No video

አባቴ ክርስቲያን መሆኔን ሲሰማ ክላሹን አቀባብሎ የሸህ ዓሊ ልጅ ክርስቲያን ሆነች ከምባል..{ከእስልምና ወደ ክርስትና የቀድሞዋ ሀዋ ዓሊ ምስክርነት}በአንደበቷ

  Рет қаралды 570,716

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

#ethiopia #orthodox #fnote

Пікірлер: 3 200
@fnoteabriham
@fnoteabriham Жыл бұрын
ከእህታችን ጋር ያደረኩትን ቃለ መጠይቅ ለመመልከት 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/qZqpZ6qFj7OSgbc ምስክርነት መስጠት ለምትፈልጉ ወንድሞቼና እህቶቼ ካላችሁ በዚህ አግኙኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk t.me/Abdelmesihh
@shimelstefera
@shimelstefera Жыл бұрын
እንኳን በደሀና መጣሽ በልቦናሽ አድሮ ለፈቀደልሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አዳነሽ እህታችን አይዞሽ ቀረው ዘመንሽ የተባርከ ይሁንልሽ::
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
እያለቀሰኩ ነዉ የሰማሁት አምላኬን ካድኩት ስትል ግን ፈጣሪ ያቃል ያለሽበትን ሁኔታ በፍፅም ልብሽ እንዳልካድሽዉ ለቅዱስ ጴጥሮስ የራራ ላንቺም ራራልሽ !!
@sintayewabate6274
@sintayewabate6274 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እውነት ብዙ ነገር አስተማርሽኝ!!!
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s Жыл бұрын
እህቴ ጎበዝ ነሽ ያመንሽው አሁንም ንሮሽን ሕይወትሽን ይባርክልን
@wubetube9848
@wubetube9848 7 ай бұрын
ምናይነት የእምነት ጥንካሬ ነው እጅግ ግሩም ድቅ ታሪክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን እግዚአብሔር እርሱ ከፍ ከፍ ብሎ የራሱ የሆኑትንን ይስባቸዋል ከሌላ እምነት አሉት የራሱ የሆኑ ልጆች አሁንም ይጥራቸው በእውነት እህታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል አሁንም ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ❤🙏💒💖💖💖
@yanetniguse994
@yanetniguse994 7 ай бұрын
amen
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 6 ай бұрын
የኔ እናት ታሪክሽን በጽሞና ነው ያዳመጥኩት ደስስስ እያለኝ እግዚኣብሄር አብዝቶ ይስጥሽ እምነትሽ ይደንቃል በጣም
@minwuyeletzemene7580
@minwuyeletzemene7580 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ።በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ሴት ።ፅኑ ሴት ። እግዚአብሔር መርጦሻል ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ።
@josijimma7358
@josijimma7358 8 ай бұрын
ኧረ ድንቅ እና ተዓምር ነው በእንባ ነው የሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getachewdessalegn4459
@getachewdessalegn4459 Жыл бұрын
እሰይ ስለቴ ሰመረ እሰይ ስለቴ ሰመረ ....... ባንች ህይወት እኔ ደካማው ሰነፉ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት። ፈጣሪ መስካሪዎችን ለእኛ እንዳንች አይነቱን ሰው ስለሰጠን ዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@madeenamadeena3975
@madeenamadeena3975 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት መመረጥ ነው እኔም ከእህዛብ መርጦኛል ተመስገን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወደ ሃገርየ ስመጣ እመሰክራለሁ እውነት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ገና አምስት ወርየ ነው ክርሰቲያን ከሆንኩ እና የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው እስልምና እያለሁ እንዲህ አይነት ፍቅር ተሰምቶኝ አያቅም ግን ሁሌ እግዚአብሔር በሚያቀው ስሰግድ እውነት እፈልግ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቡዙ በመማር እውነተኛው አምላኬየን እግዚአብሔር አገኝሁት ተመስገን
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m Жыл бұрын
እልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋሕዶ መጣሽ በርች በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@tsedenyahailu1457
@tsedenyahailu1457 Жыл бұрын
Yene konjo silehulum neger egizehabiher yimesigen emebete beselam lehageresh tabikash.
@መታገስ
@መታገስ Жыл бұрын
እልልልልል እንኳን ደና መጣሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@abutaye892
@abutaye892 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል መረዳትሽ እጅግ አስገራሚ ነው። መረዳት ብቻ ሳይሆን በቃሉ ላይ ያለሽ መታመን አስገራሚ ነው። እንደዚህ አይነት እምነት በእስራኤል እንኳን አላገኘሁም ያለው አይነት ሆነብኝ ። እግዚአብሔር የበለጠ ወደራሱ ያስጠጋሽ የበለጠም ያብራልሽ። ተባረኪ።
@nemabehutiye4306
@nemabehutiye4306 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል!!! እግዚአብሔር ይመስገን። ትልቅ ትምህርት ነው። እስከ መጨረሻው ያጽናሽ።በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ።ቤተሰቦችሽም ጊዜው ሲደር ስ ይመጣሉ። አይዞሽ እናትና ልጅዋን ይዘሻልና።
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
በእውነት ያለፍሽበትን ታሪክሽን ያደመጥኩት ላንቺ ሳይሆን ለራሴ ለኔ ለሀጥያተኛዋ እያነባሁ ነው ። ሁሉንቻይ ሕያውእግዚያብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🤲 እናቴእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ በማህፀንሽ የተሸከምሻቸውን በሰላም ታሳቅፍሽ 🤲 ፈጣሪ በሚያውቀው የወንድም ገብረ ስላሴን መልእክቶች በማድመጤ በብዙ አትርፌአለሁ እራሴንም እንድመረምር መንገዴን በጥልቀት እንዳስተውል አድርጎኛል ። እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን በእድሜ በጤና በጽናት ይባርክ 🤲
@michaelsambosa5110
@michaelsambosa5110 Жыл бұрын
የዚች እህታችን ታሪከ በጣም ልብ የሚነካና አስተማሪ ነው። እህት ብትሆነኝ ወንድም ሆኜ ከሷ ብማር በጣም ደስ ይለኝ ነበር። ያፈራችውን ሁሉ ትታ እየሱስን በመከተልዋ። አምላክ የበለጠ ብዙ ነፍስን በትምህርቷ ታድናለቸ፤ በረከትም ይሞላባታል። እዚአብሔ ጨምሮ ይበርካት። ስላሰማች መልካም የሕይወት ቃል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@dubaihatta7200
@dubaihatta7200 Жыл бұрын
ቀጣፊ ነሺ ምንሺነው ምስሊም የሚመስለው
@DestaKetsela
@DestaKetsela 9 ай бұрын
ሰሚ ካለ የዉነት ያንቺ ታሪክ ብዙ ሰው የሚቀይር ነው ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@justhuman7069
@justhuman7069 Ай бұрын
😭😭😭😭 ምን አይነት ጽናት ነው እግዚአብሔር የስጠሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽም እና ባለቤትሽም የባርክልሽ አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛም ይጎብኘን ለእናት እና አባትሽም እንዲሁም ለወንድሞችሽ እና ለእህቶችሽ ይጎበኝ እግዚአብሔር ታላቅ ነውና ለእርሱም የሚሳነው አንዳች ነገር የለም አሜን::
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
ወይኔ እጅግ በጣም የወደድኩት ታሪክ አንችንም ነው የወደድኩሸ እንዲህ ናት ክርሰትና ያፅናሸ እሰከመጨረሻው ሰው በተለያየ ነገር ይፈተናል ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ ክርሰትናም እንዲህ ናት ከበረቱ አያውጣን ተመሰጨ ነው ያዳመጥኩት ከእንባ ጋር እህቴ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሸ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ በአንች ላይ አደረገ ድንቅ ተአምር እውነት
@mulugetagetachew7984
@mulugetagetachew7984 Жыл бұрын
ውዷ እህቴ ከጨለማ ሕይወት ወደ ሚደንቅ ብርሃን ያመጣሽ ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱ ድንግል ማርያም እና ከቅዱሳኑ ጋር ይመስገን በመቀጠልም በመገፋትሽና በጽናትሽ ለዚህ ክብር በመብቃትሽ አሁንም የአምላካችን ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እኔ ክርስቲያን ነኝ እላለሁ ግን ባዶነቴን ተረድቻለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Жыл бұрын
አሜን!
@TigistuMolla
@TigistuMolla 5 ай бұрын
መታደልሽ እህቴ ሆይ ፣ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ !
@DawitAbtew
@DawitAbtew 4 ай бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል..እኔም. የደቡብ. ወሎ. ልጅነኝ. የኛ ሀገር. ሰዎች. ትርጉሙን. ሳያውቁ ሙስሊም..ነ ን..ይላሉ. ክርስትናን አያውቁም. እኔም. ሙስሊም. ነበርኩ. ክርሰቲያን. ከሇንኩ 40 አመት. አስቆጠርኩ. ጎበዝ. በርች..ነብሰጡር..መሇንሽን. ቤተሰብ..ለተባሉት. አትናገሪ .መድሀኒአለም. ለፍሬ ይበልልሽ. ዘመድሽ. እግዚአብሔር. እና. ባለቤትሽ. የሚወለዱት..ልጆች. ናቸው. አሳዘንሽኝም .ኮራሁብሽም አይዞሽ. !!!!
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
መድኃኔዓለም የኔ አባት ታምራት ለመናገር እኮ ከባድ ነው ስለ ጌትነት ክብር ምስጋና አምልኮ እና ዉዳሴ ይገበሃል ለእናትህ ክብር ምስጋና ይገባታል ፍቅርተ ሥላሴ እውነትም ጎበዝ ጀግና ነሽ ጠመንጃ ፍት ቆመሽ አልመለስም ማለት ምን አህል የክርስቶስ ፍቅር በዉስጥሽ እንደ ሰረፀ ያሣያል ሁለተኛ ፈተና ደግሞ መከራ ለበጎ ነው ✝️
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው እህታችን. በእውነት ጠንካራ ነሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነው አሁንም መጨረሻሽን ይስምርልሽ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በጣም ጀግና ነሽ
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g Жыл бұрын
በጣም ታሳዝኛለሽ ቤተሰቦችሽ ይገርማሉ በእርግጥ ለትልቅ ሰው ሀይማኖቱ ከባድ ነው የተበላሸ እቃ አድርገውሽ እቤት እየጣሉሽ ነበር እድል ሰጠሻቸው ካንዴም ስንት ግዜ አንቺ ግን በጣም ጨዋ ነሽ እግዚአብሔር ገና ብዙ ያደርግልሻል ጠብቂ አባትሽ ቸግሯቸው ይሆናል በክርስቲያን አንደበትሽና ላብሽ የሰራሽውን ብር የወሰዱብሽ እውነት ካልተጠቀሙበት ለለማኝ ይስጡት ይቅር በያቸው ያለማወቅ ነው
@emagag8161
@emagag8161 7 ай бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያበዛልሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እህትዓለም፣ እግዚአብሔር ለዘለዓለም መልካም ነው ታማኝም ነው፣ ዋጋሽ ታላቅ ነው ቅዲሳን መላእክቱን ልኮ ማንነቱን አሳየሽ❤❤ አንች እህታችን በሩክ ሁኝ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሽ ቤትሽና ባለቤትሽ ብሩክ ሁኑ
@neaminmedia
@neaminmedia Жыл бұрын
በእንባ ነበር የሰማሁት እህቴ ቀለ ሕይወትን ያሰማልን። እምነትሽ ታላቅ ነው እህቴ። መጀመሪያ መንግሥቱንና ጽድቁን ሌላው ሁሉ ይጫመርላቸዋል መለት ይህ ነው። እህቴ እግዚአብሔር ዘመንሽ የበለጠ ይባርከው። ድንግልንና ልጇ ክርስቶስነ ይዞ ያፈረ የለም
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
ዋውውው! ልቤ አንጠልጣይ ታሪክ ነው! በጉጉት ነው የጨረስኩት! ቃል የለኝም #እግዚአብሔር በእውነት ግሩም ድንቅ ነው! ❤❤❤ . እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሻል እህቴ ወደ እኔ የመጣውን ወደ ውጪ አላወጣውም ብሎናል! #ስለሁሉም ነገር#እግዚአብሔር ይመስገን! #አሜን❤🙏
@khiraman3855
@khiraman3855 Жыл бұрын
ልቦለድ ትረካ ነው እንዴት ልብሽ አይንጠለጠል
@Lejisoyoutubegrowth2024
@Lejisoyoutubegrowth2024 9 ай бұрын
ቤተሰብሽ ላንቺ ጤንነትና በሕይወት ስለመኖርሽና ስላለ መሞትሽ ሳይሆን ለስሙና ለክብሩ የሚጨነቅ መሆኑ በጣም አሳዛኝ ነዉ። ይሁንና ግን በጥንካሬሽ በርቺ፣ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@Yeshmebat
@Yeshmebat 3 ай бұрын
ትክክል የብዙወቻችን ቤተ ሰቦች ክብር ነው የሚያስጨንቃቸው
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን✝️✝️✝️ የሁላችንንም ልቦና ይመልስ በቤቱ ያፅናን✝️🌾
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
ውይ መመረጥ እግዚአብሔር ያውቅበታል የተዘገውን ብር መክፈት የእግዚአብሔር ፍቀር እኮ የተለየ ነው ማንም በተወሽ ግዜ እግዚአብሔር እረዳሽ አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ውስጤ ነው የገባሽ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጥንካሬሽ እኔንም አጠነከረኝ. እዚህ እስራኤል ሀገር የመጣሁት በወላጆቼ ምክንያት ነው ግን በክርስትናዬ ለመኖር አልቻልኩም ቢሆንም ግን ሁለት ልብ እየሆንኩ ነበር ለልጆቼ ስል እፈልጋለሁ አሁን ግን በቃ ማንም ከክርስቶስ ፍቅር. አይለየኝም እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የረዱሽ ሁሉ የተባረኩ ሁኑ እግዚአብሔር ይህን መልክት ለኔ ያመጣው ነው የመሰለኝ.
@ftsumbeyene5091
@ftsumbeyene5091 10 ай бұрын
ክብረና ምስጋና ለመድሃኒአለም በሊቀመላእክት ቅዱስ ምካኤል ቀን ታኣምራዊ ገድል ለዚህ ያበቃሽ ኣሁንም ምስጋና ለኣብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ አሜን
@Yeshmebat
@Yeshmebat 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vk2br9wg5y
@user-vk2br9wg5y 6 ай бұрын
እውነት እህቴ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው ድንግል አትለይሽ በጣም ከውስጤ ተመስጨ አደመጥኩ ትምህርትም ወሰድኩ ሰው አድርገኝ አልኩ ቸርነቱ ለሁላችን ይሁን አሜን
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ዋዉ ጥንካሬዋ መጨረሻዋን አሳመረዉዉ ያዉም መንታ ኡኡኡ ያንቺ የተለየ ነዉ በሰላም ይገላግልሽ ከወለድሽ በሗላ መጨረሻሽን ከልጆችሽ ጋር መስማት እንፈልጋለን ፍኖት እግዚያብሔር ይስጥህ ህይወትህን ሙሉ ደስታ ይሁንልህ
@bhailuhailubg
@bhailuhailubg Жыл бұрын
ጠንካራ ሰው ነሽ። በፅኑ እምነትሾ በመጨረሻ በረከት አገኘሽ። ታሪክሽን ከመጀመሪያ እየሰማሁ የኔም ዕንባ ይወርድ ነበር። በሰላም ተገላገይ የተባረኩ ልጆች ይሁኑልሽ፣ የኔ እህት። ባለቤቶሽም በአንቺ በረከት እንደሚያገኝ ጥርጥር የለኝም
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 10 ай бұрын
አሜን፥አሜን፥አሜን፥ሥላሴዎች፥ይክበር።እህቴ፥በጣም፥በጣም፥ትልቅ፥ትምህርት፥ነው፥ለሁላችን፥የሰጠሽን፥እኛ፥በክርሥቲያን፥ቤተሰብ፥ተወልደን፥ያንችን፥ግማሽ፥እምነት፥የለንም፥፥እናትና፥ልጅ፥ይክበሩ።
@user-rw4qn2nf1t
@user-rw4qn2nf1t 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ ፈተና ተቃቁመሽ ይሄን ደስታ ማየትሽ በጣም ደስይላልእመቤቴ ማርያም ከነልጃ ክብር ምስጋና ይግባቸዉና ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ግበዝ የዚህ አለም ነገር ከንቱ መሆኑ የገባሽ ስለመረጠሽ እነ ፈቃዱ ሰለሆነ ተከናወነ ወልደሽ ሥመሽ ያሠየን አሜን👋👋👏👏
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ምስክርነት ወደቀጥተኛዋ ሀይማኖት እንኳን በደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ በርቺ እህቴ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
ሰውን እንዲህ አምርረን እንዳንጠላ ይልቁንም ስለማያምኑ እንድንጸልይ ጥለሚጠሉኝ እንድንወድ ያስተማረን የወደደን ልጁ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እህታችን በእውነት እግዛብሄር ገና በልጅነትሽ መርጦሻል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@woldetsadiksaboura5322
@woldetsadiksaboura5322 Жыл бұрын
እናቴና አባቴ ትተውኛል እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ መዝ 26:10 በርቺ አርሱ ከአንቺ ጋር ነው
@mercymercy331
@mercymercy331 Жыл бұрын
@@woldetsadiksaboura5322 እውነት
@user-oy5li6gz3r
@user-oy5li6gz3r 9 ай бұрын
በእዉነትእግዛብሄር ድንቅነዉ መጀመሪያም ክርስቴያን የሆነ እንኳን የዚችንልጅ ያህል ፅናት የሊላቸዉ ጥቂቶ አሉ እግዛብሄር ይርዳሽ
@melakuabegaz5452
@melakuabegaz5452 5 ай бұрын
በእምነትና በእውነት ላይ የተመሰረተ ድንቅ የግዚአብሔር ምስክርነት ነው። ለሁላችንም አስተማሪ ስለሆነ ለሁለተኛ ጊዜ ሳልሰለች በጉጉት ያዳመጥክት ታሪክ ነው። በማህፀንሽ ያሉትንም ፍሬዎችን እመብርሀን ቀርባሽ በሰላም ተገላግለሽ በቤቱ የፀኑ መልካም ልጆች አድርጎልሽ ሀገራቸውን፣ ህዝባቸውን እና ቤተሰባቸውን የሚጠቅሙ ያድርግልሽ። እግዚአብሔር የተባረከ ህይወትሽን ያፅናልሽ።
@Ruth-jq2cs
@Ruth-jq2cs Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ። እጅግ በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነሽ። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ አድርጎሽ ከነቤተሰብሽ ደስተኛ ሆነሽ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ።
@werkuweldem9425
@werkuweldem9425 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ሁሌም አይጠገብም ! እንኩዋን ወደ አለም ብርሃን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለዉ ......ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ! መዝሙረ ዳዊት... እግዚአብሔር ይመስገን !
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 10 ай бұрын
እህቴ ሆይ የምታመልኪው አምላክ ከዚያ ሁሉ መከራ አውጥቶ እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: በቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ከመከራ ይጠብቅሽ::
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone 9 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ካሰብሽው ሁሉ ያድርስሽ 😭 😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን በእውነት ከኢአማንያን የሚመጡ አማኞች ትልቅ ትምሀርት ነው የሚሰጡት የእምነትን ፅናት ጥንካሬን ይሰጣል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ እስከመጨረሻው ያፅናሽ ለኛም አምኖ ከመካድ ለጥቅም ሲባል ይሰውረን ። የእግዚአብሔር መንግስት የዘለዓለም ደስታ የክብርን አክሊል የምን ጎናጸፍበት ያድርግልን አሜን ። እኔ ፍጡራን ልቤን በሀሴት ሞላሽው በሰማያት ያለው ደስታ እንዴት ያማረ ይሆን ✝ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ። ወንድማችን ገብረ ስላሴ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን 👏👏👏
@esuendaleewenetu4359
@esuendaleewenetu4359 Жыл бұрын
የእውነት በሚገርም ሁኔታ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት አንተም በርታ ወንድሜ
@gorfiedemssie5106
@gorfiedemssie5106 Жыл бұрын
Bfetena yemitsena yetebareke newu yelalena yesu qale ehete Anchi gena bezu tsegana bereket aleshena ayezosh yanchi trike lhulachenem temeheret newu tbareki Yeseteshenem fere yebarekelesh!!!!!!
@emuhune1560
@emuhune1560 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እናት እሱ የመረጠሽን ሰዉ ምንም ሊያደርግ አይችልም
@wubshatkassa2996
@wubshatkassa2996 6 ай бұрын
ዋው እግዛቤሄር ይመሠገን ይሄ የፈጣሪ ታምር በአንች ላይ ተገልጡዋል ደሰ ይላል❤
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እየደገምኩ ነው የሰማውት በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እህት እኔም አሁን ካንቺ እኩል ክርስቲያን እባላለው ውይ ፈጣሪ አንቺን ያጠነከረ እኛንም ይርዳን ልጆችሽን በሰላም ወልደሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ እህት❤❤❤
@tamirmengaw4796
@tamirmengaw4796 Жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን!! ምንም በክርስትና ህይወት ብኖሮ በአውደ መህርት ተቀምጨ ትምህርቱን ብከታተል የእንስሀ አባቴን በተወነ ጊዜ በማግኘት ብማርና መክር ብቀበል ከአሳለፍኩት የህይወት ልምዴ ለመማር በሞክር በእለተ ሰንበት ከሌሊቱ አሰር ሰሀት እጄን ከእጅ ሰልኬ አገናኝቶ ከአራት አመት በላይ የተለፋበት የህይወት መጽሀፍ በተወሰኑ ሰሀታት በመማሬ ይህንን ለአደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ።ታሪኩን በመከታተል ላይ እያለሁ ሊያልቅ ሲል በጣም አዝኘብሽ ነበር ለምን ብትይኝ ያችን መልካም የእግዜር ሰው እንደራቅሻት የቀረሽ መስሎኝ በመጨረሻ ግን ሀዘኔ ጠፋ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመሰገን!! አምላክ ከፈቀደ ይህንን በቃል የሰማሁትን በአካል ተገኝቼ ለማየት እጓጓለሁ። ይህ የሚሆንበት ቀን ደግሞ አንች በሰላም የምትገላገይበት ቀን ነው።ያንን ቀን እግዚያብር የመቻቸው ብሎም ይፍቀድ እንጅ አዲስ አበባ ውስጥ ከሆነ ያለሽው አራስ ለመጠቅ ጓጉቻለሁና ለዚያ ቀን በሰላም ያድረሰን ። የምንገኝበትን መንገድ እራሱ ባለቤቱ የዘጋጅ።ወሰብሀት ለእግዚአብሄር።
@user-nq4bk9us9h
@user-nq4bk9us9h Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ለእማ ፍቅር ድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ይገበዋል ዛሬም ነገም ዘላለም አሜን
@eliham.ሰለምቴዋ
@eliham.ሰለምቴዋ 8 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሷን አክል አላቅም በእውነት እ/ር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
@user-fr4qs3ss5i
@user-fr4qs3ss5i 8 ай бұрын
ከምር ያለቀስሑ ነዉ የሰማሑሽ ላቺ የስጠ ፅናቱን ለኛም ይስጠን አዉ ያመነዉ አያፍርም ተመስገን አምላክ
@wendemalemg.8281
@wendemalemg.8281 Жыл бұрын
ይህን ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ አስተማሪ ነው አየደለም ለማያምን ለሚያምኑትም ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ!
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Жыл бұрын
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኪ እግዚአብሔር እምላክ ሓዳርኪ አብ ማሃፀን ዘለዉ ደቂኪ ዘረአኪ ይባረከ ልኪ መዳሃንአለም
@user-od1gw8zl1h
@user-od1gw8zl1h 9 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ቸር ሠዉን ወዳጅ ነዉ የእመብርሀን ልጅ አማኑኤል እየሡሥ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመሥገን በቤቱ ያኑርሽ ማማየ ጠክሪ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mafiw
@mafiw 9 ай бұрын
ጌታ ያዳነሽ በስጋ ብቻ ሳይሆን በነፍስም ጭምር ነው። ያዳነሽ ኢየሱስ ክርስቶስ በበለጠ ነፍሳትን ወደ እርሱ እንድታመጪ ያድርግሽ በርቺ❤ ክርስትና ፈተና ነው እስከ ሞት በክርስቶስ ስም የምንደርስበት ነው❤ ሥላሴ ያጽናሽ የእናቴ ልጅ
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስምህይመስገን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱያፆናሺ እህታለም መመርጥነው
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 9 ай бұрын
ባዶነቴን ነገርሽኝ በቤቱ ኑሪ የጠፍሁትን ልጅን እንዲህም ይታመናል እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ አሁን እርግጠኛ ነኝ የልጆች እናት ሁነሻል ዘግች ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ
@012345678952645
@012345678952645 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሽ ። አንቺ በጣም ድንቅና አስገራሚ ሴት ነሽ ። በኑሮሽ ሁሉ ሐያሉ አምላክ ከፊትሽ ይሁን ። አንቺን ያገባ ወንድ ራሱ የተባረከ ነው ። መልካሙንና ደጉን የሕይወት ጓደኛ እንኳን ሰጥሽ ። ያቺ የረዳችሽን ሴት ግን በጣም ውደጃት የተባረከች ነችና ።
@mmn5257
@mmn5257 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ፅናትሽ ጉርም ነዉ እህታችን እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናሽ እልልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ እንኳንም ጥሩ የትዳር አጋር ሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@lebedena
@lebedena Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ፣ የልጆችሽ እናት ታድረግሽ። እህቴ ብቻዬን ነኝ አትበይ ከማንም በላይ የሆነውን አባት ይዘሽ።
@wagayebekele9386
@wagayebekele9386 7 ай бұрын
በሳል ንግግርሽን እና ውጣ ውረድ የበዛበት ሂወትሽን በጥምና አዳምጨዋለሁ። አንችም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔርም ታላቅ እና ሁሉ አዋቂ አምለክ ነው። ወላጆችሽንም እግዚአብሔር በመንፈሱ ይዳስሳቼው ወደ እውነቱ አምልኮ ይመልሳቼው አሜን ።
@MeazabelayMa
@MeazabelayMa 4 ай бұрын
የኔእህት አሁን ምንላይ ነሽ ክርስትና ፈተና አለው በእውነት የፈጣሪ ፍርድ ይመጣል በርቺ ድንግል ታፅናሽ❤❤❤❤
@user-dv7jd9oz6u
@user-dv7jd9oz6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር ይሉም ይታለፋል እህታችን በጣም ጠንካራ ነሽ እስከመጨረሻው ያጠንክርሽ ያፅናሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አሜን ፫ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ።
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ትልቅ ትምህት ነው ያስተማርሽኝ። ቀላልና አስደሳች የእርግና ጊዜ ይሁንልሽ🙏🙏🙏እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ🙌🙌 ፍርሀተ እግዚአብሔር ያላቸው ልጆች ይስጥሽ🙏ሁልጊዜም እምነትሽ የጸናና ደስተኛ ሁኝ የአብርሀምና የሣራ ትዳር ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
@user-or1ij3zl9z
@user-or1ij3zl9z 10 ай бұрын
እህታችን ስለክርስትና ስለክርስቶስ ፍቅር ስትይ በሕይወትሽ ያሳለፍችው ውጣውረዶች እጅግ ብዙ ነገሮች ተምረንባቸዋል ጥንካሬሽም ለኛ ክርስቲያን ነን ባዬች ጥሩ አራያችን ያደርግሻል ትላንት ውደ ፍቅሩ የጠራሽ ጥሪውን ተከትለሽ ያፀናሽ አምላክ ፍጻሜሽንም ያሳምርልሽ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና ለቅዱስ ሥጋ ወደሙ ያብቃሽ ተባረኪልን
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 10 ай бұрын
የተከተልሽው የእዉነት አባት እየሱስ ክርስቶስ የአንቺን የልብ ጥንካሬ ለኛም ይስጠን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመርገን በእውነት እህታች እመቤቴ ማርያም እንኳን እረዳችሽ 🙌 ቅዱሱ ኡሩፋኤል ይርዳሽ በእውነት እመጨረሻ ላይ እንቧየን መቀጣጠር ነው ያቃተኝ 🙌 እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በእምነታችን እንድንፀና የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን 🙌 በፀሎታቹ አስቡኝ 🙌
@hgfg3434
@hgfg3434 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይገባዋል የጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እንኳን እግዚአብሔር የረዳሽ እህቴ በጣም የሚያስተምር መልእክት ነው እኛም ከልብ እናመሰግናለን
@yosef-bo9kx
@yosef-bo9kx 8 ай бұрын
እውነት ምን፡እንደምልሽ፡አላውቅም፡እኔ፡ሁለተኛ ኢዮብ ነው፡የሆሽብን፡እግዚአብሔር እውነት፡ዘመንሽ፡ይባረክ ለእነሱም፡ጌታ፡እንድመልሳቸው፡ፀልይላቸው፡ቃሉም፡ነገረኝ ሁሉ በግዜ ውብ፡አድርጐ ሰራው፡ይላል፡ተባረክ፣ተበረክ፡በሰላም፡ተገላገይ፡የእውነቱ፡መስቀል፡ገብቶሻል።❤❤
@metasebiateferedegn5530
@metasebiateferedegn5530 10 ай бұрын
በጣም ያስቀናል:: ምን ዓይነት መመረጥና መታደል ነው:: እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ብዙዎችን የምታተርፊ ክርስቲያን ያድርግሽ:: አሁንም ፍሬዎችሽም አምረው የእግዚአብሄር በረከት የሚገለፅባቸው ያድርግልሽ:: ባልሽን ኑሮሽን ልጆችሽን ሁሉ ባርኮ የእናትና ልጁ ክብር የበለጠ ይገለፅብሽ እህቴ::
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
በእውነት ከእኔ ይልቅ እናቱ ወይም አባቱ ወይም እህቱ ወይም ወንድሙ ይሚመርጥ ለእኔ ልሆን አይገባም ያለው በወንጌል ትዝ አለኝ ብቻሽ አይደለሽም የእውነት ከሁሉም በላይ የሆነ እግዚአብሔር እናት ከእናታም በላይ የሆነች እመቤታችን ፃድቃን ሰማእታት እኛም በክርስቶስ ያለን እህት ወንድሞችሽ ነን አይዞሽ እመነትሽ በጣም አስገረመኝ እንዲው እግዚአብሔር ሁሉተም ልጆችሽ ባርኮ ከዚህም በላይ ይባርክሽ ውዴ ባለቤትሽም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጠብቅልሽ በእድመሽ ሙሉ በደስታ ያኑርሽ የአባታችን መንግሥት አብረን ለመውረስ ያብቃን አሜን፫ ቃሉ የተመነ ነው።
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ወንድማችን ተባረክ በርታ ፀጋውን ያብዛልኽ አሁንም የእውነት መንገድን ሳያውቁ የጠፉትን ሁሉ እግዝአብሔ ይሰብስብልን ከጨለማ ወደ ብረሃን ያምጣልን ላንተም የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልኽ እኽቴ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ አንቺን የሚያሳድዱ ቤተሰቦችሽ በፀሎት አስቢያቸው እንድ ቀን እውነተኛዋን መንገድ ያውቁ ዘንድ ከእግዝአብሔር በላይ አንባ መጠጊያ የለም በሞት ጥላ ውስጥ ቢኼድ እንኳን እግዝአብሔር ከኔ ጋር ካለ አልፈራም ብለሽ ስለፀናሽ የዲያቢሎስን ስራ ሁሉ አሸንፈሻል አሁን በርቺ ጠንክሪ እግዝአብሔር ቤትሽን በልጆች በበረከት ይሙላልሽ የሚጠብቀን አይተኛም የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም የምትለውን መዝሙር ጋብዤሻለው የዘማሪ ሀይሉን ማለት ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት ምልጃ እና በረከታቸው አይለየን አይለያችሁ ወንድሜ በድጋሜ ፀጋውን ያብዛልኽ እኛ ከማናውቀው እሱ ከሚያውቀው ፈተና መከራ ይጠብቀን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናን ያፅናችሁ አሜን አሜን አሜን
@yeshiworkbirhanuwondim2640
@yeshiworkbirhanuwondim2640 8 ай бұрын
የኔ እህት ፅኑ ሴት ነሺ ፈጣሪ መጨረሻሺን ስለአሳመረው በጣም ደስ ብሎኛል የወደፊቱን ሕይወታችሁን እመቤቴ ማርያም ክቤትሺ አትለይቪ❤❤
@alebeweselam1321
@alebeweselam1321 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት ታሪክሽ ለኛ ለደካሞች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። እመብርሃን አብዝታ ትባርክሽ። አሜን።
@woitay2011
@woitay2011 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ፡ አሁንም፡ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ፡ በጣም ጎበዝ፡ነሽ፡ እናት፡ እና ልጁ የተባረኩ ጤነኞች፡ ልጆች ይስጥሽ፡ በርቺ እህቴ፡ ቤትሽን፡ቸሩ፡መድኃኒዓለም፡ በበረከት፡ ይሙላልሽ።
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በምህረት ቸርነቱ የጠፉትን ሁሉ ይመልስልን እንኳንም ፈተናዉን ሁሉ አሳለፈልሽ ፍቅር ቸርነቱ ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን ፫ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐መጨረሻዉን ሁሉ ያሳምርልሽ የመረጠሽ አምላክ 🌸🌸🌸🌸
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Жыл бұрын
አሜን! አሜን! አሜን!
@user-fb6jy1cg7g
@user-fb6jy1cg7g 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳንም እግዚያብሄር አፀናሽ እመቤቴ በሰላም ልጆችሽን ታሳቅፍሽ አምላኬ የተመሰገነ ይሁን
@dawittefera6432
@dawittefera6432 8 ай бұрын
ስለኛ ሀጥያት የሞተልን መድህን አለም ክርስቶስ ምነኛ የታመነ ድንቅ መካር ሀያል የፍቅር አምላክ ነው በእዉነት ይህን ድንቅ ምስክርነት እንድንሰማ ያረገን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲 እህቴ እመ አምላክ ልጆችሽን ትባርክልሽ በጣም ብዙ ተምሬብሻለዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
*_ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ሌላ አልልም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም በሠላም የፊትሽን በሁላሽ ያርግልሽ የኔ ውድ ስልክሽን ግን በየት ላግኜ እህት እኔም ከእስልምና ነው የመጣውት የወሎ ልጅ ነኝ_*
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
Egizabher yemesgne wude enkuwan dehehna metash
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በቤቱ ያጽናሽ
@user-db5hu8wh3f
@user-db5hu8wh3f Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አይዛቹ መመረጥ ነው ክብር ምሰጋና ይሁን ለመድኅን አለም
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋው ልጅ ተገኘ ወደ አባቱም ቤት ተመለሰ አባቱም በሩቅ ሳለ አየው ወደ እርሱም ሩጦ አቅፎ ሳመው ደስም አለው እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@mesi2783
@mesi2783 10 ай бұрын
እኔም ላገኝሽ እፈልጋለሁ❤
@dawittilahun9394
@dawittilahun9394 Жыл бұрын
የስጋ ፈውስን ስትጠብቂ የነፍስ ድህነትን የሰጠሽ እግዜብሄር ይመስገን።
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 6 ай бұрын
በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ??? ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!! ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ። በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ። ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን። ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!
@user-uf2xe6nm7x
@user-uf2xe6nm7x 10 ай бұрын
አቤት ፈተናሽ ጽናትሽ ሁሉን በአግባቡ እንድትወጪ ያደረገሽ የድንግ ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን የሆድሸን ፍሬዎች ይባርክልሽ ሁላችንም እንዳንች በእምነታችን ያፅናን
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj Жыл бұрын
በእውነት እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር የተባርክ ልጆች ይስጥሽ
@ggd5773
@ggd5773 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን ሁላችንንም እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ አሜን አሜን አሜን
@ta-sy6up
@ta-sy6up 7 ай бұрын
ለቤተሰብ ከባድ ነው አይፈረድብትም ፈጣሪ ደግሞ ላንቺ የሰጠሽ ጽናትና ሀይል የተመሰገነ ይሁን በመጨረሻም የተባረከ ባልና ልጅ ሰጥቶሻል እሰይ ደስ ሲል ተመስገን From Eritrea ❤🎉❤🎉
@emebetzelelew9813
@emebetzelelew9813 10 ай бұрын
የመረጠሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አንደበትሽን ሳይቀር የመረጠ የተመሰገነ ይሁን ፍሬሽንም ባልሽንም ይባርክልሽ ምስክርነትሽ ብዙ ትምህርት አለው ተባረኪ
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ይሰጥሻን የደንግል ልጅ ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
@habtam3689
@habtam3689 Жыл бұрын
በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍቅርተ ሥላሴ እንኳን ወደ ፈጠረሽ ልዑል እግዚአብሔር ወደ እርሱ መጣሽ እህታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን በተዋህዶ እምነታችን ያፅናናን ቸሩ መድኃኔዓለም እህታችን ፈታሄ ማህፀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በሆድ ያሉትን ፍሬወችሽን ጠብቆ ተንከባክቦ ወራቶችሽን ጨርሰሽ በእጅሽ ያስታቅፍሽ እህቴ ፍቅርተ ሥላሴ መልክአ ሩፋኤል ወድርሳነ ሩፋኤልን ፀልይ አንብቢ የለየም ማታ 3 ስአት ላይ
@Surafel-eo6bj
@Surafel-eo6bj 8 ай бұрын
ትምህርትሽን ሠምቸዋለዉ የእግዚአብሔር ፀጋ ይከተልሽ እህቴ ጠካራ ሴት ነሽ እዉነት ህይወት ዘመንሽን በእግዚአብሔር ስም ይባረክልሽ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
የኔ እናት ፍቅርተ ሥላሴ መድኃኔዓለም ሆድሽ ዉስጥ ያስቃማጠውን ይባርክልሽ እመ ብርሃን ወለደሽ ለመሳማ ታብቃሽ በእውነት ከህይወት ታሪክሽ ቡዙ ነገር ተምረናል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ!❤
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🙏😌
@kebedchgmeskel4106
@kebedchgmeskel4106 10 ай бұрын
እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማሽ። የድንግል ልጅ በቤቱ ያፅናሽ። በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምንጊዜም እኛን ይወደናል።እንዳንች ግን ቆም ብለን ያለንበትን ስናይ ስንረዳ የማይበደለውን እንደበደልን ልብ ስናደርግ አቤት ፀፀቱ።እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና የሰጠሽን አምላክ እናመሰግነዋለን። በቤቱም እስከ መጨረሻው ያኖርልን። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@asasasss860
@asasasss860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏አይዞሽ ክርስቶስን ያለ ጌታ አለን እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ደግሞ እግዚአብሔር መንታ አደረገልሽ😍😍😍
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ጠመንጃ መጦብሽ ያልካድሽ ጀግና ነሽ ሁለተኛዉም ለበጎ ነዉ እንድትጠነክሪ ምክንያት አለዉ ሜስማር ሴመታ ይጠብቃል ተዋህዶነትም እንደዛ ነዉ
@smalesmale6134
@smalesmale6134 9 ай бұрын
ከባድ ነው ብቸኝነት ከባድ ነው የአረብ ሀገር ፈተና በብዛት የአረብ ሀገርን ብር ይሰረቃል በረከት የለውም ተመስገን በይ የዛኔ ታመሽ ያላስታመሙሽ አሁን ስድኚ ጣጣው ትክክለኛውን እምነት ተከትለሻል ተባረኪ ፈተናው ለበጎ ነው የቤተሰብ ጠላት .ይሰውረን ❤
@diresashagre8132
@diresashagre8132 10 ай бұрын
እግዚብሄር አምላክ ደግ ነውና አሁንም ደግነቱን እንደሚቸርሽ አልጠራጠርም አንቺም ብርሀን ነሽና ብርሀኑን አብዝቶ ያብራልሽ አሜን
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ፣ በጣም ጽኑ ሴት ነሽ። ከልብሽ የተከተልሽው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ።
@aynalembekele894
@aynalembekele894 Жыл бұрын
ሳውዲ አኔም አንድዚህ ተፈትጋኝልሁ አግዚአብሔር ይመስገን አህቴ አንካን ለዝህች ቀን አድርሽ ከርስትና ፈትናው ብአዙ ነው
@user-ef3xj8dt3j
@user-ef3xj8dt3j 8 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፅናትነው እግዚአብሔር ብርታት ስለሰጠሽም ስሙ ይመስገን እንካን መከራሽ ስቃይሽ አልፎ ደተኛ ስላደረገሽ ይክበር ይመስገን እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እህት እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው። እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ይገርማል ። እግዚአብሔር የምትፈልጊውን ሁሉ አድርጎልሻል በመጨረሻ። እርሱ ይከተልሽ። በሰላም ተገላግለሽ በልጆችሽም በትዳርሽም ደስተኛ ለመሆን ያብቃሽ።
@romamcdo1513
@romamcdo1513 Жыл бұрын
ክቡር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አንችን በምነትሽ ያፀና የንም በአለማዊ ፍቅር የታሰረውን ልባችን ፈቶ በእምነታችን ያፃናን አችንም በቤቱ ያኑርሽ እህታችን ያችን ጥንካሬ እምነት ፃናት በጣም ትልክ ትምህርት ነው ቃለህወት ያሰማልን
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 123 М.
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 69 МЛН
🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍
1:23:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 190 М.
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН