🛑 Bermel Georgis በህይወቴ ስጠመቅ መጮህ አላውቅም//በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ይለያል ድንቅ ተአምር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |

  Рет қаралды 24,011

Terbinos Media

Terbinos Media

Күн бұрын

👉 በህይወቴ ስጠመቅ መጮህ አላውቅም//በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ይለያል
☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
#Orthodox #TerbinosMedia #BermelGeorgis
👇Subscribe Now👇
/ @terbinos_media1
👉 TikTok - www.tiktok.com...
👉 Telegram - t.me/Terbinos_...
Subscribe to Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2025 Terbinos Media

Пікірлер: 131
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl 7 күн бұрын
የታህሣስ 15 ተጓዦች መካከል አንዱ ነኝ እናም ሰማዕቱን ቅዱስ ጊዮርጊስን አመስግኑልኝ እማ ፍቅርን ቅድስት ኪዳነ ምህረትን አመስግኑልኝ አሜን❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 6 күн бұрын
❤❤❤
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 8 күн бұрын
እህት ወንድሞቼ እኔም እዛ ነበርኩ ነገር ግን ባለቤትሽን ይዘሽ ነይ ተብዬ ነው የመጣሁት ነገር ግን ስመጣ ባለቤቴ ከቤት ወቶ ጠበቀኝ ምክንያቱ አልገባሽ አለኝ ልጆች አሉን ይህ ይሆን ዘንድ አልፈለኩም በፀሎት አስቡኝ ክፍት ብሎኛል ።
@TenaBirhanie-f3j
@TenaBirhanie-f3j 8 күн бұрын
አይዞሽ አግዚአብሔር ይ ረ ዳ ሽ ል
@FrewenyiGebrekidan
@FrewenyiGebrekidan 7 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 7 күн бұрын
እሺ በፀሎት አስቡኝ
@netsanettesfay1323
@netsanettesfay1323 7 күн бұрын
Ehite minalbat balebetish sayhon besu lay yale menfes endayhon endaytemek ena endaydin belo endayhon yaswotaw. Ena subae yizesh tselyesh balsh ymelesal
@LileTufa
@LileTufa 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽበርቺ ይመለሳል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 8 күн бұрын
እኔ ቡዙ ሰዉ አያለዉ ይች ሴት ለእኔ የመጣች መሰለኝ ዛሬ ምን ተሰማኝ መሰላቹህ መጀመሬያ ከቤተሰቤ መላክ አለብኝ እኔ ባልችል ብዩ ልጄ ህፃን ነዉ ፀባዩ ትንሽ ይከብዳል ማን በወሰደልኝ ብየ ሳስብ በስልካቸዉ ከሳዉዲ በቀጥታ መስመር ደዉልኩ እናም ሰማህቱ በዝች ሴት አድሮ ሳላስበዉ ይህንን ነገር እንዳስብ አደረገኝ እስኪ ይስማሽ ሰማህቱ ይርዳሽ ብላቹህ ፀልዩልኝ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 күн бұрын
ይስማሽ እህቴ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አይዞሽ ይሆናል ተማፅኝው
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 күн бұрын
ይስማሽ እህቴ ሰማቱ በያለንበት ታምር ይሰራል ለምኝው
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 6 күн бұрын
ሀሳብሽን መድሃኒያለም ይሙላልሽ❤
@YibeltalDereje-k7t
@YibeltalDereje-k7t 8 күн бұрын
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን የበርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ታአምር ለኔ የማይገባኝን ስንቱን አደረግክልኝ ምንም ቃላት የለኝም ከየት ብየ ልጀምር ሙሉ ሂወቴን የቀየርክልኝ በምን አንደበቴ ላመስግንህ ተደርጎልኛል እህታችን እንዳለችው አስተባባሪ ወንድሞቻችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ እድሜና ጤና ይስጥልን
@MeseretAynadis-l3c
@MeseretAynadis-l3c 8 күн бұрын
ዋው እህቴ በድምፅሽ ወዲያው ነው ያወኩሽ የኔውድ ታሪክሽ ብዙ አስትምሮናል በመምህር ተስፍየ እንካን ለሰማእቱ ቤት በቅሽ እኔ ሃፄትኛዋ አስቢኝ ወለተማርያም ለቤቱ ለክብር እንድበቃ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 күн бұрын
ፀበልተኛው ወደፀበሉ ሲሄዱ ለ አሳሪ ፈሪዎቹ የሚያስፈልገውን , ይዘው ቢሄዱ ጥሩ ነው
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 7 күн бұрын
የምህር ተስፋየ ቤተሰብ ነሽ ቢሯቹ መጥቼ አይቸሻለዉ ፀባይሽ ትህትናሽ ከቤተሰብ ነዉ መሰለኝ ግሩም ነዉ ፀባያቹ ትክክለኛ የክርስቶስ ፍቅር ከናንተ ፊት ላይ ይታያል የዘመናችን አንቂ መምህር ተስፋየ ❤❤❤
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 8 күн бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አድርሰኝ በእኔ ፍቃድ ሣይሆን በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ❤❤❤
@sun.love8575
@sun.love8575 Күн бұрын
የኔ አናት ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለደጁ ያበቃሽ ሰማዕቱ ለእኔም ይድረስ ለደጁ ያብቃኝ መቼም አልረሳሽም ለልጄ በሰጠሽው ማህተብ እኔና ልጄ እናስታውስሻለን❤
@MeskeremMeski-v6s
@MeskeremMeski-v6s 4 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ባለውለታ ሁሌም ሀሳቤ አንተ ጋር ነው ድጋሚ ለቤትህ አብቃኝ እባክህን ድጋሚ ስመጣ አረጋጋኝ ችኩል አድርጎ እያመጣኝ
@EyobYimer-uk8iw
@EyobYimer-uk8iw 7 күн бұрын
ሰመአቱ ቅ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ደለጎ ኬዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቄኝ የውስጤችግር አንችታአቂአሽ አሜን አሜን አሜን ፀጌ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ አመሰግኗለሁ 32:56
@asedMariyame
@asedMariyame 8 күн бұрын
አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
@merichannel743
@merichannel743 8 күн бұрын
እህታችን ፡ መአዛ ፡ ቃለ ፡ ሄይወት ፡ ያሰማሽ ! ሊቀ ፡ ሰማዕቱ ፡ ለፀበሉ ፡ ያድርሰን !
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 8 күн бұрын
የልዳው ንጉስ ለደጅህ አብቃኝ! 💙💛❤️💚🙏☦️🙏
@Alem-Aberra3943
@Alem-Aberra3943 8 күн бұрын
እህቴ መዓዚ የእምነትሽን ብርታት የድካምሽን ጽናት አብሬሽ በተጓዝንበት አይቼሽ ደንቆኛል። በዚያ በጠገረረ ፀሐይ በዚሁ የክርስትና አለባበስሽና የትህትና አነጋገርሽ መድረክ ላይ ወጥቶ ከመስበክ ባልተናነሰ እንደሰበክሽ ያየን እንናገራለን። ተባረኪ አምላከ ቅ/ጊዮርጊስ ህይወትሽን ያጣፍጠው።
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 8 күн бұрын
ልክ ብለሀል ወንድሜ
@YosefAlem-w3p
@YosefAlem-w3p 3 күн бұрын
እግዚያብሔር ምክንያት አለው ለሁሉም ነገር ሰማህቱ ስራው ብዙ ነው እራሱ ያስተካክለዋል ጠብቂ
@MimiAbiti
@MimiAbiti Күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TezyeTezye
@TezyeTezye 6 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዱስጎርጊስ ለደጅህ አብቃኚ😢😢😢
@TenyeBernu
@TenyeBernu 8 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ አጣተኛነኝ😢😢😢አንተ ቀይረኝማረኝ😢😢😢😢
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 7 күн бұрын
እነደው በመድሀኒትአለም በመቤቴ እርዱኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ የ3ልጆች እናት ነኝ ቢያንስ ግማሹን እንኮን አግዙኝና ለደጁ አብቁኝ
@SeraMamo-r7l
@SeraMamo-r7l 7 күн бұрын
Edat lageagesh ehtye selkeshn tefleagh
@SeniyetMulugeta-f1y
@SeniyetMulugeta-f1y 7 күн бұрын
በፆሎታችሁ እስቡኝ ስማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለድጅህ እብቃኝ ጎተህ ካልሁበት የስደት አለም ስበህ በፈረስህ ላይ ጭነህ ለድህነት እብቃኝ አሜን
@FasiekaAlebachewu
@FasiekaAlebachewu 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢እባክህ አባቴ ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጀህ አብቃኝ😢😢😢😢😢 በምህረትህ ጎብኝኘ አባቴ😢😢😢😢😢
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf 6 күн бұрын
ወንደሜ ባለፍ ሴዋኤ እጀ ነብር እና ለሊት በህልም የጣላሃቸዉ ሰዉች ሂጅ ይቅርታ ጠይቅ ሰሉሙን የመራሻል እያሉኛ ከምር የተጣለሃቸዉ ነብር እኔሜ ደዉየ ይቅርታ ጠይቅኩ🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺😢
@jshejsvs478
@jshejsvs478 5 күн бұрын
አፃፃፍሸን አሰተካክዪ
@messitube5831
@messitube5831 7 күн бұрын
እውነት የአስተናጋጆቹን ነገር እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላቸው
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 5 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እህቴ በጥሩ ሀኔታ ገልጸሽዋል፡፡ ሰሚ ጆሮ ይስጠን ለሁላችንም የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ልቦና ይስጠን፡፡ እናቴ ምርት ደለጎ ያለሽው ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጃችሁ ናፍቆኛል አስቡኝ፡፡
@wsasews4395
@wsasews4395 8 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጂህ አብቃን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 7 күн бұрын
በረከትሽ ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎትሽ አስብኝ የእኔ እህት
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 6 күн бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️እግዚአብሔር ሁላችን የደጁ ያብቃን አሜን. ❤️
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 7 күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔ ሃፅያተኛ እባክህ እርዳኝ ጎዶሎየ ሞልተህ ለደጅህ ኣብቃኝ ❤❤❤
@AlmazFsha
@AlmazFsha 6 күн бұрын
ተኣምር ነው ቁዱስ ጅወርግስ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 8 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ በረከታችሁየ ደርብን ሰማዕቱ በያለንበት ጥበቃው አይለየን።❤🙏
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 8 күн бұрын
እናቴ ጨርሶ ሰማእቱ ይማርሽ ለደጅህ ለ2ኛጊዜ ያድርሰኝ
@EyeruseEyeruse-t8j
@EyeruseEyeruse-t8j 7 күн бұрын
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኛ ቅመሞችንም ደጅክን ለመርገጥ አብቃን ከመቸኮሌ የተነሳ አመቱ አላልቅ አለኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 күн бұрын
ኡምላከ ሰማቱ ገወርጊስ. ለደጅህ አብቃኝ እኔንም።ቤተሰቤንም። ከስራታችን ፍታን እባክህ ተርቢኖሶች ወድሜ ከናተጋር ስለሄደ. ደስ ብሎኛል. ተባረኩ እኔም በሰላም ላገሬ ያብቃኝ ለመሄድ ቸኩያለሁ
@Geni-q4y
@Geni-q4y 7 күн бұрын
በጾለታችሁ ኣኣቡኝ ጆሮየን በጣም ኣሞኛን
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 7 күн бұрын
ሰመቱ ቅድስጌወርጊስ አባቴ ጥዎውን ይጠጣል እቤት ዉስጥ ከአያት ከቅድም አያት የመጣ አቴቴጨሌ ለረጂም አመት ተቀምጦነበር ጥር 14 አቡነሐረጋውይ ለት የጅማውአባት በስልክእረድተውኝ አቃልኩት ሰማቱ ቅድስጌወጊስ ለስጋውደሙ ያብቃልሽ ቤተሰቦችሽን ብላችሁ በጠሎት አስቡኝ አሜንአሜነን
@tewodrosisrael5209
@tewodrosisrael5209 7 күн бұрын
አባቴ መንግስተ ሥላሴዎች ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ውሰዱኝ አባቴ ህይወቴ ለውጡልኝ የታሰርኩትን አስፈቱኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን የመምህር ተስፋዬ ልጆችኮ አንደበተ ርቱዕ ናቸው።
@eftah21
@eftah21 8 күн бұрын
🎉እንኳን ደህና መጣችሁልን ቤተሰቦች❤❤❤❤
@romange5198
@romange5198 2 күн бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ እባክህን ግራ ገብቶኛል ለምን እንደሆን ባላቅም ባሁኑ ስዓት ከልጆቸ ጋር መግባባት አልቻልኩ የሚሉኝ ሌላ የማረገው ሌላ ሆኖብኛል ግረገባኝ እባካችሁ ቅድስ ጊዮርጊስ ን ለምኑልኝ የምትሄዱም ደጅ ላይ ጸልዮልኝ አስራተማርያም ብላችሁ ፡።
@AbdiGudina-u9m
@AbdiGudina-u9m 7 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አኔንም ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 күн бұрын
እዉነት ነዉ እማ እግዚአብሔር ይማረን አሜን አሜን አሜን
@GkCell-j5o
@GkCell-j5o 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 7 күн бұрын
ስማዕቱ ለፀበሉ ያደርስን❤❤😢😢ጊወርጊስ
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 7 күн бұрын
ለጁያብቃኝ ሰማቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 7 күн бұрын
አባቴ ጊዮርጊሰ አረፍቀድልኝ የኔባት እደጅህ ልምጣ
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 7 күн бұрын
አሜን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አገላለፅሸ ደሞ ደስ ያላል። ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለቤትህ አብቃኝ።
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 8 күн бұрын
ሰማእቱ በስደት ላይ ሆነን ደጅህን ለናገቅን ሁሉ በያለንበት ከተያዝንበት እስራት ሁሉ ፍታን
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 7 күн бұрын
ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አድርሰኝ ለ2ኛጊዜ ያድርሰኝ
@workatsehay3551
@workatsehay3551 8 күн бұрын
Embata Deglmaryam kedanemehrt ledejesh abeky enata Deglmaryam 🙏🙏🙏❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 7 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@KokiGebeyhu
@KokiGebeyhu 8 күн бұрын
ስለ ሰማእቱ እባካችሁ ለደጁ እንድበቃ ሁሌ እመኛለሁ ግን አቅሙ የለኝም እግዚአብሔር ያነሣሣው ቢረዳኝ ።ወለተጻድቅ
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 7 күн бұрын
መታደል ነው በፅሎታቹሁ አስቡኝ እኔም አንድ ቀን ለቤቱ እንዲያበቃኝ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 7 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኪ እውነት ነው ወጣቱ ጠፍቷል
@teshomegirma6994
@teshomegirma6994 7 күн бұрын
💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 7 күн бұрын
አሜንንንንአሜንአሜን
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 8 күн бұрын
አሜን
@ShewaIndale
@ShewaIndale 5 күн бұрын
ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ 👏👏👏👏👏👏👏
@masratmasra1127
@masratmasra1127 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adaadaneshanja
@adaadaneshanja 7 күн бұрын
ሰማእቱ.እኔን.ለደጅ.አብቃኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fikrufissaha9245
@fikrufissaha9245 7 күн бұрын
Amen amen amen sematu hulun christan especially mechershaw le nesha yabkan
@workatsehay3551
@workatsehay3551 8 күн бұрын
Sematw kedus Jewerges Abata ledejeh abekay 🙏🙏🙏❤❤❤
@fikiral3877
@fikiral3877 8 күн бұрын
Selmon Egzyabhere yebarkhe betegest madamethe swene hasabune endegltse madamthe dese yelale. Yebarkhe! Egzyabhere befekede abryachu lemegwaze betam chkuyalhu.
@almazgezu6235
@almazgezu6235 8 күн бұрын
❤❤❤❤le deje yabkage semayetu qdse gorgese
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 8 күн бұрын
Sematun gorghisn lefeterew Alfana omega tengrolet ymayalklet yemaytegebew lul egzihebher ymesgen amen Amen amen amen amen amen amen 🙏
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Күн бұрын
እንዴዉ በስላሴ ለደጁ የበቃችሁ ወይም ከዛዉ ያላችሁ በመብርሀን ከሰዉ አገር እያመመኝ እየተሰቃዉሁ ነዉ 2 በሆላ እገባለሁ እስከዛዉ ግን ለሀገሬ አብቅቶኝ ከደጁ እንድመጣ በቅዱስ ጊወርጊስ ፆለት አድሩጉል ወይ እንዴት እንደምጎጎ አደራ ፍቃድህ ይሁን
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 8 күн бұрын
ረጋ ያለች ጎበዝ ሴት ክርስቲያን
@freweynihaylemikeal
@freweynihaylemikeal 3 күн бұрын
❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 7 күн бұрын
ኧአረ እኔም የትኩስ ነገር አይሆንልኝም , የምበላም የሚጠጣ ትኩስ ነው የምወደው በተቃሪኒው ቀዝቃዛ ሻውር አልወድም
@BerlinZack-ov2tp
@BerlinZack-ov2tp 7 күн бұрын
እኔንም ዉሰዱኝ እስኪ ተባበሩኝ ታስሬ ነዉ ያለዉት በመንፈስ😊
@Hanna1-sx3dm
@Hanna1-sx3dm 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሽውዬየአቡዬልጂ
@ሽውዬየአቡዬልጂ 7 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Күн бұрын
በፆሎት አስብኛ አመተ ስላሴ ብላችሁ
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 8 күн бұрын
Semaitu le dejih abikagn!
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 7 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HhfBbd-x4x
@HhfBbd-x4x 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@racheltakala7118
@racheltakala7118 7 күн бұрын
ገና ጠቅልሎ አልወጣልሽም ሂጅ ተመልሰሽ
@Nestanet-b8y
@Nestanet-b8y 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 8 күн бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
@BezawitDebebe-i2p
@BezawitDebebe-i2p 3 күн бұрын
Enenm tasbegn anchin edasebechish emebete befkadua. ..
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 7 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🕊🕊
@SinkeYami
@SinkeYami 8 күн бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️❤️💕💕💕💖💖💖🤲🤲🤲🌹🌹🌹💟💟💟💒💒💒🙏🙏🙏
@holly53
@holly53 8 күн бұрын
Benathe sebel lakilge
@TewodrosYierdaw
@TewodrosYierdaw 6 күн бұрын
አረ እባካችሁ መሬት መንቀጥቀጥ ሊወጠን ነው አትቀልዱ እባካችሁ ተርቢኖስ ማንም በቅዠት የሚናገረው አትለጥፍ ይሄን ምለው እኔም ሰለተጠመቁነው ማንም የራሱን ስንክሳር መፃፍ ነው የቀረው
@jshejsvs478
@jshejsvs478 5 күн бұрын
አፃፃፍክን አሰተካክለው
@مانلى-ل8ي
@مانلى-ل8ي 7 күн бұрын
ሥለሁሉምነገርአግዝአቤሔርይመሥገንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@kdksa338
@kdksa338 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TewodrosYierdaw
@TewodrosYierdaw 6 күн бұрын
አረ እባካችሁ መሬት መንቀጥቀጥ ሊወጠን ነው አትቀልዱ እባካችሁ ተርቢኖስ ማንም በቅዠት የሚናገረው አትለጥፍ ይሄን ምለው እኔም ሰለተጠመቁነው ማንም የራሱን ስንክሳር መፃፍ ነው የቀረው
@AsefuGirmay
@AsefuGirmay 2 күн бұрын
ይቅር ይበልህ ልብህን ንፁህ አድርግና ደግመህ ተጠመቅ
@GsHhe-u8y
@GsHhe-u8y 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንአሜንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@GsHhe-u8y
@GsHhe-u8y 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እሜንአሜንአሜንንንን
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 723 ወደ ሲኦል የሚገቡ በዙ ክፉ መናፍስትን ዓለማወቅ የሚያመጣው ችግር #subescribe_now ትውልድ ይዳን
23:27
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН