሆም ነጋሽ 7) እርብቃ ጌታቸው 8) እድላዊት ሉሉ 9)ረድኤት ለማ 10) በሱፍቃድ መዝገቡ =>(ተጠባባቂ)እስማኤል መሐመድ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
???
@BelayBedru
@BelayBedru Жыл бұрын
ከምልህ በላይ ትቺላለህ አሼናፊው አንተ ነህ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Jegina new !! He took a risk by performing different language at final stage !! Wow ❤
@MG_22
@MG_22 Жыл бұрын
This isn't a final stage bruh
@dejenbrhanu7000
@dejenbrhanu7000 Жыл бұрын
ከምጠብቃቸው ተወዳዳሪዎች አንዱ አቅም ያለው ልጅ ይሄ ነው በርታ ድሞ የመሃመድ ዋርዴ ሙዚቃ በጣም ነው ይምወደው በለድ ሃቦብ ጀላብያ ያቶብ ስርዋል መርኩብ
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 60 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Зу-зу Күлпаш 2. Бригадир.
43:03
ASTANATV Movie
Рет қаралды 531 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 34 МЛН
27 September 2024
19:19
Singer Tamene Abebe official
Рет қаралды 425
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 60 МЛН