KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰራተኛዬ ምን ሆነችብኝ እኔን የገጠመኝ እናንተ ቢገጥጥማችሁስ #seadialitube
9:53
ማሪና አትጠገብ ምን እያለች ነው🫢 #seadialitube
9:28
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
ሰራተኛ ማለት ምንድ ነው? ማመን ግዴታ ነው!
Рет қаралды 19,375
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 437
@sofia________bintislam8509
Ай бұрын
ኮሜንት ላይ አንድም ቀን ተሳድቤ አላውቅም የሚል ብቻ እስኪ ልያችሁ👍
@rabeaAhmed-r3q
Ай бұрын
እኔ
@AjaybaHamid
Ай бұрын
አራ እኖራል ብዬ አልገምትም ወለሂ ልክ ስድበቸዉ አንጀት የምያቀጥል ስድብ ይሰደበሉ አንደንዶች በስድብ ድግር እንደተመራቀ እስከ ምማስል ድረስ እኔ በጠም ኮመንት አንበብ ነኝ አለህ ለሁለችንም ልብ ይስጠን
@እሙአብደላ-ዠ3ረ
Ай бұрын
👍👍
@Zad-k6h
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Abeyዩቶብ
Ай бұрын
እኔእኔ❤
@sandflove
Ай бұрын
እኛ ያስጨነቀን የልጂትዋ ጉዳይ እንጂ አንቺ የምትቀባጥሪው አደለም እርእሳችን ቀዲሞ እሚወራውን ባወቅሽው
@fhxh2270
Ай бұрын
@@sandflove እዛ ቢዳላይ ሁሉም አዝኖል እሷግን ትቀባጥራለቺ
@AuufYgcc-hk4vw
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ❤❤❤ልጅቱን አላህ ያሽራት❤❤
@aymenitatube8270
Ай бұрын
የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ሰራተኛ ሸቃላ ኤጭጭጭጭ😢😢😢ሰወቸ ተቀምጠውም ተነስተውም ሸቃላ ሸቃላ 😢😢😢ያረቢከሸቃላነት አውጣኝ
@3stube771
8 күн бұрын
ለምን ያስጠላል ውደ ሰርቶ የሚበላ ማለት ነው የሰው እጅ መጠበቅ ነው መጥፎው የሚሰራ ሁሉ ሰራተኛ ነው
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
ስራተኛ መሆንኮ አያስፍርም አያስጠላምም ግን እች ስራተ ስራተኛ ስትይ እራስሺ የበላይ ታርጊያለሺ እርምላኮ ስታመት ስራተኛ አላት እዳች ትናት አላመጣይም ግን እዲቀን ስራተኛ እዳላትም አሳውቃ አታቅም እዴህቶ እርጋነበር ባዲ የሚስሩት አይገርምሺም ስራተኛየን እያለይ አታመጣም ጄግና እርምላ❤❤
@kmloveadamaa8214
Ай бұрын
ትክክል. እስዋ ሸቃላ ስትባል. ምን እንደሚሰማት. እረስታው ነው. በሰራተኛሽ እርስ መስራት. የለብሽም
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
@@kmloveadamaa8214 ትክክል
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
@@kmloveadamaa8214 እኔ እሶጋር ብስራ ስራተኛየ እያለይ እዲታስተዋውቀኝ አልፍልግን ስራተኛ መሆንየ እአቃለሁ እዲህቶ እዲታየኝ ወይም እዴጌዴኛ ነው የምፍልግው
@seadabinthussen77
Ай бұрын
ሠአድና እረምሊ አንድላይ ሳያችሁ ደስ እሚለኝ ነገርስ እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ
@EMuMlek
Ай бұрын
ረምላኮ ጀግናናት የደሴዋ ቀበጥ የአገሬልጂ
@FoziaYesuf
Ай бұрын
ምን ችግር አለው ሰራተኛ ቢላል ሁሉም ሰራተኛ ናው ሁሉም ሰርቶ ነው የሚበላው ❤❤❤❤
@Hayat-wz1bd
Ай бұрын
በዝህ በኩል ጀግና እረምላናት❤❤❤ አድቀን ሥላላት እኮ አዉራታ አታቅም❤❤
@hayat227
Ай бұрын
አወየምርይችኛዋ የሆነች በጥራቃናት ዲሀቢገኝመኖሪያምአይገኝአሉ 😂😂😂
@RahmahRahmah-qd5hh
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣብለዋል ውዱነብያችንሠለላሁ አለሂ ወሠለም
@zeyne-u4s
Ай бұрын
ሠለሏህ አለይሒ ወሰላም
@BcGj-v6k
8 күн бұрын
@@RahmahRahmah-qd5hh ሠለላሁወአለሒወሰለም
@OusmanAbdu-vi6kj
7 күн бұрын
ሰብስክራይብለምናቺሁ ለምታገኙትገዘብ ሰራተኛተማኚነሺ
@abdulrahmanhabshi2124
Ай бұрын
ሠራተኛ ማለት ምንም ችግር የለዉም አባቴ🎉 ሠራተኛ እናቴም ሠራተኛ እኔም ሠራተኛ ምንም ችግር የለዉም ሚሣደቡት ሰወች በራሣቸወ ማይተማመኑ ሰወች ናቸወ።
@ZeynbeYOUTUbe
Ай бұрын
በይ በይ ተሳዳቢወችን እንደፈለግሽ ግን ባልዋሉበት አሳዳጊወችን አትንኪ ስነሱሪ ስአድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Abranjenat
Ай бұрын
አንቺ አረቢቱ ከዳማ ስትልሽ ትወጂ ነበር?? ለንግግርሽ ክብር ጥንቃቄ አድርጊ ጥጋብ ኩራት እየታየብሽ ነው ለማንኛውም በሚድያ መውጣትሽን ባልደግፍ ለትዳርሽ ለቤትሽ ያለሽ ክብር ግን አደንቅሻለሁኝ የራስሽ ዜጋ እህትሽ ነች የሰራተኛ ስሜት እንዲሰማቸው አታድርጊ ነው ያሉሽ ደግሞ ስለ ቤት ሰራተኛ በሚድያ ለምን ታወሪያለሽ?? መዳምሽ በየግዜው በሚድያ እየገባች ስራተኛዬ እንድህ ሆነች እንዲህ አለች ስትል ትወጃለሽ??
@ktube8920
Ай бұрын
እኔ ትላለች ምንም አይመስለኝ
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
ትክክል
@ToybaMohammed-c8t
Ай бұрын
ሳህ
@ToybaMohammed-c8t
Ай бұрын
ሳህ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
Ай бұрын
እኔ ጎደኞቸ ሰራተኛ ሲባሉ አይወዱም እኔ ምንም አይመስለኝ አወ ሰራተኛ ነኝ ሸቃላ ነኝ አላፍርበትም
@zuzumohammed8947
Ай бұрын
ሠራተኛ የሚለዉ ቃል አያሥጠላም ሁላችንም እንደሥራችን ዘርፍ ሠራተኛ ነን ። ነገር ግን አንዳንዶች አሠሪወች ለሠራተኛ ያላቸዉ ክብር የወረደ ነዉ እንደሠዉ አይመለከቷቸዉም አብረዋቸዉ አይበሉም የመሣሠሉት ወዘተ ከዚህ አቅጣጫ ሢመለከቱት የቤት ሠራተኛ ሢባል ከጫናዉጋር ሢመለከቱት ሠራተኛ የሚለዉ ቃል ይከብዳቸዋል
@fguctb4638
Ай бұрын
ረምሊየ አሜን ለዱአሽ በመጀመሪያ ስአድም መጥፎ ኮሜት አታንብቢ ክብር ነው ስራችን ነውጅ ስማችን ጉዳያችን አይደለም አሏህ የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ
@Zehara9
Ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@hyat2155
Ай бұрын
ሰራተኛ ማለት ሁላቺነም ያለህ ፍጡር ሰዉ የተባልን ሁሉ ሰራተኛ ነን አላህምዱሊላ ደምሩኝ እልቅ
@فاطمةعلي-د1س
Ай бұрын
😂😂😂ሽማግሊ ይዘሽመጣሽ
@ZaburaFantaw
Ай бұрын
ረምላ ግን ሰራተኛየ አትልም አጋዠ ነው የምትል እረ እደወም ሰለ አጋዧ አታወራም ማገዝ ታለባት በልቧነው
@reyanyoutub2743
Ай бұрын
አልም አለቾ እኮ😅😅
@azizahamid5317
Ай бұрын
የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ናቸው እደሱየሚያስቡት ይሉይታ ይዞቸው አጋዠ እያሉ ከሚያስመስሉ ሰወች በተክክል መጠራት አለበት ዘበያቸው እየተናደዱነው😂 ሰራተኛ ነን ሰራተኛ ሰራተኛ😂😂😂
@zeyne-u4s
Ай бұрын
አረምላየ ማሽቃበጥ ባንቺ አያምርም ክብርሽን አይመጥንም እህቴዋ
@Enmamar-i9l
Ай бұрын
ረምላ አታስመስይ እዉነቱን እያወቅሺ
@እስማኢልሀያት
Ай бұрын
ምን አድረገሽ 😮
@كبرا-ز6ل
Ай бұрын
ትክክል ለስአዳ ይመሊኮ አዲቀን ስራተኛየ ብላት አታቅም እዴህትዋነው የምታያት
@Fatoommohammed-fq8jc
Ай бұрын
ሲጀመር ምን ችግር አለው ሁላችንም ሰራተኛ ነን የሞተ ሰው ብቻ ነው የማይሰራው ❤
@life-d1v
Ай бұрын
@@Fatoommohammed-fq8jc ነን ግን በዚህ ቃል የበታችነት ስሜት እዲሰማሽ ያረጋል ልክ አረቦች የሸቃላ ብለዉ ሲጠሩሽ ስም አለሽአደለ በስምሽ ብትጠሪ ነዉር ይኖረዋል የለዉም እደገና ደሞ የኢአ መዳሞች ቀለል ባለ መልኩ ሰራተኞየሚለዉ ሰዉን የሚረብሽ ከሆነ የቤት ዉስጥ እረዳታችን ማለት ይችላሉ ማኖም ወዶ ደሀአይሆንም አደለ ሁሉም የሚለፍዉ ለመቀየር ነዉ ካለበት ለመዉጣት እና የምዱር ሂወት አላቂ ነዉ መተዛዘን አመሠግናለሁ🌼
@zaynabaa4034
Ай бұрын
ለምለም ከፍለሽኝ ነው የምታይኝ አለች እነዚህ ደግሞ እየከፈሉ ይሰዲባችሁ😂😂😂 ጌታየ አፈን ለቁራን ክፈትልጂ ሰው እዳስቀይም አትከፍትብኝ😢
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
Ай бұрын
ላላላላላላላላ ሸቃላ ነን እኛ ደሞ የምንባለዉ አምነን መቀበል አለብን እሽ እደ ሰአዳ ደሞ መዳም ስኮኑ መዳም ትባላላቹሁ አለቀ እንዴ እናተ ሰራተኞች አምናቹሁ ተቀበሉ😂😂😂
@FozeFoze-q7g
Ай бұрын
እርምላን ሰራተኞቾ ኮመንት ላይ ሲያመሰግኖት ሰአዳ ቀንታ ነው አትፍርዱባት ሰአዳ የሚበልጣትን አትወድም ርምላን አስጨነቀቻት
@ሳቤላሳቢና
Ай бұрын
ሰአዳ በጣም ምላሳም ነች እድ ረምላ ቀልድ ጨዋታ አታውቅ
@زهرايمام
Ай бұрын
የግንዛቤ እጥረት ነው አቺ ለሷመልካም እስከሆሺ ሰራተኛ ማለትሺ ምድነውየሚያሰደባቸው አላህ ሂድያይስጠን ሁሉም ሰራተኛነው ለመኑሮ መስራትን ግድነው ሰራተኛ ነንንንንንንንንንንን
@የማያእናትነኝልባሟሴት
Ай бұрын
እኔ ሰራተኛ አያሳስበኝም የልጅቱ በሽታ ነዉ ሚድያ እስከወጣሽ ድርስ ስድቡንም ሁሉንም መቻል ነዉ
@zozo2808
Ай бұрын
ዝም በያቸው ምችግር አለው ሠራተኝ ማለት ዝበያቸው ሠአዲ ሁሉም የራሡን ነው እሚያወራው❤❤❤❤❤
@እሙፈርዛን
Ай бұрын
ረምላ ደሞ ሰሞኑን ማሺቃበጥጀምረሻል ቱ ተከብረሺኑሪ በክብርሺ🤛🤛
@merem2420
Ай бұрын
😂😂😂😂
@uaeteam6287
Ай бұрын
😂😂😂
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@zdzd5791
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@helenalamin9762
Ай бұрын
ወይ ምድን ነዉ ያሽቃበጠች ጀመራቹ እናተ ዉሾች
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
Ай бұрын
ሠአድ በሠራተኛይቱ ዙሪያ የተሠጠውን ኮሜት መልሥ ሠጥቼዋለሁ ምንክያቱም የመንግሥት ሠራተኛ የቤትሠራተኛ ይባላል ችግር የለውም ግን ርምላ ወይም ጓዴኞች ፊት ነገ ያለበት ቪድወ አትሠሪ ምክያቱም ያኛው ሠው የሚለው ይጠፍዋል .
@sebrinatube
Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ እረምሊ ልጆቼ አላልሽም በእኛ እድሜ እንኳን ልጅ አታዴርሽም ሰአድ እናንተ ሰራተኜች ሁላችንም ሰራተኛ ነን ለመኖር መስራት አለብን እኔ ምነው ባሌን ባመጡልኝ እዚሁ እየሰራሁ በኖርኩ
@የኮሜቶችታዛቢ
Ай бұрын
እኔ እሰው ቤት ሰርቸ አውቃለሁ እሙስሊም ቤት እክርስቲያንም ቤት እጄራ ይቆጥራሉ ስጋ ሲበሉ ለኛ ምስር ምስር ሲበሉ ለኛ ሺሮ ጧት ሻይ ከአንዲ በላይ አይሰጡ በአፋቸው ማሬ ቢሉ ውስጣቸው ግን ይጎዳል
@emuuzeyf9341
Ай бұрын
😭😭
@Rahmet.yutube.
Ай бұрын
ሰአድደሞ ሸርችልኝ እኔ ማቅሽ ሳኡድ እያለሽ የመጀመሪያ ሴት ዩቱበር ነበርሽ❤አሁን ያም አለፈ በተራሽ መዳም ሆንሽ አለሀምዲሊላሂ ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Zehara9
Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@fatmah6936
Ай бұрын
ሰአዲ ምነዉ ሚዲያ ወተሺ ሲናገሩሺ ማጣጣም ምስገናም ትችትም ችለሺ ኖሩ ገና አዲስራተኛ ይዘሺ አትጎሪ አችም የአረብ ሰራተኛ ነበርሺ ሲአልፍልን አላህን እናመስግን አትመናቀሪ እኔን ግን የሚገርመኝ እኛዉ አሳዲገናቸዉ ኢቶባቸዉ ሲበዛ ዞረዉ ስዲብ
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
Ай бұрын
በል አፊያ እኔ ሠድቤሽ አላውቅም ሥድብ አልወድም ለቀልድምኳ ሥሥደብ ቅሤሜነው የሚሠበረው ግን አሥተያየት ፅፌአለሁ አይ ሁላችን ሠራተኛነን ደረጃው ቢለያይም የቤት ሠራተኛ መሆን አንገታችንን ደፍተን ዝቅብለን ነፃነታችንን አተን ሥለምነኖር ለዛነው የሚከፋን እንጂ ሁሉም ሠረተኛነው !!!!
@enatager5416
Ай бұрын
ሰራተኛ ማለት ሰርቶ የሚያገኝ እንጂ ሰርቶ የሚሰረቅ እኮ አይደለም ሰራተኛ ማለት እራሱ ክብር ነው ስለ ሰራን የተቸገረን እንረዳለን ቤተሰብን እንረዳለን ለራሳችንንም እንሆናለን ሠራተኛ መባል ምንም የሚያስቀይም ነገር የለው ም
@ለይላቲዩብ-ነ8ነ
Ай бұрын
ሰአዲ ልክ ናቸው እኮ መክናቶም አግዠኝ ብቲ ምን አለበት ሰራተኛ ባቲም ለሰዎች ይገባቸዋል ሰራተኛ ማለት ምን ያስፈልግ አንዳንዴ ሞትንም እናስብ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
Ай бұрын
እኔ አችን ልጠይቀሽ አጋዠ ማለት ምን ማለት ነዉ
@hshhehsge7113
Ай бұрын
ስራየምታገዝ ነዋ ሰራተኛእያሉ ማውራት መጣራትለም በሥምመጥራት ሠራተኛየሥራዘርፍ እንጅሥም አደለም@@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@zeynebmohamed
Ай бұрын
እች ረምላ እምትባል ደሞ ማሽቃበጥ ጀምራለች በክብርሽ ቆይይ
@fhxh2270
Ай бұрын
😂😂😂😂
@eimaneiman8850
Ай бұрын
😂😂😂😂
@Nebihat
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hekemaYoutube
Ай бұрын
እዉነት😂😂😂
@fatumayoutube-y1s
Ай бұрын
በመዳም ቅመሞች በTou tube ያደግሽዉ ማሻአላሕ የኮመቱልሽም እየጠቀሙሽነዉ ቢሢዲቡሽም ለጥቅምሽ ሥለሖነ አያሣሥብሽ🎉
@Zehara9
Ай бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@fatumayoutube-y1s
Ай бұрын
@@Zehara9 እሽ ነይ
@Rehimabintbaba
Ай бұрын
እዱኒ ላይ ሁሉም ሰራተኛነው😂😂 እኔ አላፍርበትምምም😊
@Cloud-zr7rc
Ай бұрын
መባሉ ችግር የለውም ነገር ግን ምን በሚዲያ ስለሰራተኛሽ አወራራሽ ዝብለሽ ስለሊላ አሰሪም እደ ውደዋ ያለሽን ነገር አላህ ስለሰጠሽ እሱን አመስግኝ በሚዲያ አለኝ አለኝ ማለቱ አይጠቅምሽም ሰአድ አፎን
@seadaOumer-rp1sk
Ай бұрын
ፅድት ያልን የመዳም ሰራተኛነን ያበጠ ይፈንዳ 😂😂😂
@merem2420
Ай бұрын
ኢወላ የኔውድ❤😂😂😂😂
@sameraassen3690
Ай бұрын
😂😂
@እሙኑራ
Ай бұрын
እኔ ሸቃላ የምትለውን ቃል ስጠላ
@tedg4564
Ай бұрын
😂😂😂😂
@abdulselamshamil2482
Ай бұрын
የቀና ብዙ ይላል አብሽሪ በምንም አይነት የስራ ዘርፉ ያለ ሁሉ ሰራተኛ ነው። ተመቸኝ መዝጊያሽ😂😂😂😂😂እናንተ ሰራተኞች ሰራተኛ ሰራተኛ ሰራተኛ ቅር ያለው ቅራሬ ይጠጣ😂 አቦ
@Habibs399
Ай бұрын
ስራ የሚሰራ ሰዉ በሙሉ ሰራትኛ ነዉ ምን ያሳድባል ሁሉም በተለያየ የስራ ዘርፍ የተሰማራ ሰዉ በሙልሉ የምትሳደቡ ፈጣሪቹህን ፈሩ
@tuba6802
Ай бұрын
አረ ችግር የለውም ሰራተኛ መሆን መባል ሁላችንም ሰራተኛ ነን❤❤❤
@zuzutube6444
Ай бұрын
የበታችነት ስሜት ነው የሚሳደቡት ሰራተኛ ማለት ሰርቶ የሚበላ ነው የቢሮ ሰራተኛ ናት የሰው ቤት ሰራተኛ ናት የደሞዝ እንጅ የስም ለውጥ የለውም በቃ ሁላችንም ሰራተኛ ነን
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Ай бұрын
ችግር የለም አረ ሰራተኛ ቢባል ወይ ሰአዲየ አሳቅሽኚ ዝም ብሎ ቁጪ ስትል አንቺ መልካም ነሽ ሰራተኛየ ብለሽ ያገርብሽው ሀሳብ እሷ ተረድታ እድትታከም አስበሽ ነው አንቺን ሰራተኛ አልሻት ብለው ከሚሰድቧት መታከሚያ ልከው አያሳክሟትም
@FatmaAhmed-r1v
Ай бұрын
ከቤተሰብ ስለያዙት ብቻ አይደለም ሚዲያ ብዙ ባህሪያችንን አበላሽቶናል ነዛ ነው 😢😢😢
@Zehara9
Ай бұрын
ማር ደምሪኝ
@mebrukaabdulkader3493
Ай бұрын
አንቺ ቤት ማሳመር ብቻ ነወ 😢 ልጆችሽን ንፀህና ጠብቂ ሰወዲ እንደዚ ነወ የ ሰራሽ አወድሻለወ አከብርሻለወ ❤ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ቤትሽ ማሻአላህ በሉ 🎉
@Hawi_habeshawit-p7z
Ай бұрын
የዝችኛይቱ ማሸቃበጥ አይገርምም😂😂😂😂
@fhxh2270
Ай бұрын
ቀኖን ትጠብቅ😂😂😂
@eimaneiman8850
Ай бұрын
😂😂😂
@SaadSq-yl6uo
Ай бұрын
ይገርማል😂😂😂
@SofiTube-h3c
Ай бұрын
ሰአድየ አብሽሪ የአንች ቤተሰቦች ጀግና ነስራ ሰዉ ናቸዉ አሙሞ ስለሆንኩ ስለዚህ ዝም በያቸዉ እማ
@KeriyaAbdalla
Ай бұрын
ዝም በያቸው ሰአዲ አንች ጀግና ነሽ
@መልካምመልካሙ
Ай бұрын
ሰራተኛ ከማለት በስማቸው ጥሪ አለቀ አንችም አውቀሽ ሙተሻል ስራቸው እንጅ መጠሪያቸው አይደለም ከብት
@ASH-zk4tf
Ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሡመ አልሀምዱ ሊላህ ሠራትኝነቴን እደት እደምኮራ ባት ሸቃላነቴ ኩራቴ ቴቴቴቴቴቴ ምክኒያቱም ብዙ ተምሬባታለሁ ብዙ ተለውጨባታለሁ ሰራተኛነቴ ኩራቴቴቴቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FatumaFatuma-gs8qr
Ай бұрын
😂😂😂 እረምላ ተደብቀዉ ነዉ እሚሣደብት😂😂 ነይ ባካል ይለይልን እኮሥ ሜዳዉ ነኝ ወጣ በይ አረግ😂😂❤❤ ሥወድሽእኮ
@Zsoso2022
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ነብይ 🥀🥀🥀🥀
@eveali6794
Ай бұрын
እ 💝💝💝💓💓💜💜💜
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
አይ የኛ ሰዉ እድሁ ዝም ቢዬ ሳስበዉ ይገርማኛል 😊 ደሚሩኝ ስዎደደቹሁ
@enatager5416
Ай бұрын
ሰአዲ በነገራችን ላይ ስለሰደቦሽ እንዳይቆችሽ ምክንያቱም አንድ ሰው ሲሳዴ በዛን የሰውየው ወንጀል ያጥብለታል እንጂ አንቺን ወንጀል ላይ እስከማይ ጥሎሽ ድረስ አንቺ ወደ ፊት እንጂ ወደኋላ እንዲ ለተሳዳቢዎችም መልስ አትራ እና ራሽም ብ የኔ ውድ እህት እኔ ከቱበሮች የምወዳቸው ቢኖር ረምላ እና ሰአዲን በጣም እወዳለሁኝ
@SOfiሱሱ
Ай бұрын
የማያናደዉ ያናድደናል እዴ ጀማአ የልጂቱን ነግር እልቅ እዴት ሆነች የሷን መፍትሄ ብንወይይ አይሻልም ሰአዲ
@CkgtGjgr
Ай бұрын
ምችግር አለው ሠራተኛ ማለት የቀና ብዙ ያወራል እራሳቸውን መቀየር ያቃታቸው ናቸው 😅
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
Ай бұрын
ሰራተኛ ሥትባሉ የምትናደዱ ሰወች ትገርሙኛላችሁ ሁሉም ሰራተኛነዉ ሰዉ ሳይሰራ አይበላ እኔ አላፍርበትም ሰራተኛነኝ ❤❤❤❤❤
@ameenaetp
Ай бұрын
አሽቃባጭ ፕሮማክስ ይታየኛል 😂😂😂
@eimaneiman8850
Ай бұрын
😂😂😂
@saadaahmad5973
Ай бұрын
የኔ ውድ ዝም በያቸው አይክፋሽ አች እውነትነሽ ሀቢቢታ መዳም እራሷ ተታኛነት የሙድራ ሁላቸውም አሰራችን በሙሉ ሰርተው ነው ደመወዝ የሚሰጡነ ሰአዲ አይክፋሽ ማሬ❤ያውም ጎበዝነሽ ያውም ጀግና❤በርች
@ayudawudtube
Ай бұрын
ሰራተኛ ቢባል ችግር የለዉም ግን ረዳቴ ወይም አጋዤ ብንል የተሻለ ነዉ 💝
@-vk6qz
Ай бұрын
ሀሀሀሀ ግብ አለኝ አለች ረምላ ምነዉ ሰአዲ ከፋሽ ሚስኪን ዝበያቸዉ ብሉ ዝብላችሁ የማይናገረዉ ስድቡን እደሁ ተላብሳችሁታል እኔ ግን ስበሉ ነዉ የማሎደዉ በሚድያ
@ekramekram6901
Ай бұрын
ፅድት ያልኩኝ በላቤ ሠርቼየምትተዳደር ሰራተኛነኝ ኦኬ አንድቀንም ከ ፍቶኝ አያውቅም
@F-vb9dd
Ай бұрын
ትክክክክክል ነው ስራትኛ ያው ስራትኛ ነው ግን ክብር ቢኖርን ልሰዉ ሁሉ ብትልይ ልቤት ስራትኛ ውላሂ አታስምስሉ ሀቅ ሀቅ ነው ስራትኛ ቢባል ምንም አይድለም
@MmMm-m6b
Ай бұрын
ዝምበይ ሀማም አጥበሺ አሁን አትቀልቀይ አች እራህማ አሺቃባጭ አታሥቃብጭ ፉሎ ፊት😂😂😂😂አወ ሠራተኛሺ ናት ቀፉ
@المصدرالافضل-ظ6و
Ай бұрын
ትክክል ነሺ ሰአድ አህላቃቸው አብዘሀኛውን ግዜ ያስተዳደጋቸው ውጤት ነው
@Zehara9
Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@z-qh7dt
Ай бұрын
ድብን ያልን ሰራተኛ ነን ሆ ሌብነት ነዉ እሚያሳቅቅ ዝም በያቸዉ ሰአድየ
@shfeekshfeekgg4594
Ай бұрын
ሰአድየ አብሽሪ ሰራተኛ ማለት ምንም ችግር አያመጣም ሁሉም በሥራ ዘርፉ ሰራተኛ ነው
@foziamohammad-pq8nn
Ай бұрын
አወ ሰራተኛነኝ ዛሬም እመዳም ቤት ኢሻአላህ ነገም ከዉዱ ባለቤቴ ጋር ስሄዲ የቤት ሰራተኛ ነኝ ኢሻአላህ አብሽሩ እህቶቼ
@LamrotTamer
Ай бұрын
ስታምሩ❤❤የስራ ዘርፉ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰራተኛ ነዉ😊
@Zehara9
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
6 күн бұрын
አራ ወለህ ምንም ችጊር ዬለዉም በዱንያ እስካለን ድራስ ሁለችንም ሳራታኛነን አላህምድልላህ
@HayatMuhamed-q1o
Ай бұрын
ኤጅ እናንተ ሰራተኞች አትበይ ለኛም ካች የበለጠ ቀን ይወጣል ኢሻአላህ እርግጠኛ አመጣጣችሁ ልትሳደቡነው አሶህ ይውጋችሁ ስትፈልጉ
@emuuzeyf9341
Ай бұрын
ረ ጤና ሰቶን ሰራተኛ ሁንን ራሳችንን መለወጥ አያሳፍርም የስድብ ድግሪ ያላቸው ናቸው የሚሳደተቡት ደምሩኝ የስአድ ቤተሰቦች
@MuniraaShamsu
Ай бұрын
መጀመሪያ እነሱስራቸውን ቢወዱትና ቢየምኑበት ስራፈት የቤተሰብ ሸክም መባሉ ይሻላል ሰርቶ የሚያገኝ ሁሉሰራተኛነው ምክንያቱም ሁሉም ለፍቶ በሞያው ሰርቶየሚያመጡ ሁሉሰራተኛነው አውእኔሰራተኛነኝ የስራዘርፌደሞ የቤትሰራተኛ ።
@RahmaRahma-tx1vk
Ай бұрын
የስራው ዘርፍ እጂ መንግስትም የህዝብ ሰራቸኛ ነው የህዝብ ተከፋይ ነው
@ymamAssan
Ай бұрын
ሁላችንም ሰረተን እስከበላን ድረስ ሰራተኛነን መስረቅነው ነውሩ ሰረቶ ይሚበላ ሰው ሰራተኛነው
@Fatema-sw5br
Ай бұрын
ሀሀሀአጥብቆጠያቂየእናቱንሞትይርዳል አወ ሠራተኛየ ነትአላለችም ችግርየለውም ብትይ እህት ቤትያት የተሻለነው. ሲጀመር ሥለ ሠራተኛአታውሪ ለምሣሌ ሸቃላሲሉኝ አልደሠትም
@kubra-hy3bn
Ай бұрын
እልሙሂም ጥሩአድርጋችሁ ያዙዋቸው እንጂ ለሥሙ ችግርየለም ቅመሞች አላህሁላችንም አሰብንበት ያድርሰን
@አሀዲ
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እናት ሰራተኞች ድና ሁኑ አላለችም ድገመችው😂😂❤
@HaJc-in1yb
Ай бұрын
😂😂😂😂
@eimaneiman8850
Ай бұрын
ለማናደድኮነው. መጨረሻላይ እናትሰራተኞች ያለችው😂😂😂
@ToybaMohammed-c8t
Ай бұрын
😂😂😂
@imubilal6947
Ай бұрын
😂😂😂
@አሀዲ
Ай бұрын
@@eimaneiman8850 🤣🤣🤣🤣
@امريان-ظ4ك
Ай бұрын
ሁላችንም ሰራትኛንን ገን አጋዠይ ብተይ ይተሻልነው ሰአዳ
@RabiaHassen-lw6ez
Ай бұрын
ብዙዎቻችን ሀታ አረቦቹ ሸቃላ ሲሉ ያማቸዋል ይገርሙኛል እኔ ሸቃላ ቢሉኝ ደስ ነው የሚለኝ ሰራየኮ ለችግሬ የደረሰ ከሰው ፊት ያወጣኝ የፈለኩትን በነፃነት እኖዳደርግ አድርጎኛል ስራየን ስወደው ሆ ሸቃላ ሲሉ ቢውሉ መስሚያየ ጥጥ ነው
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
Ай бұрын
ለመኖር መስራት ግድነዉ የስራ ችሎታችን ሊለያይ ይችላል ግን በዚች ምድር ላይ ሳይሰራ የለም
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
Ай бұрын
ምነዉ ሰራታኛ ሰራታኛ ልበላ ልሙት ያልሽ ያማጃማራ በልሽ በምክናትነዉ ያፈታሽ ይብለን ለሊ
@bdbdhddh6745
Ай бұрын
እኔ የገረመኝ የጓደኛዋ ማሽቃበጥ ሀበሻ ትንሽ ሲያልፍለት ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ😏😏😏😏
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ
Ай бұрын
መከባባበር ነው ባፍ እየላጩ ቤት ውስጥ የሚሰቃዩ ስንት አሉ.
@meram123
Ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ወርህመቲላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ሁላችሁም😂😂😂😂እኔም ሰራተኛ ነኝ የማዳም
@የኮሜቶችታዛቢ
Ай бұрын
እረምላየ የኔ ጨዋ አቺን ሳላገኚ አልመጣም ተመልሼ አገሬ ልገባ 2ወር ቀረኚ
@rozalove7257
Ай бұрын
ምን ችግር አለው አወ ሰራተኛ ነን በላባችን ሰርተን የምናድር የማዳም ቅመሞች ነን 👍
@kedirtube9050
Ай бұрын
አጋዣችን በይ ሠአዱ❤
@SusuAhmed-v1o
Ай бұрын
አጋዠ በይ ወይም እህቴ በይ ሰራተኛቃሉ ሰለሚከብድነው መአሌሸ😊
@አህመድአሰን
Ай бұрын
በፈጣሪ ይችን እረምላ እምትባል ሴትዮ አልወዳትም ለምንእደሁ አላቅም ሳያት መፈሷ አይመቸኝም ክፋና አስመሳይ ሰውትመስለኛለች ለኔብቻነውግን
@aumrihamtub4415
Ай бұрын
ምን አደረገችሽ
@rabeaAhmed-r3q
Ай бұрын
ሁላችንም ሰራተኞ፣ነን❤❤❤❤
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ
Ай бұрын
ክክክወይ. አይዞንአትበሳጭ እና ኮመንት መፃፍአልወድም አሁን አሁን ለመደብኝ አሚንንንያረብ
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
Ай бұрын
ምን ችግር አለው ሰራተኛ ቢባል ምንም ችግር የለውም
@Jmila-y
Ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሠራተኛ ነኝ❤🎉😂
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
Ай бұрын
አላህ ይጠብቀኝ ከሀበሻ መዳምነት አኡዙቢላህ አረቦች ይግደሉኝ ይሄ ዬቴብ አሳበዳችሁ እኮ
@karimabano5407
Ай бұрын
ሲያካብዱ ነው ሠራተኛ ማለት ምን ችግር አለው
@MADINAMadina-ko4rm
Ай бұрын
ኧረችግርየለውም ሰራተኛ መባል ግን ቅር የሚላቸው ሰራተኛሲባል በድሮው አስበውት እደሁ ለምሳሌ ሸክላ ሰሪ ሰራተኛ እደሚባሉ ሰምቻለሁ እነሱ ደግሞ ጥሩ አይደሉምና ለዛእደሁ እጅ የመዳም ቅመሞች ሁላ ሰራተኛነን
@Jamela-ph8vf
Ай бұрын
ዊ ተሣድባቹ ሞታችኃል ቱቱ አይ የኢትዮ መዳም አላህ ለዛም ነዉ ወደታች ያደገን አላህ በሠጣቹሁ ኒኢማ አትቀናጡ
@Mshawaab
Ай бұрын
እዳው ወዶቸ ይህ ስድብ ምንም መስሎ ታይቶኝ አያቅም እና አው ሸቃላ ነኝ አላሀምዱሊላ እዛ ሁነው ከመለመን 100 እጅ ይሻላል
9:53
ሰራተኛዬ ምን ሆነችብኝ እኔን የገጠመኝ እናንተ ቢገጥጥማችሁስ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 57 М.
9:28
ማሪና አትጠገብ ምን እያለች ነው🫢 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 10 М.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 55 МЛН
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 25 МЛН
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 71 МЛН
25:56
በፍቅር ሰገጤ ነኝ !
Zebiba Girma
Рет қаралды 288 М.
48:48
በህይወቴ እንዲህ አይነት ፈተና ይገጥመኛል ብዬ አስቤ አላውቅም ቢታኒያ ያጋራችን እጅግ አስገራሚ ታሪክ @zuzufamily2012
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 52 М.
14:29
ቤተሰብ አዳምጧት ጥሩ ምክር አላት 🙄❤ጠንካራ ሴት ነች
Tsige tube
Рет қаралды 6 М.
8:50
ቤት ብርቅሽ ነው? አወ እንዴት ብርቅ አይሆንብኝም #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 43 М.
31:38
የ17 ዓመት ጏደኝነት እና ጭንቅ! እንዳልክ አሰፋ ምን ገጠመው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 324 М.
25:18
የቀድሞ አሰሪዋን የቤት ሰራተኛ አርጋ እቤት ያመጣቻት ሴት
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 214 М.
22:14
መልካም ምኞታቹን አስቁምጡልኝ ሁሉን ስላደረገልኝ አልሀምዱሊላሂ🙏🙏🥰
Sofi
Рет қаралды 141 М.
17:42
ይሳካ ይሆን? የሶፊና የቶፊቅ እርቅ // አብዲ ወሎ አፈረጠው @LijTofik @Sofiyaabdela6 @abdiwollotube#አብርሽ #ሩታ #habesha
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 41 М.
11:18
ስትለምን አገኝኅት እንደዛሬ ቅስሜ ተሰብሮ አያውቅም #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 20 М.
15:27
Eid Changed My Life Forever
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 49 М.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 55 МЛН