የኤልያስ መልካ መታሰቢያ

  Рет қаралды 31,996

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 107
@Kirubel_Beyene
@Kirubel_Beyene 2 жыл бұрын
ኤልያስ መልካን ሳስብ ብዙ አይነት ነገሮች ወደ አህምሮዬ ይመጣል የተለያየ አይነት ስሜትም ይሰማኛል። በወንጌል አማኞች ውስጥ ስለ ኤልያስ የተለያየ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ቢኖሩም፤ የዚህ ጽሑፍ አላማ ስለዚያ ሐሳብ ማውራት አይደለም። በሙዚቃው ለቤተክርስቲያን ስላበረከተው አበርክቶት ለማውራት ነው። የሰሞኑን ስለ ሙዚቀኞች ስጽፍ ኤልያስ መልካን በተመለከተ ለእሱ ለብቻው እጽፋለሁ ብዬ ነው በሰሞኑ ጽሑፎች ያላካተትኩት። ኤልያስ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለብዙ ዘማሪያን ብዙ ዝማሬዎችን አቀናብሯል። ኤልያስ መልካ ለእኔ The music genus ነው። ሙዚቃ በኤልያስ መልካ ውስጥ ተወልዳ አድጋ ብዙ ፍሬን አፍርታ፤ ብዙዎች ከፍሬው ተጠቅመዋል። የቤተክርስቲያን ሙዚቃን ስናነሳ ኤልያስ መልካን አለማንሳት አይቻልም። ሙዚቃን የጀመረው በቤተክርስቲያን ውስጥ ነው። በዚያም ብዙ አገልግሏል። በቤተክርስቲያን ውስጥ ከነበረው አገልግሎት በተጨማሪ የተለያዩ ዘማሪያንን አልበም አቀናብሯል። ከወጣም በኃላም የተለያዩ ዘማሪያንን አልበሞች እና ነጠላ ዝማሬዎችን አቀናብሯል። የማንክደው ሐቅ ኤልያስ ወጥቶ እንኳ በስራዎቹ ብዙ የቤተክርስቲያን ሙዚቀኞችን በሙዚቃው Influence አድርጓል። የኤልያስን አንዳንድ መንፈሳዊ አመለካከቶቹን ባልጋራም፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ራሱን የቻለ የሙዚቃ ታሪክ መስራቱን ሁሌም ከፊታችን ያለ ሐቅ ነው። ኤልያስ ለቤተክርስቲያን ሙዚቃ የራሱን አበርክቶትና አስተዋጽኦ አድርጓል። #እናመሰግናለን!! ኤልያስ መልካ የሰራቸው የመዝሙር አልበሞች ፨ የጽዮን መንፈሳዊ ባንድ ካሴት ፨ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ካሴት ፨ ዘማሪ ሰለሞን ይርጋ ፨ ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ ፨ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ፨ ዘማሪት ተከስተ ጌትነት ፨ የጌጃ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ሁለት ካሴቶች ፨ የቀበና መሰረተ ክርስቶስ ኳየር መዝሙሮች ፨ የሐዋሳ ህይወት ብርሃን ኳየር መዝሙር ፨ የሙሉ ወንጌል C ኳየር መዝሙሮች ፨ የሙሉ ወንጌል C ኳየር ከዘማሪ መስፍን ማሞ ጋር በጥምረት የተሰራው ካሴት ፨ የአገኘሁ ይደግ ቁ 3 ካሴት ፨ የመቻሌ ለሜን እና የተስፋሚካኤል ቀበታ ቁ 2 ካሴት ፨ የመጋቢ ታምራት ሐይሌ ቁ 6 ካሴት ፨ የዘማሪ ታደሰ ሽፌ ቁጥር ሁለት ካሴት ፨ የዘማሪ መስፍን ጉቱ ቁ 2 ካሴት ፨ የዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁን ቁ 1 ካሴት
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
The greatest legend to be never forgotten
@boyetube6279
@boyetube6279 3 жыл бұрын
ልጅነታችንን ስላሳመርክልን እናመሰግናለን
@biruwele4506
@biruwele4506 3 жыл бұрын
Elias, the genius and gifted musician and transformed the Ethiopian music the next level. RIP Ela
@GeletuPetros
@GeletuPetros 3 ай бұрын
#EliasMelka the architect of modern Ethiopian music,,,Rip Legend!!
@mehamedbrhanu2095
@mehamedbrhanu2095 3 жыл бұрын
ሁሌም እወድሀለው ጀግናዬ በሰላም እረፍ😘
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ልክ እንደ ሻማ ቀልጦ ለሌላው እርቲስቶች ብርሀን የሚሰጥ የሚበራ ድንቅ ብርቅ ምርጥ አርቲስት ነበር ግጥም ዜማው ቃሉ ፍቅር ሁሌም ነበር የእዮብ መኮንን ዜማዎች ኤልያስን እና እዮብን በህብረት የሚገልጻቸው ይመስል ነበር በብዛት ብዙ ግዜ አብሶ ግጥም ድርሰት እንዲሁም ለአንድ ዜማ ቃል ድምቀት ዜማውን ለሚቀናባብሩት ግጥሙን ለሚደርሱት እጅግ ብዙ የሚሰሩ አይታወቁም ከአርቲስቶ ድምፅ እና ቃሉን ሲዘፍን በዜማ እጅግ ሲደነቅ ከእሱ ጀርባ ያሉትን ማን ምን እንደ ሚባሉም አናውቅም የተለመደም አይደለም ምን አልባት በካሴት በሲዲ ላይ ግጥም ድርስት ዜማ ትብሎ ይታያል አሁን ይህም ቀርቶል በብዛት የለም የእነዚህን ትልልቅ ጀግና አርቲስቶች ግጥም ድርሰት ዜማ ደራሽዎች አሻራ ማስቀመጥ ግድ ነው በጎ ምግባር ያላቸው ሰዎች ቶሎ ቶሎ ፍቅርን በጎ ምግባርን አስተምረው በግዜ ወደ ፈጣሪ እምላክ ይሄዳሉ ነብስ በገነት ወንድማችን ኤልያስ ሁሌም ከምንወድህ ስዎች ልብ ውስጥ ትኖራለህ ❤️🙏🏽❤️
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 жыл бұрын
ኤሊዬ ሁሌም በልባችን የምትኖር የሙዚቃ ምልክታችን❤
@user-cu4dl1lm9m
@user-cu4dl1lm9m 3 жыл бұрын
ኤልያስዬ መታመምህን ሣልሠማ ማረፍህን ከሠማውበት ቀን ጀምሮ ሣላስብህ የዋልኩበት ቀን የለም ,ጌታ ሆይ ፍቃድህ ነውና አንተ የወደድከው ሆነ ።ኤልያስዬ መቼም አልረሳህም .......
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@gofereethiopian101
@gofereethiopian101 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ማለት ምችለው አንድ ነገር ብቻ ነው በቃ ፦ አቦ ፈጣሪ ከውዱ አብረሀም ወልዴ ጀምሮ በዚህ ባላገሩ ቲቪ እና በዚህ ፕሮግራም ላይ የተሳተፋቹ ሙሉ crews ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክላቹ አቦ።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@helenassefa524
@helenassefa524 3 жыл бұрын
Elias melka selante besema besema yemateselech serawocheh zemen teshagari hulgize adis yehonu nachew hulem belebachen tenoraleh betam betam enwedehalen
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እውነትን ይዞ ወደ አባቱ እቅፍ የሄደ ኤልያስ መልካ መቼም አንረሳው። በስሙ አንድ ነገር መደረግ የሚገባው ልጅ ሲያንስበት እንጂ አይበዛም ትልቅ አሻራን ያሳረፈ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ። አንድም ቀን በሽንገላ በማስመሰል ያልኖረ።መታደል ነው።
@hulumedia2016
@hulumedia2016 3 жыл бұрын
ታላቅ የሙዚቃ ሰው ኤልያስ መልካ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@AdeyTube3
@AdeyTube3 3 жыл бұрын
💚💛❤️ I JUST LUV U ELLA . 10Q FOR EVERY TIMELESS JOBS U GAVE US, U WILL LIVE ON THROUGH UR TIMELESS JOBS . REST IN PARADISE LEGEND .
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@mike9230
@mike9230 3 жыл бұрын
greatest musician.... tedy afro and elias melka meeting changed the music era
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ኤልያስ 😭😭 ነብሰ ይማር
@fikertubertn6838
@fikertubertn6838 3 жыл бұрын
የተወዳጁ ኤሊያስ መልካ ስራዎች,,,ደረጀ ዱባለ፣እዮብ መኮንን፣ይስማለም በርጋ፣ ቴዎድሮስ ሞሲሳ,,,እና ሌሎችም ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ከ ግጥም ጋር በናንተው FIKER TUBE ያገኟቸዋል መልካም ቀን❤❤
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔Thank you BALAGERU! Elu was amazing 😭
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@sekelatube9438
@sekelatube9438 3 жыл бұрын
ኤሊ ማለት በአጭሩ የሙዚቃ ፈጣሪ ማለት ነው ለኔ። እኖደዋለን በጣጣጣም!!!
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 3 жыл бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑርልን .... ሙዚቃን በሱ እና ነፍሱን ይማረው በእዮብ መኮንን ነው ማዳመት የጀመርኩት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
ኤላዬ ምርጥ ሰው።RIP
@user-nx3mh7rl4o
@user-nx3mh7rl4o 3 жыл бұрын
ኤሊያሥ ጀግናነው
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 3 жыл бұрын
ኤላየ ነፍስክን ይማረው
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
እንደ ቃል Legendary !!
@ahmcadama1549
@ahmcadama1549 3 жыл бұрын
Elias melka the magnificient magician musician. The Art will miss you.
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እዮብ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ ኤልያስ በጣም የምወደው ሰው ነበር ነብሱን ይማር ኤልያስ ብዙዎቹ ውስጥ አለ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሕን ይማር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@amsalusisay7077
@amsalusisay7077 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታላቅ ሙዚቀኛ ሰው አጣች ኤላ ነፍስህን በገነት ያኑራት 😢😢💔💔
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@hilinadesalegn618
@hilinadesalegn618 3 жыл бұрын
Elias Melka, simply genius!
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 3 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@sol3417
@sol3417 3 жыл бұрын
Elu, every time I thought about loosing you without even meet you once in my lifetime, I scratch my head and wiped out in tears uncontrollably. How can I believe that you are not around anymore? You were my inspiration in music, writing, and life as a whole. I feel like I am barely stand on music road where disturbance is manifested in several Ethiopian musics after you. God knew everything when he took you from us. I couldn't even manage myself into expressing my feeling about you. I wished God shall put you in eternity at the hands of Abraham.
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 3 жыл бұрын
Eliyas melka Libean seberikewu 😭😭😭💔Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 ❤
@abelgirma3120
@abelgirma3120 3 жыл бұрын
Rest in peace elias 2 years!
@adanemaru9688
@adanemaru9688 3 жыл бұрын
May God bless your soul!!!
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
Am really fortunate and lucky enough to be one of individual to witnes such incredible talent finger prints some era which's huge. Nebse eymar Eile.
@nazrawithnazrawith3358
@nazrawithnazrawith3358 3 жыл бұрын
Elayyyy😭😭😭😭😭😭
@tibegeta
@tibegeta 3 жыл бұрын
thank you for your dedicated work, much appreciated
@wliiliammitiku3996
@wliiliammitiku3996 3 жыл бұрын
You were different Elias
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 3 жыл бұрын
Yena geta Meacham yanten Memot alamnim hulam yemtnore nehe
@ermyasayele
@ermyasayele 2 жыл бұрын
Elias speacal person. Man of the century!!!!!
@kalkidanbizuayehu7116
@kalkidanbizuayehu7116 3 жыл бұрын
Rip brother
@naod9551
@naod9551 3 жыл бұрын
ነፍስህን ቢስ አይይብኝ!❤
@tewodrossileshi2847
@tewodrossileshi2847 3 жыл бұрын
Ela ❤️❤️❤️😔
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@blakbarry5577
@blakbarry5577 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነፍስ ይማር 💔
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ኤሊያስ መልካ ታላቅ አሻራ ጥሎ ሂዷል። ለእኛ ግን ብዙ ነገር አጥተናል
@asterayalew7
@asterayalew7 3 жыл бұрын
Thankyou Balageru!
@jonieuole2551
@jonieuole2551 3 жыл бұрын
Eliuyeee ene afer lebela yene Melkam LOve u my king rip
@gabrielag9538
@gabrielag9538 3 жыл бұрын
Elu, rest in internal peace 😇😇
@Mercy1916
@Mercy1916 3 жыл бұрын
፣Ufffffffffffe yene getaaaaaa liyou eko new Nebesken yemareline Abooooo Ene Hulume Sasebe yamegnaliii
@belaymelesse8894
@belaymelesse8894 3 жыл бұрын
Ella yesefere lij gorebete new band weket Afro band eyale esu lid gitar yezo agebonal yezare 3 amet beslk agchaw 1 netela zema lesralen tengagren neber geze atan betam yekochen kesuga alemsrate new RIP .demsawi Belay melise from London
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@mesfin6555
@mesfin6555 3 жыл бұрын
ተከታታይ ክፍል ብታደርጉት ጥሩ ነው በዚህ መልኩ ባያልቅ ደስ ይለኛል ....ያቀረባችሁትን ዝግጅት እንደ መግቢያ /ማስታወቂያ ነው የቆጠርኩት!!!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@riyadhosman6140
@riyadhosman6140 3 жыл бұрын
king eliyas melka
@dawitbelay1888
@dawitbelay1888 3 жыл бұрын
we will always miss elias melka. RIP
@seadiseadi5672
@seadiseadi5672 3 жыл бұрын
ኤላየ 😥😥😥😥
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 3 жыл бұрын
ኤልዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@jemalmulat4091
@jemalmulat4091 3 жыл бұрын
መቼም ቢሆንም በስው ውሰጥ አለሁ ኤልያ
@solomonshemels8986
@solomonshemels8986 3 жыл бұрын
RIP RIP RIP ela 😭😭😭⛪🙏🙏🙏
@HopeTube
@HopeTube 3 жыл бұрын
elias melka bechawen hager new
@kalab9070
@kalab9070 3 жыл бұрын
Rip
@burukenigussie5869
@burukenigussie5869 3 жыл бұрын
Elay nebshn fetari begenet yanurat
@menenkinfu6373
@menenkinfu6373 3 жыл бұрын
Yezemene gigna geta bemengistu yasebek
@afrotube3610
@afrotube3610 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው @በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!!
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
yoni ayzosh ካሁን ወዲህ እኮ album nw የምንጠብቀዉ
@Sabi-kahsay
@Sabi-kahsay 3 жыл бұрын
መሞት የለለብክ ሰዉ ነበርክ:: ሞትን ማስቆም ቢቻል
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@amelekebebewu8039
@amelekebebewu8039 3 жыл бұрын
Nafsihen yimarawu eleye mechem atirisim
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@freedom3153
@freedom3153 3 жыл бұрын
4:30 ላይ ያለውን የሙዙቃ ስም ለሚነግረኝ ውለታ መላሽ ነኝ
@govfif7133
@govfif7133 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@xoliswapongolo9748
@xoliswapongolo9748 3 жыл бұрын
Eliasey nefse yemare
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 жыл бұрын
ዉይ እዴት እደሚሳዝነኝ ልክ የማዉቀዉ ያህል ነዉየተሰማኝ ግን በፈጣሪ ሰራ አይገባምጂ ቢታከመሰ ኖሮ ይድን ነበር ያዉ ሀበሻ የሞተና የሄደን ሰዉ ሰለሚወድ ነዉጂ ሚሰኪን ግን በሱ የበለጸጉና በሰበብ በሀብት ላይ ሀብት የደረቡ ዞር ብለዉኳ አላየቱም በሚድያኳ ሰለመታመሙ አላየንም ግን ምን ይደረጋል
@abelseifu6019
@abelseifu6019 3 жыл бұрын
መዝሙሮችስ የቱን የቱን ነው የሰራዉ የሚያዉቅ?
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 3 жыл бұрын
ስምህ የጸና ግንብ ነው የተከስተ ጌትነት
@fritafrita4412
@fritafrita4412 3 жыл бұрын
Sofiya shebabaeu
@Reggaegal11
@Reggaegal11 3 жыл бұрын
Ahhhhhhhhhhhhh
@RRuth8852
@RRuth8852 3 жыл бұрын
Egzihabher nefshen begent yanurelin enwedhalen
@allinone6887
@allinone6887 3 жыл бұрын
Elias yeleyal... yetemuala sew neber
@yourdanosalemsged1424
@yourdanosalemsged1424 3 жыл бұрын
ኤሊ መኖር የነበረበት ሰው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@meryabi3470
@meryabi3470 3 жыл бұрын
Ante tleyalek beka 😭
@yourdanosalemsged1424
@yourdanosalemsged1424 3 жыл бұрын
ዘሪቱ የለችም እንዳትሉኝ..ብቻ
@zebibamen1123
@zebibamen1123 3 жыл бұрын
Elaye tenesh betekoyelen teru neber
@Chuyaye12
@Chuyaye12 3 жыл бұрын
👉❤️ "የሰው ፍቅር እና የማታ እንጀራ ስጠኝ "••• ቀላል ፀሎት መስሎሀል /መስሎሻል። አሜን በል 👉❤️ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ አምላክ አለ ስልጣን፤ ዝነኝነት፤ ሀብት ፤ ንብረት በእርሱ ፊት ኢምንት ናቸው ••• በህይወቱ ተስፋ ላደረገው ለእርሱ ጠዋት ይደርስለታል ወይ ወደ ማታ ይመጣለታል፡ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሠርዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ! 👉❤️ ቸር ወሬ ያሰማን 👉❤️ ክፉን ያርቅላችሁ አሜን #SUBSCRIBE BE fetari sime
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 3 жыл бұрын
Semonune selate degmae degagemae semalew...egzare yewdedewn adergwal..gin💔 beka yamale...
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tube-we8yq
@tube-we8yq 3 жыл бұрын
አዲሱን ዘፈናችን ምነው ሸዋ ላይ ለቅናል ተጋበዙልን kzbin.info/www/bejne/nJLSi3WXiLOcitE
@yourdanosalemsged1424
@yourdanosalemsged1424 3 жыл бұрын
ኤሊያስ በራሱ መንገድ የኢየሱስ ተከታኝ ነኝ ብሉ የሚያስብ ሰው ነው እጂ እሱ እራሱ እንደ ኢየሱስ ተከታይ ያሉት አይመስለኝም...
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
What do you mean? Is that a bad thing?
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ፍልስፍና አበዛሽ እናቱ
@tube-we8yq
@tube-we8yq 3 жыл бұрын
አዲሱን ዘፈናችን ምነው ሸዋ ላይ ለቅናል ተጋበዙልን kzbin.info/www/bejne/nJLSi3WXiLOcitE
@afrotube3610
@afrotube3610 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው @በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!!
ኤሊያስ መልካ የከተማዉ መናኝ 1 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA
55:45
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 40 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 48 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
Elias Melka Best Intros
1:09:23
Aman A
Рет қаралды 4,7 М.
ኤልያስ መልካ በሙያ አጋሮቹ
6:22
Fana Television
Рет қаралды 29 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН