ሙዚቃን የኖረው የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ

  Рет қаралды 170,971

Fana Television

Fana Television

5 жыл бұрын

ሙዚቃን የኖረው የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ

Пікірлер: 214
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
ሙዚቀኞች እባካችሁ ሙዚቃ የሚሰሩላችሁን ሰወች ስማቸውን ጎላ አርጋችሁ ፃፉ እንድሁም ማን እንደሰራው በደምብ ተናገሩ እንደስስራው ብዛት ልፋቱ አሌታወቀለትም በተለይ የሱ ግጥምና ዜማወች ውስጤን ነክቶታል ነፍስ ይማር ኤሊያስየ
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
ይፃፋል እኮ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
Hani Love ይፃፋል ግን ድምፂውያኖቹም በተለይ ለግጥም :ለዜማና ለሙዚቃ አቀናባሪወች ልክ እነደነሱ በህዝብ እንድመሰገኑን በደምብ ማንታቸው እንድታወቅ መጣር አለባቸው ተመልካች ሁሌ ሲያደንቅ የሚታየው ዘፋኞቹን ነው ከጀርባ ያሉት ብዙ ትኩረት አይሰጣቸውም እኔ ቶሎ ብየ የማየው ገጣሚው ማነው የሚለውን ነው
@user-ry4is8kk6g
@user-ry4is8kk6g 4 жыл бұрын
ኤሉ ምን ልሁን አበድኩ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው 😥 😥 😥 😥 😥
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 жыл бұрын
እኔ ልቤ የታመመው ዛሬ አይደለም ያመሰለ ልጅ ታሞ ሳየው የኔ ልዩ መልኩ እንዳ ሆኖብኝ ካየሁት ጀምሬ ነው ዛሬ ግን ባሰብኝትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ አለፈ ኢትዮጵያ ትልቅ የሙዚቃ ጠቢብ አጥታለች እኛም ልባችን ተሰብሯል ። ኤሊያስ መተኪያ የማይገኝለት በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ በደማቅ ሁኔታ ያተመ ድንቅ እና ውድ የኢዮጵያ ልጅ ነው !!! ወንድማችን ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሁላችን የማይቀረውን ሞት ቀምሶ ዜና እረፍቱን ስንሰማ ልባችን በሐዘን ደምቷል በቃ እንዲህ እንደቀላል አንዱና ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ ግንድ በሞት ቢለየንም ሥራው ከመቃብር በላይ ሆኖ ሲያዘክረው ይኖራል። አዎ ዛሬ ኢትዮጵያ በጣም አዝናለች ግን ምን ያደርጋል ጠቢቡን በአንድ ላይ ልንሰናበተው ግድ ሆኖብናል ስለዚህ በመጀመሪያ ለመላው ቤተሰቦች እና ዘመድ አዝማዶች ቀጥሎም ለመላው ኢትዮጵያን መፅናናትን እመኛለሁ። በመጨረሻም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ነፍሱን ይማርልን አሜን አሜን አሜን።ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡ ሞተ እንዳትሉ አረፈ ነው የሚባለዉ ሲደከም ሲለፋ የኖረን ሰው ሞተ አይባልም፡፡ እግዚአብሔርን ፖለቲከኛ እንዳታደርገኝ ፍቃድህ ከሆነ የጥበብ ሰው አድርገኝ እለዋለሁ ምክንያቱም ጥበበኛ ዘመኑን ይዋጃል ፡፡ ፡አንተ የጥበብ ሰው የነበሩን አሁንም ያሉን የነዚያ የጥበብ ሰዎች ነፀብራቅ ጥበብ ስለልጇ ትመስክር ስለ እዉነተኛ ልጇ ትናገር እኛም እድሉን ካገኘን ስላየነዉ ስለሰማነዉ ለመመስከር ያብቃን ፡፡ መልካም እረፍት ለጥበበኛዉ ኤሊያስ መልካ ፡፡😢😢😢😢👈 ህመሙ😢😢😢😢ኤሊዬ ለኢትዮጵያ እንደሻማ ቀለጥክላት😢😢😢ለህት ለወንድሞች አንተ የቀለጥክ ብርሀን ሆንክላቸው😢😢😢😢😢ያኔመሰለ ወጣትነትህን ለኢትዮጵያ ሰዋህ😢😢😢ማንዳንተ ወንድሜ😢😢😢😢😢ኤሊያሴ😢😢😢😢ልቤ በጣም ቆስሎልሀል 😢😢የኔ መልካም😢😢😢አንተ ጀግና ነህ ስራህን ሰርተህ አለፍክ ስለ ሀገርህ😢😢😢አንድ እንኳን ማስታወሻ ልጅ ሳትሰጠን😢😢😢የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ😢😢😢ምናል አንድንኳን ዘርህን ብተካና አይን አይኑን ብናየው😢😢😢ዘመንህን ሙሉ ለምቶዳት ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገበርክላን ለኔ ጀግና ነህ ጀግና ሰው አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ የአባቶችህ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበል እኛም ተረኛ ነንና ወረፋ የጠበቅን ነው ኤሊዬ እንመጣለን😢😢😢ታዲያ በዳግም ምፀአት እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው😢😢😢ወንድሜ አፈሩ ይቅለል መልካም እረፍት ኤሊያሴ😢😢😢😢አድናቂህ እፁብድንቅ😢😢😢😢
@mebootm
@mebootm 4 жыл бұрын
I wish I met you in person...just to say thank you. All my good memories made by you A to Z. I feel like throwing up right now...Oh god..RIP brother!!!
@mikot4439
@mikot4439 4 жыл бұрын
To know Elias you just have to listen to his iconic works .Eyob's first album says it all, Elias's philosophy on life,love and happiness is extraordinary. You will live with us through your works for generations to come, Rest in Paradise Champ !!!
@luchia686
@luchia686 4 жыл бұрын
በጣም አሳዘንከኝ ኤሊያስ፤ በማረፊያህ በመዝናኛ ጊዜ በጣም አዝናለሁ። 💐💐💐🕊🕊እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን🕊🕊💐💐
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 4 жыл бұрын
እባካችሑ ኤልያስን የምረሣበትን ሠፍትሔ ንገሩኝ ነፍሡኑ የማርደ
@davidodav
@davidodav 4 жыл бұрын
RIP brother! ..mother land earth is not good for kind ppl
@kenofekede3523
@kenofekede3523 5 жыл бұрын
One of the best composure in the country.Eli born to play music
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 4 жыл бұрын
90ዎቹ ውስጥ እሱ ያልነካው ሙዚቃ የለም እግዚአብሔር ነብስን ይማረው
@blackandproud7699
@blackandproud7699 4 жыл бұрын
The most talented musician Elias Melka R.I.P. We thank you for each and every masterpiece work you gave us !! 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@aynalemtekly8995
@aynalemtekly8995 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@blackandproud7699
@blackandproud7699 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@asmaramelody3153
@asmaramelody3153 4 жыл бұрын
Elu, ... We love you ... 💐💐💐🕊🕊እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን🕊🕊💐💐
@mahir9599
@mahir9599 4 жыл бұрын
I can't stop crying. 😥😥😥
@diresgirmay2019
@diresgirmay2019 4 жыл бұрын
መች ነው ግን ሰው ሲሞት ብቻ ማወደስ የምናቆመው
@demose255
@demose255 4 жыл бұрын
Dires Girmay This was done before his death.
@romanguta735
@romanguta735 4 жыл бұрын
Dires Girmay very true, habesha see simot becha new yemiamesegnew
@eyea7297
@eyea7297 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤንነትን ከእድሜ እና ከበለጠ ስኬት ጋር ይስጥህ 🙏ጎበዝ እና አዋቂ መሆንህን ስራወችህ ይመሰክራሉ ከፍ እና ዝቅ በህይወት ውስጥ ያጋጥማል
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 жыл бұрын
እህቶቹሁን ፍሬህይወት እና ምህረትን ይመስላል ኤልያስ አንተን ልጅ ሆኜ ነው በስም የሚያውቅ እህቶቻችን በሙሉ በስደት አዉቃቻለሁ አንተ ብቻ ነህ ቤተሰብ በሙሉ በጌታ ነቹሁ ደግሞ ወንድ አንተ ብቻ ያሉኝ መሰለኛ እና ወዴ ጌታ ተመለሰ ተዉ ይሻላል ዘፈን ይብቃክ ወንድሜ
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
I love him. I have known about him ever since I was younger. We expect a lot from you. Keep it up😘😘😘Thank you for making my childhood the best.
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 4 жыл бұрын
የኔ።ማር እውነት ውብትክን ሳየው እንዴት ውስጤ እደሚረበሽ ያን የመሰለ ልጅ አፍር በላው ሌላው የሚቆጨኝ ነገር ያን የመሰለ ልጅ ያን የመሰለ ልጅ ሳያገባ ሳይወልድ እንደቀልድ መሄዱ በጣም ነው የሚቆጨኝ
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jemalsulimane7387
@jemalsulimane7387 5 жыл бұрын
መተክያ የሌሌው ኤልያስዬ ዕድሜ ጤና ይስጥህ ። አሁን አንተ ከሙዚቃ ስትጠፋ ጆራችን በነካሙዙ ድምጥማጡን ወጣ።
@xyz469
@xyz469 4 жыл бұрын
Ethiopia lost a very special music figure. Rest in power Elias
@gedeong.6391
@gedeong.6391 4 жыл бұрын
That's true ... Music pass gracefully thru him... Amazing person....Rest in peace
@EthiopianLocalGame
@EthiopianLocalGame 4 жыл бұрын
So heart breaking , RIP Brother.
@mr.ferrari759
@mr.ferrari759 5 жыл бұрын
eliyas melka ethiopian music hero.... I have no word to explain how much i love him... Eliyas melka bedemb mewedes alebet gena.....yih esun aymetnewum
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ዘፈኖች ካሃዲ ናችሁ ኤልያስ ለናንተ ብሎ መስዋዕት ሆንዋል እናንተ ግን ሲታመም ሲከፋው አጠገቡ አልነበራችሁም
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 жыл бұрын
ቴዲ ፣ጎሳዬ ፣አብነት፣ ዘሪቱ ፣ ሚኪኤለ በላይነህ ካሃድያን ናችሁ ለናንተ ሲል እንደ ሸማ ቀለጠ ታመመ ተጎዳ እናንተ ግን አንድ ቀን አጠገቡ አልነበራችሁም . ELuye Legend RIP my hero
@tamagnwoldeyes8878
@tamagnwoldeyes8878 3 жыл бұрын
lenesu adelem , neger atawra. antem sira kaleh lesirah tamagn hun, lik ende Elyas
@fireart3077
@fireart3077 4 жыл бұрын
Miki jano , kamuzu , nati berhane , gildo , and all musicians , when God speaks listen to him . Most popular Ethiopian musicians come out from church . Life is short . Jesus is eternal and come back to your home.Elias was got a message from God too many times to come back . Yasazinal.
@bj4175
@bj4175 4 жыл бұрын
እየሱስ ያድናል የሚያድን ሌላ በሰማይም በምድርም የለም
@jemmysmn3641
@jemmysmn3641 4 жыл бұрын
Eluye my hero RIP bro I miss you 😥😥
@nimaanhamarrie1778
@nimaanhamarrie1778 4 жыл бұрын
RIP Elias Melka.You were a big asset to this country
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
RIP.betam anjet nuw yemibelaw. Hulem tadagiwochn lemerdat, lemasdeset , yemifelgutn bota lemadres hulem asayi, hulem astemari endemehon yemigoda neger yelem. Wtetu be sewochu lay metayetu biasdestm gin erasn lemadamet gize aynorm because hulem tadagiwochn masadeg slehone. Betam yasaznal mnale lerasu yemthon echogna or mist btnorew noro erasunm yadamt neber, erasunm godto ayseram neber. mist binorew noro beqrbet sigoda tawq neber , erasun beteninet endinkebakeb taderg neber, ye aynu blain thon neber. Guadegnochuma yaltemechachewn 1 gize binegrut nuw enji geftew menager aychlu, mist bthon noro endezi yekefa derejam derso aytamemim neber. Anjeten nuw yebelahew Elias nebsihn beasede genet yanurlin.
@seadamohammed1535
@seadamohammed1535 4 жыл бұрын
አርቲስቶችን ኩላሊት በሽታ ጨረሳቸው እረ ጎበዝ እራሳችሁን ጠብቁ
@senims5853
@senims5853 4 жыл бұрын
Wustu bizu mistir ale yene konjo dirag yemibal neger😭😭😭😭
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ምርጥ የአብነት ልጅ እወድሀለው
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 жыл бұрын
Talented and kind man.God bless.
@abelas9836
@abelas9836 2 жыл бұрын
ከኤልያስ ብዙ ነገሮችን እንማርበታለን እሱ ለኛ ምሳሌያችን ነውና ኤልያስ እንኮራብሀለን
@norwaydanielsenegal3288
@norwaydanielsenegal3288 5 жыл бұрын
I'm thankful for you!
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ነፍሰ ፡ ይማር ፡ ኤልያስ ፡ እወድሃለሁ ፡ አከብርሀለሁ ፡ ወንድሜ ፡ ኡፍ ፡ ያማል ፡ መቼውንም ፡ አልረሳህም ፡
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 5 жыл бұрын
እድህ ስሙ የገነነዉን ሰዉ ዛሬ ገና መልኩን አየሁት
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 5 жыл бұрын
He's so talented n gifted person! Hope he will do more.
@woldegergiswori4517
@woldegergiswori4517 4 жыл бұрын
Adanech Martha Berhanu you said ‘I hope he will do more’ Elias Melka eko motowal.kalsemash,
@antetube6090
@antetube6090 4 жыл бұрын
ወንድማችን ነፍስህን በአጸደገነት ያኑርልን ስራዋችህ ከመቃብር በላይ ናቸው።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው.. ማወደስ .. ካለፈ በዋላ ??? እንደልምድ አረግነው ልበል ስው ካለፈ በዋላ .. ማድነቅ እና ማወደስ አይ.. እኛስ ኢትዮጵያኖች አቦ ነፍሱን ይማረው የ ስራው መልካም ነገር እላይ ይጠብቀዋል 😭😭😭💐
@ethiopiafirst6062
@ethiopiafirst6062 4 жыл бұрын
RIP...great man Eliyas Melka
@user-hk9on2rn2s
@user-hk9on2rn2s 4 жыл бұрын
ነፍስህን ይማርዉ ወንድማችን በደጋግ አባቶች ጎን ይሳርፍልን
@hailutimerga4065
@hailutimerga4065 4 жыл бұрын
RIP,legendary.
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 4 жыл бұрын
Very handsome and talented RIP
@rimuty7696
@rimuty7696 4 жыл бұрын
Yesefere ye Abenet lej Elias mert sew😪😪
@melissa38485
@melissa38485 4 жыл бұрын
Mejemerja sisema mamen alchalkom neber betam sibeza leb yisebral amlak nebesehin yimarew yagereleji wendine
@ytdstfvkfky5808
@ytdstfvkfky5808 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይሳሳትም :: ወገኖቼ አንሳት እግዚሀብሄ በዙፋኑ ላይ ነው :: በመታዘዝና ባልመታዘዝ ያለውን ልዩነት እንወቅ: እኛም ተረኞች ነንና አንሳት : በክርስቶስ ፅንተን እንሙት በስማይ ቤት አለንና::
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋና
@salamfikar5951
@salamfikar5951 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ነፍስህን ባጠደተነት ያኑረዉ
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርታልን ኤልያስ
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 5 жыл бұрын
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ:: ኤሉ ጌታ ይማርክ::
@alemerge6434
@alemerge6434 3 жыл бұрын
May God rest his soul in peace 🙏🏿
@samueltesfaye6322
@samueltesfaye6322 6 ай бұрын
wow ኤልያስ መልካ
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር ባፅደገነት ያኑራት ነፍሥህን
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነው
@b.b.crasta7291
@b.b.crasta7291 4 жыл бұрын
ዋው በናትሽ ልጥበስሽ ቀሽት
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
ወራኞች በህዎቴ እያለ. አታሳክሙት ነበር ሰው ከሞተ እንዲ ነው እንዲነው የምትሉት አሁን.
@adonayseltanu
@adonayseltanu 4 жыл бұрын
This was done before his death.
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 5 жыл бұрын
ደግሞ ሲያምር
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የሚያሳዝነው በአጭሩ ተቀጨ ነብስህን ይማረው
@peace9562
@peace9562 4 жыл бұрын
I just wanted to know what really happened between Elias Melka and Teddy Afro. Anyways Teddy should come forward and appreciate his work. Elias was so talented RIP!
@mamebekele4253
@mamebekele4253 4 жыл бұрын
1 ferenji men al masalchu enant Ethiopian people sitmotu wed nachu al
@ebamala3675
@ebamala3675 4 жыл бұрын
rest in peace!
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው የጋዜጠኞች ጥያቄ እና መላሾች በቃ የቅርብ ሰው ለመሆን ምታደርጉት ጥረት ደሞ ሰው ነው አለቀ ሞተ ነፍሱን ይማር እዴ እውነት ትዝብት ነው እስቲ ስለከገራችሁ አሁን ስላለበት ሁኔታ የህዝቡን ጩኽት ጩሁለት ሰው ያላያቸውን ታዋቂ ሰዎች ለሀገር ትልቅ ስራ የሰሩትን ሳይሞቱ እርዷቸው ለህዝብ አሳውቃችሁ አስረዱ ውይ ወሬ ብቻ ሁላችንም ወረፋ ላይ ነን እሺ ሞት እደው ለሁሉም አይቀርም ክርስቶስም ሞቷል ግን ከሞተበኅላ ሳይሆን ሰው ሳይሞት አስረዱ እርዱ ስለ እውነት ኑሩ
@tewodrossamuel777
@tewodrossamuel777 4 жыл бұрын
RIP
@aboyejimma5206
@aboyejimma5206 4 жыл бұрын
Sad to see you go so early.You will be missed for ever and ever. May God rest your soul in heaven Elias😿
@nothingnew.348
@nothingnew.348 4 жыл бұрын
Rest in peace.
@Chill.ego.
@Chill.ego. 4 ай бұрын
17:44 what is the name of the singer
@hantehaato9838
@hantehaato9838 4 жыл бұрын
RIP music hiro!!!
@fasilgetahun5136
@fasilgetahun5136 4 жыл бұрын
Put his name in - Ethiopian musicians Hall of Fame Museum
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር😥
@thankthank985
@thankthank985 4 жыл бұрын
Rip
@hannaseboka1609
@hannaseboka1609 11 ай бұрын
19:51
@selflove2509
@selflove2509 4 жыл бұрын
Rest in power eluye
@abdukkk2708
@abdukkk2708 4 жыл бұрын
R.I.P
@user-gy1is2tr5u
@user-gy1is2tr5u 5 жыл бұрын
ኢልያስ ጌታ ይርዳክ ወደ ጌታ ተመለስ ሲጣን ሊወጥህ ከደጅክ ነው አለም ከንቱ ነው መጨረሻው ሞት ነው
@zenebe1239
@zenebe1239 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ቴዲስ አፍሮ።።።።።። ምን ይሁን።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Enante kemitilut geta seytan aydel yemitamelkut
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 4 жыл бұрын
beley ache man ferge adergashe
@bituu3637
@bituu3637 4 жыл бұрын
በትክክል በጌታ እቅፍ መሆኑ ያዋጣው ነበር ይች አለም እያባበለች ገደል ትሰዳለች
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
@@bituu3637 ማን ያውቃል ከአምላኩ ጋር እንደገና እድል አግኝቶ ምህረት አግኝቶ ወደ አባቱ እንደሄደ ተስፋ አለኝ ።ምክንያቱም ድንገት አልሞተም ታሞ ከርሞ ስለሆነ ይጸጸታል ።
@naturespeace7460
@naturespeace7460 4 жыл бұрын
please every body know that this documentary was made before he was gone!!!! It is made on February 2019!!!!! before 8 months note that they praised he while he was alive!!!!
@betelbefekadu1643
@betelbefekadu1643 5 жыл бұрын
ምርጥ አቀናባሪ!!
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 4 жыл бұрын
እረ ሌላ ነገረ አዉሩ ሰዉ ሰሞት ለምደነዉ የምታወሩት ምከንያቱም ትልቅ የሙያ ሰዉ ሆኖ ያላወራቸሁ አሁን ከሞተ በኃላ ምትረጉም አለዉ ወደሜ ነፈሰህን በገነት ያኑረዉ ያሳዝናል
@CheguevaraYoutube
@CheguevaraYoutube 4 жыл бұрын
this is before 7 month
@jacobtesfa6278
@jacobtesfa6278 4 жыл бұрын
This was done before his passing
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
ዉበት ስጋ ሁሉም ከንቱ ነው የኔጌታ እግዚአብሔር. ነብስህን በገነት ያኑራው እኛም. ኃጢያታቾች. ለንሳሃ ሞት ያብቃን 😭😭😭😭😭😭😭
@marmar803
@marmar803 3 жыл бұрын
Guadegnochu Ankew Begid Hospital mewsed Neberebachew, min Yaregal Ameleten, Werk Yehone Lij, Amlak Nefsun Yimarew 💔💔💔
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 4 жыл бұрын
Nfsune.ymariwo.gobzena.dige.siwo.derome.edema.ylwome.men.ydirgal.nfesune.kginte.yanurat.yana.gata.btame.yasaznale😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@getuwendwesen3066
@getuwendwesen3066 3 ай бұрын
Elias !!!
@solomonaraya1603
@solomonaraya1603 4 жыл бұрын
Rip brother
@mikiasworku3718
@mikiasworku3718 4 жыл бұрын
Micky hailu anteko eraseh eliasn honehal betam mirt muzikegna neh
@yanmercy8195
@yanmercy8195 4 жыл бұрын
እርዳታ አስፈልጎት ሳለ ተረድቷል ወይ? ወይስ ካመለጠ በህኽላ ነው ኡኡታው?🤔 እባካቹ በቁም እንረዳዳ😡
@besaqneber
@besaqneber 4 жыл бұрын
የቅርብ ወዳጆቹ እንደሚሉት እርዳታ እስከመፈለግ የደረሰ ሰው አልነበረም። የገንዘብ ችግር አልነበረም።
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 4 жыл бұрын
ህልም ይረባረብለት ነበር
@selflove2509
@selflove2509 4 жыл бұрын
@@besaqneber I like your name
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
እስኪ በህይወት እያላቹ መሞጋገስ ይልመድባቹ ። ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሃ አታድርጉት ነገሩን
@eanimini
@eanimini 4 жыл бұрын
this video was from 7 months ago. not after he died
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
@@eanimini ከሆነ መልካም
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቁታል ግን ይህንን ሁሉ የሰራ ሰዉ እንዴት ወጥቶ መታከም አቃታቸው ኣሁን ቢወራ ምን ይጠቅመዋል
@user-sn7mk3gi7l
@user-sn7mk3gi7l 4 жыл бұрын
ውይኔ 😭😭😭
@berhanug7107
@berhanug7107 4 жыл бұрын
እሱ፡ሳይሆን፡እናንተ፡ናችሁ፡የምታሳዝኑት፡፡
@tadelatedi7252
@tadelatedi7252 4 жыл бұрын
His so young😭😭
@hassennuru8024
@hassennuru8024 4 жыл бұрын
Why teddy never say any thing????? About him rest in peace from Philadelphia
@nadiaadil7114
@nadiaadil7114 4 жыл бұрын
Teddy lemen zeme ale belo were Habesha Anete ymetelew kalh malete techelaleh.
@ruth2649
@ruth2649 4 жыл бұрын
Behiwet eyale yetesera new yihe interview
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Geta hoy!!hmmm🤔RIP
@abad5957
@abad5957 4 жыл бұрын
Nebs yimar Eli yesefere lije
@samizion470
@samizion470 4 жыл бұрын
eliyas eliyas eliyas.........! egziyabher dgame lifterh bilegn eliyasn argegn elew neber
@meddyadmassu8552
@meddyadmassu8552 4 жыл бұрын
Big Love!!!
@user-xn5gb2yh4i
@user-xn5gb2yh4i 4 жыл бұрын
አረ ስትደብሩ ሳይሞት አድ ቀን ሳጠይቁት ከሞት በሃላ ማወራት ትረጉም ይለዉም ሰለሞተዉ ሳዬሆን ሰለአሉት አዉሩ የታመሙትን ጠይቁ መታከሚያ ላጡት እሩዶቸዉ!
@ytdstfvkfky5808
@ytdstfvkfky5808 4 жыл бұрын
አሁንም በጅምር ላይ የነበረው ፕሮጀክት ሌሎችን ይዞ ሳይሄድ ለእየሱስ ክብር መገለጫ እንዲሆኑ ተንብርክከን እንፅልይ :: አለም አታላይ ነችና ይዛን ትሄድና ታጥፊናለች::
@tsionedie181
@tsionedie181 5 жыл бұрын
Leyu akenabari new
@mgessess
@mgessess 4 жыл бұрын
He is responsible for a chapter in Ethiopian music history that was briliant. We miss him immensly. RIP
@paulosmario7355
@paulosmario7355 4 жыл бұрын
Ppl always give a shit when someone gone ,,, it's so sad
@getemar7075
@getemar7075 4 жыл бұрын
Zemen teshagari srahoch serto bemalefu aykochegnm...
የኤልያስ መልካ መታሰቢያ
18:45
Balageru TV
Рет қаралды 31 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Abegaz interview, Yetaem Leket
30:01
Abraham Tesfaye
Рет қаралды 15 М.
ኤልያስ መልካ አልሞተም - Mabriya Matfiya @ArtsTvWorld
29:54
ኤልያስ መልካ ከጣዕም ልኬት ጋር ክፍል 1
26:38
Abraham Tesfaye
Рет қаралды 18 М.