ቤተሰብ መምራት በአሜሪካ ምን ይመስላል? ተሞክሮ ከምርጥ አባት ጋር /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 23,976

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲጨመርበት ነው አሳድጎም ሆነ እውጭ የሚወለዱት ቤተስብን ካላዳመጡ ከባድ ነው ልጅ ማሳደግ ከባድ ሀላፊነት ነው የወላጅ ውለታ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አይደለም የመጽሀፉ ርእስ ቆንጆ ነው እውነት ነው ሁሉም ነገር ያልፋል ብርታቱን ይስጠን🙏🏾
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 жыл бұрын
ሰላም!!?ጠቃሚ ገለጻ ነው።እንደ ተባለው ነው ሁኔታው።ለሁሉም አቶ ሽመልስ ብዙ መከራ ያሳለፉ ሰው ናቸው።
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 3 жыл бұрын
ለምሳሌ የይሁኔ ልጆች ኢትዮጵያ እንደተወለዱ አድርጎ ነው ያሳደጋቸው የአማርኛቸው ንግግር ስርአታቸው በሚገርም የኢትዮጵያ ስርዓት እንተወለዱ አድሮጎ አሳድጓቸዋል እኔ ቤተሰቡን አደንቃለሁ
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 жыл бұрын
የነሱ : የሚገርም : ነው : እግዚአብሔር ም ባርኮቸዋል ::
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 3 жыл бұрын
4:35 - Can someone explain what he meant when he said parents in America sacrifice a lot more for their kids, more so than parents in ETH?
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 3 жыл бұрын
አዎን ትክክል ናቸው። ምግብ ልብስ ትምህርት መኖርያ ችግር ላይኖር ይችላል። ልጅህን በህይወት ማኖር ግን ቀላል አይደለም። ልጅህን የማጣት ወይም ልጁ ራሱን የማጣት ዕድል ከፍተኛ ነው። ልጁ በጭንቀት ወይም ወላጆች በጭንቀት አደጋ ውስጥ የመግባት ዕድል ከፍተኛ ነው። ምክንያቱም ሁሉም ነገር ክፍት በመሆኑ ልጆች መስመር ከሳቱ መመለሻው ቀላል አይሆንም።
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 3 жыл бұрын
@@AddisababaEthiopia2024 okay thanks. Crazy story with your cousin. Good old ass whipping sure is effective.
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 3 жыл бұрын
@@abrahamlakew1221 but is what you are saying much different in America than in Ethiopia? Are those dangers and risks really less prevalent in Ethiopia?
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 3 жыл бұрын
በትንሹ በዓመት 50ሽ ወጣቶች ራሳቸውን ያጠፋሉ suicide ያደርጋሉ። ከጥቅም ውጭ ሆነው የሚኖሩትን ሳይጨምር። ማረጋገጥ ትችላለህ።
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
@@abrahamlakew1221 exactly
@laylalayla9893
@laylalayla9893 Жыл бұрын
❤ሀደ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ አይኑካ???? ዮኒ ትንሽ አሳቅከኝ😁👍
@adutube470
@adutube470 3 жыл бұрын
Hi andegs nege
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አድገው የምሄዱ ልጆች one and half generation ይባላሉ።
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jobbpWyHaZKBfdU ቅቤው እብይ
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jHeZcqiJn5yEptU ሙርኮኛ
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН