ታዋቂ ሚሊየነር አብርሃም አጓት የ27 አመት ሚስጥሩን አፈረጡት የአብርሃም አባት አልሞተም!!

  Рет қаралды 21,728

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ

Tirta Media ትርታ ሚዲያ

Күн бұрын

‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬ ‪@tirtamedia1‬
__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

Пікірлер: 951
@nuhamealemu2267
@nuhamealemu2267 3 сағат бұрын
ይህ ታሪ ድራማ ነው ወይስ የውነት ይአንድ ቤተሰብ ታሪክ ነው እውነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ነው
@workamba6033
@workamba6033 Сағат бұрын
እኔም ድራማ እየመሰለኝ ነው
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 4 сағат бұрын
እሥረቤት አሥገቧት የልጆቹን እናት አባት አሥገቧቸው😢😢
@halimaali4383
@halimaali4383 3 сағат бұрын
Metaser alebachew lijochum ehenin tenkol yetemarut ke betesebachew nw Ya Allah yikir belen
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
በትክክል ይታሰሩ
@JemilaSeid-m6e
@JemilaSeid-m6e 2 сағат бұрын
ወደው ነው ሲኦል ነው ሚገባቸው አረመኔወች ናቸው በቁም የስቃይ ህይወት ነው ሚገባቸው
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 сағат бұрын
ተዘራን ያምጡና መታሰርአለባችው ልጆቿን ብላነው የዘረገፈችው😢😢😢
@mulukassa5774
@mulukassa5774 2 сағат бұрын
ግን እኮ በማደጎ ያደገ ልጅአባቱ ያሳደገው ነውይህ ውሻ የኔ ልጅ ነው ያለው ያሳደገ ነው አሳድጎታል አንተ አባቱ አይደለህምወንድምናእህት ናቸው የወለዱት የበደል ብዛት ውሻ ሚስት ባሏ መባለጉንም ተቀብላ ነው የምትኖረው ጋዜጠኛ ሰውን አግተውከልጃቸው አስወልደው በጣም ያሳዝናል
@netsolo8225
@netsolo8225 2 сағат бұрын
ሴትዬዋ የልጆቹ እናት ወንጀለኛ ናት መታሰር አለባት ከነ ልጆቿ ስለእውነት በእውነት የአብርሀም እናት ምንም ጥፋት የለባቸውም ምንም አይነት
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 4 сағат бұрын
የሰዉን ሃብት ለመቀማት ብለዉ ሰዉ ከነ ነፍሱ አግተዉ አሁን ስለ ባልና ሚስት ህይወት ያቦካሉ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 сағат бұрын
ከልጆችሺ ጀምሮ በጣም በተኮል የተሞላችሁ ናችሁ ትንሺ ህሊና የላም ንግግርሺ ሁሉ ሀብት ብቻ ነው የተበቀልሺው አንቺ ነሺ ፈጣሪ አይደለም ከተፈቱ ወንጀለኛ ይበዛል መቀጣት ግድ ነው
@LemlemAga
@LemlemAga Сағат бұрын
ትክክል
@SaraBarKot
@SaraBarKot 3 сағат бұрын
እግዝዮ እግዝዮ እግዝዮ ልጆቹ ሴቶቹ ሰውየው እነዚህን ሰዎች እስርቤት ካልከተትክ እውነት ጋዜጠኛው እነዚህን አረመኖዎች
@OmuHabib
@OmuHabib 3 сағат бұрын
ጉድ እና ጅራት ከስተሗላ ነው አለ ያገሬሰው አጅብ ነው ልጆቹ ራሱ አባት እና የእናታቸውን ታሪክ ነው የደገሙት ጉደኞች ናቸው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
በትክክል
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 сағат бұрын
ትክክል
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 сағат бұрын
ሴቶች ከወንድማቸው የወለዱት የተጨማለቁ ቤተሰቦች ናቸው
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 4 сағат бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፣ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን ገና ብዙ እናያለን 😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 4 сағат бұрын
አህለን. ጀግናው ❤❤❤❤. እረ እነዚህ ሰዎች ጉድ መቸ የሚያልቀው እያደር ጉድ መጣ 😢😢😢😢😢 እነዚህ ልጆቻቸው ጋር እስርቤት አስገባቸው ጨካኝ አረመኔ 😢😢😢😢😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 сағат бұрын
እደው በየጊዜው የምንስማው ምን ጉድ ነው አረ ባካችሁ ያስፈራል እናንተ መልካም ወጣቶች ፈጣሪ ነው የላከልን ስንቱን ጉድ አወጣችሁት እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ እባክህ ይሄንን ያህል አመት ስውየውን አግተው ባልና ሚስቲ ለህግ መቅረብ አለባቸው። ቤተስቡን ብትንትን አድርገው ስላም ይስማቸዋል😮😮😮😮
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 4 сағат бұрын
ይሄ ማለትኮ የአበራ ልጆች ከወንድማቸዊ ጋር ነዉ የተጋቡት ጉድ
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 4 сағат бұрын
አወ ያአላህ ይገረማል😢😢😢😢
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 2 сағат бұрын
የተዘራ ልጅ አልሆነም እያሉ እኮ ነው አብራሃም😢
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Сағат бұрын
አዎ በእዉነት ምን አይነት ቤተሠብ ናቸው 💔😭
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Сағат бұрын
ይገርማል ምን እይነት ቤተስብ ነው
@UdyHggh
@UdyHggh 29 минут бұрын
Kewendmachow new yeweledech ewnet yelelew beteseb besera yetagebe yhe new trfu wegen temarubet kezi ytebken fetari 😢😢😢
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 3 сағат бұрын
ወንድሜ አጠያየቅህ በጣም አደንቅሀለሁ ጀግና በርታ
@AyshahamzaMohammed
@AyshahamzaMohammed 3 сағат бұрын
የልጆቻቸውን ጥፋት ይወቁ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 сағат бұрын
ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ ነገር የለም የተባለው እውነት ነው እግዞ❤❤❤❤
@Qemarahmad
@Qemarahmad 3 сағат бұрын
ብዙ ድንቅሰወች አሉ ያተግን ይለያል ጀግኔ ላተ ቃል የለኘም
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 4 сағат бұрын
እረወይኔ እነዚህ ሠወች አረመኔ ናቸው አባትዩው አለ አሉኮ😢
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 4 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 3 сағат бұрын
ይገርማል ይደንቃል የሰው ልጅ ድብቁ ፓርት ምንም አውቀዋለሁ የማይባል የሰው ፍጡር ማህበራዊ ገፅ ለዘላለም ይኑር እንቆቅልሹን ሁሉ ግልጥልጥ አርጎታል ተመሰገን ❤❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 сағат бұрын
ድምሪኝ ውድየ🙏🙏🙏❤❤
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 3 сағат бұрын
ወይ እነዚህ ከይሶይ የልጆቹአሶ እናትእና አባት ለህግ አቅርቦቸው እኒህበላወች የጃቸውን ያግኙ
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 4 сағат бұрын
እስር ቤት ይግቡና እዘ ይቀመጡ ተሙ ገደይ ነችው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 7 минут бұрын
በትክክል
@RitaKonjo-h2c
@RitaKonjo-h2c 3 сағат бұрын
እኔ የምለዉ ያገሬ ሰዉ ድሮም ተንኮለኛ ነበር እዴ ሰዉ ተመርዞ አለቀ ጌታሔ ለይተክ ምታ😢😢
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
አዎ አንድ አንድ ሚስክን ፣የዋህ ኣለ።
@etetewami9042
@etetewami9042 3 сағат бұрын
🎉🎉 መውለድ ቋንቋ ነው።።እንኳን እቤታቸው የተወለደ ቀርቶ ጉዲፈቻም ካሳደጉ ልጃቸው ነው።።።
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 4 сағат бұрын
ሁሉም ሚድያ ለጆሮ የሚዘገንን የሚከብድ ነው ማነው ጥሩ ነገር መሥማት የናፈቀው የሠሞኑ ደሞ ይለያል ጌታን ምን ጉድ ነው የወረደብን
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 3 сағат бұрын
ይገባዎታል የሰዉን ህይወት መበጥበጥ ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 3 сағат бұрын
ተሙ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ ይህ ብተሰብ በሀጢያትና በወንጀል የተጨማለቀ ስልክህነ ተሙ ስለፈጣሪ ብለህ ብለን ሚስትየውን ወደህግ ማድረስ አለብህ። በርታ
@misrakmarkos4962
@misrakmarkos4962 4 сағат бұрын
እግዞ መሀረነ የክፋት ጥግ መቼ ነው ንሰሀ የምትገቡት አርጅታችህል ክፉዎች
@meskeremawoke6040
@meskeremawoke6040 Сағат бұрын
እንኳን ልጆችሽ ሊፈቱ አንቺም ወንጀለኛ ነሽ መታሰር አለብሽ
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 4 сағат бұрын
ወይ ጉድ እናትና አባት አፋኝ ሆነው ሴቶቹ ልጆቹስ ከማን ይማሩ? አብርሃምን አፍነው ያስቀመጡት። የተረገሙ ቤተሰቦች
@halimaali4383
@halimaali4383 3 сағат бұрын
Wendimachewon agebu
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 минут бұрын
በትክክል
@yesusgooftadhaa
@yesusgooftadhaa 3 сағат бұрын
Obbolessaa Kenyan Tamasegenii waqayyoo gooftaanii barafii jirenyaa kee haa ebisu ebifamii jabadhuu gobazii ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
😢የኣብርሃም ኣባት ሳይሞት ሞተ ብለው ተናገሩ፣ኣብርሃም ሳይሞት ሞተ ብሎው ኣስወሩ፣ጭራሽ ልጆቻቸው አግብተው ወለዱ፣እህት ለእህትም ሲበዛ ጨካኝ ናቸው😢😢😢 ማርያምን የነዚህ ሰዎች ክፋት ይለያል ኣባትና እናትና፣ልጆች ኣንድ ኣይነት ክፉ ናቸው ድፍት በሉና ኣረሜኔዎች። መታሰር ኣለባቸው
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 4 сағат бұрын
ልጆቹ አይፈቱ እንደዉም የልጆቹም እናትና አባት ወንጀለኛ ናቸዉ ባይወልዱም የሚስት ቀርቶ በጉድፈቻም ያሳድጋል
@saedabdallah7463
@saedabdallah7463 4 сағат бұрын
ምን ጉድ ነው ግን ዘንድሮ አገራችን በክፉዎች ተወራለች
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 сағат бұрын
በጣም ጥሩ አምነውበት ጋሳደጉት ልጃቸው ነው ኡትዩ ውስጥ ትንሺ።ስሮቶ ስው ከተለወጥ በምን እናመስቃቅለው ህይወቱን ነው እንጂ ስርተን እንለወጥ ብለው አያሳቡም ተቀብለው ጋሳደጉት ምን ችግር አለው። ልጄ ነው ካሉ በቃ ለፍቅር ሲሉ እያወቁ ኖረዋል ደስ ይላል
@BLove-dt3lm
@BLove-dt3lm 3 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ምን ጉድ ነው
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 3 сағат бұрын
ጉድ ነዉ ዘንድሮ አብረሃምን ከሁሉም ማሸሽ ፀበል ይወሰድ ለጁ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 3 сағат бұрын
ስብሀትና ለአብ እና አብርሐም የወለደው ከእህቱ ነው ማለት ነው ፈጣሪዬ ድረስ ከዚህ ቤተሰብ ውስጥ አብርሐም ብቻ ነው ንፁህ ሰው ሁሉም በሴራ በተንኮል የተጨማለቀ ነው። የዘር ዘር ያንዘርዝረኝ ነው የሚባለው 😅 ለዚህ ነዋ ልጆቹ በቤተሰቦቻቸው ወጥተው በቀለኛ የሆኑት። ቢቻል ሁሉንም ቢታሰሩ እላለሁ
@ummiumi3911
@ummiumi3911 3 сағат бұрын
😮እህት ከወንድም ወለደች አቤት የወላጆች ጥፋት 🙉🙉🙉🙉🙉🙉😪😪😪😪🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@SaraSara-u1r
@SaraSara-u1r 3 сағат бұрын
አቤት ዘንድሮ ስንቱን ሰማን ለጆሯችን መጀን
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
ተመስገን የነቤዛ እናትና ኣባትዋ መታሰር ኣለባቸው ሲበዛ እርጉም ናቸው።
@BelaymeshYelma
@BelaymeshYelma 2 сағат бұрын
Er yetrgmu batsboch aberew yetsru ebacackew😮
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 3 сағат бұрын
እነዚህ የተረገሙ ቤተሰቦች እድሜአቸዉ ይጠር ሰዉየዉ አምኖ የተቀበለዉን ልጅን በግድ አባትን ልጅን አሁን ደግሞ እናትን ሊያጠፍ እርጉሞች
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 3 сағат бұрын
በጌታ ስም እረ ጌታሆይ ምን አይነት የተወሳሰበ ነገር ነው
@ZeharaOmer-k5z
@ZeharaOmer-k5z 3 сағат бұрын
የልጆቹን. እናት መታስር. አለባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraFule-g2r
@SaraFule-g2r 3 сағат бұрын
እናትና አባት እንዲህ ከሆኑ ታድያ ልጆቹ እንዴት ይሁኑ ገና ብዙ ጉድ ይወጣል
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 3 сағат бұрын
ቱቱቱ ልጃቸው ከወድሞ ነው የወለደችው እግዞኦ ያሀፄት ጥግ😢😢😢😢😢
@SaraMohmed-r2q
@SaraMohmed-r2q 4 сағат бұрын
ለምንድነውየልጆቹእናትእስርቤትለምንአትታሰርምልጁቹተናግረውአልነበርእንደ እናታችንናትይህንእንድንሰራያደረገችውብለው
@زين-ص9ر
@زين-ص9ر 3 сағат бұрын
አረ አላህን ፋሩ። አረ ፈጣሪያችሁን ፋሩ ምናይነት አውሬ ነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 3 сағат бұрын
እግዚኦ ማርን ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 3 сағат бұрын
ወይጉድ፣ዘሌ፣፣እኔ፣የምለዉ፣ምናይነት፣ዘመን፣ደርሠናል፣ጀግኖቻችን፣እኳን፣ተፈጠራቹ፣ወላሒ፣ኤሔ፣ሚዲያ፣ከመጣ፣ብዙቤት፣ደሥታ፣ገባ፣አልሀምዱሪላ፣ሠዉ፣በገዘብ፣ያበደሠዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዘሌ፣አላህ፣ካተይሁን
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 3 сағат бұрын
የልጆቹ አናት አባት አነ ልጆቻቸው እስሪቤት መማቀቅ አለበቸው አነዝይ ሰዎች አባት እና ልጅ ነው የገደሉት ያው ከመ ገደል አይተናነስም ሲቀጥል ማፈር ሲገባቸው ያለውን ነገር አካፍልኝ ልጆቼን አስለቂቅልኝ ትላለች አርፍ ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው😢😢😢😢😢😢
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 сағат бұрын
የአብረሃም ልጅ ከእህቱነዉ የተወለደዉ ማለት ነዉ። እግዝዬ
@HaregDessie-l5z
@HaregDessie-l5z 2 сағат бұрын
La Aydelem Abreham ketzera Ayewledem
@tgze2435
@tgze2435 18 минут бұрын
Betkikl
@tgze2435
@tgze2435 15 минут бұрын
Yich satyo mtaser albat kifu armena nech
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 3 сағат бұрын
ከእንደዚህ አይነት የቆሸሸ በተሰብ አሏህ ይጠብቅን ውይ ስንት ጉድ እየሰማን ያለነው አልሃምዱሊሏህ እንደናተ አይነት ቤተሰብ ስላልስጠኝ የናንተ ግፍ እኮ ልጆቿችሁ ከወድሟቸው ወለዱ ታሳፍራላችሁ እህ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 4 сағат бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😢😢😢የዚቤት በውሸት የታጨቀ ህይወት መቼ ነው እሚያበቃ😢ሰው እዴት ይሄን ያህክል ይጨካከናል!! በቅዱስ ሚካኤል ስም ስራችሁ ይፍረስ😢የገዘብ መፈስ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 4 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@ermiasmeketa4230
@ermiasmeketa4230 3 сағат бұрын
አንቼ ሴት ልጆቾ አሰር ቤት አንቼም ባልሸም በስብሳችሁ መታረም አለባችሁ አለበለዛ ለአገር ፀር ናችሁ አባቱ አይደለም ምትይዉ አሰካሰደገዉ ደረሰ ለሰጁ ነዉ አትልፊ የአብረሃሞ ጨእናት እዳይረቁ ከልጆችዋ ተማክራ ያንን ሁሉ አብራነዉ የሰራችዉ ምንም አርቅ የለም አፋን አሹላ አንዴ ሆነ ትላለች ሁለተኛ አዳጠፍችሁ ተጠንቀቁ በቃ😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Сағат бұрын
በጣም ትልቅ ወንጀል ነው የተሰራ
@samrakabarow6246
@samrakabarow6246 2 сағат бұрын
ዝምድናም አለ ይባስ ደግሞ ከእህቶቹ እንዲወልድ አደረጋችሁ ሚስጥር ደብቃችሁ በጣም ያሳዝናል
@SeadaAli-g5x
@SeadaAli-g5x 3 сағат бұрын
ባልና ሚሥት ከልጆቹጋ እሥር ቤት ሠወርወር አለባቸው እነዚህ እርኩሦች ናቸው ለሠውዬው ድረሥለት ወንድማችን
@goldencell3461
@goldencell3461 3 сағат бұрын
በተዘዎዎሪ፣አብርሐም፣ከህቱ፣ውለድ፣ማለተነው፣እግዚአብሔር ይገሰጣቹ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 4 сағат бұрын
እገዞማረነ በሰማም ሞል እገዞ ማረነ አቤተ ሀፂያተ እወነተንሰሩ ለእወነተ ኑሩ በጥቅምበምናምን ሀፃተ አተሰሩ አቤቱማረን ጨረሰወ ጥፋተኛ ናቼወ አብረሀም በማያቅወነገረ አተበድሉተ በቃ በቃ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 4 сағат бұрын
አረ ጉድ ዘድሮ የመንሠመዉ ነገር የየለም አብረሃም መከራህ በዛ ብቻ ሁሉም ነገር ይቅር ብህ በሕይወት ብቻ ያኑርህ እግዚአብሔር
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 3 сағат бұрын
የዚህበትጉዲአያልቅምሳ😢😢😢
@MeskiEniseno
@MeskiEniseno 3 сағат бұрын
እግዚኦ ታደ ወንድምና እህት ወልደዋል ማለት ነው ለዚህ እኮ ነው በላህ ሚወርድብን ይቅር በለን
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
@علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 3 сағат бұрын
ወንድሜ ጠንክር ምን አይነት ጉዳይ ነው የገጠመህ የሴቶቹ እናት በቁጥጥር ስር ትዋል ምን አይነት መሰሪናት ሴቶቹ በምንም ታአምር እንዳይፈቱ ያንተ ልፋት ከንቱ እንዳይቀር እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 3 сағат бұрын
እረ ወይኔ ምን ልበል የሰው አውሬ ነው የሞላው ሀገሬቱን😢😢 እግዞኦ ማበቂ የለለው ጉድ
@classpro3434
@classpro3434 4 сағат бұрын
ምን አይነት ደፋሮች ናቸው ሲጀመር እነሱም ከልጆቻቸው ጋር መታሰር አለባቸው
@mozmabh953
@mozmabh953 3 сағат бұрын
❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Сағат бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ጉድ 💔💔😭😭😭 ገና እሳት ከሰማይ ይወርድብናል በዚህ ክፋታችን 😔 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ከወንድሟ ነው የወለደችዉ 💔
@ellenihagos657
@ellenihagos657 4 сағат бұрын
በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ! ምን የጉድ ሀገር ነው 😴 የምንሰማው ሁሉ በጣም ይዘገንናል 😴
@saedabdallah7463
@saedabdallah7463 3 сағат бұрын
ወይኔ የክፋት ጥግ ምን ጉድ ነው ወንድማቸውን ነው ሲያሰቃዩት የሞሩት
@tru1614
@tru1614 Сағат бұрын
አሁን ተመስገን ንቃ እነዚህ ወንጀለኝች ሰዎች ናቸው አሁንም ሴትየዋን ለማሸማቀቅ ነው አባክህ ከሴትየዎ ጎን ሁን
@AyalTefera-v7q
@AyalTefera-v7q Сағат бұрын
እግዚኦ ማረና ክርስቶስ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 3 сағат бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን እዲክፈት እየሰሩ ቆሞ መሔደቻው በቁማቹ የሞታቹ ቤታሰብ የሰሩት ላልጆቻቹ ይዲረስ ማአን ማሖን በሰታቻው አልታጀማረም በልሚ ምስትም ወደቅሊጦ ይግቡ
@SamraNegash
@SamraNegash 4 сағат бұрын
የሚገርም ታሪክ አንተ ተባረክ
@HgHf-lk2sv
@HgHf-lk2sv 3 сағат бұрын
እረ ማነን እንመን እረ ኡኡኡ 😮 ኮመታተሮች ግን የኔ ኮሜት አይታያችሁም? ያላ ላይክ ግጩኝ ደስ ይበለኝ አመዳም ሁሉ😂😂
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Сағат бұрын
😂😂😂👍👍👍👈
@HgHf-lk2sv
@HgHf-lk2sv Сағат бұрын
@@hirutkebedetsegaye687 የኔ ማር አመሰግናለሁ አኮራሺኝ
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 3 сағат бұрын
የማዘር ጎመዘር ልጆቹ የናትና ያባታቸዉን ሰብ ራ ነዉ የተከተሉት
@SameraSamera-mj5fs
@SameraSamera-mj5fs 3 сағат бұрын
የኦረሞ ጉድ አያልቅም እዉነት ሀይማኖት አላቸዉ እዉነት እላቸዋለሁ በተንኮልና በማገት ሰይጣንን ይቦንሳሉ !!!!
@etetewami9042
@etetewami9042 3 сағат бұрын
።።። አብርሐም እግዚ አብሔር ምህረቱን ይስጥህ
@YezgetM
@YezgetM 3 сағат бұрын
የሚገርሙ ጉዶች ናቸው ስለዚህ ሴች ልጆቻቸው ከወንድማቸው ጋር ነበር ተጋብተው የነበረ ማለት ነው
@MuluEyayu
@MuluEyayu 4 сағат бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አገራችን ባትቃጠል ታዲያ ምን ይገርማል በእደዚህ አይነት ክፉ ስራ እኮ ነው አገራችን እየተቃጠለች ያለችው
@MmJjk-t9f
@MmJjk-t9f 3 сағат бұрын
እረ እግዞኦኦ ምን አይነት ሰው አለ በስመአም እነኘ የልጆቹ ቤተስብ ለህግ መቅረብ አለባችው የምን ልጆች ይፈቱ ነው እናት እና አባትም ተብዬዉቹ በህግ መቀጣት አለባቸው የሰውን ህይወት ት አበላቹ እንደው ስንት ግዜ ገደሏቸው እረ ምን ጉ ናቸው አቤት የሰው ልጂ ጭካኔ😢😢😢
@Ygg-fu9kr
@Ygg-fu9kr 4 сағат бұрын
እውይ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢 የዚህ ቤት ስንትጉድ ነው ያለው ለኣብራሃም ፀበል ውሰድት ተሜ ወንድሜ ምስኪን በስንት ልጎዳ ነው 😢😢
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 3 сағат бұрын
ልጁን በመተት ነው እዲህ ያረጉት😢
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Сағат бұрын
እነዚህ ከባድ ስወች ናቸው የልጆቾን ስትል እነሱም ስውየውን አግተው እያስቃዩ ነውና ፍርድ ለነዚህም ይገባቸዋል ምን አይነት ግዜ ነው 😢😢
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 сағат бұрын
አቤት የዝህ ቤት ጉድ
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 4 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@alemkonjo9091
@alemkonjo9091 3 сағат бұрын
ወንድሜስራህቆጅሆኖሳለያሳየህውንድግግሞሽይበዛልስለዚቀንጨብአድርግታሪክአትጎትት
@ኡምእረያንtube
@ኡምእረያንtube 3 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ የነዚህስ የባሰነው
@meseehallu1001
@meseehallu1001 3 сағат бұрын
ውይ ዝብርቅርቅ መስማትም ያማል እነዚህን ባልና ሚስት
@genetabay8968
@genetabay8968 Сағат бұрын
አንቼ እሳቸው ብዙ ስለማይናገር ነው አንቼ ማነሽ
@semaitkahsay9036
@semaitkahsay9036 3 сағат бұрын
ምስኪን በሰንት ልጎዳ ነው አብርሃም 😭😥😥
@ekram576
@ekram576 4 сағат бұрын
ቆይ ኢትዮጲያ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው? 😢😢😢😢
@HayatMeka-pt8hs
@HayatMeka-pt8hs 4 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 3 сағат бұрын
ያአላህ አረ ምን ጉድነው እየፈለቀ ያለው እዚቤት አረ ልጆቹም አባት እናታቸውም በቁጥጥርስር መዋል አለባቸው ሰው እዴት በዚን ልል ሰው በቁሙ እያለ ደሙን ጠጥቶ ቅልጥፍጥፍ አድርጎ ይበላል ጀግናችን አላህ ይጠብቅክ ይርዳክ
@natsnethaylu7352
@natsnethaylu7352 3 сағат бұрын
ልጆችሽ ሊለቀቁ ይቅርና አንችም ትገባለሽ በአቶ ተዘራ ባረጋቹት ነገር አረ ምን ጉድ ነዉ
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 3 сағат бұрын
እየተባባሰመጣልጁንበውሸትሞተማለታቸውሳያስአባትየውንም😮🙈
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 4 сағат бұрын
ልጆቹ አይፈቱም አታፍርም ገንዘብ ይስጡን ትላለች አለማፈርዋ አብረሃምን ሴቶቹ በቁሙ ገለውታል የምን ብር ማካፈል ዱዴ እንዳታካፍሉ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
እርእሱን ኣይቼ ነው ምኮምተው😢😢😢😢 ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው በማርያም እስኪ ልሰማው እና ልመለሽ
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 3 сағат бұрын
እናማሠውየውካለሎለደው፡ያገቡትእህታማቹች፡የወለደችውምከወዲሞነውማለትነው፡ይኩሉየወላጆቻቸውመሠርነትናጥላቻነው፡
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 2 сағат бұрын
ወይኔ ጉድ ነው ልጅቷዋም ከወንድሟዋ ነው የወለደችው ሁለቱ እህታሞች ከወንድማቼው ጋር ነበሬ ስያማግጡ የነበሩ ጉድ ነው❤❤❤❤❤
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 сағат бұрын
ባልእና ሚሥት የልጁንአባት መገት ሁለት ሤትልጆች ልጁን እደዚህ አፍነው በሺተኛአድርገው አሁንእነዚህሠወች ተገዳይ ምን ይተናነሣሉ
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 3 сағат бұрын
በአለጌ ነቸው አበት ከእነት ልጅ ከእህት መውለድ አውጠኝ እግዚአብሔር አምለክ ደበ ነው
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 3 сағат бұрын
እስርቤት የገቡ😢
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ወየዉ😢😢አረመገን😢😢😢የምሰማዉነገር መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀብት እዳይሰጠኝ አላህ 😢😢😢ተመኘሁ😢😢😢😢ኢናኢላሂ ወኢናእራ ጅኡ😢😢😢😢😢😢
@HabtuBerhe-k5k
@HabtuBerhe-k5k 2 сағат бұрын
እግዚኦኦኦኦኦ አብርሐም እንደገና ከእሕቱ እንደገና ወለደ አቤት አቤት
@HgHf-lk2sv
@HgHf-lk2sv 3 сағат бұрын
እኔስ የዚህ አይነት ነገር ጉድ ስሰማ እኔ እራሴን መጠራጠር ጀምሪያለሁ የምር
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 3 сағат бұрын
እርጉም ናቸው እነዚህ ሰዎች። ኣባትና እናታቸው እርጉም፣ልጆቻቸው እርጉም😢😢😢😢 በስመኣብ
@meklit4262
@meklit4262 4 сағат бұрын
ተሙዬ በእውነቱ ላንተ ቃል አጣሁ እኔ ብቻ እድመና ጤና ይስጥህ በእውነቱ ጅግና ነህ ኤሬ ግን ምን አይነት መሰር ቤተሰብ ናቸው በፈጣሪ እንዴት ነው እንደዚህ የምጨካከኑት ሳይሞት ሰውን ሞተ ማለት ጆሯችን ጥሩ ነገር የምሰማው መቺ ይሁን አምላኪ ምንድነው የምንሰማው ጭራሽ ከመንድሟ ነው የወለደችሁ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 2 сағат бұрын
እኔእኮ እሚገርሙኝ ተኮልና ክፋት በልባቸው ሞልተው እግዚሐብሄር እግዚሐብሄር እሚሉት ነገር😢አድቀን ይፈርድባችሆል
@MakiyahAliahmed
@MakiyahAliahmed 3 сағат бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሡለላህ ሀሥቢየላህ🎉🎉🎉🎉🎉
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
remu khan
Рет қаралды 16 М.
ናፍቆኝ መጣው❤ በቅናት አበደ
21:10
Helu Tube
Рет қаралды 7 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН