KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እናት ናት - Ethiopian Movie Enat Nat 2021 Full Length Ethiopian Film Enat Nat 2021
1:36:06
እንዲነጋ - አዲስ ሲኒማ አማርኛ ፊልም ። Endinega - New Ethiopian Movie Full film. Kasahun Mandela / ካሳሁን ማንዴላ
1:25:51
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
እንደ አባት ሙሉ ፊልም Ende Abat full Ethiopian movie 2021
Рет қаралды 375,056
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 829 М.
Sodere TV
Күн бұрын
Пікірлер: 476
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
3 жыл бұрын
ዋውውው ያበደ ነው ጭፈራ ማጨስ መቃም መበላቀጥ መመናቀር መሳሳም መላፋት የሌለበት ደስ ይላል ምናለ የሀገራችንን ራስ ወዳዶች ስግብግብ ሆዳሞች ቢያዙልን
@mimivlog4368
3 жыл бұрын
አባት እኮ ለመግለፅ ያስቸግራል ብቻ እድሜና ጤናውን ያድልልን አሪፍ ነው
@yetuamuma947
3 жыл бұрын
I love you to be a people
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
3 жыл бұрын
እሰኪ ለየው ሁሉም ኮሜት ሰለ አባት ነው የሚፀፈው 😘 አባቶቻችንን ክፈ አይካብን 😘❤
@ቲናG
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@officialkenean2132
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷❤️💛💚😍ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@merajamanuel391
3 жыл бұрын
@@ቲናG meraj
@ሀዊየመካነሰላሞ
3 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት የኔ መልካም አባት ሁሌም ትናፍቀኛለህ አንተ ለኔ መልካም አባት ነህ ካባትም በላይ ነበርክ አላህ ለጀነት ይበልልኝ ውዱ አባቴ ባንስ እዚህ መድረሴን ብታይ ምን ነበር
@ሀሉምYoUTube
Жыл бұрын
አላህ ይራህመው
@radiyamohammed3883
3 жыл бұрын
አባትና አባትነትን ምታቁ ምንኛ እድለኞች ናቹ እኔ የወንድ አባት የለኝም ግን የሴት ወንድ ናት ያሳደገችኝ ጠንካራ እናት ካለኝ አባት አያስፈልግም እስኪ እንደኔ በሴት ወንድ በጀግና ሴት ተወልዶ ያደገ
@አህመድነብሮየኑሪትልጅ
3 жыл бұрын
ይገርምሻል እኔ በሴት አያት ነው ያደኩት እምትገርም ጅግና እናት ነው ያለችኝ አናትም አባትም ናት
@ሊዲያየሰማዕቱልጅ
3 жыл бұрын
እኔ
@dubabadubaba7546
3 жыл бұрын
እኔአለሁ
@ታግሶለኖረግዜመልስይሰጣል
3 жыл бұрын
እኔ አለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ውለታቸውን ለመክፈል ያብቃን
@olyadolyad8153
3 жыл бұрын
የኔም እናት እናት ብቻ አይደለችም አባትም አጎትም አክስትም ናት የጀግና ሴት ልጅ ነኝ እማ በጣም ውድሻለሁ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለልጄም እናቱ ነሽ
@KPOP-kq1nr
3 жыл бұрын
እስቲ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ያገሬ ልጆች
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደሚርኝ እህት
@ባለማተቧነኝያተውታማሚ
3 жыл бұрын
ብችል ደጋግሜ በለየኩልሽ ነበር የኒ ልእልት
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
@@ባለማተቧነኝያተውታማሚ ደምርኝ እህት
@KPOP-kq1nr
3 жыл бұрын
@@ባለማተቧነኝያተውታማሚ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ በጣም በጣም 🙏🏻🙏🏻በማያልቀዉ 💞💞
@emanethiopian4222
3 жыл бұрын
ዋውው በእውነት የአመቱ አንደኛ ፊልም ከደራሲ እስከ ተዋናኝ እናመሰግናል በሌላ እንጠብቃል ከመጠጥ ከሲጋራ ከሙዚቃ የራቀ መልካም ነገርን ለትውልዲ አስተማሪ ነው።
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደምርኝ እህት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
አባት በሌለበት ሰአት😭😭😭 ምርጥ አባት አየን ተመስገን !!! እሱንም በፊልም 😁😍✋👍
@netsigebre7406
3 жыл бұрын
Kkkkk ewnet new
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
3 жыл бұрын
እረእንደዛአትበይ እባቶቻችን ለፍተውእሳድገውናል
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
@@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ እሱን ልጅ ስትወልጂ ይገባሻል ታገሺ እማ 😁✋
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
3 жыл бұрын
እኔ ያሁን ግዜ አባት ነው ያልኩት ለሴትልጅ ክብር የሌላቸው ቤት ይቁጠረው 😭🤒🤕
@senitsgaey7802
3 жыл бұрын
እረ ተይ እህቴ በጣም ብዙ ምርጥ አባቶች አሉ ለምሳሌ ብነግርሽ የኔ አባት ምን አይነት አባት መሰለሽ እናት የሆነ አባት ወንድሞቼ እራሱ ምርጥ አባት ናቸው ለልጆቻቸው ከምር እኛ ክፉ ክፉውን ስለምናይ እንጂ
@a.f6818
3 жыл бұрын
የእውነት በጣም እጂግ የአመቱ ፊልም ነው አመሰግናለሁ በበኩሌ
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
እንደማመር
@madinamm2192
3 жыл бұрын
@@semenmedianetwork__ ህሕችችችችጭችችችችችችችችችችችችችችችህህችህህ
@officialkenean2132
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷❤️💛💚😍ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@hanahalel5473
3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም እጥር ምጥን ያለ ያልተንዛዛ አንደኛ ፊልም ጎበዞች በርቱ የምር ምርጥ ስራ
@OmarOmar-pu8sh
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው thank you sodere ሀገራችን ሠላም ያርግልን የታመሙትን ምህረቱን ይላክላቸው የሞቱትንም ነብሳቸውን ይማራቸው አሜን!!
@mamababa8964
3 жыл бұрын
አባት ኑርልኝ ሺ አመት አተ ማለት ለኔ ሁል ነገር ነህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠልነኝ
@ABBE88911
3 жыл бұрын
በመስቃየት ላይ ያላችሁ ይሄ ግዜ አልፎ የምትደሰቱበትን ቀን ያምታላችሁ ለሙስሊም ወንድሞቼ የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@rebeccaamdie5090
3 жыл бұрын
Amen
@sinaethiopiawiteethiopiawite
3 жыл бұрын
🥺amiin
@helensolomon6786
3 жыл бұрын
Amen yen wud lanichim
@biniamgebremichael1485
3 жыл бұрын
Amen konjo
@selamselam9463
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@fofofofo3157
3 жыл бұрын
የመኖሬ ምክንያት የሆንሽው ውዷ እናቴ ከአባትና ከእናት በላይ ሆነሽ ያሳደግሽኝ ውሌም እድሜሽንና ጤናሽን ያብዛልኝ ያረብ አባት ያላችውም እድሜና ጤና ይስጥላችው
@habtshtube4263
2 жыл бұрын
አሜን
@አባቴእወድሃለሁ-ጐ9ጸ
3 жыл бұрын
አባቴ ሄወቴ የኔ ሁሉ ነገር ሽ አመት ኑረልኝ ሁሌም እወድሃለሁ
@yordijesusmylife4793
3 жыл бұрын
ዋው የእውነት በጣም ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቃት ከጠላት ሴሬኛ ጌታ ኢየሱስ ይሰውራት
@rahel2573
3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰተማሪ ፊልም ነው ምርጥ አባት ነሀ
@sanchoafrica811
3 жыл бұрын
Wowwww የእውነት የአመቱ ምርጥ ፊልም ነው አጀማመሩም አጨረራሱ ምርጥ
@fshdfsvx2071
Жыл бұрын
አባቶቻችንን ፈጣሪ ያቁይልን በጣም ደስ የሚል ፊልምነው ♥️♥️♥️
@ሰብለሰብሊ
3 жыл бұрын
ዋው በእውነት በጣም ምርጥ ፊልም አስተማሪ የሆነ ፊልም የተንዛዛ ነገር የለውም በዚሁ ቀጥሉ በርቱልኝ
@fanosyegata947
3 жыл бұрын
አባት ያላችሁ በምን ታደላችሁ ፈጣሪ ያኑርላችሁ
@amsaleyaya9550
3 жыл бұрын
አባቴ ህይወት በጣም እወድሀለሁ እረዝም እድሜ ኑርልኝ።
@sophiakhalil3951
3 жыл бұрын
እዉነት ምርጥ አስተማሪ ፊልምነዉ ደስይላል ያመቱ ምርጥ ፊልም ቢባል አያሰዉም ተመችቶኛል
@agezw6993
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወገኖቼ ምርጥ ስራ ነው ካሪፍ ተዋናይ ጋር የተሰራ ፊልም ነው እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም ስራ አግዙኝ ዉገኖቼ ስወዳችሁ ኤደን መሳይ አለማየሁ ሔኖክ እንዲሁም ሁላችሁም አግዙኝ በፊልም ስራ የምትሰማሩ በሙሉ እርዱኝ ህልሜን እውን አርጉልም
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
3 жыл бұрын
እውነትም አባት አባቶች ሁሉ እንዲ ቢሆኑ ምን አለ ልጆቻቸው ሟች ያመቱ ምርጥ ፊልም
@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
3 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው አባቴ አቅብጦ ልክ እደዚህ ነው ያሳደገኝ ከ ስደት እስክዎጣ ድረስ 2 ተኛ እናት ሆኖ ነው ያሳደገን እድሜ ጤና ለ ናት እና አባቶች ❤️🙏
@ቤቲገበያው
2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ለአባቶቻቺን💕🙏🙏
@ግርማነሽሽኮር
3 жыл бұрын
የቢሮ ሰራተኛዋ ዋውውው ስነስርዓቶን ደግሞ ታምራለች❤❤
@አያልነኝ-ሰ6ዘ
3 жыл бұрын
ፖሊሷ የወንጀለኛው ሰው መስላኝ ስት ግዜ ተሳቀኩኝ ምርጥ ፊልም😘😘😘😘
@salmesalme2456
3 жыл бұрын
እኔም የምሠልለው መሥላኝ ጄግና ናቼው ግን እራሥን ማዳመጥ ይጠቅማል
@merondanite9189
3 жыл бұрын
እኔም 😁
@nadiamoidu3882
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ የምር
@hanaalemu949
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ አባትነት ውበት ነው የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆ ይ የሁላችንም አባቶቻችን እድሜ ና ጤና ስጥልን ቆንጆ ፊልም:::!!!
@ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ
3 жыл бұрын
እኔ ግን ሁሌም በውስጤ አባቴን ብስም ሲገባ እንደ ልቤ ቦርቄ ባናግረው የአባትነትን ፍቅር ባቅ እላለሁ በጣም ሁሌ በሰዎችአባት ፍቅር እቀናለሁ የእኔ አባት በህይወት አለ ነገር ግን እኔ አያቴ ጋሀ ስላደኩ ፍቅሩን ምንም አላውቀውም በጣም ፍቅር የሆኑ አባቶችሳይ እቀንለሁ😘😌
@KPOP-kq1nr
3 жыл бұрын
ቀስ በቀስ ቅረቢና እያቸዉ ትወጃቸዋለሽ አባትም አይደሉ ያስደስቱሻል ማማዬ በህይወት እያሉ ጌዜ ስጭያቸዉ እሺ እኔ አባቴን ከራሴ በላይ ስለምወደው ነው ካጠፋሁ ይቅርታ እሺ ምስርዬ 🙏🏻
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደሚርኝ እህት
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
@@KPOP-kq1nr ደሚርኝ እህት
@ተስፋመላኩዩቱብ
3 жыл бұрын
እኔም እዳች ነው ሁድ የሜብሰኝ እኔ አናቴንም አባቴንም አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭😭 ያውም በሰደት ያለሁ ነው ያጣሆቸው
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
@@ተስፋመላኩዩቱብ ደምርኝ እህት
@sasasadf6051
3 жыл бұрын
የታደላችሁ አባት ያላችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሥጥላችሁ አባቴን በጣም ነበር የምወደው ያለእናት ነው ያሣደገን ግን ምን ዎጋ አለው እኛ አድገን ለሡ አንድ ቀን ቡና ሣናፈላ ከስራችን ተለየን ሥለዛአባቴ ሁሌም ውስጤ ነው ስተኛም ሥቀመጥም ሥበላም ሆነ ለሡ ውሀ ተነሥተን የማንሰጥ ልጆች ዛሬ በሰው ሀገር በሰው ቤት ሠራተኞች ሆነን ቀረን የዘላለም ቁሥል በልቤውስጥ ይኖራል አባቴ ነብስክን በገነት ያኑርልኝ!!!
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
3 жыл бұрын
እንደ አባት ዋው የዘመኑ ምርጥ ፊልም እውነት አስለቀሰኝ
@dyakontekle1607
3 жыл бұрын
ደስ ይላለ በጣም ሃሪፍ ፊልም ነዉ ያስተምህራል
@genatayenaw6232
3 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የጁንታውን መጨረሻ ያሳያል ዘላለም በተንኮል የሚኖር መጨረሻው እሄውነው
@እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
3 жыл бұрын
በስማምዬ ምርጥዬ አስተማሪ ፊልም ነው👌👌👌
@kaneallah86
3 жыл бұрын
Woooooooow! This movie teach me all of things thanks guys I really love it ❤😢😢😢😢
@ethiopiatub9303
3 жыл бұрын
ዋውውውው የዘመኑ ምርጥ አባት ♥♥♥♥♥♥
@ayeshaqasim8487
2 жыл бұрын
እረጂም አመት ላአባቶች ❤❤❤❤
@Kiyavlog33
3 жыл бұрын
አባትነት ከምንም ነገር በላይ ነው የምር እስካሁን ከወጡት የyoutube ፊልሞች በታሪክም በፕሮዳክሽንም ይሻላል አሪፍ ፊልም ነው አባት ያላቹ በደንብ ተንከባከቡ አባት የቤት ምሶሶ ማለት ነው እናትም ሳትረሳ ማለት ነው ክብር ወልደው ላሳደጉን እናትና አባት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
እንዛመድ ኣባቱ
@Kiyavlog33
3 жыл бұрын
Ok bedsta 👍
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ቤቲገበያው
2 жыл бұрын
አባቢ ሄወቴ ሺአመት ኑርልኝ💕🙏🙏🙏
@salmesalme2456
3 жыл бұрын
ዋው ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ።🙏😍😍😍😍
@eyu6354
3 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ምርጥ ፊልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-xx3ik
3 жыл бұрын
ምን ነበር የሀገራችን ፖሊስ የወጀል አያያዝ ፍልም ላይ እንደምናየዉ ቢሆን ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደምርኝ እህት
@ematlve3599
3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ፊልም ነዉ 🇪🇹👈🙏☝️ሀገራችን ሠላም ያድርግልን
@metabalcha5446
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ያምራል
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
3 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነዉ አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ ሣስበዉ እባዬ ይዘባል ግን እደማይወልደኝ ያወኩት ትልቅ ሁኜ ነዉ ግን ከናቴ ለሡ አዳላለሁ በስሜ አይጠራኝም ።እመይ እናት ነዉ የሚለኝ እሱ ሣይጠግብ ይሄ ያቺ ነዉ ጨርሽ ይለኛል ዉይ አባቴ ለኔ ልዩ ሠፈር ሁሉ ይቀናብናል ሠኔ ሠላሳ ወይም ወላጅ አምጡ ሥንባል አምሳ መቶ ካለዉ ለብስኩት መግዛ ሢሠጠኝ ልጆች ግርም ይላቸዋል እኔም እሚጣፍጥ ምግብ ከሠራሁ ካገኘሁ ላባቴ ነዉ የማዳለዉ እድሜ ይሥጥህ እዳተ ያሉትን ያብዛልኝ ዬ ኔ ሥሥት ናፍቆቴ
@fatysaf8311
3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ኣባት ግን ምተብኝ .ነፍሰ ይማር
@የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
3 жыл бұрын
@@fatysaf8311 ነብሱን ይማር አይዞሽ እማ ከዛ ሚቀር የለም
@qonjo6613
3 жыл бұрын
የቢሮ ሰራተኘዋ የሌለ ነው የምትከይፈው ስርአቶ ሁሉ ነገሯ😘
@አለም-ጐ8ቀ
3 жыл бұрын
እኔም እያልኩነበር ብዙፌልምላይ እዳየሁትከሆነ በጣም ቅልብልብ ናቸው😂😂
@manalebishwoldeyes594
3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ የአበሻ ፊልም መጨረሻ ያለዉ በርቱ Thumbs Up
@ትዕግስትቸርነት-የ4የ
3 жыл бұрын
ምርጥ አባት ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
@salamkhalil2823
3 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው
@bahrainlook7878
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩ እና አስተመር ፊልም ነው
@ሰላምዋጋው-ወ1ኰ
3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ❤️❤️❤️
@sosososo-ov4oo
3 жыл бұрын
ኧረ ለውጥ አለ ደስ ሲል በብዛት ስለፊልሙ ነው የኮመታችሁት
@ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
3 жыл бұрын
የአባትን መልካምነት እያዮ እንዴት የሀሳባቸውን በኮመንት ይግለፁ እጅ
@heucgsyx5609
3 жыл бұрын
አባትየው ሲወደው ወይኔ ሲያምር ፍቅሩ😘🌺
@habshihabshi3150
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ ምርጥ አባት ነህ
@ayshasayed1099
3 жыл бұрын
ኢቶቢያ. ለዘላለም።ትኑር
@hirutgirma4
3 жыл бұрын
ምርጥ ኣባት ነህ እንኳን ደስ ኣለህ ልጅህን ስላገኘሃት 👍🙏🙏❤
@ruqaeheee7998
3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ
@mimomimo9471
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ምርጥ ስራ!!!
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
እንዛመድ
@mesidan8055
3 жыл бұрын
እፉፉፉ እስከመጨረሻው የሴቷ ደህንነት በሰውየው በኩል መስላኝ ስጨነቅ ነበር አሪፍ ፅሃፌ ፅፎታል ዳይረክተሩም አሪፍ ነው
@qonjo6613
3 жыл бұрын
ዋውውው መጨረሻው ደስ ሲል😆😘
@makimelek4540
3 жыл бұрын
Father of the year❤❤❤
@seblaberket6735
3 жыл бұрын
የኔ አበት ሁሌም እንደ ምወድክ ጌታ ይጠብቅህ
@fikerasfaw2668
3 жыл бұрын
አባት የለኝም ነገር ግን የአባትን ፍቅር ባውቀው ደሰ ይለኝ ነበር!!
@rabiaahmed6844
3 жыл бұрын
እኔም የለኝ አይዞን ውደ
@Mulievisionary
2 жыл бұрын
Ayzoshe wude
@saratube1230
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን።
@lubabanohammed6752
3 жыл бұрын
Abat malet yehiwet mesertnewu erejim edmiye ketinagar allah ystl betam betam herif herifnewuuuu 😍😍😍
@missangel979
3 жыл бұрын
በሰቃይ፡እና፡በመከራ፡በሰተጀርባ፡ብረሀን፡አለ፡ግን፡ትልቁ፡ነገር፡ተሰፍ፡አለመቁረጥ፡ነው፡ምርጥ፡አሰተማር፡ፍልም፡ነው፡እናመሰግናለን
@ሰዉነት
3 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም አባትና ልጅ ደሥ ትላላችሁ ጎበዞች
@saraeshetu1246
3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
3 жыл бұрын
አባት እና ልጅ ሲገናኙ እንዴት ደስስስ እዳለኝ
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
3 жыл бұрын
Wowwwww nice thank you so much 💪💪💪
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
3 жыл бұрын
ፍልሙ ቆንጆ ነው ግን ሰራተኛ እያልክ መጥራት ግን ያሳዝናል ለምን በስማቸው አይጠሩም ግን ሁሉም ሰውኮ ሰራተኛ ነው የቤት ሰራተኛ ብቻነው ሰራተኛ እያልን ምንጠራቸው
@seninegi9088
3 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው !!!!
@fatumaamani2778
3 жыл бұрын
አአ
@orjiioromiyaarsii1574
3 жыл бұрын
Wooooooowww very nice♥♥♥♥
@yeshismenah5461
3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም እሚያስደስት ነው. እናመሰግናለን
@ሡሡነኝየቤተሠቦቼናፋቂ
3 жыл бұрын
ዋው ነው የምር በጣም ደስ የሚል አጨራረስ 👍👍👍👍
@tarkwaabebd9274
3 жыл бұрын
በትክክል በጣም ደሥ የሚል ፊልም
@asnakech1destwi1
3 жыл бұрын
መጥፎ አባት እዳለ ምርጥ አባቶችም አሉ በዳድ መጥፎዎች ሁሉም መወቀስ የለባቸዉም እደዚህ አይነቶች ምርጥ አባቶች ሞልተዋል
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
2 жыл бұрын
አባቴ ህይወቴ ሁሌም ክፉ አይካብኝ 🙏🙏🙏🙏👏😍😍😍😍😍😍💙💙💙✌
@meskeremhabtegebreal6362
3 жыл бұрын
ለእውነት መኖር እንዴት ደስ ይላል።
@Sami-di2ut
3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩት
@sadeh5281
3 жыл бұрын
ወይኔ እባየ መጣ የምር እጂግ አደገኛ ፊልም ነው
@sasasadf6051
3 жыл бұрын
ዎውውው ፈርቸ ነበር የሚገሉት መሥሎኝ ደሥ ይላል መጨረሻው
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ1ጘ
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ፊሊም ነዉ ይህ ሰዉየ ምንጊዘም ሀይለኛ ሁኖነዉ የሚሰራዉ
@atsdechere5560
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ኑው በተለይ መሳይ ግርማ በሚገባ ሰርቶታል ልጁ እንደዚህ አይነት ሰው መሆን ይችላል ስለዚህ ለዚህ ስራ የመረጠውንም ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ
@meronkassahun9136
2 жыл бұрын
Wow merete abate Reall me endemetehone yasetawekale ! Mekedime jegena mistena Police lehagerachen endihe ayente policoche yasefeleguwatala 🙏
@SOLI-kt8dh7zj4s
3 жыл бұрын
እፍፍፍ ዉስጤን ነዉ የኔካኝ ግን መጨረሻዉ ያምራል😍😍😍😍😍
@MdNaim-uk7ps
3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም
@አባይነሽየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
ዋውውውውው እዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እኔ መሀል ላይ ፈርቸ ነበር ሴቷን ፈርቻት ኮሜት አብቤ ነው የጨረስኩት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ትቢትየ የኔ ቅመም ፈጣራ ያሳድግሽ አወ የአባትነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል እኔ በአባቴ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን
@yeu7e490
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስየሚል ፍልም
@rahelyegetaleje3609
3 жыл бұрын
ተመስገን ነው።ዛሬ ስለ ፊልሙ አስታየት ሰጣቹ ኮማቾች
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
እንዛመድ
@azebmasresha8571
3 жыл бұрын
And
@እረድኤትየኔልዩ
Жыл бұрын
አባየ እወድሃለሁ ❤❤❤❤
@adane5638
3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዉድ ኢትዮጵያ ሀገረችን ሰላም አርግልህን ፈጣሪ አሜን የኢትዮጵያ ሰላም የምትፈልጉት Like አረጉኚ🇪🇹🙏💚💛❤
@semenmedianetwork__
3 жыл бұрын
ደምርኝ እህት
@እስኪያልፍያለፍል
3 жыл бұрын
መታደል ነው ያባትን ፍቅር ማግኘት ከነመወለዴም እርስቶኛል
@tube-ob5bm
3 жыл бұрын
ምርጥ ሞቭ ነፍቆኝ ነባር እናማሳግናለን ❤️❤️❤️❤️
@sanasana2561
3 жыл бұрын
በጣምደሰያሜል፣ፈልምነውዋውውውውውውውእናመሰግናለን
@og5184
3 жыл бұрын
Wow the best movie thank you
@ፍልቅልቋወሎየ
3 жыл бұрын
ዋውው በውነት ተመችቶኛል🥰🥰
@selamlegese3983
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ነው
@indujed3236
3 жыл бұрын
Macrshawo batm das yel yamir turu film new 👍
1:36:06
እናት ናት - Ethiopian Movie Enat Nat 2021 Full Length Ethiopian Film Enat Nat 2021
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 915 М.
1:25:51
እንዲነጋ - አዲስ ሲኒማ አማርኛ ፊልም ። Endinega - New Ethiopian Movie Full film. Kasahun Mandela / ካሳሁን ማንዴላ
Sunshine Media
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 33 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 252 М.
1:23:10
እጣ ፍቅር - Ethiopian Movie Eta Fiker 2021 Full Length Ethiopian Film Eta Fiker 2021
BLEN FILM PRODUCTION
Рет қаралды 490 М.
3:42
የምድር ሹክሹክታ Whispers of Earth 0023 NK
ተጓዥ ኪነ-ጥበባት Teguadz Arts
Рет қаралды 3,6 М.
1:26:34
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 365 М.
1:32:36
ፈታኒ ሙሉ ፊልም Fetani full Ethiopian movie 2017
AmharicTV
Рет қаралды 1 МЛН
1:23:01
ባልሽ እና ሚስቴ - new ethiopian full movie 2023 balishina mista | new ethiopian movie ባልሽ እና ሚስቴ 2023
Marken Entertainment
Рет қаралды 442 М.
1:55:02
እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ)፣ ሀና መርሀፅድቅ፣ ሰይፈ ሚካኤል ተስፋዬ Ethiopian full movie 2021
Addis Films
Рет қаралды 713 М.
2:01:45
JESUS [Tigrinya (Eritrea)] 🎬
Jesus Film
Рет қаралды 2,3 МЛН
1:39:37
ለኔ ተዉት ሙሉ ፊልም Lene Tewut full Ethiopian film 2021
Sodere TV
Рет қаралды 590 М.
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН