ባጣ ቆየኝ ፍቅር | ለማንም የማልመኘው ግንኙነት |

  Рет қаралды 14,389

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Жыл бұрын

Пікірлер: 57
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i Жыл бұрын
100% ትክክል ወይ ፍቅርዬ የኔን ህይወት ተናገርሽው እየጠፋ እየመጡ የሱውን ልብ መስበር እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ከእንዲህ አይነት ፍቅር በጣም ያማል።
@aliyamar870
@aliyamar870 Жыл бұрын
ወይ ፍቅርዬ ወላሂ የኔን ታሪክ ነው ያወራሽው 😭😭😭 ቀልቤን ተስፋዬን እድሜዬን ሁሉ ነገሬን አሳጣኝ😭 ሴቶችዬ ተጠንቀቁ💔💔💔💔
@ethiopia4940
@ethiopia4940 Жыл бұрын
የሚገርመው ነገር እንደዛ አይነት relationship on 'n off የነበራቸው finally ግን ተጋብተው ወልደው ያሉ ደግሞ አሉ ። It seems to me የአንዳንድ ሰዎች እጣ ፈንታ relationship ከላይ የተፃፈ ነው despite the up and down or temptation.
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Жыл бұрын
ፍቅር አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነው።ሁሌም የምታቀርቢያቸው ቪድዬ ትምህርት ሰጪ ናቸው።
@fitsumtibebe8120
@fitsumtibebe8120 Жыл бұрын
ትክክልነሽ እህቴ እኔም ህይወቴን ማንነቴን እና ያለኝን ነገር ያሣጣኝ እና እስከአሁንም ድረስ አለቅም ብሎ በችግር ውስጥ የከተተኝ ነገር ነው መውጫ ቀዳዳ ብቻ አጥቼ በሀዘን ውስጥ ነው ያለሁት አንቺ ግን ያቀረብሽው ት/ት በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክሽ።
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
🌹😘❤😘❤😘
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች? በስደት ሆነን ስለ ሀግራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እያስጨነቀን ያለነው በቅርብ ቀን ደስታ ያሰማን እኛም እነሱ ክፉ አይካን አሚን🙏 ቤተሰቡን ሆናለዉ🌹😘
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber Жыл бұрын
I noticed this kind of practice is happening quite often in our society and I am glad that you covered this topic.
@MdMd-mh7vm
@MdMd-mh7vm Жыл бұрын
ስለ ርቀት ፍቅር ሲሪሊን ፍቅርየይ ክብር ይስጥልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
ውዴ...ሰርቻለሁ ከዚህ ቀደም
@karotafa360
@karotafa360 Жыл бұрын
Exactly! You well defined it.This is really situation on ground.May God bless you!
@ismailcabdi747
@ismailcabdi747 Жыл бұрын
እኔ ሶማሊ ነኝ. አወነተ በአማርኛ ቋንቋ እወዳለሁ. አማርኛ አሰተማርሃለሁ ግን አርዳታህን እፈልገለሁ አመግሰናለሸ. i was learning it only three months i live north of somalia. somaliland i love amara hisbi and their language what your advice sister
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አብረን ከአለን ብዙ ነገር ማወቅ እንችላለን አሁን የተቸገርነዉ በርቀት ነዉ ያለነዉ ነዉ የርቀርት ፍቅር ስሪልን
@yamelesu6358
@yamelesu6358 Жыл бұрын
ፎንቃዬ እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ ቅመም እኔም የዚ ጉድ ተጋላጭ ነበርኩ ከሚገርምሽ ነገር ትላንት ነው ይሄን ጉድ የፈታውት ከተናገርኳት በዋላ አሁን በጣም ነው ሰላም የተሰማኝ በጣም ሒወት እኮ ይቀጥላል አይደል አንድን ነገር ይዞ ግምጭጭ ከማለት መወሰን አለብን ብዬ አስባለው የውሳኔ ሰው ሲሆን አንድሰው ወደተሻለ ስኬት ወደተሻለ ከፍታ መሄድ እንደሚቻል አይቻለው በተለያዩ የሒወቴ አጋጣሚዎቼ ጭምር አይቻለው
@meratitadasa9184
@meratitadasa9184 Жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እኔ በጣም ጨንቅኝል በጣም 😭😭😭😭ልቤ በጣም ቆሶል
@jenikahalew4228
@jenikahalew4228 Жыл бұрын
እህታችን በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ሃሳብ ነው ያቀረብሽዉ ብዙዎች እንደሚማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ! በርች ቀጥይበት ወደፊት ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን ይዘሽ እንደምትመጭ ባለ ሙሉ ተስፋ ኘኝ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልሽ ፍቅርዬ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤🙏
@tsns7968
@tsns7968 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ዛሬ የልቤን ነው የተናገርሺው!!!
@sweetlove1900
@sweetlove1900 Жыл бұрын
Astaweya set😍 we love u fikry keep it up hule gize betaqerbelna😍😍
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@wassihunguade1592
@wassihunguade1592 Жыл бұрын
One of my favorites in Rophnan's latest album "የእሳት ራት" is also about such kind of love. 😊The lyrics and the melody are phenomenal.
@ermiasmengste8055
@ermiasmengste8055 Жыл бұрын
ዎው በእውነት በዚህ ሲቲዌሺን ውጥ ነው ያለሁት በትክክል ትልቅ ትምህርት ነው በርቺ
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 Жыл бұрын
በርች እህታችን ብዙ ተማርኩኝ!!
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 3 ай бұрын
እውነት ብለሻል እግዚአብሔር ንም አይፈሩ ወይ ህሊና የላቸው እንዳልሽው 3 አመት 5 ወር 4 ወር እየቆየ አጨክንብኝም እያለ የሚቀልድ ግን ልጆች ስላሉ ነው ቢሆንም ግን ልጆቹም እየተጎዱ ነው ብቻ ግራ ያጋባል ይደብራል
@danahailu9103
@danahailu9103 Жыл бұрын
Tanx dear ❤️❤️❤️❤️
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Very, Very, intresting TOPIC!!!
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k 8 ай бұрын
በጣም ውዷየ ገና ካች የውስጤን አገኝሁ በጣም ነው የሚጎዱት እኒህ አይነት ሰወች ሀቂቃ በስደት ላይ የለን እህቶች ከ 100 /75 % የተጎዳን ነን ግን ለኸይር ነው ውዶቸ ወስኑ በጣም ከባድ ነው ባጣ ቆየኝ ፍቅር ወላሂ አስመሳይነታቸው ደሞስ ሌላ የማውራቱ ምልክት ደሞ ስሜቴ ላች ነው ሲል አለማፈሩ ኢናሊላህ ፍቅር ፈተና ነው ሀቂቃ ቲሽ
@raheleamene9455
@raheleamene9455 Жыл бұрын
እወድሻለው ጎበዝ
@tadeleasayesherbew3922
@tadeleasayesherbew3922 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናሁ ፡፡
@Lij3546
@Lij3546 Жыл бұрын
ya
@Selmawet564
@Selmawet564 Жыл бұрын
ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ!!!
@sebleteklu5881
@sebleteklu5881 Жыл бұрын
የኔ ሴት እወድሻለው በርቺ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
❤🙏
@user-yw5sg8rw2f
@user-yw5sg8rw2f Жыл бұрын
1ኛ
@salamsalam-kn2hg
@salamsalam-kn2hg Жыл бұрын
ወፈርሽኮ ፍቅርዬ
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
thanks for sharing
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
Thank you for the feedback Mubarak ❤🙏
@ismailcabdi747
@ismailcabdi747 Жыл бұрын
ፍቅር እውር ነው
@whatwantto8090
@whatwantto8090 Жыл бұрын
Hi lagegnis efeligalew endet lagegnish
@SaeedImam-ut9wj
@SaeedImam-ut9wj 4 ай бұрын
ትክል ነሽ
@alimoh9576
@alimoh9576 Жыл бұрын
ምርጥ ትንታኔ
@amenberhane4310
@amenberhane4310 Жыл бұрын
እኔንማ ብቻ መኖር ለምጄ ሰው ለምኔ እንድል አደርገኝ ፍቅር ምናለ ድሮ ባቅሽ ለማንኛውም የዘመኑ ሰዎች ይጠቀሙብሽ የኔ ውድ
@ademnaser3130
@ademnaser3130 Жыл бұрын
ስለ ሃይሞኖትና ፍቅር ምን ዓይነት ግነዛባ አለሽ ከይቅረታጋ መልስልኝ በጣም ስለ ምያሰፈልገኘጠኝ ነው
@Dagiiiii
@Dagiiiii Жыл бұрын
ፍቅር ምን ሆነሽ ነው????
@witanaketema7717
@witanaketema7717 Жыл бұрын
ፕሊስ ስለ ርቀት ፍቅር ስሪ
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber Жыл бұрын
She did. Search it from her channel. I've been following her from her humble beginning from another channel to here and there's no topics she didn't cover.
@destasoreto6551
@destasoreto6551 Жыл бұрын
Fikir PC nashilign 😍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
peace negn😁🙏
@hassanmohamade9293
@hassanmohamade9293 Жыл бұрын
ፍቅር የፅፍኩት ደብደቤ ደርሰ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
የምን ደብዳቤ ሀሰን?
@kuzigunii
@kuzigunii Жыл бұрын
ይሄን ባጣ ቆየኝ በ እንግሊዝኛው ምንድን ነው የሚባለው ባውቀው ፍቅር?
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Жыл бұрын
Ere bakishi mikrshi yasfelgegnal melshilgni 7 amet tesekayew titogni agbtual gn lela sew mekireb akategni ahun dibrit wust negni
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 Жыл бұрын
እረ ያች ጉዋደኛሽ የታለች? ናፈቀችንኮ.....
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Жыл бұрын
ትመጣለች 😁
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
ምነው ወፈርሺ አርገዘሻል እንደ
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Жыл бұрын
ፍቅር አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ መረጃ ነው።ሁሌም የምታቀርቢያቸው ቪድዬ ትምህርት ሰጪ ናቸው።
@witanaketema7717
@witanaketema7717 Жыл бұрын
ፕሊስ ስለ ርቀት ፍቅር ስሪ
ራስን መውደድ | Self love... #selfLove #life #positivity
29:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 5 М.
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 18 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 18 МЛН
#ፍቅር #Relationship #ebs  "ቅናተኞች የሰው ጉድፍ ፈላጊዎች ናቸው።"
30:54
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 5 М.
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
15:16
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 6 М.
እየተባላሸ ያለ የፍቅር ግንኙነት 9 ምልክቶች ምንድን ናቸው?
22:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 52 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ፍቅርን የሚቀንሱ ... የማናስተውላቸው ስህተቶቻችን
19:46
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 60 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН