ልዩ አዝናኝ የበዓል ቆይታ ከአበጋዝ ሺዎታ ጋር - አፍሪቃ

  Рет қаралды 69,272

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 101
@moyotv8863
@moyotv8863 Жыл бұрын
ያልተዘመረለት ሀገራችን ብቻ ሳትሆን አለም ካፈራቻቸው ድንቅ ሙዚቀኛ አበጋዝ ስለሰጠኸን ድንቅ ስጦታህ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ወንድሜ አበጋዝ ለአገርህ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገሃል ተባረክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ 🙏🌻👏
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን🙏
@endashawmulatu3474
@endashawmulatu3474 Жыл бұрын
HOW ETHIOPIA IS LUCKY TO HAVE YOU
@metema23
@metema23 Жыл бұрын
በሀገራችን የሙዚቃ እድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው ባለሙያዋች አንዱ ነው ብል ማጋነን አይሆንም። ጤናና ረዥም እድሜ እመኝለታለሁ
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሙዚቃ ባለሞያዉ አድናቂነኝ የሚወደድ ሰዉ ነዉ እንዲህ እድማረብህ ኑርልን
@johnnyadmas
@johnnyadmas Жыл бұрын
Noble Musician. Abegaz gave us so much. Thank you, God bless you and your loved ones.
@DESTAification
@DESTAification Жыл бұрын
አበጋዝ ታላቅ የሙዚቃ ሊቅ ነው። ብዙ ውብ ዜማዎችን እንድንኮመኩም ረድቶናል። ያሰበው ነገር ይሳካና ይበልጥ ያስደስተን። ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው።
@mudohabtemariam7726
@mudohabtemariam7726 Жыл бұрын
ምርጡ ወንድሜ አምለከ ከመላዉ ቤተሠብህ ጋር ሠለሙን ይሥጥህ
@earthrrr
@earthrrr Жыл бұрын
You are a hero in Ethiopian music industry king 👑.....love uuuuuuuuuu
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አበጋዝ ድንቅ አርቲስት ነው!!!! 😍🙏
@elsahaile3630
@elsahaile3630 Жыл бұрын
Us Ethiopians owe you so much King Abegazu, the way you modernized Ethiopian music but kept it authentic through your art has been a blessing to us listeners. Thank you for your gift ❤️
@emann7734
@emann7734 Жыл бұрын
አበጋዝ ትልቅ የሙዚቃ ሰው ለመጀመሪያ ግዜ interview ህን ስሰማ /አማርኛ ስታወራ ኢትዩጵያዊ መሆንህን አረጋገጥኩ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 🌻
@bahirushebi6680
@bahirushebi6680 Жыл бұрын
His father is an Ethiopian well educated Electrical Engineer. His mother is from Japan. His father went to Japan to study and he met Abegaz's mom.
@geminimars7704
@geminimars7704 Жыл бұрын
Abegaziye!! He took me back to my young self! He is so talented and still is ❤❤❤
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
Abegaz You are special gift for our country.we are lucky
@fitsumkidane8197
@fitsumkidane8197 Жыл бұрын
ከ20 ዓመት በፊት ፐርዝ ከፀሃየ ዮሀንሰ ጋር መጥቶ ያደረገው ዝግጅት በጣም እስከአሁን ድረስ የሚደነቅ ነው።
@tianastyle2139
@tianastyle2139 Жыл бұрын
አበጋዝ በጣም የምወድህ እና የሚደንቅ ህ ሰዉ ነህ ከአንተ ዝምታ ውስጥ ስራዎችህ ብዙ ይናገራሉ :: በርታልን እንወድሃለን
@MsScarygoat
@MsScarygoat Жыл бұрын
Brother we love you, thank you for the beautiful music.
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y Жыл бұрын
i love abegaz
@gethab2306
@gethab2306 Жыл бұрын
Thank you for bringing the beloved and talented music arranger!
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
I am so proud that you are Ethiopian
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባሕል አበጋዝ ትልቅ ሰው እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኘዋ የኔ እናት እርግት ያለች ደስስትል❤😘
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ እንኳንም አቀረብሽልን ሞገስ ያለው ልጅ ልጅ ሆኜ ቻይና ይመስለኝ ነበር
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ብራንድ ኮ ነው ማርያምን! አቤን እንግዲ ለመግለፅ በጣም ይከብዳል ቃላቶች ያጥሩኛል ብቻ ባጭሩ የዋ" መልካም" ትሁት " ትንሽ ትልቁን አክባሪ " በቻ የቀረበዉ ያቀዋል እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ !!! ❤❤❤
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ጥራት ያለው ሰው ነው አበጋዝ ❤️❤️
@ruphaelwoldemariam3071
@ruphaelwoldemariam3071 Жыл бұрын
qetsu, thank you for getting abegaz as your guest, much respect to ato abegaz..
@mikum9477
@mikum9477 Жыл бұрын
the way Abegaz described Tilahun and Mahmoud, I think it was the most honest I've ever heard.
@akremabdella371
@akremabdella371 10 ай бұрын
Andenya composer not only in Ethiopia u are z best in Africa Great respect king of composers
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
ብዙ መነገር እየነበረበት ያልተነገለት ጀግና "አበጋዝ"ስብእናው ስነ ስርአቱ ኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ብዙ ነገር.... ረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ያድልህ።
@amanuelabrahaassegedom104
@amanuelabrahaassegedom104 Жыл бұрын
I have been his apple computer technician for so many years .he is really quite skillful of all my clients ever . He used the full potential of the computer(remember it is Apple) . He is very hard worker too . Amanuel
@ethiodigitalmedia
@ethiodigitalmedia Жыл бұрын
የዚህ ሰውየ ትህትናው ይግርመኛል ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአበጋዝ ።
@mesafintteshome501
@mesafintteshome501 Жыл бұрын
ታላቅ የሙዚቃ ባለሙያ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@mesgebre9743
@mesgebre9743 Жыл бұрын
የምትጠይቂውን ስለምታውቂ ቆይታችሁን አስደሳች ብቻ ሳይሆን እጅግ ጠቃሚ አደረግሽው::ሁለታችሁም ምሰጋና ይገባችሗል::
@Mimi.779
@Mimi.779 Жыл бұрын
እጀግ በጣም ታለት ነው። ቀሪ ዘመንህ ይባርክ።
@batastudio7443
@batastudio7443 Жыл бұрын
Ketsu nice program new selam band keyboard Ermias negn respect Abegazuuuuuu our teacher and all Ethiopian musicians model Abegazuuuun akberilen des yilal yanchim program
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
አበጋዝ ድንቅ ብለሙያ ሁሌም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ለሙያው ያለው ክብር ይደንቀኛል💚💛❤💚💛❤👏💕🙏
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 Жыл бұрын
አበጋዝ ሺወታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ክስተት እሱ የነካቼው እነ አበበ መለሰ አበበ ብርሃኔ ይልማ ገብረአብ ፀጋየ ደቦጭ የሰሩዋቼው የሆነ ነገር እንደነካህ እሚነዝሩህ ዘመናችንን ያሳመሩ እናመሰግናቸዋለን
@TINATO73
@TINATO73 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ የሙዚቃ ባለሞያና የሙዚቃ ባለውለታ ነው
@user-vu7sw6lz8g
@user-vu7sw6lz8g Жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ አበጋዝ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
I wish you all the best god bless you
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝ ናት
@asthey
@asthey Жыл бұрын
Abgaz Enamsgnalen tenant ye Artist Almayehu beal ebs tv lay yqerbachut betam first class mhonachun bedenb yayhutbet honita hono Agenchwalhung 🙏 👍🙏👍🙏👍
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 Жыл бұрын
ከእነስነስርአትህ ስንወድህ እናመሰግንሀለን
@kingking-zh2qm
@kingking-zh2qm Жыл бұрын
ይገርማል ሰው የተጠየቀውን ብቻ ሲመልስ ዕውቀት ነው ብስለት ነው
@bamlaket9109
@bamlaket9109 Жыл бұрын
ለትውልዱ መፅሐፍ ብትፅፍለት በጣም መልካም ነበር አበጋዝ
@lulsegedtesfaye2854
@lulsegedtesfaye2854 Жыл бұрын
Great interview we have much respect for you keep up the good job.
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Жыл бұрын
Respekt 👏 Abegazu GBU🙏
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
The interview is amazing + very professional. Thank you Boss!
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 Жыл бұрын
ደስ የምትል ሰው፣ ድንቅ ነህ!
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 Жыл бұрын
Hilton hotel in Washington DC 1990. Artist Tilahun Gesesa, Mohammud Ahmed, Tsehay Yohannes, Tamange Beyena, Key board's player. Abegaz, drum beat's Tamerate Lottey. We had fun good great times in old good days.
@willingman5799
@willingman5799 Жыл бұрын
Beautiful interview 👌🏽
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew Жыл бұрын
I was hoping this time someone will ask him questions other than music. Like what do you do for fun? Do you have kids? etcetera. I'm sure music is not the only thing that define him.
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Жыл бұрын
Sewdehe eko edmena tana abezto yisetehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahramohmmed4218
@zahramohmmed4218 Жыл бұрын
Old music number one no same
@onelove9263
@onelove9263 Жыл бұрын
legend
@waffiki
@waffiki Жыл бұрын
love him so much. i want o see him married, having children, having wealth, and being in good health.
@kena5794
@kena5794 Жыл бұрын
Legend
@KirubelAtnafu-dq1vm
@KirubelAtnafu-dq1vm Ай бұрын
Please make this program a podcast it would be more interesting. And i love the living room it is so African. Thank you Ms ቀፀላ❤ and dont forget JESUS LOVES YOU
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Жыл бұрын
Good job. My sister ethiopian we shall
@jamesbolt4489
@jamesbolt4489 Жыл бұрын
🙌🙌
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 Жыл бұрын
For the past three decades Abegaz is the most sought-after producer/arranger/mixer/music engineer whatever he is doing both in diaspora and at home. Now I heard him say he is planning to do what Elias Melka was doing. Abegazoo please don't go that way. Elias was overworked and it is probably the overload that was the main reason that killed him at such a young age
@natt9477
@natt9477 Жыл бұрын
አበጋዝ ከኤልያስ መልካ በመቀጠል በጣም ጎበዝና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋፆ ያበረከተ የልጅነት ጊዜያችንን ያሳመረልን ሙዚቀኛ ነው
@user-nz9gu2pr8v
@user-nz9gu2pr8v Жыл бұрын
የነ ኤልያስ ኤግዛምፕል ነው። አበጋዝ ሞዴል ነው የነ ኤልያስ ሲኒየርም እንደመሆኑ። የተማረበትን ዩኒቩርስቲ እንኳ .. በግል ባህሪውም በጣም መልካም ቅን ሰው ነው። ጨዋ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን። ኤሊያስም ጂኒየስ መሆኗን አንክድም። ነፍስ ይማርልን።
@biniyamfikre939
@biniyamfikre939 Жыл бұрын
Know him before you say something about him. He is a legend of his kind. Keep your Elias as his own self
@zenabuyonas3844
@zenabuyonas3844 Жыл бұрын
Elias ye abegazu temari new abe kistet yehone musician
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Omg’ you better prepared at least for an hour interview. Please can anyone interview him, again??
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 Жыл бұрын
መአዛ ብትጠይቅህ ተመኘሁ
@eastafrica5078
@eastafrica5078 Жыл бұрын
ከኤልያስ መልካ ቀጥሎ ያለን ብርቅየ ልጅ ! ኑሩልን 🙏
@musicman7290
@musicman7290 Жыл бұрын
Ke Elias melka ketelo alalem sela Mota nw ende
@eastafrica5078
@eastafrica5078 Жыл бұрын
@@musicman7290 🤔
@tsegaStudio
@tsegaStudio Жыл бұрын
@@eastafrica5078 ኤልያስ አስማተኛ ሙዚቀኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም። ግን ከአበጋዝ በላይ አይደለም ኤልያስ ራሱ አርአያዬ አበጋዝ ነው እያለ ነው እያደገ የመጣው that's a truth🤗
@messegenawoldegerima4247
@messegenawoldegerima4247 Жыл бұрын
ይቅርታ ተሳሳትክ ልበል ? ሙዚቀኛ አይደለህም እርግጠኛ ነኝ !!!!!
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 Жыл бұрын
ኤልያስን ነፍሱን ይማረውና Abegaz is more musically complete.
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
yassakallehe!
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 Жыл бұрын
ሰይፉ አቅርብልን ብዬ ነበር አርትስ እናመሰግናል
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
ሰይፉ ሾው ላይ ቅራንቅቦ ሰው እንጂ እንዲህ አይነት እንቁ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ መች ይቀርብና።
@teddykassa4739
@teddykassa4739 Жыл бұрын
ብርቅዬ ነው
@alemuanbessa6838
@alemuanbessa6838 Жыл бұрын
sile "zimita" album yaworal biye neber yetebeku
@chubiowado9586
@chubiowado9586 Жыл бұрын
Liyu Sew ✨️✨️✨️
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Жыл бұрын
Enquan aderesachu melkam behal yehunelin
@tegegngh6973
@tegegngh6973 Жыл бұрын
አበጋዝ የነካው ሁሉ ወርቅ ነው ያልተነገረለት
@hayatjemal4118
@hayatjemal4118 Жыл бұрын
Woyinea eheasewuyea betam yemiwodewu yemakebirewu sewu nw
@hailemicael4782
@hailemicael4782 Жыл бұрын
ክብረርቅ የማን ልጂ ነው ? ሺዎታ ወይስ የልጂ አባተ?
@medeshlove
@medeshlove Жыл бұрын
Shewota is his mom's
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ኢንጂነር ክብአወርቅ አባቱ ነው ሺዎታ በጃፓንኛ የጨው ክምር ማለት ነው
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
Kesela were you studying in Russia in the eighties?
@AfriweyanSheger
@AfriweyanSheger Жыл бұрын
Nope
@kibourayichew5956
@kibourayichew5956 Жыл бұрын
Funny you did not ask him about his family life. Married children parents etc
@honeyhoney9292
@honeyhoney9292 Жыл бұрын
BETAM BETAM YEMWEDEW YEMUZIQA BALEMOYA NEW! EDME TENA YISTIH!!!
@brookdawit8804
@brookdawit8804 Жыл бұрын
please stop interrupting let him finish .
@Yonana16
@Yonana16 Жыл бұрын
ብርሀኑ ድጋፌ ቢጠይቀው በጣም አሪፍ ነበር
@jonijoni534
@jonijoni534 Жыл бұрын
አዘጋጅዋን ቀፀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁዋት ።ለየት ያለች ደስ የምትል ሰው ሆነችብኝ።የት ነበርሽ?
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
መርቅኜ ነው ወይንስ እውነት አማርኛ ነው እያወራ ያለው ?
@birukkeyboard
@birukkeyboard Жыл бұрын
ሙዘቀኛን ሙዚቃ የሚያቅ ሰው ቢጠይቅ ጥሩ እህታችን ስለ አበጋዝም ስለሙዚቃም ምንም ideas የላትም
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Жыл бұрын
አበጋዝ ጃፖን ነህ እንዴ
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
ምን ትቦጠረቂያለሽ ያንችን የተውሶ ቋንቁአ የሚሰማ ስላጣሽ ነው የተገለበጥሽው ሌላ ወሬሽን የሚሰማሽ የለም
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
I don’t like the host 😢
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,8 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 51 МЛН
እንደወጣሁበት አዲስ ሙሉ ፊልም(Endewetahubet) New Ethiopian Full Movie 2024
1:05:19
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 9 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 6 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,2 МЛН