KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እህትየዉ ሚስጥሩን ዘረገፈችዉ ያልታሰበ ጉድ ወጣ
34:15
ግርማ የተባለዉ ግለሰብ የቴዲ አጎት መሆኑን ሰማን
27:49
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Правильный подход к детям
00:18
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
በመጨረሻም ሁሉም ሚስጥር ተጋለጠ ! በገዛ ቤቱ ያሰጠጋቸው ዘመዶቹ አማለው ጉድ ሰሩት !
Рет қаралды 28,846
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 16 М.
ንስሮቹ
Күн бұрын
Пікірлер: 346
@Virgocouples12
Ай бұрын
ንስር አይን በቅርቡ ይገኛል እሚል መረጃ ከባልደረባችን ዘላለም አግኝተናል
@Mikimiki.67
Ай бұрын
እሺ ወንድማችን በተስፋ እንጠብቃለን እንቅልፍ አተናል
@Tges872
Ай бұрын
♥️♥️♥️
@tsegaelias4373
Ай бұрын
Er Egziabher yerdacho .jegnaw yenser Ayen. Telo deresulet Endaygodut .😢
@asdqwe9814
Ай бұрын
አላህ ባለበት ይጠብቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የምር በጣም አዝኛለው ክናቴ ሀስን የባስ አዝኛለው ለሱ
@Aminat725
Ай бұрын
ኢንሺአላህ
@zinatzinat2166
Ай бұрын
የነስር አይን አላህ ያስገኘው በሰላም አላህ ያስገኘው
@temrayimer-m6d
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@ቢትአደም
Ай бұрын
አሚን ያረብ እንሻአላህ
@ጋልወጀራት20ዓድ
Ай бұрын
አበቱ አመላኪ ምንይሳናለዋል ደጉ ያሰማን የኔ ስርዓይን ወድማቺን😢😢🎉🎉
@MelshMesfin
Ай бұрын
የገጠሩ ልጅ አስጠግቶ ያስቀመጠሽ የከተማልጅ መሆን የቃላት መሰናጠቅ እጅ የገጠር ልጅ ሙቶ ይበልጣችሆል
@RahmaPew
Ай бұрын
የኔ ሚስግን. ሲያሳዝን. ወደ እምነት ቦታ. ውሰዱት እነዚ ብሽቆች ባለየ ናቸው. ይገሉታል አሶጦቸው
@PhoneStore-o4y
Ай бұрын
አረ እባካቹ የንስር አይን ጀግናችን አፋልጉልን እባካቹ😭
@Bojaethiopia-rk8tq
Ай бұрын
አረ የኢትዮጵያ ሴቶች ወዴት እየሔዳቹሁ ነው ❤❤
@genetabay8968
Ай бұрын
አረ ልጅን ከትምህርቱ እታቃርጡት
@genetabay8968
Ай бұрын
ለምን ቤቱን ለቀው አይወጡም በመዳኔት እንዳያሳብድት
@genetabay8968
Ай бұрын
ለምን ቤቱን አትለቁም
@genetabay8968
Ай бұрын
በትክክል ቤቱን ሌወርሱ ነው
@genetabay8968
Ай бұрын
ውጡለት ልጅ ይማር።ትምሩትን ሌያዘናጉት ነው
@ረሂማማሀመድከማል
Ай бұрын
እረ የንሥር አይን ፍልጎልን ጀግነችን ጠፋብን አላህ ይጠብቀዉ ያረብ
@breehanyrobi8537
Ай бұрын
ከእግዝአብሔር ጋር ተባብራችሁ ወንድማችንን የነስር አይንን ፈልጉት ዘላለምንም ከጎኑ ሁኑለት ፈጣሪ ባለበት ከክፊፉ ነገር ይጠብቀውመልካሙን ዜና በተስፋ በጉግት እጠብቃለን በጭቀት ሆነን
@abebabelay3021
Ай бұрын
የንስር አይን ታግታል ሚኪ በሀሰት መረጃ ታስራል እራሳችሁን ጠብቁ
@kadijaradi1899
Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😅😅😅 እነዚ ባለጌ ለህግ ይቅረቡ መተተኞች ናቸው ለህግግግግግግግግግግግግ ይቅረቡ ለሰው ክብር የላቸውም ጎዳናዎች ችችችችችችችችችችች
@DejitnuAtalay
Ай бұрын
ቸሩን አሰሙን በጣም ተጨንቀናል
@ksaSaudi-p1x
Ай бұрын
አይይይ፡አምላኬ፡አደርህን፡የንስርአይን፡ጠብቅልኝ፡ጭንቀት፡ልሞት፡ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ديحهسيمو
Ай бұрын
ቤት ለቆዉ ባይወጣ ያሳብዱት ነበረ በጣም አደነኩት ያአራዳ ልጅ ነህ👍👍👍
@lubabayeshak7324
Ай бұрын
ትላትም ስጠይቃቸዉ ያስታዉቃሉ አሳብደዉ እንዳይለቁህ አባራቸዉሳይገሉህ ማፈሪያዎች ናቸዉ። እና ዉጡአ።
@EgigSead
Ай бұрын
አፍዝዝ አደግዝ እሚባለውን አድርገውበት እዳይሆን እባክህ ድረስለት
@Rshan-w7e
Ай бұрын
ወይነየ የንስር አይን ናፈቀኝ😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ በለብበት አነት ጠብቀልኝ
@GonderitYalo
Ай бұрын
ሀይ ሰላቻሁ ይብ የነስር አይን እግዚ አበሔር.በሰም እዱመለስ. የሁላችንም ፃሎታችን. ኗዉ ልቤተሰ ብሯል በጣም💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraBarKot
Ай бұрын
በምድርም እንደዝህ ያሉ ሰዎች አሉ እግዝዮ ምድራችን ምንላይእየደረስ ነው በፍቅር አማለው ቤቱን ሊወስድ
@muluwerk2011
Ай бұрын
በማሪያም ወንድሜ ከዘላለም (ከዱካ ሾ)ጉን በመሆን የንስር አይን ለማገኝት ሞክሩ በእመቤቴ ስም እንለምነሀለብ🙏🙏🙏🙏
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
Ай бұрын
Indet ye Agarachin setoch batem arimane honu
@kidanegedefaw5924
Ай бұрын
አሁን ለምን አታስወጣቸውም? ምን አጨቃጨቃቸው። ጋዜጠኛው የሱን የመጨረሻ ውሳኔ ለምን አትጠይቀውም?
@BerkaEthiopia
Ай бұрын
የንስር አይን እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቀው ባልደርባወቹ ተስባስቡና ፈልጉት እባካችሁ ሳያጠቁት😢
@furtunaghirmy8829
Ай бұрын
ተመስገን እንቃን በሰላም ተገኘህ ወዳጅ አትመኑ ሰቶች ለቦት መሆናችው ያስተውቃል
@elsabetassefa1676
Ай бұрын
ከቤትህ አስወጣቸው ሌላ አላማ ዬኖራቸዋል. እራሰህን ጠብቅ.
@LaxifaIsaa
Ай бұрын
የንስር አይንን እልህ ይጠብቀው እልህ ያሥገኘው
@AlemKebede-q4w
Ай бұрын
የንስር ዓይን ወንድሜ እንዲገኝ ምኞቴም ነው ለቅዱስ ገብርኤል አንድ ጥላና 5 ፓኮ ሻማ አደርሳለሁ ፀሎትሽ ይስማ በሉኝ
@BelyuKassa
Ай бұрын
አረየንስር አይንን አግኙልን ጨቆኝል ጌታሆይ እባክህን
@NaNa-lw3xq
Ай бұрын
ለህዝባችን ከፈጣሪ በታች ወሳኝ ሠው የነስር አይንን ፈልጉልን እባካቹ
@sosojed416
Ай бұрын
አረእ ባክህ ሳያሳብዱት አሶጣለት ጊዜው ከፍቷል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@meganDamtew-hy3vy
Ай бұрын
ግን ምን አነት ግዜ ደረስን😭😭😭😭🙏🙏🙏
@AmsalMengistu
Ай бұрын
አንዳድ ንግግር አትችልም ጋዜጠኛው ልክ ልካቸውን አትነግራቸውም ነበረ
@طيبهاحمد-د9و
Ай бұрын
ላሣብዱትነውአሥወጣለት
@GvuThj
Ай бұрын
,አተ.ጂል.ጋዝጠኝአ.ከቤት.አስወጣቸወ.እነዝሕን ,ሸርሙጦች
@anshahassen8770
Ай бұрын
አሰወጣቸው ባለጌናቸው
@MakJason-w5c
Ай бұрын
እነዚልጆችበመዳኔትያጠቁታልአሁንምእራሱየሆነነገርአድርገዉበታልእረእራቃቸዉ
@ديحهسيمو
Ай бұрын
ጀግናዉ እዉነት ምትወደን ከሆነ የነስረአይንን ለዘላለም አግዘዉ አደራ🙏🙏🙏🙏🙏ፈልጉልን🙏🙏🙏
@hanaabatehana5489
Ай бұрын
የነሥር፣አይን፣፣ጠፋ፣በናታቹ፣አፋልጉን፣😢😢😢😢
@mulukassa5774
Ай бұрын
አባራቸውና ነፃ አውጣው አራዳሆነውሊጫወቱበትይችላሉ በመድሀኒት ራሱንሊስትይችላል ጋዜጠኛ ገላግለውባለህበት
@FiraolOlqaba
Ай бұрын
የነስር አይን አምላክ የጠብቀዉ
@K1L2W3
Ай бұрын
የማናቸው በልጣጦች!!! አኴኋናቸው የሴተኛ አዳሪ መንገድ አዳሪዎች ይመስላሉ ባጠቃላይ የኔ ወንድም ከነዚህ ስድ አደግ ባለጌዎች ራቅቅ በጣም እንደነዚህ አይነት ናቸው ሰው ላይ መተት የሚያሰሩት!!!!😮🙄🤦🏾♀️
@mahammedisaliya3071
Ай бұрын
የነስር አይን በለበት አለሀ ይጦብቅህ😢😢😢አለሀ ከሩሁን አሰማን ያአለህ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
Ай бұрын
መዳንያለም ይርዳን
@DghgYjttt
Ай бұрын
ወድሜእባክኽንስአይጠፋፈልንበማሪያም
@MuhidinGuluma
Ай бұрын
እረ የንስር አይን ያለ
@hawaALiWal
Ай бұрын
አላህ በሠላም ያሥገኘው
@tetr4232
Ай бұрын
ኸረ ወደዚያ አስወጣቸው ከጎኑ ሁንለትና አደራ
@GodWilling-i1z
Ай бұрын
ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉ቡም
@TiblesHewiki
Ай бұрын
ልጄ ከነዚ ሴቶች ከቤቱ ብታዌጣቾው ለሱ ሂወት ትምህርትን በሰላም ለሞኖር ይችላል ከሱ ሞነር ለሂወቱ አደገኛ ነው
@mulukassa5774
Ай бұрын
አባርለትእባክህ እሱም እንዳይ በላ እንዳይጣአደራ ንስር በጣም ባለጌ ናቸው ሴራ አላቸው
@khelilabdela1521
Ай бұрын
ይህ ትውልድ ሴቶች እራሳቸውን አረከሱ በጣም ያሳዝናል እባከቹህ ለራሳቹህ ክበር በሰጡ ጥሩ ለወደፊቱ ማንም አይፍልጋቹሁም
@Sara2030Sara
Ай бұрын
አቤቲይቀራበለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeketelDames
Ай бұрын
Era Wondime yet gab😢😢😢😢😢😢please
@Mikimiki.67
Ай бұрын
እውነቱን ነው በቃ አትንኩት ሁለታችሁም ሴረኞች ናችሁ እኞ ነን ያስጠጋነው ካላችሁ በውሃላ ማን ያምናችሁዋል?
@LilySedro
Ай бұрын
እንዲህ እያረጉ ነው ልጆችን ከመሰመር የሚያወጡት ባለጌ አሳፋሬ ናችሁ ላሳደጋችሁ ቤተሰብ ይብላኝ አሳፋሪ
@DuEf8
Ай бұрын
እን ሻአላህ በቅርብ ጥሩ ዜና እንሰማለን
@adebebechebezabih3382
2 күн бұрын
ጉድ በል ሸዋ ኧረ ሰዉ ለሰዉ እንዲህ ነው እንዴ😂😂😂😂😂
@tetr4232
Ай бұрын
ሲጀመር ወንድ ከሴት ጋር አብሮ መኖር የለበትም አሁንም ካላስወጣቸው ይገሉታል
@LilySedro
Ай бұрын
ሴቱ ግን ምን እንደዚህ ወንጀሉ ውሰጥ የሚገኙት እነዚህን ልጆች አላቀው ልጅን ህይወቱን ሳያበላሹ እነዚህ ጨካኝ በራሱ ቤት ገብተው ለመቀማት የሚሸርብት ነገር ይኖራልና ይሄንን ልጅ እርዳው
@abebabelay3021
Ай бұрын
የሆነነገር እንዳያደርጉት አስወጣቸው ወይም ልጁን ይዘኸው ህድ
@Abdurehmanabdi-f7h
Ай бұрын
ስለንስር አይን አላህ ከይር ወሬ ያሰማን
@ZenuTekhu
Ай бұрын
አውቀው ነው ማስወጣት ትችላለህ ልጁ ይኑርበት ያስወጣቸው በቃ
@tadeakl
Ай бұрын
በሁለቱ በኩል ጥፋት አለ ዝም ብሎ ቤቱን ጥሎ መውጣት አልነበረም
@mulukassa5774
Ай бұрын
አባርለትእባክህ እሱም እንዳይ በላ እንዳይጣአደራ ንስር በጣም ባለጌ ናቸው ሴራ አላቸው ወንዳታ
@simon-sw8fr
Ай бұрын
ይገኛል ሁላቹም ተባበሩ እግዝሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@Mom-zt9mb
Ай бұрын
የፈለጉትቤቱነው
@jamilaatta823
Ай бұрын
አረ የኢተዩጰያ ህዝብ ወድት እየህደቹዉ ነዉ አረ አላህ ፋሩ የመሪየት መንቀጥቀጥ እዳይመጣቹ 😢😢😢
@lubabayeshak7324
Ай бұрын
ንስሮቹ እደዉ ባረገዉ የነስር ሰይን በተገኘልን ጨነቀን🙏🙏🙏
@ZenuTekhu
Ай бұрын
የደበቁት ነገር ስላለ ነው አወጣጣቸው ለየብቻ
@freweinigirmatsion4202
Ай бұрын
ከቤቱ ይውጡ ፣፣
@ShitaBelay-tl1hq
Ай бұрын
እባክህን ታደገዉ የሆነነገር እንዳያደርጉት እነዚህ ሰገጤወች ንግግራቸዉ ሲደብሩ በፖሊሰ ይይያዙ
@zulfajemal5646
Ай бұрын
እነኚህ መረን ከቤት አስወጧቸው እነኚህ ቀጣፊ ልጁን ከአላማዉ ሊያሠናክሉት ነዉ ባለጌ
@MakebaKebede
Ай бұрын
Fetenaw men felegew new?
@atsede054
Ай бұрын
እነዝህ አይናዉጦች ነቅለክ ከቤትክ አባራቸዉ ወንድሜ
@ZenuTekhu
Ай бұрын
ወንድልጅ እኮ ነው እደሴት አይዋሽም አነሱን አስወጥቶ በሰላም ይኑርበት እነዚ ባለጌዎች ናቸው
@AbrishAE
Ай бұрын
ወንድሜ እህታማሞቹ የሆነ ሴራ ያላቸው ይመስላል ዝምድናቸውን በደንብ አጣራ፣ደሞ ከቤቱ ቢወጡጠጥሩ ነው ነገሮችን በደንብ እስኪጣሩ። የቤቱንም ሁኔታ አጣራለት አምስት አመት ለክፋት በቂ ነው
@melatcode4111
Ай бұрын
በመተት ሳያሳብዱህ ቶሎ አሁኑኑ አስወጣቸው????
@asresashtahlew4596
Ай бұрын
አስወጣቸው ባለጌዎች ናቸው ለምን በሰው ቤት ድርቅ ብለው የሚኖሩት ወመኔዎች ወይዘሮ ኮልኮሌ ወጣወጣ በይ
@SalimSalim-nc1mp
Ай бұрын
ወንድማችን አሁንም የተቻለክን አድርገህ የንስር አይን ፈልጉልን
@ESHETU-sl7uh
Ай бұрын
የማማለል ምለክት አሳዩኝ ብሎ ቤቱነነ መልቀቅ ጅልነት ነው በቃ እነሱን ማሰለቅቀቅ ይችላል ያቀረብከው ነገር የማይረባ ፍሬ ከርስኪ ነው
@suhaakkawi2497
Ай бұрын
Ufey ufey amlakelk tebark
@shamsiyaismail7561
Ай бұрын
YaAlhi yenisir ayinn tebikilin
@bedriyahados4369
Ай бұрын
First yeneser aye felegew 2 kebet aswetachew please
@بويوسفبودلامة
Ай бұрын
እንዳያስደግሙብህ ዎንድሜ ዉጣ ከቤት
@aberashdebela8327
Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ ሴቶቹ ወደ ህግ ቤቱ ለቀው ይውጡ ሌቦች የሰው ንብረት አይጠቅምም
@abebechzegeyebokretsion5007
Ай бұрын
አረ የንስር አይን ፈልጉት ጨነቀን ክፉ እንዳይገጥመው እንጸልይለት
@fufoolomo
Ай бұрын
እየዋሽችናት ስታየው መናገርአቅትዋት አፍዋ ተቆላልፎነበር
@abebechzegeyebokretsion5007
Ай бұрын
አረ አሁንም የሆነ ነገር እንዳያደርጉት እነዚህ ኩፍዎቾ በጣም ተንተባተቡ
@zulfajemal5646
Ай бұрын
ተባብረው እንዳይደፍሩት አስወጣለት አነኚህ ከበደ ናችሁ
@GvuThj
Ай бұрын
,ከቤቷሕ.አባራቸወ
@yosephgeberwold4633
Ай бұрын
ማጥናት ጠሩነዉ ግን ሲያማልሉኝ ስትል ደግሞ ፀጉሬን እያከኩ ስት ሳይክ እንደኔ መላጣ ነክ ምን ችግር አለዉ 😅😅😅😅😅😅
@sadasada4505
Ай бұрын
ከቤቱ ያሥወጣቸው
@ZenuTekhu
Ай бұрын
ለየብቻ አናግራቸው ሴቶቹን
@DeboraEthiopia
Ай бұрын
enezi balege hochi 😂😂😂😂😂😂😂berta wedimachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbuaminNuru
Ай бұрын
እነዚህ ንብረቱን ለመቀማት ነው ያቀድት በደንብ ፈትሻቸው
@elsabetassefa1676
Ай бұрын
ሌላ አላማ አላቸው
@SabaOkubamicael
Ай бұрын
እውጣቸው ሁለቱም ሴቶች አባርእራቸው ተባበረው
@merikonjo798
Ай бұрын
ወይታሚሪ።አቺአሂያ😢😢😢
@merikonjo798
Ай бұрын
ወይጉዲ😢😢😢
@אליספנתה
Ай бұрын
አንዴት ጭራሺ ሰላም ይላችዋል በሰላይ። አየተጫወቱበትነው። መቅርብ የለበትም። ጎበዝ ተሆን አሁን አወቅበት። ወንድ። ከሆንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@السبايدرمان-ز8ي
Ай бұрын
መገንአገሬጉድአጀብነው
34:15
እህትየዉ ሚስጥሩን ዘረገፈችዉ ያልታሰበ ጉድ ወጣ
ንስሮቹ
Рет қаралды 25 М.
27:49
ግርማ የተባለዉ ግለሰብ የቴዲ አጎት መሆኑን ሰማን
ንስሮቹ
Рет қаралды 19 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
27:11
አግኝቶ ያጣው ዳንኤል ሀብቱን ጎዳና ተገኘ !! - መተቱም ተፈታለት ገንዘቡንም አገኘ!! -አጋልጥ
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 50 М.
31:30
የቴዲ እናት የፊሊሞን የቤት ሰራተኛ ሆና ተገኘች
ንስሮቹ
Рет қаралды 24 М.
35:30
ከወንድም ተብዬው ማርገዟ ተረጋገጠ።ዲያስፓራው ጨርቁን ጥሎ አበደ
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 49 М.
50:03
በዉስጧ ያለዉ መንፈስ ቀጣይ የሚሞተዉን ሰዉ ያሳያታል !የከተማው አደገኛ ሴት!! ባሏ ለዘመናት የተደበቀዉን ሚስጥር ዘረገፈዉ ከጋዜጠኛዉ ጋር ተፋጠጡ !!
ንስሮቹ
Рет қаралды 22 М.
49:09
ህፃኑ ሽንት ቤት ሲገባ ቀድማ ያየችው ሟርተኛ ፥ ከጀርባዋ ያለችው እናት በቁጥጥር ስር ዋለች!!በዉስጧ ያለዉ መንፈስ ቀጣይ የሚሞተዉን ሰዉ ያሳያታል መጨረሻ!!
ንስሮቹ
Рет қаралды 27 М.
29:09
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ ። የ30 አመት ሚስጥር ይፋ ወጣ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 133 М.
30:06
የሚስት የቀድሞ የ80 ባሏ ያልታሰበ ጉድ ይዞ መጣ ። ለዘመናት የተደበቀው ሚስጥር ይፋ ወጣ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 67 М.
36:01
ስለጋዜጠኛ ቴዲ ጉዳይ የግርማ ሹፌር ሚስጥሩን ዘረገፈዉ
ንስሮቹ
Рет қаралды 28 М.
37:08
እውነቱን ሲሰማ ከዊልቸር ላይ እራሱን ስቶ ወደቀ!!የተሰወረችው ሚስት ጉድ ይዛ መጣች
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 96 М.
38:18
ጋዜጤኛው ጓደኛዋን ሁሉንም ሚስጥር አወጣጣት !
ንስሮቹ
Рет қаралды 50 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН