ባይተዋር ሙሉ ፊልም Baytewar full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 334,668

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

ባይተዋር ሙሉ ፊልም Baytewar full Ethiopian film 2021

Пікірлер: 178
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ኮሜንት የሌለው ፊልም ማየት የማልወደው
@user-ug5vt6wl9t
@user-ug5vt6wl9t 3 жыл бұрын
እኔም
@SaraSara-cw4ej
@SaraSara-cw4ej 3 жыл бұрын
እኔም
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
እኔም አልወድም
@zittagetaneh2872
@zittagetaneh2872 3 жыл бұрын
ኮሜንት ለማንበብ ነውዴ ምገቡት ባይጠርማቹ ኮምንት ለፊልም የሚኮመት እስከማይመስለኝ ድረስ አንብቤ አላዉቅም😂😂
@user-sx8oo5mv1f
@user-sx8oo5mv1f 3 жыл бұрын
እኔም
@yanatesolomon1866
@yanatesolomon1866 3 жыл бұрын
ነገሮች ያልሆኑት መኖር ስላንበረባቸው ነው ምርጥ ፊልም ነው ሶደሬ ገፅ እኔ አርቲስት መሆን እፈልጋለሁ ገና ታዳጊ ህፃን 12 አመቴ ነው እንዲተባበሩኝ የፈለገ like በናታችሁ
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@user-op1lv7cj5d
@user-op1lv7cj5d 2 жыл бұрын
አላልሽም ►12😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 жыл бұрын
@@user-op1lv7cj5d 🤣🤣🤣
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
በል 12አላለችም 42ይሆናል ደሞ የቱብ መጠቀም ጀምሩ እንዴ ህፃናት ውሸታም ነሸ
@user-gk3rk6zj1q
@user-gk3rk6zj1q 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z 62ነው ክክክ
@semirayegiranawa442
@semirayegiranawa442 3 жыл бұрын
መሳይና ይችን ልጅ ስወዳቸው ማርታ መሰለኝ ስሟ እሷ ያለችበትን ፊልም ደስ እያለኝ ነው ማየው❤
@baniyasnext1992
@baniyasnext1992 2 жыл бұрын
ስታየሁ ሆኖ የሰራዉን ልጅ ስወደዉ ድምፅ ሲያምር ብቻ ወዳወድነቱና ድምፁን በጣም ነዉ እምወደዉ እማደቀዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት የሱን ፊልም ፉቅርና ገዘብ ላይ ገራሚ ፊልም ነዉ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይ ሂወት እንደዚህ ናት ሺ ክዋክብት አንድ ሰማይ ሺ ፈተና አንድ ሂወት😭👍
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
ማርታ አያሌው 😘😘😘😘😘😘ውስጤ ነሽ ❤️ስወድሽ 💋የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️
@berbere4478
@berbere4478 2 жыл бұрын
በአለም የመርሳ ህመም ያለቸው (የሚያስከትላችው)ሰዎች በጣም በጣም ጥቂት ናቸው ።ፊልሙ በጣም ጥሩ ነው ለጭንቅላት መነቃቃት ይጠቅመናል
@user-sd1nz1nb8y
@user-sd1nz1nb8y 3 жыл бұрын
እኔ የስታየው አድናቂ ነኝ እንደኔ ስታየውን እምትወዱት ላይክ 👍
@rukyayesuf4010
@rukyayesuf4010 3 жыл бұрын
ስንቴ ስወድህ
@merjanmahdi5212
@merjanmahdi5212 3 жыл бұрын
አላህ ኢትዮጵያን 💚💛❤️ ሰላም ያርጋት 🙏🏾🙏🏾
@shamsnasir9820
@shamsnasir9820 3 жыл бұрын
አሚን
@gaga8726
@gaga8726 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@adanosman8265
@adanosman8265 Жыл бұрын
💚💛❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
የመሳይ ግርማ ፊልም ያምራል የራሱ ድርሰት ነው አሪፍ ነው በርቱልን
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
ማርታ ያልተወራላት ተዋናይ😘ዝብለሽ ስሪ አንቺ ጎበዝ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
በህይወት አጋጣሚዎች ብዙ የሚታዬ አሉ አሳኝ ፊልም ታሪክ ነው
@almmifta1911
@almmifta1911 3 жыл бұрын
እደኔ እሄ ፊልም በጉጉት የጠበቀው ማነው እስቲ ላይህ 😍😍
@user-iv6ne1fr3z
@user-iv6ne1fr3z 3 жыл бұрын
ስላም ውዴ ደምሪኝ
@agazibelay6709
@agazibelay6709 2 жыл бұрын
Both are excellent actors and the film is excellent.
@ilovemom1712
@ilovemom1712 3 жыл бұрын
መሳይ ግርማ ( ስንታየዉ) ስወደዉ 😘😘😘😘
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም የስጠላው ብቻ መሞት አልነበረብትም የምትሉ
@teditekeste1778
@teditekeste1778 3 жыл бұрын
betam haref naber gan metcheresta momet alnaberetim
@sosenasosena3508
@sosenasosena3508 Жыл бұрын
ዋዉ አሪፊ ፊልም ትምርት ወስጀበታለሁ የምንፈልገዉን ለማግኘት መሰዋት መክፈል አለብን እኛን በማይጎዳ መልኩ በድምሩ ተስፋ መቁረጥ የለብንም
@hamidxia4382
@hamidxia4382 2 жыл бұрын
Great content! I like it.
@aswanaswan5941
@aswanaswan5941 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶደሬዎች ድምፅ ተስተካክሎ በመመለሱ
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 3 жыл бұрын
መሳይ በጣም ምርጥ ፊልም በርታ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን ምርጦች
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 жыл бұрын
አንዳንዴ ኮሜንት ሳያነቡ ፊልሙን ብቻ ማየት ይሻላል እባካችሁ ኮማቾች የፊልሙን መጨረሻ አትናገሩ🙂
@hetriyajemal5587
@hetriyajemal5587 2 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ እኔማ በጣም ነው የሚያናድዱኝ
@kalakali7090
@kalakali7090 2 жыл бұрын
I loved
@merymery7515
@merymery7515 3 жыл бұрын
ይህን ልጅ ስወደው ጌታን በጣም ወደዋለው ፍቅር ይዞያል ቅበሩኝ
@akaaa8916
@akaaa8916 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ui6py2ke7j
@user-ui6py2ke7j Жыл бұрын
እኔ ግን ከምንም ነገር በላይ የታዘብኩት ሞትን ነው አቤት የሞት ክፋት ግን ብዙ ችግሮችን ማለፍ እችላለን ሞትን ግን ሊያልፈንም ልናልፈውም አይችልም አይገርምም ሞት ጨካኝ እና ክፉ ነው የይቅርታ ልብ እንኳን የለውም
@humnaamidaa3607
@humnaamidaa3607 3 жыл бұрын
Best film
@kalabezerihun1635
@kalabezerihun1635 3 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ነው
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናቹ በጣም ያምራል ገባገባ በሉ
@solomonhailu9769
@solomonhailu9769 3 жыл бұрын
እኔ ምለው?
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
@@solomonhailu9769 እ
@solomonhailu9769
@solomonhailu9769 3 жыл бұрын
ገርሞኝ እኮ ነው አይገርምም
@nejatbhru6489
@nejatbhru6489 3 жыл бұрын
አለን
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 3 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ፌልም
@musamaabire6582
@musamaabire6582 2 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነበረ አጨረረሱ ያስጠለል
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
wow betam yamral wedocha
@saraaman4733
@saraaman4733 3 жыл бұрын
እፍ ህይወት ፈተና ነች 😢😢😢
@abhabeshawit3107
@abhabeshawit3107 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-yp5fp4nb5j
@user-yp5fp4nb5j 2 жыл бұрын
ኮሜቱ ብዙ ካልሆነ ማየ በጣም ነው የሚያጠላኝ ኮመት ያለውን ፈልጌ ነው የማየው ብዙም ቢሆን
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 7 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ❤❤❤
@beautybynani3284
@beautybynani3284 2 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ምንም አይል ግን የኢትዮ ደራሲዎች መጠጥ ከሌለው ጭፈራ መላላስ መበላቀጥ መወጠር ማጨስ መቃም ከሌለው ፊልም አይሆንም ተብለው ነውደ የተማሩት
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ሒወት ላንዱ አቀበት ላንዱ ቁልቁለት ነች❤
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
ወይኔ አጓጉታችሁኝ ልገሉኝ ነውዴ አድናቂያችሁ መሆኔን ስላወቃችሁ ነው ይህን ሁሉ ሰስፔስ ማድረግ
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 2 жыл бұрын
ወንጀለኛነትን ያበረታታል መጥፎ አጨራረስ ።
@fanalove1325
@fanalove1325 3 жыл бұрын
ስለ ቴዲ ኣፍሮ እና ፍልሞቺን ነው ሙወዳቹ የ ኣማራ ሰው love you ከፍ ኣለኩም ጎሮብትና ሓባይብ
@leledojodojo162
@leledojodojo162 3 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሆለን
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
ውሸት ሰላም ተስፋዬ አደለሽም
@bemnatabebe3255
@bemnatabebe3255 3 жыл бұрын
Ba selam tasefaye I Iengade nwe
@kuzeylove4606
@kuzeylove4606 2 жыл бұрын
በቃ ያለ መጠጥ የማይሰራ ፊልም የለም😏😔
@Tube-ms4hi
@Tube-ms4hi 3 жыл бұрын
በመጠጥ ተጄምሮ በሞት ያበቃ ፊልም አይ በመዴሰቻዉ ሳአት ሞተ ሲቀጥል ካሳሁን መቸ ነዉ ከሙጂሪም ወጥተህ ሀሪፍ ካራክተር ዬምትጫወተዉ ካስሽ ለኔ ተመሳሳይ ገፀባሀሪ ነዉ እስካሁን ካተ ያዬዉት በተለዬ እጠብቅሀለን በርታ
@user-iv6ne1fr3z
@user-iv6ne1fr3z 3 жыл бұрын
ስላም ዜድየ።ነይ እንደማመር
@Tube-ms4hi
@Tube-ms4hi 3 жыл бұрын
@@user-iv6ne1fr3z ዬኔ ዉዲ ዴመርኩሽ
@user-iv6ne1fr3z
@user-iv6ne1fr3z 3 жыл бұрын
@@Tube-ms4hi እሺ የኔ ቆጆ ቤቴ ጎራ በለሺ ኮመት ጻፊበት እድደምርሺ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
ማርቲ ስወድሽ ይመችሽ ቆንጆ ነገር ውድድድድድ
@amaremulatu863
@amaremulatu863 3 жыл бұрын
እረ ወገኖቼ በጨጓራ ህመም እየተሰቃየሁ ነው ።እስኪ መፍትሄ ንገሩኝ የምበላው ምግብ በሙሉ ይወጣል ።ምን ላድርግ ተልባ፣ህልባብ ፣ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም እስኪ መፍትሄ ይምታውቁ ንገሩኝ? በጣም ቆየብኝ አንድ አራት አመት አለፈኝ እንዲህ እየተሰቃየው
@ali.a1305
@ali.a1305 3 жыл бұрын
fetari meheretun yeseteshe.abeshe konjo newu.
@user-jh3fc5dc6k
@user-jh3fc5dc6k 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ይመኛል እውነት በጣም ከባድ ነው የጨጓራ በሸታ ግን የሆነ ኪኒን አለ እሱ ከወሰዱኩት ተነሺ እረፍት ይሰጠኛል እንደተ አረግ ላሳይሽ/ህ😥
@fekerfeker7968
@fekerfeker7968 3 жыл бұрын
ዩቱቭ ግቢና ፅፈሽ ብዙ ዶክተሮች አሉ እነሱን እይው መዳኒቱን
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
Yemiyakatile neger atimegebe Zeyeti kenese Selata kojo new Weha abeza Kebade kehone gin hakime beti sherop ale yazalu bedeti kenese Besechiti chimer
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ተልባ አፍልተሽ ጠጭበት
@user-vw3sw9hr8c
@user-vw3sw9hr8c 3 жыл бұрын
ውይይይ መጨረሻው ሲያናድድ 😓😓😓😓😓
@dagimy391
@dagimy391 2 жыл бұрын
mn ayenat gera yegebaw film nw
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ይች ተዋናይ ስወዳት ያልተነገረላት ጎበዝ ናት
@mariamawitbelay9156
@mariamawitbelay9156 Жыл бұрын
Wow
@seefannuradin902
@seefannuradin902 2 жыл бұрын
Ka ahun gize amregna film ye nabil vlog yaznangnl
@debeleteklemedhin4960
@debeleteklemedhin4960 2 жыл бұрын
exactly right
@uvrihbrbr8hbrin837
@uvrihbrbr8hbrin837 3 жыл бұрын
Dase yele naber gen mamot alenabarebetem
@berekettesfahun764
@berekettesfahun764 2 жыл бұрын
gera yegabaw film
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 жыл бұрын
ጥሩነዉ ኑሮልኝ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Eufffff 😭😭😭💔👈
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 жыл бұрын
🙋‍ የስልካችን ቻርጅ ድምፅ በራሳችን ድምፅ መተካት ! 👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ
@ferzerkferzerkbretasefa6683
@ferzerkferzerkbretasefa6683 3 жыл бұрын
ሰቴ በጣም ነው ምችለው አከብርሀለው ካድናቆት ጋር
@miritnureye2199
@miritnureye2199 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ጥሩ ፊልም ማየት እወዳለሁ
@abebabedru636
@abebabedru636 3 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ማን የሚጠላ አለ
@rahma1438
@rahma1438 3 жыл бұрын
መጨራሻው
@hanamax2050
@hanamax2050 3 жыл бұрын
Macarechaw betam yanadidal 😞😞😞
@astuesrael897
@astuesrael897 2 жыл бұрын
ማሪቲ ምርጥ ሴት ነሽ 😘
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 7 ай бұрын
ይመቻችሁ❤❤❤❤
@zerihunlakew8144
@zerihunlakew8144 2 жыл бұрын
Messay bertalin
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታየሁ ግን መሞት የለበትም ይችን ልጅ ስወዳት
@Sh-kc8jy
@Sh-kc8jy 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዶቼ።
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
ግን እኔ ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኛል የመጠጥ ጥቅሙ ምንድነው ምነግረኝ አለ
@SSs-zj5ir
@SSs-zj5ir 2 жыл бұрын
ኣዎ በሸታ ይገዛል ቤት ያፈርሳል ኣረ ነፍስ ጥቅም ነው ያለው
@berbere4478
@berbere4478 2 жыл бұрын
በአለም 90% መጠጥ የሚጠጣ ነው ብየ አምናለሁ እስከ ስካር የሚጠጡ ደግሞ 70% ብየ እገምታለሁ
@Fcgcchb
@Fcgcchb 7 ай бұрын
💞💞💞💞
@yared_yehulaset
@yared_yehulaset Жыл бұрын
😇😇😇
@konjittesfaye7169
@konjittesfaye7169 2 жыл бұрын
Uuufff😭😭😭😭💔💔
@user-gg9fl8cj3l
@user-gg9fl8cj3l 3 жыл бұрын
💋💋💔💔
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
ለምንድነው የአማርኛ move ያስጠላኝ🙄
@zharakadir5052
@zharakadir5052 3 жыл бұрын
Sekarami silemebezabeti
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
👍
@rahma1438
@rahma1438 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@HayatQueen12
@HayatQueen12 3 жыл бұрын
✍️ሰላም ሰላም ለናተ ሰላማቹ ይብዛ ይችን ኮሜት የምታነቡ 🙏😘.እኔ ምለችሁ ዮቲዮብ ላይ የሚመጡትን አቋራጭ አድበርት ማጥፋት ይቻላል 🤔ጌም አፕ እንስታይል ምናምን እያለ የሚያቋርጠውን ኤጭ እንዴት እዳስጠላኝ😏 Please🙏 የምታቁ ካላችሁ ማጥፊያ
@abaytube2156
@abaytube2156 2 жыл бұрын
eski like gchuy like like
@user-uf8tk1dd9k
@user-uf8tk1dd9k 3 жыл бұрын
ተለቀቀ ኑ አብረን ሻይ ቡና እያልን እንሹፈው
@yoditalemu8635
@yoditalemu8635 2 жыл бұрын
መጨረሻው አያምርም
@eskareknfa7027
@eskareknfa7027 2 жыл бұрын
Yna konjo swdcw
@amba27
@amba27 3 жыл бұрын
እስኪ ልየው እና እንደፈለኩ አወራለሁ፡፡
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 3 жыл бұрын
ደራሲው መግደልን ምን አመጣው ቀሽም
@savsff2428
@savsff2428 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 3 жыл бұрын
ምነው የት ሄዳቹህ የመዳም ቅመሞቺ
@betiyegoraw4673
@betiyegoraw4673 2 жыл бұрын
ኧረ ስለ ፊልሙ ኮምቱ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 жыл бұрын
ስቴ አተን አይቼ ነው ዘው ብዬ ላይ የገባሁት
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ነጭ ሸሚዝ ለብሶ ሲሚንቶ ማቡካት እንግዛችሁ ብለን ስናያችሁ አይናችንን መጫወቻ አደረጋችሁት
@anuutube2664
@anuutube2664 3 жыл бұрын
Ethiopian metodu becha subscribe argung
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
መጨረሻዉ አያምርም ያዉ የኖረዉ እኮ ባይተዋር ሆኖ ኘዉ በመጨረሻም ቢለወጥ ደስ ይል ነበር ግን ወንዱም ሴቱም ቅናት የሚባል በሽታ ክፍ ነዉ
@fatimahyasian2155
@fatimahyasian2155 2 жыл бұрын
ኤረ እዳ ሳትሰክሩ መስራት አትችሉም እንዴ ሁሉም ቦታ መስከር መጠጣት ኤጭ
@asiasi8328
@asiasi8328 3 жыл бұрын
አይ አማረኛ ፊልም ምን አገዳደለህ ራሱን እዳወቀኮ መጨረስ ትቺል ነበር ደህና ፅፈህ ፅፈህ መጨረሻውን አበላሸህው አትነፋም ደራሲው
@seadihabeshawit7919
@seadihabeshawit7919 2 жыл бұрын
አዛርያስ ነው ወይስ ስወደው
@saadaawal2493
@saadaawal2493 3 жыл бұрын
አቦ ከለቀቃቹ ልቀቁ
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 3 жыл бұрын
ከዚህበላይ
@semahagnatsedie1608
@semahagnatsedie1608 3 жыл бұрын
ምንም አልገባኝ ? እንዴት አስረገዛት ???
@sadeyareyes6234
@sadeyareyes6234 2 жыл бұрын
እዴት አስርገዛት ጥሩነገር
@deremactube2480
@deremactube2480 3 жыл бұрын
መቼ ነው ፊልማችንስ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚያረገው
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
😂
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h 2 жыл бұрын
አንድ ቀን
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ሂወት በፈተና የተምላች ናት
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ኤጭ ስንት አየሁ መሞት አልነበረበትም
@user-cp6td2gk9z
@user-cp6td2gk9z 2 жыл бұрын
ይሄመነፀርያረገውሠውየሲያናድድ
@tube896
@tube896 3 жыл бұрын
ደመሩኝ በ❤️
@user-iv6ne1fr3z
@user-iv6ne1fr3z 3 жыл бұрын
ስላም ውዴ ነይ በቅንነት እንደማመር
@tube896
@tube896 3 жыл бұрын
@@user-iv6ne1fr3z እሺ
@eliasgetachew4834
@eliasgetachew4834 2 жыл бұрын
American college bale tefa seme
@mlove754
@mlove754 3 жыл бұрын
ፍትህ ልወለጋ
ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022
1:28:04
Blata Media
Рет қаралды 449 М.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 82 МЛН
ПООСТЕРЕГИСЬ🙊🙊🙊
00:39
Chapitosiki
Рет қаралды 68 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ምርጥ  የፍቅር ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:34:03
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Спас девушку от местного бандита | #shorts
0:59
diaansssss.filmss
Рет қаралды 6 МЛН
👮🔫
0:32
Kan Andrey
Рет қаралды 3,3 МЛН
ТЫ С МАМОЙ В БОЛЬНИЦЕ😂#shorts
0:53
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,6 МЛН
Steve's Snack ⛏ pt.3
0:46
Sushi Monsters
Рет қаралды 1,6 МЛН