Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ Waaqa Guddaa

  Рет қаралды 3,434,764

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@GebeyehumillionAddis
@GebeyehumillionAddis 11 ай бұрын
ኦርምኛ ባልችልም ደጋግሚ ሰማው ደስ አለኝ መንፈስን የሚያነቃ ህልውናን የሚያስናፍቅ ግሩም መዝሙር ነው በብዙ ተባረክ
@firajk6874
@firajk6874 Жыл бұрын
Amharic lyrics በማለዳ መጣ ወደ እኔ መለስከው የዘመናት ጥያቄዬን ቀና አለ የዘመመው ቤቴ ከዛ ወዲህ ፊቴ በራ። (*2) በረከት ሚሰበሰብበትሜዳ አረከው ዘመኔን የክንውን የስምህን ኃይል ነው ኢየሱሰ ምስጋናህን አላሳንስም (*2) የበረከት ናዳ ከእጅህ የመጣው ቤትህ ብዙዎችን እጅ አሳረፈ የዘመናት መርገም እንደ ጨርቅ ተቀደደ ምስጋናህም እጅግ እጥፍ እጥፍ ሆነ እንደ ፀሃህ ከፍ ከፍ አለ ስምህን ያከበረ አንተን ማምለክ ስራዬ ነው ጉዳዬን ሁሉ ጥዬ(*2) Halle--lujah እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ የልቤ ቅኔ ለአንተ አለኝ(*2) ኢየሱስ ልቤን ለአንተ አለኝ የልቤ ጌታ ለአንተ አለኝ እንደ ልብስ ስም ይቀርበኛል(*2) አንተው ትሻለኛለህ ዛሬም አዳኜ (*2) በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ታላቅ አምላክ የእረፍት ቦታዬ ታላቅ አምላክ ጻድቅ እርፍ ሚልብህ (*2) ታላቅ አምላክ ውለታህ እጅ በዝቶብኝ የእረፍት ቦታዬ የምሆነውን አጣው በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ስምህን አመልካለው እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ❤ Loved it!you are a blessing beki❤
@frehiwotalemu1485
@frehiwotalemu1485 Жыл бұрын
Thank you
@messi1309
@messi1309 11 ай бұрын
Thenk you😊
@abrhamTemesgen-j3z
@abrhamTemesgen-j3z 11 ай бұрын
txs
@abrack.D
@abrack.D 11 ай бұрын
አመስጋኝ ነኝ 🙏
@eyobwold9257
@eyobwold9257 11 ай бұрын
Thanks.
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical Жыл бұрын
#Waqaa_Guddaa Bereket Tesfaye ❤️ Amharic lyrics በማለዳ መጣ ወደ እኔ መለስከው የዘመናት ጥያቄዬን ቀና አለ የዘመመው ቤቴ ከዛ ወዲህ ፊቴ በራ። (*2) በረከት ሚሰበሰብበትሜዳ አረከው ዘመኔን የክንውን የስምህን ኃይል ነው ኢየሱሰ ምስጋናህን አላሳንስም (*2) የበረከት ናዳ ከእጅህ የመጣው ቤትህ ብዙዎችን እጅ አሳረፈ የዘመናት መርገም እንደ ጨርቅ ተቀደደ ምስጋናህም እጅግ እጥፍ እጥፍ ሆነ እንደ ፀሃህ ከፍ ከፍ አለ ስምህን ያከበረ አንተን ማምለክ ስራዬ ነው ጉዳዬን ሁሉ ጥዬ(*2) Halle--lujah እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ የልቤ ቅኔ ለአንተ አለኝ(*2) ኢየሱስ ልቤን ለአንተ አለኝ የልቤ ጌታ ለአንተ አለኝ እንደ ልብስ ስም ይቀርበኛል(*2) አንተው ትሻለኛለህ ዛሬም አዳኜ (*2) በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ታላቅ አምላክ የእረፍት ቦታዬ ታላቅ አምላክ ጻድቅ እርፍ ሚልብህ (*2) ታላቅ አምላክ ውለታህ እጅ በዝቶብኝ የእረፍት ቦታዬ የምሆነውን አጣው በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ስምህን አመልካለው እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ❤
@sinsinewono8070
@sinsinewono8070 Жыл бұрын
🙏🏻
@kerhabplays
@kerhabplays Жыл бұрын
Pin argew Beki
@lidu_assaye
@lidu_assaye 11 ай бұрын
Can u plis release tigrigna mezmur too😭
@MekidesAlemayehu-d2k
@MekidesAlemayehu-d2k 11 ай бұрын
Please beki በአማርኛ ቶርጉመህይ ዘመርልን ባንት በጣም ነው ምንባርክልን ጌታ ይባርክህ🎉🎉❤❤❤
@taerasisay8004
@taerasisay8004 11 ай бұрын
May God continue to bless you, Beki. We are blessed with this song. Could you pin this lyrics so that users can view it first?
@sinidudemissie7253
@sinidudemissie7253 11 ай бұрын
የኔ በረከት 💙የብዙ እህቶች በረከት💙 የብዙ ወንድሞች በረከት💙 የብዙ አባቶች በረከት💙 የብዙ እናቶች በረከት💙 የብዙ ህፃናት በረከት💙 የቤተክርስቲያን በረከት💙 የሀገር በረከት 💙የአህጉር በረከት💙 የአለም በረከት ነህ 💙!!! በቃ በአንድ አረፍተ ነገር ልግለፅህ " አንተ በረከት ነህ "😍🙌ፀጋህ deep inside ይሰማኛል !!! አምላኬን ስለ አንተ አመስግኜው አክብሬው አሞግሼው አላልቅ ብሎኛል 👏🤲🙌🙏
@Habtamua-j9k
@Habtamua-j9k 8 ай бұрын
በእውነት ትክክል
@LaliseGobena
@LaliseGobena 8 ай бұрын
Nm5e Atafofiiif8d❤❤❤🎉😊😂😊😊
@amanueltilahun6728
@amanueltilahun6728 11 ай бұрын
በኦሮሚኛ መሰራቱ ወንጌ ል ያልደረሰው እንዲደርሰው ትልቅ ተፅ እኖ አለው፡፡ ተባረክ
@DawitDemeke-yy1no
@DawitDemeke-yy1no Жыл бұрын
ቤካዬ ቋንቋውን ባላቅም በመንፈስ ቅዱስ ስለተሰራ ባርኮኛል ተባረክ
@selammekbib-w2q
@selammekbib-w2q Жыл бұрын
አንተን ለዚህ ትውልድ እንደ ስምህ በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን እንወድሀለን!!!!!!! 💚💛❤
@emulunhe
@emulunhe 11 ай бұрын
አንተን ለዚህ ትውልድ በረከት አድርጎ የሰጠን ጌታ ሰሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን እንወድሀለን
@geliladegu8802
@geliladegu8802 Жыл бұрын
የፀጋው ባለቤት ለእርሱ ክብር ይሁን ።
@Wassie12
@Wassie12 11 ай бұрын
እረ እንተስ ❤️ ቢኬሻ ጊዜው ያንተ ነው! ተሰጥቶሃል! ለምንወደው ለጌታችን ኢየሱስ ዘምርልን!
@samuelmakole
@samuelmakole 11 ай бұрын
Watching from Malawi🇲🇼. Not understanding anything but there is power in this song. Love you brother.
@Free-m3y8i
@Free-m3y8i 11 ай бұрын
😊
@hailumengistu9793
@hailumengistu9793 9 ай бұрын
The jesus saver...
@GemechuFeyissa
@GemechuFeyissa 8 ай бұрын
God will help you to understand ❤😊
@ruhamagraphics
@ruhamagraphics Жыл бұрын
ቤኪ ባንተ መዝሙሮች ምን ያህል እንደተጠገንኩ ልነግርህ አልችልም ይሄ ጅማሬ ነው ያከበርከው ጌታ ገና ያከብርሀል ተባረክልኝ❤
@Joytube129
@Joytube129 11 ай бұрын
@Almazbekele-y8l
@Almazbekele-y8l 10 ай бұрын
ከዚ በላይ ተባረክ❤❤
@MatrikMehalbet-pr3vz
@MatrikMehalbet-pr3vz Жыл бұрын
ቋንቋውን የሚችል ያህል ተሰማኝ በጣም ወደድኩት በትንሹ መልዕክቱን በትርጉም የሚነግረኝ ሰው ካለ ይተባበረኝ ❤❤❤❤❤ thank you BEKIYE
@firaolabebe1411
@firaolabebe1411 Жыл бұрын
try to get my Amharic subtitle for the song, bless You
@biniyamaltaye4645
@biniyamaltaye4645 11 ай бұрын
ሙዚቃውን ነው የወደድከው ይሄኮ መዝሙር ነው
@MatrikMehalbet-pr3vz
@MatrikMehalbet-pr3vz 9 ай бұрын
@@biniyamaltaye4645 እሺ እንደዛ ካልከኝ ሙዚቃውን ተርጉምልኛ
@dhugichawangeelaatube
@dhugichawangeelaatube Жыл бұрын
"Waaqa guddaa iddoo boqonnaa kooluu Tolaan kan ittiin ooluu Oolmaan kee narra caalee Akkan ta'un Wallaalee" Oolmaa Waaqayyo abbaan karaa Kiristoos nuuf raawwate, hamma nuyi beeknu,hubannuu fi dubbaannuu ol waan nutti ta'uuf waan jennu wallaalla. Galanni isaaf haa ta'u jechuun ala waan jennu hin qabnu💔❤ Ayyaanni, Nagaa fi araarri dachaan siif haa baay'atu obboleessa jaalatamaa nana
@bontuabera8224
@bontuabera8224 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@ConfusedCamera-rw5ec
@ConfusedCamera-rw5ec 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RichWomen-uw9jf
@RichWomen-uw9jf 11 ай бұрын
I am a Protestant and Oromo but don’t speak or hear the language. I couldn’t stop tuning on this worship for almost 6hrs ❤
@melakutube7872
@melakutube7872 11 ай бұрын
Rich women why you couldn't speak and hear the language ?
@beletegetahunargaw5514
@beletegetahunargaw5514 11 ай бұрын
funny
@LawofGod
@LawofGod 11 ай бұрын
Hmm. You can not hear or speak the widely spoken language in Africa ? I learned only by listening KZbins even tigrana including improving my Amharic! It is a heart issue
@waliif_tutorial
@waliif_tutorial 11 ай бұрын
for me it's hard to say you are...!
@woltegietadesse3325
@woltegietadesse3325 11 ай бұрын
Do you know why? cuz its not from God. Forgive me "" if am wrong.
@almazbeyene7540
@almazbeyene7540 11 ай бұрын
በምንም አይነት በእንዴትም አይነት ሁኔታና በጣም ግራ በሚያጋባም ነገሮች እንዲሁም የትም ቢሆን እምንም ቦታ ላይ በሚመች ድምፆች አልፎም አካላዊ ሁኔታዎች የሚገባው ግን ገና ተመልኮ የማይበቃው እየሱስ ንጉሡ ይመለካል ይመሠገናል እኔ በበኩሌ እስማማለሁ በጣም ወድጄዋለሁ አላማው ልዐላዊውና የአለም ፈጣሪና ንጉሡ የሚመሠገንበት ነውና ቤክዬ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ክብሩን ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ይውሰድ 🙏🙏🙏❤❤❤
@el-kal-tube
@el-kal-tube Жыл бұрын
ቤኪዬ የዘመኔ እንቁ ነህ። ባንተ መዝሙሮች ያልተባረከ የለም ስለማያቋርጠዉ ባንተ ላይ ያለዉ የጌታ ፀጋ እየሱስ ይክበር 🙏 እወድሃለዉ
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 Жыл бұрын
ቤኪዬ ተባረክልን። መዝሙሩን እንድንረዳው በአማርኛ ቢተረጎም። ቋንቋውን ባልችልም መንፈስ የተሞላ ዝማሬ መሆኑ ያስታውቃል።
@geletaurgesa4472
@geletaurgesa4472 Жыл бұрын
#Waaqa_Guddaa Amharic Lyrics from Beki's face book page❤ በማለዳ መጣ ወደ እኔ መለስከው የዘመናት ጥያቄዬን ቀና አለ የዘመመው ቤቴ ከዛ ወዲህ ፊቴ በራ። (*2) በረከት ሚሰበሰብበትሜዳ አረከው ዘመኔን የክንውን የስምህን ኃይል ነው ኢየሱሰ ምስጋናህን አላሳንስም (*2) የበረከት ናዳ ከእጅህ የመጣው ቤትህ ብዙዎችን እጅ አሳረፈ የዘመናት መርገም እንደ ጨርቅ ተቀደደ ምስጋናህም እጅግ እጥፍ እጥፍ ሆነ እንደ ፀሃህ ከፍ ከፍ አለ ስምህን ያከበረ አንተን ማምለክ ስራዬ ነው ጉዳዬን ሁሉ ጥዬ(*2) Halle--lujah እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ የልቤ ቅኔ ለአንተ አለኝ(*2) ኢየሱስ ልቤን ለአንተ አለኝ የልቤ ጌታ ለአንተ አለኝ እንደ ልብስ ስም ይቀርበኛል(*2) አንተው ትሻለኛለህ ዛሬም አዳኜ (*2) በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ታላቅ አምላክ የእረፍት ቦታዬ ታላቅ አምላክ ጻድቅ እርፍ ሚልብህ (*2) ታላቅ አምላክ ውለታህ እጅ በዝቶብኝ የእረፍት ቦታዬ የምሆነውን አጣው በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ስምህን አመልካለው እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ❤
@Dereje-qe9ze
@Dereje-qe9ze 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን ዓይነት ዘማር ነዉ ይህ በረከት ተስፋዬ የምባለው ??? መልሱን ለእናንተ ትቼዋለሁ። ለምድራዊ ፕሮቶኮል የማጨነቅ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ዘንድ የማያቋርጥ ዜማ ተቀብሎ ለምድርቷ እንደ ስሙ በረከት የሆነ ልጅ : እስቲ ባርኩት።
@LilyMilkiyas-zw9ji
@LilyMilkiyas-zw9ji 6 күн бұрын
Tebareki bekyy
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 ай бұрын
ይህን መዝሙር አሁን ስሰማ ሰዊናቴ መቆም አቀታኛ መንፈስ ቅዱስ ውስጤን ሞላኝ ቋንቋ በያገበኛም በኃላ በጹፍ አይቼ ገባኝ ትክክል ነው እህቴ ተባረክ ጸጋ ይብዛሊሽ ቡሩክ ነሽ
@tenagneshumetie9946
@tenagneshumetie9946 9 ай бұрын
በመንፈሳዊው አለም ቋንቋ ምንም ትርጉም እንደሌለው በዚህ መዝሙር አረጋግጫለሁ🎉🎉🎉🎉 መዝሙሩን መስማት ማቆም አልቻልኩም። ቤኪ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርከህ ዘመንህ በክብር ይለቅ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mihiretteshome1858
@mihiretteshome1858 13 күн бұрын
G😮😢a
@abrishfika2926
@abrishfika2926 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው baay'ee namatti tola eebbifame god bless you
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 Жыл бұрын
What a beautiful song. Blessed be the Name of the Lord. Stay blessed Beki.
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 11 ай бұрын
ኦሮምኛ መስማት ለማይችለው ሰው በአማርኛ ትርጓሜ ብኖር አሪፍ ነበር ተባረክልኝ ቤክ
@TAGSGISandRS-bl6ms
@TAGSGISandRS-bl6ms 9 ай бұрын
My small kid asks me always to invite him Waaqaa Guddaa and I am hearing several times daily God bless you
@amanueltilahun6728
@amanueltilahun6728 11 ай бұрын
20 ጊዜ ሰማሁት ግ ን አልጠገብኩም፡፡ የጌታ ስም ይባረክ
@JohnManGamer
@JohnManGamer 9 ай бұрын
Inem
@lensaendale2059
@lensaendale2059 Жыл бұрын
ሁሌም እየጓጓው ነው የምጠብቀው ያንተን መዝሙር❤😮😮 ተባረክልን። ዘመንህን ያርዝምልን❤ ኑርልን🥰
@gashawbogale8398
@gashawbogale8398 10 ай бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል ለሚለዉ ትክክለኛ ምሳሌ ነህ ተባርከህ ቅር❣❣❣
@firewfilmon5507
@firewfilmon5507 Жыл бұрын
ቤኪ በወላይትኛ መዝሙር ካወጣህ ቆየህ ኮ 😒 እዚህ ወላይታ ያለን ክርስትያኖች ሁላችንም በጌታ ፍቅር እንወድሀለን... በቅርቡ በእኛም ቋንቋ እንጠብቅሀለን 🥰 ትርጉሙ ባይገባኝም ጌታ ስለከበረበት መዝሙሩ ተመችቶኛል😅.. እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@daily-Gurage-Info-Channel
@daily-Gurage-Info-Channel Жыл бұрын
ደሞ ወደዚህም ሊመጣ ነው የቋንቋው ጣጣ :: ተዉት ልቡ ሲሞላ ይዘመር በፈለገው ና በቻለው ቋንቋ::
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
​@@daily-Gurage-Info-Channel በወላይትኛ የዘመረው ስላለ እንጂ አዲስ አልተጠየቀም ከመናገራችን በፊት የተባለውን ብንረዳ እላለሁ
@StevenMark-d9y
@StevenMark-d9y 11 ай бұрын
Tebeda me jemeriya when atadenkem ante enatehen yebedah kulloo munee hadhaketuii
@geletaurgesa4472
@geletaurgesa4472 11 ай бұрын
@@StevenMark-d9y ebakh wendme atfah yihen comment tolo bileh jaalala Gooftaaatiinan si gaaffa kun gonkumaa nurraa hin eegamu
@cheramlakyibgeta149
@cheramlakyibgeta149 11 ай бұрын
ወንድም አለም ይሄ ክርስቲያናዊነት ይመስልሃል ከተመቸህ ብታጠፋው @@StevenMark-d9y
@henokalemu1917
@henokalemu1917 Ай бұрын
ቢኪ የአሰላ ሙሉወንጌል ረባሹ አንተ እዚህ ደርሰህ በማየቴ በእርግጥም እየሱስ ያድናል የጋሽ ተስፋዬ ልጅ የአባትህ ፅሎት ዛሬም ይሰራል ። በነገራችሁ ላይ የቤኪ አባት አሰላ የመጀመሪያዎቹ የወንጌል አርበኛ ነበሩ በሳቸው ፀሎት የሞተ ሲነሳ እንደነበር አሰላ ቀበሌ ሶስት ምስክር ናቸው
@gutarobi8733
@gutarobi8733 11 ай бұрын
ባረከትዬ ጌታ አብዝቶ አንተንና ቤትህን አገልግሎትን ዘመንህን ትዉልድህን ይባርክ የምሥራቹን ቃል ጌታ በከፈተል በር ሁሉ እያስተላለፍክ ስለሆነ ከነቤትህ ተባረክ ጌታ በነገር ሁሉ ከማይገባ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ እንፀልይላሃለን በጌታ ፍቅር እንወድሃለን ተባረክ
@MelkamuGosaye
@MelkamuGosaye Жыл бұрын
ትርጉሙን ባለውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል ። ቤክ እግዝአብሔር አምላክ እንደ ጅማሬህ ፈፃሜውንም በቤቱ ያድርግ። ተባሬክ ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Taretemesh18
@Taretemesh18 Жыл бұрын
ስለ አንተ የጌታ ስም ይባረክ! እንወድሃለን ተባረክ
@amazinggedeoffasongs685
@amazinggedeoffasongs685 Жыл бұрын
are beki ye concertun mezmure biyans 1 likeke
@nazrie942
@nazrie942 Жыл бұрын
awo awo Bekiye ebakh
@geospatialanalytics
@geospatialanalytics Жыл бұрын
😮
@abab-i2j
@abab-i2j Жыл бұрын
አንድ ብቻ ለምን ሁሉንም ይልቀቅ ወይም ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን
@yilikalfikru8743
@yilikalfikru8743 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂​@@abab-i2j
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 Жыл бұрын
Yes Justice ✊ yelekak
@yoniNT199
@yoniNT199 11 ай бұрын
"iyasuus lubbuuko" This song has enriched my soul!! ጌታ ይባርክህ ቤኪ!
@Habtamua-j9k
@Habtamua-j9k 8 ай бұрын
በኪዬ እንዴት እንደምኮራብክ ዘመንክ ይለምልም የዘመኑ ጳውሎስ
@annatibebu7738
@annatibebu7738 Жыл бұрын
ኦሮምኛ ለማይችል ሰው እራሱ የሚነካ መንፈስቅዱስ ያለበት ድንቅ መዝሙር
@keyamesha7411
@keyamesha7411 Жыл бұрын
በረከታችን ነሄ እኳ አንተ የመዝሙሩ ባለቤት ጨርሶ ይባረክ❤🙏 እግ/ርን እጅግ አድርገነዉ የምያመሰግነዉ ለትዉልዱ በረከት ስላዴረገክ የምር በክዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mozzpodcast
@mozzpodcast 11 ай бұрын
I am Tigrigna speaker........jalllala ormia .....i want to know ormia language and worship with dis song
@ayukassahun8430
@ayukassahun8430 8 ай бұрын
I am Amharic speaker. I also want to worship in Oromo with this song.
@meek4852
@meek4852 11 ай бұрын
Many of you might not know, but Bereket is not just a singer for this song; he also arranged the music. I'm always amazed by the arrangement. Such incredible creativity and beats. It's truly unique, something even the wider world might not be able to replicate.
@jaboamanu553
@jaboamanu553 11 ай бұрын
We know he did all the Gospel songs of Mesfin Gutu First Album and second one
@sebeleg7835
@sebeleg7835 11 ай бұрын
Wow! He is gifted. Thank you very much for the info
@firaolkebede9929
@firaolkebede9929 Жыл бұрын
Gooftaan jiruuf jireenyaa kee haa eebbissuu nama bantii Waaqa........STAY BLESSED BEKI U ARE REAL MAN OF GOD
@abrack.D
@abrack.D Жыл бұрын
ልሳን እንደሆነብኝ እርግጥ ነው መንፈሴ ግን በውስጤ ይዘላል። መዝሙሩን ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ግሩም አቀራረብ ነው.... እንቅስቃሴህ እራሱ የሆነ ደስ ይላል። የሚባርክ መልክት እንዳለሁ ይሰማኛል። ኧረ የትርጉም ያለ።😍🙏
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 11 ай бұрын
😅
@HassetViews
@HassetViews Жыл бұрын
ተባረክ ቤኪዬ❤❤ ይህ ሁሉ በረከት አባትህ በልጅነትህ በአንተ ላይ የዘራው የእግዚአብሄር ቃል ፍሬ ነው🙏🙏🙏
@wondimukiflekifle9006
@wondimukiflekifle9006 11 ай бұрын
ምንም ቋንቋ ሳይገበኝ KZbin ሲጋበ ሁሌ አያለሁ ብቻ ሃሌ ሉያ እላለሁ you're blessed bake
@amentialemyehu9838
@amentialemyehu9838 11 ай бұрын
You are always one step ahead , because you follow JESUS truly . My prayer is egzabeher be demu yikeleleh! Waaqayyoo sii haa ebisuu ❤
@YiteM
@YiteM Жыл бұрын
Beki I’m blessed with this song. May Our Almighty God bless you and your entire family.🙏🏽🙏🏽
@KinGdom_mStudio
@KinGdom_mStudio Жыл бұрын
ዩቱቤን ገና ስከፍት ቤኪን አየሁ እስክሰማው አላመንኩም video ሚጠፋ መሰለኝ ቶሎ earphone ላይ መስማት ጀመርኩ ትርጉሙን ሳላውቅ ብዙ ጊዜ ደጋገምኩት, ለቤኪ ፍቅሬን መግለፅ ይከብደኛል ልጅ ሆኜ እሱ የሰራቸውን መዝሙሮች ሁሉ ሰማ ነበር በልጅነት የገባ ፍቅር አይወጣም, ሁሌም ወድሀለው. If God will one day I will serve with you my blessing Solomon from UK
@EshetuMegeresa
@EshetuMegeresa 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ከፍታ ቦታ ያድስህ❤❤❤😊😊
@MandefrotMantaye
@MandefrotMantaye 11 ай бұрын
እንደ ስምህ ልክ ለእትዮጵያ በረከት ሆነሀል ወንድሜ!!! ፀጋዉ ይብዛልክ
@lindaziad3252
@lindaziad3252 11 ай бұрын
Beautiful Worship. Praise God May The God Of David continue to bless you and your family keep you safe wherever you are. Amen.
@MulunehB
@MulunehB Жыл бұрын
OMG, beki God created you to worship God with your wisdom in the first place! the song is not beautiful without you...I lv so much beki, ❤️❤️Waqa guddaa🙏🙏
@hiwottube7252
@hiwottube7252 Жыл бұрын
"Waqaa Guddaa" hallelujah bekiyeee you're blessed my fav Singer we love you❤️🙌🏽🔥
@Genetiyegetliji
@Genetiyegetliji 11 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ይባርክ ፀጋው ይብዛል የጌታ ብሩክ ሁሌም የምንባርከበት ናቸው ዝማሬሆች
@ITStudents_With_Firanmit
@ITStudents_With_Firanmit 10 ай бұрын
Gooftaan si haa eebbisu! Baay'ee si jaalanna... Ati nama eebbifama dhaloota kakuu haaraaf dibamtee kaatedha. God blessed you for us.
@MrGIG2012
@MrGIG2012 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Abinett
@Abinett 11 ай бұрын
I don’t even know the meaning ,but I can’t stop listening to this song 🔥 🔥🔥🔥🔥 I feel the presence of the Holy Spirit , you are our blessing beki much love ❤❤❤
@Alex-vg6jr
@Alex-vg6jr Жыл бұрын
ዛሬ ተቆጨሁኝ ኦሮምኛ ባለመልዴ ትርጉም በጌታ 🙏🙏
@aderatemesgen5492
@aderatemesgen5492 11 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ:: በረከት እንወድሀለን::ተባረክ
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 Жыл бұрын
Beki tebarke I don’t speak Oromo but I felt the presence of God🥰
@geletaurgesa4472
@geletaurgesa4472 Жыл бұрын
#Waaqa_Guddaa Amharic Lyrics from Beki's face book page❤ በማለዳ መጣ ወደ እኔ መለስከው የዘመናት ጥያቄዬን ቀና አለ የዘመመው ቤቴ ከዛ ወዲህ ፊቴ በራ። (*2) በረከት ሚሰበሰብበትሜዳ አረከው ዘመኔን የክንውን የስምህን ኃይል ነው ኢየሱሰ ምስጋናህን አላሳንስም (*2) የበረከት ናዳ ከእጅህ የመጣው ቤትህ ብዙዎችን እጅ አሳረፈ የዘመናት መርገም እንደ ጨርቅ ተቀደደ ምስጋናህም እጅግ እጥፍ እጥፍ ሆነ እንደ ፀሃህ ከፍ ከፍ አለ ስምህን ያከበረ አንተን ማምለክ ስራዬ ነው ጉዳዬን ሁሉ ጥዬ(*2) Halle--lujah እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ የልቤ ቅኔ ለአንተ አለኝ(*2) ኢየሱስ ልቤን ለአንተ አለኝ የልቤ ጌታ ለአንተ አለኝ እንደ ልብስ ስም ይቀርበኛል(*2) አንተው ትሻለኛለህ ዛሬም አዳኜ (*2) በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ታላቅ አምላክ የእረፍት ቦታዬ ታላቅ አምላክ ጻድቅ እርፍ ሚልብህ (*2) ታላቅ አምላክ ውለታህ እጅ በዝቶብኝ የእረፍት ቦታዬ የምሆነውን አጣው በሙሉ ኃይሌ ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ምታሳሳኝ ስምህን አመልካለው የዝማሬዬ ትርጉም ስምህን አመልካለው አንተ ነህ ኢየሱሴ ስምህን አመልካለው እውነተኛ መፍትሄ ሀሌሉያ የሰማይ ጌታ የኔ ወዳጅ የዘመናት መፍትሄ ሀሌሉያ አንተ እጅ ነው የኔ ወዳጅ የኔ ጥላ ሀሌሉያ የኔ ሞገስ የኔ ወዳጅ እድል ፈንታዬ ሀሌሉያ ላንተው ጮሃለው የኔ ወዳጅ❤
@shalomyimam3183
@shalomyimam3183 11 ай бұрын
@@geletaurgesa4472 wow thanks 🙏
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 11 ай бұрын
የሀገሬ በረከቶች ምን ልሁንላችሁ የሀገሬ እቁወች
@WosenHabtamu-eo2cn
@WosenHabtamu-eo2cn 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን ዘመንሕ ይቤረክ
@kiwieseta1234
@kiwieseta1234 11 ай бұрын
I love you my dear brother. You keep us busy to worship our beloved God with new rhythms pretty much every day. Be blessed!!
@luna1997.
@luna1997. Жыл бұрын
በረከትዬ አንተ እውነትም በረከት ነህ የቤተሰብህ የሀገርህ በረከት ነህ ተባረክ ❤❤❤በረከት😊
@eliyastesfaye868
@eliyastesfaye868 Жыл бұрын
If you’re reading this . . . Jesus loves you!!❤
@AtinafuaAdinew
@AtinafuaAdinew 5 ай бұрын
🎉iloveit🎉🎉😅❤
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA 2 ай бұрын
ከምንም በለይ waaqa guddaa የምለው ቦታ ውስጤ ገብቶአል ተበራክ❤❤❤❤
@hannamulugeta1373
@hannamulugeta1373 8 ай бұрын
What a holy spirit i am experiencing without knowing the meaning 😮 Geta yibarkih ❤
@Ashenafifasil-nk5xd
@Ashenafifasil-nk5xd Жыл бұрын
Wow, 'Waaqa Guddaa' by Bereket (Beky) is absolutely captivating! 🎶✨ I've been listening to it on repeat since it was released just an hour ago, and I can't get enough. The soulful vocals and uplifting melody truly resonate with my spirit. Thank you for creating such a beautiful and inspiring gospel song. It's like a breath of fresh air for the soul. 🙏💖
@TemesgenTomas-o8z
@TemesgenTomas-o8z 4 ай бұрын
ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን ተባረክ
@SamuelDadi-nx2ms
@SamuelDadi-nx2ms Жыл бұрын
I can't stop listening.... it is really a medicine....God bless you Beki.
@adouwa8389
@adouwa8389 11 ай бұрын
The Music is on another level ❤❤❤❤May God bless Ethiopian Gospel industry #🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 11 ай бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን የተባረክ ዘማሪ ቤኪ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen Жыл бұрын
Every note, every beat, every image in this work... your soul shines through, a testament to God's divine spark within you. Your commitment and dedication have elevated music to a whole new plane, making you a true artistic force, brother. You push boundaries, Bereket, crafting masterpieces that ignite our hearts and minds like holy fire. Your art is a gift, a channel for God's blessings, and may those blessings follow you always.
@moosisaageetahuu1501
@moosisaageetahuu1501 11 ай бұрын
God bless you
@dawitgudina6697
@dawitgudina6697 11 ай бұрын
❤❤❤
@Jordan-Dadosa
@Jordan-Dadosa 11 ай бұрын
Its nice what you are saying about him but while you are don't forget who this is all about Jesus praise 🙌 Jesus for giving beki this beautiful song ❤ and never forget that this about God not the person who sings the song 💖 But God Bless You ❤ 🙏
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen 11 ай бұрын
My words weren't meant as outright praise, but recognition of Bereket's dedication from close up. Though heartfelt admiration can blur into praise, my aim was simply to celebrate Bereket's artistic devotion. Thank you for highlighting this. Seeing Bereket's journey makes me want to share his dedication without taking away from his own accomplishments.
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen 11 ай бұрын
I acknowledge your concern and agree that attributing praise to the giver is important. I'll make the necessary changes
@daily-Gurage-Info-Channel
@daily-Gurage-Info-Channel Жыл бұрын
ቤኪ ብሩክ ሰው በአንድ ልብስ ጀምረህ መጨረስህ ግርግር : ወከባ :ሳታበዛ ቦታ መረጣ :ቀለም :ልብስ ;ቅብርጥሴ ሳትል ዋናው መልክቱ ላይ በማተኮርህ አድናቂህ ነኝ እንደሁሌው በጣም ወድጄዋለሁ ቋንቋው ባይገባኝም :ተባረክ ::
@EThiopiaChristianTubeOfficial
@EThiopiaChristianTubeOfficial Жыл бұрын
"It's great when you take into account the younger generation. You mentioned that a significant number of young individuals are inspired by you." ወጣቱን ትውልድ ግምት ውስጥ በማስገባት በጣም ጥሩ ነው. ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ወጣት ግለሰቦች እርስዎን እየተከተሉ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።
@riselioness5044
@riselioness5044 Жыл бұрын
This comment got me 😂
@Hildana_mamo
@Hildana_mamo Жыл бұрын
እርስዎን???😂😂 How old do u think he is?😂
@marakiworld
@marakiworld 6 ай бұрын
@@Hildana_mamo Translation copied from Google Translate, that's why Hildu🤣🤣
@solomonasfaw1
@solomonasfaw1 11 ай бұрын
May the Lord Jesus bless your day, and may His grace be added to you again, Child Jesus!
@TigiSaron-vp2ul
@TigiSaron-vp2ul 9 ай бұрын
እንደው ምን እልሀለው ጌታ ብርክክ ያድርግ አደለም ዘምረ ዝም ስትል ያምርብሀል
@funnyp106
@funnyp106 Жыл бұрын
Wow! I can't stop listening to this amazing spiritual song. I'm attracted to its soothing melody, uplifting harmonies, and instrumental arrangements. May God bless you Beki!
@jossyjo5699
@jossyjo5699 11 ай бұрын
My jesus king of the entire universe. WAAQA GUDDAA
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 11 ай бұрын
❤❤❤ ቃል የለኝም አሁንም በብዙ ተባረከልኝ የምወድህ የጌታ ልጅ
@AsefaBirhan-qc6ln
@AsefaBirhan-qc6ln 11 ай бұрын
Wow ተባረክ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
@tsegayeassefa634
@tsegayeassefa634 11 ай бұрын
BEKI! I loved this song from the bottom of my heart. May God bless you and increase His grace even more! Amen
@maney_
@maney_ 11 ай бұрын
Beka how can I stop listening to your song I'm from wolayita but I'm hearing this song you're just blessed 😊
@Yosanloko
@Yosanloko Жыл бұрын
Ameeen Beki jireenyi kee ebbaan haadhumu ❤❤
@micah7784
@micah7784 Жыл бұрын
Faarfannaa baay'ee namatti tolu dha.Eebbifamaa✅🎧✝️💙
@BiniYam-t6v
@BiniYam-t6v 11 ай бұрын
Waaqa Guddaa Beki Egizhabher Birkirki Yadrgeh Mezmuch Hulem Le Joroyachn Selam Yisetunal ,,, Silante Egizhabher Yimesgen Ewodhalew Bekiye ❤❤
@teshomesirak8366
@teshomesirak8366 5 ай бұрын
"የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ" የምል መዝሙር አዳምጬ ውስጤ ተነክተዋል Faaruu akka sanii fakkaatu hedduu afaan oromootiin osoo nuuf faarfattee akkam akkam gammada
@lamesgendesta4446
@lamesgendesta4446 11 ай бұрын
WAAGA GUDDA !! god bless your ministry for ever and ever
@amanuelelelu3601
@amanuelelelu3601 11 ай бұрын
stay blessed brother....you are very kind gift of church
@derartuudebeloororo9075
@derartuudebeloororo9075 11 ай бұрын
You are blessed bro.... Nuufi dabalii ammasii afaan oromo tin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettybbc777
@bettybbc777 11 ай бұрын
ከነገድ ከቋንቋ የዋጀን ጌታ ይባረክ
@ashenafichala7095
@ashenafichala7095 9 ай бұрын
May Almighty God bless your life!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@helueblu7111
@helueblu7111 Жыл бұрын
ቤኪዬ ያንተ መዝሙሮች እንዴት እንደሚባርክባቸው ❤❤አንተ የኛ በረከት እንደ ስምህ በረከታችን ነህ😍😘😍😍😍😍
@binizewdu64
@binizewdu64 Жыл бұрын
Jesus what an amazing song you always come different 😍🙏 stay blessed ❤
@naoldessalegn5159
@naoldessalegn5159 Жыл бұрын
Bekisha Waaqaa guddaa 🔥🔥 May my almighty God bless you with his Grace❤
@shiferawbikila3330
@shiferawbikila3330 11 ай бұрын
Eebbifamii Beekiikoo uffffffff dhadhaa dhugeem keessi keenya Hafuura Qulqulluudhaan JESUS IS LORD. Bless u more.
@bemnetsolomon-us4gu
@bemnetsolomon-us4gu Жыл бұрын
በናታቹ ተርጉሙልኝ 🥰🥰 በኪዬ እግዚአብሔር ያብዛህ ! ❤
@megersamijena8821
@megersamijena8821 11 ай бұрын
Roughly…here it is “Obboroo dhufte garakoo Debiftee gaaffii Barakoo Ol-jedhe mani koo duufee Ergasii fuulli koo ifee” “በማለዳ ወደ እኔ መጥተህ፣ የዘመኔን መህተብ ፈታህ፣ የዘመመ ቤቴን አቀናህ፣ ከዝያ ወድህ ፊቴ (ሕይወቴ) በራ።”
@danielelebethel1283
@danielelebethel1283 11 ай бұрын
This being so devoted beki may God bless u more ur passion are so amazing ur real worshipper waaqa Guddaa praise God😂😂😂😂🎉
@AkalMitiku
@AkalMitiku 11 ай бұрын
Farfannaa baayyee namatti tolu❤❤❤❤❤ beki waaqayyo daddabalee si haa eebbisu.you are blessed 😊😊😊😊
@edosasirnesa8159
@edosasirnesa8159 11 ай бұрын
I can't stop listening to the music . Beki God bless you. "WAAQA GUDDAA"
@girmauddo4550
@girmauddo4550 11 ай бұрын
Obboroo Dhufte Gara Koooooo❤❤❤❤❤❤❤❤ በረከታችን ነህ በኪዬ እንወድሐለን!!!! አሁን ድመቅ❤❤❤❤ ለጠላት እራስ ምታት ለቅዱሳኑ በረከት ለእግዚአብሔር እጥፍ ክብር ይሁን❤
@heniboy16
@heniboy16 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገር ኢትዮጵያ ይሁን Welcome bekachin ❤❤❤
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 688 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Solomon Alemu | ACHI | New Afaan Oromo Gospel song (Official Music Video) 2024/2017
6:48
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.