بدأت قناة "Kadija" بثًا مباشرًاአሰለሙ አለይከ

  Рет қаралды 108

Kadija

Kadija

Күн бұрын

Пікірлер: 3
@ZeharaTube-k9f
@ZeharaTube-k9f 11 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ከድጃየ በርችልኝ እህት 🎉🎉🎉🎉🎉
@ሪችነኝየልጄናፋቂ
@ሪችነኝየልጄናፋቂ 11 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ከድጃ ሪሀና ነኝ
@mohammedmuke3562
@mohammedmuke3562 11 күн бұрын
"🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَعَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🌸🇪🇹 🌹🌺 መልካም #ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው" እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጉዋደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡ አንተም ጥሩ ጉዋደኛ ሁን፡፡ በተደሰትክ ሰዓት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰዓት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጉዋደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡"🌹 السلام عليكم ورحمةالله تعالى وبركاته ✍ሐሜት_የሰዎችን_ስጋ_መብላትማለት ነው_ሰውየው_የሌለበትን_ነገር_ማውራት_ብቻ_አይደለም። ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስለ ሐሜት ለሶሀበቶቻቸው 🌹ሲያስተምሩ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم قال أتدرون ماالغيبة؟ قالوا الله ورسوله أعلم قال ذكرك أخاك بما يكره إن كان في أخي ماأقول؟ قال إن كان فيه ماتقول فقد اغتبته وإن لم يكن فيه ماتقول فقد بهته، 🌹ሐሜት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁን? በማለት ሲጠይቋቸው ሶሀበቶች አላህና መልዕክተኛው ያውቃሉ አሏቸው። ነብዩም ወንድምህን በሌለበት ስለ እሱ በሚጠላው ነገር አንስተህ ማውራት መናገርህ ነው አሏቸው። ከመካከላቸው አንዱ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው የማወራው ነገር ወንድሜ ላይ ያለበት ነገር ቢሆንስ ሐሜት ነውን? 🌹ነብዩም አዎ ያለበት ነገር ቢሆንም የእሱን ነውር በማውራትህ አማሀው ማለት ይህ ነው። የሌለበትን እሱ ላይ የሌለውን ነገር ከሆነማ ጫንክበት ማለት ነው አሉት።ሐሜት ሐሜተኛውን ብቻ ሳይሆን አድማጩንም ወንጀል ያስገባል።ስለ ሰዎች ለማውራት የራሱ የሆነ ሸሪዓዊ ምክንያት ሊኖረን ይገባል። ✍ለሐሜት_ክልክልነት ብዙ 🌹 የተለያዩ ማስረጃዎች አሉ። አላሁ ተዓላም በተከበረው የቁርኣን ዐያ እንዲህ ይለናል፦ قال الله تعالى: يأيها الذين ءامنوا إن جاءكم فاسق بنبئا فتبينوا أن تصيبوا قوما بجهلة فتصبحوا على ما فعلتم ندمين «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ 🌹በስህተት ላይ ሆናችሁ ህዝቦችን እንዳትጎዱና በሰራችሁት ነገር ላይ ተፀፃቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ»። አንድ ግለሰብ ስለ ሌላው ለማውራት እስልምናችን ስድስት ምክንያቶችን አስቀምጦልናል እነሱም፦🌹 ―الاستعانة مجاهرا بفسقه،التعريف، تحذير، الاستفتاء ―ለመታገዝ ከሆነ ለምሳሌ አንድ ሰው መጥፎ ነገር ሲሰራ ሁሌ ተመክሮ ተመክሮ እምቢ ካለ ለሌላ ሰው እንዲመክረው በምክሩ ያሸንፈዋል ብለን ላሰብነው ሰው ለሚያግዝ ሰው መንገር ―ፋሲቅ የሆነን ሰው ሐያዕ የሌለውን ሰው ለማስጠንቀቅ ብለን 🌹 እያጋለጥነው ሰው ፊት እንጠቅሰዋለን ከሚሰራው መጥፎ ድርጊት እንዲቆጠቡ እናስጠነቅቃበታለን ―በስሙ ጠቅሰነው ሰው ዘንድ ማንም አላወቀውም ነገር ግን አንድ እንከን ካለው ያንን እንከን ዘለፋ እና የወረደ ቃላቶችን ሳናስከትል ጠቅሰን ስለ ሰውየው ማውራታችን ሀራም አይሆንም ―ለማስጠንቀቅ ብለን 🌹ለሰዎች መንገር እንዲጠነቀቁ ብለን ከሰዉየው መጥፎ ነገር አንስተን ለምሳሌ በዘመናችን አቂዳን እንደሚበክሉ አይነት ሰዎች ያለውን በስራቸው ማስጠንቀቅ ይፈቀዳል ―ዓሊሞች ዘንድ ሂደን ፈትዋ ለማወቅ የፈለገ ለምሳሌ፦አንዲት ሴት ባለቤቷ የሰራባት መጥፎ ነገር ካለ ወይም የሰራችበት ነገር ካለ የዚያን ሁክም ለማወቅ 🌹 ፈልጋ እንዲህ እንዲህ ብላ ብትናገርና መፍትሄ ብታፈላልግ ሀራም አይሆንም። ―አንድ ሰው በደል ካደረሰበት ፍትህ ለሚሰጥ ሰው ለሱ ሂዶ ይነግረዋል መፍትሄ ለሚያወጣለት ሰው እሱ በሌለበት ማውራት ለምሳሌ፦የሆነ እቃ ተወስዶበት ለማስመለስ ከሆነ ያስመልስልኛል ብሎ ላመነበት ሰው መንገር ሐራም አይሆንም። 🌹ከእነዚህ ነገራቶች ውጭ የሰውን ስም በመጥፎ ማንሳት ሐራም ነው።አላህ ይጠብቀን!!!አሚይን!🤲🤲🤲🤲🌹🤲🤲🤲🤲👍🇪🇹👍 👇👇 🌹🌹➖➖🌹🌹➖➖🌹🌹➖🌹🌹
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Pre-Algebra Final Exam Review
1:56:08
The Organic Chemistry Tutor
Рет қаралды 324 М.
بدأت قناة "Saadia tv" بثًا مباشرًا
1:11:40
የሀያእ ንግስቶች ሀያእ ማለት ምንድን ነው ክፍል #1 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ
43:59
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 9 М.