//ቤተሰብን ፍለጋ// "ወንድማችን ቁራን ልቅራ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም..." /ቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 69,988

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 142
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l 11 ай бұрын
ይቅርታ ኢብኤስ ቁራን ሳይሆን ቁርአን ነው አስተካክሉት የተወደዳችሁ መቸም እናንተ መልካም ናችሁ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 11 ай бұрын
​@@abuhamdantube3149አረ እሳ የጻፈችዉ ነዉ ትክክል በአረበኛዉ አንብብጂ
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 11 ай бұрын
@@abuhamdantube3149 ajayib new
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
​@@abuhamdantube3149እህ እህቴ እሷ ናት ትክክል እደአረበኛው አቀራር ከሄድን እሷ ትክክል ናት እሺ እህቴ
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
ወይ ብዙ ክርስቲያኖች እርግጠኛ ነኘ ቁራን ብለን ነው የምንጠቀመው እኔም አንደኛዋ ነኘ የማንኛውንም ቅዱስ ቃል እናከብራለን። ከፖለቲከኞች በቀር ቁረአን
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 11 ай бұрын
​@@abuhamdantube3149القرأن ሲሆን ራ ፈትሃ ሳይሆን ስኩን ነው ስለዚህ ቁረአን ሳይሆን ቁርአን ነው እሚባለው አብድረህማን
@emumiftah2467
@emumiftah2467 11 ай бұрын
ሰላም የኢቢኤስ ተከታዮች እስኪ በእኛ በአረብ ሀገር ሴቶች ላይ በሳምንት ፕሮግራም ይዘው እንዲሰሩልን ድምጽ እንሁን አዲስም ለሚመጡት ይጠቅማል በሰው ሀገር ብዙ ሰርተን በቤትሰብ የመገለል ሁኔታ ስላለ ሁሉንም ያስተምራል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
ቁራን ሳይሆን #ቁረአን ብላችው አስተካክሉ ተወዳጆች ኢቢኤስ አላህዬ ሊቀራ የወጣው ቁረአን አክትሞ ሀፍዞ ሸፈአ ሆኖት ከመጥፎ ነገር ጠብቆ ከቤተሰቦቹ ያገናኘው ሀቢቢ አለው ብለክ ብቅ በልላቸው😢
@emuyeeeee
@emuyeeeee 11 ай бұрын
Ameen ya rabi
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 11 ай бұрын
አንችም አስተካክይ ቁረአን ሳይሆን ቁርአን ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
@@user-gl3ep2gw5j ቁርአን ሳይሆን #ቁረአን ነው የሚባለው አንች ራስሽ አስተካክይ
@woyay2095
@woyay2095 11 ай бұрын
አሚን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
ለሁላችሁም ቤተሰቦቻችሁን እንድታገኙ እግዚአብሔር ይርካችሁ ጦይባ (ማሜ) ፈታ ያልሽ ልጅ ነሽ ደስ የምትይ አንቺም ልጅሽም ቆንጆ ናችሁ አባቱ ይሄንን የመሰለ ልጅ አግኝቶ ነው እንደሚያገኘው 100% እርግጠኛ ነኝ እግዜር ይርዳችሁ።
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 11 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት እውነት ነው ሁሌም ኮርተን እናወራለን አዘዞየ የኔ ናፍቆት❤❤❤❤
@YaredUae
@YaredUae 11 ай бұрын
በትክክል የድማዛ ልጅ ሆኖ አንገት መድፋት የለም የኔ ቆንጆ ሁሌም ቆንጆ ነሽ እማ ውድድድድ
@ethiopiawit9802
@ethiopiawit9802 11 ай бұрын
በትክክል የድማዛ ልጆች የት ናችሁ
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 11 ай бұрын
የአንቦዉ እንግዳ ድምፁ እንደት እንደሚያምር 🤔 ዋዉ ጋዘጠኛ ይዉን ?? ማሻአላህ
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u 11 ай бұрын
የኔጀግና አዘዞ የጎደሯጀግና❤❤❤❤
@mesayeeshetu2114
@mesayeeshetu2114 11 ай бұрын
ይቅርታ ቁራን ሳይሆን ቁርአን በማለት አስተካክሉት ኢቢኤሶች አለማወቅ ሀፂያት አይደለም እንወዳችሁአለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
እሰቲ አታካብዱ
@FATUMAFATUMAABDU
@FATUMAFATUMAABDU 11 ай бұрын
Ebs ይቅርታ ቁራን ሳይሆን ቁርአን❤ነው
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
​@@BurtiFanማካበድ ሳይሆን እርማት ነው ጉድ እኮ ነው
@Anumma572
@Anumma572 11 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ።
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 11 ай бұрын
ነቀምት እያለሽ ታዉቂናለሽ እባክሽ ወ/ሮ አበቡ በእግዚአብሔር ልለምንሽ የይታይሽ ደመቀን ቤተሰብ አድሬስ ንገሪን ምንም ይሁና የእናታችንን በልጅነቷ ከትዉልድ ሀገሯ ያወጧት አቶ አየለ አባትሽ ናቸዉ በፈጠረሽ የእናታችንን ወገን እንወቅ
@YaredUae
@YaredUae 11 ай бұрын
ጦይማየ የኔ ቆንጆ እውነት የአዘዞ ልጅ አንደኛ
@Genetbekele-3305
@Genetbekele-3305 11 ай бұрын
ማሜ እድለኛ ነሽ🎉 ደዘ ነው ያሉት ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
ቤተሰብ የጠፋባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ኢቢ ኤሶች እድሜ ይስጣችሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የተጠፋፋችሁ በሙሉ
@medinegn7863
@medinegn7863 11 ай бұрын
ቁርዐን በሚል ይስተካከል
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 😥😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹህ
@YanatFitisum
@YanatFitisum 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹሁ❤❤❤
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 11 ай бұрын
ሁለቹሁንም አላህ የገናኛቹሁ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 11 ай бұрын
ሁላችሁንም ፡እግዚአብሔር፡ይርዳችው
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 11 ай бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል
@tsion5088
@tsion5088 11 ай бұрын
ለሁሉም መልካም እድል እንመኛለን 🙏💕
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i 11 ай бұрын
ሀይቅ ከወርጣየ ነው የጠፋው አላህ ያስገኘው
@muhibun8776
@muhibun8776 11 ай бұрын
ቁርአን በሚለው ይስተካከል
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
ቁሪአን
@Mekagetachew
@Mekagetachew 11 ай бұрын
ቅዳሜ እስከሚደርስ የሚረዝምብኝ ነገርስ ኢቢኤስ እንወዳቹሀለን የተጠፋፋ የተነፋፈቀ በተስብ በሙሉ አላህ በሰላም ያገናኛቸው #ቁረዓን በሚለው ይስተካከል
@sofyaabdela6450
@sofyaabdela6450 11 ай бұрын
አላህ ይርዳቹ
@behailutegegne7395
@behailutegegne7395 11 ай бұрын
እረረረረ እባክሽ እናውቃለን አትበይ :ሁሉንም ታሪክ ማንን እንደሚፈልጉ ከባለቤቱ እንስማእባክሽ!
@tigetishome2984
@tigetishome2984 11 ай бұрын
አብይ ልጅ የለኝም ብለህ አግብተህ ወልደህ ከሆነ ጉድህ ፈላ 😄 ለማንኛውም ለሁላችሁም መልካም እድል
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f 11 ай бұрын
😂😂😂
@ashurah7673
@ashurah7673 11 ай бұрын
😂😂😂
@woyay2095
@woyay2095 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mamilove4934
@mamilove4934 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 11 ай бұрын
አንችነገረኛ 😅😅😅
@user-ep3mf4ih7v
@user-ep3mf4ih7v 11 ай бұрын
እመብረሀን.ትርዳችሁ
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 11 ай бұрын
መልካምእድል
@toybaali1412
@toybaali1412 11 ай бұрын
ያረብየተጠፋፋውንሁሉአገናኘው🎉🎉🎉
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 11 ай бұрын
በጣም በጉጉት የሚጠበቅ ፖረግራም
@user-si3zz9xq5t
@user-si3zz9xq5t 6 ай бұрын
እኔም አባቴ አፋሉጉኝ በተለኝ የእሮሜ ልጅቺ የአባቴ ስም ታደሰ ግርማ ሰዶ ዪባላል የአሊባቡር የሚባል ከተማ
@yayatube6774
@yayatube6774 10 ай бұрын
ጦይባየ በደንብ ነው የማቃት አብሬያት ተምሪያለሁ የድማዛዋ 9 10 ክፍል አብረን ተምረናል የሰፈሬ ልጅ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 ай бұрын
ቁራን ሳይሆን❤ቁረዓን❤ ነው
@merambushra6897
@merambushra6897 11 ай бұрын
ወይጉድ በመጀመሪያ እራሳችን ሳናስተካክል ሰውን ለማስተካከል የምንሮጠው ነገርስ አይ የኛ ነገር
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 11 ай бұрын
@@merambushra6897 ላ ወላ ድኒሽ ሲነካ በማንኛውም ነገር መቆም አለብሽ ላዝም
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-uf3sm6nd1k
@user-uf3sm6nd1k 11 ай бұрын
Alla yagenagnachuh
@emuyeeeee
@emuyeeeee 11 ай бұрын
Ameen dua adrgulegn ehetoche allah wendimen endiyasgegnilehn
@user-uf3sm6nd1k
@user-uf3sm6nd1k 11 ай бұрын
@@emuyeeeee abshr
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
አስሳ የኛሀገር
@user-jj8gb1bg7j
@user-jj8gb1bg7j 11 ай бұрын
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
ወይ ጉድ እነዚህ ክርሰትያን የጠፋዉ እሰላም ይገርማል
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል ተመኝሁላችሁ ወገኖቼ 😢😢😢 አይዟችሁ የናፍቆትን ነገር እኛ ስደተኞች እናውቀዋለን 😢😢 አላህ ይርዳችሁ
@user-si3zz9xq5t
@user-si3zz9xq5t 6 ай бұрын
ሙናዬ በክልል 6ተ ፓዊ ወረዳ ፈልጉ 2ተሴት1ወንድ አላት ከሊተሳሳትኩ ስምዋ ቀዪራ ቢራሀኔ ነዉ ፈቶዊ ራስዋ ነተ
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 11 ай бұрын
ቁራን ሳይሆን ቁርአን በሚል ይስተካከል
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 11 ай бұрын
አባትህ ሲያምሩ ወሎየናቸው
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 11 ай бұрын
አሚናት አህመድ የት ይሆን ያለሽው😢
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 11 ай бұрын
ቁርአን ነዉ የሚባለዉ የዛሬ ሰዎች ከወለጋ ነው የመጡት አይ ወለጋየ የደም ምድር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 11 ай бұрын
እሰኪ አፋልጉኝ ወንድሜ ከጠፋ ቋግሜ ቢመጣ 2ት አመት ይሆነዋል ስሙ ይመር ሁሴን ሷዲቅ ትውልድ ቦታ ደቡብ በሎ ከላላ ወረዳ 01ቀበሌ መካላከያ ጋር እገባለሁ ብሎ የሄደው አባትህ እያለቀሱ በጉጉት እየጠብቀህ ነው አባታህ ሳይሙት አገኘው የአያች የሰማችሁ አገናኙን
@patrafranko2572
@patrafranko2572 11 ай бұрын
Abey አሁን USA new nergetegnent yayewale ehanen biyay desetegn yehonale 🥰🥰🥰🥰🥰
@mamilove4934
@mamilove4934 11 ай бұрын
አድራሻው ይኖርሀል??
@user-wx8ny9mf3l
@user-wx8ny9mf3l 11 ай бұрын
የኤዴስ የምዝገባ ቁጥር ላኩልኝ አባቴን ወንድሜ እህቴ ማፈላለግ እፈልጋለሁ
@FatimaFatimma-rf6yr
@FatimaFatimma-rf6yr 11 ай бұрын
እረ ኢቢኤሶቺ ቁራን ሌላ ትርጉም አለዉ ኤዲት አድርጉልን ቁርአን
@HawaUmer-bb3zk
@HawaUmer-bb3zk 11 ай бұрын
ወለዲ አካባቢ ያላችሁ እህቴን አሊመት ይመር እሸቱ ትባላለች በአላህ ተባበሩኝ አባቴ በጣም እያለቀሰነው ልጆጅም ካላችሁ አለን በሉን የምታቆትም ካላችሁ ተበበሩን ‏‪13:02‬‏
@freweyenimehari5460
@freweyenimehari5460 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@frdosjbreel8152
@frdosjbreel8152 11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
@AlamKay-gb1fc
@AlamKay-gb1fc 11 ай бұрын
ከይቅርታጋርመልሡልን
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 11 ай бұрын
ማሜ ወም ኮራሑብሽ
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm 11 ай бұрын
ሰላም እትዬ አበቡ የናቴ የ የ 10:02 ይታይሽ ደመቀ የቤተሰቧ ታሪክ አንቺ ታዉቂያለሽ እባክሽ ንገሪን ወድማቺን ነቀምት አለ እናታችን ሞታ ቀብረሻታል እባክሽ እርጂን እኛ ምንም አንፈልግም የእናታችንን ዘመድ ማወቅ እንፈልጋለን
@user-jj8gb1bg7j
@user-jj8gb1bg7j 11 ай бұрын
Bezi dawiyi
@rugu2301
@rugu2301 11 ай бұрын
አህመድ ሰይድና ሀዋሰይድ የእናቴ ልጆች የት ትሆኑ
@ashurah7673
@ashurah7673 11 ай бұрын
የየት ሀገር ነሺ😢😢
@rugu2301
@rugu2301 11 ай бұрын
@@ashurah7673 ኮምቦልቻ አርድቦ የምትባል ሰፈር
@user-lu5vk8he5w
@user-lu5vk8he5w 11 ай бұрын
የየት ሀገር ልጅ ልጅ ነሽ ወሎ ?
@rugu2301
@rugu2301 11 ай бұрын
@@user-lu5vk8he5w ወሎ ኮምቦልቻ
@rugu2301
@rugu2301 11 ай бұрын
@@ashurah7673 የምታውቂው ካለሽ ንገሪኝ የሰፈራችን ስም ብዙ ስለሆነ ያስቸግራል
@muktarjamal1muktarr60
@muktarjamal1muktarr60 11 ай бұрын
Mame leyu neshe eko
@mamilove4934
@mamilove4934 11 ай бұрын
❤❤
@hisabenyesira1836
@hisabenyesira1836 11 ай бұрын
ቁራን?????.
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 11 ай бұрын
ታዳ ቁረአንልቅራካለኮ በየመሥጂዱ አፈላልጉት በየሀሪማው
@user-sl7qx3dk1f
@user-sl7qx3dk1f 11 ай бұрын
እስኪ ወሎ ቦረና ወግዲ የተወለዳችሁ ያጎቴ ልጅ ና ያክስቴ ልጆች የት ናችሁ አብዱ እዲሪስ አሊና ሰይድ አሊ በሽር የት ናችሁ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ ሁሌ አስባቸዋለሁ በልጅኔቴ ስለሆነ የማውቃቸሁ
@AlamKay-gb1fc
@AlamKay-gb1fc 11 ай бұрын
ይቅርታቤተሠቦችጥያቄአለኝይህንቁጥርለተገኙመረጃብቻከሆነለምሣሌበሥደትኘለምላይሆነንቤተሠብለመፈለግየፈለግንአለንእናእደትነውለመመዝገብመደወልእምንችለው?
@emuyeeeee
@emuyeeeee 11 ай бұрын
7696 lay A F bilesh laki
@hawa7939
@hawa7939 11 ай бұрын
አይነበብምኮ እህቴ ለምን አትነጣጥይውም ፅሁፍሽን
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 11 ай бұрын
ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው የአባቴን እህት ልጆች ለመፈለግ እጥራለሁ ነገር ግን ቁጥራቸውን አላገኘሁም
@user-ie3dp3ey1u
@user-ie3dp3ey1u 11 ай бұрын
​@@emuyeeeeeምንም የሚጨመር ቁጥር ከለለ እደት እሄ ብቻ ይሰራል እባክሽን ንገሪኝ በጣም ስፈልገው ነበር ቁጥራቸውን
@AlamKay-gb1fc
@AlamKay-gb1fc 11 ай бұрын
@@hawa7939 እሺበአጭሩለመመዝገብየሚደወልበትንቁጥርንገሩኝ
@Spoitsports100
@Spoitsports100 11 ай бұрын
እናቱን ሚፈልግ ሰው ግን አይመስልም
@YanatFitisum
@YanatFitisum 10 ай бұрын
የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
ይቅርታ ቁረአን በማለት አስተካክሉት በተረፈ እነወዳቻዋለን ❤❤❤❤
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 11 ай бұрын
Salam woganoche plc sila ጫፌ ዶንስ mitawuqu sawoch kalachiw tababarugn እናቴ kaza agar malate kabetasaboha talayita wode dabub kilil batidar mikinihat kamaxachiw 40 amat akababi yihonal hedam taganagnitam atawuqim ine yezhelat idaled sidat agar nagn yalehut akababihun mitawuqu kalachiw tababarugn 😢🙏🏿
@nunubirhanu6874
@nunubirhanu6874 11 ай бұрын
North shewa gimbichu werda oromiya Region from adis 71kilometer
@huseinhajj8868
@huseinhajj8868 11 ай бұрын
Talk to me pls
@huseinhajj8868
@huseinhajj8868 11 ай бұрын
You mother have any other children ?
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 11 ай бұрын
@@huseinhajj8868 ሶል ነኝ የህልሜ ዳራስ በfb አናግረኝ plc 🙏🏿
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 11 ай бұрын
@@huseinhajj8868 yes
@BellaMiniMarket-ef7gs
@BellaMiniMarket-ef7gs 11 ай бұрын
Are ale betesebochu debireze6yit kebele 15 nachew esu amerka new yemirorew
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 11 ай бұрын
የማን የአብይ ያሉት ለምን ደውላችሁ አትነግሩትም
@mamilove4934
@mamilove4934 11 ай бұрын
ንገሩኝ ያሉበትን ወይም ንገሯቸው እና አገናኙን
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 11 ай бұрын
@@mamilove4934 በተገናኛችሁ ጀግናየ ብየሻለሁ ውዴዋ
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 11 ай бұрын
እኔምያልጄ፡ቤተሰብ፡አፈልጊኝ፡ያአባቱስም፡ሙሀባ፡ያአክስቶቹሃ፡ናኢማ፡ፈቲያ፡ያዎንድሙስም፡ሸራፋይበለል፡ያዎንድሙልድ፡መድነ
@user-yy5gr8ud4v
@user-yy5gr8ud4v 11 ай бұрын
ሙሀባ ማን ይባልል እህት የእኔም ባል ሙሀባ ይባልል 🙄እህቱ ግን ከዲጃ ነዉ የምትባለዉ
@hyatt127
@hyatt127 11 ай бұрын
ባባሲ የት ቀበሊ ናት ከሁነቸ ትገኛለች
@beithashingav5215
@beithashingav5215 11 ай бұрын
galla no AA 😅😅😅😅
@user-ym7ew8vk8b
@user-ym7ew8vk8b 11 ай бұрын
አብይ አውቀዋለው
@mamilove4934
@mamilove4934 11 ай бұрын
የት ነው ያለው
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 11 ай бұрын
ካወቃችሁት ለምን አትናገሩም
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 11 ай бұрын
ድማዛ፣ አንገረብ ፣ቀሀ ምናምን አትበሉብን ጎንደሮች ውሀ ውሀ ነው።ድማዛ ደሞ እነእንትናም ታጥበውበታል
@Genetbekele-3305
@Genetbekele-3305 11 ай бұрын
ማሜ እድለኛ ነሽ🎉 ደዘ ነው ያሉት ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ
@mamilove4934
@mamilove4934 11 ай бұрын
ታውቂያቸዋለሽ እንዴ?
@samirasa3ed914
@samirasa3ed914 11 ай бұрын
እስቲ ንገሯት በአሏህ ለእሷ ሳይሆን ለልጇ ሀቂቃ ከባድ ነው
@user-wx8ny9mf3l
@user-wx8ny9mf3l 11 ай бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 11 ай бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 9 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 34 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 64 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 106 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 507 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 379 М.
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 761 М.
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 46 МЛН
КЕПКА КОМАРОВ
0:16
KINO KAIF
Рет қаралды 9 МЛН
БУТЫЛКИ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,2 МЛН