"አባቴ 83 ሞላው" መንግስቱ ከመኮብለሉ በፊት የነበረው ሚስጥራዊ የእራት ግብዣ!| Mengistu Haile Mariam | Zimbabwe | Ethiopia

  Рет қаралды 20,824

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 ай бұрын
President Mengistu, Sir The overwhelming of Ethiopians always love you. Happy 83rd Birthday 🌹
@fassilassefa625
@fassilassefa625 5 ай бұрын
መንጌ እድሜህን ያርዝምልን። የሄውልህ ዛሬ ግንቦት 20 ሀገራችን ወደ መቀመቅ የተወረወረችበትን ቀን በሀዘን እናስባለን።
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድክ ጀግናዉ ጓድ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ጀግና የኢትዮጵያ 🦁🦁👈💚💛❤️👈💪💪💪🎂🎂🎂🎂🤲🤲🤲
@fabucell5517
@fabucell5517 Ай бұрын
Yehe armene ezaw yebsebsal
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 5 ай бұрын
❤ሰላም ኮለኔል መንግስቱ ሐይለማርያም እስከመላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይወድሐል መልካም ልደት Happy Birthday ሰላም ኢትዮጵያ 💚💛❤️.
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 5 ай бұрын
እውነተኛ ስው እድሜን ይጠግባል!!! እባታችን እንውድሃለን ግዜ ይመጣል ተስፋ እልቆርጥም እገሮት ይገባሉ የመጨረሻ የኢትዮጵያ ጅግና ኖት እንደ እባቴ እንጂ እድመሪ አስቤ እላውቅም!!! ክብር እና እድሜ ጤና ይስጦት !!! ሁሌም እወዶታለሁ!!!
@FieshaTesfamariam
@FieshaTesfamariam 5 ай бұрын
ይኼ መጥፎ ናዚ በእኔ እድሜ ስንቱን በቀይሽብር በነፃ እርምጃ እነዛን የመሠለ ጄኔራሎች ጨርሶ ሲያበቃ በዘረፈው ገንዘብ ቁጭ ብሎ ይበላል አፈር ይብላ
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 5 ай бұрын
አንተ እያየህ የማትበላው እንጀራ ይስጥህ
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 5 ай бұрын
Amen be si'ol yikatel.
@Dawit-w1m
@Dawit-w1m 5 ай бұрын
Happy birthday day
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 5 ай бұрын
መናዬ እባክሽ ገለጥ ብለሽ ታይን ፊትሽን አትሽፍኝው አድናቂሽ ነኝ❤❤❤
@bestrong1237
@bestrong1237 5 ай бұрын
በመፈንቅለ መንግስት ውንጀላ የአገራችንን ዕንቁ ጀነራሎች ከረሸነ በኋላ ወያኔ እና ሻቢያ ከበሮ እየደለቁ ነው አዲሳባ የደረሱት! እንዲህ ነው አገር መውደድ! በእሱ መዘዝ ነው ለዛሬው የበቃነው! እህታችን መና እባክሽ መጽሃፍትን አንብቢ! እንደ ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ ዓይነት ከእሳት ውስጥ ወጥተው እውነታውን የመሰከሩ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን የጻፉትን መጻህፍት አንብቢ!
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 5 ай бұрын
ጠያቂዋ ዋ ግን ለጋዜጠኝነት ፓሮቶኮል የለም እንዴ አይናን በጸጉር መሸፈን ምን የሚሉት ፋሽን ነው ትንሽ ገለጥ ብታደርጊው ጥሩ ነበር
@meskiwol422
@meskiwol422 5 ай бұрын
His scared that why he run awry ,don't count him with our hero.
@berhanugetahun1948
@berhanugetahun1948 5 ай бұрын
Long live the true Ethiopian ❤😮
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 5 ай бұрын
At the age of 83 mengustu do not even tell the truth. Shame on him
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 5 ай бұрын
Why would anyone talk about this criminal who slaughtered Ethiopians.
@yitagestaffese9077
@yitagestaffese9077 5 ай бұрын
The level of ignorance of some about what this criminal did ismind-boggling
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 5 ай бұрын
መንጌ፡ጀግናው
@Merafie
@Merafie 5 ай бұрын
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ነገር ሁልጊዜ! ሁሉም ሚዲያዎች በሙሉ "አገር ጥለው ኮበለሉ" እምትሉት የአሁኖቹም ሆነ ከ አሁን በፊት ያሉት እና የነበሩት መሪዎች የቁርጥ ቀን እናንተ ኮበለሉ የምትሉትን የአሁኖቹ ጥለው አለመኮብለላቸውን ምን ማረጋገጫ ማረጋገጫ አላችሁ?!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 5 ай бұрын
Dear President Mengistu! Your only motive was integrity of Ethiopian. For this we always indebted to you ❤
@SAMdave183
@SAMdave183 5 ай бұрын
ሲጀመር የመንግስቱን ታሪክ ገለልተኛ ሰው ነው መጻፍ ያለበት እንጂ እሱ እንዲህ ብለሽ ፃፊ ያላትን ፅፋ ለታሪክ ማጣቅሻ ፈፅሞ አይቀርብም:: ይህን ሁሉ ከሚሊየን በላይ ሰው ገሎ አንድም ነፍስ አላጠፋሁም የሚል አረመኔ ምን ይጠበቃል::
@mttube5113
@mttube5113 5 ай бұрын
viva MENGISTU!
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 5 ай бұрын
He is lucky to be alive. I hope he asks God for forgiveness before he dies. He has blood on his hands. Before he is burned in heal, he has repented his sins.
@bestrong1237
@bestrong1237 3 ай бұрын
በእስርቤት የነበሩ ጓደኞቹ 'ሸወደን, ራሴን አጠፋለሁ እንዳላለ ፈረጠጠ' ስላሉት፤ እነሱስ ለወያኔ እጅ ከመስጠት ለምን አልሞቱም እያለች ነው ጩሉሌዋ መንግስቱ፡፡ ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆችን በመትረየስ ማስደብደብ ቀላል ነው፡፡ አንዲት ጥይት ለመጠጣት ግን ወንድነት ይጠይቃል!
@samsongirma9894
@samsongirma9894 5 ай бұрын
ምድነው ኢተሪቪ የምታደርጊው ለእይታ ግልፅ አይደለሽም መታየት ካልፈለግሽ ቀረፃው ለግዳ ብቻ ቢሆን እግዳችንን ግን አመሰግናለው ።
@sahrahassan825
@sahrahassan825 5 ай бұрын
mnga iwese 100 yere imese you ilve you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሐ
@አሐ 5 ай бұрын
እና ቋንቋችሁን አስተካክሉዋ ከስልጣናቸው ወርደው ከሀገር ወጥተዋል ካልሽ ኮበለለ ማለት ምን ማለት ነው😮
@Tesfa325
@Tesfa325 5 ай бұрын
መንጌ , እንዴት እግዚአብሔ እድሜ ሰጠህ ዲያብሎስ በክፋ ምክንያ እንደምትሞት አልጠራጠርም
@HabtamuFerede-k9m
@HabtamuFerede-k9m 5 ай бұрын
H.B.D
@zumalazar9290
@zumalazar9290 5 ай бұрын
Bering kol, mengistu to international court now,
@mylady9674
@mylady9674 5 ай бұрын
ይህቺን ጋዜጠኛ ሳላደንቅ አላልፍም ጋዜጠኛ ገነት አየለ ጀግና ነሽ !💪❤
@eritreanentertmenthabesha7387
@eritreanentertmenthabesha7387 5 ай бұрын
ልምድነው ግን ኣረሜኖው ሰብ በልቸቹ ርሁሩህ የሚሆኖው
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 5 ай бұрын
Mengistu was the actor for the Oromuma Project !!! Poof Menegestu!!!!!!!! Mengistu was a conspirator !!! yesentun sew dem new yetetahew eko!!! Akelilu Habtewold, ........anyways ...
@LeulSintayehu-bq9zy
@LeulSintayehu-bq9zy 5 ай бұрын
ልክ ብለሃል ወንድሜ እኔ በዛ ጊዘ አልነበርኩም ግን ለስልሳ ሰዎች ከሶስመቶ በላይ ጥይት ያውም በተቀነባበረ ህጋዊ ባልሆነና በስሜት በተነዳ ሁኔታ እኝያን ሁሉ አርበኞችና ምሁራኖች ረሸነ ሰው አይደለም ይሄ ሰይጣን ነው
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 9 күн бұрын
ይኼ የወጣቱን እድሜ ያሳጠረ ጨካኝ ናዚ በስደት ከሚኖር ቢሞት ይሻለው ነበር
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen 5 ай бұрын
ሀገራችንን ሳያስገነጥል ከነ ክብሩአ ያስረከበን መሪ ! እንወድሀአለን !❤❤❤
@LeylunGetachew
@LeylunGetachew 5 ай бұрын
ከፋርጠጣው የሽምጠጣው
@alem5097
@alem5097 5 ай бұрын
የጀግንነት. እንጂ. የኩብለላ. ልብ. ሰለሌለው. ይህን. አላረገውም. ብቻ. ሆነ. ለማንኛውም. ያልኮበለሉት. እየመሯችሁ. ሰለሆነ. ብዙ. አትቸገሩ ይች. አገር. ጀግና. ወንድ. ትበላለች
@WaldmierSerpensky
@WaldmierSerpensky 2 ай бұрын
An undisciplined soldier from the start, he was recruited as a disrupter in the US where he was sent for military training by Haile Selassie. He was indoctrinated there & his CONFIDENCE was a result of protection offered him from external sponsors, who later facilitated his extradition, thats why he was able to live this long. He should deserve no credit from Ethiopia. For as long as he was in Ethiopia, he was atrocious (most evil).SHAME on you Mengistu Hailemariam. He was a scarecrow, when I grew up.
@samuelwondimu1811
@samuelwondimu1811 5 ай бұрын
ጨፍጫፊዎች ሊነፃፀሩ አይገባም ህዝብን የጨፈጨፈ ማንም ይሁን ማን ጨፍጫፊ ነው። ሀገር ማለት ህዝብን ያገለለ የሀገር ድንበር ብቻ አይደለምና የሱን ሀገር ወዳድነት ሆድ ይፍጀው።
@honestygalor6748
@honestygalor6748 5 ай бұрын
Genet Ayele is a wonderful journalist. I want her to ask Menhistu H Mariam why he remained stuck in Eritrea and Massa to the last minute when woyanes were advancing to the centre and made all that military power useless in Eritrea when he could have moved them south wards to defend the port of Asseb and the central part of the country with united strong force that was spread and rendered meaningless? Please ask him this and thank you all for this wonderful programme. What justified his obsession on Eritrea while the centre was falling apart under his watch??.
@AHMEDSAID-dj2sp
@AHMEDSAID-dj2sp 5 ай бұрын
balege ye shermuta lig dedeb iza timotaleh , ye wusha mot new yemitimotew
@TebletsHagos-c3z
@TebletsHagos-c3z 5 ай бұрын
አባቴ ከሎኔል መንግስቱ ሀይለማሬያም መልካም ልደት' ገና ብዙ አመት ኑርልኝ ከመላው ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣቹ ገና ብዙ ታያለክ ቁጭ ብለህ እንወድሀለን
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 5 ай бұрын
Ene ke ethiopia merwoche ende mengestu yemwedew meri yelem abate nw eko ❤
@AmanWale-sh3ul
@AmanWale-sh3ul 5 ай бұрын
የኤ ሰው በላ በሱ ስንት ጄኔራሎች ሞቱ ወያኔም አቅም አገኘች እኛም ዛሬ ያለንበት ችግር ውስጥ ገባን
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 5 ай бұрын
Enas. Esu adel yemiasazinew. Mindinew jegninetu sewiyew endezih yemiwedesew?
@gorawberukutaye1978
@gorawberukutaye1978 5 ай бұрын
ገና 100 አመት ይደፍናሉ እንወዳቸዋለን ሕዝብ ይወዳቸዋል ወደ አገራችሁ ኑ
@Sarbet888
@Sarbet888 5 ай бұрын
You must be one of his cadres responsible for killing over half a million youths by Mengistu; disgusting.
@aljsalah7685
@aljsalah7685 5 ай бұрын
አንቱ ነህ ህዝብ:: እሱ የደነቆረ አረመኔ ነው
@zumalazar9290
@zumalazar9290 5 ай бұрын
አይምሮ ቢሰ አትሁኑ ኢትዪዹያዊያን ኩሊኔሉ ለህግ መቀረብ አለባቸዉ።
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 5 ай бұрын
Amennnnnn
@alemayehumesele8192
@alemayehumesele8192 5 ай бұрын
አብረህ የወጣቱን ጠፍር ትነቅል ነበረ አንተ ቆሻሻ።
@alem5097
@alem5097 5 ай бұрын
የማይረሳኝ. መሬት. በነፃ. ለህዝቡ. ቤት. እንዲሰራ. ሰጡ. ብሎ. ሊጎበኝ. ሲሄድ. መቶ ሀምሳ. ካሬ ሆኖ የቱ. ጋ. ልጅ. ዳዴ. ይበል. ምኑጋ. ዶሮ. ጥሬ. ትልቀም. ያውዳመትስ. በግና. ፍየል. የት. የታሰረ. በሉ. ለያንዳንዳቸው. ሁለት መቶ ሀምሳ. ካሬ ሜ/ ሰጡ. ብሎ. ተሰጠ
@awolyimer3233
@awolyimer3233 5 ай бұрын
ግንቦት 20 ለጂቦች አስረክቦን!!!
@fikirtemamo4717
@fikirtemamo4717 5 ай бұрын
Amba. Genenoch. Begegnoch. Yeteshenefachihubet. Ken
@fitsumMana
@fitsumMana 28 күн бұрын
አህያ
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 5 ай бұрын
ኮነሬል ጓድ መንግስቱ ኃ/ ማርያም የኢትዮጵያ ጀግና አገሩን ወዳድ መሪ ነበር ።ረጅም እድሜን ይስጠው መልካም ልደት ጀግናው
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 5 ай бұрын
Via mange Long live mengistu haile mariam the Great leader of all the time
@engidayigeremu9559
@engidayigeremu9559 5 ай бұрын
"ዳዲሞስ" ሣይሆን "ዳሪዮስ" በሚለው ይስተካከል።
@Me-cy2un
@Me-cy2un 5 ай бұрын
Dehna abate endalew sew lij negne bayewa minew tekebetebetech be abatuwa aferra medebek new yalebat negerugne bay ye sew bela lij
@KibretAbera
@KibretAbera 5 ай бұрын
Menge melkam ledet
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 5 ай бұрын
ክፉ የሰራ ሰው በምድር ላይ እድሜው ሲረዝም በፀፀት እንዲቀጣ ነው። አንተ የኣራጅ ዘር። አንተ ግን እንኯን ልትፀፀት ቅርጥፍ ኣርገህ የበላኸውን የጏደኞችህንም ነፍስ የካድክ ነህ። የተማረውን ወጣት ክፍል ኣርደህ ጨርሰህ ሃገሪቱን 100 ዓመት ጎተትክ ፣ የሚሰደደው ተሰዶ brain drain ኣጋጠመን።ለጫካ ታጋዮችም ኣሳልፈህ ሰጠሃት ሃገሪቱን። በልጆችህ በልጅ ልጆችህ ኣግኘው ። ጀግና ከሆንክ ሳትሸና ቆመህ ኣትዋጋም ነበር እስከመጨረሻው፧
@AddisawekechaneAweke
@AddisawekechaneAweke 5 ай бұрын
መልካም ልደት መንጌ
@fishlove7374
@fishlove7374 5 ай бұрын
ጨፍጫፊና ፈሪ ፣ያወራውን ያልኖረ
@mttube5113
@mttube5113 5 ай бұрын
ማነው መሪ ሆኖ ያወራውን የኖረ? የኔ ፊሽካ አንቺም ወጉ በደርስሽ የባሰ እንጂ....
@elsabaya3925
@elsabaya3925 5 ай бұрын
Meng jegenaw she amet nurelen betam new emnwdeh🎉🎉❤❤
@TafesseSolomon
@TafesseSolomon 2 ай бұрын
አገራችሁንየማታዉቁ የወያኔ ቡችሎች አርፋችሁ ተቀመጡ...
@zerguat
@zerguat 5 ай бұрын
አረመኔው እንደ ጎመን የጨፈጨፈው ትውልድ አይረሳም ሲሞት ጀሀነም ይቃጠል ።
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 5 ай бұрын
Amen!!!
@nunukibret8611
@nunukibret8611 5 ай бұрын
ገና ምን አይታችኹ
@Zaytoona-j2t
@Zaytoona-j2t 5 ай бұрын
መልካም ልደት
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 5 ай бұрын
Happy berth Day
@LeylunGetachew
@LeylunGetachew 5 ай бұрын
keabtwa belay lejtew weshtam nat
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 5 ай бұрын
Hulet welaka shimagle Ena arogit . Bestergina weshet aydeberm weyem hager bet lemegebat new.
@LeulSintayehu-bq9zy
@LeulSintayehu-bq9zy 5 ай бұрын
የ60ዎቹ ደም ግን ለሊት አያቅዥህም ጋሽ መንግስቱ ደማቸው አለባቹ ሁላችሁም በተለይም የቀ፣ሃ፣ስ ደም አለባችሁ
@الاعصارالعيناوي-ل3ك
@الاعصارالعيناوي-ل3ك 5 ай бұрын
Rejim edme ke mulu teninet gar ye ewnet jegna not zare wrso bihon eye meru yalut selam enatTim neber
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 5 ай бұрын
መንጌ ከአብይ አይለይም እነዚያስ ሙሁሮች ወገኖቻችን ምን እንበል ቤተሰብ አልባ የሆነው
@AsayehegnMoges
@AsayehegnMoges 5 ай бұрын
Melkam lidet
@woldearegawiazene5694
@woldearegawiazene5694 5 ай бұрын
He is ethiopian patriot
@abumaryem
@abumaryem 5 ай бұрын
Megistu was a killer ,he killed more than 500,000 well educated Ethiopians
@sandrasmith9668
@sandrasmith9668 5 ай бұрын
He did. Where is justice
@fitsumMana
@fitsumMana 28 күн бұрын
ምንም የሚናገረው ነገር የለም እሄ ሻንቅላ አንዴ አፍርሶት ሄዷል!!
@bestrong1237
@bestrong1237 3 ай бұрын
መንግስቱ 6 ሰአት ላይ ኬንያ ገባ፡፡ ልክ በዚያው ሰአት የኢትዮጵያ ሬድዮ ለሰላም ሲባል አገር ለቆ ሄዷል ብሎ አወጀ፡፡ አሁን ህዝብን መሸወዳችሁ ነው? ንቀታችሁ እንጂ!
@YimegnushalAsfaw
@YimegnushalAsfaw 2 ай бұрын
Ante aybalim, yeaher mere yenebere sew new, sinemigbar yasfelgal
@cruushidaar2616
@cruushidaar2616 2 ай бұрын
የሞኞች ስብስብ። ባዶ አውቀት ሰለ ፈላጭ ቆራጭ ስርኣት። ባንደራ ዋት ኢስ ባንደራ?
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 4 ай бұрын
Mengistu is the most killer
@tsotamichaelseble9750
@tsotamichaelseble9750 5 ай бұрын
Milcme lidat gade Mengsetu
@AdugnaTesema-f7j
@AdugnaTesema-f7j 5 ай бұрын
እሳቸው ያጠፉት ጥፋት የግለሰቦችን ሕይወት ጎድቶ ይሆናል ግን ሀገርን አልገደሉም፡ ሌባም አልነበሩም ኢትዮጵያዊ እንጅ በጎኝነት አተበዩም፣
@SenaitSeni-v4f
@SenaitSeni-v4f 5 ай бұрын
Ye Ewunet amlak Egeziabeher lante feredoal behiwot noreh yenorekelet ewunet enquanim hulun ayeh min beleh yehon yachii yelefahelat Ethiopia endii geragebtoat antema yeh hulu endemihon tenagreh neber. Lene jegna ante Becha neh Egeziabeher ahunim tena ena Edeme yestih Lene mereii jegnay neh.
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 5 ай бұрын
ኧረ ጋዜጠኛው ዳርዮስ ሞዲ ነው ። 'ዳዲሞስ የሚባል የለም 'እያጣራችሁ አቅርቡ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 5 ай бұрын
ጨፍጫፊዉ እና ፈርጣጩ አባትሽን ነዉ የምትይዉ ምንም ያድርጉ ህግ እያለ በትራስ አፍኖ የገደላቸዉ ሀይለስላሴ ያ አልበቃ ብሎ ከቢሮዉ ስር ቀብሮ የኖረዉ መሪ ነዉ የአንቺ አባት???? ኤርትራም መሄዷም ላይቀር ያንን ሁሉ ወታደር አስጨፍጭፎ መጨረሻም ሜዳ ላይ በትኖ ለፈረጠጠ ሽንታም ሰዉ ነዉ የምታወሪዉ????
@Mskel632
@Mskel632 5 ай бұрын
እሄን ገዳይ ለምን ስለሱ የሚወራው ይሄንሁሉ ገደሎ እሱ 80 ዓመት ይኖራል ቅዘናም አገራችንን ለዚህ ያበቃት አረመኔ ስው ነው
@seifusebesibe3733
@seifusebesibe3733 5 ай бұрын
ወያኔ
@seifubezabeh9868
@seifubezabeh9868 5 ай бұрын
Darios Modi
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 5 ай бұрын
አፈር ይፈር ይፈርጥጥብሽ
@abayetsi5632
@abayetsi5632 5 ай бұрын
አባት ያሳጣሸ ዳሩ አድገሻል
@ይበቃል16
@ይበቃል16 5 ай бұрын
አሁንም ውሸት ያሳዝናል መንግስቱ ትገርማሉህ ሬዲዬን ልትጎበኝ መትህ አንተ አጃቢዎችህ ጠባቂዎችህ እንዴት እንደትጨነቃችሁ ረሳህው ፈሪ ነበርክ በመሳሪያ ብዛት ባጃቢ ነበር የምትንቀሳቀስው በሬዲዬና በዜና አገልግሎት መሀል ቆሻሻ ማቃጠያ ገንዳ ነበር ጭሱ ምንድነው ተብሎ አጃቢዎቹ ልዬ ጥበቃ እንዲደረግ አልተደረገም ኤርፓርት ስትሄድ ስትመጣ በይፎቁ አንተን የሚጠብቅ ጦር ሰራዊት እንረሳዋለን የግድያ ሙከራ ተደረገብኝ ብለህ ቡለት ፕሩፍ ልብ ስም መኪና እላስገዛህም ጅብ አያውቁትም አገር ሂዶ ቁርበት አንጥፎልኝ አለ አሉ እንትና ጥሩ ነበር የሚባል የለም እኔ መልካም ብሆን መልካም መልካም መሪ እግዚአብሔር በስጠኝ ነበር ነው መልሱ ስለዚህ ህዝቤ እራሳችንን እናስተካክል እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@mulugeta481
@mulugeta481 5 ай бұрын
kikiki issias is following born In 1945 from tigrayn parents born to be ruthless dictator
@markhsamuel8982
@markhsamuel8982 4 ай бұрын
ኣይ ኢትዮጵያ መንግስቱ ሃይለማርያም ይሀ ሁሉ ሰዉ ፈጅቶ ዶክተሯ ልጁ ደሞ ውሻዉ በመሞቱ ኣዘነ ትለናች ያሁኑ ይባስ ኣሉ የሰዉ ሂወት እንደ ቅጠል ሲረግፍ ያላዘነ ኣሁን በኣንድ ዉሻ እህምምም
@LeylunGetachew
@LeylunGetachew 5 ай бұрын
Sewe bela aremne yebzu neshuan zegcho deme albet yeh feri leba.
@ay78124
@ay78124 8 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ደደብ ነገር ነች.. አብዛኛውን መንጋ ትወክላለች
@sabri5460
@sabri5460 5 ай бұрын
ቂቂቂቂቂቂ ህዝቡን ብሰማ ኑሮ??አይልም?? አዬ ደንቆሮ ሐበሻ!!! አውሬው ሐበሻ!ምቀኛው ሐበሻ! በሽተኛው ሐበሻ!! ይሄን ሁሉ ያመጣ መንግስቱ አይደለም ወይ?? HOST ነኝ ባይዋ ድንጋይ ናት!"ዘረኛ ነፍጠኛ!!
@bestrong1237
@bestrong1237 5 ай бұрын
ስንት ንጹሃንን ያረደ ይህ አረመኔ፤ አገራችንን ለወያኔ ሰጥቶ የፈረጠጠ ፈሪ! ውሽውታም!
@mesgnawabebe3071
@mesgnawabebe3071 5 ай бұрын
Yehie yabatochachenen hiwot yebela seyetan, yegnan hiwot yabelash galen, ye bezu Ethiopian hiwot yeqeretef Ethiopiawi Hitler ....menew feqer asejazachu??????????
@LeylunGetachew
@LeylunGetachew 5 ай бұрын
Ya yehe sew bela
@ኢትዮጽያኢትዮጽያ
@ኢትዮጽያኢትዮጽያ 5 ай бұрын
be ferenj masa alech ay anbabi be fenj masa lemalet new kkkkk
@Tade77-s8c
@Tade77-s8c 2 ай бұрын
የጋዜጠኛውን ስም ካላወቅሽ ለምን አትጠይቂም?ዳዲሞስ ሞዲ ሳይሆን ዳርዮስ ሞዲ ነበር።ይሄ ታዋቂ ጋዜጠኛ እንኳንስ ስሙን ቀይረሽ ይቅርና በአንቺ ባልተማረ ምላስሽ መጠራት አይገባም።መሀይም ነሽ!
@SAMdave183
@SAMdave183 5 ай бұрын
ሰው በላው መንግስቱ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለስለህ ሲያረጅ ምን መሰሉ ጉማሬ ፊት
@kenaskids4126
@kenaskids4126 4 ай бұрын
He is a butcher
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 5 ай бұрын
ይሄ ጨፍጫፊ ደም የጠ ጣ አረመኔ
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 102 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН