የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛው ማንም ያላወቀለት የመናፍስት ችግር

  Рет қаралды 31,468

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Күн бұрын

Пікірлер: 360
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 2 күн бұрын
ልጅ መውለድ ማለት እንደ አባታችን ነው እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 2 күн бұрын
እውነት ነው ፍራቸው በግልፅነው የሚታየው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@hiwethabte2052
@hiwethabte2052 2 күн бұрын
❤❤❤🎉
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@HAIMANOTADEFRIS
@HAIMANOTADEFRIS 2 күн бұрын
yate nw yemegnutee??
@MsRose-c1o
@MsRose-c1o 2 күн бұрын
አባ ቅዱስ ገብርኤል ፀጋውን ያብዛሎት እንኩዋን ደና መጡ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ይጥራኝ ወዳገሬ ደክሞኛል በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢 ፍቅርተ ማርያም
@aass5403
@aass5403 2 күн бұрын
እንም ጨራሸ ከመንፍሰው ወድቅለው ትችው አለው
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 күн бұрын
አይዞሽ እግዚኣብሄር ካንች ጋር 🙏🙏🙏 ይሁን ምን ይሳነዋል ❤️❤️❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@berhanebelay5019
@berhanebelay5019 2 күн бұрын
E/r yasibish 🙏🏼
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Күн бұрын
እመቤቴ ትድረስልሽ እህቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 күн бұрын
አባ ❤❤❤❤❤❤መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት❤❤😢1000 ሰው አይቶታል ላይኩ ግን 305 ለምን ላይክ እያደረግን አናይም
@halleluya6934
@halleluya6934 2 күн бұрын
እኔም የማላውቀው ጭንቀት ውስጥ ነኝ በስጋም በነብስም ደክሞኛል ከእኔ የበረታችሁ ሁሉ እባካችሁ እግዚአብሄር እንዲያስበኝ በፀሎት አስቡኝ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Hanamarym
@Hanamarym 2 күн бұрын
እግዚያብሔር ያስብሽ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ያስብሽ
@halleluya6934
@halleluya6934 2 күн бұрын
አሜን
@berhanebelay5019
@berhanebelay5019 2 күн бұрын
E/r yasibish🙏🏼
@YemaryamGebru
@YemaryamGebru 2 күн бұрын
Emem amlak taqumsh
@yilma4711
@yilma4711 2 күн бұрын
አባታችን ፀጋዎትን ያብዛሎት በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ታምሩን ይሰራል❤❤❤❤ዛሬም ነገም ለዘላለም ይክበር ይመስገን❤❤❤
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እንደናተ ያለውን አባት እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ያቆይልን የመዳናችን ምክንያት
@annahanna8932
@annahanna8932 2 күн бұрын
🎤ንቁ ንቁ ንቁ ጥላት ዳቢሎስ እንዳይነቃበት በሰው ላይ ሆኖ ቢወራጭም እግዚአብሔር ግን የታሰሩትን ይፈታል ጊዜ ለኩሉ🤲አምላከ ቅዱሳን ስደተኞችንም ለሀገራችን አብቅተህ ከደዌ ተፈውሰን አንተን የምናመሰግንበትን ጊዜ ቅርብ አድርግልን🤲🤲አባቶቸ ዘላለም ያኑራችሁ🤲❤
@tsedallove
@tsedallove 2 күн бұрын
ተመስገን መምህር አንተን የመሰለ ልጂ ስለሰጡን አንተም እግዚአብሔር ወንድ ልጂ ይስጥክ
@Demise-k9h
@Demise-k9h 2 күн бұрын
ወላዲት አምላክ ልጆችሽ በክፉ ሰዎች መተት ተሰቃየን ድረሽልን አለቅን 😢😢😢
@hglh8910
@hglh8910 2 күн бұрын
ላይክ ሸር እያረጋቹሁ እህት ወድሞቸ❤
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 күн бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን አባታችን አንድ ቀን ጀርመን ሀገር ብጥመጡልን እንጠብቃለን አባታችን 🌻🌺🌺❤❤❤🌻🌺🌺
@MogesTeshome-x7r
@MogesTeshome-x7r Күн бұрын
Min endiyadergu ? Yeabatena ena lege yesudane yetekola menfese lememolate? Mesafu menfesen Hulu atemenu new yemilew.
@wandyebiranu950
@wandyebiranu950 2 күн бұрын
ቸሩ መዳንዓለም ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ዘመናቹን ስላሴዎች ይባርክሎት እኔ ሃጢያተኛውን በደለኛውን ክፉውን ዘማዊውን ያደፍኩ የከረፋውትን እግዚአብሔር በጸሎታቹ ይማረኝ ማስተዋሉን ልቦናን ይስጠን ምናገናዝብበትን
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 2 күн бұрын
እግዚአብሔርከታሰርንበት ሰንሰለትሁላችንንም❤ ይፍታን❤አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 2 күн бұрын
Amen amen amen 🙏
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sayedahmada17
@sayedahmada17 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንን😢😢😢😢😢😢 መታቾች ተው እባካችሁ 😢😢😢😢😢እህህህ ለማን ያወሩታን።መተት የተባለ ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayhay9005
@hayhay9005 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ ታስሬያለሁ ፍታኝ ሸክላህ ነኝና አፍርሰህ ስራኝ ጌታ ሆይ በቃሽ በለኝ አባ በፀሎት አስብኝ
@SintayehuKumsa
@SintayehuKumsa 2 күн бұрын
አሜን ሁላችንንም ያስቡን በልኡል እግዚያብሄር ስም አሜን አሜን አሜን።
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላቺን 😭😭😭
@YonasAdmasu-x7l
@YonasAdmasu-x7l 2 күн бұрын
እኛንም አንድቀን ፈውሰን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 күн бұрын
አባታችን ቀሲስ ሃይለመለኮት ግርማ ወንዱሙ ፣ፈጣሪያችን፣መድኃኒታችን የማሪያም ልጅ መድኃኒያለምጸጋውን ያብዛሎት ።አሜን!!! ከልብ ቀናተኞች ( ቡዳ ) ሴጣን ዓይን እግዛብሔር ይጠብቆት።አሜን!!!መልካም ፍሬ ከግንዱ ነውና።አሜን!!!
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 13 сағат бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታል 😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 күн бұрын
አባቴ ፀጋዎት እንደ ምድር አሸዋ ሰማይ ከዋክብት ይብዛሎት
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 21 сағат бұрын
በጣም ደስስ ይላል አባታችን እራሳቸውን ተኩልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍታን ተክለ አብርሀም ብላችሁ አስቡልኝ 🙏🙏🙏
@ናታኔምይቱብ
@ናታኔምይቱብ 2 сағат бұрын
ቀሲስዬ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ለነሱ የ ደረሰ የራማው ልዑል ገብረኤል ለኝም ይድረስልን የኔም አባት እደጂችሁ መቱ ለምስክርነት እንዴ ያበቃልኝ የሱ መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ በፀሉታችሁ አስቡልኝ አባቴን ተክለ ሀይማኖት እያላችሁ😢 ብርድ ነው ያመመኝ ይለኝል ስጠይቀው ግን መንፈሱ ይመስለኝል እንደኔ እኔ በስደት አለም ለይ ነው የምኖረው
@Shewa2219
@Shewa2219 23 сағат бұрын
ስለ ሁሎ ነገር እግዛብሄር ይመስገን ጌታ ሆይ እባክህን እኔንም ቤተስቦቼንም አስበን አባታችን አንዳዴ ስውር አርጎ ሚተውኝ መፍስ አለ አፁደገብሬኤ ብላቹህ አስቡኝ😢
@SelamGere-i2j
@SelamGere-i2j 2 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት ኣባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እባካቹ ትምህርቱ እንዲዳረስ ላይክ ሼር ኣድርጉት 🙏🙏🙏
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል Күн бұрын
ልጅ ያባቱን ይወርሳል እውነት ነው መምህር በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልዎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@ainNike
@ainNike 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልዉት እንም በምህረት ጌታ ሆይ አስበኝ😢😢
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 күн бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን 🙏❤️🙏
@Hanamarym
@Hanamarym 2 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ ልዑል እግዚያብሔር ለሁላችን ይድረስ አሜን
@mentameralemu
@mentameralemu 2 күн бұрын
የአባታችን ፍሬ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ደሞ እንደአባታችን ድጋሜ አበረከተንን እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤ አቤቱ ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አደራ እልሃለህ ህዝብህን አድን እንዳትተወን እርዳን 😢😢😢
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 күн бұрын
የስንቶቻችንን ሕይወት አመሰቃቀለው አንተራተተን እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን😢እግዚአብሔር ከእስራታችን ይፍታን🙏በጸሎት አስቡኝ እስከነ ቤተሰቦቸ🙏ሕይወታችን ተመሰቃቅሏል በመተት በዛር መንፈስ የቤቱ ሰው መግባባት አቅቶናል😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 күн бұрын
እህህ ወይ ሆድ ይፍጀው
@TemreYasin-j9w
@TemreYasin-j9w 2 күн бұрын
እባክሽ እህት የመምህር ተስፋዬ አበራን ቁጥረ በውስጥ ላኪልኝ 😢😢😢😢😢
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 күн бұрын
@@TemreYasin-j9w ነይ እሽ ግን live ላይ ሲገባ ብቻ ነው የሚከፍተው በቴሌግራም ብቻ ነው የሚሰራው👉 ዜሮ ዘጠኝ 27 ሀምሳ ስምንት 07 58
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 2 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠላት ይፈር ተመስገን ለእኛ ለሀጢያተኞች እነዚህን አባቶች ያስነሣህልን አምላክ
@Addis-d4h
@Addis-d4h 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤ የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክ አባታችን
@wandyebiranu950
@wandyebiranu950 2 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እንኳን ይህን ለመመስከር እበቃህ መምህራችን
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ Күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜናጤና ይስጦዎት አምላኬ ሆይታረቀን ድረስልን🙏
@gut7948
@gut7948 2 күн бұрын
ሲያሳዝን ሰውየው እንኳን እግዚአብሔር ደረልክ❤❤❤
@aeltaelt-b1l
@aeltaelt-b1l 2 күн бұрын
አሜን አሜንአሜንእግዚኦብሔርይመሰገን❤❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 3 сағат бұрын
እውነት ነው አባቴ ፀጋውን ያብዛልን
@AppAll-v5j
@AppAll-v5j 2 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤረናጋር ይስጦት
@tajetaje9957
@tajetaje9957 2 күн бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 күн бұрын
አ ባቶቻችነን ልኡልእግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ
@ZdKebede
@ZdKebede 2 күн бұрын
የኔ አባት ሌላስጦታ ሌላ በረከት❤❤❤ምስጋና ይግባው ለመድሀንያለም
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 2 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የማዳን ቀን አለው ። በእውነት ይሄ የመዳን ቀን በእኔም ሂወት ውስጥ እንደሚሆን አምናለሁ እጠብቋለሁ ።
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 күн бұрын
መምህር ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@TateqTateq
@TateqTateq Күн бұрын
አይዞችህ ምንም በቤተክርስቲያን ውስጥ ፈተና ቢበዛብችህ ለብዙዎች ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ የመዳን ምክንያት ስላደረጋችሁ ደስ ይባላችሁ ። ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ ጸጋ አብዝቶ ይስጣችሁ።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 2 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ማዳን የእግዝአብሔር ነው በፀሎት አስቡኝ አባታችን ወለተ ኪዳን በስደት ጨልሞብኛል 😢😢😢😢
@grmatenagrm
@grmatenagrm Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነ አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይድርስልን አባቴ😢😢😢
@adisu4246
@adisu4246 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤🙆‍♀️
@starzuzu2989
@starzuzu2989 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር. ይምስግን ተዋህዶ ለዘላ ለም ትኑር መ ምህርዬ የሱን ሰው መዳን ሳይ እኔም በረታሁም ዳንኩም ላገሬ በቅቼ ጽበሉን እስካገኝ. ናፍቄለው
@WayenishetSabaqa
@WayenishetSabaqa Күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ🎉🎉❤🎉❤🎉🎉🎉
@MuluMengha
@MuluMengha 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 күн бұрын
አ ይ ያልተቀጣ ማን አለ ግን ስለታሰርን እዳናዳምጥ እንኳን ሠዉ ካዳመጠ እራሡን ማወቅ መፈተሽ ይችላል እኔም ከአባቴ ጋር በጣም ነበር የሚያባላልኝ አባታችን መምህር ግርማ ወድሙ ሽ አመት ይኑሩልን በእዉነት የሁሉም ሠዉ መሠረት እሳቸዉ ናቸዉ የምንወዳቸዉ አባታችን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Сағат бұрын
አቤቱየሰውክፋት:ሞትመኖሩን:ረሳነውሳይሔሁሉክፋት:ፈጣሪካተጋርይሁን:የኔአባት😢😢
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Күн бұрын
በእዉነት እንደት ደስይላል የባታችን ፀጋዉን የብዘላሎት ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ህይወትችን በመንፈስ የተሞሌ 😢😢😢😢
@hglh8910
@hglh8910 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ቤዝት ያርግልወት ልዑል እግዚአብሔር🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል 23 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጢታው እግዚአብሔር ይመስገን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን❤ ቀሲስ እድሜህን ያርዝመው። ፀጋውን ያብዛልህ❤
@Wariga-g1x
@Wariga-g1x Күн бұрын
እግዚሐቤር ይመስገን❤❤❤አባታችን የአገልግሎት ዘመንነውን ያብዛልን ❤❤❤
@HoorWaleed2007
@HoorWaleed2007 2 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ከስራቴ ፍታኝ እኔንም ቤተስቦቸንም ማርኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤ እናተን የፈታ እግዚአብሔር እኛንም ይፍታን 😢😢😢
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠቡቀወት ኑሩልን ❤
@HailCity-c8b
@HailCity-c8b 2 күн бұрын
አባታችን በረከቱዎ ይደርብን እግዚአብሔር ሆይ እኔም ከታሰርኩበትን ፍታኝ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 күн бұрын
አድነን ጌታ ሆይ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Күн бұрын
አባታችንን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን🤲🤲🤲 ለኛ ለስደተኞችም ለተጨነቅነውም እመቤቴ ምረቱን ትላክልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@אסצילהטשאגר
@אסצילהטשאגר Күн бұрын
ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን እልል እልል እልል እሰይ። ጠላቴ ዲያብሎስ ይፈር እንኳንም ከስራትህ ተፈታህ በረከታቹህ ይደርብኝ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@MeseretGirma-n5d
@MeseretGirma-n5d Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Күн бұрын
እግዚአቤሔር ሁሌም የተመስገን ይሁን ❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ጤናን ካበርካት ሰላምን ካፍቂር ፀጋሁን ካረጅም እርሜና ጤና ጋ ያብዛላችሁ 🙏🥰
@טאוגדהסולומון
@טאוגדהסולומון Күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ከአላደረክልኝ ይልቅ የአደረክልኝ ይበልጣል ክብርህ ይስፋ ተመስገን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን ለሚጠሉ ለጠላቶቻችሁ ልቦና ይስጣቼው አሜን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 күн бұрын
አባቶቻችን ኑሩልን የስንቱንቤት ሰንሰለት በእግዚያብሔር ሀይል በጣጠሳችሁለት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኛለሁ ከነመላ ቤተሰቦቿ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@اشكلالزهراني
@اشكلالزهراني 2 күн бұрын
ስለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ያተሰሪቱን እግዚአብሔር ይፈታል ተመሰገን እናንተ የሰጠን ጅሪ መድሃኔአለም ክብር ምስጋና አምልኮ ናስግድት ይሁን እግዚአብሔር በምሕረት ይገብንኝ
@TitGkf
@TitGkf Күн бұрын
አሜነን አሜን አሜን❤❤❤
@EnatWerku-n2e
@EnatWerku-n2e 2 күн бұрын
እግዛብሄር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@SnakAbandh
@SnakAbandh 2 күн бұрын
ፈጣሪ እኔንም ያስበኝ አባ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት
@hanitilahun4726
@hanitilahun4726 Күн бұрын
በረከታቹ ይደርብን አባታችን
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ 2 күн бұрын
እናተን እድሜ ይስጥልን ቀሲስ
@ghada1723
@ghada1723 10 сағат бұрын
አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenzerihun831
@helenzerihun831 Күн бұрын
አባቴ ፀጋውን ያብዛለወት አምላኬ ላንተ ምን ይሳንሀል
@emebete6
@emebete6 2 күн бұрын
እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም አሰያላችሁ ልቤ ትጨነቃለች ከአሰሪዬ ጋር ሠላም የለኝም ስራም ያስጠላኛል እፍፍፍፍፍ ከኔ የተሻላችሁ በፀሎታችሁ እርዱኝ😭🙏
@መንበረማርያምኤፍታህ
@መንበረማርያምኤፍታህ 2 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውንአብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን እኔንም ከታሰርኩበት የአጋንንት እስራት ይፍታን ሁልሳችንንም የክርስቲያን ልጆች ሁሉ አሜን አሜን አሜን
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 2 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እኔንም ቤተሰቦቼንም ከታሰርንበት ፍታን
@AddisuSisay-nr4po
@AddisuSisay-nr4po 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 күн бұрын
አሜን
@tsigeabate3608
@tsigeabate3608 2 күн бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ከፍ ያረገውን ሰው ዝቅ ማረግ አይችልም
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 күн бұрын
አምላክ ሆይ እኔንም ከታሰርኩበት ፍታኝ ለደጁ አብቃኝ በሰው ሀገር ባዶ መና ሆኛለው በፀሎት አስቡም ያገሬ ልጆች
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 күн бұрын
አባቴ በረከተዎ የድረሰኝ ❤ የታሰርን ሁላችን እንፈታ , አሜን ❤❤❤
@RomanRoman-nk9vu
@RomanRoman-nk9vu Күн бұрын
❤❤❤❤በረከቶት ይደርብን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 күн бұрын
አይ ሰዎች ስንባል ይቅር ይበለን ይማረን ለአንተ የደረሰ ቸሩ መድኃድኔአለም ለእኛም ይድረስ በርታ። እግዚአብሔር አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@maryelove7751
@maryelove7751 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈዉስህ መምህር ፀጋዎትን ያብዛሎት
@groomhad
@groomhad 23 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@CelenaAklog
@CelenaAklog 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርን እውነት በጣምያስዝናል😢😢
@ElsaMande-g1y
@ElsaMande-g1y 2 күн бұрын
መምህር ድንግል እመቤቴ በጤና በእድሜ አትለይክ።
Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 142 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 14 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН