ቤተሰቦቼ ይቅርብህ ብለውኝ ነበር!

  Рет қаралды 42,203

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Жыл бұрын

Пікірлер: 55
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዳዊት ድሪምስ ጠያቂውም ገጣሚውም እጅግ በጣም ድንቅ ናችሁ ዳዊት የህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን🙏
@fizaahmedin8573
@fizaahmedin8573 Жыл бұрын
አንተ ድንቅ ሰው በአንተ ምክንያት ያለኝን ተቀብዬ ደስተኛ መሆን ችያለውና ከልቤ አመሰግናለው።ረጅም እድሜ ተመኘው
@tiztaabe4296
@tiztaabe4296 Жыл бұрын
Lek indene 👍
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
አንድ ነገር አስታወስከኝ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ሲከብደኝ በራሴ እራሴን ለማጥፋት በረኪና ለመጥጣት አፌ ሊድርስ ሲል የናቴ እንባ ፊለፊት ታየኝ ልጄ እደወጣይ ቀረይ የሚለው ጩኸት በጆሮዬ ገባ ከዛ ልጠጣው አፌ ሊነካው ያለውን በረኪና ለናቴ ስል ተውኩት ለናቴስል ሁሉንም እችላለሁ ብዬ ሁሉንም ትውኩ አልሀምዱሊላህ ያ ሁሉ አለፈ ግን ለናቴ ብየ የሷ ሀዛን ህይወቴን ከመሞት ይልቅ መጋፈጥን መረኩ ዛሬ ግን ያች ለሷ ብዬ ብዙ ነገሮቼን የከፈልኩላት እናቴ እሷ ቀድማኝ ላትመለስ ሳላገኛት ወደማይቀረው አለም ሄደች መለዬት ከባድ ቢሆንም ግን ከብዙ ውጣ ውረድ ቡሃላ ዛሬ ላይ ለህልሜ ሆነ ዋጋ የምከፍለው እናቴ አሏህ ይዘንላትና የተሻለ ቦታ ትልቅ ደረጃ ትመኝልኝ ነበር ዛሬ ያ ነገር በውስጤ አድሮ ለትንሽ ነገር እጅ አልሰጥም ልበ ሙሉ አድርጎኛል እናቴ ባትኖርም ይገባሻል ያለችኝን ህይወት ግን ለመኖር ቆርጬ ምገዴን እየተጓዝኩ ነው አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለበጎ ነው ደሞም በአላህ ፍቃድ እዛ ቦታም እደርሳለሁ ደቪ እናመሰግናለን አተንም መሰሎችህንም በርቱ
@mme9823
@mme9823 Жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ እናትሽን የጀነት ይበላት አይዞን የማየያልፍ የለም ጠንክሪ
@semirahussen-op5bk
@semirahussen-op5bk Жыл бұрын
ንግግሩ ግልጥ ብሎ ነዉ የሚገበ አላህ እድሜህን ያርዝምልህ መልካም ሰው ነህ
@amen12
@amen12 Жыл бұрын
0999999999999999999999999999999999999999999999b Yi 963950
@user-qp1yf8we2v
@user-qp1yf8we2v Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለአላህዬ ምስጋና ይገባው መልካም ሰው ነህና መልካም የሆኑትን ነገር በሙሉ ላንተ ተመኘሁ የኔ ባለውለታ አላህ አንተን ለኔ መቀየር ምክንያት አደረገልኝ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገሮች በሙሉ ይሰውርህ 100000000አመት ኑርልኝ
@user-ky2nn3nu2s
@user-ky2nn3nu2s 7 ай бұрын
ዳዊት ዲርሚስ ድንቅ ነህ 35ባችለመማር ተመዝግቤ ነበር ግን ፍርሻለው ኣሁን ኣዛ ክላስ እንኳን መማር ባልችል እዚ ሁኘ መፅሃፉ በማንበብ ሕልሜን ኣሳክዋለው።
@tika543
@tika543 Жыл бұрын
መርሃባ በጣም ይህ አሰፈላጊ የሆነ ትምሀርት ነው ፈጣሪ ይባረክ ውንድሜ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
እስኪ ምከሩኝ በጣም ተጨናንቄለሁ በተለይ ስደት እያለን ሚገርመው ዛሬ የናንተ ቻናል ሳይ ዋልኩ ወላሂ ልቤ ጨልሞ ነበር ፈገግ ያለ እስኪመስለኝ ዳውይትዬ ከዚህ ቡሃላ እከታተላለሁ
@gsd4133
@gsd4133 Жыл бұрын
አብሽሪ
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
Thank you Dr Dave! Hopefully we will wait for you!
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
Dr Dawit Betam Enameseginalin. Long live!!!
@zinumengistu4506
@zinumengistu4506 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 21 አመቴ ነው ጠትክክለኛው ሰአት ያወቅኩህ ሰው ነህ
@fetihani8811
@fetihani8811 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ተምርያለው ❤❤❤
@Amber1919
@Amber1919 Жыл бұрын
አዎ እውነታቸውን ነው በመካኒክነት አያልፍልሽም መካኒክ እና ኳስ ተጫዋች መጨረሻቸው አያምርም ።
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Жыл бұрын
Thanks ❤
@user-ps5mu9oc7z
@user-ps5mu9oc7z Жыл бұрын
እናመስግናለን ውድማችን
@modelet8588
@modelet8588 Жыл бұрын
በመድረክህ ብገኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ክፍለ ሀገር ነኝ አብዘሃኛው በሚባል ሁኔታ ቪድዮዎችህን እከታተላለሁ። አንድ ጥያቄ አለኝ ቢዝነስ ስንጀምር በህልማችን ቢሆን የተሻለ ነው ግን ለልማችን የሚሆን የስራ ቦታና ገንዘብ እናጣለን። የሆነ አካባቢ ደግሞ ቦታ አለ ለዚያ አካባቢ ተፈላጊ ቢዝነስ ይሆናል ብዬ ጀምሬ እየከሰርኩ ነው ምን ትመክረኛለህ?
@user-gq7uu6oe6c
@user-gq7uu6oe6c 11 күн бұрын
Waw dav harifff yedkam hulu brtat nekk nurln
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ተባረክ
@marama5959
@marama5959 Жыл бұрын
አይገርምም እኔም እንደማይሆን ውስጤ እየነግረኝ ከ4 ዓመት በላይ ምናልባት አንድ ቀን ይሆናል ብዬ ስጠብቅ ነበር ግን አልሆነም አጭር ቭድዮ አይቼ ሙሉን ለማየት መጣው ጋና አንድ ቭድዮ ከማየቴ ውስጤ ያለው ጩሀት ዝም ስል ይታወቀኛል! አመሰግናለሁ
@madinaloba3358
@madinaloba3358 Жыл бұрын
Zare adangii unkani baslmi maxa modelachii ❤
@hayubintnesredin
@hayubintnesredin Жыл бұрын
Men mallet endalbege alaqem allah yetbqhe rejem edme ke tena gar seltenawn mewsed eflgalhu ❤❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" You Need Talk First Ask "
@Amber1919
@Amber1919 Жыл бұрын
ዳዊት ድሪምስ አንድ ዶላር እና አንድ ብር እኩል እናደርጋለን ያልከው ተሰሠካ ብር ላይም ዶላርም ሁለቱም ጋር 1 የሚለው ቁጥር ስላለ 1 $ = 100 Birr
@sikosil9949
@sikosil9949 Жыл бұрын
እስኪ በእንግዳ ሰአት ፀደይ ካልዲስ ኮፊ ባለቤት በእንግዳ ሰአት ትቅረብ
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 Жыл бұрын
ምን መሰላችሁ እዴ በድረኮች ችግራችሁ መሬት ላይ የለሊለ ነገር ነው የምታወሩት
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@zeyinebhamid5699
@zeyinebhamid5699 Жыл бұрын
ዳይቴ አላህህ ይጠብቅህህ
@fotyen2121
@fotyen2121 Жыл бұрын
❤❤❤
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Жыл бұрын
Dawit it doesn't matter if they ask you the tell them the true, that's really the doesn't know
@user-wx3pq2so3p
@user-wx3pq2so3p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Thank you
@user-wx3pq2so3p
@user-wx3pq2so3p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-hi1xs1vu8m
@user-hi1xs1vu8m Жыл бұрын
Wawww
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" If You Wanna Some Ask?"
@tesfalemnayzgi915
@tesfalemnayzgi915 Жыл бұрын
ጉረኞች ናቹ
@mme9823
@mme9823 Жыл бұрын
የኡነት ምርጥ ሰው ነህ በርታ❤
@tigraysabawiyam
@tigraysabawiyam Жыл бұрын
ዳዊት ብርቱ
@sikosil9949
@sikosil9949 Жыл бұрын
ዳዊት ገራሚ ሰው
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ቢዝነስ የሚሰራው ቢዝነስ ሰሪው ነው "
@BarkelgnKing
@BarkelgnKing 2 ай бұрын
Waw
@madinaloba3358
@madinaloba3358 Жыл бұрын
Bayalnbati alha yixbqanii
@hpphhpph
@hpphhpph 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😊😊
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ውዶችዬ ሼር አናድርግና እናዳምጥ❤
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
በዓለም ላይ 10 ውድ መኪኖችን እናሳይዎ
@kingyoya174
@kingyoya174 Жыл бұрын
🤟🤟🤟🤟
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Жыл бұрын
እኔም አስቤ ነበረ ተስፋ ግን እ/ር ነው ልጆቼ ልጆቼ ልጆቼ አሁን ተስፋ ቆ
@yerus5925
@yerus5925 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏💥💯💯💯🤝💪
@user-zn4jv1nd1d
@user-zn4jv1nd1d Жыл бұрын
Ante denk sew!! ene anten madnek becha sayhon erasen hogne maletem ashenafi hogne lemegegnet lerase kal gebaw zarewnu :yemecheresewnm rucha zare jemerku ::antem yerotkew bewer 1000000 lemagegnet becha sayhon lemesemuh hulu newna
@masterkiller668
@masterkiller668 Жыл бұрын
how you do it
@selamgulay5102
@selamgulay5102 Жыл бұрын
Lemn sile Asmera yalkayo chigr ataweram
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
እንደናንተ አይነት አውርቶ በል የሰበሰበች ኢትዮጵያ ምንኛ ታማለች ። በተለይ ይሄ ዳዊት ድሪምስ ተብዬው አውራ በሊታ።እውነት ሳየው ያቅለሸልሸኛል ።
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 38 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 27 МЛН
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 67 М.
አዕምሯችንን እንዴት እናጽዳው?
20:58
Dawit Dreams
Рет қаралды 137 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 898 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН