Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ ታህሳስ 29 2013 ዓ/ም ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | ክፍል 4/4

  Рет қаралды 1,533,435

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 1 100
@mohamemohammed5302
@mohamemohammed5302 3 жыл бұрын
አብርሽ ጉደኛ ምርጥ ሰው ነህ የዚህ ሁሉ ስብስብ ዛፉ አንተ ነህ ፍሬዎቺህ ደሞ ልጆቹ ናቸው ፍሬ የሚያፈራው ዛፉ እንክብካቤ ሲኖረው ነው ስለዚህ ፈጣሪ ይገዝህ..👍👍 እውነት ነው የምትሉ በ like ግለፁት
@munhagos272
@munhagos272 3 жыл бұрын
በትክክል 👍
@kiyagm300
@kiyagm300 3 жыл бұрын
Betikikil
@aviaviyot4506
@aviaviyot4506 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@aviaviyot4506
@aviaviyot4506 3 жыл бұрын
ትክክል
@kidstminwyelet8280
@kidstminwyelet8280 3 жыл бұрын
betikikle
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ባለ ቁምጣውን የወደደው ልጁራሱ አርት ነገር ነው አብሪሽዬ ትልቅ ቦታ እንድታደርስ አምነሀለው
@elultube7344
@elultube7344 3 жыл бұрын
Biruk yibalal
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 3 жыл бұрын
@@elultube7344 በጣም አመሰግናለው
@Ninasee19
@Ninasee19 3 жыл бұрын
Nope አክሊሉ የሚባለው is my #1
@meskiygetachew8710
@meskiygetachew8710 3 жыл бұрын
Bale kumtaw lij is the best 💕💕💕
@adifeqer1973
@adifeqer1973 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ እሱ ላይ ነዉ ቀልቤ😍
@Melo_melody_melo
@Melo_melody_melo 3 жыл бұрын
#ብሩክ ከሰቆጣ በራስ መተማመንህ ነፃነትህ ደስ ይላል ጎበዝ ይቅናህ 🤞⭐
@mebrimerone1868
@mebrimerone1868 2 жыл бұрын
Stamr
@mebrimerone1868
@mebrimerone1868 2 жыл бұрын
Adnksahhj
@የአርሲቲእናት
@የአርሲቲእናት 3 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ 50 ግዜ ደጋግሞ ያየው አለሁ ይበለኝ ብሩኬ እመብርሀን ትርዳህ የኔ 1ኛ
@fikrtewondimnew2359
@fikrtewondimnew2359 3 жыл бұрын
Me to
@fixlixpaspas2706
@fixlixpaspas2706 3 жыл бұрын
Be 100 anazaw
@fixlixpaspas2706
@fixlixpaspas2706 3 жыл бұрын
Be 100 abazaw
@የአርሲቲእናት
@የአርሲቲእናት 3 жыл бұрын
@@fixlixpaspas2706 ሲያንሰው ነው
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 3 жыл бұрын
ewnet ena
@OneDay1say1
@OneDay1say1 3 жыл бұрын
ባለቁምጣው የዝግጅቱ ሙሴ ነው የሚመስለው ። ፍቅር አንድነት መተባበር ያየነበት ዝግጅት ነው ። ለዚህ ኢትዮጵያዊ ድምቀት ባለሃገሩ ትልቅ ምሳሌ ነው ።
@mekdeswagaw6024
@mekdeswagaw6024 3 жыл бұрын
የኔ ቆምጣ ላባሽ ካፎታወ ጋ ሲያምር ምርጥ የሰቆጣ ልጅ ጀግና ነህ ትችላለህ በርታ ያገሪ ልጅ ሁላችሁም ትችላላህሁ እንኳ አደርሳችሁ
@abebawterfie7873
@abebawterfie7873 3 жыл бұрын
ቨቨቨቨ
@eyerusalemb3369
@eyerusalemb3369 3 жыл бұрын
He has a celebrity character.
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
Wowwwww ትንሹ የሰቆጣው ልጅ ፎጣ እና ቁምጣ ለባሹ የማይችለው የማይዘፍነው የዘፈን አይነት የለም
@tigistgirma9288
@tigistgirma9288 3 жыл бұрын
@@zolaman7074 maneww semu
@eyerusalemb3369
@eyerusalemb3369 3 жыл бұрын
@@tigistgirma9288 Brouk
@sofiyatsegaye5134
@sofiyatsegaye5134 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች ባለቁምጣውን ሲበዛ ነው የወደድኩት ስንቴ እንደሰማሁት
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
አብርሺ እመሀል ላይ ፈገግ ስትል እንዴት ደስ እንደምትል የአባት አይነት ስሜት ነው የሚታይብህ እድሜ ይስጥህ ።
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 3 жыл бұрын
አሜን (3)
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የገጠሯልጅነኝባላገሯ
@የገጠሯልጅነኝባላገሯ 3 жыл бұрын
የሰቆጣው የኔ ማር አለባበስ ከነፃነት ከድምፅጋ የፕሮግራሙ ድምቀት በርታልን በተረፈ ደስ ትላላችሁ በመልካም እድል
@እማየበጣምነውየምወድሽ
@እማየበጣምነውየምወድሽ 3 жыл бұрын
ትንሹ ልጂ ውእ እደት ደስ እደሜል ድምቀት ነው አጭር ቁምጣ የለበሰው ዋው
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 3 жыл бұрын
አብርሀም እድሜ ላንተ ኢትዮጵያን ሰራሀት 😍😘💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👌👍✌👏👏👏👏👏
@foziyamohammed7402
@foziyamohammed7402 3 жыл бұрын
እኔም ምለው ከዚ ውስጥም አንደኛ የሚወጣ ሰው ማውጣት በራሱ ሌላ ውድድር ነው ሁሉም አንደኛ ናቸው የአገሬ ልጆች 🥰😍💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@benjaminkebede777
@benjaminkebede777 3 жыл бұрын
አብርሽ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ!። ክፉ አይንካህ ።ታምራላቹ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
አሚን
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 3 жыл бұрын
አሜን (3)
@selamethiopia2011
@selamethiopia2011 3 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ 💚የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ ሙዚቃ ተሰራለት💚 👇👇👇🤚👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jqfUoJygra6mn7s
@selamethiopia2011
@selamethiopia2011 3 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ 💚የባላገሩ ምርጥ ተወዳዳሪ ሙዚቃ ተሰራለት💚 👇👇👇🤚👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/jqfUoJygra6mn7s
@dbegna
@dbegna 3 жыл бұрын
መስከረም: ትንሿ ልጅ በብዙነሽ በቀለ ምትክ የተሰጠችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናት: ከክፉ ይጠብቅሽ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
መሰከረም ምርጧ በርቺ እንካን ለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ !!! ...
@mekdimekdi9031
@mekdimekdi9031 3 жыл бұрын
ወይኔ ባለቁምጣው በጣም ጎበዝ ነው እናም ባህሉን አክባሪ ነው ጥሩ ደረጃ እንደምደርሱ ተስፋ አለኝ በርቱልን ጎበዞች
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z 24 күн бұрын
ፍቅርያዘኝመላበሉኚሲ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 жыл бұрын
አቤት አብርሽ እንዴት እንደኮራሁብህ መቼም ዳኝነታችሁ በጣም የተዋጣለት ሆኖ እንዴት ደስ እንዳለኝ የሚያስደንቁ ልጆች ነዉ ያወጣችሁት።
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
እኔ ጊልዶን መክሰስ እፈልጋለው ጆሯችንን ላሳመመን በቆርቆሮ ድምፅ እየሰበሰበ ድምፅስ እዚህ ነው ያለው አብርሽ ተባረክ
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@seaditiwb8736
@seaditiwb8736 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@lijmulee6641
@lijmulee6641 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤔
@የራስአሽከር
@የራስአሽከር 3 жыл бұрын
የሰቆጣዎቹ እና የደብረ ማርቆሱ ልጅ ቅንጅታችሁ ሲያምር አደመቃችሁት❤
@taremeznagna4849
@taremeznagna4849 3 жыл бұрын
Endene briuk yetmcacheu
@alexoking3229
@alexoking3229 3 жыл бұрын
የማርቆሱ ልጅ የትኛው ነው
@የራስአሽከር
@የራስአሽከር 3 жыл бұрын
@@alexoking3229 ተይድማማ ተይድማማ የሚለውን ዘፈን የጀመረው ኮፍያ ካደረገው ልጅ አጠገብ
@መናመባ
@መናመባ 3 жыл бұрын
እሱ ልጅ በጣም ይችላል
@yemaryamyemaryam1833
@yemaryamyemaryam1833 3 жыл бұрын
aw aynalm nw smu ydbre markosu ❤
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
የኔ ባለኩንጣ ባላገሩ ምርጥ ታዳጊ 🤔አንተን ለመስማት ስንቴ ከፍቼ እናዳየሁት ሁሉ ነገርህ ያስደመመኝ🤗🤗🤗 አንተ ነህ ያደመከዉ ብል ማጋነን አደለም 👍👍👍
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 3 жыл бұрын
ብሩኬ መድረኩን ተቆጣጠርከው እኮ የሠቆጣው አንበሣ በርታ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ
@የአርሲቲእናት
@የአርሲቲእናት 3 жыл бұрын
ለኔ ሰቆጣዎች the best በተለይ ብሩክ ቁምጣ የለበሰው👍እንዲሁም አይናለም ከደብረ ማርቆስ ምርጦቼ ናችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ ጎበዞች በርቱ
@media9983
@media9983 3 жыл бұрын
ብሩክ ከሰቆጣ፡ አይናለም ከፍኖተ-ሰላም፡ መስከረም ከአ/አ የቄስ ልጅ ነኝ ያለው( አብርሃም)፡ ዳኞችን ያፈዘዙና ያስቆዘሙ የገና ድምቀቶች። የባላገሩ Crew በጊዜ የተዋጣላቸው ዳኞች ፈልጉ። አጨራረሳችሁ እንዳጀማመራችሁ እንዲያምር። የተዋጣላቸው ታዳጊ ተወዳዳሪዎች ነው የገጠሟችሁ።
@ሀያትነኝጎንደሬዋየአባቴ
@ሀያትነኝጎንደሬዋየአባቴ 3 жыл бұрын
የዛሬው ይለያል አብርሽየ በጣም ነው እማከብር ኢትዩጲያየ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰቆጤው ግን ውበት ሁኗችኋል ወላሂ ሲያምርበት😘😘😘 በስደት ያላችሁ ውድ ሀገሬ ልጆች አሏህ ይጠብቃችሁ😘🇪🇹
@dolphin1482
@dolphin1482 3 жыл бұрын
እሄ የ ሰቆጣ ልጅ ግን የ 70s&80s ካሴቶች ኣንዳለ ነው የዋጣው መሰለኝ።
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 3 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ
@betyfikr2807
@betyfikr2807 3 жыл бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናለን
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 жыл бұрын
አብርሽዬ አንተ እኮ ትለያለክ የዚ ሁሉ ሰበብ አንተ ነህ ክበርልን✝️☪️🕌⛪🤲🙏🏿❤️❤️❤️
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 3 жыл бұрын
አብርሽ በሙያህ ትውልድን ለማብቃት የምታደርገው ጥረት የሚገርም ነው። ፈጣሪ ይጠብቅህ። ግን ሁላችሁም ፈታ አላላችሁም ትክዝ ብላችኋል
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 3 жыл бұрын
በኣሉን አሳመራችሁልን 🙏 የሰቆጣዉ መጨረሻህን ያሳምረዉ 😘
@abeselom1
@abeselom1 3 жыл бұрын
Three of those young ones are having fun,,but the rest of them are still trying to impress Abrish. The kumta kid has joyful carisma
@elultube7344
@elultube7344 3 жыл бұрын
@mulu lemma biruk yibalal betam gobez lij new
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚለውን የጥሌን ዘፈን በአንድ ላይ ሲዘፍኑ የሆነ የማላውቀው ስሜት ነው የተሰማኝ 💚💛❤
@saraomar5489
@saraomar5489 3 жыл бұрын
Ye 70 wochu ena 80 mirteh collection be nazeh lijoch ❤️❤️❤️
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ዋው እዴት ደስ እደምትሉ የኔ ምርጦች ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለገና በአል በሰላም አደርሳቹ መልካም በአል
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
ሙዚቃ ማዳመጥም እንደምትችሉ ያዜማችሗቸው ቆየት ያሉ ብዙም የማይሰሙ ግን በጣም ምርጥ ስራ የሆኑ ሙዚቃዎችን ስትጫወቱ አስመስክራችሗል:: በርቱ:: አብርሽ ግን ለኢትዮጵያ የሙዚቃ ጥበብ የምትውልላት ውለታ በጣም እየበዛ ነው:: እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ!!
@ghizienaghirmay3973
@ghizienaghirmay3973 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ፕሮግራማችሁ ቢያንስ 10 ግዜ ደጋጊሜ ነው ያየሁት በጣም ነው ደስ እምትሉ ኤርትራዊት እህታችሁ ነኝ ከ ዩጋንዳ 💖💖💖💥💥💥💥💥🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹እግዚኣብሄር ሰላሙን ያብዛልችሁ
@alemmesrak821
@alemmesrak821 3 жыл бұрын
Love you my dear
@baha7949
@baha7949 3 жыл бұрын
ሰላሙን ያብዛልሽ እህት
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
የኔ እናት ኑሪልን እንወድሻለን 😘😘😘💚💛❤️
@abdujemal5816
@abdujemal5816 3 жыл бұрын
wow wow ምንም አይነት ቃል አይገልፃቹም ትንሹ ልጅ ከእድሜው በላይ ነው ችሎታ የተሰጠው "ሳይሞቅ ፈላ" ይሉታል ይሄኔ ነው ጀግና🌟🌟🌟
@fasilwendmagegn5016
@fasilwendmagegn5016 3 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነው ባለ ቁምጣው ልዩ ተሰጥዎ ነው ያለው ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ ነው 🙏👍
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 3 жыл бұрын
The boy from sekota was star 🌟 of the night with his friends.
@abyssiniawit1736
@abyssiniawit1736 3 жыл бұрын
ባለ ሐበሻ ልብሶቹ ታስቀናላቹ ። አቶ አበባው በነሱ መሀል ሰላየው ደስ ብሎኛል አንኮን አደረሰን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Me to.
@እናትሀገርትኑርለኛ
@እናትሀገርትኑርለኛ 3 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ እና ግሩም የሆነ ተሰጦ አላቸው ለዳኝነት የሚከብድ ነው ሚመሰለኝ
@media9983
@media9983 3 жыл бұрын
የዘንድሮ ተወዳዳሪዎች ዳኞችን በጣም ፈተና ውስጥ የሚያስገቡ ናቸው።
@mogedmedia6700
@mogedmedia6700 3 жыл бұрын
Amazing talents! If you observe all the beautiful songs these youngsters are singing, most of are from 1970 - 1980s. It seems like Ethiopian music is on pause for 20+ years. Seeing these talents make me to hope that the glory of Ethiopian music will be back again like the 1970-1980's. Thank you Abraham Wolde & Balageru for brining the hidden talents of Ethiopians to the spotlight.
@ddan9974
@ddan9974 3 жыл бұрын
Good observation! Even the songs that are not very popular(well known by the mass) are pleasing to the ear, effortless, and organic. Not familiar with the show, but it is impressive to see these many young talent(Similar age group), and deliver such a refreshing art piece.
@kaleabgetahun3802
@kaleabgetahun3802 3 жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ ለ ሳንቾ ያሬድ እና ጀማቸዉ ጋብዙልን 29 crhr ኮርስ ነዉ
@eriyotalemayehu3603
@eriyotalemayehu3603 3 жыл бұрын
ቃላት እንኳን አጣሁ አስተያየት ለመስጠት ባላገሩ እናመሰግናለን እየጠፋ ያለውን አገረኛ ዜማችንን እየታደጋችሁ ነው
@gelilamolla521
@gelilamolla521 3 жыл бұрын
😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇
@gelilamolla521
@gelilamolla521 3 жыл бұрын
You have spent memorable vacation and your family dentistry
@emuyemamush4161
@emuyemamush4161 3 жыл бұрын
የነዚህ ሁሉ ምርጥ ፍሬዎች ስብስብ መብቀያ የሆንከው ትልቁ ዛፍ አብርሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ታምራላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ምንም ብል አድናቆቴን አይገልፀውም ክበሩልኝ
@abemtina7672
@abemtina7672 3 жыл бұрын
አብርሽ ይቺ ትንሽ ልጅ የአመቱ ድንቅ ዘፋኝ ነው የምትሆነው ይባረክ እደግ ተመንደግ ብያለሁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
❤❤❤እረ የሰቆጣው ስሚ ብሩክ ነው አይደል ተቆጣጠረው
@munhagos272
@munhagos272 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ሁሉንም ተቆጣጠራቸው
@hagous100
@hagous100 3 жыл бұрын
ባላገሩ የሚገርም ነው 👍 ቃላት አጣሁኝ!..... የምርጦች ማብቂያ ምርጥ ዝግጅት::
@nabil_arsenal
@nabil_arsenal 3 жыл бұрын
የፕሮግራሙ ድምቀት ቁምጣ የለበሰው ጩጬዉ ልጅ ነው ሌሎቹ ግን ዳኞችም ጨምሮ ቆዝመዋል
@elultube7344
@elultube7344 3 жыл бұрын
Biruk yibalal gobez lij new
@samsombeyene7206
@samsombeyene7206 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ደስ ትላላችሁ ..በጣም ደስ ኣለኝ እንደዚህ ተስባስባች እስከ መጨረሻው ንሩልኝ ...I’m from Eritrea 🇪🇷 but love you all ye Ethiopia 🇪🇹 ልጆች እወዳቸዋለሁ
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
ኑርልን ነፍሴ 😘 ወንድማችን እንወድሀለን ከልብ 💚💛❤️🇪🇷😘🌹
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
እኛም ውድድ ነው ምናረጋችሁ ውዶቸ❤❤
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 3 жыл бұрын
አረ እንዴት የሚገራርሙ ወጣቶች አሉን! ይህን ዕድል ያላገኙ ሰንት የገጠር ልጆች አሉ በየከተሞቹ ይህንንና የተለያዩ ታለንቶች የሚያሳዩበት ሁኔታዎች ቢመቻቹ! አብርሽ!
@tselotmasresha9766
@tselotmasresha9766 3 жыл бұрын
ቁምጣ ለባሿ አንደኛ!!
@ዚክራ
@ዚክራ 3 жыл бұрын
ያሠላም እንዴት ደስ እደምትሉ ብችል ደግሜ ደጋግሜ ላይክ ባረካቸሁ መልካም እድል ተመኝሁላቹሁ
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ
@ስትነሳፀልይስትደርስአመስ 3 жыл бұрын
ቀይ: ጃኬት: ያደረገችው: ልጅ: ወደፊት: ግሩም: ድምፃዊ: ይወጣታል።
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
በጣም መሰከረም ነው ሰሟ
@nurumekuria5803
@nurumekuria5803 3 жыл бұрын
ከወደ ሰቆጣ ድምፅ ይሰማኛል
@marakiking1148
@marakiking1148 3 жыл бұрын
በባላገሩ ላይ በላገሮቹ እንዴት እንዴት እንደምታምሩ ማንን መርጬ ማንን ልተው በቃ ሁላችሁም ለኔ አሸናፊዎች ናቹ መልካም በዓል🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 жыл бұрын
አብርሽ የሙዚቃ ንጉስ የዚህ ሁሉ መንገድ መሪ ሰብሳቢ ደግ ስህተትን አራሚ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@michalesemere7352
@michalesemere7352 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ፍኩኩር ነው ያለው። ሁላቾም ደስ የሚል ድምጺ ነው ያላቾው። ግን ኣጭር ሱረ የለበሰው ሁሉም ነገሩ ይወደዳል ናጽነቱ ምናምን። እንደ እኔ የወደደው like ያድርግ
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 3 жыл бұрын
ባላገሩ በእውነት ለነዚህ ምርጥልጆች ብቻ ሳትሆን ለሀገሪቱ ባለውለታ ናችሁ በተለይ ይች ባለቁምጣልጅ አንደኛ ሴቷ ጩጬ አንደኛ ናችሁ
@bzetube8013
@bzetube8013 3 жыл бұрын
አብርሽ ዘር ይውጣልህ ይህ ሁሉ ውጤት ያንተ ነው እንዚህ ልጆች ነገ ከፍ ያለ ደረጃ እንደሚደርሱ እርግጠኛ ነኝ ይህ የምታረገው ነገር ሁሉ ለነሱ ስንቅ ነው በሙሉ ምርጦች ናቸው ከዚህ የበለጠ ይዘፍኑ ነበረ የስፈሪ ብርድ ገደላቸው አይዟችሁ የነገ ተስፋዎች አብርሽ ትውልድ ቀራጭ ነው ይቀርፃችሃል በደንብ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
@ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 3 жыл бұрын
ውይይ ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ አብርሽ በአጠቃላይ ሁላችሁ ከአሰባችሁበት ትደርሱ ዘንድ የባለእግዘአብሔር እርዳታ አይለያችሁ መልካም ባአል በድጋሜ 😘😘😘💚💛❤
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ ሰላም ሁኑልኝ ኢትዮጵያዊ ይዞታውን ያለቀቀ የቴሌቪዥን ፕሮግራም የሁላችንም ምርጫ ባላገሩ ቲቪ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አቤት የወጣት ስብስብ ደስ ሲሉ ወጣት የነብር ጣት ነው ነገሩ ሁሉም ልዩ ድምፅ አላቸው ለኔ አንደኛ ቁምጣና ፎጣ ለባሹ 👌
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 3 жыл бұрын
የሚገርም ምርጥ ልጆች ናቸው ሁሉም ግን አነስ ያለው ቁምጣ የለበሰው ዘና ያለ ነው ወድጄዋለሁ የባለገሩ ቤተሰቦች ተባረኩ መልካም ምሽት
@davekingbelay1330
@davekingbelay1330 3 жыл бұрын
የደብረማርቆሱ ልጅ ይፈራል እንጂ ድምፁ በጣም ያምራል
@tube-roha
@tube-roha 3 жыл бұрын
አብርሃም አብርሃም አብርሼ በእውነት ምን እንበልህ እንዲህ የተጨማለቀውን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ልክ የሚያስገቡ ልጆችን ስለምታፈራልን እናመሰግናለን አንተ ውስጥ ትልቋን ኢትዮጵያ በደምብ ነው የምናያት በእውነት ልባዊ አክብሮትና ምስጋናችን ይድረስህ ፍሬህን በቅርቡ ታየዋለህ አባቴ😘
@tarayataraya5197
@tarayataraya5197 3 жыл бұрын
The boys from Sekota will be front runners especially the young confident boy
@osmandulla7944
@osmandulla7944 3 жыл бұрын
እንደ አብርሽ ያለ 10 ቢኖራት ላግሬ በተለይ በፖለቲካው አካባቢ የት በደረስን እኛም ባልተሰደድን ነበር
@fixlixpaspas2706
@fixlixpaspas2706 3 жыл бұрын
Diyaseporaw
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 3 жыл бұрын
1000 ይሁን
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 3 жыл бұрын
Ewnwtm Abreham 🥰🥰🥰🤴🤴🤴🤴 tebarek Abreham
@tofiketstudio3938
@tofiketstudio3938 3 жыл бұрын
ወገን የጊልዶ ጀማ በሰላም ክስልጣን እንዲወርድልን
@amen3379
@amen3379 3 жыл бұрын
😁😁
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
🤣🤣
@yneme8584
@yneme8584 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@fixlixpaspas2706
@fixlixpaspas2706 3 жыл бұрын
✊✊✊✊✊✊✊✊
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 жыл бұрын
አቶ አበባዉን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ባጠቃላይ ሀገርኛ ስራዎችን እያቀረባችሁልን ስለሆ እናመሰግናለን መልካም በዓል❣️
@keradyonkeradyon1356
@keradyonkeradyon1356 3 жыл бұрын
የሠንበት ትምህርት በት ተማሪዎች ናቸው ድምፃቸው የታሸው በያሬድ ዜማ እንደሆነ በደንብ ይለያል
@sabrinavlog7032
@sabrinavlog7032 3 жыл бұрын
M
@sabrinavlog7032
@sabrinavlog7032 3 жыл бұрын
Kl
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ቃላት የለኝም ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የምር እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አብርሽ ራሱ ስሜትህ ፊትህ ላይ በግልፅ ነው የታየው በጣም አክባሪህ ነኝ እንደሁልጊዜው ቀኝ እጄን በግራ ደረቴ ላይ አድርጌ ጎንበስ ብያለሁ፡፡ ከነዚህ ውስጥ ማንም ባይወድቅ ምኞቴ ነው እንዴት እንደምትለዩአቸው ራሱ አሳሳቢ ነወ
@addisabeba3559
@addisabeba3559 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የ ሀገሪ ልጆች እናንተን እያየን ስለ ተደስትን ሁላችሁንም መልካም እድል ይግጠማችሁ💕💕💕
@EskuEdan
@EskuEdan 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳቹ ትንቹ ልጅ በጣም ደስ ይላል አብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ አባቴ
@beletebitew9257
@beletebitew9257 7 ай бұрын
Who is here after balageru mirt final win by akililu ❤
@sergutsergut3001
@sergutsergut3001 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ አብሪአችው ቀጭ ብዬ ብሰማችው እንዴት ደስ ይለኝ ነበር። አብርሃም በርቱ አሪፍ ስራ ነው
@kalitye1
@kalitye1 3 жыл бұрын
I can tell how tough will be to choose from these talented kids. Their voice range were so unique. Thank you Balageru for bringing all these future stars to the public. Enkuanm ene dagna alhonku
@senaybeyene6171
@senaybeyene6171 3 жыл бұрын
በእውነት ይህ አንድነትአችሁ ለሁሉም ትምርት ይሆናል ብየ አስባለሁ በይበልጥ ለቄሮ እና ለሌሎች መሰል ሰዎች አስተማሪ ነው ይመቻችሁ ኑሩልን እንወዳችሁ አለን
@YenaYouTube
@YenaYouTube 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ለሁላችሁም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ብሩኬ ይሚገርም ጥበብ የተሞላህ ልጅ ነህ አምላክ ጥሩ ደረጃ እንድትደርስ እመኛለሁ 100% አሸናፊ እንደምትሆን ከወዲሁ ግምቴን አስቀምጫለሁ ጎበዝ እና ብልጠት ካለህ ያለ ጥርጥር አሸናፊ ነህ በርታ የኔ ውንድም።
@ammabb2501
@ammabb2501 3 жыл бұрын
ውይ ለዳኞቹ አዘንኩ በጣም ይችላሉ ትንሹ የተለየ ነው ካይን ያውጣው
@Y-12hospAWDresponseMULES-uq4el
@Y-12hospAWDresponseMULES-uq4el Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ባለ ቁምጣውን የወደደው😍😍😍😍
@Getu72
@Getu72 3 жыл бұрын
Balageru as always doing the best. Viva Balageru!!
@meski5373
@meski5373 3 жыл бұрын
ማንን አሳልፋችው ማንን ልትጥሉ ነው ?በተለይ ትንሹ ልጅ እና መስከረም ትልቅ ተፏካካሪ ነው ሚሆኑት
@jerusalemhailu1462
@jerusalemhailu1462 3 жыл бұрын
የሀገሬ(የአገው)ልጆች ጎበዞች።ሁላችሁም #1
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ ልጆች ናቸው ለዳኞቹ እራሱ ፈተና ነው ሚሆኑባቸው በርቱ💚💛❤️
@eagleeye5818
@eagleeye5818 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ የድርሳችሁ :: ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ... አብረሃም ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው :: አስተዋዋቂዋን ራሱ እንዴት እንደምወዳት❤️❤️❤️
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ልክ መድሃኒት እንደሚወስድ ሰዉ በየቀኑ ሳላያቸዉ አልዉልም ኢትዮጵያዊነት የተሞላበት ስብስብ 💚💛❤️🌸☘️🍀🌷🌿
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 3 жыл бұрын
የእኔ ድምፅ ልክ እንደ ቁራ ነው እናም አብዛኛውን ጊዜ ልክ እንደነዚህ ብርቅዬ ድምፆች ስሰማ በጣም ቅናት ይሰማኛል! መልካም እድል 💫
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደስ አለችሁ የአለም መድሀኒት ተወልዷልና ። እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ሁላችሁም እንደ ተሰጧችሁ በጣም ያምራል ድምፃችሁ ።
@senaittessema7704
@senaittessema7704 3 жыл бұрын
የባላገር ምርጥ አዘጋጆች በጣም ነው የምኮራባችሁ በጣም እኔ ግን በጣም ኮርቻለው ውድድሩ በጣም ከፍተኛ ፎክክር ያለው ይመስለኛል በሀገሬ ልጆች ኮራሁ
@abduahmedin2137
@abduahmedin2137 3 жыл бұрын
የሚቀጥል ዙሮች በጣም ሀያል ይሆናል ድንቅ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ኣየናል የዳኞች ዉሳነ ትክክል ነዉ መልካም ዕድል ለሁላችዉ ትንሹ ልጅ ሙዚቃ ዉስጡ እንዳለ ኣስመሰከረ ዛሬ
@bezabeza1035
@bezabeza1035 3 жыл бұрын
በጣም ያዝናናኝ ይሄ ፓርት ነው በይበልጥ የሰቆጣውችና ደብረማርቆስ ቅንጅት ደጋግሜ እዳየው ስበውኛል
@feventirunehfeven7780
@feventirunehfeven7780 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ አብርሽ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ የነዚህ ምርጦች ልጆች ዋርካ ዛፍ አንተነህ አንተ ባትኖር ኖሮ እነዚህ ልጆች አይገኙም ነበር
@liasol8518
@liasol8518 3 жыл бұрын
Thank you sooooo much. God bless you all. I can't stop crying.
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታ ትዝ ትዝብት አለኝ ጎርጎራ ያገሬ ትዝታ የምዬ ውለታ ካለሁበት ቦታ
@እቱገላ
@እቱገላ 3 жыл бұрын
እንድ ኢትዮጵያዊነት ምን ውበት አላ 🥰🇪🇹❤️ባጣም ነው የምተምሩት ፈጠራ ለሀገራችንን ሳላም የድርግልን 🙏
@ayufan3
@ayufan3 3 жыл бұрын
ሙዚቀኞቻችን እንዲህ ክብ ሰርታችሁ አዝናኑ ቢባሉ እንደነዚህ ልጆች የሚያዝናኑ ይመስላችሁዋል? መጀመሪያ ይሰባሰባሉ? ይሄ እራሱ ታሪክ ነው የታሪኩ አካል ደግሞ 'ባላገሩ' አቦ ይባርካችሁ።ሴቶች የት ናቹ........
@enelhagere6429
@enelhagere6429 3 жыл бұрын
What Abrish, you look so tired we always miss your smile
@enelhagere6429
@enelhagere6429 3 жыл бұрын
Abrish you look so tired we always miss your smile
@endalkmulugeta8107
@endalkmulugeta8107 3 жыл бұрын
Abrham, [real Ethiopian ]lots of respect. you will do great in the future. God bless you all. Abrish no word to mention your tireless effort.
@tgtg2888
@tgtg2888 3 жыл бұрын
ዋው አብርሽ የእውነት አብርሃም ስምን መላሀክ ይወጣል እንዳአንተ አይነት ኢትዮጵያዊ የብዛልን
@seadaabate4209
@seadaabate4209 3 жыл бұрын
የሁሉም ድምፅ ያምራል እንዴት ነው የምትመርጧቸው
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ምርጥ ተወዳዳሪ ናቸው የሁሉም መአዛ ያለው ድምፅነው ባላገሩ እናመሰግናለን
@tigistjiffar2954
@tigistjiffar2954 3 жыл бұрын
በእናትህ እብርሀም ባለ ቁምጣው ልጅን እርዳው በጣም ጎበዝ ነው።
@antenehsolomon3988
@antenehsolomon3988 3 жыл бұрын
አብርሽ በጣም ድንቅ ስራ እየሰራ ያለ መልካም ሰው ስለእውነት እረጅም እድሜ ተመኘሁ!!! ብዙ አቅም ያላቸውን ልጆች እያየህ እየደገፍክ ስላለህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ አንተ መልካም ሰው!!
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,3 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 31 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 57 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,3 МЛН