ቤትህ እንዲፈወስ ያለህን በሙሉ ለቃልኪዳን ሚስትህ በስሟ አድርግላት! ምን ምኑን?___በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 24,969

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@EtaferahuTerefe
@EtaferahuTerefe Ай бұрын
እውነት ይህ ቃል ከእግዚአብሔር ነው
@nebt9215
@nebt9215 Ай бұрын
ሁሉም ቀርቶ ሰላም በሰጡን .. You are amazing pastor
@akliloualam9452
@akliloualam9452 Ай бұрын
በእውነት በአንተ ውስጥ እግዚአብሔር ሕዝቡን እየተናገረው ነው ሰሚ ካለ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለሕይወትን ያሰማህ🙏🙏🙏
@MeseretTebeje-ng8ue
@MeseretTebeje-ng8ue Ай бұрын
ይገርማል! የአብዛኞቻችን ኢትዮጵያውያን ሚስቶች ታሪክ ይሄ የው!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Ай бұрын
ፓስተርዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን። የዛሬው መልዕክት ልብ ያለው ልብ ይበል ያስብላል። አንተን የሚሰማ ሰው ብዙ ያተርፋል። እኔም ባለቤቴም ምስክሮች ነን። ቤታችንን በብዙ ሰርተሃል። አባት ሆነህ መክረኸናል በጣም እንወድሃለን🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ተባረክ🙏🏾 ትምህርትህ አይጠገብም ትውልድን ለማዳን ከጌታ የተላክ ጥሩ መምህራችን ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@romandeneke1651
@romandeneke1651 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ገንዘቡን ብቻ ሳይሆንህይወቱ ሚስጥር ለሆነና ልቡ ለማይገኝ ሰው ማለትም ድብቅ ለሆነ ሰው ከሚስቱ ይልቅ ልቡን ለውጪ ሰዎች ክፍት የሆነውንስ ምን ትላለህ?
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ትክክለኛ ጥያቄ ነው
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
እድሜ ልክ አያገባሽም አይመለከትሽም እየቸባልኩኝ ኖርኩኝ
@AddisMekibib-p6k
@AddisMekibib-p6k Ай бұрын
እህቴ 100% ልክ ብለሻል እኔም እንደአንቺ ነው የሚስማኝ
@Liya-m8t
@Liya-m8t Ай бұрын
That is his question too 😅
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 Ай бұрын
እኔ የምመክርሽ ልጆችሽን እያየሽ ፈጣሪን እያሰብሽ ሰው አንድቀን ይለወጣል ብለሽ ኑሪ መኖር ግድ ነው አትቆዝሚ ለራስሽ ግዜ ስጭ አይዞሽ ይሄም ያልፋል የደሞዝ ቀን ይመጣል ባልሽን የሚያረገውን እያስብሽ የምትኖሪ ከሆነ ከባድነው የኔ እህት ሁሉ ይለመዴል ጤናሽን ግን አደራ አደራ ጠብቂ ከሄደ ለማምጣት ትቸገሪዬለሽ
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን! ከዛሬ ስምንት አመት በፊት የገዛሁትን መሬት እና የሠራሁትን ቤት ስገዛ ጀምሮ በሚስቴ ሥም ነው ያደረኩት:: እድለኛ ነኝ❤❤❤
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv Ай бұрын
እንደማር ጣፍጡኝ ነው እምሠማው ቸርየ እድሚ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤🎉
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
ያልውን በሙሉ በስሟ ማድረግ ሳይሆን የልብ ቅንነትና እግዚአብሔር ን የሚፈራና የምትፈራ መሆን አለባቸው
@HjFf-ee1us
@HjFf-ee1us Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ተባረክ ዘበንህ ይለምልም 🙏🙏💖
@AshenafLemma
@AshenafLemma Ай бұрын
Seti mahon albishe😢
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 Ай бұрын
Paster chare I want your phone number
@meserettefera1424
@meserettefera1424 6 күн бұрын
በእዉነት ቸርዬ እመቤቴ ማርያም ዐጋዉን ታብዛልህ
@HjFf-ee1us
@HjFf-ee1us Ай бұрын
ባተ ትምህረት ሒወተ ተለዉጧል ፀጋ ይበዛልህ 🙏🙏💖
@EmebetWolde-n5w
@EmebetWolde-n5w Ай бұрын
God bless you pastor .
@Tigi-m9f
@Tigi-m9f Ай бұрын
የሚገርም የሚገርም ምክር ነው ተባረክ ❤❤❤❤❤Especially እጁ ለውጭ ሰው የሚዘረጋ.
@kidygirma8208
@kidygirma8208 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Ай бұрын
Amen I was so happy to hear your teaching pastor Chera. Thank you... You put a smile on my face, thank you again. GOD BLESS YOU.
@selamsolomun6669
@selamsolomun6669 Ай бұрын
ፓስትር ቸሬ ስለ መልካም ትምህርት እናመስግናልን እንዳተ ከልባቸው የሆኑ ስው ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ከሙሉ ቤተስብክ እመኛለሁ
@GenetNega
@GenetNega Ай бұрын
የኔ ታሪክ ነው አመሰግንለው ኡፍፍፍፍፍ
@EtaferahuTerefe
@EtaferahuTerefe Ай бұрын
የኔም
@anketsedesta6686
@anketsedesta6686 Ай бұрын
እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ❤ እግዚአብሔር ባንተ በኩል እየተናገረ ነው ዘመንህ ይባረክ🙏🏾
@HirutAidd
@HirutAidd Ай бұрын
የዉስጠን ሀሳብ ነዉ የተናገርከዉ ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏 ሁሌም በትህምርትህ ነፋሴ ሀሰት ትደርጋለች ለምልምልኝ የምወድህ ወንድሜ🙌❤️❤️
@tsegamokonen2965
@tsegamokonen2965 Ай бұрын
ፀጋ የበዛል ቸርዬ እኔ ትሞህርትህን ስማቼ አልጠግብውማ:: ❤❤🙏🙏
@antenehayalew6145
@antenehayalew6145 Ай бұрын
አከብርሃለሁ ፓስተር🙏
@Randavo
@Randavo Ай бұрын
I really appreciate the lesson, pastor. Today's sermon is fantastic. You covered everything-life, money, marriage, and death.
@AlemneshHintsa
@AlemneshHintsa Ай бұрын
Egziabiher edimen ena Tena ystih
@tigistregassa280
@tigistregassa280 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እባክህ የኢትዮጲያ ወንዶችን አንድ ቀን ስብስብልንና ቆንጥጥልን እኛ አልቻልናቸውም።
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
ሰው ትልቁ ሀብትሕ እግዚአብሔር ን መፍራትና ቅንነት ያስፈልጋል ይህም የሚገኝው በፁሎትና ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖረን ህብረት ነው ለእግዚአብሔር ከተስጠን ነው በትዳርም አብሮ ላለው የሚሰጠው
@DabashSetnew-k9w
@DabashSetnew-k9w Ай бұрын
የአገልግሎት ዘመን ይረዘም
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Ай бұрын
Tebarek pastor chere
@esd6407
@esd6407 Ай бұрын
አላፊንት ለሌለው ሰው አምነን ሁለ ነገራችን እየሰጠን ይህው 🌛 ቀረተናል ሰለ ምክረህ ከ❤ አመሰግናለሁ።
@wubrestsamuel5649
@wubrestsamuel5649 Ай бұрын
እግዚአብሔር ማስታዋል ይስጠን
@Peaceallways
@Peaceallways Ай бұрын
Paster Chery, you always great speeches, thank you , am orthodox but, am happy listening to you 😊
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Ай бұрын
"ሰውን ሰው ያረገው ጌታ ነው::''❤
@HagerHagerfiket
@HagerHagerfiket Ай бұрын
ቸረዬ የምድሪ ሀብት እና በረከት ነህ እወድሀለሁ።
@surafelabebe8678
@surafelabebe8678 Ай бұрын
Pastor ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 Ай бұрын
Amazing God bless you thanks for sharing God bless you paster you are the best father I am proud of you
@Makda_is_bae
@Makda_is_bae Ай бұрын
ክብረት ይስጥልን
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
ትምህርትህ ፊልም ነው የሚመስለው ተባረክ
@helenmichael442
@helenmichael442 Ай бұрын
ተባረክ
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጥህ 🙏
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@mesayabreham6442
@mesayabreham6442 Ай бұрын
አሜን ፣ ከጌታ ጋር መራመድ ሚፈልግ ራሱን በእግዚአብሔር ምክር ያንጻል።
@belayabinet1669
@belayabinet1669 Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ!!
@luluyimer6891
@luluyimer6891 Ай бұрын
Zemenken ybark
@raneems2086
@raneems2086 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባቴ መካሪየ አሰተማሪየ ውድ አባቴ እውድሃለሁ
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 Ай бұрын
Tebarek ❤
@mamegelila
@mamegelila Ай бұрын
ቸሬ ትልቅ ሰው
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 Ай бұрын
Tebarek.
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 Ай бұрын
Powerful
@netsanetcooks3880
@netsanetcooks3880 Ай бұрын
Wow you are blessed 🙏🙏🙏❤️please come usa
@Jer-b4u
@Jer-b4u 12 күн бұрын
Amen...
@bettykassa6100
@bettykassa6100 4 күн бұрын
የሰው አንደኛ እኮ ነክ የምር በነገሮች ይባርክክ አምላክ ❤
@ZewdituNigatu-px6vp
@ZewdituNigatu-px6vp 4 күн бұрын
Thanks you so much this is me
@dagimabiyu244
@dagimabiyu244 Ай бұрын
አይ ፓስተር ቸሬ ቅኔህ ያማል ❤
@asteraudibert986
@asteraudibert986 Ай бұрын
Egezbhir edeme ketina yesthi wendeme ..bebezu tekimognal..temerthi huolo....amesegenalw 🙏🏽
@Jer-b4u
@Jer-b4u 12 күн бұрын
Cherye hasabeh hule kene ga yemsaselebenal, yeleben setawera kezi behala zem beles elalew.. egziabher abzto yebarkeh....
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
Pastery I don’t have any words just keeping up👌🙏♥️
@aliyumuktar2943
@aliyumuktar2943 Ай бұрын
ፓሥተር እውነተኛ ሤት ካለች አይደለም ንብረትህን ህይወትህን ትሠጣታለህ ግን ብዙዎቹ ይህን ካደረክላቸው በሆላ አይፈልጉህም ባንተ ንብረት እያማሩ ሌላ ሢያማልሉ ይገኛሉ::
@EtuP-vj8mr
@EtuP-vj8mr Ай бұрын
ፀጋይብዛሎዎት የእግዚአብሔር ሰው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Ай бұрын
እናመሰገናለን የኛመምህረ ተባረክ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤ጥሩሚሰተእናተ ታማኝ ደገ ለመሆንዝገጁ ተባረክእድሜእናጤና የብዙ ተዳረ ይህንምክረ እየሰሙ ቤታቼወን እደሚድሱ ተሰፋአለኝ መልካምከመልካም ጋረ አለመገናኝተ ብቻ እገዚቤረይረዳን
@aswowas115
@aswowas115 Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@EyerusalemEyu-nb4ep
@EyerusalemEyu-nb4ep Ай бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ፍርድ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ጆሮን ጩው የሚያረግ ዘመን ላይ ደረስ ግን ማን ይሆን ለምን ይሆን ብሎ ያልጠየቀው ያልነቃው በተደረገው መቅሰፍት ብቻ ከመወያየትና ከማራገብ በቀር የሚያስተውል አላየሁም እንንቃ እግዚአብሔር ፍርዱን ጀምራል ፍጥረት ፍርድ ላይ ነው
@luulpaulos1072
@luulpaulos1072 Ай бұрын
God bless you ❤
@sinitaraya8659
@sinitaraya8659 Ай бұрын
Paster chere lene ye egziabiher aff neh ❤❤❤❤❤
@eduedu9090
@eduedu9090 Ай бұрын
❤enamsegnal merci beaucoup lezi tmhert e/g yestlen❤
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@tegestayele1900
@tegestayele1900 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ተባረክ
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh Ай бұрын
ተዎዳድረ ግራ የገባዉት እኔ ነኝ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ 😘♥️ ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ 👍‼️🙏
@hiwotkibret9677
@hiwotkibret9677 Ай бұрын
Amen GOD BLESS you We love you so much
@SALABAY-eg2px
@SALABAY-eg2px Ай бұрын
Tebarek pasetereyaaa
@TediyoTes
@TediyoTes Ай бұрын
ታድለህ ፓስተር ቸሬ
@zewdimeharena6000
@zewdimeharena6000 Ай бұрын
Pastor always you speech good
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
ለሚስት ብቻ ሳይሆን ለባሎችም ቃልኪዳን ማፍረስና ማታለል እግዚአብሔር አይፈቅድም
@mekdesmengesha8497
@mekdesmengesha8497 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarateklou1249
@sarateklou1249 Ай бұрын
Weyyyyy cherye erejim edemeye yeseteh bezou temarkoubet
@mihretmergia6692
@mihretmergia6692 Ай бұрын
Emwedh paster ebakh endeguwadegna EYESUS atbel GETACHN MEDHANITACHN EYESUS CRSTOS btl
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
እይምሮ የተፈወስ ልብ የተፈወስ እግዚአብሔር ን መፍራትና ቅንነት ለሁለቱም ላይ ያስፈልጋል ስትናገር ለሁለቱም የምትብስም ሴት አለች
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 19 күн бұрын
ባል መሆን የማይችሉ ብዙ አሰመሳይ ወንዶች አሉ
@zelalemtadesse5242
@zelalemtadesse5242 Ай бұрын
I'm very impressed when you said the ladies have a sensor. I do not have a word about you🤭. I just want to say you are blessed 🙏🙏
@BeshaBerhane
@BeshaBerhane Ай бұрын
❤❤❤❤
@zelalemtadesse5242
@zelalemtadesse5242 Ай бұрын
Edmye yesth be ewnet endante aynet sewchen yabzalen
@almazbokresion9842
@almazbokresion9842 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@GenetNega
@GenetNega Ай бұрын
አወነትነው
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Ай бұрын
Geta hoy sew setegne
@zelalemtadesse5242
@zelalemtadesse5242 Ай бұрын
Wow
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny Ай бұрын
እውነት ነው በሁለት እግር የሚሄድ አውሬ ሆንዋል ሰው
@sergutadgeh2350
@sergutadgeh2350 Ай бұрын
Pastor this is me for 50 six years I donot know any thing about about his life 😭you gave me strengh
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
እራስ ወዳድ መሆን ከኔ ይልቅ ለሱ ለሷ የሚል ልብ ሊኖራቸው ያስፈልጋል
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 Ай бұрын
አአግዚአብሔር ይባርክህ።ጥሩ መልእክት ነው ገነ ለልጆቹ እናት ከማድረግ ይልቅ በቅርብ ላወቃት ሴት ነው የሚጨነቀው ይህን ምን ትለዋለህ?
@hbhd3236
@hbhd3236 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የኔን ኑሮ ነው እያስተማርክ ያለኸው😭
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football Ай бұрын
Bante eyalefe Geta yehulun bet eyankuwkua newna.Geta yetebekeh😊
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn Ай бұрын
መሪነትና ራስ መሆን አንድ ከሆኑ እዚህ የሚነገሩት ሁሉ ከዚህ አንጻር እንዴት ማጣጣም ይቻላል?
@MergaHirpa-e5p
@MergaHirpa-e5p Ай бұрын
ፓስ.ዬ ጌታ ዘመንህን እ/ሔር ይባርክህ ገና የባል አላፊነት ሳያውቅ በማስመሰል ቸርች ለሚያገቡት እውነትን ሸፍኖ ቸርችን መደበቂያ ለሚያደርገው ሰውስ ምን ትላለክ ለህንጭጭ ባሎች ፓስተርዬ ምን ትላለህ?
@AsmeretHile
@AsmeretHile Ай бұрын
Edme yeseteh yeleben nw yaneshwe tenanet bezhe guday lay nebereku Euffffffffff
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 Ай бұрын
ፓሥተር እውነተኛ ሤት ካለች አይደለም ንብረትህን ህይወትህን ትሠጣታለህ ግን ብዙዎቹ ይህን ካደረክላቸው በሆላ አይፈልጉህም ባንተ ንብረት እያማሩ ሌላ ሢያማልሉ ይገኛሉ
@mekdiNegis
@mekdiNegis Ай бұрын
አንተ እሷን በገንዘብ ልታታልላት ከቻልክ ብቻ እንጂ ፍቅር ግዜ እንክብካቤ ከሰጠሀት የትም አትሂድ😊
@eyerusalemmenberu
@eyerusalemmenberu Ай бұрын
Ante yetebarek sew
@MilkiasHaile
@MilkiasHaile Ай бұрын
በረከትሽን በል ወድም በሚስት ታርድዋል ወንድ ብቻ የለም ሃሳብህ ወንድ ብቻ ከመሰለህ በሴት ሞትን ተመኘው ለምን ቀጥም ያለ ወንድ አለ እምነት የለኝም ግን ስለምወድህ ሁሌም ሰማሃለው
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
የማይለወጥ ጌታ ብቻ ነው ሁሉ ይለወጣል መልአክ ነው ብለህ ያስገባኽው ሰይጣን ይሆናል ሴጣን ትሆናለች
@mitkierafera4099
@mitkierafera4099 Ай бұрын
የአብዛኛዉ ባል ተግባር ይሆ ነዉ
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
ይገርማል የእህቴ ታሪክ ነው ባሏ ምንም ሳይናዘዝ ሞተ ህጉም የተበላሽ ነው ለወንድ ያደላል
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 28 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 7 МЛН
ከእኔ ተማሩ #2 | ልጅነት
1:10:46
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 3 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН