ሁለት ዱርዬ ሙሉ ፊልም Hulet Durye full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 437,279

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

ሁለት ዱርዬ ሙሉ ፊልም Hulet Durye full Amharic film 2021

Пікірлер: 586
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱልን ይሄን ምታዪ ሁሉ የመዳም ማሮች ላገራቹ ያብቃቹ አገሬ ሰላምሽ ሰፍኖ ጠብቂን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-nx8bs7bs8n
@user-nx8bs7bs8n Жыл бұрын
አሜን❤
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rahmaalqua626
@rahmaalqua626 Жыл бұрын
Amin amin yarab alalmin inshalh 🤲 ❤❤❤
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Ameeen hulachinm beselam le agerachin yabkan agerachinim selam yargilin Egzabiher
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ci1nk5zi8z
@user-ci1nk5zi8z 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አጨራረስ እዩት ያላያችሁ ምላሱን ደግሞ ባላየ ማለፍ ነው 👍👍👍👍
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@dfghzcf6548
@dfghzcf6548 3 жыл бұрын
Kanchi min lememar
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
@@dfghzcf6548 ፀጉር አቆራረጥ እና ጥሩ መመኘትን
@user-yh1zt6if7t
@user-yh1zt6if7t 3 жыл бұрын
አሜን
@walid-hb4et
@walid-hb4et 3 жыл бұрын
አሚን
@samieraali3655
@samieraali3655 3 жыл бұрын
አሜን
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ እና እራስን ከጥያቄ ውስጥ የሚከት ድርሰት ነው በጣም ያስተምራል በተለይ ለዚህ ዘመን ዱርዬ ተብለው ለሚጠሩ ሰዎች አስተማሪ ነው ፍቅር ያሸንፋል በርቱ ኪንጎ የእውነት ለልጅ ያለህ ፍቅር እና እንክብካቤ በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ የልጅ አባት ሆነህ በምተውንበት ስራ ላይ ሁሉ ደስ የሚል ስርዓት አለህ በርታ
@alemazalie717
@alemazalie717 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አስተማሪነው ምላሳሙ ደግሞ ይደብራል ግን ለኛ ለተመልካቾች ትምህርት ሰለሆነ ጥሩነው ምላስ እደዚህ በጣም ያስጠላል ምላስነው አገራችነን የሚበጠብጣት አገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክበሪልኝ❤🇪🇹
@lovebn1462
@lovebn1462 3 жыл бұрын
ህፃንዋ ግን ትልቅ እምትደርስ ጀግና ናት እግዚአብሔር ያሳድጋት😍🤗
@bikobiko9164
@bikobiko9164 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አርፍ ፍልም ነዉ ሰወችን በፍቅር መሻናፍ ማቻል ትልቅናት ነዉ ኮምታሮች ምላሱን ሰይሆን ቁም ነገሩን ብቻ ዉሳዱ በልሳሰት ከልጅ ጋር ለመመሳሳል ያታጣቃሙባት ማንገድ ነዉ ምላስ ያመዉጣት ልመዱ
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው✝️ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይስጠን 🤲🙏 የልጁ ምላስ ግን በጣም ይደብራል 😍😂
@rjdjhdhd1430
@rjdjhdhd1430 3 жыл бұрын
ዋዉ የእዉነት አሥተማሪይ ድራማ ነዉ
@tamrathile4293
@tamrathile4293 3 жыл бұрын
ቆርጦሸ ውሰጂው በናትሽ እ
@umuufarsi1520
@umuufarsi1520 3 жыл бұрын
Merte Felm
@yetuamuma947
@yetuamuma947 3 жыл бұрын
Hi I love your KZbin channel even though I know you are at 2 p.m. people I'm sorry that it said too but I know you don't understand me but I think you understand me
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷❤️💛💚😍ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ጩጬዋ ግን ትልቅ ሰዉ ዉጣለች ኪንጎ ስወድህ የኔ ምርጥ ፊልሙ ምርጥ ነዉ ግን የምላ..........ነገር አይነፌክስ ነዉ😘
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 3 жыл бұрын
ምንድነው ምላስ ተግባርህም እንዴት እንደሚያስጠላ እስቲ ደህና ነገር ስጡኝ በል
@atesedreda7556
@atesedreda7556 3 жыл бұрын
Eny erasu endte edmiyanadgn emikflwn eji karaktrun ayemrtm
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
የልጂ አባት ሁኖ የሚሰራው ልጂ ሁለት ፊልማ አየሁ የልጂ አባት ሆኖ የሰራው ልጂ መልካም አባትነትን ለልጆች ያስተምራል
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
የቀረፃ ቀን ምላስ ሰንበር በልቶ ነው የተቀረፀው😋😋
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@makibel8327
@makibel8327 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@mastemaste9639
@mastemaste9639 3 жыл бұрын
ያውም ሰንበር በአሞት መሮት ነው መሰለኝ ምላሱን እሚያወጣው
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
@@mastemaste9639 🤣🤣🤣
@ilovemom1712
@ilovemom1712 3 жыл бұрын
3ያልተነገረላቸዉ ምርጥ አርቲስቶች ማርታ አያሌዉ ናታይ ጌታቸዉ መሳይ ግርማ የተወኑበት ምርጥ ፊልም ደስ ሲል ፍቅር ጏደኝነት ሰላም በሙዚቃና በፊልም ባናያቸዉ ጠኔያቸዉ ይደፋን ነበር
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
እንደዛሬም ስቄ አላውቅም "ራሴ እጮሃለሁ" ብሎ አስነካው እኮ😂😂😂😂😂😂😂 ገራሚ ፊልም ነው እናመሰግናለን😘💚💛❤
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Жыл бұрын
አራ ወይኔ እኔም እደዚ ስቄ አለውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሬሳውን ይጣብቀል 😂😂😂😂(🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የበደለኝ ልቤን ያደማኝ ሰው አለ የበደልን ጥግ ያሳየኝ እናማ እኔም ለራሴ ቃል ገባሁ ከዚህ በኣላ በደሉን በበደል አልመልስም መታገድ ዋጋ አለው!!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw yamiral betam timirt saci new Natan gin milasun iyawexa filimun asdeberew yezemenu arada lemehon neber ayamirbetim Mesay Grima mirxi tewanayi yefiqir saw abat mehon yichilibetal እንደ አባት በሚለው ፊልም ላይም በጣም ተውኖል እናመሰግናለን በርቱልን
@tinasaron2728
@tinasaron2728 3 жыл бұрын
ምላሱን እዲ በማድረግ ነው እዴ ዱርዬነት የሚገለፀው በጣም የበዛ ነበር በተረፈ ፊልሙ ምርጥ ነው ጩጬዋ በጣም ጎበዝ ናት አበረታቷት ሌሎች ስራወች ላይም እድትሰራ እድሉን እድታገኝ እርዷት 👍👍👍
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ምላስ ከማውጣቱ ውጭ ያለው
@lowkeyjuju6515
@lowkeyjuju6515 2 жыл бұрын
Seyastela melasu
@qonjo6613
@qonjo6613 3 жыл бұрын
ምነው ምላሴን ዘልዙልልኚ አልክ እህህ ፊልሙን አበላሸህው😳
@cellch5214
@cellch5214 3 жыл бұрын
ውይይ አፍ ቁርጥ ይበል ፊልሙን ነው ያበላሼው
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 3 жыл бұрын
@@cellch5214 ክክክክክክክ ቀላል አበላሸው ዘጋኝ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@arebutube8409
@arebutube8409 Жыл бұрын
Me too
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም❤❤❤
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ወድጄዋለሁ ልጅ በጣም ይወዳል!
@kedirseid6161
@kedirseid6161 3 жыл бұрын
አይደል
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
ሳህ😂😢❤
@murrmeowww3.0
@murrmeowww3.0 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ቁምነገሩን ከተረዳነው፡፡ ለፍቅር ሲባል የሚከፈል መስዋእትነት የታየበት፡፡ በርቱ
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን🙏
@tubetube2147
@tubetube2147 3 жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ፊልሙ ሳይሆን ምላሱን እያወጣ
@user-yc5lt9ou5t
@user-yc5lt9ou5t 10 ай бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ ኪንጎ ለፊልሙ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ ሠው እደሆነ አውቀዋለሁ
@user-hk9ht7yc2p
@user-hk9ht7yc2p 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ይመቻችሁ አዳደየ ያስተምረናል የምር
@ydenekredet6965
@ydenekredet6965 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ትምህርት
@genikiya4044
@genikiya4044 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ዱርዬ አቃለው እንደዚህ ምላሳም እና ዘግናኝ ዱርዬ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው
@fatuma-de1er
@fatuma-de1er 3 жыл бұрын
😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 Жыл бұрын
በጣም በጣም እጅግበጣም ምርጥ ፊልም ነው
@isakgebremikael9575
@isakgebremikael9575 3 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ፊልም ናታይ ምላሱ ቢያወጣም የተሰጠውን ገጸባህሪ ነው የተውጣው በበሙሉ እዚህ ፊልም የነበሩ በደንብ ነው የተላበሱት መሳይ ማርታ
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ምላሱም ያን ያክል አይደብርም
@asniko4444
@asniko4444 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻቹ
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፋል ደስ ይላል በርቱ
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 3 жыл бұрын
Good job you guys, good movie 👍🏻
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 3 жыл бұрын
ከምር በጣም ምርጥ ፊልም ነው ጥሩ አጨራረስ ነው ህፃኗ ግን ቅመም ነች
@natideribe8821
@natideribe8821 3 жыл бұрын
Wow it's very good movie, I really recommend to watch it. Thank you Sodere movie . We need to u to produce more quality movies like this. Thank You
@fatimahyasian2155
@fatimahyasian2155 3 жыл бұрын
ኤጭ ፊልሙ አሪፍ ነበር ታረቀኝ ምላሱን ብቅ ብቅ እያደረገ ዘጋኝ
@user-vf5pz4jg5q
@user-vf5pz4jg5q 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው ከምላሱ ውጭ ምላሱ ግን ዘጋኝ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
በጣምይደቡራል
@user-jo8zc7bi5q
@user-jo8zc7bi5q 3 жыл бұрын
በሂወቴ ወላሂ እደዚህ እደፊልም አስተማሪ የለም መሻአላህ ደስ ሲል ደግሜ ባየውም የማይሰለች እደዚ አይነት አስተማሪ ብታቀርቡልን በጣም እናመሰግናለን
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 4 ай бұрын
ተይ ባክሽ ወላሂ.
@user-ub8ri4gq9s
@user-ub8ri4gq9s 3 жыл бұрын
እፍ አምላኬ ሆይ አሁን ይህም ሙድ ሆኖ ነው ምላሱ ሲዘጋ በእግዚአብሔርም
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 жыл бұрын
ያላያቹ እዮት አስተማሪ ፊልም 👍👍ነዉ ግን የምላስና የላህቹጩ ነገር ይዘጋል😤😤
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 3 жыл бұрын
ይቅርብኝ አልወድም የሚዝረከረክ አይይ
@betselot-gj9is
@betselot-gj9is 2 жыл бұрын
@@user-hf1rv2vv1i 😂😂😂😂😂
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
በህወቴ ምጠላው ምላስን እሜወጣ ሰው
@Kidu517
@Kidu517 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ያስጠላል
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
እና አላማዉስ እንድትጠይዉ አይደል እንዴ
@Kidu517
@Kidu517 3 жыл бұрын
እደ ምን ማለት ነዉ
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
@@Kidu517 ብዙ ጌዜ አጭበርባሬ ወዶች ምላስ እያውጡ ያውራሉ ያው በነሱ ቤት አራዳ ነን ማለት ነዋ
@Kidu517
@Kidu517 3 жыл бұрын
@@astertube5406 በጣም ያስጠላል ዘጋኝ😤😤😤
@user-nn7qq2ms7e
@user-nn7qq2ms7e Жыл бұрын
መጀመሪያ፣አናዶኝነበር፣መጨረሻዉ፣ያምራል፣ተሬ፣ምላስህ፣ዘጋኝ
@saraaman4733
@saraaman4733 3 жыл бұрын
መሳይዬ በጣም ትችላለህ ትችላለህ ዋው 👍👌😍😍😍😍
@waine6059
@waine6059 3 жыл бұрын
ዋው በእውነት ምርጥ ፊልም
@yosephyako
@yosephyako 3 жыл бұрын
ዳሪክተሩ በጣም ቀሽም ነው ።የታረቀኝን ምላስ ማውጣት ፊልሙን ለመከታተል የሚያስቸገር ነው ። ይህንን ማሰተካከል ይገባ ነው
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
እሬ ስድቡ ምን ያደርጋል
@yosephyako
@yosephyako 3 жыл бұрын
ቀሽም እኮ ስድብ አይደለም የተቀረፀው ገፀ ባህርይ ለማየት አሰቸጋሪ የሆነ አተዋወኑን ለምን ማየት አልቻለም ነው ። ይቅርታ በጣም ተሳስቼ ከሆነ ሌላ ትርጉም ሳላውቀው ካለው ።
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm 3 жыл бұрын
OMG! I can't believe someone else was also so distracted and grossed by that act. it's funny they thought it'd add up/magnify in the durye character he played LOL yes Keshim director
@haymiali4028
@haymiali4028 3 жыл бұрын
ታምራት ስታስጠላ ምላስክ ይቆረጥ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 3 жыл бұрын
@@yosephyako ቀላል ያስጠላል ማየት ሁላ ዘጋኝ
@liliabab379
@liliabab379 3 жыл бұрын
Garmin film 👏👏👏👏
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@user-md1kw4rs7p
@user-md1kw4rs7p 12 күн бұрын
ዋዉዉዉ ይመቻችሁ ቀጥሉበት
@filmonchakur9930
@filmonchakur9930 Жыл бұрын
Yabede astemari film new Amharsh movie betam negn mimestegn 🇪🇷 demu selam yewrdelgnal fetari
@itiyopiyaalezelalemtinur649
@itiyopiyaalezelalemtinur649 Жыл бұрын
Wow bexam des yilal demo mecereshaw siyamir ❤😢
@sanasana2561
@sanasana2561 3 жыл бұрын
ዋውውውውየፓሌሱ፣አሰተሳሰብ፣ጡሩአሰተማሬነው፣በረቶ💗👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@godisgood7319
@godisgood7319 3 жыл бұрын
Kingo gin hulem film sira
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@roziyechrist92
@roziyechrist92 3 жыл бұрын
ምላሱን አስሬ ሚያወጣው ነገር ያስጠላል በመጠኑ ቢሆን ጥሩ ነበር በቀረው ግን ምርጥ ነው ጩጬዋ ጎበዝ ናት ወደድኳት
@hasnahasna3202
@hasnahasna3202 3 жыл бұрын
እንኳን ምላሱ ልጁ እራሱ ዘጊ ነው
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
​@@hasnahasna3202😂😂😂😢😮
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ!
@haftamneshbelete3913
@haftamneshbelete3913 3 жыл бұрын
ደስ ይላል አስተማሪ ነው
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 жыл бұрын
Wooooowww very nice♥♥♥♥
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
አይ ታሬ ወተት የምትልስ ድመት ይመስል 😋😋😋😋😋🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betselot-gj9is
@betselot-gj9is 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው አስተማሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን በርቱ😘😘😘😘
@elsaatobrehan2850
@elsaatobrehan2850 3 жыл бұрын
Wawawawa yemchereshta 👌👌👌
@seid8823
@seid8823 3 жыл бұрын
ሀሪፍነው
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 3 жыл бұрын
Woww arif naw
@aalamm7828
@aalamm7828 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥነው
@mohammadabdowolil4876
@mohammadabdowolil4876 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደስ ይለል
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 3 жыл бұрын
ዋው አንድኛ ብየዋለሁ ይቅርታና ፍቅር እኮ በጣም ከባድ ነዉ ተባረኩ
@sintayehumelkamu8398
@sintayehumelkamu8398 3 жыл бұрын
Ye milasi atakakami betami yastalali
@emmaemma788
@emmaemma788 3 жыл бұрын
Mlash betam yastelal yhenn lji gin wededkut hulem film sisera lji ywedal
@martamarkus1346
@martamarkus1346 3 жыл бұрын
Wow Des yemile asetemari filme now bertu 👍
@fikirtejemaneh1361
@fikirtejemaneh1361 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው
@user-jo7cs3wh1t
@user-jo7cs3wh1t 3 жыл бұрын
ምርጥ ይመስላል አይተን ይመስላልን ጥለን በእርግጠኝነት እንናገራለን
@rahelabraham6453
@rahelabraham6453 3 жыл бұрын
ዉይይ...በእዉነት...ይህ ፊልም የሚታይ አይደለም..ድምፁን ብቻ ሠምቼ በግድ ጨረስኩት...
@mesidan8055
@mesidan8055 3 жыл бұрын
ፌልሙን ለመጀመር ኮሜንት አነበብኩ ስለ ምላስ ብቻ ነው ኮሜንቱ እና ፌልሙ እራሱ ምላስ ምላስ ነው አለን
@hannahailu2268
@hannahailu2268 3 жыл бұрын
Nice movies
@sarasarita835
@sarasarita835 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@sisayabera5542
@sisayabera5542 3 жыл бұрын
Telling the truth with loving kindness and care is the most beautiful way to be in alignment with your integrity. It helps others while at the same time you are being of service to your higher Self. Love this message from sis.ab "Telling the truth even when it's hard is a sign of respect."
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Telling the truth wih loving
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
Meraj
@user-zn1xk7my6g
@user-zn1xk7my6g 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል
@abetadee5862
@abetadee5862 3 жыл бұрын
wowoooooooooooo dess yemil film new
@hafetamdemeli1983
@hafetamdemeli1983 2 жыл бұрын
arife film new betam asetemariy ketemarenbet yemimar kale
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ፌልም ነው አስተማሪ❤
@samiralove3011
@samiralove3011 3 жыл бұрын
Wow nice
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን
@reyanali4567
@reyanali4567 2 жыл бұрын
reha film wow
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
ዋው 💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
በጣም ❤️ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነበር ማርትዬ ስወድሽ 💕💕💕የኔ ንግስት ሆነሽ ነው ትወናሽ ሁሌም የኔ አፍቃሪ ❤️❤️ሁላችሁም ❤️ዉብ ነበራቹ ❤️እናመሰግናለን ❤️🙏
@hna9475
@hna9475 3 жыл бұрын
Nice move
@ekramtube5599
@ekramtube5599 2 жыл бұрын
Betam des yemil film new 👌🥰
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
ማሪቲ ስወድሽ እኮ❤
@tseditesdi498
@tseditesdi498 3 жыл бұрын
Gerum filme😍😍😍😍😍😍👌🙏
@saricraft3753
@saricraft3753 2 жыл бұрын
Filmun be liju melas yetenesa zegagn
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልምነው።
@tarikukifle4828
@tarikukifle4828 3 жыл бұрын
Betam new yimesetelewe yimere
@mohamadzawahre9655
@mohamadzawahre9655 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ታሬ ምላሱ ይደብራል
@hanaleweyehu3429
@hanaleweyehu3429 3 жыл бұрын
betammm
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 3 жыл бұрын
Awo melasu yastlal aref derama neber
@superMimiye
@superMimiye 3 жыл бұрын
Betam
@habashyoutube6541
@habashyoutube6541 3 жыл бұрын
Betame
@dhdhsfudhfhefu9759
@dhdhsfudhfhefu9759 3 жыл бұрын
Mecereshw yamral 👌❤
@getawyaz1105
@getawyaz1105 3 жыл бұрын
the bast
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን ምላስ በጣም ያስጠላል
@habashyoutube6541
@habashyoutube6541 3 жыл бұрын
Betame weyy
@mahrtmahrt9441
@mahrtmahrt9441 3 жыл бұрын
Arifi filmino👌👌👌
@user-hv4ke3jt7f
@user-hv4ke3jt7f 3 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 84 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 102 МЛН
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 687 М.
ባይተዋር ሙሉ ፊልም Baytewar full Ethiopian film 2021
1:35:06
የአንጎል ጥቃት (Stroke) by Dr. Temesgen Shume
8:39
Dr Temesgen Shume
Рет қаралды 3,3 М.
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,5 МЛН
ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022
1:26:31
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
0:14
ХАБИБ
Рет қаралды 2,4 МЛН
КАК ОН РАССТРОИЛСЯ СНАЧАЛА 😂😂😂 #пранк #юмор
0:36
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,3 МЛН
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
FreeKino
Рет қаралды 5 МЛН
Stick Man Is NOT Having A Good Day 😢 | Shorts
0:37
Gruffalo World
Рет қаралды 11 МЛН