በምግብ የልጆቻችንን ባህሪ እንቀይር!

  Рет қаралды 12,719

Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)

Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@negassialmedom9221
@negassialmedom9221 3 жыл бұрын
አልፈልግም ሲሉ ውስጣቸው ከናንተ በላይ ያውቃሉ ስለዚህ ማስገደድ የለባችሁም። የሁሉም አንድ አይነት አይደለም። Autism ሲባል ብዙ አይነት ነውና ለሁሉም ጥንቃቄ አድርጎ ይሻላል። በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ብዙ ለውጥ ታያለሽ።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ቅድስት በርቺ በጣም ብዙ ሕዝባችንን እየጠቀምሽ ነው።
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ።እንደዚህ አስተዋይ እናት ያደረገሽ አምላክ ይመስገን። እውነት ብለሻል ብዙ ጠቃሚ ነገር ያጣሉ ምግብ የሚመርጡ ልጆች ። ግን እርዱ ሲበዛም ለጉበት ጥሩ አይደለም እሚባል አንብቢያለሁ እስኪ search አድርጊው። ጥቅሙ ብዙ ነው ግን side effect አለው ።
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Eshi ehite ameseginalew💙
@birght8920
@birght8920 9 ай бұрын
Nutritional yeast is the best,you are right thanks
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አይ ቅድስት አይዞሽ እኔም የ19 ዓመት ልጅ አለኝ እግዛቤር ይመስገን ብዙ ስራ ቢጠበቅብንም ተቃቅመን እናሳድጋለን ብርቱ ምግብ አይዞሽ ሲይድጉ ይበላሉ ፀበል አጠጪው 6 ወይም 7 አመታቸው ላይ ይበላሉ ካለኝ ልምድ ፃፊልኝ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
Autism ነው ልጄ ማለት ነው በርቻ እራስሽን ጠብቃ አንቻና አባቱ ስትኖሩለት ልጅሽም ደስተኛ ሆኖ ይኖራል
@miheretabejabo6344
@miheretabejabo6344 3 жыл бұрын
hi sable ሠላሞ ነሸ እኔ የሞልሽ ልጄ 5 ዓመት ሊሞላት ነው የ ሞትበላው ሞግብ ተደጋጋሚ የ ተ ወሰኑ የ ሞግብ ዓይነት ነው ሌላ ሞግብ ሰ ምክረት ጭረሸ መንካት አትፋልግሞ በግድ ሳጎረሳት ማኘክ አትፈልግሞ pls መክር ካለሸ pls pls thanks
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ሰላም እንደምነሽ የኔ እህት ምግብ ላይ ልጆች ብዙ ያስቸግራል የሚወደው ምግብ ላይ እየፈጨሽ አትክልት ሳያየው ጨምሪ ማር ታንሽ ጨምሪበት ከአንድ አመት በታች ማር አይፈቀድም vitamine pharmacy ጠይቀሽ ለ5 ብለሽ ገዝተሽ ሸጪው fb ጠይቃኝ እመልስልሻለው አትጨነቃ ሲያድጉ ይበላሉ አይዞሽ
@agdloverz227
@agdloverz227 Жыл бұрын
ሰምን ጡሩ ዎ
@haregaman2129
@haregaman2129 3 жыл бұрын
Thank you for shearing my dear ❤️❤️❤️
@blenalemayehu5049
@blenalemayehu5049 2 жыл бұрын
Am new for your channel, it’s very helpful what you are doing keep it up!! God bless you!
@merhawitg4035
@merhawitg4035 3 жыл бұрын
Thank you for sharing dear
@marmalata332
@marmalata332 Жыл бұрын
Thank you so much am gonna buy the nutritional yeast now
@lubabamohemmed1693
@lubabamohemmed1693 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@marthakiros1078
@marthakiros1078 3 жыл бұрын
Thank you for sharing good to know!
@yehizbalemalem9850
@yehizbalemalem9850 Жыл бұрын
Endetnew minserachew migbgar chemren new ye lij amet ke simnt wer new ❤
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 3 жыл бұрын
Enamesegnalen tebarki tnshi nat yalshat vegetable lemaybelu yalshew endt ensetachewaln
@mahadrfeleke6745
@mahadrfeleke6745 3 жыл бұрын
❤❤❤ በርቺ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Thanks!💙💙💙
@senaitade3170
@senaitade3170 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing ❤
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
እንግሊዘኛ አትቀላቅይ ከምትሉ ራሳችሁ የቀላቀሉችውን እንግሊዘኛ እወቁት አይጎዳም የኛው አፍ መፍቻ የግላችን ነው የት ይሔዳል ያልሆነ ነገር አትተቹ አትጎተቱ
@mulukenmolla6103
@mulukenmolla6103 2 жыл бұрын
እንደት ነሽ መልክትሽን እያዳመጥኩ እገኛለሁ ነገር ግን እኔ የምኖረው ክፍለ ሀገር ነው ልጀ የኦቲዝም ተጠቂ ነው እድሜው ወደ ከ9 ወደ 1ዐኛ አመት እየሆነው ነው ነገር ግን በዚህ ዓመት ት/ቤት ላስገባው አስቤአለሁ ነገር ግን ሽንት ቤት በፖፖ ነው እቤት የሚጠቀመው አሁን ት/ቤት ሲገባ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ሌላው ችግር ደግሞ ምንም መቀመጥ አይችልም የተረጋጋ አይደለም በኢትዮጵያ አዊ ኑሮ ማለትም የተፈጥሮ ምግቦች ለምሳሌ ጤፍ ፣ አጃ እና ሌላ ምግብ ምን ምን ልስጠው እባክሽ ምክር ስጭኝ
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Thank you so much! Please my son is very picky and he always says I'm not hungry! Please let me know if you know any appetizers 🙏
@bertukanb211
@bertukanb211 3 жыл бұрын
Btam teru newe ysayeshen. Yhgery. Leg🙏👌👌❤
@npamen8090
@npamen8090 3 жыл бұрын
Thank you love am so stressed out for my son because he's not eating anything omg all the day he is just throwing the food please we need more advice and thank you love
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
@naomi, plz let z Dr check him if he is allergy for lots of foods that might be z couse for him throwing up everything that he is eating but, I really want to talk to you more can you please find me on my IG? Don't stress out yourself plz?? IG elnatankidist or FB elnat yezih, stay strong mama💙
@lidiyaasteraye3291
@lidiyaasteraye3291 3 жыл бұрын
Thank you
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
Thank you sweetheart
@mekdesgella
@mekdesgella 3 жыл бұрын
kidye thanks but where can get these
@dawitabraha1525
@dawitabraha1525 2 жыл бұрын
Tnx
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ ልጅ ኦቲዝም ነው ግን ምግብ ሁሉንም ነው የሚመገበው ያስቸገረኝ ቶሎ ነው የሚናደደው በተለይ መሳሳት አይፈልግም ሁሌ ማሸነፍ ነው የሚፈልገው እንዴት እንደሚበሳጭ ያሳዝነኞል ምን ላድርግ pls
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አይዞሽ ሶሊያና 6 ወይም 7 አመት ላይ ይበላል ባይታሚን ስጪው በሰለጠነው አለም የልጆች ባርማሲ አማክሪ መብዛት የለበትም በድሜ ክልል ስለሚሽጥ
@nesisador7331
@nesisador7331 3 жыл бұрын
እህቴ ሰላም ላንቺ ይሁን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኝ ከሆንሽ ቅባቅድስ ቀቢው አንቺ በልጅሽ ስም ስገጂለት እግዚአብሔር ድንቅ ስራ በልጅሽ ላይ ታያለሽ
@lydiat6888
@lydiat6888 3 жыл бұрын
What was the vitamin
@yodithabte6816
@yodithabte6816 3 жыл бұрын
Thanks kidistiye 😍
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
🤗🥰
@butluckily8830
@butluckily8830 3 жыл бұрын
How about lactose free darys? I have been applying them on my son’s diet and I see changes I must say.
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Absolutely yes, I agree!
@yoditketema620
@yoditketema620 3 жыл бұрын
Thank you ehete yeastun sentekem be juse mestet ychalal? Weys megebun makezkez alebn yeast slehone mallet nw?
@samiramohammed8008
@samiramohammed8008 3 жыл бұрын
Edewu befereshi leje megeb aeyibelam chirashi tenkara megeb aeyalemetem 1 aemet ke 8 weru otzem yasayal belogal men laderege
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Yet new yaleshiw ehite? If u r in US, weym demo ke-ethiopia wuchi, Dr refer endiyadergishina lijish "Intensive feeding therapy" endiyagegn asidergiw it's for 3straight months and it is an absolute game changing therapy! If u got more question find me on my FB or IG acct will help u more. Elnatankidist IG or elnat yezih FB.
@ልዩልዩ-መ6ቘ
@ልዩልዩ-መ6ቘ 3 жыл бұрын
የኔ ልጅ ጭራሽ አትክልት አይበላም እባክሽ የሚተካውን ነገር አሳይኝ
@yonatanabreham9962
@yonatanabreham9962 3 жыл бұрын
Meblat yalebachew ena yelelebachewn bitnegrin
@ሮም
@ሮም 3 жыл бұрын
ኦትዚም ልጆች የሚመገቡት በብዛትከወተት ተዋፅኦ ነፃ የሆኑ ግሉተን ነፃ እንዲሁም ከፕሮቲን ነፃ የሆኑትን ይመገባሉ ነገር ግን ሁሉም አይደሉም ከንዳንዶቹ ምንም አይላቸውም ሥለዚህ ልጅህን የምግብ አለርጅ ምርመራ አሥመርምረው ከዛ መብላት ያሐበትንና የሌለበትን ይነግሩሀል
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
@yonatan, beteley dairy and gluten free bihonina more fruits and vegetables. Not too much sweet or no soda or caffeine and as much as you can not processed foods and organic foods is best for them!💙
@elsabetmelkamutufa3847
@elsabetmelkamutufa3847 3 жыл бұрын
Yn konjo hule ayshalhu enem autism yalew lej sellegn berche
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Eshi💙
@kokialemseged6276
@kokialemseged6276 3 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው እህታችን ኒውትሪሽናል ይስት በቀዝቃዛ ምግብ ላይ ብቻ ነው የሚጠቀመው ሲባል በምን አይነት ነው ? የሰራነው ምግብ ተስርቶ ከበረደ በውሀላ መነስነስ ነው? ጣዕሙ ትንሽ የመምረር አይነት ስለሆነ እንዴት ነው የሚደረገው ለማለት ነው አመሰግናለሁ በርቺ
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Awon ehite kebesele behula serve sidereg menesines, bizu yalmoke mehon alebet migbu
@sabaegzabharyemsgen2267
@sabaegzabharyemsgen2267 3 жыл бұрын
Amazon lay magejet alchalkum vegetable supplements my dear link share betaderegi melkam new thank you
@edenattub9876
@edenattub9876 3 жыл бұрын
Wudi demrigi ldemrshi
@meriamnur9239
@meriamnur9239 3 жыл бұрын
Endet new yemeneteqemew
@hanihanu4763
@hanihanu4763 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏
@ababadrobangussa4040
@ababadrobangussa4040 3 жыл бұрын
💓💓💓🌹🌹🙏🙏
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 жыл бұрын
Try nemecheak protocol
@Fretube
@Fretube 3 жыл бұрын
Does it help for speech delay? Share your experience please Winta.
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 жыл бұрын
@@Fretube yes join international nemecheak protocol group on Facebook buy the book from amazon the book explains everything
@Fretube
@Fretube 3 жыл бұрын
@@wintakinfe6910 OK love I will check that. Thank you.
@Fretube
@Fretube 3 жыл бұрын
Hi Winta. I bought the book and finished reading it. It all makes a lot of sense. I had heard about the protocol before but wasn't keen about it. Thanks for recommending to read the book. I have also joined the group..lots of useful.info there. How is it going for you ? Can we connect on Facebook? Fre GeEgziabher bilesh search argign or give me yours.
@wintakinfe6910
@wintakinfe6910 3 жыл бұрын
@@Fretube OK I will
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Wooow nice 💯👍betsb nekun
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Mnm atetekemu ehtoch pls berabew seat dabo enkwan sayageng be tena adegowal
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
@saron, ehite yegna lijoch sirbachew dabo belitew yidegu aybalum eshi, minalibat yegna chama wust yaligebash kalhine beker mechem yeminaweraw ligebash yigebal, we are trying to help each other! Not taking any advantage, bizu information yelelew sew ale lijichun endet treat madiregina meridian endalebet gira yegebaw abat weym enat! Yihe bechirash be-dabona beshay were yemiyalf aydelem. They do need an absolute healthy nutrition PERIOD!
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
ሳሮን እሱ ድሮ ቀረ የምትለው ከልምዷ ያየችውን ነው
@Tadele5651
@Tadele5651 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን! ግን እርዱን ያንን የህል አታብዢበት ምክንያቱም እርድ ብዙ ጥቅም እንዳለው ሁሉ የጎንዮሽ ጉዳትም አለው ለምሣሌ የጉበት ችግር የሀሞት ጠጠር የመሣሠሉትን ያሥከትላል በሂደት
@elnatkidovlogbubulije
@elnatkidovlogbubulije 3 жыл бұрын
Eshi👍
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እውነት ነው መብዛት የለበትም
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
sorry ethiopia senadeg be engera becha aydel endiyawu fetari merko yest
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@hakimafeki7611
@hakimafeki7611 3 жыл бұрын
Thank you
ADD/ADHD | What Is Attention Deficit Hyperactivity Disorder?
28:15
Understood
Рет қаралды 10 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
فارماستان - فرط الحركة و نقص الانتباه | ADHD
14:44
Pharmastan - فارماستان
Рет қаралды 289 М.
5 tips to improve your writing
12:13
English with Emma · engVid
Рет қаралды 10 МЛН
Band 9 Level IELTS Quiz: Can You Beat Both Students?
13:59
IELTS Advantage
Рет қаралды 768 М.
ኤም ኤም አር ክትባት! #Autism #Ethiopia
25:59
Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)
Рет қаралды 5 М.