ባሌ የወደደው ሙያዬን ነው!

  Рет қаралды 17,529

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер: 199
@ktube8920
@ktube8920 7 күн бұрын
አንቺ እናቴ እናትሽ የፈጅር ሶላት ላይ ሁና ነው ዱአ ያደረገችልሽ 🥰 ለኛም የደስታ ሂወት ይስጠን 🥰
@መዲነኝየጃእፈርእናት
@መዲነኝየጃእፈርእናት 7 күн бұрын
ክክክክክክክ
@RichWallo
@RichWallo 7 күн бұрын
ትክክል 😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 7 күн бұрын
አሚንንንን ግን እደት እዳሳቅሽኝ አጠይቂኝ ሀያቴ አይዞሽልኝ❤❤❤❤😅😅
@tm5812
@tm5812 7 күн бұрын
ክክክክ ውነትሽን ነው
@MadinaEhh
@MadinaEhh 7 күн бұрын
በትክክክልክክክፈገግአሰባልሺኝ
@yes1wv
@yes1wv 5 күн бұрын
ሰኣዳ ማሻአሏህ የቤት አያያዝ A+ ንፅት ፅድት ያልሽ እንደ እናቴ እኔማ እናቴን እናቴን ታስታውሽኛለለሽ የናቴ ልጅ ስለሆንኩ ፅዱ ሴት ወዳለሁ يارب اللهم ارحم امي و غفر لها
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 7 күн бұрын
እኔ ከሰአዳ በጣም የምወድላት ንፅህናዋ የቤቶ ፅዳት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 күн бұрын
ሰራትኛይቱሰ አለችኩ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 7 күн бұрын
@@fatimanigus3261 እባክሽ ከባለቤቱ ያላዩትን አይሰሩም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 4 күн бұрын
​@@fatimanigus3261እኮ በሠዉ ደደሥ በረበሬ ተወደሥ ትላለች አያቴ❤😂😂
@ربيعهم-ز5ع
@ربيعهم-ز5ع 7 күн бұрын
ማሻአላህ ሳአዲ በለሞያ ሴት ነሽ እኮ ከልብ ቤት አያያዝሽ ሲመቸኝ አላህ ይጨምርል ለኛም ከመዳም ቤት አዉጥቶ የረፍትእንጀራ ይስጠን ያረቢ የአላህ አንተ አይችግርህም የልባችንንመሻት ሙላልን ማነው እዴኔ ስደት ያደከመው
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 7 күн бұрын
አሚንን ያረብ አላሁመ አሚንንን
@fatumawase
@fatumawase 6 күн бұрын
​@@BadryaBadrya-hz5nhደምረኛ
@user-in8id2qb5v
@user-in8id2qb5v 7 күн бұрын
እኛንም በቤታችን ያልፋን መቸ ነው በቤቴ ሸር ጉድ እምለው በጣም ነው እምወድሺ ሙሉ ሴት ነሽ ማሻ አላህ ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ማሬ ደምሪ ኝ
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 күн бұрын
እደኔ ሁነሻል አሰሪዎቸ ምን ትፈልጋላችሁ ስላቸው ማድሪ ማናረፍ ነህነ ይሉኛል ማሰቡም ከብዷቸው ምንልስራራቸው የሚለው ሀሳብ ብቻ አከሳኝ
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 7 күн бұрын
የኔ ዉድ የልቤን የናገረሺዉ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 7 күн бұрын
በተለይ እራት መስራትእደት እደሰለቸኝ😢
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 6 күн бұрын
እኔም የሰለቸኝ ነገር ቢኖር እራት ምን ልስራ በማሰብሰውነተቴአለቀ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 5 күн бұрын
አንዳንድ ቀን ምለውህ ወይም በራጠ ፒዛ የተፈጨ ለሀም በርገር አዘጋጅተሺ አሥቀምጠሺ በርገር አንዳንድ ቀን አንዳንድ ቀን ትጃጃጅወይም ለሀም ሺዋርማ አንዳንድ ቀን መኮርኒ በክሬም አንዳንድ ቀን ኔጌት ካለሺ ጃህዙን ዶሮ ከሌለሺ መደረ ትጃጁን ፈጭተሺ ነጌት አዘጋጅተሺ እንዴዛ ሀቂቃ እኔ አሥቤዛ ሙሉ ከሆነ ቤቱ መሥራት አይከብድም ማናሩፍ ካሉሺ ራሥሺ ፐሮግራም አድርገሺ እቅድ መሥራት እመኘኝ ይወዱታል ባይሆን ከመሥራትሺ በፊት ይህን ልሠራላችሁ ነውብለሺ ንገሪያቸው
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 5 күн бұрын
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد በብዛት ፔዛ ሻወርማ ፐራጣ በተፈጨ ስጋ እደቀይ ወጥ ሰረቸ እያጣበቁ እደጀራ ይበላሉ አስቬዛ ችግር የለባቸውም ያሟላሉ ለዛኮነው የሚያደናግሩኝ አስቤዛ ባያሟሉ ይሻላል የለም በሚለው አመሀኝ ነበር😀 ለማንኛውም በጣም አመሰግናለሁ ውድ እህቴዋ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 5 күн бұрын
እውነት ነው እኔ ያገባሁት ወር እንኳ አላወራንም ተጋባን አሁን አልሃምዱሊላህ ሰላም ነን ❤❤❤
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 7 күн бұрын
የሴት በላይ ነሽኩ ሴት ልጅ ለቤቶ ጥቁቅ ስኮነው እሚምርባት ❤❤❤❤❤❤😊
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ጀሙየ ደምሪኝ❤
@نتتححح-ي4ر
@نتتححح-ي4ر 7 күн бұрын
አቤት ንፅህናሺ የእኔ ጀግና
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ሁቢ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 7 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወድ እህት ወድሞች ሁሉ አማን ነዉ የማዳም ቅመሞችዬ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉኝ😘
@uaekalba3062
@uaekalba3062 7 күн бұрын
ዱስ የበልሺ❤
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ሰአድየ እኔ በጣም ነው የምትመችኝ❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@fatumawase
@fatumawase 6 күн бұрын
​@@Zehara9ነይቤተስብእናሁን
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 6 күн бұрын
የኔ ሴት ሰአድ የሰኒ ሸጋ እናት
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 7 күн бұрын
ምድጃሺን ተኪችን ካፒኔውጋ አስለጥፋይው ውበት ይሠጥልሻል ርቆሻ ፅዳትሺ ደስ ይለኛል ሁሉም እደቤቱ ነው እኔ ባሌ የሚሠራልኚ ነው የሚጥመኚ የምር
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 7 күн бұрын
ትዳር ግን አስጠልቶኛ ስንት ተከራትቸ የተፈታሁት አሁን ፈራሁ እደዛው ይሆናል ብየ ሲያነሱብኚ እራሱ ጪቀት ይፈጥርብኛል
@hikmatube8624
@hikmatube8624 7 күн бұрын
በፈጠረሽ ለኔም ንገሬኝ እደት እደተፋታሽ እኔም እህትሽ በስደት ልቤ ተሰብሮልሻል
@user-fb8br4ox2v
@user-fb8br4ox2v 7 күн бұрын
እኔም አልፈታብሎኝ ይሄው 7አመትከተያየን ግንብፍታ ራሱእማገባ አይመስለኝም🤔
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 7 күн бұрын
አረ አትፍሩ የሚሆናችሁን የገራችሁ ስው አግቡ ቤተሠብ የማያቀው እንዳታገቡ
@user-qw8oc3wn6d
@user-qw8oc3wn6d 7 күн бұрын
​@@hikmatube8624አብሽሩ እህቶች አላህ እማይፈሩ ሰንትወንዶችአሉ ኢነ አላህ ማአሷብሪን ትግስቱን ይሰጠን
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134 5 күн бұрын
ሁላችንም ልባችን ተሰብራል ዲአርጉልኝ ከፍቶኛል
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 7 күн бұрын
ማሻ አላህ አወለን ሲቀጥል ሳአድ ኢዘድንን ከመለድሽ ወድህ ንጥር እምር ያልሽወለ እዉነት ወይባዉ ነወይ ወይሥ ሌላ ሚሥጥር አለዉ 😂 ይነገረን
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ውድያገሬልጂ ደምሪኝ
@mohameedjamal2893
@mohameedjamal2893 7 күн бұрын
መሻ አለ ቀነዉቢሺ ታድለሺ አለሀ ኢኛንም በቤታቺን ከሊጆቻቺን ከበለቤታቺን ከቤታሰበቺን ምንደሰቲ የድሪገን የረቢ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 күн бұрын
ትክክል ነሺ ያወራሺው ሁሉ በሽሪአም የሚደገፍ ነው
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 7 күн бұрын
ለሴት ልጅ ሞያ ግድ ነው ሞያ የሌላት ሴት ከባድ ነው አንቺ ባለሙያ ነሽ ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ውድየ ደምሪኝ
@ኡሙረያንYouTube
@ኡሙረያንYouTube 7 күн бұрын
ማሻአሏህ ተባርክአሏህ ሁሉነገርሽ ፅድት ያልሽ ሰአድ ❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ እህት
@ኡሙረያንYouTube
@ኡሙረያንYouTube 7 күн бұрын
@@Zehara9 እሽ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 6 күн бұрын
እድሜ ለሰራ ተኛ
@hannahcabana5403
@hannahcabana5403 Күн бұрын
ማንደጃው ረዝሞብሻል፡ የምታበስይውን ምግብ ማየት አልተቻለሽም። ትንሽዬ ጣውላ ላይ ወይም ድንጋይ ነገር ላይ ቆመሽ ወጡን አማስይው
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 7 күн бұрын
ትክክል ሰአድ ልጅ በልጅነት ነው ግን ጥሩ ትዳር ያሥፈልጋል
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህትየ ደምሪኝ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 7 күн бұрын
ሰአድየ ቅምም የልሽ የሴት በላይ ነሽ እኮ ፅዳት ሙያ ለኔ ቅመምነሽ🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@kjdbhj1918
@kjdbhj1918 7 күн бұрын
ሰአዲ ስልክሽ አስቸግሮ ሊሆን ይችላል ሰሞኑን ኤዲት እዬተሳሳትሽ ነው
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ሀቢበቲ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 7 күн бұрын
የኔቢጤ እኔም አዳደየእምሰራዉ ቅጡይጠፋኛል ነበር ባሉ ምሳየበላዉን እራትአይደግምምሁሉም ቀርቶ ሰደትሆነኑሮየ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
መድየ ደምሪኝ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 6 күн бұрын
@@Zehara9 እኔ ደምሪኝ ይላሉ እደነዉ እምደምራችሁ እዳሰቁብኝ እና እኔ ማየትሚሚትሌላአላቅም ደመሪኝ ቀኖሺኝክክሸሸ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 7 күн бұрын
ማሻአሏህ በርች አሊማ ጠፍቷል ሴት ወደሚድያ ወድ ወደ ጓዳ ብሎ መሰለኝ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ማር ደምሪኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 4 күн бұрын
ጥሩነዉ አሁላይ እሚበላዉ እሚሠራዉ እሚወራዉ ሁሉም በሚዳሆነ አድነገር ብቻ ነዉ የቀራችሁ ጥሩነዉ በርቱ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 7 күн бұрын
ማሻአላህ ሰአድ ከፅዳትጋ አደኛ ሁሌ እጠይቅሽአለው የጁስሀላጥበቅርብስለምመጣ ቤትሽአይቸ ብጠይቅሽአልመለሽም አሳራው መልሽልኝኮመትለይ ከሰውድወይስ ታገርየገዛሽው
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ሶፊየ ደምሪኝ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 4 күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ 3 күн бұрын
ታድለሽ አንቺ ለቤት እንደመልፍት የሚያሥደስት የለም
@sadakmal1865
@sadakmal1865 7 күн бұрын
ማሻአላ ሰአዲ ግን እስቶቡ አራቀሽም ትንሽ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ሁቢ ደምሪኝ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 7 күн бұрын
ፍርፍር በቋንጣነው በጣምየምወዴው
@noufkahn2995
@noufkahn2995 3 күн бұрын
ምግብ መሥራት እድሜ ለናቴ ሙያ በልብ አሥለምዳኛለች ግን ሀይለኛነኝ ሀይለኝነቴን እንደት ላሦግደው በሥራ በጥንካሬ አልሀምዱሊላህ አትኩኝ ባይነት አለብኝ ሠወችም እኔን ዝቅ ለማረግ ይሞክራሉ እኔደሞ በሥራ በድን ጀግናባል እፈልጋለሁ ግን ወንዶች ቀርቤ ሣዋራቸው ተቂጥ የዘለለ ወሬ የላቸውም ወደፊት አያሥቡም
@ሀዋመሀሙድ
@ሀዋመሀሙድ 7 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمته الله وبركته ሰአዲየ የእኔ ቆንጅ አሏህ ልጅችሺን ትዳርሺን ይጠብቅልሺ እኔ ኮሚት ምፃፈ አልውድም ሳኡዲ እያላችሁ ነው የመክታተላችሁ እህቴ አሌን ሳይወ ብቃ የእኔ ባል አይነት ነው ብጣም የዋህ ነወ አንችም ብጣም ልትዳርሺ ትማኝ ጠካራ ነሺ እናትን ሳይ ብቃ የራሲ ሂውት ነው የማስታውስው እኔም ቤቴን ትዳሪን እውዳለሁ ብዛላይ ብጣም ነው የምንዋድደው ባሌ ጋር 9 አመቴ ስው ብጣም ይቅናብናን መችም የስው ሀገረ የስው ነው ባሌን ያዙት ሀገረ ገባ የቅርብ ቤትሰብ እኛን ለማልያይት የማያርግው ጠርት የለም አለፈንው አልሃምዱሊሏህ እና ሰአዲየ ከሰው አይን ከምቅኛ ይስውርሺ እህቴ ስንያ ቆንጅ እንድት ናት አይናን
@MadinaEhh
@MadinaEhh 7 күн бұрын
እረ እናተተተዋደዳችሁ ሰዉ ያለዉን ቢል ምን አሻኝ
@Mekiya-ph7pr
@Mekiya-ph7pr 7 күн бұрын
ጀዛኪላህ ሰአዲ ምክርሽ አሪፍ ነዉ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
መኪየ ደምሪኝ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 7 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ሰአዲ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 7 күн бұрын
እንደኔ ማነው የሚወዳቸው እስኪ ደምሩኝ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ውድየ
@haleemahaleema2866
@haleemahaleema2866 22 сағат бұрын
ማሸአለህ. ስያምር. ብቴሽ. ማሸአለህ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 7 күн бұрын
ባለሙያነሺ ማሻአላህ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@HadiaMohammed-d9k
@HadiaMohammed-d9k 7 күн бұрын
ማሻ አላህ ሰአዲ ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@JemalBabo
@JemalBabo 7 күн бұрын
እረ ነጭሽኩርቱን አበዛሽው ምንአስበሽነው😂
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 7 күн бұрын
የባቦው😂
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 7 күн бұрын
ብል አፍያ እና ትንሽ የስቶቩ ማስቀመጫ እረዘመብሽ ❤❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 7 күн бұрын
@@Zehara9 እሽ
@fguctb4638
@fguctb4638 5 күн бұрын
ማሽአሏህ ግን ነጭ ሽኩርቱ በዝቷል እንደኔ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 7 күн бұрын
ስአድየ ባለሞያ እኮነሽ
@ekiramekiram7812
@ekiramekiram7812 6 күн бұрын
As wr wb aboo sadii inee bati neny sudii nebrku edaa chiwu mazurela yet new ymaganyaw
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 7 күн бұрын
ሰአዳ ንፅህናሺ ማሻ አላህ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 7 күн бұрын
ወይኔ ግን እኮ እምድጃዉ እርቆሻል
@jamiendris9454
@jamiendris9454 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 በኢትዮጵያ ንሮ ጋዝ መሙላት አያዋጣም በእሰትቶብ ነው የሚሰራው
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 7 күн бұрын
​@@jamiendris9454እኮ
@saedahimed1400
@saedahimed1400 7 күн бұрын
ሰአድ ግን ማሽአላ ፀዳትሽን ሰወድልሽ
@HhhF-dd7qe
@HhhF-dd7qe 7 күн бұрын
ስወድሽ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 7 күн бұрын
እረ ሠአዳ እዳገለበጥብሽ እርቆሻል እኮ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ፎዚየ ደምሪኝ❤
@fhxh2270
@fhxh2270 7 күн бұрын
እባሌጋስሆን አጣፍጨየዉየምሰረዉ ለብቸየስሆን እዶሚ ነዉየምበለዉ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@fhxh2270
@fhxh2270 7 күн бұрын
@@Zehara9 ደመርኩሺ
@fhxh2270
@fhxh2270 7 күн бұрын
@@Zehara9 እኔንም ደምሪኝ
@Kaddoo-zu1nu
@Kaddoo-zu1nu 6 күн бұрын
አሰለሙአላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ እሰቶቡ ዬት ዪገኘል
@ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ
@ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ 6 күн бұрын
ቤትሽ ማሻአላህ ልጅ ያለበት አይመስልም እኔ ቱርክርክ ሲል አልወድም
@mekiyamekiya2744
@mekiyamekiya2744 6 күн бұрын
የኔውዴ ስወድሺ
@نتتححح-ي4ر
@نتتححح-ي4ر 7 күн бұрын
አንች ሙሉ ሴት
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 7 күн бұрын
ለሴት ልጂ ሙያ ግድ ነው
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 7 күн бұрын
የአላህ እኔ ምግብ ማስረት ቡዙም አልችልም ፅደት እንጂ ሃገር ከገበው ሙያ ልመር እንዴ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@user-pp6sq5op4y
@user-pp6sq5op4y 6 күн бұрын
Jegnit adadeye yemgb aserar sriln 🎉❤
@user-og6fm3mv2p
@user-og6fm3mv2p 7 күн бұрын
ሰአዱ ብቃትሽ ይለያል ሴት ሙያ ከለላት ሴት አትባልም
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 7 күн бұрын
ስአዲ የሴት ጀግና ናት እምትሉ ላይክ
@user-gt1rd9bo9i
@user-gt1rd9bo9i 6 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@ቢትበሸረቢትበሸረ
@ቢትበሸረቢትበሸረ 7 күн бұрын
ሰአድ የምሰሪበት እስቶብ እፈልጋለሁ ከዉጪ ነዉ ያስገባሽዉ ወይስከኢትዮ ነዉ መልሽልኝ ዉደ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 күн бұрын
አለ እዛው
@selam7643
@selam7643 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ አለ እኔም የምጠቀመው ይሄንን ነው በጣም አሪፍ ነው
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 күн бұрын
እኔም ከልጅነት እስከ እወቀት ድግሪ የጫንኩት በምግብ ነው አልጠቀመኝም እንጂ😢
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ሰአዳየ ደምሪኝ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 7 күн бұрын
ዋለይኩም አሰላም አህለን ሳዲ🎉🎉🎉
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 6 күн бұрын
የኔ ወርቅ❤❤❤❤
@ፈርዶስወሎየዋ
@ፈርዶስወሎየዋ 7 күн бұрын
ሰላማሊኩም ሸር አደረጎለኘ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ፊርዶስየ ደምሪኝ
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 6 күн бұрын
ምናው እስቶቩ ተሰቀላ ቁመት መፊ😂
@eveali6794
@eveali6794 7 күн бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምረልሺ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@eveali6794
@eveali6794 7 күн бұрын
@@Zehara9 💐💐
@Zsoso2022
@Zsoso2022 7 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህት ❤️❤️❤️❤️
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ደምሪኝ ሁቢ🎉
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm 7 күн бұрын
ማሻአላህ
@skettube4149
@skettube4149 7 күн бұрын
like እያደረጋችሁ ❤
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 7 күн бұрын
አጋዥ የለሽም እንዴ
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i 7 күн бұрын
Mitmita
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 7 күн бұрын
አረ ተበላሼ ፍረፍሩ 😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
አሰለፍየ ደምሪኝ
@MusaYasin-xd9vs
@MusaYasin-xd9vs 6 күн бұрын
Waw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DuhFihr
@DuhFihr 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw8oc3wn6d
@user-qw8oc3wn6d 7 күн бұрын
ሰአድ መሰላልያስፈልግሺል ወይምወነበር
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 7 күн бұрын
እኔ እምሰራው እዳቺ ነው
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ዘምዘምየ ደምሪኝ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 6 күн бұрын
@@Zehara9 እሽ
@HawaAhmed-n2p
@HawaAhmed-n2p 7 күн бұрын
Sah
@jemotube6210
@jemotube6210 7 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ጀሞየ ደምሪኝ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 7 күн бұрын
እጀራ ጋግሪ
@zedBinthusen
@zedBinthusen 7 күн бұрын
😘😘❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 7 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍👍👍
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
እህትየ ደምሪኝ
@AaBb-rc8nf
@AaBb-rc8nf 6 күн бұрын
ለባልሽ ካዘንሽለት ምግብ ሳይሆን የሚያስፈልገው ጡቷ ያልወደቀ ሴት ዳሪው
@Ahmed-lv7zb
@Ahmed-lv7zb 7 күн бұрын
ያዳላው ቀን ይበ፣፣፣፣፣፣ል
@tm5812
@tm5812 7 күн бұрын
ክክክክ ጨረሰው እንጂ
@Ahmed-lv7zb
@Ahmed-lv7zb 7 күн бұрын
@@tm5812 ሲጨረስ ትወጃለሺ አይደል kkkkk
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 7 күн бұрын
ቱ 😁😂
@EkarmEkram-r5k
@EkarmEkram-r5k 7 күн бұрын
ጨርሽዉ አ😂😂😂😂😂
@tm5812
@tm5812 7 күн бұрын
@@Ahmed-lv7zb 😏
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 7 күн бұрын
ሰአድ እስኪ በአላህ ይሁንብሺ ባለፈው ውጭ ያለው ሁሉ እዚህ ሞልቷል ብለሺ ብዝንጃል እዳለተ ተናግረሺ ነበር እስኪ እደ ኩዝበራ ያለው ሰላጣ ላይ የሚጨመረው በቅዱንስ ካለ ግዢልኝ ለመዳኒት ፈልጌ ነው ለቤተሰብ ብሩን ልካለሁ ካለሺበት ላሥወስድ መኖሩን አሳወቂኝና😢😢😢
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 7 күн бұрын
የዲብላል ቅጠል እኮ ነው ኮስቡራ
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 7 күн бұрын
@@TUBE-rv9zs እኮ የሱ ተመሳሳይ አለ ውደ ሰላጣ ጋ የሚጨመር በቅዱንሥ የሚባል
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 күн бұрын
እደኔ ሁነሻል አሰሪዎቸ ምን ትፈልጋላችሁ ስላቸው ማድሪ ማናረፍ ነህነ ይሉኛል ማሰቡም ከብዷቸው ምንልስራራቸው የሚለው ሀሳብ ብቻ አከሳኝ
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 күн бұрын
@@Zehara9 የኔ ውድ 😍😍😍ዝበያቸው ስሬስ ሆነሽ ማሰብ እምትሰሪውን ተጨናንቀሽ ሳይሆን
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 6 күн бұрын
የኔ ሴት ሰአድ የሰኒ ሸጋ እናት
@uadh7751
@uadh7751 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@uadh7751
@uadh7751 7 күн бұрын
@@Zehara9 እሺ ❤️
@SamiraBringitup
@SamiraBringitup 7 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 7 күн бұрын
ሱሱየ ደምሪኝ
እስካሁን የሰማችሁት ውሸት ይበቃል! #seadialitube
9:27
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 60 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 65 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 14 МЛН
የቤታችንን አጋዥ አስለቀስናት
18:19
Tsga Royal
Рет қаралды 151 М.
🛎️ኤፍሬም ሀይሚን መታት ብሩክ መጥፎ ልጅ ነው😭😳
24:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 291 М.