KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምን ሲደረግ መሳሪያው ተቀባበለ ማርዋ ባላገሩ አልማዜ ከወሎ
19:04
ሸክሙ ነው የተረፈኝ ብሎ መሳሪያውን... አስቂኝ ወግ- መንግስቱ ዘገየ (ከደሴ) - ጦቢያ@ArtsTvWorld
16:22
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
የተማረ ይግደለን ብለን ተሳልን ይኸው . . .ማርዋ ባላገሩ (አልማዜ) - ጦቢያ
Рет қаралды 1,281,588
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Arts Tv World
Күн бұрын
Пікірлер: 676
@መክሊትየአባቴልጅ
2 жыл бұрын
ማሩ እዚ መድረክ መቆሙ ደስ ብሎኛል ትልቅ ነገር ይገባዋል የኔ የዋህ ትልቅ መልእክት ነው አስለቀሰኝ በጣም 😭
@tesfayesegni2617
2 жыл бұрын
ከባህር ዳር ጦቢያ ግጥም መተላለፍ መጀመሩ ደሰ ይላል።የወንዜ ልጅ የዳንግላ አለባበሰክ ደሰ ይላል። ሰው ማለት ጉጃም ነው።
@meketeassefa9092
2 жыл бұрын
የተማረ ይግደለን ብለን ተሳልን እሄው እየገደሉን ነው ። የአመቱ ምርጥ እውነታ
@መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ
2 жыл бұрын
ከባድ መልእክት ነው እናመሰግናለን ሁሌም ማሩ ይቅረብልን
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ
2 жыл бұрын
@@ethiofacts4856 እሺ በተሰብሽ ሆኛለሁ
@anuyeabdurohman474
2 жыл бұрын
በጣም ከባድ መልእክት ነው እናመሰግናለን ማሩየ & ሰይፉ ፋንታሁን እባክህ ማሩ ባላገሩ ይቅረብልን!!🙏🙏🙏🙏
@birtukanchalew5890
2 жыл бұрын
አይ ማሩ በሚገርም አማሪኛ በሳቅ አስጀምረክ በለቅሶ አስፈፀምከኝ ግሩም ሰው ነህ 👏👏👏👍🇪🇹
@dawitpaulosgebremariam3539
2 жыл бұрын
አንደበትህ ማር ነው ማሩዬ። ከአምላክ ቀጥሎ የሀገር የኢትዮጵያ መከታ ገበሬው! ተባረክ
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@debashayanie4455
2 жыл бұрын
ማሩ እጅግ ታታሪ የወሎየነት የመቻቻልን ባህል ፣ ወግ እና ለዛ የሚያሳይ ድንቅ ልጅ ነው። በዚህ መድረክ ብቃቱን እንዲያሳይ ላደረጋችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!!!
@sofyabm2178
2 жыл бұрын
በብዙ መንገድ ይነገራቸዋል መቼ ይገባቸዋል እውነት ነው ካገር የት እንሂድ💔ማሩ ባላገሩ ተባረክ ይህም ያልፋል😢
@እኔሥወሎየነኝሲቀጥልአማራ
2 жыл бұрын
እውነትነውእነዝህመቸምአይገባቸውምአይ
@ሠሚራሚዲያ
2 жыл бұрын
@@እኔሥወሎየነኝሲቀጥልአማራ ማሪ ደምሪኝ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
2 жыл бұрын
በትክክል
@የማርያምናርዶስየስማእቷወ
2 жыл бұрын
እነዚህ የደዝ ጥጎች አባቶቻቸው የነዱት ከብት ይሻላል አይዞህ የምንስቅበት ግዜ ሩቅ አይደለም
@kenlyrics3
2 жыл бұрын
Awun le anchi gebtosh nw
@tameneayesheshim5375
2 жыл бұрын
መማር ማለት ባለዲግሪ መሆን አይደለም። መማር ማለት የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት ነው። ማሩ እያለ ያለው ይሄንን ነው። ደስ ይላል።
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@akrmatube
2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩም በማህበራዊ ሚዲያ ነበር የማውቅህ ይኸው የልፋትህ ውጤት ልትልልቅ መድረኮችም እያበቃህ ነው በርታ
@habtamutilahun5966
2 жыл бұрын
በፊትም እኮ ፋና ላይ ይሰራል. ሬድዎ ጣበያ
@akrmatube
2 жыл бұрын
@@habtamutilahun5966 ታዳኮ እሱን አንተ ነህ የምታውቀው እሱም ሲናገር ሰምቼዋለሁ እኔ የማውቀው ግን በማህበራዊ ሚዲያ ነው
@ወለተማርይምወለተማርያም
2 жыл бұрын
እርእሱ ይገርማል ማሩ ያልጠበኩት ቦታ ነው ያየሁህ ይህንን እድል ለሰጡህ ይብር ይግባቸው
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mussahussen6602
2 жыл бұрын
ሰው ማለት እንዲህ ነው ስውነት ላለው
@Sofi-ks3zo
2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ነውኮ😂
@Ethiopia-k8z
2 жыл бұрын
Gazetegna eko new eyeshekele new😂😂😂😂
@estermekonnen8929
2 жыл бұрын
ድንቅ መልህክት ነው ተባረክልን🙏🏼🥀💞 የእኛ ባለጌዜዎች በስንት መልኩ እየተነገራችሁ ነው????? ቆም ብላችሁ ወደታች ወረድ ብላችሁ የህዝቡን ብሶት አድምጡት የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ካላችሁ😭😭😭
@yesewzertamir8296
2 жыл бұрын
ጦቢያ በሐገራችን በኢትዮጵያ ያሉ ጀግኖቻችንን እንዲህ እያቀረባቺሁልን በመሆኑ ደስ ይላል ዛሬ አስለቀሰኝ ሁሌም እያለቀስሁ ነው የምከታተላችሁ የተስተማረ ይግደለን ብለን ከወዲያ ዶፍተር ከወዲህ ዶፍተር ነው እያጋደለን_____
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@tigistdaniel7209
2 жыл бұрын
ማሩ በቀልድ ጀመረና የተናገረው ቁምነገር መደመር ብቻ አይደለም መቀነስም እችላለሁ ከዚህ ዶክተር ከዛ ዶክተር ሆነው ነው ያባሉን ስለተማራችሁ ሂድ ተይህ ትናንት መጥታ ሂድ ተይህ ድንቅ ነው በእውነት ማሩዬ
@yelshadaymeaza445
2 жыл бұрын
😂😂😂
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mazi7411
2 жыл бұрын
ቅኔው ለገባው እያንዳንዱ ቃል ብዙ ትምህርት ኣለው በጣም ገራሚ ሰው ነህ በተስፍሽ ስገረም አንተም ኣለህ ለካ💚💚💚💚
@haymanotmekonnen6272
2 жыл бұрын
ማሩን እዚህ መድረክ ላይ እንዲቀርብ ለረዳችሁት ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ማሩ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው በርታ ቀጥልበት
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@tsehaygeni9668
2 жыл бұрын
Haymanot Mekonnen በትክክል 💚💛❤💪🙏
@Sofi-ks3zo
2 жыл бұрын
ማሩኮ ጋዜጠኛ ነው ደሴ ኤፍኤም ይሰራል ስሙ ስንታየሁ ሙሀመድ ነው በጋዜጠኝነት ድግሪ አለው ማሩ ገፀባህሪ ነው
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo ኧረ🤔
@Sofi-ks3zo
2 жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 😂እና እውነት የገጠር ሰው መስሏችሁ ነበር😎
@kedirali1311
2 жыл бұрын
እውነት ሲነገር ልብ ይነካል ፣እንደ ወፍ ንፁህ ልብ አለህ ፣አላህ ከክፉ ይጠብቅህ፣ማርዬ ማር ነህ ያንተ የዋህ ልብ ቢሰጠው ለሁሉ ምን ነበር!!!!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@teddyafro2409
2 жыл бұрын
የማሩ ባላገሩ መልዕክት ይድረስ ለአብይና ለደብረፂዎን
@nunat6047
2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስከታተልህ ነበር። በይህ ውስጥ እራሴን አዬዋለህ ብለህ በቀጥታ እዬቀረጸህ እያለ ተነስተህ የሚቀረጸውን እራስህን ለማዬት ወደካሜራው ከመጣህበት ጀምሮ እስካሁን። መድረክ ላይ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል።
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
2 жыл бұрын
እውነት ወዴት እንሄድ የተማሬ ይግደለን ማልነው መሰረት የተማረ ገደለን ማሩዬ ትልቅ ቅኔ ነው እናመሰግናለን🙏
@bethyohannes4436
2 жыл бұрын
ማሩ አንተ በጣም ጎበዝና ከተማረው ትበልጣለህ.💯🥇🏆🏅👏👍 ከለንደን
@ethioselam2046
2 жыл бұрын
He is journalist.እሱም የተማረ ነው
@መቲግሩም
2 жыл бұрын
Kkk የተማረ ግን ባላገርን መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ድንቅ ልጅ ነው
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@bekikizasefir3737
2 жыл бұрын
እየቀለደ ሚመስለውም አይጠፋም ከተሰብሳቢው , እሪሱን ሆኖ ሚያወራ ድንቅ ባለ ሀገር ነው ። ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ❤
@Bethlehem2229
2 жыл бұрын
Algebagnim. Yemrun newu yemiyawora? Ende frashi adashi ayinet artist meslogni neber.
@samihaile7343
2 жыл бұрын
ማሩ ወንድማችን ጡሩ ትምህርት ነዉ የሰጠህን እናመሰግን አለን አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ ❤ ይሁን ልብ የጎደለዉ ፈጣሪ ልቡን ይሙላለት አሜን 🙏🙏🙏
@jojohnny8272
2 жыл бұрын
Am from Eritrea. and i really love Maru ገራገሩ
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@Mr.xhiken
2 жыл бұрын
አሁን ገና ገባኝ መስመሩ ስለቴ፣ በተማረ መሞት ነበር ምኞቴ። የተማረ ሲገድል በደንብ ያውቅበታል፣ ባለቤቱን ገድሎ ከሸጥ ይጥለዋል። እሰይ በል አንተዬ ለሰመረዉ ሰለት፣ እንግዲህ ከገባህ በተማረ መሞት።
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mqw544
2 жыл бұрын
ለገባው ቅኔ አለው ሁለቱ ዶ/ር እነማን እንደሆኑ እወቋቸው ዶ/ር አብይ ዶ/ር ደብረ ፂወንን ነው አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
@wodajedires2391
2 жыл бұрын
ድግሪማ ነበረን ========== - ገሞራው (ኃይሉ ገ/ዮሐንስ) ድግሪማ ነበረን፣ ባይነት በብዛት ከቶ አልቻልንም እንጂ፣ ቁንጫን ማጥፋት። ድግሪማ ነበረን፣ ከያንዳንዱ ምሁር አላጠፋም እንጂ፣ ቅማልን ከሀገር። ድግሪ ተሸክሞ፣ መስራት ካልተቻለ አህያስ ባቅሟ፣ ጨርቅ ትጭን የለ? ድግሪማ ነበረን፣ ለወሬ የሚበጂ ሙጃሌን ከሀገር፣ አልነቀለም እንጂ። ድግሪማ ነበረን፣ በሊቃውንት ተርታ አላዳነም እንጂ፣ ከገዳይ በሽታ። ድግሪማ ነበረን፣ ያገኘነው አምና አልረዳንም እንጂ፣ ከራብ ድንቁርና። አይተኙበት እንጂ፣ ድግሪማ ነበረን አልመከተም እንጂ፣ ድህነት ሲያጎለን። ጥሮ ተጣጥሮ፣ ድግሪማ ማግኘቱ ለመሆን አልነበር፣ ለሰው መድኀኒቱ? ተምሮ ተምሮ፣ ማፍራት ያን ድግሪማ ላለመማስ ነበር፣ በጭቆና ዶማ። ድግሪ የምንለው፣ የሰራልን ቢኖር በእኔነት ራስ ላይ፣ ምቾትን ማሳደር የውስጥ ድንቁርናን፣ በውጭ መሞሸር። - "ድግሪማ ነበረን"፣ ኃይሉ ገ/ዮሐንስ
@saraabebe5829
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ይህም ያልፋል ሰላም ይወርዳል አንድ እንሆናለን እንጸልይ ግን ቁዱሳን መላእክት እናታችን ድንግል ማርያም ታሰታርቀን ይህም ይሆናል አዎ እንመን ይቅር ባይ ነው ፈጣሪያችን
@woinshetmersha5557
2 жыл бұрын
ማሩ ንግግርህ በውነት ጆሮ ያለው ይስማ ብያለሁ እንባህን የሰማዩ አምላክ ያብሰው
@bishawbaye9869
2 жыл бұрын
ይህንን እድል ለሰጡህ ይብር ይግባቸው
@besrategabrel2414
2 жыл бұрын
ሀቁን ነው የተናገርከው ያውም በጣም በጣም ቁምነገር ያለው አምላክ ሠላሙን ፍቅሩን አንድነቱን በኢትዮጵያ ላይ ያውርድልን🙏🙏🙏💚💛❤
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@albabegebremeskel6574
2 жыл бұрын
ቯሏቯ
@MM-cg5zi
2 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚደነቅ መልእክት ነው ድንቅ ችሎታ ማለት ይህ ነው በስሜት የሚያስቅ የሚያስለቅስ ደግሞም የሚያስተምር ጆሮ ያለው ይስማ
@saraoumer1171
2 жыл бұрын
ማርዋ ገራገር ደግ አዲሳባ ዘልቀሃል መገን አንተው አላህ ያብጀው ሀቅ ብለሃል አገራችንን አማን ያድርግልን ለኛም ኢማን ይስጠን🙏 ደግሞ ጠፋ ያልከው ከስብ ይዘህ ነው
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@youtubeyabsue
2 жыл бұрын
ውስጡ ለመረመረው በጣም አስተማሪ ነው ማርዬ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@manallaaa1651
2 жыл бұрын
ዋዉ በእውነት እሚገርም መልእክት ነዉ
@heli2769
2 жыл бұрын
ግሩም መልእክት🙏🏽🙌🏽
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mr.supernatural396
2 жыл бұрын
አስለቀሰኝ በጠዋቱ አርሶ ባበላን ገፋናቸው የሀገሬን ገበሬ
@Oumitopia
2 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ፣
@Demenamorke2146
2 жыл бұрын
እውነት ነው አማራ🇪🇹😭😭😭❤❤🌷🌷❤🌷ልቡ ህዋይ ኢትዮጵያዊ ሞሶሶ❤❤ናቹ
@trvgdfgg3669
2 жыл бұрын
ወሎ አብሽር ይሄቀን ያልፋል አልቅሰን አንቀርም
@tekele100
2 жыл бұрын
የዚህ አስተዋይ ባለሀገር ንግግር ውስጥ በተለይ ከገባን “ከይህ ዶ/ር ከያ ዶ/ር ሆነው አይደል ያጋደሉን” የሚለው ንግግሩ ለመረመረው ብዙ ጥልቅ መልዕክት ያለው አባባል ነው 👏፡፡
@meazagetachewumeazagetache5474
2 жыл бұрын
በጣም😭
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mihiretbekalu5123
2 жыл бұрын
ጀግና ነህ አንተ ደንቅ መልእክት
@LSAN-bh4vl
2 жыл бұрын
በእውነት ይገርማል እንዲህ አልጠበቅኩትም ፣የሚገርም ቁምነገር።
@ሰላሜነሽማርያምድንግል
2 жыл бұрын
ጎበዝ ማሩየ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው👌
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@libamset
2 жыл бұрын
በሀገራችን የጠፋውን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@ሁለግብዩቱብ
2 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ድምሩኝ ፈጣሪ ሀገራችን እና ህዝባችን ሰላም ያድርገን
@tsehaygeni9668
2 жыл бұрын
ማሩዬዬ እዉነት ነዉ የተማረ ገደለን💚💛❤🙏😭😭😭
@BoomBoom-un5xu
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ልኩን ነገርክልን ለሁላችንም በስደት የሚገኘው ወንድምህ ከሩስያ
@hayatali7269
2 жыл бұрын
ውሰደኝ😕
@BoomBoom-un5xu
2 жыл бұрын
@@hayatali7269 ራሻ ጦርነት አለ እኔ የደርግ ልጅ ስለሆንኩ ኮሚኒስት ተከታይ ወረቀት አለኝ በአሁኑ ጦርነት ተሳትፊለሁ የአዱ ተወላጅ
@zubaydah5837
2 жыл бұрын
@@hayatali7269 እኔንም😉
@mkaiil1568
2 жыл бұрын
ሱብሀንአላህእዉነትነው።የመጨረሻዉምራጥሰዉወላህ
@tigebange9911
2 жыл бұрын
እውነት ነወ የተማረ ይግደለን ገልን ይኸው ጨረሰን 😭😭😭😭
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@nefisaahmedtube8288
2 жыл бұрын
በብዙ መንገድ መልእክት አስመስሎ ሁሉንም ነገራቸው ግን የገባቸው አይመስለኝም
@HussainHussain-gj2gt
2 жыл бұрын
በደንብ ነው የገለጸው መቸም የኛ ዶ/ር ተብየዎች ሣይሠሙት አይቀሩም
@aberagetu7687
2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ቅኔ ነው ሚሰማ ካለ ለሌቦች ሀሀ
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@sgrbietna374
2 жыл бұрын
He is smart guy. I love you maru from Eritrea!
@kevindebruyne3783
2 жыл бұрын
የተማሩትን ናኳቸው በአንተ አይን ሳያቸው።👏👏👏👏👏 ክብር ይገባሀል ።👏👏👏👏
@AM-dc5hd
2 жыл бұрын
He is a comedian with masters degree in his real life
@almaze1235
2 жыл бұрын
የተማረ እኮ ነው ሲያስመስል ነው እንጂ
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@kristenstewart4993
2 жыл бұрын
ማሩ የኔ የዋህ ትልቅ ትምህርት ነው
@belayneshbelta7583
2 жыл бұрын
ብዙ መንገድ ይነገራቸዋል መቼ ይገባቸዋል እውነት ነው ካገር የት እንሂድ💔ማሩ ባላገሩ ተባረክ ይህም ያልፋል
@addiswalle800
2 жыл бұрын
ማሩ ትለያለህ ክብር ለአንተ ጠንክር
@diboraemu4922
2 жыл бұрын
ማሩዬ ድሮም እወድኃለሁ አሁንም ያመመህ ህመሜ ይህን ጌታ 😭
@lilishimelis8674
2 жыл бұрын
ማርዋ ተባረክ
@danielassefa9609
2 жыл бұрын
ዋው... ቋንቋ ከነለዛው መልዕክት በወፈኒና...!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@annamarry2277
2 жыл бұрын
ማሩ ያገሬ ጀግና አታልቅስ ዛሬ ድሮም ተነገደብን ዛሬም ባሰብን የሚፈር ድየላይኛው ጌታ ይፍረድ እኛም መርተን ነበር አላወቅንበትም የሞተ አታስወቅሰኝ ይሁን ሰላም ያምጣል ማለት ይሻላል።
@dollarbanana5843
2 жыл бұрын
ማሩ እነውነት ማሩ !!! እድሜ ይስጥህ ልክ አልህ !!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mlbmlb3659
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይታረቀን በቃችሁ ይበለን🙌
@ethiozare8001
2 жыл бұрын
"የተማረ ይግደለኝ" ብሎ የአገሬ ሰው፣ ይኸው መጣንለት ገለን ልንጨርሰው። © አብዬ መንግሥቱ ለማ።
@tube9283
2 жыл бұрын
ዋዉማሩየ ምርጥሰዉ ልብየላቸዉም የድልብምአት ነግረሀቸዋል 💚💛❤😭🙏
@tigistkassa5303
2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ጎበዝ ትልቅ መልእክት ነው በጨዋታ መልክ እኔ ላልቅስልህ አይዞህ እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ይመለከታል ፍርድንም ይሰጣል 😭
@tube-mv4tf
2 жыл бұрын
ባለ ሀገሩ እንኳን ደህናመጣህ
@RAMdaily
2 жыл бұрын
ከዚህ ዶክተር ከዛ ዶክተር ሆነው ነው ያባሉን ስለተማራችሁ ሂድ ተይህ ትናንት መጥታ ሂድ ተይህ መደመር ብቻ አይደለም መቀነስም እችላለሁ በቀልድ ጀመረና የተናገረው ቁምነገር ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው በእውነት!!
@mqw544
2 жыл бұрын
ማሩየ አብ ሽር አንድ ቀን አለ አላህእንደሰው አይደለም ሰውበሀገሩ ከሜዳላይ ፈሶ አይቀርም
@ቃልትልቅ
2 жыл бұрын
የምስኪኑን ገበሬ ድምፅ በምርጥ ቆንቆ ገልጦታል እውነት የምስኪኑንገበሬድምፅበምርጥቆንቆገልጦታልእውነት
@דודארמיאס-ד9ר
2 жыл бұрын
ማሩየ ይመችህ ነብሱ ሁሌ እከታተልሃለሁ ዛሬ ግን ከመቸውም ግዜ በላይ ነው የገኘሁህ። እጅግ በጣም አዝናንተኸኛል።
@MuhammedAdemOumer
Жыл бұрын
ጎበዝ አንበሳ ይመችህ 🎉❤🇪🇹💝💕
@tsehayegirmay7167
2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እያንዳንዱ ትርጉም አለው ሰምናወርቅ ነው በርታ ወንድም
@ßøøm-u2p
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ አቦ አስለቀስከኝ እኮ ጀግና -ማስተላለፍ የፈለግከውን አስተላልፈሀል
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@اللهماللهمانياسألك-ه6س
2 жыл бұрын
@@ethiofacts4856 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹
@yeshiwasalemu1759
2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ብዙ ነገሮችን አስተምረኸናል።
@temnsera3152
2 жыл бұрын
አይዞህ መአሩዬ ሁሉንም እግዚአብሔርም ያአያል
@demsgkdan1904
2 жыл бұрын
Very good point for those who can listen this and think about how to change thier country and their people. God bless!
@yosephtegene7167
2 жыл бұрын
አዎ ትላንት መጥተው ተማርን የሚሉት ቀፎዎች ንፁሃን እያፈናቀ እየገደሉ ይገኛሉ:: ልብ ይነካል:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደግ !!!!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@zinartube
2 жыл бұрын
ማሩየ እውነትህን ነው የተማረ ይግደለን ብለን በዚያና በዚህ ዶክተሮች ያጋድሉናል
@kebebushtube9356
2 жыл бұрын
አስለቀስከኝ እፍፍፍ ለሁሉም ጊዜ አለው
@Oumitopia
2 жыл бұрын
በጣም ፣
@Kinetibebu
2 жыл бұрын
1) መማር ላደነቆራቸው ገዳዮች እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው፤ 2) በንጹሀን ላይ ሳያባራ በገፍ የሚፈጸመውን መከራና ሰቆቃ አይተን እንዳላየን ፊታችንን የምንዞረውንም ከእንቅልፋችን ቀስቅሰን፤ 3) ደግሞም እንዲህ ተሰብስቦ በለቅሶና ብሶታ ለሚያጨበጭብ ልበ ቢስ ትውልድ ይብላኝለት። 😥😥😥
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@እመቤትመላክቲዩብ
2 жыл бұрын
ማሩየ የኔ አዛኝ ድንቅ መልዕክት አስተላልፈሀል እንወድሀለን
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@እሳቱላይነድጭሱገደለ-ረ4ኈ
2 жыл бұрын
ማሩየ የኔ የዋህ 😃😍😍😍
@Greennature2667
2 жыл бұрын
ወይ ማሩ እንባዬን አመጣኸው 😭😭 "ሂድ ከይህ !"
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@sadahussen4426
2 жыл бұрын
ያማልቅኔዉ ማሩ
@truthmatters649
2 жыл бұрын
He messaged a lot of things to the entire people. Keep going Maru!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@asnakutilahun8920
2 жыл бұрын
💯💯❤❤❤👍👍👍በትክክል የገባው ይገባዋል ትልቅ ቅኔ ነው። በርታ
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@ousmanali3457
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነው
@sarasara-td5oq
2 жыл бұрын
ወሎየወች እንካን ደስ አለን ባህላችነን ሳይ ደስ አልኝ እየገባችሁ እዬ
@selamt8660
2 жыл бұрын
ቅኔው ያማል አይ ማሩ አንተ እኮ አትናር😍🤭😍💚💛❤️
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናአኑ እውከት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@mehamedseid7747
2 жыл бұрын
አይማሩ ምርጥ አዝናኝነህ
@bedeludessadass4525
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ማሩ እንኮን መጣህ
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@wondifrawendale1077
2 жыл бұрын
እንባችንን እግዚአብሔር አንድ ቀን ያብሰው ይሆናል ደግሞም አይቀርም
@AlonDemle
2 жыл бұрын
You touched the bottom of the heart. The tears flow down when you say the conclusion.
@Peace_of_Mind...00
2 жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ይባርክህ ማሩ!
@ethiofacts4856
2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️ እያዝናኑ እውቀት ሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች አሉኝ
@omayaadmohammed3459
2 жыл бұрын
ስንቴ ይገርማል በዚህ ቀጥል ወንድም
@ngrachwoaaa2748
2 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ትርጉሙ ገባኝ ወዳጀ
@meridgetachew6477
2 жыл бұрын
የተማረ አጠፋት ሆድ አደሮች ምን አለ ለሕሊና ቡትኖሩ
@derejezewdu8069
2 жыл бұрын
Big message, Thank you Maru.
@haymiyenihaymi2855
2 жыл бұрын
ማሩ የኔ ምርጥ በርታልኝ በምወደው ጦቢያ ምድርን ስላየውክ እድሉን ስለስጡ ደስ ብሎኛል የእርስ
19:04
ምን ሲደረግ መሳሪያው ተቀባበለ ማርዋ ባላገሩ አልማዜ ከወሎ
Arts Tv World
Рет қаралды 256 М.
16:22
ሸክሙ ነው የተረፈኝ ብሎ መሳሪያውን... አስቂኝ ወግ- መንግስቱ ዘገየ (ከደሴ) - ጦቢያ@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
18:19
ሆዱ እስኪገለበጥ እያበላሁት ባላገር አለኝ! ማርዋ ባላገሩ አልማዜ - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 300 М.
17:30
😂 ችግኝ ተካዩ | የማሩ የማይጠገብ ጨዋታ ቀጥታ ከመድረክ
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 88 М.
16:11
"የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው" | ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 258 М.
19:10
Ethiopia: “በሳቅ ጀምረዉ በሳቅ የሚጨርሱት” የፍቃዱ ከበደ ወግ
Andafta
Рет қаралды 183 М.
12:46
Ethiopia:ሰበር ጄኔራል አበባው ታደሰ ከስራ ተሰናበተ ያልተጠበቀ|ጃዋር ሞሀመድ አብይን በአደበባይ አሰጣው ጉድ|ፋኖ ጫካ ሲጠበቀ ደረማምሶት ገባ|#fano
Ethio Mereja
Рет қаралды 22 М.
24:49
ማሩ በልዑል መኮነን ሆቴል ኮ/ቻ
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 545 М.
16:03
#Ethiopia በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር /"ጌታ ሆይ፤ ጭንቀታችን ይለቅ ዘንድ ምናለ ወራጁ በወረደ!" (የባለቅኔው ማስታወሻ)
Eneho tube እነሆ ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
26:48
"ባልሽን ድመት ያድርግልሽ! " ከኡመር አሊ (ዘሙዬ) ጋር /በቅዳሜ ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 495 М.
16:16
ለምን ትሞታለች? መንግስቱ ዘገየ ከደሴ - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 561 М.
17:46
ማሩ ባለገሩ በአሚኮ (እልፍኝ)
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 246 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН