Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ |ተወዳዳሪዎች ወደ ካምፕ ለመግባት የሚያደርጉት አስገራሚ ፉክክር| ተወዳዳሪ ቅዱስ ዜና| ሚያዝያ 16 2014 ዓ/ም

  Рет қаралды 480,658

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ማርቲጎጅዬ
@ማርቲጎጅዬ 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ህፃናትን ስናይ የነገዋ ኢትዮጵያ በርታ ትታየኛለች እደግልን❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@CHEFYABUABEL
@CHEFYABUABEL 2 жыл бұрын
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም አስለቀስኝ
@kidstseyoum2021
@kidstseyoum2021 2 жыл бұрын
እነሡ እስኪደርሱ ሀገር መጠበቅ ከቻልን ነዋ ፈጣሪ ከዚህ ጨለማ ያሻግረን
@Abametu
@Abametu 2 жыл бұрын
Min ayinet..tadagi..new?!!! Kidusee...Egziabher yibarkih...sirah...simeten...fetinotal...ante...yewunet kistet..neh...lemnwedat hager .yeteseteh wud sitotawa neh...Ewedihalew!!!..
@wesgternhotel1093
@wesgternhotel1093 2 жыл бұрын
የኔ አባታ የኔ እንባ ይፍሰስ የእናተ አይቶ ፈጣሬ ይማረን
@yonasbishaw4408
@yonasbishaw4408 2 жыл бұрын
ቅዱስ አንተ ልዩ ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ አንተ 12 ዓመትህ ለኢትዮጵያ አለቀስክ ሌላኛው በ60 ዓመቱ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ይታገላል ቅዱስዬ እድግ በልልኝ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
እውነት ነው በዚህ እድሜው ሲያለቅስ የ60 እና 70ባወቹ ህልማቸው ኢትዮጵያ ን ማፍረስ ነው እስኪ ከቅዱስ ተማሩ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Ewnet new 😭😭😭😭😭😭
@mermeri4100
@mermeri4100 2 жыл бұрын
Yee 60 ametochu emaa Ethiopian eyaslekesewat new.
@GAna-iw5ww
@GAna-iw5ww 2 жыл бұрын
ውይ ቅዱስዬ የእውነት አስለቀሰኝ፤ አምላክ ሆይ ለእነዚህ ህፃናት ብለህ ሃገራችንን ሰላሟን መልስልን!
@zedgetahun9763
@zedgetahun9763 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜን እኔም የራበኝ የጠማኝ ይሄ ነው በየቤቱ ስንትልጅ እዳለ ነው በዚህ አይነት...!!
@zbhshszhhzv6044
@zbhshszhhzv6044 2 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ልጀ ነዉ አሣዳኪክ ይባራክ
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 2 жыл бұрын
Amen Amen
@MegabayMegaby
@MegabayMegaby 4 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤
@habesha2965
@habesha2965 2 жыл бұрын
ይህንን አይነት ህፃን ሳይ ኢትዮጵያ እውነት አንዳለች አረጋግጣለሁ ። ከዚ ልጅ ግለሰቦች አይደለም እኔንም ጨምሮ መላው የሀገራችን ልጆች መማር አለብን🙏🙏 እንወድሃለን እናከብርሃለን❤❤❤
@alexlesemie970
@alexlesemie970 2 жыл бұрын
አይዶል ላይ ያለቀስሁበት የመጀመሪያ ውድድር ፈጣሪ በክብር ያሳድግህ ሌላ ቃል የለኝም 💚💛❤️💪
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 жыл бұрын
Enem
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍👍😍😍
@ayufan3
@ayufan3 2 жыл бұрын
ለማየት ቸኩዬ ነበር ከጥላሁን ገሰሰ ቀጥሎ የሃገር ጉዳይ ያስነባው ብላቴና ቅዱስዬ
@yeshiworkberihun168
@yeshiworkberihun168 2 жыл бұрын
አይድል ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስለቀሰኝ ተወዳዳሪ ቅዱሴ የኢትዮጵያ አምላክ ለናንተ ሲል የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርበው ተባረክ
@assefakessito7436
@assefakessito7436 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አሳዳጎህ ሀገርህን ለማሳደግ ያብቃህ። እንደ አንተ ዓይነቱን ፈጣሪ ካበዛልን ኢትዮጵያ ወደ ክብሯ ትመለሳለች። አንተን ወልደው በሀገር ፍቅር ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ።
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 3 ай бұрын
እኔ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ስቱ አገር ሻጭ ሆዳም በተፈጠረበት ዘመን ይህ ህፃን ልጅ ከየት መጣ እኔ እንጃ ፈጣሪ ይጠብቅህ ገረመኝ የአሁኑ ትውልድ አገሩን ቀርቶ አያቱን አያቅም ልጁ ለእኔ ታምር ነው።
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 жыл бұрын
ወይ ቅዱስዬ በምን ቃላት ልግለፅህ የኔ ጌታ 😘❤😘 በሀገር ፍቅር የተገመደ ወይም የተሰራ ማንነት ያለህ ፍፁም ልዩ ልጅ ነህ , እድግ በልልን ውድ ልጃችን 🇪🇹❤😘
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭
@molaserebe2431
@molaserebe2431 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔ ገና ስትጀምረው ነው እንባየ መቋጣጠር ያቃተይ በጣም ነው ያስለቀስከይ እዴት በዚህ እድሜ ኢትዮጵያ ግልጥ አርገህ እዳየኀት ህመሟ ያስለቀስከይ ያተድምጮ እየሰማሁ ይቅርና ኮሚት የተፃፈ እያነበብኩ ንባየ ይፈሳል የሚገርም ነው
@nahomeyene2633
@nahomeyene2633 2 жыл бұрын
እባክህ አምላኬ ሆይ ለነዚህ ህፃናት ስትል የመሪዎችን ልብ አራርተህ ኢትዮጵያችንን አንድ አድርግልን እንባቸውን እንባችንን አብስልን እባክህ በቃ በለን ቅዱሴ ምርር ብዬ እንዳለቅስ አረከኝ የኔ ውድ እደግ !!!!
@sebletadesse2030
@sebletadesse2030 2 жыл бұрын
ቅዱስ የአኢትዮጵያ ልጅ እውነተኛ ህፃን ቸሩ ጌታ ኢተዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊለውጥ አይችልም የተባለው የህይወት ቃል በተግባር ያሳየኸን ነህና ተባረክ የሀገር ፍቅርህን ያፅናልህ በበረከት ያሳድግህ።
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 2 жыл бұрын
ዳኛው በጣም ምስጋና ይገባሃል "ቅዱሴን ለብቻው እናሰልጥን" በማለትህ እንዲህ ነው ለሃገር ለወገን መቆም እናመሰግናለን
@hiruthailegeorgis4882
@hiruthailegeorgis4882 2 жыл бұрын
Oww my God kidusye u so unique u have beautiful voice bless you . Keep it up . Xxx
@mekidesbelay8140
@mekidesbelay8140 2 жыл бұрын
Ewnet new
@dessalegnmuche3096
@dessalegnmuche3096 2 жыл бұрын
የነገ ኢትዮጵያን ተስፍ የሚያሳይ ከውስጥ የሆነ ስሜት የታየበት ገራሚ ኩነት ነው በርታ ቅዱስ።
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 2 жыл бұрын
ቅዱስዬ አላህ ያሳድግህ እድግ በልልን አንተ በ12 አመትህ ለኢትዮጵያ ታለቅሳለህ ሌላው በ80 አመቱ ኢትዮጽያን ለማፍረስ ይሮጣል መራራ ከዝህ ህፃን ልጅ ብማር ጥሩ ነበር
@ishowslows9384
@ishowslows9384 2 жыл бұрын
መራራ ወይስ መረራ??
@efremafula3394
@efremafula3394 2 жыл бұрын
እውነት ነው 👍
@eagle4452
@eagle4452 2 жыл бұрын
😂😂😂👍 Setanoch ye#Tplf shemgelewechen ersash
@genetshekito2344
@genetshekito2344 2 жыл бұрын
Ewnet newmariyamen
@ማሂየተዋህዶልጅ
@ማሂየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እመቤቴን ትክክል
@derejedandita3468
@derejedandita3468 2 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኢትዮጲያ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ቅዱስ እውነትም ቅዱስ ነህ ለኢትዮጲያ ተባረክልኝ እደግልኝ እንዳንተ ያሉትን ፈጣሪ ያቆይልን።
@sabina4973
@sabina4973 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያቅርብልን
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 жыл бұрын
ይህ ህፃን ድንግል የላከችው ትንሹ መላክ ነው ! ሰው !! እናንተን በሳት እዬለበላባችሁ ነው የፈጣሪ ስጦታ ነው በርታልን የኢትዮጵያ ስጦታ አንበሳዬ!! ቅዱስዬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@ethiosolution8105
@ethiosolution8105 2 жыл бұрын
💚🧡❤️🙏የኢትዮጵያ የዉስጥም የዉጭም ጠላቶች የዚህ ልጅ አምላክ ያጥፋችሁ
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@mimi726quasemeda
@mimi726quasemeda 2 жыл бұрын
Amen
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
እፍ አሚን
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 жыл бұрын
Ameeen
@ፈቲያአሰፋ
@ፈቲያአሰፋ 2 жыл бұрын
አሜን ያጥፋቸው
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ወይኔ ቅዱስዬ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ። ተባረክልኝ። አልቅሰህ አስለቀስከኝ😭 አንተን ሳይ የሀገሬ ተስፋ ታየኝ💚💛❤🇪🇹ትንሽዬው ቴዲና ጥላሁን ገሰሰ ነህ😘
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
💚❤💛👌👌💝
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 2 жыл бұрын
😥😥😥😥💔💔💔
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 жыл бұрын
ሶፌ ተባረክ ከመቀመጫክ ተነስተክ ነው ያጨበጨብክለት ክብር ይስጥክ ሶፌየ
@woldehab7008
@woldehab7008 2 жыл бұрын
This kid is the face and hope of Ethiopia. May the almighty God give him the strength and wisdom to stand-up for Ethiopia.
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
wOw it’s so powerful 🇪🇹🙏 #ኢትዮጵያ ሲባል ግን የሆነ #ምትሀት አለ :: #ቅድስ 🎉 በርታ ተተኪ ትውልዳችን 🇪🇹💯💪🏽
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
Exactly, I wish everyone can experience this feeling. It is really hard to explain. Everytime I hear the name Ethiopia, I get goosebumps and my tears are pouring. What a mysterious nation
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
@@1hagerachin 🇪🇹💯🙏
@nigisthaileyeadanechelije120
@nigisthaileyeadanechelije120 2 жыл бұрын
Egzhabeher Yasadghe Tebarke Yene Konjoo
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ልጆች በመጫወቻ ሰአታቸው እንዲህ የሀገር ነገር ወጥሮ እንዲይዛቸው ምታስጨንቁ ባለስልጣናት የኢትዮዽያ አምላክ ይፍረድባችው ኢትዮዽያ ነይ😢😢😢
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 2 жыл бұрын
😥😥💔💔💔💔
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 жыл бұрын
Ewnet naw egzihaber firdun yist
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገር እያለን ሀገር ናፈቀን 😭 ዕንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ... ልብ ይነካል... ቃል ያሳጣል... እደግ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኢትዮጵያን ንጋት ለማየት ያብቃህ! ያብቃን 🙏
@medi9725
@medi9725 2 жыл бұрын
እኔም ውድ 😭😭😭
@mtom1547
@mtom1547 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከሰዉ ቡዳዎች ይጠብቅህ በእዉነት ምክንያቱም ሀገራችን ሳይሆን የሀገራችን ሰዉ በጣም ከባድነዉ ደህና ሰዉ አይወጣብሽ የተባለች ነዉ የሚመሰለኝ በእዉነት እና ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ከፍ ያለ ቦታ ደረሰህ ለማየት ያብቃን!!!!!
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 2 жыл бұрын
😥😥😥😥
@ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
@ስደትመምህሬ-ቸ4ነ 2 жыл бұрын
ሙዚቃ. አልወድም. ነበር. ግን. እየመላለስኩ ነው. እያነባሁ የሰማሁ😓😓😓😓
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ያንተ እንባ ሳይ ላገሬ ላልቅስ ብዬ ነው የገባሁ ሲጀምር ሰንደቃላማች ሳይ እንባ ይቀድመኛል ፈጣሪ ለነዚ ህፃናቶች ሲል ሰላም ያምጣልን እኔ ላልቅስልህ ወንድሜ እፍ እባክ አምላኬ መርዝ መርዝ ሰዎችን አስወግድልን እንደኛ ሀፂያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 жыл бұрын
መራራ ጉዳና ባለበት አገር እንዲህ ለኢትዮጲያ የሚያነባ ትውልድ ማየቴ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ!! ትውልዱ ኢትዮጵያን ከፍ ያድርግ!!
@ቲጂየእናቷ
@ቲጂየእናቷ 2 жыл бұрын
እረውው ውይይይ አስለቀሰኝ ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ውድድድድድ ♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️የኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭😭😘😘😘😘 እፍፍፍ መቼም እንዳትለዩት እውነት ባላገሩ ቡዙ ልጆች አውጦል ቅዱስ እውነት ድምጹ በጣም ነው ሚያምር ሲያዜም ልብ ይነካል አሰልጥኑት አሳድጉት ትልቅ ሙዚቀኛ ነው ሚሆነው አደራ ባላገሩ ♥️🙏🏿♥️
@zerihunbelete3072
@zerihunbelete3072 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ገና በኢትዮጵያዊነት የሚንገበገብ ትውልድ ይመጣል!!!! ዘረኛ ጉዱ ፈላ
@temesgenyeshanew9883
@temesgenyeshanew9883 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ወላጆች በሙሉ ልጆቻችሁን ስለ ሃገር መልካም እና ጥሩ ነገሮችን እያስተማራችሁ ካሳደጋችሁ በእርግጠኝነት በአዲሱ ትውልድ ኢትዮጵያ ከፍ ብላ የምትመጣበት ጊዜ ይመጣል::እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያሳድግህ::❤️❤️❤️
@shimelisdinsa2512
@shimelisdinsa2512 2 жыл бұрын
ምን ያህል በህፃናት አእምሮ ውስጥ መባላታችን ተፅዕኖ እንዳሳደረ ማሳያ ነው። ድንቅ ልጅ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 жыл бұрын
ክብር እና ምስጋና ለቤተሰቦችህ ቅዱሴ እዳተ አይነቱን ሀገር ወዳዱን ያብዛልን አስለቀስከኝ
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 жыл бұрын
ቅዱስ ስምን መልአክ ያወጣዋል እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ ፣ልዩ ልጅ ነህ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዘ7ፈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዘ7ፈ 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም ጨረሼ ማየትም ሆነ መስማት አቃተኝ እራሴን መቆጣጠር ሁላ ነው ያቃተኚ እኔ የአረብ ሀገር ሰራተኛ ነኝ ያገሬ ናፍቆት እና ህመም በውጤ እያለ ይህ ብላቴና ይህን ያህል ስሜታዊይ ሆኖ ሳይ የኢትዮ ልጅ መሆኔን ሳይ በቃ ምን ብየ ልናገር እናንተ ጨርሱት ኢትዮጵያዊያን ብቻ በጠቅላላው እድግ በልልን በመልካም ስነ ምግባር ኢትዮጵያዊነት ምን እንደ ሆን አሳውቀው ላሳደኩህ ቤተሰቦችሁ ብሎም ለመምህሮችህ ታላቅ ምስጋ አቀርባለሁ ኡፍፍፍፍፍፍ ደስታ ለቅሶ ተደበላለቀብብ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ እምትል ለወደፊት ለሀገር ተስፋ የሚደረግብህ ልጅ ነህ አላህ ያሣድግህ እውነት ደጋግሜ ነው ያየሁት እኩል እያለቀስኩኝ ።
@yigezubestyoutub4113
@yigezubestyoutub4113 2 жыл бұрын
ቅዱስ እመብርሃን ትጠብቅህ አንተ 12 ዓመትህ ለኢትዮጵያ አለቀስክ ሌላኛው በ60 ዓመቱ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ይታገላል ቅዱስዬ እድግ በልልኝ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
ባንተ እንባ ቅዱዬ ኢትዮጵያን አየኋት የእናቶችን እንባ አሰብኩ አንተ እንዲህ ስቃይ ያነቀህ እናቶች እንዴት ይሆኑ የኢትዮጵያ አምላክ ትልቅ ያድርስህ
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 2 жыл бұрын
ውይ ቅዱስዬ የኔ ጌታ 😭😭😭😭 ምን ላድርግሕ ተስፋችን እናተ ናችሁ ለናተ ሲል ፈጣሪ ሐገራችንን ይጠብቅልን ትልቅ ልብ ትልቅ ፍቅር ይታየኛል አንተ ውስጥ በርታ ልጄ 😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤
@michalehailu6439
@michalehailu6439 2 жыл бұрын
fetari Hagerachn selam yadrglen 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
I am just overwhelmed to see a young person for the Love of his country. We have a hope for Ethiopia 🇪🇹! Thank you 🙏🏽
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
እኔ እደዚህ አይነት ታዕምር ያለው ህፃን ኢትዮጲያ ውሥጥ መፈጠሩ የወደፊት የኢትዮጲያ ሥጦታነው ብየ ተሥፋ የጣልኩበት ውድ ልጅነው አላህ ያሣድግህ አፍሪካን አድ አድርገህ የምታሥተዳድር ያድርግህ እውነት ቃላት አጣሁ
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ ቅዱስዬ ቤተሰቦችህም እንዲህ አድርገው ስላሳደጉህ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ እየዘፈነ በሀገር ፍቅር እንባው እንዲህ ሲወርድ ያየሁት ጋሽ ጥላሁንን ነው ቅዱስ አንተ ሁለተኛ ነህ እደግ ተባረክ ለእኛ ለትልልቆቹ አስተማሪ አነቃቂ ነህ እንባዬን ልቆጣጠረው አልቻልኩም ጥንካሬህንም ወድጄዎለሁ ስሜትህ ቢያስችግርህም ዋጥ አድርገህ ቀጠልክ ጀግና ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ባላገሩም ፕሮግራማችሁ ግሩም ነው ቅዱስንም በሙዚቃው ለማስተማር ያሰባችሁት ግሩም ነው
@solmak2457
@solmak2457 2 жыл бұрын
አላስታውስም ግ ን የሆነ መጸሀፍ አንብቤ ነበር አንድ ስው ሚውልደው ሌላ ስው ያልኖረውን ዕድሜ ለመኖር ነው ሚል ነበር እና ቅዱስ ያኔ አንድ ጅግ ና ያባት አርበኛ ለሀገር ብሎ የተስዋ ውን አድሜ ለምኖር የትፈጠረ ምርጥ ኢትዮጲዊ አርበኛ ነህ በጣም አመስኝሃለሁ ፡፡ እደግልን ብቻ ማለት ፈልጋልሁ
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
the first time i heard this music from Teddy Afro I cried, and now when this boy playing it, I cry. May the passion and feeling of this boy spread over the heart and sprit of we all Ethiopians.
@wotetneshkindie1199
@wotetneshkindie1199 2 жыл бұрын
አሜን
@janejone3301
@janejone3301 2 жыл бұрын
የኔ ጌት እግዚአብሔር ያሳድግህ የነገዋ ኢትዮጵያችን ተረካቢ ነህና በፅናት አቆይቶ ያሳድግህ ተባረክ
@yohannisdinku4383
@yohannisdinku4383 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ ምነው ሁሉም እንዳንተ የሀገሩ ፍቅር ቢገባው ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነትም ቅዱስ👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እንባዬ ይረገፍልህ ከፋዎች እንዲህ ያስለቅሱናል ግን ድል አድራጊው አምላካችን እግዚአብሔር ያችን የምንናፋቃትን ኢትዮጵያን ያሳየናል የትንሳኤዎ ተረካቢዎች ህፃናት እደግልን
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 2 жыл бұрын
ቅዱስዬ የኢትዮጵይ የነግዋ ተስፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 2 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ምን ልበልህ አንተን የወለደች እናት ምንኛ ታደለች ተባረክልኝ
@beyonkab7865
@beyonkab7865 2 жыл бұрын
Omg this little boy has a stunning voice,big heart & his level of understanding about his country love,unity,& patriotic what can we say God bless you! and I hope the current backward politician will learn something from the children!
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
TRUE! a big lesson for primitive politicians!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ሙዚቃው እንደወጣ ለቀናት ደጋግሜ እየሰማሁ ነበር ጭንቀቴን የኢትዮጵያዬዬን ፍርሀት ብሶት በለቅሶ የምወጣበት የነበረው ቅዱስዬ ዛሬ እንደገና ያንሰ መንፈስ በበአል መለስክብኝ 😭😭😭
@emubekl46
@emubekl46 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ. ፈጣሪ. ቸሩ እግዚአብሔር. ጥላ ከለላ ይህንን በፍቅር በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጀግና
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 2 жыл бұрын
በስመአም የዚህን ልጅ ሀገር መውደድ ማልቀስ በዚህ እድሜ በእውነት ልዩ አስተዳደግ ነው በመጀመሪያ መመስገ ያለባቸው ቤተስቦቹ ናቸው ደግሜ ደጋግሜ ባየሁት ቁጥር በጣም አለቅሳለውም እጸልያለው ምናል ለነዚህ ህጻናት ብሎ ሀገሬን ቢምርልኝ ብዬ እላለሁ እኔም ያቺን የድሮዋን ኢትዮጵያ በርበሬ ሲፈጭ እስኪ ለጎረቤቶቼ መጀመሪያ ይቅመሱ እየተባለ የምንሰጣጥበት እንጀራ እኛ ቤት ከሌለ ከዛኝው ቤት አምጥተን እምንበላው ጤፍ ቢያልቅ ስታሰፈጪ እወስዳለው ተባብለን ያሳደጉን ጡት የጎረቤታችንን ጠብተን ያደግንበት ሀገር መንገድ ላይ ጥፋት ስናጠፋ እንደ ልጆቻቸው የሚቀጡን ያቺ ትናፍቀኛለች በእውነት ይመለስልን ዘንድ እኛ አብዝቶ መጸለይ እና ጎረቤታችንን ማክበር መውደድ ይጠበቅብናል በግድ ፍቅር እንዲመጣ ቡና ጠጡ ምሳ ባይኖርም እንጀራ በበርበሬም ተካፍሎ መብላት እውነት በመጠጋጋት እንመልሳት ውዷን ሀገራችንን በእግዚአብሔር
@astertefera9167
@astertefera9167 2 жыл бұрын
ወይ ቅዱስ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን :: እንባ በእንባ አደረከን ያለቀስክላት ኢትዮዽያን በደስታ አግኛት እኛንም እንድናይ ያድለን እደግልን ::
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ የኔ ጌታ እደግልን የኢትዮጵያ ትንሳኤ በናንተ በታዳጊዎች እምባ ተመልሶ ያምጣልን
@solomondemissiea1230
@solomondemissiea1230 2 жыл бұрын
WHAT LOVE FOR THE MOTHERLAND IS ALL ABOUT !!!!! Salute the little KIDUS !!!!
@habihabesheya1128
@habihabesheya1128 2 жыл бұрын
አልቅስህ አስለቀስከኝ 😭እግዚአብሔር ያሳድግህ ሌላ ምን ይባላል እውነት ኢትዮጵያ የምታደሙ ስወች የዚህ ልጅ እንባ ብቻ ይፍረድባችሁ አቦ
@hailemariamayalew8096
@hailemariamayalew8096 2 жыл бұрын
አንተ ትክክለኛ የአባቶቻችን ልጅ እንጅ የዘመኑ ልጅ አይደለህም እግዚአብሔር ያሳድግህ።ኢትዮጵያን እንዳከበርካት ክበርልኝ
@ዜድስደተኛዋ-ጐ1የ
@ዜድስደተኛዋ-ጐ1የ 2 жыл бұрын
እየደጋገምኩ አየሁህ አትጠገብም እድግ በል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አንተ የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋ ነህ❤️❤️❤️
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 2 жыл бұрын
ቅዱስዬ እንደስምህ ቅዱስ ነህ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m 2 жыл бұрын
አሥተያዬታችሑ ሁሉ ያንሥበታል ይኸ መገለጫ የለዉም እፁብ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ተሠጥኦ እድግ በልልኝ የኒ እንቁ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞህ ልጄ❤ አገራችንን የሰጠን እግዚአብሔር ነዉና ማንም አያፈርሳትም! ዉድድ ነዉ የምናደርግህ🥰🥰🥰🥰🥰👍
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Amen
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይባርክህ እንደ አንተ አይነት ሀገሬ ኢትዮጵያ ስላላት ኮራሁብህ በርታ
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 жыл бұрын
Kidusye!!! You made me crying & goosebumps all over my body...! You're anointed...💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽 May God bless you!!
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ቅዱስ 💚💛❤🙏የኔልጅ እንዴት ልግለፅህ😭😭😭😭😭የኔልጅ አንተ በዝች ጢኒጥ እድሜክ ኢትዮጵያን እንዲህ ስትገልፅ ት😭😭😭ምንልበልህ ፈጣሪ ከፍታ ላይ ያስቀምጥ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬዬ እህህህህ መድሀኔዓለም እባክህ እርዳህ እህህህ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገደልከን እኮ ምን እንላለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስብሽ እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ህጻናት ስትል ይቅር በለን ሶፊ ዛሬ ውስጤን ነው የበላኝ ቃላት አጥተህ ቆመህ በአክብሮት የስጠህው አስተያየት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሁላችሁም ተባረኩ
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግህ እናንተን ተስፋ እያደረግን የነገዋን ኢትዮጵያን እናስባለን ይሄ የሲቃ ድምጽ በመላው የኢትዮጵያ ምድር ሁሉ ቢደመጥ ሚሊዮኖች በአገሪቷ የተንሰራፋው ዘረኝነትና ጎጠኝነት ፈውስ ያገኝ ይመስለኛል በተለይ ባለፉት 30 አመት የተፈጠሩ ወጣቶችን መዳን ይሆናል በየስርቻው በዘረኝነት ኮትኩተው አሳድገው አገሪቷን ሲዖል አደረጓት
@lidacall5379
@lidacall5379 2 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም እንዳተ ላገሩ ፍቅር ቢኖረን ዛሬ የት በደረስን እደግ ተባረክ የኔ ጌታ አስለቀስከን
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
ቅዱስ እንደ ስምህ የኢትዮጵያ የተሰጠህ ቅዱስ ነህ። እግዚአብሔር ያሳድግህ።
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 2 жыл бұрын
ውይ ልጄ የኔ ልዑል የኛ ሀጢያት ላንተ እንባ እኛስ ብናለቅስ ይገባናል እድግ እድግ እድግ በልልኝ ልጄ እንኳንም ተወለድክ እውነትም ቅዱስ እኔስ ልማዴ ነው ማልቀስ አንትን እያለቀስ ማየት ደግሞ እንዴት ከባድ ነው ፀጋው ይብዛልህ ቅዱሴ እንኳን ተወለድክ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 2 жыл бұрын
ቅደሥየ ፈጣሪ ያሣድግህ ሌላ ምንም ቃል የለንም ለአንተ ሢል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ የሃገር ተስፋ እኛ በዘር እየተባላን ህጻናትን አሰቃየን እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ይብቃን የዝህ ህጻን እንባ ያስማማን
@tirumidiya3815
@tirumidiya3815 2 жыл бұрын
ዉይ በባለ ሀገሩ ዉድድር ያለቀስኩበት የመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ልጅ እድግ በል ቅዱስ
@ኢክራምሰይድ-ወ4ቸ
@ኢክራምሰይድ-ወ4ቸ 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያለቀስኩት የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ስለሀገሩ ስሜታዊይ ሲሆን አስለቀሰኝ
@habtamudumerso8075
@habtamudumerso8075 2 жыл бұрын
በጣም ስሜት ይነካል ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅዱስ
@Skanat-l8t
@Skanat-l8t 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ 🎉❤❤😢😢😢😢😢
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ በአንተ እድሜ ለእምዬ ኢትዮጵያ እንደዚህ ያለህን ፍቅር ማየት ልብ ይሰብራል እኔንም ስሜት ውስጥ ከተተኝ እደግ ተመንደግ ልጄ ክፉ አይንካህ ለኢትዮጵያ ተስፋ ነህ የአንተ አይነቱን ህፃናት ያብዛልን ::
@hanabehani8082
@hanabehani8082 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እደግልኝ ! ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ ለልጆቻቸው. ስትል አምላከ እስራኤል አለው ይበላት
@bellotv27
@bellotv27 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግህ እንደዚ በሀገር ፍቅር የወደቀ ልጅ ማየት መታደል ነው😍❤ አስለቀስከኝ🙏🙏 ባላገሩ ቲቪ👍🙏🙏🙏
@fasilfenta1841
@fasilfenta1841 2 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መደሐኒያለም መጨረሻህን ያሳምርልን ያንተ የሀገር ፍቅር ስሜት ልዩ ነው💚😍❤
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 жыл бұрын
የቅዱስ አገር ወዳድነት ደግሞም የዳኞች መልካምነት የኛ የተመልካቾች በስሜቱ መነካት ብቻ ሁሉ ውስጥ ይነካል!
@ltube9958
@ltube9958 2 жыл бұрын
እኔም ስለ ሀገሬ ሁሌ እቆስለለሁ አለቅሳለሁ። ነገር ግን ሀገሬን የሚወዱ ህጸነት ስነሱ እንደምስተከከል አምናለሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!! ለመፍረስ ለሚተጉትም ልብ ይስጣቸው።
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
የኔውድ ሁሌም እኮ የምታለቅሰው በቃ ምንም ትርጥር የለም ቴዲን በልጠህዋል ። እያለቀስክ ነው የገለፅከው
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
ሀገሬ ተስፋሽ ትልቅ ነው አምላክ ያሳድግህ ካሰብከውም ያድርስህ ወላጀችህም አምላክ ይባርካችሁ
@fatumdoha1875
@fatumdoha1875 2 жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ከልቡ ተፈጥሯል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ የዚህን ህፃን ስሜት አይተህ የደነዞችን ሸር አክሽፍልንና ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@amsalualemnew4990
@amsalualemnew4990 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ነው የምለው የቀረበልኝን ምግብ እራሱ መብላት አልቻልኩም ያንተን ስሜት እያየው
@FatumaSeid-d7m
@FatumaSeid-d7m 21 күн бұрын
ጎበዝህፃንነጭወረቀትአላህያሣድግህ
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 жыл бұрын
የሚገርም የሚገርም ታዳጊ ወጣት ኢትዮጵያውያችን በዘመናት ሁሉ ማህፅነ ለምልም ናት ይሄ ወጣት አንድ ነው እግዚያብሄር ሞገስ ይብዛለት::
@እውነትሁሌምእውነትነው
@እውነትሁሌምእውነትነው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንይባላል ተባረክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትከተልህ ቤተሠቦችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አምላኬ ስለነዚህ ህፃናት ብለህ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን የትንሳኤው ጌታ የማርያም ልጅ የኢትዮጲያን ትንሳኤ አሳዬን🙏🙏🙏🙏
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
አብርሽ ልክ ናችሁ የአድዋ ጊዜ እንጂ የአሁን ትውልድ ላይ እንዲህ አይነት ልጅ ማየታችን ሰለነገዋ ኢትዮጵያ ተሰፋ እናረጋለን
@elipaper8762
@elipaper8762 2 жыл бұрын
This kid will be a king of Ethiopian music May God bless you, I see my beloved country Ethiopia through this child ❤❤❤
@shewayebekele7393
@shewayebekele7393 Жыл бұрын
ይህ ልጅ የእውነት የኢትዮጵያ ችግር የተሰማው ልጅ ነው አይዞህ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ በ ሀገር ስሜት ውስጡ በጣም ተነክቷል💔💔😭😭😭😭😭 እናቴን አስታወሰኝክኝ ትክክል አብርሀም የዛንግዜ ያለ ነው የሚመስለው:: እንዴት አርገህ አስቀመጥከው:: በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ለብቻው ቢሰራ እኔም የናቴን ስራ አለ ጋሽ ጥላሁን የ ተጫወተው ግጥም እና ዜማ የናቴ ነው ስ ለሀገር:: አብርሀም ይህ ልጅ ቢጫወተው ደስ ይለኝ ነበር. ...!! በ ደምና በ ስጋው ውስጥ ነው የሀገር ፍቅር የገባው አብርሀም:: አንተም ከዚህ በፊት በሰራህው ስራህ ውስጥ አስገብተህዋል ከ ስንት ግዜ በሇላ ተለቆ ሰማሁት መንግስት አፍኖት የነበረው ስራህ ውስጥ:: ደስታዬ ለመግለፅ እቸገራለሁ!!
@alemadugna6691
@alemadugna6691 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ያሳድግህ የሁላችንንም እምባ ነው መድረክላይ ያፈሰስከው
@tigistabate7053
@tigistabate7053 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ እድግ በል ካንተኩል ነው ያለቀስኩት እውነት ለናተ ለህፃናቶቹ ሲል እግዛአብሔር ይታረቀን እድግበል
@ሱላማጢስ27ቱዩብ
@ሱላማጢስ27ቱዩብ 2 жыл бұрын
ስንቱ ሀገር አውዳሚ ተማርሁ ትልቅ ነኝ የሚል ደነዝ በሞላባት ሀገር እደነዚ አይነቶቹን ስናይ ተስፋችን ይለመልማል
@mesnekohuledawit2546
@mesnekohuledawit2546 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቅዱስ አንተ ነኸ የባላሩ የኢትዮዽያ ኮከብ ምንም ቃላት የለኝም አንተ ውስጥ ያለውን የሀገር ፍቅር ሁላችንም ውስጥ ይጋባብን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН