Рет қаралды 61,084
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ነው።
መገኛው ምእራብ ጎንደር ዞን ቋራ በረዳ በርሚል ቀበሌ ነው።
መጥቶ ማየት ለሚፈልግ መነሻ ካላችሁበት ሲሆን
ከባህርዳር አዲሱ መናሀሪያ ቋራ ብለው በዘላቂው መኪና ይሳፈሩ።
በጎንደር ከሆነ ከጎንደር ቋራ ብለው ይሳፈሩ በስልክ መጠየቅ የፈለገ 0978761828 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የሚሰውረው የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል የመጀመሪያው ቀን ጥምቀት እጅጉን የሚያስፈራ ነበር! ነብሴ ከሚያውካት ከስጋዊ አስተሳሰብ ለ3 ደቂቃ ያክል እረፍት አደረገች! ሞትን በትንሹ የመቅመስን ያክል ሆነብኝ! በዚህም ድንቅ የሆነ ተአምርን አየሁ!