This is not christianity or Word of Jesus Christ (biblical word) it’s human lawful way to celebration of holidays. I pray for all this people to open their eyes to Jesus Christ. ሉቃስ 6:46-49 ፡ “እኔ የምለውን አታደርጉም፤ ታዲያ ለምን፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ’ ትሉኛላችሁ? ወደ እኔ የሚመጣ፣ ቃሌንም ሰምቶ የሚፈጽም ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል » ሆሴዕ 4፥6