KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጥምቀት በዓል አከባበር
የጥምቀት በዓል አከባበር በዝዋይ ሃይቆች
18:46
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Сестра обхитрила!
00:17
አስገራሚው የጥምቀት በዓል አከባበር በዝዋይ ሐይቅ
Рет қаралды 115,021
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Fana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 621
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
6 жыл бұрын
እኔሙስሊምነኛ ኦሮቶዶክሳች ስውዳችሁ የእማየኢትጲያልች ስውዳችሁ ስታምሪ
@msethiopia4200
6 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሇለን እህት እናመሰግናለን
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
6 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን እህታች ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ
@tionb4764
6 жыл бұрын
eyam wuded
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
6 жыл бұрын
😍😍😍😍👌👌👍👍👍👍💗
@ትዕግስትወለተኪዳን
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኛም እንዉድሸ አለን
@hanaeth2019
6 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tttmmm9694
6 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነቴ ና በኦርቶዶክስነቴ አልደራደርም ኦርቶዶክስ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
6 жыл бұрын
እውነት ነው
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Betikikil
@tagvkwt9436
5 жыл бұрын
👍
@tagvkwt9436
5 жыл бұрын
💚💪👌💕😶👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@teka1528
Сағат бұрын
beymanot sayhone beemnet tednale, enge orto. bemehone aydelem! gebez atehun! Egezhaber aywodem!
@የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
6 жыл бұрын
ዋውውውው ኢትዮጵያ እኮ ሀገር እግዚአብሔር ናት እንዴት ደስ ይላል
@siifanharmeekoo665
6 жыл бұрын
ሁሌም ማለዳ ማለዳ አድስ ነሽ ቅድስት ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ኑሪልን *የኦርቶዶክስን እናቀብራታለን ብለዉ የፎከሩ የገሃነም ልጆች ራሳቸው ተቀብሮ ተዋህዶ ግን ዛሬም የተራራ ልይ መብራት ሆና ደምቃ ትታያለች*
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የተዋይዶልጅማርያምእናቴ
6 жыл бұрын
ኣሜን
@MaryMary-wq9iy
5 жыл бұрын
Amen Amen
@Rgebray
6 жыл бұрын
ቸር ረቂቅ ልዕል እግዚአብሔር እመአምላክ ይጠብቃቹሁ ይብስርካቹሁ የአመት ሰው ይበለን በሰላም በጤና ያኑረን ዝማሪ ምልክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@iloveethiopia9388
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ማነው እደኔ በዚህ ቀጥተኛ እውነተኛ ሀይማኖት ልጅ በመሆኑ የሚኮራ የታደለ ✝️
@yehi9she421
6 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልል
@yehi9she421
6 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🍒🙏🙏🙏🙇
@meskeremabebe1436
6 жыл бұрын
Ellle elelelel elelelele
@vzghzhzgshs6450
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ያመት ሰዉ ይበለን ደስ ሴል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር ኢትዮጵያን ይባርክ ፈጣሬ አሜን
@zlnashfekede5151
6 жыл бұрын
እኔ እኔ እኔ እኔ !!!!!!!
@johnxvi5538
6 жыл бұрын
ሚካኤልን ግን ይሀ ህዝብ ምስጋና የለውም ኢንጂ ኢትዮጵያን ቀጥ አርጋ ኢንዳትፈርስ አርጋ የያዘችው ምሰሶ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ነች!
@Useh58rpbs
6 жыл бұрын
ተባረኪ ትክክል ተናግረሻል ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ምሶሶ ሆና የያዘችው በርግጥም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነች
@tees1045
6 жыл бұрын
Ewnet nw
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Orthodoxs kelekechi Ethiopia yelechim
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Orthodoxs kelelechi Ethiopia yelechim. Orthodoxs lezelalem tinur 💔
@siifanharmeekoo665
6 жыл бұрын
ያለ ኦርቶዶክስ እትዮጵያ የምትባል ሀገር የለችም አትኖርምም።።።
@knsnnbsbb1673
5 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ ሙሰሊም ክርሰቲያኑ በሰላም በጤና ኑሩልኝ እመቤቴ የተከበረውና አለምን የፈጠረው ኤልሻዳይ የጥምቀቱን ቀን እድናከብርና እድናይ ሰላበቃሸን ምሰጋና ይድረሰሸ ዝማሪ መላእክን ያሰማልን መታደል ነው ሰታምሩ
@xciteali30
5 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማን 👏👏👏👏👏 ወይ ሀገር ዉብ ሀገር እቺ ሀገሬ እናትዬ እግዚአብሔር ሰላምን ይሰጥሽ🇲🇱👈
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አቤት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን
@a.maghsoodi2432
3 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 amen 🙏
@sanayttesfalidettesfaldet8655
6 жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር !!!! በርቱ በሚቀጥለው ከዚ በላይና የተሻለ እንዲሆን እመኛለሁ።
@ad1187
6 жыл бұрын
ውይይይይ በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛንንን ።
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
6 жыл бұрын
Alem Desta አሜን አሜን አሜን
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@bangladeshbangladesh6772
6 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞች እኔ ሙስሊም ነኝ
@የስደትስንቄድንግልእናቴ
6 жыл бұрын
Bangladesh Bangladesh አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
@እሙወሎየዋ-አ6የ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር💔💔💔💝💝😙😙😙😙😗😗🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mekditubeselamethiopia7049
6 жыл бұрын
Enkuan abiro aderesen 😍 bewinet ehita yemitamignw amilake baleshebet yetebikishe. Alu adanid musilimoche menim yalitemaru yesewin eminet yemisadebu, lelu yegawechim awekin awekin belew kekalu yalihonu
@bangladeshbangladesh6772
6 жыл бұрын
Orthodoxs New eminete yedigil mariyam Lij. አሜን ወንድም አወ የራሱን እማያከብር የሰውን አያከብርም ለዛ ነው ውዴ
@ወለተሥላሴመብራት
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል በውነት እግዚአብሄር ይመሥገን ከማመሥገን ውጭ ቃላት የለኝም
@فضيلهالغيثي-ق9ف
6 жыл бұрын
ኧረ የኔ. የእናንተ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በሙሉ. እንደት. ታድለናል. እውነተኛ. አምላክ ስለያዝን. በጣም ልንኮራ. ይገባናል. ተዋህዶ. ለዘላለም ትኖራለች
@getenetgirma2435
6 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስይላል የተለየነው ውሀላይ ማክበር በጣም ደስይላል እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ውብና ድቅ ሀገራችን ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር
@woinshetlovely3471
6 жыл бұрын
Amn
@yeromteshome6238
6 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን
@selamtilahun8793
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርጎ ስለፈጠርኝ አመሰግናለሁ እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር
@اىاي-ض4ق
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም
@hamelmalasrat6666
6 жыл бұрын
ዝዋይ ላይ ተወልጄ በማደጌ እደለኛ ነኝ በዚ አጋጣሚ ፋኖች እናመሰግናለን ዝዋይ ብዙ ታሪክ ያለት ሀገር ናትበመሆኗም ግን መታወቅ ያለባትን ያህል አልታወቀችም
@enewaalebachew7226
6 жыл бұрын
እልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን በሰደት ያለነውንም እግዚአብሔር የልባችን መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@fekaduyimer4697
6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይውደሙ
@ethiopianatinku8559
6 жыл бұрын
One lóve! One Ethiopia! 💚💛❤️
@harargeebiyaakooimfromorom276
6 жыл бұрын
I'm Muslim but inkuwan aderesachuu la Kristian. Malaw Ethiopiawiyan huluu sinidamer yamribinall sitamruu
@kikikesslerm1673
6 жыл бұрын
😙😙
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
6 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@User-nk1zm
6 жыл бұрын
Enamesegnalen wendm
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነጌም አንድ ያድርገን
@saron5789
6 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@werkiybelaywerkiye4381
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልእንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ውብ ነች
@Et-cb7gx
6 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር የምስገን ኢትዮጵያ ሀገሪ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
6 жыл бұрын
ድንቅነሽ ተዋህዶዬ እልልልልልልልልልልልል
@martatlun3056
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@tezitabedane9564
6 жыл бұрын
❤️Beautiful Religion !!!!!❤️ እልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል🌹🌹🌹እልልልልል የተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል😂😂😂 ተዋህዶ መሆኔ ❤️ ሀገሪ ኢትዮጵያ ስላበቀለችኝ 💚💛❤️ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@yabitube3179
6 жыл бұрын
What a beautiful ceremony... I hope one day I will celebrate it when I go back to Ethiopia!
@zinataa8371
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልዝማሬ መልእክት ያሰማልን በጣምደስ ይላል ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣምደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@mekdesyefikirsewuababa7710
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን👏👏👏👏
@ummoalmi8477
6 жыл бұрын
ተመስገን🙏🏽እልልልል ይሄንን ሁሉ እይተህ እባክህ ቅድስ ሚካኢኤል ቃና ዘገሊላ እገራችንን ታእምርህን እሳይተህ ባርክልን ስላሙን በረከቱን ፍቅሩን እብዛልን🙏🏽🙏🏽 የኢትዮጵያ እምላክ እገራችንን ጠብቅልን 💚💛❤️
@ዘኢትዮጵያአማራ
6 жыл бұрын
እውነት ተዋህዶ አትጠገብም
@mtagsewgaalweonelove6882
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዩነው የማሳጣኝ የለም bexamm marrr
@ዘኢትዮጵያአማራ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናል. መቼም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@edamiedagohoy372
6 жыл бұрын
Essay galannii fi ulfinni waqayyoof yaa ta'u ameen baga waluman nugahe uuuff akkam namati tola bayyee dasnama jedha
@y.wy.w7550
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@ክእሎትክህነት
6 жыл бұрын
እልልልል ጌታ ኦይ ስምክ ከአጥናፍ አጥናፍ እስከ አርያም የተመሰገነ ይዉን አሜን፫ ጌታ ኦይ በመንግስትክ አስበን
@Sarafree2025
6 жыл бұрын
በቃይህንን ሳይ የእግዚሀብሄር ታምርቱ አደንቃለሁ። እምነት ያድናል!! እግዚሀብሄር ኢትዬዸያን እና ህዝቦቿን ባርክ።
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የከርሞ ሰዉ ይበለን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@ethiosankofa4690
6 жыл бұрын
I proud to be Ethiopian...viva Ethiopia
@classymobiles81
6 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በጌታ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል
@eishbalu7527
6 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤Ethiopia is so beautiful I loved it. Enquan abro Aderesen,. Thanks for sharing with us USA
@እግዚአብሔርፍቅርነዉእማእ
6 жыл бұрын
እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏፡ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ሓዳስየድንግልማርያምልጅነ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በረከታቹ ይድረስ አሜ ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@kukunigussie223
6 жыл бұрын
እንደው ምን ዓይነት መባረክ ነው ኦርቶዶክስ መሆን
@እናቴፍቅሬ-ቘ1ጀ
6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር !ዝማሬ መልአክት ያስማልን ፫እልልል እልልልል እልልል
@engdagetg7794
6 жыл бұрын
ወይ ፋና በጣም ይገርማል በጣም እናመሰግናለን መልካም በአል ጌታ ሆይ እንደ ፋና መገናኛ ብዙኃን የኔም ታሪክ ቀይረው አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@AN-oo5hg
5 жыл бұрын
Nice work, please keep it up the good work👏👏👏👏 Ethiopia orthodox Lezelalem Telemlem 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌳🌳🌳🌳👏👏👏👏👬👬
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
6 жыл бұрын
በጣም ደስይላል
@fjfdfhgf9539
6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያስማልን
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
6 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለዚች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታየች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን የአመት ሰው ይበለን*
@feventigistu9873
6 жыл бұрын
God bless Ethiopia
@Amhara_Unity
6 жыл бұрын
ፋናወች እናመሰግናለን
@tayitutesemamamotayitutese5017
6 жыл бұрын
Ethiopia mehon betam metadel new eski eyut ortodoxs malet endi newo 😍😍😍😍😍
@yehi9she421
6 жыл бұрын
👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እሙወሎየዋ-አ6የ
6 жыл бұрын
በእውነት መታደል ነው ተዋህዶ መሆን👍👍👌👌👍👌👌👌😙😙😙😙😙😙😙🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛💓
@sameraetanshefneta8901
5 жыл бұрын
እረእንዴት ደስስ ይላሉ የጥምቀት ባአልስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነይሁን አሜን፫ አገራችነን ኢትዮጵያንይጠብቅልን የሰይጣን ስራን የሚዘሩትን አምላከቅዱሳን ካገራችንያርቅልን
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላበቃን
@tonycell8946
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ደሣ ሢል ተክለሀይማኖት ደሣ ይት ሂጃለው ግን ለጥምቀት አይደለም የእግዚሀብሄር ድንቅ ሣራ በጣም ግሩም ነው
@selamawitghebre3118
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለከተራ በዓል 🙏❤
@selamethio2579
6 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ክብር የታለ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ
@tsegad5188
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለሱ ይሁን
@masibirahanu5204
6 жыл бұрын
Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Amen Amen Amen Farfannaa ergamtotaa sinaa dhagesissu bayyee das nama jedha nulen barakata kana akkaa arganu nuuf haa eyyamu waqayyoon
@ahabte
6 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏💒💒💒 Temesgen Temsegen Betam newe herstelt Yemimetawn ( TIMKET ) metalew end3 Medhanalem fekad 🙏
@ሰሊናኢትዮጽያዊት
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እሰይ ማማራችን ተዋሕዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር ሰላም ለኢትዮዮጵያ የከርሞ ሰዉ ይበለን
@ወለተማርያም-ኸ3ሰ
6 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገንንንን እደት ደስስስስስስ ይላል ኦ አምላኬ ተመስገን
@kingsl9641
6 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ደስ ይለል
@yehi9she421
6 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@shewayefekadu1780
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚች ውብ ሀይማኖት እሰከ መጨረሻው ያፀናን
@እትዮጵያፍቅር
6 жыл бұрын
ዉይ እንዴት ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ማሆን እኮ መተዳል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የዛሬ አመት ሃገራችን ላይ ለማክበር የብቃን እግዚአብሔር ሃገራችን እትዮጵያን ይበረክልን
@ወለተገብርኤል19
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ምንኛ መመረጥ እግዝአብሔር ስመሰገን እንደት ደስ ይላል እኛንም ከሀዛብ ሀገር ገብተን እምናመሰግንእ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን
@hamocell5982
6 жыл бұрын
ተመሰገን ለዚህ ክብር ያበቃን እግዚአብሔት መታደል ነው ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
@EthpioladyFhggh
6 жыл бұрын
እልልልልልል በጣም ደስ ይላል የአመት ሰዉ ይበለን ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ
@almazt5518
6 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!! Yezare amet beselam yadresen!!!!
@ethiopianatinku8559
6 жыл бұрын
Betam tamralachihu! Egziabher andinetachinin yatenkrlin! Selam yisten! Ethiopiachinin ina hizbochuan yibarkilin!
@kalkidantaddesse1629
6 жыл бұрын
I am so happy, thanks for fana broadcast team
@tayitutesemamamotayitutese5017
6 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllll egzaber yimesgen betam yamral das yilal tebareku
@merimarli9026
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️💒 🕊️🕊️🕊️ ellllllllllllllllll 👏 👏👏 👏 Fetarye ♥️ yetmsgne yihun yihn dik bota slestn yetmsgne yihun 🙏
@አይተነውአይተነው
3 жыл бұрын
Tanks fana God bless you 🙏
@ioananica9995
6 жыл бұрын
እዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋዮዶ በመሆኔ
@zinashnigusee1947
6 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን
@jenching110
6 жыл бұрын
Egzeabehr yamete sew yebeleb🙏🙏🙏🙏
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ
6 жыл бұрын
Elellllll egazbher yemesgn 🙏🙏🙏
@kwkw2678
2 жыл бұрын
ዚማሬ ማላእክትን ያሣማልን እልልልልልልልልልልልልልልል።
@hager3944
6 жыл бұрын
Zeway, I will be there next year , Egziabher yeza sew yibelen
@ወለተማርያምየፍቅርይዞማር
2 жыл бұрын
እልልል👏👏👏እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኻን አደረሳችሁ አደረሰን
@senaitgebremedhin7460
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን (3) አንዴት ደስ ይላል ሁላችሁም እመብርሃን ትባረካችሁ
@ትንሳኢወርቅ
6 жыл бұрын
በስማብ ሰውነቲ ሁሉ ትንቀጠቀጥ ይህንን ሳይ ፡ እንዲት ደስ ይላል። ኦርቶዶጅስ ለዘላለም ትኑር ለወደፊቱ አጠንክሩት።
@yanakkabado2149
6 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይዎች እንኳን አደ ረሳችው
@mimilema2816
6 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሀሠን ያመት ሠው ይበለንና እኝም ሰደተኞች በኢትዮጵያ ምድር እናከብራለን
@shasho444
6 жыл бұрын
ተዋህዶ እምነቴ ለዘለዓለም ትኑር
@geniyeyemaryamlij9434
6 жыл бұрын
እንዴት ውብ ነዉ ጌታ ኦይ ለ ዚ በርከት አብካን
@fikriewoldesamyat1448
6 жыл бұрын
አመት አመት ሁላችንም ያድርሰን አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ።
@ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ይሠማልን የአመት ሠዉ ይበለን
@nabuteyimer8733
6 жыл бұрын
እስከ ቃነ ዘገሊላ ያለው የ፫ቀን ሥርዓት እራሱን የቻለ አደምታ አለው እስቲ ስለ ቃነ ዘገሊላ የእመቤታችንን ማማለድ እንይ!!!!! + ኢየሱስ እናቱን ተቆጥቷት ይሆንን? + የቃና ሰርግ ቤት ታሪክ ለጊዜው እናቆየውና አንድ ልጅ በአደባባይ በሰዎች ፊት እናቱን በምንም ምክንያት ቢቆጣ እንኳን ከሃይማኖት አንጻር ከሥነ ምግባርም አንጻር የሚደገፍ ሥራ አይደለም፡፡ ክብር ይግባውና ጌታችን ‹እናቱን በቁጣ ተናገራት› የሚለው አስተሳሰብም እንዲሁ ብዙ የሚያመጣው ጣጣ አለ፡፡ ‹‹እናትና አባትህን አክብር›› ‹‹እናቱን የሰደበ ይሙት›› የሚለውን ሕግ የሠራ አምላክ ‹እኔን ምሰሉ› እያለ ለሰው ልጆች አርኣያ ሊሆን በመጣበት በዚህ ዓለም ራሱ እናቱን በአደባባይ በሰው ፊት ያቃልላታል ብሎ ማሰብ እጅግ ከባድና ለብዙ ሰዎች የኃጢአትን በር ወለል አድርጎ ከፍቶ መረን የሚለቅ ነው፡፡ (ዘጸ. ፳፥፲፪ ፣ ፳፩፥ ) እመቤታችንን የጎዱ መስሏቸው ‹ጌታ እናቱን ተቆጣ› ብለው የሚሰብኩ ሰዎችም ሳያውቁት እየተናገሩ ያሉት በእመቤታችን ላይ ሳይሆን በራሱ በጌታችን ላይ ነው፡፡ ጌታችን ‹‹ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው?›› ብሎ የተናገረ ንጹሐ ባሕርይ ነው፡፡ (ዮሐ. ፰፥፵፮) ‹የሚጤስን የጧፍ ክር የማያጠፋ ፣ የተቀጠቀጠ ሸንበቆን የማይሰብር› በአነጋገሩ ጭምት ነው፡፡ ስንክሳሩም ‹‹ወንድሜ ምእመን ሆይ ጌታችን ለንጽሕት እናቱ ለድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ጊዜዬ ገና አልደረሰም በማለቱ የክብርት እናቱን ቃል እንዳቃለለ አታስብ›› ይላል፡፡ (ስንክ. ጥር ፲፪ ቁ. ፵) በማስከተልም ‹‹ጌታችን የሰማያዊውና የመለኮታዊ አባቱን ክብር እንደጠበቀ ይታወቅ ዘንድ እንዲሁ ከእርስዋ ፍጹም ሥጋንና ፍጽምት ነፍስን ነሥቶ ከመለኮቱ ጋር ያዋሐደውን የእናቱን ክብር ጠበቀ፡፡ በወንጌል ይታዘዛትና ይላላካት ነበር ተብሎ እንደተጻፈ›› ይላል፡፡ (ስንክ.ጥር ፲፪ ቁ. ፵፪) በእርግጥም ጌታችን የባሕርይ አባቱን አብን ክብር እንደጠበቀ በራሱ አንደበት ‹‹አባቴን አከብራለሁ›› ሲል ተናግሯል፡፡ (ዮሐ. ፰፥፵፱) ለእመቤታችንና ለአሳዳጊው ዮሴፍም እንዲሁ ‹‹ከእነርሱም ጋር ወርዶ ወደ ናዝሬት መጣ፥ ይታዘዝላቸውም ነበር። እናቱም ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ ትጠብቀው ነበር።›› ተብሎ ተጽፎአል፡፡ (ሉቃ. ፪፥፶፩) እመቤታችን በቃና ዘገሊላ ስለ ወይኑ የነገረችውም የልጅዋን መታዘዝ በልብዋ ትጠብቀው ስለነበር እና እንደሚታዘዛት ታስብ ስለነበር ነው፡፡ እስቲ ነገሩን ሌሎች ከሚያዩበት ማዕዘን ለመመልከት እንሞክር፡፡ እውነት ግን ጌታችን እናቱን ሊቆጣ የሚችልበት ምን ምክንያት ነበረው? ከላይ እንደተመለከትነው የለመነችው ስለ ራስዋ ጥቅም አይደለም፡፡ በዚያ ላይ ልመናዋ ከሚያስፈልግ ነገር ውጪ ይደረግ የተባለ አላስፈላጊ የቅንጦት ልመና አይደለም፡፡ በሰርግ ቤት ሙሽሮችን ለዕድሜ ልክ ውርደት ሊዳርግ የሚችል የወይን ጠጅ እጥረት በተከሰተበት ሰዓት ‹ወይን እኮ የላቸውም› ብሎ ማመልከት እንኳን በሩኅሩኁ አምላክ ፊት ይቅርና በእኛ በጨካኞቹ የሰው ልጆች ፊት እንኳን ሊያስቆጣ የሚችል ነገር አይደለም፡፡ የለመነችው እንደ አይሁድ ምልክት ለማየት ጓጉታ አይደለም፡፡ እንደ ፈሪሳዊያንና ሰዱቃውያን ‹አይተን እንድናምንህ ምን ምልክት ትሠራለህ?› ‹ከሰማይ ምልክት ልናይ እንወዳለን› የሚል የፈተና ጥያቄ አልጠየቀችም፡፡ (ማቴ. ፲፮፥፩ ፤ዮሐ. ፮፥፳) ተአምር የማየት ምኞት አድሮበት እንደጠየቀው እንደ ሄሮድስም በአጋጣሚው ልጠቀምና ተአምር ልይ ብላም አይደለም፡፡ (ሉቃ. ፳፫፥፰) ደግሞስ ያለ ወንድ ዘር በማኅጸንዋ አድሮ በታተመ ድንግልና ሲወለድ ያየች እናት ሌላ ምን ተአምር ሊያስደንቃት ይችላል? የሰርጋቸው ቀን የኀዘናቸው ቀን ሊሆን ስለተቃረበ ሙሽሮች ተጨንቃ መለመንዋ እንዴት የሚያስቆጣ ሊሆን ይችላል? ያለጊዜው ስለለመነችውና ስለቸኮለች ተቆጣት እንዳንል ልመናዋን ትንሽ ብታዘገየው ኖሮ ነገሩ ይፋ እየሆነ ፣ ሙሽሮቹ መዋረዳቸው ነው፡፡ ስለዚህ የደረሰችው በሰዓቱ ነው፡፡ የጌታችን አሠራር እንዲህ አልነበረም፡፡ የቅዱስ ጴጥሮስ አማት በንዳድ በታመመች ጊዜ እንዲፈውሳት ሲለምኑት እሺ ብሎ ንዳዱን ገሥፆ አላቀቃት፡፡ (ሉቃ.፬፥፴፱) የአንድ መቶ አለቃ ልጅ በታመመ ጊዜ የአይሁድ ሽማግሌዎች ሊያማልዱ በመቶ አለቃው ተልከው መጡ፡፡ ጌታችን ከይሁዳ ነገድ መሆኑን በማሰብም ‹‹ይህን ልታደርግለት ይገባዋል፤ ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት። ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ሄደ።›› የመቶ አለቃውንም ልጅ በመጨረሻ ፈወሰው፡፡ (ሉቃ. ፯፥፪-፮) እነዚህ ሰዎች ተአምር እንዲያደርግ ሲጠይቁት እሺ ያለ ጌታ እናቱ ስትለምነው ይቆጣል ብለን እንዴት እንቀበል? የአይሁድን ሽማግሌዎች እንኳን ያልተቆጣውን ጌታ በምን አንደበታችን እናቱን ተቆጣ ልንለው ይቻለናል? ከሁሉ በላይ ቅዱስ ዳዊት ‹‹ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን›› እንዳለው በረከሰ አንደበታችን ፣ በሚወላውል ልባችን ፣ በሚባክን ሃሳባችን ወደ እርሱ የምንጸልየውን የእኛን የኃጢአተኞቹን ጸሎት ለምን ጸለያችሁ ብሎ ያልከለከለ አምላክ ንጽሕት እናቱ በፍጹም ትሕትና ለለመነችው ልመና የቁጣ ምላሽ ሠጠ ማለት እንዴት እንደፍራለን? ዳዊት ‹‹በልቤስ በደልን አይቼ ብሆን ጌታ አይሰማኝም ነበር። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰማኝ የልመናዬን ድምፅ አደመጠ›› ብሏል፡፡ እርሱ በልቡ በደል ስለሌለ ጌታ ከሰማው በሃሳብዋ ድንግል የሆነች እናቱን እንዴት አልሰማትም እንላለን? (መዝ. ፷፮፥፲፱-፳) እመቤታችን የጠየቀችው ይህን ያህል የማይጠየቅ ነገር ነው እንዴ? የመንግሥትህን እኩሌታ ፣ የሥልጣንህን ፈንታ ሥጠኝ አላለችውም፡፡ የጠየቀችው ስለ ድሆቹ ሙሽሮች ነው፡፡ እኛ በረባ ባልረባው ስንዘበዝበው የምንውለውና የምናድረው ታጋሽ አምላክ ለእናቱ ለእኛ የሠጠውን ነገር ይነሣል ማለት ፈጽሞ አይታሰብም፡፡ ‹አብን አሳየንና ይበቃናል› ፤ ‹እሳት ከሰማይ ወርዶ ሕዝቡን ያጥፋቸው› ፤ ‹በግራ ቀኝህ አስቀምጠን› የሚሉ ደቀ መዛሙርትን ታግሶ ለሦስት ዓመት ከሦስት ወራት ያስከተለ ጌታ ቅድስት እናቱ ተገቢ ልመና በተገቢ ሰዓት ስትለምነው ሊቆጣ አይችልም፡፡ እንደ ወንጌሉ ብቻ ከሔድን ደግሞ እመቤታችን ከዚህ በፊትና በኋላ ምንም ነገር ስትለምነው አልተጻፈም፡፡ በወንጌል ለተጻፈው ለዚህ ብቸኛ ልመናዋም መልሱ ቁጣ ነው ብለን አምነን መቀመጥ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ፈጽሞ የሚዋጥልን ሃሳብ አይደለም፡፡ በልጅነትዋ ወልዳው ለተሰደደችው ፣ በነፍስዋ የኀዘን ሰይፍ ላለፈባት እናቱ አንዴ ብትለምነው ተቆጣ ብለን እንዴት እንናገራለን? ጌታችን በዚህ ሰርግ ቤት እንኳንስ እንዲህ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ የሚተረጉመው ‹ከአንቺ ጋር ምን ጠብ አለኝ› የሚል የአክብሮት ንግግር ተናግሮ ቀርቶ ፤ ለእናቱ የተናገረው በቀጥታና በግልፅ የቁጣ ንግግር ቢሆን ኖሮ እንኳን ጾመን ጸልየን ፣ ወድቀን ተነሥተን ምሥጢራዊ ትርጉሙን እንፈልጋለን እንጂ ሰማይና ምድር ቢነዋወጥ ‹ጌታ እናቱን ተቆጣ› ብለን አናምንም!!! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ቃና ዘገሊላ ገጽ 81
@martekassa9740
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል
@ኤልሻዳይፍቅርየማሪያምልጅ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሠን
@hiwothiwit297
5 жыл бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር
@ملفسميره
6 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስየሚልነው እግዛብሄር ይመስገን
@አምላኬሆይይቅርበለን
6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ሌላ ምንም ቃላት የለኝም። ዝዋይን የማቃት በአሳ ነበር እንዲህም አለ። እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ።
@cell9335
6 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም
@amengondarewhemo6272
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የጥምቀት በዓል አከባበር
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 141
18:46
የጥምቀት በዓል አከባበር በዝዋይ ሃይቆች
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 9 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
8:10
"አዲስ የጥምቀት መዝሙር ክርስቶስ ተጠምቀ እጅግ ግሩም የሆነ ያሬዳዊ ዝማሬ በዘማሪ መሪጌታብሩክ ጌትነት ክርስቶስ ተጠምቀ
Bruk media ቡሩክ ሚድያ
Рет қаралды 4,1 М.
1:14:16
የጥምቀት በዓል መዝሙሮች ስብስብ Timket Mezmur Collection @የጅማ ሀገረ ስብከት መገናኛ ብዙኃን የቤተ ክስቲያን ድምፅ
Jimma Diocese
Рет қаралды 112 М.
18:37
ጥምቀት በጎንደር
ዜብራ ሌንስ
Рет қаралды 3,9 М.
1:29:30
የጥምቀት ሙሉ ትምህርት | Dn yordanos abebe | ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 14 М.
24:36
MK TV የጥምቀት በዓል በዝዋይ ሐይቅ ደሴቶች
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 3,6 М.
20:54
የጥምቀት በዓል አከባበርና የወጣቶች ሚና
Fana Television
Рет қаралды 109 М.
14:56
ጥምቀት በጨርቆስ Cherkos Timket
Eyasu Mulugeta
Рет қаралды 31 М.
4:13
ጥምቀተ ባህር (Timkete Bahir) Ye Timket mezmur (ማኅተብ ቲዩብ)
ማኅተብ ቲዩብ Mahteb Tube
Рет қаралды 93 М.
የጥምቀት በዓል አከባበር #etv #EBC #ebcdotstream #ኢቢሲ #ጥምቀት #epiphany #timket
EBC
Рет қаралды 73
10:57
የጥምቀት በዓል አከባበር በአዲስ አበባ ጎዳናዎች
Robel Tube
Рет қаралды 619
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН