[ ቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ ] ፀጉርን የሚያሳድግ:የሚያጠቁርና እንዳይነቃቀል የሚረዳ አጭር ዘዴ!!!! HOW TO GROW YOUR HAIR IN A WEEK!

  Рет қаралды 213,082

Yeshiber Fentahun

Yeshiber Fentahun

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@stigeasrat4637
@stigeasrat4637 5 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን የሺብር እኔ እስካሁን የቦርጩን ተጠቅሜ በጣም ቦርጬ ቀንሷል የጥርሡንም ተጠቀሜ ለዉጥ አለዉ የፊቱንም ተጠቅሜ በጣም ለዉጥ አገኘሁበት አሁን ደሞ ፀጉሬን አየዋለዉ በእዉነት የሺብር ከልብ ነዉ እኔ የማመሠግንህ ከወንበሬ ተነሥቼ
@በላይይጨነቁ
@በላይይጨነቁ 5 жыл бұрын
እዉነትሽ ነዉ እኔም ልሞክረዉ
@ሪምኢስላም
@ሪምኢስላም 5 жыл бұрын
@@wubamlakatalay3346 ማር እስኪ የፊት ምን ተ ጠቅመሽ ነዉ ንገሪኝ በአላህ
@stigeasrat4637
@stigeasrat4637 5 жыл бұрын
እኔ በአንድ ነገር አምናለዉ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ሠጥቶናል የተሠጠንን ነገር ማሥዋብ የኛ ሀላፊነት ነዉ አሁን ፊትን ለመጥራት ቫሥሊንና እንቁላል መጠቀም ሀጥያት ነዉ? ይሄ ሀጥያት ከሆነማ በሠከንድ ሥንትና ሥንት ሀጥያት ሠርተናል ማለት ነዉ ግን እኔ እዉነት ለመናገር ከሆነ እኔም የሺብር የማዉቀዉ በዚሁ ቻናል ነዉ ግን የሚያቀርበዉን ነገር እመለከታለዉ ከዛም እዉነት መሆኑንና ዉሸት መሆኑን አይቼ እዉነት ከሆነ ሼር አደርጋለዉ
@wubamlakatalay3346
@wubamlakatalay3346 5 жыл бұрын
@@ሪምኢስላም ውይ ውዴ እናቴ እደወለደችኝ ነኝ ቢጀመር ከባዚሊን ውጭ ምንም ነገር አላስነካም ፊቴን እሱንም እጄን ስጠቀም የነካውን እጅ ምንሞ አልጠቀምም ውሀ እጠጣለሁ በጣም እሱንም አሞኝ ተመርምሬ ውሀ ስለታዘዘልኝጅ ለፊቴ አይደለም ግን አድ ጓደኛየ በጣም የፊት አላርጅ አለባት ከምልሽ በላይ በቃ ይህ ቦታ ደና የሚባል የለውም አዳድሰሞን ደሞ ይጠፋል ግን እሷደሞ በጣም ስኳር አብዝታ ትጠጣለች ስኳር ሲበዛ በራሱ የፊት ቆዳ ሽፍ እዲል ያደርጋል ይባላል እኔግን ከሁሉምነገር የለሁበትም የፊት ሳሙና በራሱ አላቅም በጣም ወዝ ካለው ፊቴ ባገኝሁት ሳሙና ለብ ባለውሀ ነው የምታጠብጅ እምጠቀመው ነገርየለም ግን ሰው በኢተርኔት የተለቀቀውን ሁሉ እየተለቀለቁ የብዙወች ፊት ተበላሽቷል እና አች የምትጠቀሚው ነገር ካልተሥማማሽ አትጠቀሚ እሽ ውዴ
@stigeasrat4637
@stigeasrat4637 5 жыл бұрын
ሥለ ቦርጭ ሥናገር እኔ እንደዉም የኔ አይጠፍም ማህተብ ነዉ የተመታበት ብዬ ነበር ግን አሁን በጣም ቀንሦልኛ በእርግጥ በአንድ ቀን አይጠፋም ቀስ በቀስ ያለመሰላቸት መጠቀም ነዉ እኔ ለምን እዋሻለዉ እመብርሀንን ለዉጡ ሥላየዉ ነዉ የተናገርኩት ለዚህም ሙሉ ማሥረጃ አለኝ የፎቶዬ ልዪነትም ምስክር ነዉ በፊት እንደዉም መድሀኒት ነበር የምጠቀመዉ እናም መድሀኒቱ በጣም አመመኝ አይኔን እራሤን በጣም ያመኛል ሣቋርጥ ደሞ ቦርጬ ሌላም ሠዉነቴ ይጨምራል አሁን ግን ሎሚ እጠጣለዉ ገረፋ እጠጣለዉ ሥራ ስጨርሥ ትንሽ እስፖርት እሠራለዉ እናም በትእግሥት ከተጠቀማችዉ ለዉጡን እናንተም ማየት ትችላላችዉ ሥለዚህ እኔ ለማንም የዉሸት ወሬ አላሠራጭም
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
ቻናሌን ሳብስክራይብ ያደረጋችሁና ለእናንተ በየቀኑ የማቀርባቸው የተለያዩ ቪዲዮዎች እያዝናኑና እያስተማሩ ቁም ነገር ያስያዟችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ይቺን ኮመንት ላይክ በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩኝ Show me your love and support😍
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልንወንድሜ ይቅርታግን ለጠቆረሰውነት ማስለቀቂያብታሳየን
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
@@ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ ቫዝሊንና እንቁላል በመጠቀም ብቻ የ10 አመት እድሜ ወጣት ቆዳ መያዝ ይቻላል! { አጠቃቀሙን በቪዲዮ ተመልከቱ }:- kzbin.info/www/bejne/rp3Jkmmlrp10kJY
@weyinshetasrat1483
@weyinshetasrat1483 5 жыл бұрын
እሺ የኛ መልካም ሰው ሃንዬ ሰላም ናት?
@እሙወሎየዋ-አ6የ
@እሙወሎየዋ-አ6የ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👌👌👌😙😙😙😙😙😙
@shdraome7746
@shdraome7746 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን የቦሩጩንም ተጠቅሜ ለውጥ አለው የጥርስም፡ያለከውን ተጠቅሜ ለውጥ አለው ግን ትግስት በጣም ይፈልጋል እህቶቼ ዛሬ ተጠቅማችሁ ነገ ለውጥ አላመጣልንም ብላችሁ እዳትተውጥ ሳታቋርጡ ተጠቀሙ ፀጉራችሁ፡ከግባራችሁ ለሸሸባችሁ ቪክስ፡እና ኮኮናት ዘይት በመቀላቀል ምንግዜም ተቀቡት፡ግን ፀጉራችሁን እዳትፀፍኑት አየር እንዲያገኝ ማርያምኖ፡ነው እምላችሁ እኔ ወር ሆነኝ ምንግዜም ጠዋት ጠዋት እየተቀባሁ፡አሁን መብቀል ጀምሯል እስኪ ይኸንንም እሞክራለሁ ወንድማችን ሠላምህ፡ብዝት ይበል ባለህበት ቦታ ፕሮግራምህን መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ነበር እና በጣም መልካም ሰው ነህ
@tomassefedin72
@tomassefedin72 4 жыл бұрын
በእውነት አንተ መልካም ሰው ተባረክ .thank you
@khdhd3549
@khdhd3549 5 жыл бұрын
ቆይ ለስት ደቂቃ ወይም ለስሰአትነው የምንቆየው ፀጉራችን ላይ የምናቆየው መልስልኝ
@seniyetkebede7974
@seniyetkebede7974 5 жыл бұрын
እንደው በእግዚአብሐር ከልብህ ለወገኖችህ አስበህ የምታደርገው ከሆነ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ መልካምነት ለራስ ነው ጥሩ ስትሰራ አንተም ነፍስህም ደስ ትሰኛለች ተባረክ
@wenshtwensht6712
@wenshtwensht6712 5 жыл бұрын
ቆይ ግን የሺበር ሽንኩርቱ አናታችላይ ቢበቅልስ ?
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
wensht wensht 😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ethio4421
@ethio4421 5 жыл бұрын
Shinkurt negade mehon newa!!
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 5 жыл бұрын
@@nahomhailu6793 ክክክክክክክክክ
@123pqr7
@123pqr7 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@saragirma5402
@saragirma5402 4 жыл бұрын
Eshi Wondimachin Biritu Yehonki Lij Nehi Baxami Arifi Naw Kelib new Minamesegini She Ameti Nurln Kifu Ayinkaki 💝Oilu Gin Yelgnm inji 🙏🙏
@war4203
@war4203 5 жыл бұрын
የሽርበር ጠቃሜ መረጃ ነዉ ጥርሥክ በጣም ነጭነዉ ሥትሥቅ ደሥ ይለኛል ሽ አመት ኑርልን
@helenlove7981
@helenlove7981 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ለትምርትክ ለላዉ በየ ቀኑ ነው የየምናዘጋጀዉ ወይስ ልሳምት ማዘጋጀት ይቻላል
@santo741
@santo741 5 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ ወድማችን የኔ ፅጉር በፊሽካ ነው የምሰበሰበው😁😊
@muluabraha4836
@muluabraha4836 4 жыл бұрын
የሺ በር ፋንታሁን አኔ ያንተ አድናቂ ነኝ ምኽንያቱም በፖለቲካ አለመግባትህ ጎበዝ
@yordanoshaile1722
@yordanoshaile1722 5 жыл бұрын
ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን፡፡፡እግዚአብሄር ይስጥህ፡፡
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 жыл бұрын
የንየ መልካም በህወት ዘመንህ ይባረክ እድመ ና ጤና ይስጥህ
@ኦርቶዶክስእምነቴ
@ኦርቶዶክስእምነቴ 5 жыл бұрын
የሽብርዋ እንደው አተም እንደሴቶቹ ማስተዋወቅ ጀመርክ በርታልን የኛ አስተዋይ ሰው ጥሩ ሰው እኮ ነህ
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 5 жыл бұрын
በጣም የእግዚአብሔር ሰው ነህ ስለቅንነትህ እናመሰግናለን
@seniyetkebede7974
@seniyetkebede7974 5 жыл бұрын
ለፊት የሚሆን ብታዘጋጅልን እንዲሁም ለጠባሳና ጥቋቁር ማጥፊያ መላ በለን እስኪ ወንድም አለም
@fekertayakov6205
@fekertayakov6205 5 жыл бұрын
ታኬው
@alamtsahayeayaleaw5258
@alamtsahayeayaleaw5258 5 жыл бұрын
Ewtty
@bekitube4345
@bekitube4345 4 жыл бұрын
ሰላምና ጤና ላንተ ይሁን ቀን በቀን መታጠብ አለብን ከተቀባንስ መቆያ ስዓቱስ? ቅባትስ ሌላ መሆን አይችልም እናመሰግናለን
@እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
@እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ 5 жыл бұрын
ግን ዘይት ዘይቱን መጠቀም ይቻላል ማለቴ ያሳየኸን ዘይት ጋር ብዙ ልዩነት አለው ወይ እና ደግሞ መጠኑንም ንገርን ማለቴ ሽንኩርቱን ግማሽ ብር ግን ዘይቱንስ ምን ያክል ብንጠቀም ጥሩ ነው
@ቋንቋዬነሽእመቤቴ
@ቋንቋዬነሽእመቤቴ 5 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማች በጣም ምርጥ ነው ከዚህ በፌት ስጠቀመው ነበር በአንድ ወር ነው ለውጡን ያየሁት ሁላችሁም ሳትሰለቹ ተጠቀሙት
@ziziabdu397
@ziziabdu397 5 жыл бұрын
እስኪ እህት ሞክርሺው ከሁነ ስንት ስአት ነው አቆይተን እምንታጠበው ንገሪኝ
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይበረክ ወደጄ
@መርሃዊትሽሻይጎል70እንደር
@መርሃዊትሽሻይጎል70እንደር 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ዕድሜ ጤና ይስጦት አቦ 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር እንኳን ሽንኩርት ሌላም አያሣድገው እላየላይ ያረረ ነው
@hayatlima7187
@hayatlima7187 5 жыл бұрын
መልካም ጥሩ በተለያያ መንገድ መምጣትክ ሀሪፍ ነው አሁኑኑ እሞክራለው
@ginnanat5540
@ginnanat5540 5 жыл бұрын
እሱ ዘይት ካላገኘንስ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ዘ7ደ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ዘ7ደ 5 жыл бұрын
ሁሉም ነገርህን ትምህርት ህምይመቸኛል በርታ ወድማችን ግን ይህ አልገባኝም እደ ቅባት ነውዴ እምንጠቀመው
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ልጂ ነህ በርታ እናመሰግናለን ወንድም
@sdr226
@sdr226 4 жыл бұрын
አልህን የካደ ካፊርኮነው
@sisaylemlem5797
@sisaylemlem5797 5 жыл бұрын
andit nefs metfat yelebatm(know ur saviour) በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16 ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23 የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የዮሐንስ ወንጌል 14:6 እንዲህም አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም። የማቴዎስ ወንጌል 18:3 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ የዮሐንስ ወንጌል 1:12 ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። የዮሐንስ ወንጌል 3:3 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። የዮሐንስ ወንጌል 3:36 እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። የዮሐንስ ወንጌል 10:28 እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። የሐዋርያት ሥራ 16:31 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9,10,13 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8,9 እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ ወደ ቲቶ 3:5 እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም። ወደ ዕብራውያን 9:22 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 1 የዮሐንስ ወንጌል 1:9 እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። የዮሐንስ ራእይ 3:20
@efirata1100
@efirata1100 5 жыл бұрын
አንዴ ተጠቅሜ ሁለት ወር ከፀጉረ ግማቱ አለቅም ብሎኝ መከራየን ነው ያየሁት
@nourq8107
@nourq8107 5 жыл бұрын
Arebaksh gud
@Nahom19.21
@Nahom19.21 21 күн бұрын
እዘይቱን ሙሉውን ነው ምንጨምርው የተወሰነ መጠኑን እንዴት ነው
@alemmike2928
@alemmike2928 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥሰው ተባረክ
@zeynab9035
@zeynab9035 5 жыл бұрын
ሽንኩርቱን አይገማም መዳሜ ደሞ ትቆጣለች የማንኛውም እናመሰግናለን ወድሜ
@መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ
@መቅዲመቅዲ-ወ6ጐ 5 жыл бұрын
የሺዬ በጣም እናመሰግናለን ፀጉሬ አላድግ ብሎኛል አስኪ ያንተን ደግሞ ልሞክረዉ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እረ ወንድማችን በጣም ነው እናመሰግናለን በርታ
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን የሸበር ወለታክን የምንመልሰው ላይክ በማደረግነው
@samirasamira4628
@samirasamira4628 4 жыл бұрын
እሔየዌራዘይትነው ስሳአትመቀ የትአለበትፀጉራችላይ፡
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
ቫዝሊንና እንቁላል በመጠቀም ብቻ የ10 አመት እድሜ ወጣት ቆዳ መያዝ ይቻላል! { አጠቃቀሙን በቪዲዮ ተመልከቱ }:- kzbin.info/www/bejne/rp3Jkmmlrp10kJY
@andarafikittkirma5317
@andarafikittkirma5317 5 жыл бұрын
የሽበር ሰላምና እግዚአብሄር ይመስገን ግን king በምን መልኩ ነው ማስተካከል የምችለው
@haleemaibrahim8353
@haleemaibrahim8353 5 жыл бұрын
አኔ በጣም ነወ ፀጉሬ የሚበጣጠሰው
@haleemaibrahim8353
@haleemaibrahim8353 5 жыл бұрын
ዘይቱ የት ይገኛል እኔ ዱባይ ነኝ
@megedlinmegedlin8028
@megedlinmegedlin8028 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ወንድሜ አማግናለሁ።
@gedamgojjamawa2289
@gedamgojjamawa2289 5 жыл бұрын
ስታስተምረን ሙዚቃዉን ቀንሰዉ በተረፈ ትምህርትህን በጣም ወድጀዋለሁ
@mya3985
@mya3985 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ሺበት ፀጉር ምን ያጠፍዋል
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
ለኛ እማትሆነው የለሕ እናመሠግናለን የሽብሬ መልካም ሰው ሠላምሕ ብዝት ይበል 👍😘
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Bawenat 😍👏👏👏👏👏👏
@mdsomalmdsomal5235
@mdsomalmdsomal5235 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን ወንድሜ ግን አዴ ሰርታን በፍርጅ መስቃመጥ ይቻለል ዘይቱስ ያዌረ ዘይት ነዉ ?
@ልኑርላንተስል
@ልኑርላንተስል 5 жыл бұрын
ወድም በጣም እናመሠግናንለ የማዳም ሽኩርት አለቀላት በለኝ እንቁላሉንስ በልጆቿ አሣበብኩ ሽኩርቱንስ እንደት ላድርግ 😀😀😀😀 የሽበር በጣም እናመሠግናለን ግን ዘይቱን አላገኝም ምን ይሻለኛል ከቤት አልወጣም ለመልካምነትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 5 жыл бұрын
Kkkk
@awetashgidey410
@awetashgidey410 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 5 жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን የሌለበት ያረብ ቤት የለም የክስትራ ኦሊቦይ ማለት ዘይት ዘይቱን ነዉ የኔማር ተጠቀሚ እየፈጨሽ የቤቱን የወር አስቤዛ ጨርሽ
@elifinashtasew6792
@elifinashtasew6792 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ልኑርላንተስል
@ልኑርላንተስል 5 жыл бұрын
@@ganaahmed3645 እሽ የእኔ ዉድ ያሳየዉን ዘይት እንጅ ዘይት ዘይቱን አይጠፋም
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ባለፈው የጥርስ ባስተማርከው መሰረት ተጠቅሜ በጣም ጠቅሞኛል ጥርሴን በረዶ 😂አስመሥሎልኛል በርታልን ወንድማችን
@italkitalk7191
@italkitalk7191 5 жыл бұрын
የሽብር እናመሰግናለን እንጠቀማለን በርታ ወድሜ
@shaikhashaikha7301
@shaikhashaikha7301 5 жыл бұрын
እናመስግናለን የሺበር
@tigistworkneh3232
@tigistworkneh3232 5 жыл бұрын
ለአድ ሽንኩርት ምን ያህል ዘይት ነው የሚያስፍልገው
@weyinshetasrat1483
@weyinshetasrat1483 5 жыл бұрын
የተባረክ ልጅ ነህ እውነት የሀንቾ አባት
@zahraaja1068
@zahraaja1068 5 жыл бұрын
እሺደሥይላል
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋👍👍👍
@ኢማንቆንጆ-ገ8ጰ
@ኢማንቆንጆ-ገ8ጰ 5 жыл бұрын
እሺ ወንድም እናመሰግናለን ግን ስንት ሰአት ነው ማቆየት ያለብን???
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
በሁለት ደቂቃ ጥርሳችሁን በረዶ ማስመሰል የሚያስችል ቤት ውስጥ የሚሰራ ቀላል ዘዴ! MAGICAL TEETH WHITENING TRICK||:- kzbin.info/www/bejne/oGKkmZyVrquEl6s
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
leteyekachihugn
@rehankhankhan5221
@rehankhankhan5221 5 жыл бұрын
የሽቀርየ የጥርሱ ተመችቶኛል
@yigardeamsalu439
@yigardeamsalu439 5 жыл бұрын
ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ዘይት ማንኛውም የሆናል አይዞህ በረታ
@hikimayusuf9039
@hikimayusuf9039 5 жыл бұрын
ከተቀባነው በውሀላ ከሥንት ሠአት ቆይታ እንታጠበው ?ሌላው በየቀን ከሆነ አይመቸንም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ህይወት
@yigardeamsalu439
@yigardeamsalu439 5 жыл бұрын
አመሰግናለህ ጥያቄይን መለሰልኞ አይዛህ ወንድሜ
@jhhdbbhhhd8335
@jhhdbbhhhd8335 5 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ወድም ግን አጠቃቀሙ ልንታጠብ ስንልነዉ ቀድመን ተቀብተን አቆይተን እምንታጠበዉ ወይስ ከታጠብን በህዋላ ተቀብተን ማቆየት እንችላለን እንደ ማንኛውም ቅማት ምክንያቱም እኔ ታጥቤ ቅባት እቀባና ለ4ለ5ቀን አቆየዋለሁ እንድህ ማድረግ ይቻላል ወይ እና ደሞ ዘይት ዘይቱን ማንኛውንም መጠቀም እችላለሁ መልስ እጠብቃለሁ
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የሀኒቾ አባት እኔ ለፀጉሬ የማልሆነው የለም ስለዚ ይሄንንም እጠቀመዋለሁ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 5 жыл бұрын
ጠገብነው እኮ እንደምን አደርክ
@Mariam-jo1vz
@Mariam-jo1vz 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እንሞክረዋለን ወድማችን
@thanksgoodforrevertinglkis4532
@thanksgoodforrevertinglkis4532 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር። እኳን በሽኩርት ቦብ ቢፈነዳበት እኳን. አያድግም
@santo741
@santo741 5 жыл бұрын
thanks Good for reverting l Kiss you Mi Love. albe 😁😁 ልክ እደኔ
@helenkasa5947
@helenkasa5947 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@wiztiti5637
@wiztiti5637 5 жыл бұрын
Endene
@ቋንቋዬነሽእመቤቴ
@ቋንቋዬነሽእመቤቴ 5 жыл бұрын
😝
@sasasadf6051
@sasasadf6051 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@helenyoutub689
@helenyoutub689 5 жыл бұрын
Betam wedjewalehu yeshiber gin lela zeit mehon ayichilm endeye
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 5 жыл бұрын
Thanks so much
@sarahnonr4554
@sarahnonr4554 5 жыл бұрын
Batayo.dasele
@ሮዛሰብስቤ
@ሮዛሰብስቤ 5 жыл бұрын
@@sarahnonr4554 ok
@ኡሚትዩብ-ፀ7ዀ
@ኡሚትዩብ-ፀ7ዀ 5 жыл бұрын
የወይራ ዘይት (ዘይት ዘይቱን)መጠቀም ይቻላል ወንድሜ
@ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ
@ኢየሱሰአባቴማርያምእናቴ 5 жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን
@hamocell5982
@hamocell5982 5 жыл бұрын
ወድማችን ሰት ደቂቃ ነው ምንቆየው እደገና ሰንቀባው መጀመሬያ ፀግራችን ታጥበን ነው ወይሰ ቅባትም ቦኖረው ችግሬለውም ንገረን
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 жыл бұрын
እሰከወን ከ ፍረስ ጪራ ነፃ ነኚ የራሷ በቂ ነው ውንድሜ ለመበጣጠስ ሊጠቂመኚ ይችላል
@habeshatube5517
@habeshatube5517 4 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ እንዴት ለብዙ ቀን ማቆየት ይቻላል ውይስ ሁለቀን ነው የምናዘጋጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ተበጣጥሶ ሊያልቅ ነበር እስኪ እሞክርዋለሁ
@ፈእዘቢንትስርበለ.ኡሙፉአ
@ፈእዘቢንትስርበለ.ኡሙፉአ 5 жыл бұрын
ኡፉ የኔ ቢጥ
@አልሃምዱሊላአላህአንድነው
@አልሃምዱሊላአላህአንድነው 5 жыл бұрын
እሺ እንሞክራለን እናመሰግናለን ይሸበር መልካም ጥሩ ነገር እመኝልሃለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የጥርስ ያሳየው የነበረው አንዴ ትነግረኛለህ
@መስርትመስርት-ቀ8ኰ
@መስርትመስርት-ቀ8ኰ 5 жыл бұрын
Melkam sew tebaraka wedame
@jjenkr8457
@jjenkr8457 5 жыл бұрын
ዘይቱንየማናገኘዉሥ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
ወይ የሽበር ክክክክ አንተ የውበት መምህር ሆንክብን እረ በሳቅ ዘንድሮ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 жыл бұрын
😂😂😂
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 5 жыл бұрын
@@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ ክክክክክክ ልክ ነኝ አይድለ ማሬ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 жыл бұрын
@@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ awo yena wud💋💋💋💋
@adigebrie9579
@adigebrie9579 5 жыл бұрын
ክክክክ
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ገ5ፈ
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ገ5ፈ 5 жыл бұрын
ዘይቱ ግንግድያሳየከውነው መሆን ያለበት የሺበር
@ሙሉየእናቴናፋቂ
@ሙሉየእናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ወንድማችን ስላሰብክልን በጣም እናመሰግናለን እሞክራለሁ
@hburtukanabatetoufik922
@hburtukanabatetoufik922 5 жыл бұрын
Fuseki
@martaritamartarita7619
@martaritamartarita7619 5 жыл бұрын
thanks wedijewalew gin yalgebagn nageri shkurtu 1fire bilekali zeytunesi min yaheli new minaregawe ina demo lemin yaheli keni metekami echlalew gilts bihonilgn desi yilegnli
@Ggg-qb5ei
@Ggg-qb5ei 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ወርዶ ወርዶ ከጆሮዬ በላው እኔ ደሞ ወደ ታች እንድወርድልኝ የቀረኝ ነገር የማዳሜ ክሎረክስ ነው ክክክክ እስክ ደሞ ይህን ልሞክርና ከሁሌት ወር በኃላ እመለሳለሁ ወንድማችን የሽብር ሀንቾ እንዴት ናት ሰላም በልልኝ
@talatala1011
@talatala1011 5 жыл бұрын
amesegenalew
@meseretfentaw9695
@meseretfentaw9695 5 жыл бұрын
ሱላማጥስ ሆይ ከስደት ተመለሽ Ggg kkkkkjkkkkkkkkkkkkk
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 5 жыл бұрын
ፍላሽ ጥሩ ነው ብለዋል እንሞክረው መሰለኝ ክክክ
@maqds
@maqds 5 жыл бұрын
enamesegnalen wendmachn laschgrh ayne betam yabtal klay gn yehmem aydelm kewufrt gar yememeta new mela kaleh laschgrh
@italkitalk9135
@italkitalk9135 5 жыл бұрын
ሱላማጥስ ሆይ ከስደት ተመለሽ Ggg h!
@emanbentyesuf455
@emanbentyesuf455 5 жыл бұрын
ሰላም ወድማችን ግን ሽኩርቱ ቆዳችንን አይጎዳንም ካየሁ መልስልኝ
@በላይይጨነቁ
@በላይይጨነቁ 5 жыл бұрын
ተቀብተን እስከስንት ሰአት እንደምናቆየዉ አልነገርክንም እኮ
@madesign21
@madesign21 5 жыл бұрын
በላይ ይጨነቁ ለ አንድ ሰአት
@mizanmezan6645
@mizanmezan6645 5 жыл бұрын
የሺ.በጣም.ነው.የምናመሰግነው.ዛይቱን.አኔገኝም.ግን
@zahraamohammed4586
@zahraamohammed4586 5 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ነውደ ንገሩኝ
@Natsnetw
@Natsnetw 5 жыл бұрын
I'm confused about this guy is he teaching religion or beauty
@mulualemabate80
@mulualemabate80 5 жыл бұрын
U didn't tel us when we should wash
@emuyabara4562
@emuyabara4562 5 жыл бұрын
Yeshiber wendem yikrta gen yenger kestenew yemyamer wey gud zendero ? Yingertet end beftki kal egziabher ena bechegir layi yalutin ehitochni erdachw arebuz new wezttttt
@zenebe1239
@zenebe1239 5 жыл бұрын
ድንቅነሽ መማማሪያ ነግራናለች አንተ ሴታሴት የማትገባበት የለም አንዴ በሀይማኖት
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ
@የነገንማንያውቃልወይኩንፈ 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ansuwar9444
@ansuwar9444 5 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ ሰብስክራይብ አደረኩኝ።ለሰው ልጅ ከሁሉም ነገር ፈገግታ ነው ውይ ከትምህርትህ ፈገግታህን ነው ያየሁት።
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ 5 жыл бұрын
ጥያቄ በዬቀኑ እየታጠብን ነው ምንቀባ ያረባገር ጨዋማ ውሀ እንኳን ሊያሳድግልኝ እራሰ በርሀ ነው የሚያደርገው
@saragirma5402
@saragirma5402 4 жыл бұрын
Awo Ke Ante Gari None Wubi Yehonki Liyu Nehi Baxam Wodediku👍
@ኦርቶዶክስእምነቴ
@ኦርቶዶክስእምነቴ 5 жыл бұрын
የሽብርየ ሳልነግርህ በጣም ልናመሰግንህ እፈልጋለሁ ስለ ጥርስ ያስተማርከን በጣም ተመቸኝ እየተጠቀምኩ ነው ተመችቶኛል ወንድሜ
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 5 жыл бұрын
Enamesgenalen Wedemi
@tgyibatube64
@tgyibatube64 5 жыл бұрын
Yeshber edenagen yehayemanot temiritunew yemawatak mikenatum yehayimanotu timirt new yemibelteben begezabar kez mesemer weta eyen selik gen ker edayelk begezaber semi eteyekek alew
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730
@yaarabbiyaaallahyaarabbiya8730 5 жыл бұрын
Wwwwwoooowwww wandime inamasaginalen very nice thank you sow mutch 👍👍
@haymanotsory5971
@haymanotsory5971 5 жыл бұрын
Mechaalany wedme yenwe zeyet beuneds?
@monosaed6783
@monosaed6783 5 жыл бұрын
እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ከፊት ለሸሸ ጸጉር ይጠቅማል?
@yeshiber
@yeshiber 5 жыл бұрын
kkkk kalsheshew lay mokriw ena eyiw
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ
@ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ 5 жыл бұрын
የሺ በር የበቀደሙ የእንቁላልና ቫዝሊን ማክስ ከተቀባን በኃላ ሰኘስንት ደቂቃ እናቆይ? ???
@martiasmamaw6168
@martiasmamaw6168 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድም የሽበር ስንጠቀመው ግዴታ በየ ቀኑ መታጠብ አለብን
@zahramohameed857
@zahramohameed857 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
Can I drink it instead?
@zelesegnabitwoded2957
@zelesegnabitwoded2957 5 жыл бұрын
koyi gin yeshibr ante mokirehew new legna tetekemut yemitilew? new woyis yelabratori ayie meselnih
@emanbentyesuf455
@emanbentyesuf455 5 жыл бұрын
ዘይቱስ የወይራዘይት ነውወይ???
@safiyaimam8222
@safiyaimam8222 5 жыл бұрын
Batam arif nwe wendimachin kamnm blayi inamsgnaln
@sarasaas779
@sarasaas779 5 жыл бұрын
eshi wendimachin malekm sew slase yitebikwu beya ayebet bota gin tiyake aleny takebitan sent seat nw erasechin lay minakoyawu????
@አቢነኝየባባእናት
@አቢነኝየባባእናት 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሽበር ለምጣዬም በደንብ ቀባት የኔ ቆንጆ ሚጣ
@ahmadalhajalhaj7632
@ahmadalhajalhaj7632 5 жыл бұрын
ውድ ወድማችን የሽብሬ በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
@konjokonjo2281
@konjokonjo2281 4 жыл бұрын
ሰላም እንደምን ዋልክ ለስንት ደይቃ እናቆየው
@ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ
@ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ 5 жыл бұрын
ስት. ስአት. እደምናቆየው. ንገረን. ስአቱን. ወልነገርከንም.
@christianbayou8810
@christianbayou8810 5 жыл бұрын
አዴ የተዘጋጀው ለስት ግዜ ይቆያል? ተመችቶኛል!!
@agnezfisaha3980
@agnezfisaha3980 5 жыл бұрын
Thank you so much but,I have one question do you have any idea about fungus "Bemasakeki lemkossil chinklat" ??????
@ትግስትኢትዮጵያለዘላለምት
@ትግስትኢትዮጵያለዘላለምት 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን፡ወንድማችን
@asteryosef6196
@asteryosef6196 5 жыл бұрын
ዋው፡የሺበር፡እናመሰግናለን
@meremendris543
@meremendris543 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርልህ
@hayatmohamed4450
@hayatmohamed4450 5 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ከምትለው ሌላ የተለየ ሌላ ዘይት መጠቀም ይቻላል
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አለም
@zainabzainu5879
@zainabzainu5879 5 жыл бұрын
ዘይቱ ዘይት ዘይቶን የምንለው ነው ወይስ ሌላ
@almazuser9335
@almazuser9335 5 жыл бұрын
ሠላም ወድሜ ግን ዘይቱ ለፀጉር ብቻ ነዉ ጥቅሙ ወይሥ ለምግብም
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
ሰፋያለ ዳሌ ቁጥር ሁለት የሚገርም ለውጥ
10:52
Yeshiber Fentahun is live!
29:31
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 9 М.
የስልጆ አሰራር(Ethiopian food siljo)
10:51
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 123 М.