bermel Georgis መስክሪ ብሎ በቁጣ ተናገረኝ በዛር መንፈስ ብዙ ተሰቃይቻለው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 28,534

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 Ай бұрын
የእነመ/ር ግርማን የመ/ር ሔኖክን የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት በደንብ ተከታተይ መድኃኔአለም የአብርሀሙ ስላሴ ይድረስልሽ እመብርሀን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረሱልሽ ይፈታልኝ ይሆናል ሳይሆን በእምነት ይፈታልኛል በይ ይፈታልሻል እግዚአብሔር ከአንቺ ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን
@Kaliye-hp2se
@Kaliye-hp2se Ай бұрын
በትክክል የእነርሱ ትምህርት አምኖ ለተገበረ የህይወት መንገድ ነው ሚመራው❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
ዛር የሚባል መንፈስ ቸሩ መድኃኒዓለም ከምድረ ገፅ ዘሩን ያጥፋው የስንቱን ህይወት አመሰቃቀለው
@MekedesMekedes-j8r
@MekedesMekedes-j8r Ай бұрын
በጣም ምምምምም እህህህህህህህህ😢😢😢😢
@ማሪያምአደኩሉ
@ማሪያምአደኩሉ Ай бұрын
አሜን
@ዘመነ-ሔኖክ
@ዘመነ-ሔኖክ Ай бұрын
አቅም ያላችሁ እርዷት በናታችሁ በድጋሜ ውሰዷት🙏🙏🙏
@ዘመነ-ሔኖክ
@ዘመነ-ሔኖክ Ай бұрын
ለተጨነቃቸሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ አይዟችሁ በፀሎት በርቱ ሰማዕቱ ይደርሳል 🙏🙏🙏
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤☦️🙏🙏🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Ай бұрын
አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሃይማኖት የሁሉም ቤት ችግር ነው እኛ በማናውቀው በአያት በቅድመ አያቶቻችን ሲገበርለት የነበረ መንፈስ ከእኛ አልፎ ለልጆቻችን ሁሉ ችግር የሆነ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቀጥቅጠው ልጆቻችንን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይታደግልን
@enatgetachew2877
@enatgetachew2877 Ай бұрын
የኔ እህት ደግመሽ መሄድ ከፈለክሽ እኔ ትኬት ልክፈልልሽ እባክሽ! ሄደሽ እንደገና ተፈውሰሽ ምስክርነትሽን ለመስማት ያብቃን። ለዓላዬም መልክት ልኬለታለሁ
@hhabeba925
@hhabeba925 Ай бұрын
ስማእቱ ስማያዊ ወጋ ይከፈልሽ በረከትሽ ይክፈለን❤
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק Ай бұрын
መታደሏ ቀናሁ
@menentikue5090
@menentikue5090 Ай бұрын
Ere ebakeh ehte digami mehed yalebegn sew negn birr gen yelegnem bitchy tebaberign ebakesh
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
የኔ እናት ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሰብሸዉን ይሙላልሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ
@የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ Ай бұрын
ኧረ መድሐኒዓለም በሰፊ እጁ ይስጥሽ እህት አለም እኔ እከፍልላታለሁ ብዬ ነበረ አንቺ ቀድመሽ ጽፈሻል ሐይማኖት ለምትባለዋ እህታችን
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach Ай бұрын
የኔን ህይወት ባንቺውስጥ አየሁት አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ምህረት ይላክልን መቅደሰ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@tiruneshnigatu3223
@tiruneshnigatu3223 Ай бұрын
ሰማዕት የኔ አባት በቃ በላት ማራት.!!!
@AklileGebrel19
@AklileGebrel19 Ай бұрын
እባክህ የልዳው ኮከብ ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ።
@senayttasefay
@senayttasefay Ай бұрын
ያበቀሻል ደግ ነው ተመኝ ሁሌ
@MekedesMekedes-j8r
@MekedesMekedes-j8r Ай бұрын
ሠማአቱ የታሠር ነዉን ሁሉ እስራታችንን ፊታልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አይዞሽ ዬኔ እናት አምላከ ቅዱሳን ይረዳሻል ሊቀ ሰማእቱ አይተውሽም የዘራን መንፈስ ነቃቅሎ እንደምኞትሽ ቤተሰቦችሽን ይፈታልሻል ደግሞም መታደል ነው በዚህ እድሜ የልጆችሽንም ነገረ ደሰታ ያሳሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቀድልኝና ለደጅህ በቅቼ ልዳን ከእስራት ፍታኝ
@SaraTesfamariyam
@SaraTesfamariyam Ай бұрын
Amen
@meseretmelaku2745
@meseretmelaku2745 Ай бұрын
የኔ ዉድ እህት አታልቅሽ እግዚሃብኤር ቀን አለው።እኛ ኦርቶዶክሶች ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል እናት አለችን!!! እንኳንም በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስን ደጁን ረገጥሽ በሁለተኛው ጥምቀትሽ ተፈውሰሽ ምስክርነትሽን እንጠብቃለን። አሜን አሜን አሜን
@AtakltiAbadi-z5n
@AtakltiAbadi-z5n Ай бұрын
ዘቦ እዝን ሰሚዓ ለይስማዕ!!!ይላል ባለ ራዕዩ ቅዱስ ዮሃንስ ፠ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ!!!!የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ ,ን እንንቃ እባካችሁ,በቸርነቱ ማዕበል ይህንን ምህረት የፈቀደልን ልዑል እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን,,,
@hdgd8036
@hdgd8036 Ай бұрын
የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችው እህት ወንድሞቼ በጣም አስተማሪ አሳዛኝ ታሪክ ነው የእህታችን እግዚ አብሔር ጨርሶ ቤተሰብሽን ይማርልሽ የቅዱስ ጊወርጊስ ጥበቃ አይለይሽ ኤልሻዳይ ባለቤቶች በርቱ መልካም ስራችውን እግዚአብሔር ያብዛላችው እኛን ከሰማዕቱ በረከት ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለን ልጆችህን በምህረትህ ጎብኘን ለደጅህ አብቃን እንቆቅልሻችንን ፍታልን
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 Ай бұрын
ሶፍት እና ውሀ ብታቀርቡላቸው መልካም ነው።
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 Ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እህቴ ሁሉም ሃላፊ ነው ይሄ ሁሉ ፈተና ለመልካም ነው ለበጎ ነው ብለሽ ተቀበዪ የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆንሽ ነው ይሄ ሁሉ ፈተና እግዚአብሔር እንዳንጠፋበት ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅሽ ምህረቱን ይስጥሽ ላንቺም ለቤተሰቦችሽም ምህረቱን ይስጣችሁ አይዞሽ
@user-gr6mt1cy9
@user-gr6mt1cy9 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ በሂወቴ ያለውን እቆቅልሸ ፍታልኝ😢
@abdiAmani-y2o
@abdiAmani-y2o Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን አሜን
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj Ай бұрын
ሠማእቱ አባቴለታምረኛው ቦታሕ አብቃኝ❤❤❤
@KarlKfoury
@KarlKfoury Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይገላግልሽ እሕቴ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 Ай бұрын
🙏💒🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ከኒድኑት ያድርገን ለደጁ ያብቃን
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ይመለሳል በክርስትና ስሙ ፀልዩ የዛር መንፈስ አላማዉ ከሀይማኖት ማስወጣት ነዉ ነፍስ ነዉ የሚፈልገዉ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይግፅፅ. በርች በጸሎት, በስግደት, በጾም በርች. የአባቶች የመምህር ግርማ, የመምህር ሄኖክ ተፈራ ሄኖክ ወልድ ማርያም, የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ትምህርት በደንብ አድምጪ, ዲያብሎስ ምን. ኃይል የላም.
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍጡነ ረድኤት ባለንበት ፈጥነህ ድረስልን ለደችህ አብቃን😢😢😢😢😢😢
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
ኤልሻዳይ ሚዲያ እናመስግናለን ❤❤❤
@GalataAseras-b2k
@GalataAseras-b2k Ай бұрын
እባካቺዉ ስለ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቺዉ የክርስትና ስሜን ይዛቺው ግቡልኝ ወ/የዋንስ ነው
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Ай бұрын
ወለተ ነው ወልደ ወ/ 👈 ግራ ያጋባል እኮ ሙሉውን ፃፊ/ፍ
@ብሩክታዊት2123
@ብሩክታዊት2123 Ай бұрын
የተጠመቀ ብቻ ነው የሚያውቀው ውይ ግርማ ሞገስ አቤት ልክ ታስረን ጸበሉ እስከሚመጣ ያለው የሰማይና የምድሩ መናወጥ የኮቴው ድምጹ አቤት ጸሎት ግማሹ አባታችን ሆይ ግማሹ እናታችን ማርያም ሆይ ግማሹ መድኃኔአለም አድነኝ ግማሹ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ የማይጠራ የለም የመላእክቱ የፃድቃኑ የቅዱሳኑ በቃ አድኑን አድኑን ነው በቃ የትኛውን ጣር ውይ ውይ ከውስጤ መቼም አይወጣም እከሌ ጡንቻማ ነው ወጣት ነው ጳጳስ ነው ካህን ነው ዲያቆን ነው ሰባኪ ነው ዘማሪ ነው ዘማሪ ናት እከሌ እኮ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ሀብታም ነው ደሃ ነው በቃ ምን ልበላችሁ በእግዚአብሔር ፊት ሁሉም እኩል የሚታይበት ቦታ ይሄ ሁሉ የዘረዘርኩላችሁ በሙሉ ጸበሉን ተጠምቀው ሲወጡ ሁሉም አንገቱን ሰብሮ ኩምሽሽ ብሎ ነው የሚወጣው አንድና አንድ ነፍሱን ነው ሚያስበው ስጋዊ የሚባለውን የሚረሳበት ድንቅ ቅዱስ ቦታ በምንም ቃል እኮ መግለጽ አይቻልም ውይ ብቻ ሁሉም ያዳም ዘር በሙሉ ሰማዕቱ በቤቱ ወስዶ በበረከቱ ይጎብኛችሁ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena Ай бұрын
እውነትሽን ነው ያየነው እሚያምነው 😢😢😢 ግርማሞገሱ አይነሳ 😢😢 አወ እከሌ ሀብታም ነው እከሌ ድሀነው 😢😢 የለም እፁብ ድቅ ነው ቦታው ድጋሚ ለቦታው ያብቃን ልኡል እገዚአብሄር የልዳው ኮከብ 😢😢😢አባቴ😢😢
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ZekariyasTeka
@ZekariyasTeka Ай бұрын
ወንድሜ በትክክል ሥሜቱን ገልጸኸዋል ግን የሆነ ድምጽ አለ ከዛ እጣኑ ይመጣል ነፍስ ከሥጋ ወደ ሠማይ ቤት
@ZerfeshDereje
@ZerfeshDereje Ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ቦታ ያዘጋጀልን እህታችን የተናገረቹ እውነት ነው የዛር መንፈስ ከባድ ነው የሆነ እረዳለው ስል ብሩ ኤት እንደምወሰደው አላክም እኛ ሶስት ነን አረብ አገር ያለው የያዘው እንዴት እንደሚገባ አናቅም በዛላይ እያጣላንነው እንደሰው እንደረዳ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈቅድልን እህተ ሰንበት አፀደ ማርያም አመተ ስላሴ የደጁን ያብቃን ግራ አስገባን አገር እንዳንገባ አረገብን
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አተ ጠብቀኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@HiwetAdal
@HiwetAdal Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የአለምን ሁሉ ህዝብ በምልጃህ በፀሎትህ ምህረትን ከእየሱስ ክርስቶስ ለምንልን አማልደን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን እኔም ኑሮየ የተዘበራረቀ ነው በርሜል የምትሄዱ ቤተሰቦቼ ክርስትና ስማችንን ፅፋችሁ ውሰዱልንና ከደጁ ጣሉልን እኔ ወለተ ህይወት ነኝ ኃይለ እየሱስ ባለቤቴ ነው አትርሱን በፀሎታችሁም አስቡን አትርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ከእኛ ጋር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mahimoges
@mahimoges Ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ድጋሜ ለቤትህ አብቃኝ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
የኔ እህት ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈውሶሽ ዳግም ለመመስከር ያብቃ ሽ
@MiserakTekola
@MiserakTekola Ай бұрын
የሊዲያዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ችግሬን ታውቃለህ ለደጀህ አብቃኝና ከስሪቴ ፍታኝ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي Ай бұрын
በእውነት ሰማአቱየ የተጨነቁቱሁሉ ።ፈውሳችው እመብርሀን ትድረሰልሽ እናቴ ድንግልሆይ
@nebyathalefom9758
@nebyathalefom9758 Ай бұрын
አቤቱ ጌታየ አምላኬ ሆይ ከጠፋንበት መልሰን በውስጤ ያለውን ችግር አንተ ታውቀዋለህና አሜን። ሰማእቱ ቀዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሺ አሜን አሜን አሜን
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 Ай бұрын
የኔ እና እመብርሀን እናቴ ትፈዉስሽ🙏
@soos-wsisay-2284
@soos-wsisay-2284 Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጉስ አባቴ የጠፍንውን ልጅችህን ለደጅህ አብቃኝ በምልጃህ በአማላጃነትህ እረዳት ሁነኝ
@sebletube7525
@sebletube7525 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይገላግልሽ እህቴ
@KaykaPaula
@KaykaPaula Ай бұрын
ሰሟእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጅህ ያብቃን በስደት ያለንህ ልጆችን ጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AzmeraSisay-i7o
@AzmeraSisay-i7o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Ай бұрын
ስዕማቱ አምለከ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ ወንድሞቸ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በጾለታችሁ አስቡኝ በባይድ ሀገር ነው ያለሁት ገ ብረ ሥላሴ
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልሽ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Ай бұрын
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ዛሬ ፃድቁ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ናቸው የተመኘነውን ሁሉ ፃድቁ በፀሎታቸው ለዱጁ አብቁን የሥላሴ ያማልዱን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edenfikir4867
@edenfikir4867 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@luladaid9912
@luladaid9912 Ай бұрын
Thankyau god palsyou ❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሺ ያሰብሺዉ ይሳካ 😥😥😥😥😥😥😥
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤😢
@annahanna8932
@annahanna8932 Ай бұрын
🥺ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አብቃን አደራ ደጅህን ሳናይ እንዳትገለን
@Geneet-wu5zo
@Geneet-wu5zo Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@ማሪያምአደኩሉ
@ማሪያምአደኩሉ Ай бұрын
ስደታችን ያሳጥርልኝ አህት ወንድሞቼ ለደጁ ያብቀን
@FelekuGezahegn
@FelekuGezahegn Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እእቴ
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh Ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ አስበኝ
@WerWer-y2g
@WerWer-y2g Ай бұрын
በመጀመሪያ ከስዴት መልስ እዴው አድቀን አላድሪም እሄዳለሁ ስማአቱ ቅዱስ ጌወሪጊስ አስበኝ የኔጌታ😢😢😢
@hfj4001
@hfj4001 28 күн бұрын
ቅዱስ ጊውረጊስ ሆይ ይማረሽ ኡፍፍፍፍ ይማራችሁ
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ የተጨነቀውን ሰው ሁሉ እንቆቅልሸ ፍታ እመቤቴ የደለጎዋ ኪዳነምሕረት እናቴ ደጅሸን ደግሜ ለመርገጥ አብቂኝ እናቴ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ Ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም እርዳን እባክህ በስደት ፈተና ከባድ ነው😢
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif Ай бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ቤተሠብ 🌻🌻🌹ለእናንተ የደረሰ ሰማዕት ለእኛም ለደጅ ያብቃን አሜን🙏🙏🙏
@thhttrfg7033
@thhttrfg7033 Ай бұрын
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤
@JcGenene
@JcGenene Ай бұрын
እንኳን ሰማዕቱ ለዚህ አበቃሽ እባክሽ እህትሽ የምትከተለውን መንገድ ተከተይ የነመምህር ግርማን ትምህርት የነመምህር ተስፋዬን ተከታተይ ትድኛለሽ አይዞሽ ስልጣን የለውም በኛ ላይ ሰይፈ ሥላሴ አብዝተሽ ፀልዩ ሰኔ ጎለጎታን ጨምሮ ፀልይ በርቺ ወደ ልጆችሽ እንዳይሻገር ከፍተኛ ስራ ስሪ በርቺ
@Samsung-dy1bm
@Samsung-dy1bm Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@RufrTryr
@RufrTryr Ай бұрын
ኣሁን ስ ኣለ ጠበሉ በረከቱ ይድረሰን❤
@شمسالشمس-ع2د
@شمسالشمس-ع2د Ай бұрын
አሜንአሜንአሜ🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 Ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ምስጋና በሰማይ በምድር የሞላ ይሁንልኝ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ንቂ ሰገጂ ጸልይ የሚያዘው በጸሎት በስግደት ብርቺ😢😢😢😢😢
@Kidist34-v6z
@Kidist34-v6z Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለ ደጅህ ኣብቃኝ . ኣይዞሽ እህቴ ትድኛለሽ ሰማእቱ ጨርሶ ይማርሽ
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal Ай бұрын
እንባ አባሹ መድሀኒት አለም ይርዳሽ
@RufrTryr
@RufrTryr Ай бұрын
ቁድስ ሰማቱ ሆይ ለደጅህ ኣበቃኝ😢
@NigIstWoldeMekhaeal
@NigIstWoldeMekhaeal Ай бұрын
ተመስገንእንባ አባሹ መድሀኒት አለም
@AtakltiAbadi-z5n
@AtakltiAbadi-z5n Ай бұрын
ኣቤት.... ኣቤት,,,,,ቸሩመድሃኔ ኣለም ሆይ,እረ ወገን,,,ሰዓቱ ከሃጥያት ዓየትንሳኤ,የመንቃት ሰዓት ነው
@Geneet-wu5zo
@Geneet-wu5zo Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ageriewubet560
@ageriewubet560 Ай бұрын
ሰማዕቱ ለቤትህ አብቃኘ❤
@BelaneshFeyisa
@BelaneshFeyisa Ай бұрын
አይዞሾ እናቴ እግዝአብሔረ አለ
@yemaryamlij5646
@yemaryamlij5646 Ай бұрын
Semaetu kidus qiyorgis ledejh abkay abatea semaetu🙏🙏🙏
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve Ай бұрын
yesematu Lijochi ebakachihu enenimi Agizugni hiyiweti kebidagni Aleshi mehedi kefelku sosit Ameti hongno mehedi Alichalikum sira mesirati Alichalikum kesematu tagenuti Alachihu
@ayuwello
@ayuwello Ай бұрын
ሰላም💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@hayhay9005
@hayhay9005 Ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ ድረስልኝ ተሰቃየሁ በሰዉ አገር ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
@ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ Ай бұрын
ሰማእቱ እባክህ ችግሬን ፍታል😢
@skyfly6491
@skyfly6491 Ай бұрын
ሠማህቱ ቅዱሥ ጊዮረጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
ሁሉም ቤት ያለ ችግርነው እሰከዛ ወሎሰፈር 44ቱ ፀበል አሉ አባት ሂጂ እርሱ ይርዳሸ
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve Ай бұрын
ebakachihu
@ادممحمد-ض9ع8ش
@ادممحمد-ض9ع8ش Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቸ ለምስክርነት የበቃሁ አድርገኝ
@TadaelMerry
@TadaelMerry Ай бұрын
አባቴ ጥራኝ የኔ አባት
@BetelihemSendafa
@BetelihemSendafa 10 күн бұрын
Ebakachu bermel giorgis enen gabzugn ebakachu
@hwoldearegay
@hwoldearegay Ай бұрын
አምላክ ይርዳሽ
@Asmiratu
@Asmiratu Ай бұрын
ዘመዶቸ ጨቆኛል ሰማህቱ 😢
@Helen-h6v
@Helen-h6v Ай бұрын
እኔሰ መች ይሆነ የሚፈቅድልኘ አባቴ እባክህ ፍቅድልኘ 😢😢😢
@AskaleHureso
@AskaleHureso 27 күн бұрын
Abate samayetu qedusi goyerges baselam wada agarachin malesenina ladajek abekan ameeeeen enate egezaberi yederaselishi
@KonjitKonjit-i3w
@KonjitKonjit-i3w Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏❤
@AlaAll-t7s
@AlaAll-t7s Ай бұрын
እባካቹህ ይህን ኮሜት ለምታነቡ በርሚሉ ለሚትሂዱ ወለተ ሰበት ብላቹህ አሰቡኝ 😢😢
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ አባቴ የሊዳዉ ኮኮብ ለደጂህ አብቃኝ
@BilenNigussie-u7k
@BilenNigussie-u7k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 28 күн бұрын
ሀሎም የተሰረ ነዉ ግን የልቤ መቨት ነዉ እህቴ መያሰፈልገዉ እግዝአብሔር የመረን❤❤❤ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የደን በረቱ ለን ዉንደሙቸ❤❤❤❤
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Ай бұрын
ቸሩ መዳንያለም ከጭንቀት ይገላግልሽ ሰማቶ ከታሰራችሁበት ይፍታችሁ እኔም አሜርካ ተቀምጬ ሂወቴ ምስቅልቅል ብላል ሀያ ሶስት ዓመት የገነባሁት ትዳሬ ፈርሳል ቸሩ መዳንያለም ከጭንቅ ይገላግለን የኔን ህመም ነው የተናገርሽው አንቺ በሀገርሽ ሆነሽ ሁሉም ነገር በጅሽ ነው በርቺ እኔም ሰማቱ ቅድስ ጊዎርጊስ ለአጥንቶቹ የማይሳሳው ቅድስ ፍቃድ ሆኖ ለደጅ ያብቃን
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Ай бұрын
አየዞሽ እህቴ ሁላቸነም እደዚህ ፈተና ወስጥ ነን በማናውቀው በርተተሽ ፀልይ እመበተን ተማፀንያት በ እንባ አየዞሽ በሰሙ ፀለይ ሰገጂ ሰማዕቱ በትሸን ይጎብንየው
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Ай бұрын
Ameeeeen Ameen Ameen አስርተ ድንግል ቁድስ ጎርጊስ አባቴ የ ልፕሀን ታቃለክ ፍታን ካዳጄን አባቃን አይፃንያ ልጄን አንተን ማንጋዱን አሳማርን እባካቹን እቶቼ ዋንድሞቼ ብፆልታቹን አስቡንይ 😭💔
@natnaelalem270
@natnaelalem270 15 күн бұрын
የቅዱስ ጊዎርጊስ ወዳጅ የሆናችሁ እኔም የዘመናት ምኞቴ ነው እኔንም እርዱኝና ቦታውን ልርገጥ
GENA 2017 DAN TECHNOCRAFT PLC  WITH HAGERE TV
14:56
Mekdes Alemu
Рет қаралды 817
די אחריות פין א יודישע טאטא
1:32:04
Mendy Feferkorn
Рет қаралды 4,9 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ህልምና ፍችዎቻቸው / ከቀሲስ ሄኖክ እንደፃፉት
11:00
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 246 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН