bermel Georgis ሀይሌን እያሳየኝ ስለ ኢትዮጵያ ነገረኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 13,207

Dorka 2 Media

Dorka 2 Media

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@kdjushs8357
@kdjushs8357 5 күн бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቃን ❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 5 күн бұрын
እንደው ታድላችሁ እኛንም የሊዳው ለቦታህ ያአብቃን😢😢😢😢😢😢
@የሺዬነኝየድግልልጅ
@የሺዬነኝየድግልልጅ 5 күн бұрын
ሰመአቱ እኔም በሰላም ተስዴት በቅቼ ለደጅህ አብቃኝ
@መንገሻሰይፈስላሴ
@መንገሻሰይፈስላሴ 5 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ሌላ ቃል የለኝም🎉
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 5 күн бұрын
ፍጡነ እረድኤት ለደጅህ በድቅ ታምርህ አብቃኝ አምላከ ቅዱስ እርዳኝ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ እርዳኝ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ እርዳኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Күн бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ አስባት የኔ አባት 🇪🇹😭😭
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንባዬን አብሰው የውስጤን ታውቃለህ 😰😰😰😰😰😰
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰልሽ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይዳብሰን ለንስሀ ያብቃን። አንቺንም እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ።
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 5 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ስላገሬ ሰሰማ ለምን እንደሆን አላቅም ከራሴ በላይ ደስ ይለኛል ለምን እንደሆን አላቅም አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንንም እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃን::
@dest567
@dest567 4 күн бұрын
እዉነት ነው ኢትዮጵያ በቅርቡ ከአጋንንት እስራት ነፃ ወጥታ ትንሳኤዋን ታውጃለች:: ፍፁም ንስሀ ከገባን: ነገሮች ይፋጠናል: አለበለዚያ እንደ እስራላዉያን ይረዝምብናል
@Beza-f2k
@Beza-f2k 2 күн бұрын
ስአማቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 5 күн бұрын
ሰማእቱ የኔ አባት ፍጡነ ረድኤት ልዩ እኮ ነህ 💙💛❤️💚☦️🙏
@romanagga5101
@romanagga5101 3 күн бұрын
Semaetu le degeh abkag Ehete Selasse Eyalachi seleyuleg Amen
@meseretmelaku2745
@meseretmelaku2745 4 күн бұрын
ስለሁሉም እፁብ ድንቅ ስራው እግዚሃብኤር ይመስገን!!! ድምፁ በደንብ አይሰማም።
@romanagga5101
@romanagga5101 3 күн бұрын
Kedus Geiorges Abate le degeh abkag Amen
@tedamy1698
@tedamy1698 Күн бұрын
አሜን ይቅር በለን፣ እንዲሁ አታጥፋን ሰላምህንና ፍቅርህን ስጠን፣ ስምምነትን እና አንድነትን አድርግልን፣ የሀገር ፍቅር፣ የዕምነት ፍቅር፣ የአንተን ምስጋና፣ ሥርዓትን እንጠብቅ ዘንድ፣ ንጽሕናን፣ ደግነትን ፣ሩህሩህነትን፣ መተሳሰብን ከነመተዛዘን፣ ጥበብን እና ጠቃሚ ዕውቀትን እና የጎደለንን ሁሉ ሞልተህ አድርግልን፣ ስጠን፣ በቸርነትህ፣ በታላቋ ፍቅርህና ምህረትን ይቅርታህን ከበረከት ጋር አድርግልን!
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ Күн бұрын
ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቅተኸኛል ግን ያየሁት ግልፅ አልሆነልኝም እና እባክህ በድጋሚ እርዳኝ እና ለደጅህ አብቃኝ አቅም ያላቸውን ሰዎች ላክልኝ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ 5 күн бұрын
ጊወርጊስ አባቴለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቼ
@user-nx5do5fk1z
@user-nx5do5fk1z 5 күн бұрын
For me too Qidus Georgis lebeth abqgn 🙏
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 4 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ችግሬ ታውቃለህ ና እባክህ ከቅድስቲ ድንግል ማርያም ሆነህ እርዳኝ ደጅህ ኣብቃኝ ሰማዕቱየ
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሰማኡቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@Brhanu-h4d
@Brhanu-h4d 3 күн бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ለደጁ አበስቂኝ የተስፋዋ መድር የቃል ኪዳን ባ21 27end
@AsrebebAmbaye
@AsrebebAmbaye 3 күн бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 3 күн бұрын
እኛንም ለደጅ ያብቃን ሰማዕቱ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 5 күн бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ደገኛው ንጉስ ሳልሳዊ ንጉስ ቴወድሮስ ገብረ መድህንን ቀብቶና ሹሞ መንበረ ስልጣኑን ሊያስረክብልን ነው ይህንም ለማወቅ የኢትዮጵያ ህዝብ በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የሚተላለፈውን የእግዚአብሄርን መልእክት አዳምጡ መልእክቱንም የሚያስተላልፉት እራሳቸው ንጉሱ ናቸው 💚💛❤️
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 4 күн бұрын
ሰማቱ ቅድስ ጊወርግስ ሆይ ለደጅህ ለቦታህ አብቃኝ ???
@AlemtsahayDame
@AlemtsahayDame 3 күн бұрын
ውይ እህቴ እኔ በጣም እረዳለው እኔንም ገጥሞኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ 4 күн бұрын
የኔ አባት ሰማእቱ በስደት ያለሁት ደካማዋ ከንቱዋ ቆሻሻዋ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ ብየ እየተማፀንኩህ ነዉ አባቴ ትረዳኛለህ አዉቃለሁ ለምስክርነት ታበቃኛለህ❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 4 күн бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን እስኪ ክርስትና ስሜን በጀጁ ጽፋችሁ ጣሉልል ወለተ ማርያም ብላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dereseabno
@Dereseabno 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ኢትዮጵያ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰዉረህ ጠብቃት
@genetm.tedeli4898
@genetm.tedeli4898 4 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤
@LindaGashaw
@LindaGashaw 4 күн бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ የስደት እድሜዬን አሳጥርልኝ ያለሁበትን አንተ ታውቃለህና
@selamabebe2695
@selamabebe2695 4 күн бұрын
Yes Hailey we fully support him to become prime minister he deserves it
@GebeyawAmare
@GebeyawAmare 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕወት ያሠማል ሰማአቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጅሕ አደረሰኝ አብቃኝ በፀሎት አስቡኝ ግብረ ማርያም
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 4 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አብቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 4 күн бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Egziabeher yimesegen lesu mene yisanewal hula beju new❤❤
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 4 күн бұрын
💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏
@DoktoruSida
@DoktoruSida 5 күн бұрын
Ajaibaa hojin waqaa kanaa ❤❤❤❤❤
@genetemariyam9015
@genetemariyam9015 4 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ድግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብር ምስጋናይግባ ለአች እደደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማአቱ እባክህ ከልጅነት እስቀውቀት የታሰረውን የሳይጣን ወጥመድ ፍታልኝ
@titifantu2162
@titifantu2162 4 күн бұрын
Wendeme akerebi btam senserah btam des yelegnal tebarklegn
@haben21-nx4wz
@haben21-nx4wz 3 күн бұрын
Semaetu ledejih abikan yikir belen
@ediwork374
@ediwork374 4 күн бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ እቤቴ ከመጣው በኃላ ነው ብዙ ነገር የታየኝ
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 5 күн бұрын
ሰማእቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@semojun2829
@semojun2829 5 күн бұрын
Semaitu kedus giorgis ledeji abikagn amen amen amen 🙏
@mastethegreat4426
@mastethegreat4426 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadhaTegenu
@SadhaTegenu 5 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 4 күн бұрын
አማላኬ ህይ ለደጅህ አብቃኝ
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@HelenMulash
@HelenMulash 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SenaytKusa
@SenaytKusa 4 күн бұрын
🤲🤲
@ganathakoes247
@ganathakoes247 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢
@MahletMahlet-s9u
@MahletMahlet-s9u 4 күн бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 5 күн бұрын
ሰማአቱ ለደጂህ አብቃኚ ❤❤❤
@mekdesbihonegn8168
@mekdesbihonegn8168 4 күн бұрын
አባቴ መቼ ይሆን እኔስ ደጅህን የምረግጠው።
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 4 күн бұрын
😢
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 5 күн бұрын
አሜን፫
@FrewAbe
@FrewAbe 4 күн бұрын
ሰላም እህት ወንድሞቸ የሰማዕቱ ጸበል ካላችሁ ስጡኝ እባካችሁ
@Abeer-y2r
@Abeer-y2r 5 күн бұрын
mezegan lamelk qeduse geyoreges yehun
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 4 күн бұрын
አንች እህቴ እስኪ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለወለተ ስላሴ ድረስላት ብለሽ ንገሪልኝ 🙏
@asqualasmare2606
@asqualasmare2606 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ ህዝቧ ያልቅ እንደሆነ እንጂ ተራራዋን አይጠፋም ያለ ጀግና
@RobloxGreatguy
@RobloxGreatguy 2 күн бұрын
ትንቢተኛ ነኝ ባይበዛ 😏
@AmareDejenie-bk1di
@AmareDejenie-bk1di 4 күн бұрын
ኧረ ተው ጎበዝ ተው እሚታየው ሁሉ እኮ ከእግዚያብሄር አደለም አንዲቱ በሽተኛ ባለፈው ክሪስቲኖ ሮናልዶን ስትል ነበር አንቺ ደግሞ ሃይለ ገብረ ስላሴ ኧረ ተው አታሰድቡብን
@mastethegreat4426
@mastethegreat4426 4 күн бұрын
Lbona ysten ketenegna andebet iko yhe Kal aywetam Iski kdmiy yantenm tena chek adrg
@mekedemlema2387
@mekedemlema2387 3 күн бұрын
በጣም ይቀልዳሉ አሁን እንደው በዚ በተጨማለቀ ዘመን ለምን እንደዚ የሚያሳየን ከሆነ እሔ ሁሉ ደም በልፈሰሰ ነበር አትቀልድ በሰማእቱ ስም የሮናልዶን ሲገርመን አንቺ ደግም ሀይሌ ብለሽ መጣሽ 😂😂😂😂😂አስተውሉ
@YemaramMeseret
@YemaramMeseret 15 сағат бұрын
ለምንድነው ሶፍትእማሰጧቸው በነጠላሲጠርጉ ዝም እምትለው
@yemisrachabdissa5839
@yemisrachabdissa5839 4 күн бұрын
ድምፅ እይስማም ብታስተካክለው
@helenferede2910
@helenferede2910 3 күн бұрын
Ledegeh abkagn
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 4 күн бұрын
ፀጋሽን. ለሰዉ አትገሪ ጥሩ ህልም ለሰዉ አይነገርም
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 2 күн бұрын
እህቴ እንዴት ላግኝሽ በናትሽ ቴሌግራም አለሽ?
@romange5198
@romange5198 4 күн бұрын
ቅድስ ጊዮርጊ እባክህን ለመምጣት ሁለቴ ደውየ ቦታ ያዙልኝ ብየ ሁለቱም አልሆነልኝም ገንዘብ ስጠይቅ የትኬት ገንዘቡን በታምሩ ስጠኝ ግን መስናክሉ በዛብኝ መምጦት አልቻልኩም ቢቸግረኝ ባቅራቢያየ ባለ የማሪያም ቤተክርስትያንሄጄ እባክሽን እርጅኝ ለሁለተኝ ግዜ መዝግቡኝ ብየ ደወልኩኝ በዚያው ቀን የሁን በማግስቱ የትም ለመሄድ አታስቤ እኔጋር ትመጫለሽ ተብየ ስልክ ተደወለልኝ ለእርዳታ ምንድነ ይህ ነገር ያልተፈቀደልኝ ከምን ልታድነኝ ነው ምንስ ነው ሐጢያቴ ? ይህ የኔ ጥያቄ ነው እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ምህረቱን እንዲይደርግልኝ እህት ወንደሞቼ የቅድስ ጊዮርጊስ በረከት የደረሳችሁ አባቶችም አስራተማሪያም ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ።
@WedyWedy2000
@WedyWedy2000 2 күн бұрын
አረውስድኘ
@zewgeshiferaw1534
@zewgeshiferaw1534 4 күн бұрын
ተረት ተረት
@mekedemlema2387
@mekedemlema2387 3 күн бұрын
የላም በረት
@mulugetataddesse9713
@mulugetataddesse9713 4 күн бұрын
አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበረከት ምድርህ ለሰማያዊት ጸበልህ አብቃን ። አሜን !!!!!!!
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 4 күн бұрын
💚💛❤️✝️❤️💛💚🙏
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН