//ቤተሰብን ፍለጋ// "እናታችን ሞታ ከሆነ እርሟን ካለች ደግሞ አለች በሉን ..." ብዙ ውጣ ውረድ ቤተሰብን ፍለጋ /ቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 55,716

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 86
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 6 ай бұрын
ቤተሰብ የጠፋባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ካሉበት ቸር ወሬ ያሰማችሁ ደስ ብሏችሁ እንባችሁ ታብሶ እንያችሁ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 6 ай бұрын
ወላሂ ሳያቹሁ አለቀስኩኝ😢ፂወንይ ደስታችሁን ይስማኝ ያረብ ስቀሽ ይማይሽ ያደርገኝ😢
@user-vg3fu1hyat482e
@user-vg3fu1hyat482e 6 ай бұрын
አደኛ ነኝ እሰኪ የሚፈለገኝ ሰው ባገኝ😢😢😢😢😢😢 እናቴ የት ነሽ እማ እረ ፈለጊኝ😢😢😢😢😢😢😢
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 6 ай бұрын
አሏህ ያስገኝልሽ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 6 ай бұрын
ሀዩየ አላህ ያገናኝሽ የኔ እህት
@gechkt4079
@gechkt4079 6 ай бұрын
ስምሽን የእናትና የአባት ስምሽን ካልገለፅሽ በምን ታግኝሽ?
@alemnesh1700
@alemnesh1700 6 ай бұрын
ስምሺ ማነዉ እኔም ልጄን እየፈለኪ ነዉ
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 6 ай бұрын
semesh manew enem ye ehten leje eyefleko new
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 6 ай бұрын
ፅዮን ማርያም አላለሁ ብላ በሰላም ያገናኛችሁ
@user-et9vd1zo3h
@user-et9vd1zo3h 6 ай бұрын
ከተለያየ ሰዉ መወለዱ እንድት ይከብዳል ባይሆን ጥሩ ነበር
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 6 ай бұрын
Wow, the Eritrean government and people are nice to Ethiopians even during Badme war. They allowed the prisoner of war to choice amharic music for their family!!!!!! VIVA Isaias and people of Eritrea
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d 6 ай бұрын
ያልኖረችበትን አገር ለፀበል ወይም ለግድነት መታ ብትጠፈ የደሴ ኗሪናት ትያለሽደ ምን አልባትኮ አገሯን ብቻ ልታስታውስ ትችላለች ደቡብ ድሎ አልሽ ማሻ ብትይ የትኛው ክብርሽ ሊቀንስ ነው እድህ ያለ ፍለጋ አለደ ? ተወልደሽ ያደግሽባት አገር ብትጠረያት ያሳፍራል እደ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 6 ай бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ያብቃችው
@hiwotyehualie9445
@hiwotyehualie9445 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአናታችሁን ድምጽ ያሰማችሁ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 6 ай бұрын
እኔም እናቴ አባቷ ኤርትራዊ እደሆነ ትነግረናለች ወድሞች እህቶች ኤርትራ እዳሉ ትነግረናለች ግን ስማቸውን አድራሻቸውን አታቅም ምንም አይነት አድራሻም የላትም በጣም ታሳዝነኛለች ብቸኝነት ሲሰማት😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 6 ай бұрын
አላህ ሁላችሁንም በሠላም ያገናኛችሁ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 6 ай бұрын
ፂወንይ እህቴ እናትሽ ጋር በስራም ያገናኛቹሁ😢
@endalegerma2521
@endalegerma2521 6 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዮኒ ኤዱ
@zetamful
@zetamful 6 ай бұрын
The last one hoo I feel sorry for them 😭 I hope next week we hear good news
@kduskdus3580
@kduskdus3580 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ይርዳቸው
@abayshifere7810
@abayshifere7810 6 ай бұрын
ፂየ እግዜያቤሄር በስላም ያገናኛችሁ
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 6 ай бұрын
ጌታ ይርዳአቹ
@habibaha118
@habibaha118 6 ай бұрын
እደት ነው መመዝገብ እሚቻለሁ ንገሩኝ እምታውቁ በአላህ😢
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 6 ай бұрын
ከቪዶኦ ጋ ባለው ስልክ ቁጥር አለ ደውለሺ ጠይቂ ።
@EeZx-it1qo
@EeZx-it1qo 6 ай бұрын
እደትነውመመዝገብየሚቻለው
@Zemicha88
@Zemicha88 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ ሁላቹንም
@Sffddfg-rv7dc
@Sffddfg-rv7dc 6 ай бұрын
ሁለተኛው ወድሜ መሀመድ ሁሴን ይባላ እህታችሁ እየፈለኳችሁ ነው
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 6 ай бұрын
አሏህ ያስገኝላችሁ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 6 ай бұрын
ስላባት ተነስቶ በሲቃ ሲወራ ውስጤ ይላወሳል እንዲህ እላለሁ ምናለ አባቴ ባልሞተ እንዲሁ በሂወት ኑሮ በጠፋብኝ ኑሮ እላለሁ ይምሬ ነው አባቴን አጣጥሜ አላውቀውም ሁሌ ግን ይናፍቀኛል😢🤨😭
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 6 ай бұрын
እኔም ፎቶው በኖረኝና አባቴን ይኖር ይሞት ባወኩኝ እናቴም ሙታለች አያቶቼ ነበሩ ያሳደጉኝ አያቶቸም ሞቱ ሁሌም ይከፋኛል😢😢😢😢
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 6 ай бұрын
እረ ፈልጊያቸው
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 6 ай бұрын
ፎቶው የለኝም የአባቴ ስሙንም አላውቀውም
@ZebibaFentaw
@ZebibaFentaw 6 ай бұрын
ምን ነበር ስራው አጎቴ ሞቷል ልጁን እፈልጋለሁ።
@natsinettesfay4018
@natsinettesfay4018 6 ай бұрын
መቐለ ዓደይ በዚች ሁለት ኣመት በድሮኖች እና በሚግ በእግር ኣንቺን በሻሻ ለማረግ ተጣራርተው በኣራት ኣቅጣጫ መተንፈሻ ኣጥተው ብቻቸው ልጆችሽ እየተፈላሙ ሳስጨንቁሽ ነበር ።ተመስገን ያን ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይል እና በጀግኖች ልጆቺሽ ተዋደቀው ከበሻሻነትሽ ተርፈሽ ኣሁንም እንግዶች ለመቀበል ደስሻል ።በሰላው ግን በሰው ፊት ይታይል።ሰላም ለሁሉ የሰው ዘር ።
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 6 ай бұрын
Yikes yibelih ahunim wede ewnet alitemeleshim yih Neger teru ayedelem Neger atigosime hulun yiker belol fetare zemedochesh betam Tor gosimew wetatun asechersewal ewnetin yih new ahunim sile metal Selam Egzeabher in amesigegne Tor ENA yetor were beka weshet yibeka.
@AlemTeklyohgness-lp3fh
@AlemTeklyohgness-lp3fh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኦፍፍፍፍፍፍፍ
@user-bg7he3fo5k
@user-bg7he3fo5k 5 ай бұрын
አባቴ የት ነህ 😢😢 እኔም አባቴን መፈለግ ፈልጌ ነበር
@user-oc2zx3ub6x
@user-oc2zx3ub6x 6 ай бұрын
Alha yirdachu
@ferzergatachew8079
@ferzergatachew8079 6 ай бұрын
እኔም እህቴን እየፈለኩ ዘመናት አስቆጠርኩ ebsላይ መቅረብ እፈልጋለሁ መመዝገቢያ ስልክ ቁጥር የሚያውቅ ይተባበረኝ
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 6 ай бұрын
በታች በሚፃፈው ስልክ ቁጥር ደውለሽ መጠየቅ ይችላል መረጃ ለመስጠት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነገር መስለኝ ለማንኛዉም ደውለሽ አረጋግጭ መልካሙን ነገር እመኛለሁ
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
ቪድወ ላይ አለልሺ 🎉🎉
@habtamabebe3481
@habtamabebe3481 6 ай бұрын
የኔአጎት የጠፋው የደረግ ወታደር ነው ወደኤርትራ እደሄደ መረጃው አለን እሱ ባይኖር ልጆች እደወለደ ሰምተናል ኤርትራዎች እርዱን
@MekdiMeron
@MekdiMeron 6 ай бұрын
ወይኔ ግን ታሪኩ እህቱን ሚፈልገሁ ከእኔ ጋር አንድ ነው ግን እኔ ኤርትራ ነው አለችኝ ስሙም ደሞ አንድ አደለም አባቴ የት ይሆን ያለህው
@Mulerg
@Mulerg 6 ай бұрын
እኔ ነኝ
@MekdiMeron
@MekdiMeron 6 ай бұрын
ታሪኪ አንድ ነው ግን እናቴ ፀጋዬ እንደሚባል ነው የነገረችኝ እኔ አላቀውም 😢😢
@Mulerg
@Mulerg 6 ай бұрын
Photo kalish lakign
@amefke2069
@amefke2069 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@InnocentCardGame-bp1qu
@InnocentCardGame-bp1qu 6 ай бұрын
ኤረ በአላህ እነም በተሰቦቸን ለማፈላለግ እድሉን ባገኝ 😢😢🙏🙏
@alemnesh1700
@alemnesh1700 6 ай бұрын
ማንን
@InnocentCardGame-bp1qu
@InnocentCardGame-bp1qu 6 ай бұрын
ኢህት ወንድሞቸን
@jdcell63
@jdcell63 6 ай бұрын
😭😭😭 እምዬ ማርያም ታገናኛችሁ
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
Egzhabhir yerdachu
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 6 ай бұрын
ፀጉራቹህ ሲያምር የፂወን
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 6 ай бұрын
ሆሆሆ ስንት አይነት ሰው አለ ከእንባዋ በልጦ ጸጉሯ ታየሽ
@user-nj4fk3bp6o
@user-nj4fk3bp6o 6 ай бұрын
አባቴን አፊልጊኝ ፀጉ ውለታው ይባላል ወይም ቤተሰቡን የምታቁ በተለይ የትግራይ ልጅች😢😢😢😢
@zeyinb902
@zeyinb902 6 ай бұрын
አላህይድረስላችሁ ያረብ
@Anumma572
@Anumma572 6 ай бұрын
Egziabeher Yagnagachu
@Sffddfg-rv7dc
@Sffddfg-rv7dc 6 ай бұрын
ወድሞቸ እናንተም እደሰው ሁሉ ሰው ካላችሁ ፈልጉን ሰይድ ነጋ ወይም ካሳሁን ብርሀኑ ይባላ የተለያየንበት ምክኒያት ወደ እስራኤ ለመሄድ አድስ አበባ ነበር ከዚያ እስራኤልና ፕሊስጢን ጦርነት ነው አየር መርረር አይችልም ተብሎ በዚያው ጠፋ ይሂድ ይቅር አናውቅም ያያችሁ ወይም ስለሱ. የምታቁ ካላችሁ ጻፉሉኝ
@Tube-tm7jq
@Tube-tm7jq 6 ай бұрын
እኔ እምለው የቱልቴን ውሀ ጠጥተሺ እንዳአላድግሺ አሁን በሀገረሺ ማፈረሺ ነው በጣም ታሳዚኝ አለሺ ፂወን ተብየዎ
@Tube-tm7jq
@Tube-tm7jq 6 ай бұрын
Anchi chiwa mehweneshi new yehn yaleshiw sejemre selhazneshi manem altkwemeshim yehuluim lebe tesberol gin yetbaleshiw lmen hagershin eresashi new gebashi
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 6 ай бұрын
እናቴ የት ገብተሽ ይሆን 😭😭😭😭😭😭
@aminayesuf9957
@aminayesuf9957 6 ай бұрын
ለኔም እህቴን አፋልጉኝ አማራ ክልል ጎደር አካባቢ ያላች ኢቢኤስ ላይ ለመቅረብ እድሉን ላገኝ አልቻልኩም ቁጥራቸውን አላገኘው አልኩ
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o 6 ай бұрын
አለእኮቁጥሩ😢😢😢
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 6 ай бұрын
ቁጥራቸው እኮአለልሽ መደውል ትችያለሽ
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 6 ай бұрын
ያክስቴ ልጅ የት ትሆኝ
@khkhh7727
@khkhh7727 6 ай бұрын
ኡፍፍ😢
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 6 ай бұрын
alh yrdhu😢😢😢😢😢😢
@endalegerma2521
@endalegerma2521 6 ай бұрын
🎉
@user-tj7mr1ii6e
@user-tj7mr1ii6e 6 ай бұрын
እህቱን የሚፈልገው ልጅ ከኔ የሂወት ታርክ ይመሳሰላል የኔ አባት ወታደር ነው ስሙም ታረቀኝ ወደሱ ነው የምታቁት ታሪክ ከለ አሳውቁኝ እኔ አባቴን አላቀውም
@hannaassefa289
@hannaassefa289 6 ай бұрын
Egzihabehir yiredachhu
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 6 ай бұрын
uffffffff hulachunim amilakyasdestachu
@user-rg6ef8eq5g
@user-rg6ef8eq5g 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aminaali1690
@aminaali1690 6 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@mkaa6766
@mkaa6766 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@freweyenimehari5460
@freweyenimehari5460 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤1❤❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 247 М.
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 8 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
♥ 50ኛ ✝Live እንወያይ "..ህልማችሁን ተጠንቀቁት .."
3:37:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 281 М.
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 2,7 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Невероятный трюк от шефа!👨‍🍳😎 (@uschneebao)
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 2,7 МЛН
ЧЕЙ ШАЛАШ ЛУЧШЕ?
0:40
LavrenSem
Рет қаралды 1,5 МЛН
Сын своего отца 😂
0:15
Pavlov_family_
Рет қаралды 3,2 МЛН
Девушка обхитрила мужа изменника😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 2,9 МЛН