KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ትንሽ እረፍት// "ኧረ እናሟሙቅ አለበለዚያ ጅማታችን ይበጠሳል"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
21:37
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
2:02:01
How to treat Acne💉
00:31
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Сестра обхитрила!
00:17
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
ስራ ፈቶ ሲያይሽ የአንቺ ተመልካች ተብሎ የተዜመላት አርቲስት አስካለ ብርሀኔ የዶክሌ እህትም ሆና አገኘናት //ያልተሰሙ ታሪኮች በቅዳሜን ከሰአት//
Рет қаралды 102,338
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 79
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
Жыл бұрын
የሶሪት ላባ ማለት አደይ አባ ሲወጣ አብራ የምትወጣ በጣም የምታምር ላይን የምትስብ ማራኪ በጣም አንፀባራቂ እረጅም ጅራት ያላት. በሌላዉ ካባቢ ትንር አትኑር ባላዉቅም በጎጃም ወሰጥ ግን ትገኛለች, መሰከረም ወር ብቻ የምትታይ ወፍ ናት ዮንዬ.❤
@eskedartessema6318
4 ай бұрын
አዎ ጎጃም ነው የምትገኘው
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ እንዲ እንዲ እያለ ጥሩ የሰራ ሰው ዝናው ሳይነገር በሞት ተነጠለ ስንት አለ የሚታወስ ስሙ ያልተጠራ ባለው አቅሙ ደክሞ ሃገሩን ያስጠራ ያለፈውን ትውልድ ታሪክ መዘከር ማስታወስ ምስጋና ለዮናስ እንዲሁም ኢቢኤስ ያለፈውን አመት በሰላም ሸኝተን ለ2016 እንኳን አደረሰን እንግጫው ተነቅሎ ፈክቶ አደይ አበባ ሰላም ፍቅር ጤና በኢትዮጲያችን ይግባ
@daveb.8423
Жыл бұрын
የእናቴን የአስካለ ብርሃኑን ታሪክ በጥሩ ሁኔታ አክስቶቼ አንደበት በጥሩ ሁኔታ በመቅረብ ኢቢኤስ አመሰግናለሁ ተባረኩ !!
@Weed-s3e
Жыл бұрын
ካንቺ የቀረበ የለምና ስለናትሽ ብትተርኪልን ደስ ይለኝ ነበር አደራ ሳልጠግበው ተጠናቀቀ ከመሐሙድ ጋር የሠራችው ሌሎች ዘፈኖቿን የሰራችውን የቱ የቱ እንደሆነ ለኢትዮጵያ ለትውልድ ማስረዳት ማሳወቅ አለብሽ❤❤❤❤❤
@meseretlema9655
Жыл бұрын
አንቺ ብትኖሪና ስለዚች ቆንጆና ድንቅ እናትሽ በደንብ ብተርኪልን ስለስራዎቿ በይበልጥ ብታሳውቂን መልካም ነበር እምትገርም እናት ናት
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
"ከንፈርሽ ይመስላል የጆሪ እሸት እረተው አትስበከኝ አቤት ውሸት" እንለቀዋለን አንድቀን በሚዲያ እናመሰግናለን 🙏❤
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
ካንተጋራ ልኑር ካንተጋራ የሚለውም የሷ ነው
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
ጥላሁንጋር ይገርማል ስምሽ ማን ይባላል
@ETHIO1800
Жыл бұрын
ይኽ ነው ውብ ኢትዮጵያዊነት፤ ይኸ ነው ውብ በዓል፤ ይኽ ነው ልዩ_ፍቅር እና ስሜት ይኸ ነው መተሳሰብ እና መፋቀር፤፤ ይኽ ነው ታሪክ እጅግ በጣም ታምራላችሁ/እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ይኽ ነው የእናት እና ያባቶቻችን ዕፁብ ድንቅ ትዝታታታታታታ ❤❤❤❤❤❤❤
@beletetigist9830
Жыл бұрын
ዶክልዬ ❤ ለካ የዚህ የቆንጆ ዘር ነሀ ። አመትባል ይሄን ዘፈን ካልሰማሁ በአል አይመስለኝም ነበር ።
@Fremariammesfin19
Жыл бұрын
የሁለቱም እህቶቿ ድምፅ ሲያምር በስመአብ❤❤❤❤❤
@meseretlema9655
Жыл бұрын
ገርማል አናቅም እና ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን እና እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር ደስ የሚል ቤተሰብ
@meseretgirma-cb3wm
Жыл бұрын
EBS ዮኒ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ብዙ ስራ የሰሩትን ስለምታሳዩን መልካም ቤተሰቦች ደስትላላቹ ቀሪ ትውልዶቻቹ ይባረኩ አብሶ የወንደሰ ብርሃኑ ዶክሌ እህት መሆናችሁን ሳውቅ ይበልጥ ወደድኩዋቹ በጣምእናመሰግናለን።
@osmanabdulaziz7395
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታችን ነው በአዲስ አመት በሬዲዩ በጣም ይሰማ ነበር❤
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን ዮኒዬ እናቴ ድምቀቴ ጌጤ...❤🙏 ቃል አጣሁ ምን እንደምል። እንኳን አደረሳችሁ.....!!! አክስቶቼ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቅርሶቼ😘💕🙏ዮንዬ EBS አመሰግናለሁ🙏 💚💛❤
@fevendemeke4997
Жыл бұрын
anchi yebalete programlay betenore konjo nbr enatesh btammmmmm konjo nate
@babuabush6590
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል። እስካለ ብርሃኔ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ። ያገለገልሻት ሃገርሽ አፈሯ ይቅለልሽ።
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን አሜን😢
@hiwetbehayilu5657
Жыл бұрын
ደስ እሚል ቤተሰብ የሞቱትን ነብሳቸው በገነት ይቀመጥ ❤❤❤❤❤❤❤
@kloicy5185
Жыл бұрын
Amazing story thank you for teachking us
@gogofa2675
Жыл бұрын
''ኢትዮጵያ ሀገሬ ''❤❤❤❤ ሠላምሽ ይብዛ
@saharm119
Жыл бұрын
ኢትጵያ ሠላምሺ ይብዛ ክፉሺን ያርቀው ሠላም ለሠውልጆችሁሉ እኳን አደረሣቹሁ ለሁላቹህም ይወኔ እሩሩው የናት ለፈሆድነው የያዘው ❤❤❤❤
@ekarmenderrssi4290
Жыл бұрын
ሙሉዬ ድምጽሽ ያምራል በጣም
@aschalewkiross
Жыл бұрын
wow! wow! wow! you remind of my childhood music of new year!!!! RIP Askale Birhane !!!!thank you yoni!!!!
@altayebeyene3983
Жыл бұрын
ዩኒ ሦረን ማለት የቆቅ ዓይነት ሆና ለየት ያለች በጣም የምታምር ሙሉ ቀይ ያልሆነች እንደ ቆቅ እና ዶሮ የምትበላ ነች ።
@eteneshkassa1408
Жыл бұрын
You are very good. You are a very good person. I see you every week. You are wonderful keep going OK.
@tadessetekle5768
Жыл бұрын
በክርስትና ሕይወት መኖር ካልቀረ ክርስቶስን መስለን ለክርስቶስ መኖር ነው “#ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ #የተጠመቃችሁ ሁሉ #ክርስቶስን ለብሳችኋልና።” - ገላትያ 3፥27 “ስለዚህ ማንም #በክርስቶስ ቢሆን #አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” - 2ኛ ቆሮ 5፥17
@chichi2468
Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 Glory to God Almighty.
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@Danny-sr9gq
Жыл бұрын
ኑኑ ( ትእግስት ተፈራ ) በህይወት ኖረሽ ቢሆን የህንን የምትወጃትን እናትሽን ለጋሲ ብታይው እንዴት ደስ ይልሽ ነበር !!
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው🙏
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
ማን ልበል🙏
@adisalem1777
Жыл бұрын
ለሀገራቸውና ለሕዝባቸው መልካም የሠሩ ፤ በጎ ምግባርቸውና ታሪካቸው ለትውልድ የሚያስተምር ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ሰለምታቀርቡ ከልብ እናመሰግናለን ። ዮኔ እግዚአብሔር ይስጥህ። 🌼🌼💚💛❤️🌼🌼
@netsanetmuluwork4881
Жыл бұрын
ቤተሰቡ ድምፃቸው ይገርማል👏👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yetbarek63
Жыл бұрын
የሚያማምሩ ቤተሰቦች ናቸው።
@bonne.annee.2023
Жыл бұрын
ebs እናመሰግናለን አቅራቢው በጣም ነው የምናከብርህ የምንወድህ ስረአትህ እርጋታህ ተባረክ 😊😊😊😍😍
@gogofa2675
Жыл бұрын
እውነትም የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ተቀብሯል።።።
@tigimelese7922
Жыл бұрын
ዮኒዬ እናመሰግንሀለን
@hanatesfayetesfaye1476
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ❤❤❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ❤❤❤
@EfrataEfi-mp5gh
Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkuan abro aderesen yamet sawu yibelen
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@gogofa2675
Жыл бұрын
እናቴ የታሪክ ሽሚያ አገራችንን ባዶ አስቀርቷታል ያሳዝነናል
@አለምአሊአለምአሊበጣምያዛ
Жыл бұрын
የሁኔ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
@mulugetagebre9406
Жыл бұрын
ዘፈኑ ከሞት ተነስቷል ዘመንም ይሻገራል አስካለ ብርሃኔም አብራ ትታወሳለች
@Solomon-d1k
Жыл бұрын
Thank you yoni selakarabelelene
@Anumma572
Жыл бұрын
Desse ymil betesb.Tbareku
@mahtebubekele9342
Жыл бұрын
Just lovely sisters
@gebrehannabalcha6280
Жыл бұрын
እንዴት እስከዛሬ ይህ ደስ የሚል ስነስርአት ሳላየው ቀናት አለፉብኝ ?
@RRuth8852
Жыл бұрын
Enquan aderesen betam enamesegnalen ❤❤❤
@gogofa2675
Жыл бұрын
ebs thank you ❤❤❤
@meseretdibabe8020
Жыл бұрын
ጎበዝ ቤተስብ ሥራዋ ተቀብሮ እንዳይቀር ማድረጋቸው እጅግ ያስመስግናል
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
አሜን!!
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
አሜን!!!❤🙏
@Weed-s3e
Жыл бұрын
ዘሪቱ ትመ ስለኝ ነበር እስከዳር ስለናትሽ በተዋቂ u tub መተሽ ለኢትዮጵያ እዝብ ስለናትሽ ብትነግሪን ታሪክ ስለሆነ እባክሽን
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
አይቀርም አደርገዋለሁ አመሰግናለሁ🙏❤
@eyuchristian3981
Жыл бұрын
@@eskedartessema6318yes pls
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
ካንተጋራ ልኑር ካንተጋራ አማማ ነች የምትጫወተው
@mababa6556
Жыл бұрын
god job!!!!!
@ethiosnacksentertainment4824
Жыл бұрын
ሚገርመው የ ፎቶ አነሳሱ ይሁን የሷ ቁንጅና , የ ድሮ ፎቶ ሳይሆን የ ዘመኑ selfie ነው ሚመስለው ነብስ ይማር
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ያክብረልን🙏❤
@hilinabogale7917
Жыл бұрын
ሻለቃ ተፈራ ወ/ትንሣኤ ጀግና ነበረ❤❤
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
በጣም የጀግናም ጀግና🙏❤
@kumlachewbizuneh3589
3 ай бұрын
ደሥሥሥ ስትሉ። አሶረት ማለት የመስቀል ወፍ ማለት ነው።
@gebrehannabalcha6280
Жыл бұрын
ዮኒ ሻለቃ ተፈራ ወልደ ትንሣኤ የትግራይ አስተዳዳሪ ነበሩ አስካለ ብርሃኑ እወዳታለሁ ነፍሷን ይማራት !
@eskedartessema6318
10 ай бұрын
ማን ልበል
@wozemmart
Жыл бұрын
ሞገስ ያለው ቤተሰብ!
@eyobaaa
Жыл бұрын
❤❤❤
@catharinaAsratAtraga
Жыл бұрын
wow wow voic youny
@Solomon-d1k
Жыл бұрын
Enkutatashe mata sebale yasowo zafanw beche tezeta yalane
@1453-y9h
18 күн бұрын
ማነው የገጠመው
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasswiby1138
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐
@fevendemeke4997
Жыл бұрын
degami yazafanachw erasu gobez nate
@s0lomon150
Жыл бұрын
ዮኒሻ ትችላለህ
@እሙከድር
Жыл бұрын
❤❤❤
@simegntesfaye7962
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
21:37
//ትንሽ እረፍት// "ኧረ እናሟሙቅ አለበለዚያ ጅማታችን ይበጠሳል"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 10 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 670 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
1:22:24
የሚስ ሀዋሳ ቁንጅና አሸናፊዋ ህይወት | የቤት ሠራተኝነት ተቀጠርኩ | ክፍል 1
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 23 М.
21:23
ሰሎሜ ክፍል 11
AFRO TUBE
Рет қаралды 11 М.
5:57
ፋንቱ ማንዶዬ በ ፈንዲቃ ......ትውስታችን
ሩቅ Ruqe-Tube
Рет қаралды 44 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 105 М.
19:53
"ሞተዋል የተባሉት ልጆቼ ከአመታት በኋላ በህይወት መኖራቸውን አወቅሁ " አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 661 М.
24:42
ዳኒ እና ሜሪ ለሩታ ከኛጋ ኑሪ አልዋት.ሩታ አለቀሰች😭
Dani Royal
Рет қаралды 38 М.
29:09
ባሌም ሜድ ኢን ኢትዮጽያ እንዲሆን ነው የምፈልገው....ለሪሃና ለድሬክ..... ልብስ ዲዛይን ያደረገችው ኢትዮጵያዊቷ ዲዛይነር ትዝታ| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 65 М.
8:45
የአዲስ አበባው ስማርት ፖልና ያልተሰማው ጉዱ!ማንም የማይጠረጥረው ሚስጥር ይዟል!
Tilet - ጥለት
Рет қаралды 149 М.
34:36
//እንተዋወቃለን ወይ// “መጠጥ ያለ ወንድ ስለምወድ ነው እሱን ያገባሁት”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 11 М.
29:01
ዮአዳን (ክፍል 58)
ለዛ
Рет қаралды 106 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН