Bereket Lemma በረከት ለማ ከማየው ከምሰማው

  Рет қаралды 31,855

 ቃለ ህይወት ALEMGENA BETEL KALEHYWET

ቃለ ህይወት ALEMGENA BETEL KALEHYWET

Жыл бұрын

‪@PRESENCETVCHANNEL‬ @

Пікірлер: 68
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ይሄን ልጅ ሃሰተኛ ነብያት እና አስታማሪዎች ባሉበት እንዳይገኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍን አባት ያሚያስፈልገውን ሁሉ ሙላለት እንተ የናከውን እያሳዩ እያጓጉ ከ ሚጠልፉ ክፉዎች ጠብቀው ህልውናህ እንጂ ዝላይ ያለበት ቦታ አትዳባልቀው ሊያይ የተመኘውን ይይ🙏
@jerrywolde7864
@jerrywolde7864 Жыл бұрын
Ufffaaaayy tebarek i was going to say the same thing geta be demu yeshefenew kezemenu meder lay kemeker ameleko
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 Жыл бұрын
Amen
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@natsenetkassa2935
@natsenetkassa2935 11 ай бұрын
Àmen àmen tebarek
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 3 ай бұрын
አሜንንንን😢
@yohannesdawit8257
@yohannesdawit8257 Жыл бұрын
በእዉነት እግዚያብሔር በባለጠግነቱ መጠን ልትኖርለት የምትመኘዉን ሕይወት ኖረህ ማለፍ ይሁንል። በሕይወትህ እርሱ ብቻ ይድቅ፣በአገልግሎትህ የምሰሙህ ሁሉ ክርስቶስን በአትኩሮት ማየት እንድችሉ በትጋት እንድታገለገል መንፈስ ቅዱስ እለት እለት በፀጋው ይደግፍህ። ተባረክ በንግግር ብቻ ሣይሆን በኑሮ የምገለጥ ሕይወት እግዚያብሔር አትረፍርፎ ይስጥህ ። ይህ ለሁላችንም ይሁንልን አሜን! !❤❤❤❤
@user-xf1dx2tm7x
@user-xf1dx2tm7x Ай бұрын
amen amen ❤ bik mazimorochihn sisama wusite yinakakal ufi tabarakiligni ♥️
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 Жыл бұрын
የኔ ልጅ መንፈስህ ሁሌ በጌታ መንፈስ ይሁን ዘወተትር ጌታ እንደ ልቤ ይበልህ ፀጋ ይብዛልህ
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 3 ай бұрын
የተረጋጋ መንፈሰ ቅዱሰ የሞላቤት አምልኮ ኦኦኦኦኦ አሜንንንንን ተባረክልኝ❤
@YeneneshyosefSheku
@YeneneshyosefSheku Ай бұрын
Be tsegay tebarikeyalehu geta yibarkih
@milliutesa8165
@milliutesa8165 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ እንደማርያም ከእግርህ ስር ሆነን ያንተን ድምጽ መስማት እንድንችል ፀጋህ ይብዛልን።በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ብለሀልና ድምፅህን መለየት እንዲሆንልን እንለምንሀለን ቤኪዬ ወድሀለው በብዙ ተባረክ❤
@user-ut1rw6tt9n
@user-ut1rw6tt9n Жыл бұрын
በእውነት ከልብ ከመንፈስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አንተ የአባተ ጀግና ዘላለምክ ይባረክህ
@mihretlukas1851
@mihretlukas1851 Жыл бұрын
ቤክዬ እያንዳንዱ የምትናገረው ንግግር በፀጋ የተቀመመ ቃል ነው ። ከዝህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ!!
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 Ай бұрын
GETA ZEMENEHEN YEBARKEW
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Жыл бұрын
ቤኪዬ ጌታ ይባርክህ!እግዚአብሄር ለራሱ ካስቀመጣቸው ድብቆቹ ሁንለት ፀጋ ይብዛልህ
@tinsaerihobot7040
@tinsaerihobot7040 10 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ከምር አብስቶ ይባርክህ "ባርች" ድፍን መቶ% አሜን !!!
@hirutayalew1141
@hirutayalew1141 10 ай бұрын
እንዴት አይነት መባረክ ነው ፀንቶ መኖር ይሁንልህ ብርክ በል
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 9 ай бұрын
Endezeh yaluten abezalen tebarekelegn tsegaw yebezaleh bedemu teshefen ❤❤❤
@itsfinished4me632
@itsfinished4me632 3 ай бұрын
Wow I keep coming back to this song and listening to it during the process of loosing my beloved grandma, also after she has gone to be with the Lord, I find it very comforting. Thank you for singing it by surrendering yourself to the Holy Spirt. You are a true worshiper.
@GFHWASSA
@GFHWASSA Жыл бұрын
ድምጽህን መስማት ይሁንልን አሜን፣😭😭
@eyoatamflower1726
@eyoatamflower1726 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሸሽጎ ያሳድግህ የኔ አባት ......
@meronkauz1732
@meronkauz1732 Жыл бұрын
ቤሪዬ በጣም የሚገርም ፀጋ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይመስገን ይብዛልህ 🙏
@user-sh4pb3ny9v
@user-sh4pb3ny9v 2 ай бұрын
Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen ❤❤
@lemlemlemma6293
@lemlemlemma6293 Жыл бұрын
የኔ ወንድም እየተባረክ ተባረክልኝ ፀሎትህን ራዕይህን ኑረው። የክርስቶስ መዐዛ ጠረኑ በህወትህ ይገለጥ።❤❤❤
@HabKok78
@HabKok78 3 ай бұрын
❤❤❤
@mehiretzebdewos4581
@mehiretzebdewos4581 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ተባረክ!!!!
@akkydemiss
@akkydemiss Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም ተባረክ ባንተ ጌታን አየሁ!!!!!
@mesfintessema1925
@mesfintessema1925 10 ай бұрын
በእየሱስ ደሙ ተሻፋን
@rebeccagezaheg5566
@rebeccagezaheg5566 Жыл бұрын
Tebark beka
@mimomaz9837
@mimomaz9837 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተበረክልኛ ጌታ እየሱስ ይበረከህ
@wondmagegnkebede1233
@wondmagegnkebede1233 Жыл бұрын
ቤኪ በረከታችን አንተ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዘመኑ ተግዳሮቶች ያንን አዲሱን ቦምብ የሆነውን የዝማሬ መልዕክት እስኪሰማው እናፍቃለሁ።
@mekidesbeyene4992
@mekidesbeyene4992 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንደዚህ ተረጋግቶ ድምፅን የሚሰማ ትውልድ አብዛ ተባረክ ወንድሜ 😢😢
@hiwotazage9459
@hiwotazage9459 4 ай бұрын
Amen amen
@haregnkassaofficial3084
@haregnkassaofficial3084 Жыл бұрын
አሜን "እኔ እምናፍቀው ከናቱ ማህፀን እንደታወረው አይኑ ሲከፈት አንተን ለማየት እንደራበው ሰው" አቤቱ አይኖቼን ክፈት :ከህግህ ተአምራትን አያለሁ!!! ዘመንህ እሱን በማየት ደግሞም በመስማት ይለቅ በቤቱ::
@user-fv4fg2vf1h
@user-fv4fg2vf1h Ай бұрын
Amen
@user-te7ot5hf8c
@user-te7ot5hf8c Жыл бұрын
Zemenih yibarek bezimareh betam tebarkenal ahunm tsega yibzalih bek
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ተባረክ ዘመንህ ይለምል በቤቱ
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN EWNET NW....10 days after Heifer final interview ....BE EYESUS DEM TEKKENAWENELEGNE!
@henokberhanu8580
@henokberhanu8580 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይሸተኛል በዚህ ልጅ 💪💪
@helenbekele2062
@helenbekele2062 Жыл бұрын
Right enem wendeme
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Ай бұрын
Aw yemiri anitema tebarki ❤❤
@user-xf1dx2tm7x
@user-xf1dx2tm7x Ай бұрын
awo geta yibarikaw min ale enidi ayinat zamariwochi bibazu ❤❤❤
@user-fh4qg5db2t
@user-fh4qg5db2t 23 күн бұрын
Awo betikekel .
@hewotkonjo1801
@hewotkonjo1801 Жыл бұрын
Zaman yebark ❤
@meskeremregasa7434
@meskeremregasa7434 Жыл бұрын
Ere geta abzito yibarik 😢❤🙏🏿
@samrikoki6158
@samrikoki6158 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክህ ያከበርከው ይክብርህ
@tigistkidane8654
@tigistkidane8654 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@martaalamayehu1318
@martaalamayehu1318 Жыл бұрын
ወንድምዬ ተባረክ ለዘላለም
@elsadegelo53
@elsadegelo53 Жыл бұрын
ብሩክ ሰው ❤❤❤
@abinetmena7237
@abinetmena7237 Жыл бұрын
Beki bebizu tebarek dink sew
@besufkaddemissie1534
@besufkaddemissie1534 Жыл бұрын
ቤኪ ተባረክ
@BerhaneGebre-jr3gu
@BerhaneGebre-jr3gu Жыл бұрын
Ameeeeen
@yidubeyene6994
@yidubeyene6994 Жыл бұрын
Tebarekilign❤
@tihitnahirpato2450
@tihitnahirpato2450 9 ай бұрын
Tebarekilegn beki🙌🙌🥰🥰🥰
@user-os4gr7po9u
@user-os4gr7po9u Жыл бұрын
Wow
@lov8gilvt
@lov8gilvt Жыл бұрын
May God abundantly bless you!!! 👏👏👏👏👏👏
@tizuselam9944
@tizuselam9944 11 ай бұрын
ሃሌሉያ😢❤
@temetesema3136
@temetesema3136 Жыл бұрын
bekiye kelibe new miwodek tebarekilign❤
@bekijs1443
@bekijs1443 Жыл бұрын
God bless you
@denekedesta6868
@denekedesta6868 Жыл бұрын
GBU
@degiyegetaliji166
@degiyegetaliji166 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tizuselam9944
@tizuselam9944 11 ай бұрын
አረ ይብዛልህ
@user-xf1dx2tm7x
@user-xf1dx2tm7x Ай бұрын
amen amen ❤ bik mazimorochihn sisama wusite yinakakal ufi tabarakiligni ♥️
@kalkidanassefa9670
@kalkidanassefa9670 10 ай бұрын
Amen
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 33 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 568 М.