ቤዝ ጊታር አናጋሪው - ሄኖክ ተመስገን

  Рет қаралды 108,009

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

ቤዝ ጊታር አናጋሪው - ሄኖክ ተመስገን

Пікірлер: 137
@kiflegoitom687
@kiflegoitom687 3 жыл бұрын
ሄኒ በጣም ምርጥ ሙዚቀኛ ! መልካም ሰው መልካም መምህራችን ለቀረቡት ሁሉ ሳይሰስት እውቀቱን የሚያጋራ ሰው ። አርፍዶ እንኳን ሊያስተምረን ሢመጣ ሽቁጥቁጥ ብሎ ይቅርታ ጠይቆ ነበር ክላስ የሚሰጠን ። አንድ ግዜ ተማሪዎችን ሰብስቦን ለምንድነው ተማሪው የቀነሰው ሲል መክፈል አልቻሉም ስንለው ሁሉም ተማሪ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ነፃ እንዲማር ብሎ ያለምንም ክፍያ ለብዙዎች ያለስስት እውቀቱን አጋርቷል ሄኒን የመሰሉ ቀና ልብ ያላቸው በየሞያው ፲ ሠዎች ቢኖሩ ሀገር ትለወጥ ነበር ። ኄኒዬ መልካም ሠው እድሜ ይስጥልን
@user-nq8nn6vj6o
@user-nq8nn6vj6o 3 жыл бұрын
ሄኖክ ተመስገን ከሙዚቀኛነቱ ባሻገር ማጋነን ባይሆንብኝ በጣም ቀና አመለካከት እንዲሁም ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚቀርብ ሰው አክባሪ ንፁህ ልብ ያለው ወንድም ነው።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
እንደነዚህ የተረጋጉ ፀባየ ሸጋዋች የሽገር ልጆች እና ኑራቸው ልብዙ አመት በውጪ አለም አስልፈው አሁንም የአገራቸው ባህል ያለባቸው ያነጋገራቸው ቃላት አመራረጥ እግዚያቢሔርን የሚፈሩ Artist musician አገር ወዳዶች እውነት የኢትዮጵያ ትውልድ ወጣቶች ከነዚህ ትምህርት ቢማር ቢከተል! ለነዚህ talent እውቀት ያላቸው ስው በሙሉ ጤና እድሜ ይስጣቸው 🙏🏽👍🏾✌🏾🕊🇪🇹 💚💛❤️
@tigiste5465
@tigiste5465 3 жыл бұрын
100%
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 жыл бұрын
You are write
@marakia.7991
@marakia.7991 3 жыл бұрын
I used to have a big crush on henok Temesgen, when there is a consert show, he used to come to Athens with Aster Aweke , then I moved to Toronto, Canada, and I saw him there too, but I had my sense of pride, I would never go to someone's and tell my feelings, የድሮ ልጅ አይናፋርነት የሚባል ነገር አለ. that was long time ago , about 20 years a go . I never talked to him , or anything, but my eyes picked only him from all the artists on the stage. He is a cool guy, doesn't show off like most of the musicians. I couldn't recognize him without his hair though on this video 😍, God bless him and his beautiful family. Now I am also happily married.
@FisumT
@FisumT 3 жыл бұрын
ሄኖክ በጎነት እና ሰው አክባሪነት እንደደካማነት በሚታይበት ግዜ አሁንም ቀና እና ጥሩነት እንደሚበልጥ ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ። እንዴት አይነት ደስ የሚል አቀራረብ ነው። እያንዳንዷን ሰከንድ አይኔን ሳላዞር ነው የተመለከትኩት።
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 3 жыл бұрын
ለሄኖክ የተሰጠለት ምሰክርነት በጣም ደስ የሚል ነዉ ሲናገር ራሱ አነጋገሩ ፈግታው ቀና ነቱን ትህትናውን ያሳያል ጎበዝና ስኬታማ ነዉ ለቆመለት አላማ እኔ ይሄን ፕሮግራም ባጋጣሚ ነው ያየሁት ሙዚቃ ስለማልሰማ ሄኖክንም አላቀዉም ግን ሳየዉ አንድ ነገር ስለተገነዘብኩ ሙዚቃ መጫወት የጀመረው ከቤተክርስቲን ስለነበር እንዲህ አሰብኩ እግዚአብሔር ለራሱ እንዲገለግለዉ ነበር በውስጡ አቅም የስቀመጠው
@user-dk5wd7ri5n
@user-dk5wd7ri5n 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት ባንተ ይገለፃል ከነቤተስብህ ተባረክ
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 3 жыл бұрын
ሄኖክ ተመስገን ከድንቅ ሙዚቀኛነቱ ባሻገር ትሁት ቀና ስንስርአት ያለው በተለይም ለጀማሪ ሙዚቀኞች ሙያውን እውቀቱን ሳይሰስት የሚሰጥ በስነስርአት የተሞላ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 3 жыл бұрын
Better late than never!....አጀብ ነው!...ሔኖክ ተመሥገን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ኑሮውን በአገር ቤት ካደረገ ከ10 ዓመታት በላይ ተቆጥሯል፤ ይሁንና በዚህ መልኩ ለህዝብ የተዋወቀበት የሚዲያ ዘገባ አልተሠራም ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የሚዲያው ቀሽምነት ነው። እንዲህ አይነት ለዓለም የሚተርፍ የህይወትና የሙያ ተሞክሮ ያላቸው አርዓያ-ሰቦችን በባትሪ ፈልጎ ከማግኘት ይልቅ እንደ ረከሰ ዕቃ በየመንገዱ የሚገኙትን "ዝም ብለው ሰዎች" በሚየሚዲያው ላይ በማስጣት አገሩንም ህዝቡንም የሃስብ፣ የሥነምግባርና የሙያ ደሃ እንዲሆን አድርገዋል። የሔኖክ ተመስገን ሙያዊ ልቀት እንደ ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ ሁሉ ዓለማቀፍ በመሆኑ ለአገሩ የአስተሳሰብ ደረጃ አይመጥንም፤ ያም ሆኖ ግን ለሙዚቀኞችና ለተማሪዎች የሚሆን የተትረፈረፈ የእውቀት ፀጋውን ከዚህ በበለጠ መልኩ መጠቀም ይቻል ነበር፤ አገሩ አልታደለም እንጂ። ረቂቁን የሙዚቃ ህይወቱን እንኳ ጥለን እንደ አንድ ግለሰብ በህይወት ተሞክሮው እንኳ መማር ቢፈለግ ለመንኛውም ወጣት መልካም ምሣሌ መሆን የሚችል ታዋቂ ሰው ነው። ኢትዮጵያ ለእንዲህ አይነቱ ሰው እንደማትመች ብዙ አስረጂዎችን መጥቀስ ይቻላል፤ የሆነ ሆኖ በጣም በተሻለ ደረጃ ይኖሩበት የነበረውን ያደገ ዓለም ጥለው ወደ ትውልድ አገራቸው የተመለሱትን ታላላቅ ባለሙያዎች እንዲህ በሚዲያ ቀረበው ማየት በብዙ አላስፈላጊና ተስፋ አስቆራጭ የእድገት መንገድ ላይ ለሚገኙ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ታዳጊ ልጆች አንዳች የተለየ ተስፋና ልዩ ዓለምን ሊያመላክት ስለሚችል የዚህን ዘጋቢ ፊልም አዘጋጆችና የስርጭት ጣቢያውን እናመሰግናለን።
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ድንቆቹ ለመጪውም ትውልድ ብዙ አስተማሪ ናቸው እኮ፣ ጥሎብን አሰስ ገሰስ እንወዳለን
@abigale2543
@abigale2543 3 жыл бұрын
ሔኖክ ሔኖክ ሔኖክ አንተን የባረከ አምላክ የኢትዮጵያ ተስፋ የቆረጡ ልጆቿን ይባርክልን። ትልቅ ላይብረሪ ነህ። አንድ ባለበት መስክ ጠንክሮ የሚስራ ብቻውን ላይብረሪ ነው ። ፋና እናመሰግናለን ። ቤትሕ ደስ ይላል የሰላሙ መሪ እየሱስ ከርስቶስ ነው እንደምትወደው ባቅም ከአእምሮ በላይ የሆነውን ፍቅሩን የገለጸበትን መስቀል አንድ ቦታ ቤትህ ላይ ባየዉ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምርጫህን መቃወሜ አደለም ጥሩ ምክሮች አሉት። ሔኖክዬ ከነጓደኞችህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያ ልጆቼ ብላ ትደሰትባችሁ ፀልዩላት ለአገራችን የኢትዮጵያ ጀግናዋቿና ውበቶቿ ናችሁ መጥተናል እማማ ባሏት 🙏🙏🙏🙏
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@DidiBassplayer
@DidiBassplayer 3 жыл бұрын
Extraordinary.... 😍😍🌟🌟 How can a person be this perfect. He's undeniably the best musician. But I've never known a person this humble, so professional, Disciplined, always excited about music more than most musicians starting up, I can't say enough of this guy. He's the best human being I know. 😍😍👌🏾
@binpapi157
@binpapi157 3 жыл бұрын
Heni the most humble & Genius Musician!!! Wish u a happy & long life with ur family, Respect!!!
@Abyssinia511
@Abyssinia511 3 жыл бұрын
Bro,did he just said, he is 59 yrs old or its just my ear?🤔🤔
@atoexodus
@atoexodus 3 жыл бұрын
The most talented yet the most humble. A lot to learn from this guy!! Thank you fana for such an insight. It helped me connect so many dots.
@tesfayegeleta9842
@tesfayegeleta9842 3 жыл бұрын
የመኪና ኢንሹራንስ ለመግዛት ቢሮ መጥቶ አንድ ጊዜ በአካል አጊንቸዋለሁ። በጣም ትሁት እና ለማውራት የሚቀል ሰዉ ነዉ። ኢትዮጲያ ውስጥ በሙያው የሚገባውን ክብር አጊንቷል የሚል እምነት የለኝም። ፋናዎች ሔኖክን ስላስታወሳችሁት እናመሰግናለን።
@samsonwoubshet4721
@samsonwoubshet4721 3 жыл бұрын
Amazingly full of talent,very respectful for his profession.God bless his family.... well organized documentary. Thank you
@wondealemu2946
@wondealemu2946 3 жыл бұрын
what a blessed soul !!! i wish we have some of his KIND these days. Life well spent and keep up the good work Sir
@akassi6174
@akassi6174 3 жыл бұрын
I know Henock for 33 years as a fan, I’m lucky, I have a chance to see him on my young age over 27 years ago in “Wallice Cafe” Boston Massachusetts. 🇪🇷 🙏🏽❤️ 🟩🟨🟥
@habeshasew6295
@habeshasew6295 3 жыл бұрын
የሄኖክ ህይወት ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ፣ ያለንን ጥሩ ነገር የሚያወጣ ነው። የዚህ ዝግጅት አቀራረብ ፅድት ያለ፣ ጥሩ ሙያተኞች የሰሩት፣ ለሌሎች ባለሙያዎች ምሳሌ ሊሆን በሚችል መልኩ የቀረበ ነው። እናመሰግናለን።
@linafekade
@linafekade 3 жыл бұрын
Excellent documentary Fana! Henock is amazing artist and huge asset to our country. Big ❤️
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 2 ай бұрын
Henoke ena Abegazu betam Tameralachu Dssi yelale Fikerachu, mekebaberachu Henoke betam Dssi yemel beteseb balebetehe, Lijoche Egezabehere yebareke 🙏
@michaelalazar770
@michaelalazar770 Жыл бұрын
I am glad that Henock is contributing a lot to his community. He is a hard worker, intelligent with a lot of experience not only musical but also social. He is the big cheese around here. I love Henock we had fun in New York. Simple and lovable person
@addistedla
@addistedla 3 жыл бұрын
I don’t know him well in person but I had a chance meeting in Washington DC after concerts. 27 years ago, At a very peak time of his career, I talked to him just for the sake of talk just for couple of min and he was very down to earth person. I really admire him
@sol3417
@sol3417 3 жыл бұрын
Henok make you to forget this terrible world with his affectionate laugh. You are the legend, bro!
@tesfayeshewaye1667
@tesfayeshewaye1667 Жыл бұрын
What a Nobel and inspiring personality . GOD'S Blessings
@solomonkiflom8974
@solomonkiflom8974 3 жыл бұрын
ሄኒዬ ይመችሽ ወንድሜ! እድሜና ጤና +++
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
Elias melka and Henok Temesgen! 🙌🙌🙌🙌
@mastewalassefa5448
@mastewalassefa5448 Жыл бұрын
በሁሉ ሰው የመወደድህ ነገር 🌼
@Bdorian
@Bdorian 3 жыл бұрын
A person with no hater. He’s not only a bass player he’s a complete musician sometimes I can’t believe such a humble and maestro exist in Ethiopia no offence, proud to have him.
@tombreezy308
@tombreezy308 3 жыл бұрын
Henok Is The Ethiopian Nile Rodgers Guitarist! Period I Really Appreciated Your Music & I Salute You For That Henok
@abnetzeleke5574
@abnetzeleke5574 3 жыл бұрын
Decency and talent combined, is what I see in Henok. You make us all proud of you. Keep up the good work Heni! Be blessed !
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 жыл бұрын
ሄኖክ ተመስገን ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ላይ ቅዳሜ ታይምለስ ክላሲክስና እሁድ የጃዝ ጨዋታዎች የሚል ፕሮግራም ያዘጋጃል:: እርጋታው ትህትናውና አቀራረቡ በቻውን ራሱን የቻለ ሙዚቃ ነው ማጋነን ባይሆንብኝ
@feedelband205
@feedelband205 3 жыл бұрын
Henock you make a bigger impact than you realize and I’m proud of you.
@wamiilee3649
@wamiilee3649 3 жыл бұрын
Wow very nice documentary.
@marakinegash8775
@marakinegash8775 3 жыл бұрын
Such an inspiration for many ! God bless your family ! Long live Henock !
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
Legendary ⭐️🥰
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 3 жыл бұрын
ሄኖክን ከልጅነታችን ጀምሮ እያየነው ነው ያደግነው አሁን ራስታውን ተቆርጦት ግራ ተጋብቼ ነበር:: እውቅና መሰጣጠት ይልመድብን::
@tewodrosabebe7875
@tewodrosabebe7875 2 жыл бұрын
Am watching like am watching for the first time..,love Henok
@mnhashtagchannel4394
@mnhashtagchannel4394 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ጨዋ ትሁት ቀና እንዲሁም ሰው አክባሪ ነው ደስ ይላል ። እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ማዘጋጀት ይልመድባችሁ።
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 жыл бұрын
Henok. He's one of the best bass guitarist in Ethiopia along with Giovanni and faasil
@gorjaberhane1140
@gorjaberhane1140 3 жыл бұрын
I know Henok he got great personality and he got great on music talent
@tehetinatessema4068
@tehetinatessema4068 3 жыл бұрын
I always admired this guy whenever he preforms! Nice family! God blesses your family more!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ሄኖክ እድሜ ጤና ይስጥህ🙏⭐⭐⭐⭐⭐
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
He look Gud for 59 . Genius.. Henok smart ⭐️
@ethioconcise4827
@ethioconcise4827 3 жыл бұрын
Thank you for the great nights at Queen of Sheba in the 2000’s. Henok always smiling and pleasant! We love you ...
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 3 жыл бұрын
ሄኖክ ባህሪህ እንዴት ደስ ይላል! ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 3 жыл бұрын
It's good to know God has many people like you We see and hear so many evil in our 🌎 Because we only focus on the negative Tank you it's a pleasure to meet you God-bless you and your beautiful family 💛
@ramadankareem5995
@ramadankareem5995 3 жыл бұрын
Such a great person i follow his soul has been around i see ayele mamo so sad to lose legends we are losing great peoples without knowing or observed their wisdom thanks what are you giving us #respect
@TheEdelawit
@TheEdelawit 3 жыл бұрын
“Timeless Classic” ሸገር ኤፍ ኤም ላይ ቅዳሜ ማታ ከ 12 ሰዓት ጀምሮ የሚያቀርበው ፕሮግራሙ ለእኔ ብቻ በልኬ ስሜቴንና የሙዚቃ ምርጫዎቼን ነግሬው የሚያዘጋጀው የሚስለኝ ነገር ግርም ይለኛል፡፡
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 3 жыл бұрын
ስለሁሉም እናመሰግናለን ሄኖክ
@wasiemohammed2019
@wasiemohammed2019 3 жыл бұрын
I really see pure humanity with in-depth wisdom...thank you for your contribution
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 Жыл бұрын
Amazing👍👍👍Hanokeeeee
@henokgebreyes431
@henokgebreyes431 3 жыл бұрын
ያልተዘመረለት ጀግና ባለሙያ
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 3 жыл бұрын
ሄኖክ ሙሉሰዉ !!! በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወሳኝ ቦታን የያዘ !!!
@matthiaskebede6874
@matthiaskebede6874 3 жыл бұрын
Henok, you're so amazing. Bless you more!!
@tesfayeshewaye1667
@tesfayeshewaye1667 Жыл бұрын
I must also thank him for the Classic Music on Sheger FM radio
@aida0918
@aida0918 3 жыл бұрын
Henokeye so glad thatbyou got married to a beautiful and mature lady. You are a gentleman. From Boston.
@shalomdesalegn
@shalomdesalegn 5 ай бұрын
ሄኖክ እና ሙዚቃ ፎቶ እና ፍሬም ናቸው። አንዱ አንዱን ሳያውክ አብረው ተስማምተው የሚኖሩ ነገሮች
@Kifleworku
@Kifleworku 3 жыл бұрын
ሙዚቃ ሲጫዎት ብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ። ዛሬ አዲስ ነው የሆነብኝ። ለማንኛውም ሙላቱን የሚተካ ጀግና ተገኜ ማለት ነው። መልኩ ሁሉ ተመሳሰለብኝ።
@user-lf4jm7fn8x
@user-lf4jm7fn8x 3 жыл бұрын
ሄኖኬ መልካም ሰው
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 3 жыл бұрын
Heni tebarek
@abynuralene8495
@abynuralene8495 3 жыл бұрын
Hey i am inspired thank you!! Sjs student bachelor 38
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 3 жыл бұрын
Endet eko endemiwedih😍 fitihin ayito rasu tihitinahin menager yichalal. egizihabiher degimo tagelegilew zend yirdah yegna wide sew😍😍😍 ayerun endezih ayinet girum sewoch bitisetu tiru new FBC woch
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
Waw Henoka 💙🇪🇷
@muluf7616
@muluf7616 3 жыл бұрын
Hi we miss you from Dallas tx God bless you amen 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💚💛❤
@binilafamilia
@binilafamilia 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ , I remember him New Year’s Eve NY!
@maleda.
@maleda. 3 жыл бұрын
My ምርጥ.....እናመሰግናለን።
@haddishgodana5119
@haddishgodana5119 3 жыл бұрын
Yesew magna......
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 3 жыл бұрын
ሙሉ ሰው!!
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 3 жыл бұрын
A men of character, God bless you and your family. Its nice to hear for a change.
@misraktadesse5431
@misraktadesse5431 3 жыл бұрын
We missed you ❤ Heneko form New York!!
@wondwossen109
@wondwossen109 3 жыл бұрын
ትሁት ! Keep the good deeds. Bless you more !
@FLYZ007
@FLYZ007 5 ай бұрын
He is the best
@siratekeltu8534
@siratekeltu8534 3 жыл бұрын
what an extraordinary person!!! the way your principles and values aligned with your real life is mind blowing . i am so proud of you as a human being as well as, as a professional Ethiopian musician and admire your loving personality. and thank you so much for sharing your knowledge by teaching the future young musician and also for your lovely you tube channel . ❤️❤️❤️
@mulukenzerehun4506
@mulukenzerehun4506 2 жыл бұрын
I love learn how to play guitar 🎸 really this guy is best.
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 3 жыл бұрын
What a Gentleman!!
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 жыл бұрын
Lots Of Love
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 3 жыл бұрын
Congrats and I wish long life.and I am really excited and very happy to know people like Henock exist.this a big inspiring for people to do what you feel right.you are not the only person there are good people like Henock a good model.keep up doing good.
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 for responding.I want to inform you that that is why the word never broke up.let’s follow Henock way.indeed by being good example and model.
@frefre2060
@frefre2060 3 жыл бұрын
Real and Beautiful Ethiopian Muscian💖
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 3 жыл бұрын
"የሰው ውሀ ልክ" ከተባለ ሄኖክ ተመስገን ነው
@binilafamilia
@binilafamilia 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ , ማልረሳው ለ አዲስ አመት NY , new yers eve ቤቱ ጋብዞናል!
@girumgenene1046
@girumgenene1046 3 жыл бұрын
His room collection tells a lot about what kind of soul he had “A man has to defeat his inner evel to blessed with God’s wisdom” we are like organic computer’s when you feel a kind of stacked reboot your self God will take care of your services.
@getachewelsabeth1522
@getachewelsabeth1522 3 жыл бұрын
ሄኒ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ እርጋታህ ዋው
@brookzeleke9447
@brookzeleke9447 3 жыл бұрын
Henck is one of the best man I ever meet in my life
@josephabraham9064
@josephabraham9064 2 жыл бұрын
Long live legend, we love you!
@mvab3252
@mvab3252 3 жыл бұрын
ሸገር fm እሁድ ጠዋት ላይ የሚተላለፈውን የሬዲዮ የጃዝ ፕሮግራምን አዘጋጅ ድምፅ በጣም ይመስላል ?
@mussiebiniyam6937
@mussiebiniyam6937 3 жыл бұрын
Ya its him bro
@mvab3252
@mvab3252 3 жыл бұрын
@@mussiebiniyam6937 thank you 🙏 ስሙን እና ገፅታውን እንጂ ድምፁን ስምቼ አላውቅም ነበር አቤት ትህትናው 🙏
@zinakalayu2006
@zinakalayu2006 3 жыл бұрын
He is
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
I love this man ever since I discovered jazz and Ethiopian good music but I cannot believe he is 60 he looks early or late 40s, Girum , Abagaz, Gash Ayalneh, Yared♥️ who was the person who use play keyboards on Aster concert and he use to wear black dark eye glasses?
@RRuth8852
@RRuth8852 3 жыл бұрын
Betam tehutoch destelalachu thank you for sharing your story
@abitibekele2141
@abitibekele2141 3 жыл бұрын
Hulu negerehe feker yehone yetebareke sewe nehe fetari abzeto yebarkehe!!!
@FreeSoul76
@FreeSoul76 3 жыл бұрын
Wow gena wetat yemimemselew ene 42 44 newe yegemetekut he is a legend 👏🏽
@lenchoberhanu1406
@lenchoberhanu1406 3 жыл бұрын
bless u more!
@frefre2060
@frefre2060 3 жыл бұрын
God Bless Your Family
@lenchoberhanu1406
@lenchoberhanu1406 3 жыл бұрын
much respect!
@KukuBubu20
@KukuBubu20 3 жыл бұрын
Very nice guy wow
@davewa881
@davewa881 3 жыл бұрын
cool!
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 3 жыл бұрын
You look amazing for 59😳
@nathanwoldemlcael4977
@nathanwoldemlcael4977 3 жыл бұрын
Legende
@senit.k5262
@senit.k5262 3 жыл бұрын
🥰🙏🙏🙏👍👍👍😘
@woinshetbadicho8961
@woinshetbadicho8961 3 жыл бұрын
Henok gena kayehut jemiro betam yewededkut aygermim bemayet bicha yeteredahut specially fegegtaw betam mirt yemuzika balemuya
@eyaalem7990
@eyaalem7990 3 жыл бұрын
ከምህድስና ወደ ሙዚቃ ወስኖ ባይገባ ኑሮ እርግጠኛ ነኝ ደስተኛ ህይወት መኖር አይችልም:: ሁላችንም የተጠራንበት አላማ አለ:: እሱን ፈልጎ ማግኝቱ ላይ ነው ዋናው
አለማቀፋዊው ሙዚቀኛ ዮሐንስ ጦና!
33:51
Fana Television
Рет қаралды 21 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,5 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 112 М.
ባሕታ ገ/ህይወት Bahata Gebrehiwot | Musicology
9:42
Kana Television
Рет қаралды 13 М.