bermel Georgis የ45 ሰው ፅፌ ገብቼ መንፈሱ አስጨነቀኝ ጩኸት ነበር የምሰማው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 19,834

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 Күн бұрын
መምህር ግርማ የውነት አባት በስጋም በነፍስም የተሰጡን ስጦታችን ናቸው በቅንነት ስንጠቀምባቸው የምቀኞችን ወሬወደ ጎን ትተን ጊዜአችንንአናጥፋ አንጠቀምባቸው ፈጣሪ ይርዳን
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 2 күн бұрын
አባቴ መላከት መንክራተ መምህር ግርማ የኔ አንቂ አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ አባት በረከተወት ይደርብኝ አባዬ እወደወታለሁ❤🎉ደካማ ልጅዎት
@skyfly6491
@skyfly6491 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእወነት ቅዱስ ጊወረጊስ ለደጀህ አብቃ በሠማእቱ ሥም አባቴን ይዛችሁልኛ ህዱ በእመቤቴ ሥሥም
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 күн бұрын
ሰውን ከመላእክት በጥቂት አሳንሶ ፈጠረው ነው የሚለው። መምህር ግርማን እግዚአብሔር ለሕዝቡ አዝኖ ፤ በፀጋው አክብሮ የተሰጡን አባት ናቸው።
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምስክርነት ነው። አባታችን መምህር ግርማን ማመስገንና እውነቱን መመስከር ትልቅ እድል ነው።
@mulumulu5957
@mulumulu5957 2 күн бұрын
መምራችን ዛሬም እየተገፉ ነው ግን ለበጎ ነው ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 күн бұрын
ክብር ላባታችን ለመምህር ግርማ ውድሙ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አንቅተውናል ይኑሩን❤❤❤❤❤
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d Күн бұрын
ሰማህቱ አባቴ ሁሌም የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ግሩምና ድንቅ ነው ። እኔንም የልብ መሻት ስጠኝ ሰማህቱ አደራህን ቅዱሱ ። ሰማህቱ እስክመጣ ድረስ ባለሁበት ጎብኘኝ አባቴ ። ወንድም እህቶቼ ብርሃነስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አሰሰቡኝ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ Күн бұрын
የአባታችንንእድሜ ያርዝምልን
@ጸዳለ
@ጸዳለ 22 сағат бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ በስደት ነው ያለውት በጣም ተጨንቂለው በማርያም ከጸበሉ የሚትገቡ ሰወች ክርስትና ስሜን ከእጃችሁ ጻፉልኝ ስደተኛዋ እህታችሁ(ጸዳለ ማርያም)
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የምገልፅበት ቃል በውነት 12:43 12:45 ሁሌም ያጥረኛል ቃል የለኝም የብዙዎች አባት የብዙዎች ተስፋ የብዙዎች ጥንካሬና ብርታት ሆነዋል በውነት ድንቅ የአምላክ ስጦታችን ናቸው ስንቱን አዳኑት ስንቱን ከመከራና ከችግር ፈቱት ይህንን ያደረገ አምላከ ይክበር ይመስገን ልዮ ስጦታችን ናቸው የኦርቶዶክስ ኩራት ብዙ መከራና ችግር ፈተና ቢደርስባየውም አምላክ እያሸነፈላቸው እዚህ ደርሰዋል ምንኛ አምላከ ከሳቸው ጋር እንዳለ ይህ ማሳያ ነው በእድሜና በጤና አምላክ ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን ስወዶት በምክንያት ነው ብዙ ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው እሳቸውን ያጣ ሰው እጅጉን ያሳዝነኛል ከ❤እወዳቸዋለው በውነት big big respect የአባታችንን ስም ሲነሳ በማንኛውም ሚዲያ አላልፍም ያለኝን ክብርና ምስጋናም እናገራለው ባለታሬኩንም እናመሰግናለን ላንተ የረዳ አምላክ እኛንም ረድቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ አብቃን አሜን❤❤❤
@mahelit
@mahelit Күн бұрын
አላየ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ያልኩበትም የራሴ ምክንያት አለኝ በኡነት ከዚህም በላይ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከስደት ስመለስ በናተ ጉዞ ማህበር ነዉ የሚሄደዉ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ ።
@feventekie4145
@feventekie4145 2 күн бұрын
መምህር ግርማ ፀሎትና ስግደት ያስተማሩኝ እድሜና ጤና ይስጣቹው
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
አባታችን መላከ ግርማ ቡዙ ለዉጠዋል እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ አሜን አሜን አሜን
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 2 күн бұрын
አለመታደላቸው ነውንጂ መምህርን ግርማ ያክል አባት ማግኝት መታደል ነው
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 Күн бұрын
ተረጋጊ
@KidestAserat
@KidestAserat Күн бұрын
ሰሉሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማች አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የኞ እቆ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት እሳቸውን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ የልቤን መሽት ፈፅመህ ለደጅህ ያብቃኛ አሜን 💖💖❤❤👏👏
@Senlaqw123
@Senlaqw123 Сағат бұрын
አባታችን የዘመናችን ሀዋርያ ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ስንቱን እዳነቁ ስንቱ ከሱስ ከባዕድ አምልኮት እዳወጡ
@Aragsh
@Aragsh 2 күн бұрын
እኔማ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው አምላከ ጊወርጊስ ፍቃድህ ሁኖ ከስዴት መልስ ዴጂህን እድርግጥ እርዳኝ❤❤
@AbdiLegeso
@AbdiLegeso 2 күн бұрын
አሜን ያብቃን ሁላቺንንም
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 күн бұрын
Besdet yalenw Hulu mgnotachn New yasakaln semaetu😢
@FikruGebre-u4d
@FikruGebre-u4d 2 күн бұрын
አሜን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
አሜን ያብቃን ያስረገፀን ተክለ አብርሀም በፆሎት አስቡልኝ 🙏🙏🙏
@TewodrosAlemneh-r5q
@TewodrosAlemneh-r5q 2 күн бұрын
መጓጓትሽን አይቶ ያደርስሻል ብቻ ፀልይ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 күн бұрын
ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እረዠም እድሜ ይስጥልን ❤🙏 በአባታችን ትምህርት እኛ ተቀይረን ጎደኞቻችንን ቀይረን ቤተሰቦቻችን ለቅድስ ቁርባን አብቅተናል ለአባትችን ቀሲስ ሄኖክ ለመምህር ተስፋዮ አበራ እግዚያብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤🙏
@ururur6108
@ururur6108 Күн бұрын
እግዚአብሔር የሰለም መንገድ ያድርግላቸው የሰማዕቱ በረከት ይደርብን ደጁን ለማድረስ የብቀኝ ❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 күн бұрын
.የሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጆች እንኳን ደና መጣችሁ አወ በእዉነት አባታችን መምህራ ግርማ ወድሙ ለዘላለም ዩኑሩልን በእግዚያብሔር ሀይል ሁሉን በሚችል በክርስቶስ አልፈዉታል❤❤❤የኔ ዉድ አባት ናቸዉ አስተምሮአቸዉ የማይጠገብ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 2 күн бұрын
ለምስክርነቱ ወንድማችን እግዛብሔር ይባርክልን። የገረመኝ ግን የምወዳቸው የመምህር መልአከ መንከራት ተማሪ ሆነህ እርግጠኛ ነኝ መምህር ስያስተምሩ መጀመሪያ የራሳቹ መናፍስትን እሰሩ አስራቹ ቀጥቅጡ ብለው ስያስተምሩ ነበር እና ያንተን በደምብ ሳታስር የ45 ሰዎች የክርስትና ስም ይዘህ መጠመቅ ከባድ መሆኑ አለማገናዘብህ ገረመኝ። ለማንኛውም አንተም እኛንም ተምረንበታል መጀመሪያ የራሳችን መናፍስት ማድከም እና ማሰር ከዛ የቤተሰብ ማሰር እንደሆነ መምህራችን አስተምረውናል ከዚህ በፊት። በያለንበት ሕዝበ ክርስትያን እንበርታ። እግዛብሔር ይጠብቃቹ። አሜን!!
@Zelalem-l9k
@Zelalem-l9k 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ለእናንተ የደረሰ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ከስደት በሠላም መልሰኃኝ ለደጅህ አብቃኝ
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 күн бұрын
አሜን ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እናታችን ኪዳና ምህርት የዳጃችሁን አብቁን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 күн бұрын
የሁሉም አባት መምህር ግርማ ❤️ኡፍፍፍ እዉነተኛ እረኛ💞
@CoolMIME885
@CoolMIME885 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፣በጣም የ ሚነፈቅ ቦታ ነው አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን።
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ ከነ በተሰቤቸ አትርስኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 күн бұрын
የሰማእቱ ወዳጅ አባታችን መላእክተ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለእኛ እግዚአብሔር ለፈቀደልን ብዙ ያስተማሩን በጠላታችን እንድነቃ ያደረጉን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 2 күн бұрын
አላየ ደግና እሩህእሩህ ሰዎች እዲድኑ የምታረገዉ ጥረት እጅግ ልዩ የእግዚአብሄር የበዛልህ ልጅ ነህ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን ❤🙏
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@Fekirtesolomon
@Fekirtesolomon Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀልኝ እና ደጅህን ልርገጥ መች ይሆን የምሄደው በፀሎት አስቡኝ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አስተምሮ በደንብ ይለውጣል ግን እኛ አልተጠምንበትም እድሜያቸውን ያርዝምልን የኔ አባት
@ErgoAshenafi
@ErgoAshenafi 2 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን!!
@AzebMangistu
@AzebMangistu Күн бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የችግረኞች መድሀኒት የልዳው ስምህ በዓለም ሁሉ ይጠራ ይክበርልኝ!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 күн бұрын
በጣም ደሰያላል በሁለም ቆንቀ። የዘር። መንፈስ ያላልበት። ❤በረቱልን የተደለ እንደዘ ያደረገል ላልወ ደገሙ ወሬ ያወራል በረቱ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤እረጉ❤❤❤❤
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 2 күн бұрын
አላየ እባካቺሁ ተባበሮኚ ውሰዱኚ
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT 2 күн бұрын
ለእናንተ የዚህ ልዩና ምርጥ መንፈሳዊ ፕሮግራም አዘጋጆች ከልቤ ጥሩ ምኞትና የአምላካችንን እግዚአብሔር ምርቃትና በረከት እመኝላችኋለሁ።
@habitam
@habitam 2 күн бұрын
ኃያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቅደህልኝ ለደጅህ እዳበቃየኝ አሁንም መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ 🙏አባቴ ሁሌም ይናፍቀኛል ደጅህ አባቴ 🙏🙏🙏🙏
@eleniargawalemayehu2828
@eleniargawalemayehu2828 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !
@טזטה
@טזטה Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwotferede4654
@hiwotferede4654 Күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት
@HshsXhxh-s4f
@HshsXhxh-s4f Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 күн бұрын
በ ህይወቴ ትልቅ ለዉጥ ያመጡ ክርስትናየ በህይወቴ ሀይሉን ያሳዮኝ አባት መምህር ግርማ ናቸዉ። ሰዎች በመናፍስት ላይ ንቁ አትሞኙ የቤታችሁ ሰላም ማጣት እንቆቅልሹ ሀሳቡ ጭንቀቱ በረከት ማጣቱ አምላክን ማማረሩ ተስፋ መቁረጡ ራስን መጥላቱ መጥፋቱ ሁሉ በኔ ነበሩ እድሜ ለመምህር ግርማ አስተምህሮ መቀጥቀጥ መስገድ መፀለይ መፆም አስራት ማዉጣቱ አቤት ህይወታችሁ ላይ ትልቅ ለዉጥ ያመጣል። በነብስም በስጋም አሁን እንደ እኔ የባረከዉ የሞላለት ማንም የለም አሁን ተመስገን ጌታየ እለዋለሁ። ለካ አስቀድማችሁ ፅድቁን ፈልጉ ሌላዉ ይጨመርላችኃል የሚለዉ ቅዱስ ቃል አሁን በኔ ላይ አየሁት። ትክክል ነዉ እኛ ለአምኮት ክብር ሰተነዉ ስንሰግድ እሱ የስጋዉን ከጠበቃችሁት በላይ አንደላቆ ያኖራችኃል። ይሄን በረከት አግኝቻለሁ በአምልኮት ስግደት ስሉስ ቅዱስ ይመስገን።
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ 2 күн бұрын
እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሳአኖ ለእግዝአብሄር ... ስሙ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@እመቤትፍቃዱ
@እመቤትፍቃዱ 2 күн бұрын
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ጥራኝ እንደኔ በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን በጣም ሀገሬን ናፍቂያለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ 🤲
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 күн бұрын
እባክህ ጌታ ሆይ ለደጅ አብቃን አንድ አመት ሆነኝ እኔ ምስክርነት መስማት ተጀመርኩ ልቤ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጀ ነው
@BosenaTesfie
@BosenaTesfie Күн бұрын
የልደዉ ኮኮብ ሠማሀቱ ቅድሥ ጊወርጊሥ በሠላም ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አብቀኝ ኔንአፀተኛን ልጅህን ና ቤተሠቦችን ለደጅህ አብቃልኝ
@warqinashfiromsa
@warqinashfiromsa 2 күн бұрын
Uuuuuuuf oromiffaa inasoftuyii waqayyoo guyyaa sanan nuyaa gayuu ❤😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 11 сағат бұрын
እውነት አትጠፋም🙏❤። ስለአባታችን የመሠከራችሁ መዳንያለም በመንግስቱ ይመስክርላችሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝላችዃለሁ✝️✝️✝️
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
ደብተራ ቢሆኑ ቦታ ይሰጦቸዉ ነበር ደብተራ እግዚአብሔር ይርገጠዉ አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 күн бұрын
መላክ መንክ ግርማ ዉንደሙ ፀጋችዉ የበዘልን
@mulu1270
@mulu1270 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinashTahiro
@ZinashTahiro 2 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen le deju yabkagn semaytu kidus giyorgis
@HaykiTeferi
@HaykiTeferi Күн бұрын
ተባረኩ
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr Күн бұрын
የሐረር ልጅ ነኝ ብዬ ነበር የደወልኩት አላዬ ወንድሜ እና ጓደኞችህ በጣም ነው የማከብራቹ በእግዚአብሄር ፈቃድ በናንተ ትጋት ሰማእቱ ለደጅ አብቅቶኛል ሁሌም ፕሮግራማቹን ሁሌም እከታተላለሁ በጣም በርቱልን ክፉ አይያቹ ሰማእቱ ይቁምላቹ ዳግም ለደጁ እንዲያበቃኝ ለሰማይቱ ንገርልኝ ምመሰክረው ነገር አለኝ
@mulneshbalcha2294
@mulneshbalcha2294 Күн бұрын
ሰማይቱአባቴእኔለመምጣአተደጅ፣ፈቃድህይሁንልኝአባቴ❤❤
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 күн бұрын
Abatachin tsegawin yichemirilachew !! Edima yistilin tsegawin yabizaliwot thank you
@sosinayilma1424
@sosinayilma1424 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡
@sarahalex464
@sarahalex464 2 күн бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃዱ ሆኖ ለብርሃኑ ደጁ ያብቃን እንቅፋቱን ፈጥኖ ያንሳልን❤❤❤
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Күн бұрын
ቁዱስ ጊወርጊስ አባትየ ለኔም ጥራይ አባክህ 😭😭😭😭
@trhashadish6175
@trhashadish6175 Күн бұрын
Memhir grmu brhane alem kudus pawulos eyom nay zemena hawerya behaki ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤edimenn tienan yhabom
@አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ
@አግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ7በ Күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ👏💒🙏❤❤
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 күн бұрын
አሜን
@GenetFissha-o3i
@GenetFissha-o3i 2 күн бұрын
አላዬ የኔጌታ የመንፈሳዊውንየአለሙንም እውቀት ከፈጣሪ ሰለሆነ አብዝቶ ይጨምርልህ
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን የቅዱስ ጎርጊስ ፀበል ይፈውሳል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳን ለቦታው ያብቃን::
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj Күн бұрын
ወገኖቸ ወለተማርያም ብላችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@محمدمحمد-ت9ض3ر
@محمدمحمد-ت9ض3ر 2 күн бұрын
አሜን፫ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት ተመልሰን ለደጅህ አብቀን❤❤❤
@NegstKal
@NegstKal 2 күн бұрын
ራስህን ቆርሰህ ብሠጥ ማንም አያመሠግንህም ያልከው ተመችቶኛል፣በርቱ።
@senaitTamru
@senaitTamru 2 күн бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ደጅህን እደናፈቅሁ በስደት አታስቀረኝ ወለተ ማርየምን በፀሎታችሁ አስብኝ
@titifantu2162
@titifantu2162 Күн бұрын
Ye memehr Girma lij ema kehonk yeadelk neh❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@mystoe9261
@mystoe9261 Күн бұрын
❤❤❤ በትልቅ አክብሮት ስብ አድርጌ: አለው ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እንደ አንተ አይነቱ የነቃ'ታዳጊ ወጣት በዚጊዜ ስለሚያሰፈልገንጠንክር!!
@عبدالرحمنالزهراني-ي4ط
@عبدالرحمنالزهراني-ي4ط 2 күн бұрын
ቃለህወትን❤ያሰማልንወዲማቼን
@Sundfood
@Sundfood 2 күн бұрын
Sematu kuds Gergs ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sebleb2971
@sebleb2971 2 күн бұрын
❤❤❤አምላከ ቅዱስ ጅወርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝና ፈውሰኝ::❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Күн бұрын
ሊቀ ሠማእቱ ለደጀህ አብቃኝ አባቴ
@GanetKetema
@GanetKetema 2 күн бұрын
Semayitu gewerigis ledejik abikag ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenfentahun982
@helenfentahun982 2 күн бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቀዉ ድንቅ ነገር ተደርጎልኛል ሰማእቱ ክበርልኝ ስላሴ ይመስገን ድንግልየ ክበሪልኝ ተአምር ምድር ላይ ሚገርም እኮ ነዉ
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 2 күн бұрын
አንደበትክን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማክ❤
@titifantu2162
@titifantu2162 Күн бұрын
Man ende Emberhan kidste kidusan Dengel Mariyam kidanamehert yene Ababa yene welela ye Alem berhan ye fturan hulu ember🙏
@rozinahadish989
@rozinahadish989 2 күн бұрын
ሰማዐቱ ቁዱስ ገዮርጊሰ ለደጁ ያብቃኚ❤❤❤❤❤
@Beletshachew-j2d
@Beletshachew-j2d Күн бұрын
አረ ሰሜዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ፍቀድልኝ ባይገባኝም ሰማዕቱ ብዙ አለ በውስጤ አንተን ብዬ ሄጄ ጥዬው የምመጣው እብባክ አባቴ በቸርነትህ ውሰደኝ 🙏🙏
@liya7235
@liya7235 Күн бұрын
እኔ አረብ አገር ሆኜ የፈውስ አገልግታቸውን ከኢቱብ አይቼ ተጠቅሜበት ትርፋማ ሆኛለሁ ክብሩ ይስፋ የመድሀኒአለም አባታችን መምህር ግርማን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ እድሜ ማቱ ሳላሊን ያድልልን ከዚህ በላይ ቅድስት ስላሴ ጥበቡን ይግለጽላቸው ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🌾 🤲🌾🙏 🤲🌾🙏
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 2 күн бұрын
በዚህ አመት ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዪልኝ እህተ ማርያም ብላቹ ፀልዬልኝ
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu Күн бұрын
ለደጁ ያብቃሽ በእውነት
@SelamHaftu-qz3qc
@SelamHaftu-qz3qc 2 күн бұрын
ቅዱስ ጊዮርገስ ኣቦቴ ኣደራ ታሪኺን ቀየሮ
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 Күн бұрын
አምላኬ ሆይ ለማየት ጓጓሁ እንደኔ ሀፃት ሳይሆን እንደቸረነት ከስደት መልሰህ ለደጁ አብቃኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 2 күн бұрын
የሚገርመው እኔም ሱባኤ እገባለሁ ብዙ ነገር አያለሁ ስነቃ ምንም አላስታውስም እስኪ መላ በሉኝ😊አሁን ደግሜ ንስሐ ገብቻለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ብዙ ችግር አለብኝ😢
@saradamisee1972
@saradamisee1972 2 күн бұрын
Oh jabadhaa ❤❤❤❤
@ngsti277
@ngsti277 2 күн бұрын
የለዳው ስማኣቱ ቅድስ ጊዎርግስየ ❤❤❤ የነገርኩህ ኣደራ
@MartaKalab
@MartaKalab 2 күн бұрын
የቅዲሰ ጊዮርሰ ሆይ ለደጀህ አብቃኝ 6:10
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 2 күн бұрын
እኔ ያሳደገኝ ሰማእት ለደጁ እንደሚያበቃኝ አምናለሁ ምክንያቱም ያሳደገኝ ሰማእቱ ነዉ
@LidiyaTsegaye-rj1tw
@LidiyaTsegaye-rj1tw Күн бұрын
ሠማአቱ ለደጁ እዲያበቃኝ ፀሎቴነው
@felekche8544
@felekche8544 Күн бұрын
ሠማዐታቱ ገወርጊስ ለእኔ ከነቤተሰቦቼ ድረስልኝ
@geneetweldegehbriel9375
@geneetweldegehbriel9375 2 күн бұрын
Amen 🎉🎉🎉🎉❤
@hanabeletetube
@hanabeletetube Күн бұрын
Ebakachehu guzo meche newu
@ወለተሥላሴ-ዸ5ኸ
@ወለተሥላሴ-ዸ5ኸ 2 күн бұрын
ሠመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነመላ ቢተሠቦቼ❤❤❤❤❤❤😢
@tsedallove
@tsedallove 2 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ለዚህ ቅዱስ ፀበልና ቦታ ሳልሄድ እንዳገለኝ
@titifantu2162
@titifantu2162 Күн бұрын
Ene endhonkut new wendeme yehonkew ye fetari sera beka andaynet Ye semaeytu kidus Geiorgis Amlak yemsgen 🙏
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 83 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 122 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 29 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 52 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
♦️እባብ እግሬ ላይ ተጠምጥሞ ♦️ዐይነ ስውሩ ዲያቆን ዓለማየሁ
36:38
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 83 МЛН