Balageru meirt | ባላገሩ ምርጥ | ልዩ የዐዲስ ዓመት ዝግጅት | በባላገሩ ካምፕ መስከረም 1 2015 ዓ/ም ክፍል 3/3

  Рет қаралды 494,155

Balageru TV

Balageru TV

Жыл бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzbin.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ልዩ የዐዲስ አመት በዓል ዝግጅት ቆይታ በባላገሩ ካምፕ መስከረም 1 2015 ዓ/ም ክፍል 3/3
///////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 240
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን*
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb Жыл бұрын
ከንኣን አሜን
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Жыл бұрын
Amennnnn
@ymenushalyoutubemedya8340
@ymenushalyoutubemedya8340 Жыл бұрын
አሜን ከናንዬ ለሁላችንም♡♡♡♡♡
@gezahegnhaileysus720
@gezahegnhaileysus720 Жыл бұрын
አሜን
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 Жыл бұрын
Amen
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ይሄ ኮሜዱያን አድናቂው ነኝ በጥረቱ ነው እዚህ የደረሰው
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዳቹ በኋላ እንዴት ነው የምትለያዩት ይህን የመሰለ ፍቅር ስብስብ አብርሽ ሃገርህን ወዳድ ነህ ልጆችህ ይመሰክራሉ ክበርልን የወደድካት ያከበርካት ሃገርህ ወዳህ አክብራህ ረጅም እድሜ ታኑርህ ገንዘብ አምላኪ አደለህም ትኩረትህ ልጆችህ እና ሃገርህ ላይ እንጂ ገንዘብ ላይ አደለም ምክንያቱም አብዛኛው የሚዲያ ባለቤቶች ጥያቄቸው ገንዘብ ያስገኛል ወይ እንጂ ትውልድ ይቀርፃል ማህበረሰብን ያንፃል ወይንስ ትውልድ ያበላሻል ብለው አያስቡም ለጌዜው ብቻ ገንዘብ ያምጣ እንጂ ጉዳያቸው አደለም አንተጋ ይህ ስግብግብነት አንዱን ረግጦ ማለፍ የለም ስነምግባርን እንኳን የሚዲያ ሰዎች አስተማሪዎችም ካንተ ይማሩ እንደውም ሰብስበህ ካፕ አስገብተህ ብታሰለጥንልን ጥሩ ነበር ይሄንን የተበላሸ ትውልድ
@dagimaddisu7651
@dagimaddisu7651 Жыл бұрын
ባላገሩን ሳይ እርካታና ደስታ ይሰማኛል በቃ ልጆቹን በስነምግባር አንፆ ነው ያዛቸው ተባረኩ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ስታምሩ ይመቻቹ ያ አገሬ ልጆች እንኳን ለ አዲስ አመት አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም ያርግል
@meski9724
@meski9724 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ❤🌻ሁሌም ባላገሩን ሳይ እርካታና ደስታ ይሰማኛል በቃ ልጆቹን በስነምግባር አንፆ ነው ያዛቸው ተባረኩ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እንዳው ይች ጋዜጠኛ ውብ የሚለው ቃል አልገልፅልኝ ብሎ ተቸገርኩ እንዳው እንደት እንደምታምሪ በምን ቋንቋ ልግለፅልሽ የኔ ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያዊት ተባረኪልኝ አብርሽ ጨዋውና ምርጡ ሠው ኑሩልን♥️♥️
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ትለያላችሁ የባላገሩ ልጆች❤❤
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን_*
@maronhaliy
@maronhaliy Жыл бұрын
AMEN ❤🙏🙏🙏
@awtasheaserat3228
@awtasheaserat3228 Жыл бұрын
ሠይዱ ማኔን የሚመሥለው ልጂ ይቺላል
@awtasheaserat3228
@awtasheaserat3228 Жыл бұрын
ምርጦቸ
@saramichael9638
@saramichael9638 Жыл бұрын
ስታምሩ እንኴን አደሩሳችሁ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እኛ የሚያምርብን ዘር ሀይማኖት ስንል እንዲህ ተሰባስበን ስንጫወት ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ተባረኩ
@tamirahmed3513
@tamirahmed3513 Жыл бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ባላገሩ እንኳን አደርሳችሁ ዋውውውው በጣም ድስ ይላል
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የወደፍት የጥበብ ተረካቢወች እኳን አደረሳችሁ ስታምሩ በፈጣሪ
@samrawitderebew150
@samrawitderebew150 Жыл бұрын
happy new year
@birukkifle8447
@birukkifle8447 Жыл бұрын
The future of Ethiopia 🇪🇹 is 🌞 let's just love one another
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም በአንድ አመት እንኳ መጠናቀቅ አለመቻሉ ይገርማል!!!!!!!! ተንዛዛ የየአመቱ ምርጥ መዉጣት ነበረበት
@hananf869
@hananf869 Жыл бұрын
የባለፈው አመት ኘሮግራም ነበር በጣም ደስ የሚል
@Absh32
@Absh32 Жыл бұрын
ለካ ብዙ ድምፃዊ አለን።
@ephremgebre879
@ephremgebre879 Жыл бұрын
ለአዘጋጁ ለሀብረሀም እድሜና ጤና ይስጥህ የመድረክ ፈርጦ ዋዉ ሁል ግዜ ደምቀሽ ኑሪልኝ ለተወዳዳሪዋቹ ከዚህ በኣላ ወድቃችኣል አልፋችኣል የምትባሉት ለመለያ እንጅ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ እድሉን ተጠቀሙበት በጣም ብዙ ሚሊየን ሕዝብ እያያችሁ ነዉ
@seniyabesera396
@seniyabesera396 Жыл бұрын
እኔ ብሩኬን በጣም ነው ምወደው እባካችው በማርያም ብያችሁ ስልኩን ላኩልኝ ደውዬ ላውራው ምን አለበት ወንድሜ ቢሆን ብዬ ሁሌም አስባለው😍
@helihelicho4727
@helihelicho4727 Жыл бұрын
ሁሉም አንደኛ መውጣት ቢችሉ እና ሁሉም አንደኛ ቢሆኑ የሚያስብሉ ምርጥ ተወዳዳሪዎች
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 Жыл бұрын
እንኻን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ:: መልካም የስራ አመት ያርግላቹ:: ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል:: ረድኤት A+
@ayufan3
@ayufan3 Жыл бұрын
ባሳለፍነው የመከራ ዘመን ውስጥ ተፈትነው ያለፉ የወርቅ ስብስቦች። ለኔ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ።
@asnakewbewketubelete4108
@asnakewbewketubelete4108 Жыл бұрын
Abrish, you've got a good heart, brother! Many of us feel you and appreciate what you have been doing to help the country get back to its normal state. God bless you, sir! WE LOVE YOU, ABRISH!
@BH-id8px
@BH-id8px Жыл бұрын
እግዚያብሄር አይለያችሁ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Жыл бұрын
ባላገሩ እንኳን ድህና መጣችሁ እንኳንም አድረሳችሁ እንግዴህ በቶሎ ጨረሱ ልጅቹም አደጉ እንግዴህ እግዚብኤረ ይረዳችሁ🌼🌼🌼🌼🇧🇴
@derejemikru3304
@derejemikru3304 Жыл бұрын
ባጠቃላይ እንደዚህ ብስል ብላችሁ ስትወጡ ወደፊት ጥሩ ዘፋኝ ይወጣችዋል ምክንያቱም በስልጠና የታገዘ ውድድር መጨረሻው ያምራል ለባላገሩ አይድል ተወዳዳሪዎች መልካም እድል እመኝላችዋለው
@abusamar7722
@abusamar7722 Жыл бұрын
በዘመናቸው ያሉ አንድም አለመዝፈናቸው አስገርሞኛል የድሮ ዘፈኖች የማይጠገቡና የማይሰለቹ መሆናቸው አሳይተውናል
@MrGesesew
@MrGesesew Жыл бұрын
wow betam des yemil program. Thank you balageru.
@naolamsterdam4801
@naolamsterdam4801 Жыл бұрын
በጣም ነው ያስደሰታችሁን የሚለው በርቱ በናታችሁ
@astarakitube4497
@astarakitube4497 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጦቻችን ከሀገር ብንርቅም የበአሉ ድባር እንዲሰማን አድርጋችሁናል
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
አብርሃም ወልዴ የባላገሩ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ እናመሰግናለን በዚህ ዝግጂት ወጣቶቹን ከሙዚቃ ባለፈ በስነምግባር እንደምታንፁ ጥርጥር የለኝም መልካም ወጣት የሚያፈራ ባላገሩ ድንቅ ፕሮግራም 👏👏❤️❤️
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ወላሂ ጨዋታችሁ ደስ ይላል ሆደ ቆሰለ በሳቅ
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e Жыл бұрын
በጣምትችላላችሁ👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥♥
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Жыл бұрын
አብርሽ እነዚህን ወጣቶች ለመልካም በመድከምህ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ ልጅነታቸውን በጦርነት በመፈናቀል የምታረጉ በአገር በውጭ ያላቹ ብድሩን ታገኙቴላቹ ወጣትነታቸውን ቀምታቹ ለአካለ ሰንኩል ለመገዳደል በዚህ በስደት ያላቹ እናስብበት
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e Жыл бұрын
መገን ደስሲሉ አለባበሳቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥
@gonderewa
@gonderewa Жыл бұрын
ወይ አለባበስ እውነትም ባለሀገሩ ምርት 😢😘 ምርጥ ምርት ናቸው
@hanaaraya6823
@hanaaraya6823 Жыл бұрын
ሁላችሁም ድምጻችሁ ሲያምር
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni mari
@kelelaw
@kelelaw Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም!!! አብርሀም ወልዴ ምርጥ የፕሮግራም አዘጋጅ!!! መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም ይሁን!!!
@Amele8427
@Amele8427 Жыл бұрын
ማነ ነበር ስሟ የፕሮግራም አዘጋጇ እርጉዝ ናት😊😊 በሰላም ሁለት ያድርግሽ የሆድሽን በጅርባሽ ታድርጋሽ እመ ብርሃን
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
ለባላገሩ አዘጋጆች ለተወዳዳሪዎች እንኳን አደረሳችሁ መልካም ዓዲስ ዓመት ይሁንላችሁ
@kidusyared9020
@kidusyared9020 Жыл бұрын
Teda bro teyalh eko yene ebd wendm yetezetaw wetat😘
@abumensurethiopia4831
@abumensurethiopia4831 Жыл бұрын
ፍቅር ቁንጅና ግርማ ሞገስ አንድነት ስርአት ኢትዮጲያዊይነት በቃሁሉም የተሞላበት ስብስብ ምችት ይበላችሁ አቦ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@abiitech4595
@abiitech4595 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢትዬጵያ ከፍ ብላ እንድትታይ ሁሌም ሀላፊነታችንን እንወጣ
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕👍👌👍👌👍👍👍👍👍
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
አስደናቂ ትዕይንት ነው; እግዚአብሔር ይባርካችሁ ነው። ልዩ አቀራረብ ነው። እግዚአብሔር በያመቱ ያድርሳችሁ።
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud❤❤
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Жыл бұрын
ወይኔ ጉደ እኔ ዳኛውን አያድርገኝ ማንን ከማ ነው የሚለዩት በስማም💐💐🌻💐🌻🌾🌻💐🌻
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ኣብርሽ ባላገሩ በእውነት ኢትዮጵያዊ ነትን እያስተማርክ ነውን thank you እከታተላችሃለው ሁሌ ከደቡብ ኣፍሪካ ነው ሶፊ ለምን ኣልነበርም?????
@rahelchera371
@rahelchera371 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ያመት ሰው ይበለን
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni mari
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
ቸር አይለፈን ክፉ አያግኘን
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል መልካም አዲሰ አሠት 😘😘😘😘😍
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed Жыл бұрын
እጅግ በጣም ታምራላችው አብርሼ አንተ ትለያለህ
@assefaaderaw8050
@assefaaderaw8050 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት ምርጦች
@worknehassefa1373
@worknehassefa1373 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዝግጅት ነዉ። በርቱ። እንኳን ከአመት አመት አሸጋገራችሁ።
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
የአብርሽ የሶፊ የአረጋሀኝ ውጤቶች ከራሳቸው ጥንካሬጋ ግሩም ጥምረትነው ያአመትሰው ይበላችሁ
@seblemengistu1621
@seblemengistu1621 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ ባላገሩ አብርሽ ከነባልደረቦችህ እግዚአብሔር ይስጥልን በተለይ በሰው ሀገር ያለን ሰዎች ይህንን ዝግጅት እያየን በአሉን ሞቅ አድርጋችሁልናን ክብር ያድልልን ተወዳዳሪዎችም መልካም እድል ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ።👍
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@lizaethio7670
@lizaethio7670 Жыл бұрын
Wow it is just a high class! I like how the guy express music in action. It was such entertaining. Love you guys🇪🇹🌻
@saraymer2584
@saraymer2584 Жыл бұрын
215 ያገራችንን ሰላም እድገት አድነት የምናይበት ሰናይ ዘን ይሁንልን በጣም ነው የምታሩት አቤት ድምጽ አደኛ መልካም በአል
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube Жыл бұрын
ምርጥ ዝግጅት ነው ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
@fuadkedir1031
@fuadkedir1031 Жыл бұрын
I don’t want to say but this is the best, I enjoyed ever, this is the best
@user-dg4lu5ff1t
@user-dg4lu5ff1t Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራቸው 💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕
@alemt1332
@alemt1332 Жыл бұрын
Oww my God… you guys are amazing 🤩 love 💕 it
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@azebtulu2803
@azebtulu2803 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ወይኔ ስወዳችሁ ባላገሮች እንኳን ደህና መጣችሁ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ደስ የሚል ዝግጅት ደጋግሜ ነው ያየሁት❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
So beautiful. Thanks for Abraham
@user-ml8ki1no5r
@user-ml8ki1no5r Жыл бұрын
ውይይይ ደስ ስትሉ ♥️♥️😘😘😘😘
@mekatabess1690
@mekatabess1690 Жыл бұрын
እኮን አደረሣችሁ በጣም ታምራላች ሁ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ረድዬ እመብርሀን በሠላም ሁለት ታርግሽ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Yahagerrr lebs !!! Yehagerrr lebss!!! Yehager lebs!!!!ye amet bealee song yeshalaleeeee…
@sisaywolde1262
@sisaywolde1262 Жыл бұрын
ሀገር ፍቅር የሚታይበት ስብስብ
@user-mv4kj5wg6c
@user-mv4kj5wg6c Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ የሆነ ፀይም ቆንጆ ድምፅ ያለው ልጂ ስፈለገው አጣውት
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Жыл бұрын
ትለያላችሁ የባላገሩ ልጆች ስታምሩ
@assefaendale1385
@assefaendale1385 Жыл бұрын
Ebakachihu yebtsatn zefen yezefenechiwun lij adrasha stugn worota.kefay negn betam new dmtsuwan yewodedkuti just want to hear her gorgeous sound with phone I live out of country when I hear this music.........
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n Жыл бұрын
ዋው💚💚💛💛❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏
@bilchakadire3267
@bilchakadire3267 Жыл бұрын
mertoch nachu selamachehu yebeza melkame adis amet yehunelachu💚💛❤💕💕💕💕
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
They all look professional 👏👏👏 So brilliant to see such vibrant young lads and girls doing something they all like. I love the way they all dressed 👌 Aman is so great for coming up with such idea it is more fun. I really appreciate that Mr Abraham Wolde and Mrs Rediet are sitting with them and enjoying their time.
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Жыл бұрын
ዲያስፖራዎች ምናለበት በአማርኛ ብትኮምቱ No more እንግሊዝኛ ኮሜንት 🚫
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
@@ethiopiatiktok1568 😂 Eshi
@genetbedana2154
@genetbedana2154 Жыл бұрын
ዋውውውውው ስታምሩ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ነገ ደግሞ መስከረም ሁለት ነው የደረግ ዘመን የልጅነት ትዝታ
@birukkifle8447
@birukkifle8447 Жыл бұрын
Thanks Abrish
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ ኢንሻ አላህ👍👍🌻🌻
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@solomonsol7174
@solomonsol7174 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ😍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ እረዱ እርጉዝ ነች መሰል?
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 Жыл бұрын
አርቴስት አብርሃም ወልዴ እግዚሐብሔር እረዥም ዕድሜና ጤና ያድልህ አንተ ትለያለህ ሐገርን መውደድ በተግባር ሰውን መውደድ በተግባር ሙያን መውደድ በተግባር በሐይማኖት መኖር በተግባር
@tamratgebrekidan7779
@tamratgebrekidan7779 Жыл бұрын
Happy new year’s u all
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን❤❤❤
@kinghailu9959
@kinghailu9959 Жыл бұрын
was the show about young Ethiopians without socks!
@selam9713
@selam9713 Жыл бұрын
ባላገሩ አንደኛ ምርጥጥጥ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
አሪፍ ነው❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደለኝ
@abdelamekki5665
@abdelamekki5665 Жыл бұрын
እንኳን አዴረሠቹት ለሞላን ኢትዮጵያን ጥሩ ነው ! ግን አንዴ ባላፎ አመት አይዴርስም
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige yeni wud❤❤❤❤
@merontewodros60
@merontewodros60 Жыл бұрын
ብሩኬ አንደኛ ይወጣል የምትሉ
@saadamohammedtube
@saadamohammedtube Жыл бұрын
ዋዉ ነው ይመቻችሁ
@frygfg4848
@frygfg4848 Жыл бұрын
Besufeqad. Beruk 😍😍😍😍😍😍😍😍
@fuadkedir1031
@fuadkedir1031 Жыл бұрын
Keep on doing the best
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 Жыл бұрын
Betam bizu gize like madireg bichal
@yordanos211
@yordanos211 Жыл бұрын
For Abreham , I feel like his dream came true !
@tigisttigist1713
@tigisttigist1713 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Жыл бұрын
የባህል ብትለብሡ እንዴት ትደምቁ ነበር በአል የሚያምርዉ በሡፍ ሣይሆን በባህል ልብሥ ነዉ ባላገሩ ጎበዝ ለበራችሁ በበአል የባህል ልብሥ ለብሥዎ በማክበር ዛሬሥ ምን ሆናችሁ?
@user-hz7pj7fs2i
@user-hz7pj7fs2i Жыл бұрын
አብርሽ እዉነተኞ የኢትዮጵያ ልጂ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ግሩም ነው
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
wew betam yamral👍👍👍
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 257 М.
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40