Best 7 Full-Body Workout ለጀማሪ የሰውነት ግንባታ የሚሰጡ እንቅስቃሴዎች | FitNAS

  Рет қаралды 17,656

Fit NAS

Fit NAS

Күн бұрын

Best 7 full body workout. Ethiopia / Habesha
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ፥ ከታች ይፃፉልኝ
Lets make a better healthy and stronger future. fitNASlifestyle
ለየቀን በቀን ቪዲዮ በ FACEBOOK እና በ INSTAGRAM ፔጄ ተከተሉኝ።
Instagram: / fit.naslifestyle
Facebook: / fitnaslifestyle
Subscribe for more content:
/ @fitnas93

Пікірлер: 78
@biniyamredetu9254
@biniyamredetu9254 Жыл бұрын
Thank you my brother
@kahasehaileslasseiabay7098
@kahasehaileslasseiabay7098 5 жыл бұрын
ውንድማችን በጣም ነው የምናመሰግነው የምትሰጠንን ትምርት ሁሉ በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ነው thank you እና ደግሞ ልንጠይቅክ የፈለግነው 7 exersice በ ኣንድ ቀን ነው የምንሰራቸው
@samueltesfaye1654
@samueltesfaye1654 5 жыл бұрын
Welcome back bro ናሆሜ እኔ ብሮ ስፕሊት ነው የምሰራው አንድ ቀን ስለብሮ ስፕሊት ሰፋ ያለ ቪዲዮ ትሰሪያለሽ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
Sami Tesfaye አመሰግናለሁ ብሮ አይቀርም
@lefefitness
@lefefitness 5 жыл бұрын
FitNas ጉበዝ በዚው ቀጥል በርታ full body በጣም አሪፍ ነው 🙏🏿👌🏿🤛🏿
@matking2561
@matking2561 4 жыл бұрын
Thanks men 👏👏👏
@estifgutaboss9381
@estifgutaboss9381 5 жыл бұрын
Betam arfi advice new le leag workout focuse endarg videowoch yastmerugal
@hanibalhani4967
@hanibalhani4967 5 жыл бұрын
Enamesegen alen brooooo arif Tipps new
@SuperBuckwheat11
@SuperBuckwheat11 5 жыл бұрын
Excellent tip.
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
SuperBuckwheat11 Thanks:)
@habeshagym4125
@habeshagym4125 5 жыл бұрын
ምርጥ Video ብዙ አይነት እንቅስቃሴዎችን እንጠብቃለን ብሮ እናመሰግናለን
@kaleabmekonnen8476
@kaleabmekonnen8476 5 жыл бұрын
Wwww fitnasey begugut eytebekuk new kech yalkew tnx
@muydine
@muydine Жыл бұрын
❤❤❤
@teddyfitt591
@teddyfitt591 5 жыл бұрын
Thanks bro
@abdullahabdullah481
@abdullahabdullah481 3 жыл бұрын
ሰላም ነዉ ብሮ ክንደን ሰባሪ ነበርኩ አሁን ስሰሪ ይሰማኛል።
@tinsaemelese4113
@tinsaemelese4113 5 жыл бұрын
Tnx mate
@harunharun3121
@harunharun3121 5 жыл бұрын
Betam arif bro
@nahomberaki7153
@nahomberaki7153 5 жыл бұрын
Woww thank you bro
@onelove457
@onelove457 2 жыл бұрын
Thank you buddy for you kindness to share your knowledge and experience!! I am 40 and would like to change my body, will it be hard to do it?
@ismailshemsu8703
@ismailshemsu8703 4 жыл бұрын
Tnx a lot
@anileybekele
@anileybekele 5 жыл бұрын
First of all, Happy Easter & octave of Easter. Hope you had good holidays. This tip is great and on point, it would’ve great if would have posted it at beginning, but still isn’t late. Thank you for the motivation and inspiration fitnass!
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
aniley sabi Thank you bro :)
@abeneman1730
@abeneman1730 3 жыл бұрын
Kumet mechemeriya aserar asayen bro
@ashe1668
@ashe1668 5 жыл бұрын
Thank you fitNAS
@joy-production
@joy-production 5 жыл бұрын
Very helpfull thank you fit nas keep up the good work.
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
Anytime:)
@arongmalik4998
@arongmalik4998 2 жыл бұрын
wow tekami mikr new bro ena endalkewu besamint 4'te arif new mulu sewunetachn yseral ena lelawun gize demo gym sanhed push up ena ye tnfash kelel yale gemed mezlel mnamn bnaderg arif new?
@redietwudiye9159
@redietwudiye9159 3 жыл бұрын
Thank you so much
@natinato9925
@natinato9925 5 жыл бұрын
Hi bro enkuoan abroaderesen💒yezariw vidoe yaw entelemedew betam astemari new🙏gen meniyahl 'set' edemnsera algeletskewm
@SenaitShumay
@SenaitShumay Жыл бұрын
Okey ezi bota yetnew
@zelalemfiseha9681
@zelalemfiseha9681 2 жыл бұрын
ገራሚ ሁን🟩🟨🟥✊🏿
@amankefeyalew3299
@amankefeyalew3299 4 жыл бұрын
Bro please chest fix siyaderege mn ayenet sport meserat alebgn
@kirbalkashun2230
@kirbalkashun2230 5 жыл бұрын
Thank u bro
@sambodeabejesambodeabeje289
@sambodeabejesambodeabeje289 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብሮ ሁሉም አማን ነው። ዋውውው በእውነት ነው የምልክ እራስክን ቀይረክ እኛንም ለመቀየር ለምታደርገው ጥረት ሁሌም ላመሰግንክ እፈልጋለሁ ። አሁንም ላንተም ከዚህ በላይ ካሰብክበት ደረጃ እንድትደርስ እኛንም ባንተ ሌብል እስከምንደርስ ድረስ ፈጣሪ ይርዳን ። የዛሬው ጥያቄየ ብዙን ግዜ አንተም ሌሎችም የእግር ስትሰሩ ያለ ጫማ ወይንም በባዶ እግራቸው ሲሰሩ ወይንም ስትሰራ አያለሁ ። እናም ያለጫማ የእግር እስፖርት መስራት ጥቅሙ ምንድነው ? ያለ ጫማ መስራት የተለየ ጥቅም የሚሰጠው አለ ? የሚሻለውስ የትኛው ነው ጫማ ለብሰክ ወይንስ ያለ ጫማ በባዶ እግር ይሻላል ? እባክህ እንዴ ላስቸግርህ በተረፈ ሰላሙን ሁሉ እየተመኘሁ ላንተም መልካም ውጤት ለኛም እንዲሆን ተመኘሁ ሰላም ሁንልኝ ።
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
Sambode Abeje Sambode Abeje አሜን ወንድሜ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን ዋናው የጫማ ሚስጥሩ አንዳንድ ጫማዎች ሶላቸው እንደ እስፖንጅ ስለሆኑ squat ስታደርግ በትክክል መሬቱን ቆንጥጦ ሊይዝ ስለማይችል ነው በባዶ እግር የምንሰራው። ለዚህ ተብሎ ደግሞ አንደአንድ ጫማዎች ሶላቸው ደረቅ የሆነ አሉ
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 5 жыл бұрын
Long time bro 🇪🇷💪👍👌🏋️‍♂️
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
yemane tesfay haha I’m here bro ♥️ 🇪🇷
@messiahjoshua7679
@messiahjoshua7679 5 жыл бұрын
Ewonetem gerami sew neh
@alhamdulilahmylife2410
@alhamdulilahmylife2410 3 жыл бұрын
Bro sile amegageb siralen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@laqeyunus584
@laqeyunus584 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔ ያረበ ፍየል እረኛ ነኝ ግን አንተን በመከታተል እኔም እየሰራሀየ ነው በባህላውይ ጅም
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
Laqe Yunus በርታ
@ibrahimtube3485
@ibrahimtube3485 4 жыл бұрын
እኔም እንዳተ ነኝ ብርታ ብንተዋወቅም ደስ ይለኝ ነበር
@dahlaktube624
@dahlaktube624 5 жыл бұрын
bro u ar an amazing man thanks
@samuelmulugeta2965
@samuelmulugeta2965 3 жыл бұрын
Ande sewo jemari yemaybalwo mn sihon nw
@MulukenAlemu-s9i
@MulukenAlemu-s9i Жыл бұрын
ቁመት ማያሳጥር ለደረትና ለጡንቻ ምናይነት መስራት አለብብኝ
@anileybekele
@anileybekele 5 жыл бұрын
To clarify some confusion, last time when you did workout splits video , you chose the push/pull & and legs split, but now on this clip you have said these 7 workouts are great , also instead of three days routine, you said on off on off routines. Which one do u prefer?
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
aniley sabi If your in your early stages of training, it’s going to be quite hard to know what advice to take on board and what to disregard. That’s why I made the video to be more specific for people who are on their early stages of training
@anileybekele
@anileybekele 5 жыл бұрын
FitNAS Lifestyle thank you for the quick response. I’m sort of over early stage training now, in consideration of this I would love to hear some tips from you! Thanks again:)
@eskeabrave2691
@eskeabrave2691 5 жыл бұрын
What about Triceps and others?
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ ለሆዴ ምን አይነት እስፐወርት እንስራ
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Жыл бұрын
ብሮ ዘጠኝ ቀኔ ነው አዉን ነገ አረፌ ስኞ ምንልስራ ከይቅርታጋር ከእሁድ ውጪ ማረፍ አልፍልግም
@nebyuwins
@nebyuwins 5 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abihubi4702
@abihubi4702 5 жыл бұрын
ወንድም በመጀመሪያ በታም ነይ ማምስግንህ። ቐጥየ ምልህ ሁሉም ባንድ ቕን ነው ምንሰራው? ስንተ ግዜ ነን ምንሰራዉ ኣንድ exercise
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
Abi hubi አዎ ሁሉን በአንድ ቀን ነው የሚሰራው ከ 2-4 ባለው sets ከ8-12 ባለው reps
@TarikuAbdurahman
@TarikuAbdurahman Жыл бұрын
ዘጠኝ ነው ያልኩት ክብደት ለማለት ነው ሶሪ ብሮ
@argawshuralah4237
@argawshuralah4237 3 жыл бұрын
መጥተናል እንግዲ ከምግብ አመጋገብ ጀምሮ ለማስተማር ተባበረን እናመሰግናለን
@selflove2509
@selflove2509 5 жыл бұрын
ናሂዬ የብዙወቻችን ብርታት ጥያቄዬ ይሄን እንቅስቃሴ ሴቶች እንዲሰሩት ይመከራል ?ወይስ ወንድሞች ብቻ?
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
sara hassan ሴት ወንድ አይልም ይሄ እህቴ ማንም መስራት የሚችለው እንቅስቃሴ ነው ፡ )
@habeshagym4125
@habeshagym4125 5 жыл бұрын
ጥያቄ የትኛው ነው ጥሩ ፕላን 1 በሳምንት 5 ቀን እና 2 ጡንቻዎችን በቀን 2 ሙሉ እንቅስቃሴ አንድ ቀን እያረፉ መስራት? 2 አመት ሆኖኛል ሰውነት መገንባት ከጀመርኩ ምከተለውም 1 ኛ ላይ የፃፍኩትን ነው አንተ ግን 2 ተኛው ይሻላል ነው ያልከው ግን ግልፅ አልሆነልኝም .. ለምትሰጠኝ ምላሽ አመስግናለሁ! ጌዲዮን😊
@workumola1903
@workumola1903 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ይቅርታ አንድ ጥያቄ አለኝ በደንብ እንቀሳቀሳለሁ ግን ኪሎየ ቀነሰብኝ እና ደግሞ። ስለፍት ያለውን ጥቅም ንገርኝ
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
worku mola በደንብ መንቀሳቅ ብዙ ሃይል ያቃጥላል ለዛ ደግሞ እንዳትቀንስ በዛ ያለ ምግብ መመገብ ግድ ይላል
@abdullahabdullah481
@abdullahabdullah481 3 жыл бұрын
ላቁም ወይስ ልስሪ መልስልኝ ብሮ።
@kidusmdw5490
@kidusmdw5490 5 жыл бұрын
do u think this work out hit the muscles good enough ? i mean its good to workout four times a week but reducing the steps is not good enough .......i think.but its good advice tho.
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
Yes of course bro. Make sure you use the right form and progress on the weights
@hailaygmeskel7764
@hailaygmeskel7764 3 жыл бұрын
ቀጭን ብሆንስ የዘረዘርከውን ጅም ውስጥ ለመጀመር ይሆነኛል ወይ ከ creatin ጋር ስሰራውስ ምን ትለኛለህ ወንድሜ
@tekshop1650
@tekshop1650 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እኔ ምጠይቅህ አንድ ነገር አለ የእጅ ጡንቻ ለማጥፋት እስቮረት እየሰራሁ ነበር ግን አልጠፋም አለኝ ምን ላድረግ
@የሀቢምርኮኞ
@የሀቢምርኮኞ 4 жыл бұрын
ክብደት ከማንሳታችን በፊት ወይን በሀላ ምግብ መመገብ ያለብን?ሢቀጥል ከሥንት ኪሎ ግራም ጀምሮ ነው ክብደቱ መሆን ያለበት ለምሣሌ 6ኪሎ ግራም ነው ሁለቱም 12ማለት ከዚህ በላይ መሆን አለበት ?
@የሀቢምርኮኞ
@የሀቢምርኮኞ 4 жыл бұрын
እኔ የምጠቀመው 6ነው የሁለቱም እጀ 12ኪሎ ነው ሣነሣው ብዙም ክብደት የለውም ደግሞ ደረት እና ጡንቻን ለማዳበር በምን አይነት መንገድ ነው የማነሣው ክብደቱን ተባበረኝ
@nat5112
@nat5112 5 жыл бұрын
I died laughing 😂 bro science -= ብሮ ስፐሬት hahaha - you the man lol 😂
@tinsaemelese4113
@tinsaemelese4113 5 жыл бұрын
If you don't mind can you tell us how many subscribers you got
@argon1234
@argon1234 5 жыл бұрын
What are you doing with it
@nazirhussien2979
@nazirhussien2979 3 жыл бұрын
ቀን ቀን ብናረገው ችግር ኣለው
@adinanemubarke3291
@adinanemubarke3291 2 жыл бұрын
ፕሮቲን ግን ትጠቀማለህ
@argon1234
@argon1234 5 жыл бұрын
Zaree sejamr Ramadan karima bela😡😡
@fitnas93
@fitnas93 5 жыл бұрын
#Aj xll Megebatun selalaweku new wendem Ramadan Karim beyalhu
@argon1234
@argon1234 5 жыл бұрын
@@fitnas93 tnx u ar #1 fr m
@habteyteh421
@habteyteh421 5 жыл бұрын
Thanks bro
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ሸንቀጥ ሸንቀጥቀጥ ለማለት … | #time
20:49
Kana Television
Рет қаралды 76 М.
ስፖርት መጀመር ለሚያስብ ሁሉ!
12:37
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 179 М.
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 6 М.
የደረት እና የፊት ለፊት እጅ
46:37
Fitness for habesha
Рет қаралды 49 М.
⭕️ሴቶች ሚያሸንፉትን ወንድ አይወዱም⭕️
9:13