ህፃኑ ሽንት ቤት ሲገባ ቀድማ ያየችው ሟርተኛ ፥ ከጀርባዋ ያለችው እናት በቁጥጥር ስር ዋለች!!በዉስጧ ያለዉ መንፈስ ቀጣይ የሚሞተዉን ሰዉ ያሳያታል መጨረሻ!!

  Рет қаралды 27,893

ንስሮቹ

ንስሮቹ

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@ጧፍ
@ጧፍ Ай бұрын
ባእድ አምልኮን ከምድረ ገጽ አጥፋልን አምላኬ😢😢😢
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 29 күн бұрын
SEATEYWA GNE XEANEA NTE YRHON NEGR HONALECHE
@halimaali4383
@halimaali4383 29 күн бұрын
Aameen
@saniateyso371
@saniateyso371 15 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@محمدعلي-غ7ش6ج
@محمدعلي-غ7ش6ج 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@SanNaet
@SanNaet Ай бұрын
ወላሂ ነዉ ሚለው እንዲ ይወናል ብያ አሌስብኩም ወላሂ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቃቹ ባህድ አምልኮ አላህ በምድር ያጥፊው
@halimaali4383
@halimaali4383 29 күн бұрын
Aameen
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
የንሰር አይን እና ሚኪ ባሉበት መድሃኔአለም ይድረስላቸው
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 29 күн бұрын
ሟርተኞችን ከዚች አገር ነቅሎ ያውጣልን ኮተታሞች ለሀገር እርግማን የሚያመጡ ሀገሪቷን ህዝቧን ያደኸያሉ የእግዚያብሄርን በረከት ያሳጣሉ ይፍረድባችሁ
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
ወይ ለእግዚአብሄር ተገዙ አለበለዝያ ለሰይጣን ለእግዚአብሔር መገዛት አይቻልም
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 Ай бұрын
ልጂቱም የናቷ ተባባሪናት ድግምታሞች😮😮
@TibebuGobena
@TibebuGobena Ай бұрын
መቼም ቢሆን ባዕድ አምልኮና መተት የሚያመልኩ ሰወች መልካም አስበው አያውቁም። ሴትዮዋ ባዕድ አምላኪ ነች። ትዳራቸው እንዲፈርስና ልጅ እንዳይወልዱ መተትና ድግምት ያሰራችዉ እሷ ነች። ይቺ የተረገመች መሰሪ ልጅቷን ገንዘብ ላለዉ ለመዳርና ለመጠቀም ሃሳብ አላት። ጉዳዩን ወደ ፖሊስ በመውሰድ በህግ አግባብ መያዝና መጠየቅ አለባት።
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Ай бұрын
እሱ ከጠንቋይ ልጅ ጋር ምን ይሠራል ጥፋተኛ እሱ እራሱ ነው ለምን አይፈታትም
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 Ай бұрын
ባለጌ ሴት
@TesfaTesfa-r1s
@TesfaTesfa-r1s Ай бұрын
Andegna negni like adigu❤
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
ከእግዚአብሔር የሚፈሩ ለእጣንና ለማጨሻ ይንከባከባሉ ቀይ ደሮ ገብሳሜ ደሮ እያሉ እግዚአቤራቸውን የረሱ ሰዎች ናቸው ደሮ ከከተማ ገጠር ይበልጣል
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
ቤተክርስትያን መሄድ ሳይሆን ኑፁሕ ልብ ይዘን ስንሄድ ነው እገዚአብሔር የሚከብረው ነጠላ መከናነብ ክርስትያን ነኝ አያስብልም እናትና ልጅ መተተኞች ናቸው ትዳሩ ቢቀርብህ ወደ እግዚአቤርህ መጠጋትና ንፁሕ ክርስትያን ሴት ፈልግ
@saniateyso371
@saniateyso371 15 күн бұрын
Tikil🎉🎉🎉
@melattaye-w4t
@melattaye-w4t 26 күн бұрын
ሴትየዋ ችግር አለባት ልጁ ግን ይቅርበት ፍታት ያጠፉሀል ልጅቷም የናቷ ብጤ ናት ሌላ ፈጣሪን የሚያምን አስመሳይ ያልሆነ አግባ ይሄ ትዳር ይቅርበት ጋዜጠኛው ልጁ ወላጅ ካለው ለቤተሰቡ ንገርለትና ከዚህ ትዳር ያለያዩት
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 28 күн бұрын
እናትና ልጄ የእጣን እንደተደፋ ይድፋቹ ልጅቱ እናትየውን ነው የምትመስለው😢😢😢ባልየው ግን በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢እግዚአብሄር ጥንቆላ የምታደርጉ ነቅሎ ይጣላቹ ሲኦል ያድርግባቹ😢😢😢ነብሳቹሁን 😢😢😢
@GoogleId-i2l
@GoogleId-i2l Ай бұрын
መግደልነበር
@m.a4475
@m.a4475 Ай бұрын
አይ ቅዳሴ አይኪዳን የሚገርም ነው ጠዋት ጠዋት ቅዳሴ ማታ ማታ ጠንቋይ ቤትጌታ እየሱስ እንኳን ያንተ አደረከኝ
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q Ай бұрын
በባእድ አምልኮ እያመለኩ በጥቁልና የሰው ሂወት ይበትናሉ ልጅቱ ምንም ሳታቅ ተጎዳች የናቲቱ ችግር ለልጅ ይተርፋል ያሳዝናል ባልና ሚስት ፀበል ግቡ ጦሱ አናታችሁ ላይ ነው😢😢😢😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 29 күн бұрын
Exactly 💯
@DuEf8
@DuEf8 6 күн бұрын
የኛ ጀግና ጋዜጤኛ እባክህን በዙ የጠፉ ጋዜጠኞች አሉ ፈልጉልን
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
መድሀንያለም ይርዳህ
@EzanaEzana-d8s
@EzanaEzana-d8s Ай бұрын
ወንድሜ፡ፀበል፡ተጥመቅ፡ሴትየዋ፡የማትወዱው፡የሃይማቱን፡አክባሪ፡ነው፡አሁንም፡ልጁም፡ስለሃይማኖቱ፡መጠንከር፡አለበት
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ክፍለ ሃገር ገላጣ ስለሆነ ይታወቃል ሁሉም ያደርጋሉ ማለት አይደለም ሴትዬዋ ዲያቢሎስ ያወራጫታል መንፈሱ ባለጌ ስይጣን
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 29 күн бұрын
ER LEGETWM BESEYXAN TEMERZALCGE HULME METETAMOCHE NACHEWE QEFAFIWOCHE NACHEWE
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
እናትዮ የሰይጣን ተገጂ ናት
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
ይችን ሴትዮ ጠበል ዉሰድዋት ልጁ ይጠቀቅ ለራሱ ለህይወቱ
@habibaahmed223
@habibaahmed223 Ай бұрын
እርለነስር አይን ድረሱለት
@MuluAbiro
@MuluAbiro Ай бұрын
ፍጣሪ ውይ😢😢😢😢😢😢😢
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 29 күн бұрын
ኦ አምላኬ 😢😢😢😢
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
እናቲቱ ምን ትሰራለች ባልና ሚስት መሀል በጣም ችግር አለባት በጣም ታሳፍራለች
@ጧፍ
@ጧፍ Ай бұрын
አላረጀች ስታናድድ
@hadastek4713
@hadastek4713 29 күн бұрын
Lijitua bedenb takalech yenatyew tebabari nat
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
ህመምተኛ የሆነችዉ ተኮልዋ ነወ ልጁ ምን ያድርጋት ትንሽ እክዋን አያሳዝናትም በስመአም
@አዶኒያማር
@አዶኒያማር 29 күн бұрын
😂😂 የእጣን አምላከ አላለችም ህዝቤ ፈጣሪ እንዳለ መኖሩን ረስቶታል ምህረቱን ይስጣቸው የድንግል ልጅ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 29 күн бұрын
ምንአይናት ነቹ የኢተዩጰያ እናቶች ጨካኖች ነቹ ልጃቻቹ አሳልፈቹ ለሰይጣን ትሰጣለች 😢😢😢😢
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ Ай бұрын
እቺጠቃይ አተልጂ ፍታት
@HassenEndris-s4l
@HassenEndris-s4l Ай бұрын
Tesfatesfa ene degmo huletegna negn gn ye etyopiya mart meche new miyabekaw 😢😢😢😢
@musayoutube4345
@musayoutube4345 Ай бұрын
ድር ገጠርነውያለውእንደውም
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
ኤረ ደአርያት ልጁ ይገላገል የመድሐኔአለም ልጅ ነው
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 29 күн бұрын
WESHETWAN NEWE YEMTALQSE YEMTEMESELEW QESHQAZIA
@RozaAbitiMitiku
@RozaAbitiMitiku Ай бұрын
Egizihabiher ye ijishin yistish anchi ye irkus menfes maderya
@MikiRobi-wu5db
@MikiRobi-wu5db 28 күн бұрын
ባእድ አምልኮን ማውደምና ማጥፋት ነው ከአገራችን አገራችን ስንቱን መከራ ነው የምትችለው ? ፈጣሪ ይሁናችሁ( ይሁናት )
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Ай бұрын
ተግማማችሁ ሽተታችሁ። በAD. ፕሮግራማችሁ ኣገማችሁን። እባካችሁ የቢዝነስ ሰዎች ብቻ ኣትሁኑ። መደባችሁን ጠላነው ምነው ማስታወቅያው ጠነዛ። ያስጠላል
@shibcrypto45
@shibcrypto45 Ай бұрын
ምነው ባተሰመሰይ የቤተክርስቲያን ሸፋን በዛብህን አቤቱ ይቅር ይበለሸ ። ለስራሹ በደል ግፍ የእውነትን አምላክ ፍርዱን ይሰጥሸ አንቺ አስመሳይ ።
@Tigistzeleke-v6y
@Tigistzeleke-v6y Ай бұрын
ይቺ ሰይጣናም ስታስጠላ ሰይጣናም አፈር ብይ ፈጠሪሽን አታምኚም ማፈሪያ
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Ай бұрын
ድራማ ነው
@AlSiSi-im7tp
@AlSiSi-im7tp 25 күн бұрын
እሱ ለምን ጥሎ አይወጣም ከነሱ ሂወት እደነዝህ ያሉ ሰወች አይጠቅሙም ፈጣሪ ይርዳህ
@takazatasdknvf1497
@takazatasdknvf1497 20 күн бұрын
መፈሳችሁ ሺባ ይሁን በጌታ ስም
@astekastek1000
@astekastek1000 28 күн бұрын
እናቶ ዛር ታመልካለች እኮ ቀልቤ ምትለዉ እኮ ሴጣኑ አልወደደችዉ እያለች ነዉ ሞርተኛ ነች እናትሽ አሳስረሽ ፀበል አስገቦት መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሙ
@srms7403
@srms7403 29 күн бұрын
ፈቷት አይሄድም መንገዱን ምን ያስለቅሰዋል?
@samisemoo239
@samisemoo239 Ай бұрын
الام منبع الحنان القصوة صعبه منها
@Habesha28
@Habesha28 29 күн бұрын
ሙዋርተኛ ደሞ ችግር ፈቺ ልትመስል ትመስላለች፤ ምን አይነት እሚመጥን ፈለግሽ? ጠንቋይ ትመስላለች።
@tsedale2014
@tsedale2014 Ай бұрын
ጋዜጠኛው አትዛዛ ጥያቄ ስጠይቅ ቀልጠፍ በል
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 29 күн бұрын
ሴትየዋ ነቻ በጥቆላዋ ሁሉንም እያስገደለች ያለችዉ። ይቺ ጠንቋይ ጨካኝ አረመኔ ነሽ የስራሽን ይስጥሽ ማፈሪያ።
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 29 күн бұрын
😢😢😢😢😢 አቤቴ ጉድድ
@JackyCoco
@JackyCoco 23 күн бұрын
ደህና እናት እንዳለሽ አትከራከሪ በጥንቁልና የምታምን
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 12 күн бұрын
እናትናልጅ። አድናቸው። ትቅርበት
@GigitomX
@GigitomX Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 29 күн бұрын
SEATEYEWA QEWSALESHE SEYXAN
@mehrtesfamicheal318
@mehrtesfamicheal318 29 күн бұрын
ነስሮቹ እባካቹ ራዳቹን የብቁ ለሚኪ ድረስለት ሚኪ ቆራጡ ኣስተዋሽ ኣጣ ምንድነው ኣባቱ እየተንጋላቱ ናቸው እናካቹ ለሚኪ ኣትርሱት
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 27 күн бұрын
ጥኃት ቤተክርስትያን ከስዓት ዛር ጠንቋይ ማምለክ😂😂😂😂
@kbb7400
@kbb7400 29 күн бұрын
እረ አምልጡ ከነዚህ ከጠንቋዬች ቤት ዉጣ ሌላ ሴት ፈልግ
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 12 күн бұрын
ልጅው ምነው ብትቀር በት ሴየትብሎወ ጤየና ሌያጣ ትቅርብህ❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 28 күн бұрын
አላወቁም እነሱ ዛሬ ነው ዛሬው ለአለም የምትገብር ስለሚያስጎራት ይጥላ ነው እንግዲህ ልብ ድካም አለባት ብላ ያስባለች ሲያትያ መንፈሱ ነው ያደረገ የሚያስቀምጣት እንጂ ታማሪ
@lubabamehammed1108
@lubabamehammed1108 29 күн бұрын
May this woman she need to under arrest she’s a believe black magic She’s distro family life
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 29 күн бұрын
ልጂቱ ራሰዎ ባሰች መተቶኞች ናቸው ደሞ የቤተክርስቲያን አማኝ ነኝ ትላለች አሰነዎሪ
@MomenaHussenHalima
@MomenaHussenHalima 27 күн бұрын
ቀጣይ
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ጎረቤት ጉድሽን ይወቅ😅😅😅
@kbb7400
@kbb7400 29 күн бұрын
ደሞ ቤተክርሰቲያን ሳሚ የጠንቋይ ገረዶች
@senait2014
@senait2014 29 күн бұрын
እረ ይች የጠንቋይ ልጅ እራሷም ጠንቋይ ነች ትቅርብህ
@melattaye-w4t
@melattaye-w4t 26 күн бұрын
ምንድነው ድራማ ነው ወይስ ምንድነው ያስጠላሉ
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮
@Obse-y5q
@Obse-y5q 7 күн бұрын
Sew gn egzabher eyale endet besew yamelkal
@MasrtDasa
@MasrtDasa 28 күн бұрын
እከሁነ,መርጋተነ,ጠቀዪ,ናበር,ሌከሀለየቡደ,መፈስየተወገዪሁን
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 12 күн бұрын
ልጅው ልጅቱው ትቅርበት አስማት ያለበት ትዳር ይቅርብህ
@MulugetaChurnet-l2o
@MulugetaChurnet-l2o 25 күн бұрын
ለምን አትፈታትም ። ሴት ባልጠፋበት ።
@sofiyaabusosiya2737
@sofiyaabusosiya2737 Ай бұрын
Hate dadabi yee gaxari sawochu matati ayaqimi 🤛🤛🤛
@Efaret-h8c
@Efaret-h8c Ай бұрын
Are wenu adelechume ede 🤔🤪🤪🤬🫵
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 27 күн бұрын
ብታውቅ እማ ጋዜጠኛ መምጣቱን ቀድማ ታውቅ ነበረ😂
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ
@እማምላክእናቴ-መ1ጠ Ай бұрын
አቺ የጠቃይልጂ
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 10 күн бұрын
ዩቱበር ተብየው. ወይ ስልጠና ውሰድ ወይም ሌላ ስራ. ስራ በጣም ነው የምትደብረው ።።።።
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 29 күн бұрын
የልጆ ትገሥት የጀ እናት አደለቺም
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 Ай бұрын
Er Gazetenaw bifato yechalewal Leju msyhon bet New yegeba . Kalhone mesto yezo sebel yegebo .
@ErenaErena-e3e
@ErenaErena-e3e 19 күн бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 28 күн бұрын
ከስክሰው ልጅትዋ አታውቅም ሆና ነው ልጅትዋን አስወጣት
@RahwaKidane-f8n
@RahwaKidane-f8n 28 күн бұрын
ኧረ ለሚኪ ድረስለት Gojo tube
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz 29 күн бұрын
ባል ተብየው ጠንቋይ እሽሩሩ የምትለው ሴጣን ሴት ታሪክን ለማወቅ አይፈልግም ልፍስፍስ ልምጥምጥ ነክ እንዲ እየተናገረችክ
@user-mf5mo7
@user-mf5mo7 5 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 29 күн бұрын
ልጅቱም የናቷ ተባባሪ ናት መተታም
@genetkebede278
@genetkebede278 Ай бұрын
አንተ ልጅ ከነዚህ ሰዎች ጋ ከመኖር ለምነህ መብላት የሻልሐል
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 29 күн бұрын
SEATEYWA METETAM NECHE XENQWY YESEYXAN AMELAKI WERADA METETAM YEAGANENT AMELAKI ERE YEDFASHE
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 10 күн бұрын
ለምን አትፈታትምምምም ??? ቀሺም ።።።።
@lubabapinsard596
@lubabapinsard596 28 күн бұрын
Mene ayente balgya kowshasha enate neshe
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 10 күн бұрын
እማዬ ይላታል እንዴ ???
@atseduserni1777
@atseduserni1777 29 күн бұрын
ይች ሴት እውሽታ ነው የምታወራው ጥንቆላ ታደርጋለች
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 29 күн бұрын
Ye Liju tigist yedankal
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 10 күн бұрын
የልጅቱ አስመሳይነት. በጣም ይገርማል ። ደደብ ናት ግን. ስታስመስል ግን. ከእናቷ አትተናነስም ።።።።
@AliMohamed-vw2th
@AliMohamed-vw2th 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LolisaLolisa-kn3ml
@LolisaLolisa-kn3ml 29 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ZerihunHabeta-j6z
@ZerihunHabeta-j6z 27 күн бұрын
Tic
@ChalachewChekoll
@ChalachewChekoll 21 күн бұрын
ነበልባል ጋዜጠኛ ምን ሆነ ኧረ ፈልጉት
@GenetAlemu-z4c
@GenetAlemu-z4c 29 күн бұрын
የሴትየዋ ነገር ግን?
@tizetamelese6743
@tizetamelese6743 28 күн бұрын
እውነት ታሰራ ከሆነ ወንድ ነህ
@Ammar815
@Ammar815 20 күн бұрын
😂😂😂❤😮😢
@Ethiopia12-n5g
@Ethiopia12-n5g 10 күн бұрын
ኧረ እንዲያው ባልሰማህ ።።።።
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 28 күн бұрын
This woman don't trust God
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 214 М.