No video

"ቤት ያጣው ቤተኛ"፦ ዮናስ ጎርፌ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት

  Рет қаралды 17,045

HintseTube

HintseTube

2 жыл бұрын

በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አዘጋጅነት ለውይይት የቀረበው "ቤት ያጣው ቤተኛ" የመጽሐፍ ግምገማ የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ እንደሚከተለው ቀርቧል።

Пікірлер: 50
@redietwolde4341
@redietwolde4341 2 жыл бұрын
በቀረበው argument በጣም አዝኛለሁ:: ሁሉም ከደገፈው እና ካመሰግነው ማነው ሚቃወመው?! ልክም ይሁን አይሁን ዘፈንን ቤተክርስትያን መቃወሟ ለቤተክርስቲያንም ለእግዚአብሔር ክብር ያስገኘውን ጥቅም ብቻ እንኳን በማንሳት መሞገት ይችሉ ነበር:: የመፅሐፍ ግምገማ ሳይሆን የመፅሀፉ የድጋፍ ስብሰባ ነው የመሰለው:: ሀሳቡን challenge ማድረግ ካልቻላቹ መጀመሪያውኑ መቃወም አያስፈልግም ነበር::
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed 5 ай бұрын
I agree with you Yonas Gorfe 💯 %
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ዮኒ አይን ገልጠሀል ለድፍረትህ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።
@bihonegndemena2438
@bihonegndemena2438 Жыл бұрын
I learn a lot from the discussion; thank you all.
@barkottube3112
@barkottube3112 8 ай бұрын
reta feedbacks after the time of 1:00 was very interesting and core point. thanks Reta and Hintset
@amanuelgizaw5557
@amanuelgizaw5557 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዮናስ ሀሳብህን እደግፍሀለሁ
@adaneasnake8969
@adaneasnake8969 2 жыл бұрын
አስደናቂ ውይይት ነው። ዮናስ እና ሳራ ማብራሪያችሁ ግሩም ነበር።
@edenalemayehu1003
@edenalemayehu1003 11 ай бұрын
Yonas Gorfe may God bless U for Ur non hypocritical stance
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
Thanks ke zare jemere zefen esemalehu lemelu tiru weyeyet newu, gen chegeru nege yonas gorfe newu yasasategn malet anchelem
@abinetmasse820
@abinetmasse820 2 жыл бұрын
ዘፈን ኃጢአት መሆኑ ለጥያቄ መቅረብ የሌለበት ጉዳይ ነው ።እንግዲህ ዋጠው ዘፈን ኃጢአት ነው ። ኢየሱስ ያጠበን ከዘፈንም ነው ።ይህ የ"መረዳት" ጉዳይ ስለሆነ በክርክር አይሆንም ።
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r Ай бұрын
ለኔ ቤት ያጣው ቤተኛ መንፈስቅዱስ ነው ፣ ያለባለቤቱ ኡይነድም እሳቱ እንዲሉ ፣ ያለ መንፈስቅዱስ የእግዚአብሔርን ስራ መስራት አይቻልም ፣ይሄ ሁሉ አጀንዳ ስብሰባ ክርክር ፍልስፍና የሰው እውነት ፣የትውልድ ታሪክ ማበላሸት ነው ይልቅ ባለቤቱን እንጋብዘው ሁሉ ውብ እንዲሆን ተመልሶ ይምረናል፣ ሁላችንም ጌታ ይባርካችሁ ፣
@emanuelwoubshet2887
@emanuelwoubshet2887 Жыл бұрын
የጳውሎስ ፈቃዱ አስተሳሰብ እንዲ የወረደ ነው ብዬ አላስብም ነበር ዘፈንን logical ለማድረግና Protestantን በሙሉ ዘፋኝ ለማድረግ የተሄደበት ርቀት ያሳዝናል😭
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 2 жыл бұрын
Nice & thought provoking. . .. ..It would be nice if you keep important comments from the audience intact ( Pr. Merawi's comment was so helpful if you keep it as it's).
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r Ай бұрын
ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ፣
@user-kc4zi6ot7k
@user-kc4zi6ot7k 5 ай бұрын
እኛ፡በመዝሙር፡ጌታ፡አምልከን፡መች፡ጨረስንና፡ነው፡ወደዘፈን፡የምንመጣው፡ካለቀብን፡ንሥሀ፡እንግባ፡ባጭሩ፡ዜማ፡ለክርስቶስ፡ብቻ፡አድርገን፡ሌላውን፡በግጥም፡እና፡በመሣሠሉት፡ጽነ ጽሑፍ፡እናቅርብ።
@tadessetekalgen2351
@tadessetekalgen2351 2 жыл бұрын
ዘፈን እና ምዝሙር ሁለቱንም የምንሰማውን መምረጥ እለብን ሁሉ ዘፈን መጥፎ እይደልም ሁሉ መዝሙር ጥሩ እይደለም Therefore we have to be selective what we hear
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 2 жыл бұрын
100%
@mikiyasmelaku9910
@mikiyasmelaku9910 2 жыл бұрын
Well said brother
@lemma4223
@lemma4223 2 жыл бұрын
I expect that you will name me narrow and fanatic, The song and hymns that mentioned in Eph5:18 is the result of The fullness of Holy Spirit that will give us crystal clear insight, the secular songs are result of demonic power
@newchannel92
@newchannel92 7 ай бұрын
Though "revellings" describes wild partying that should be avoided by Christians, it doesn't mean that Christians can't attend parties. The Bible is warning against gatherings that feature gluttony, drunkenness, lewdness, and a sort of out-of-control behavior. When the Holy Spirit dwells inside a Christian, such partying opposes the Spirit and His fruit.
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 жыл бұрын
የመጨረሻ ግቡ ምንድ ነው????
@tebibu6963
@tebibu6963 7 ай бұрын
ገላትያ 5:21 ላይ ላለው "ዘፈን" የሚለው ቃል የለም ለተባለው:-- በእንግሊዝኛው ከተጠቀሰባቸው ቃላት አንዱ እንዲሕ ተብራርቶ አገኘሁት (ታውቁታላችሁ ብዙዎቻችሁ -ግን ዘፈን አለ አለማለታችሁ ትንሽ ገረመኝ) revellings; excess in feed, nocturnal riotings in eating, drinking, dancing, singing, chambering and wantonness. The Syriac version renders it, (armz) , "lascivious singing"; and the Arabic version, "songs" which are a part of the nightly revels: and such like which are of the same nature and kind; so the apostle shuts up the account, it being too tedious to give an enumeration of all the works of the flesh; nor was it necessary, judgment may be made of the rest by these; nor might it be so proper, since the carnal heart is but the more pleased with, and irritated by, the mention of evil things:
@kilokalas2773
@kilokalas2773 2 жыл бұрын
As Luther boldly challenged the catholic establishment Yonas Gorfe is doing the same against Ethiopian Protestant churches.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
More grease to his elbow/ laptop not just protestant but to orthodox and muslims too
@asefnak4764
@asefnak4764 6 ай бұрын
What Luther did was all related with salvation what this guy doing is totally useless and unrelated with salvation and eternal life.
@betelbelay2467
@betelbelay2467 2 жыл бұрын
"እውር በበዛበት ጠንጋራ ይነግሳል አሉ" ይህ በኢትዮጲያ ቤተክርስትያን ፊት የቆመን ጣኦት የመቅደሱ ባለቤት ከነቀራጠጬ ያፈርሰዋል
@KishaChristian
@KishaChristian 2 жыл бұрын
🙏👏
@ethio_music1
@ethio_music1 2 жыл бұрын
ከመርገም ሃሳቡን በሃሳብ መጣል አይቻልም? እርሱን ስለረገምሽ የሚቀየር ሃሳብ የለም
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
አልገባኝም ዝፈኑ እያለ ነው
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
ሰውየው ግራ ያጋባል ባትሰሙት መንፈስ ቅዱስን ብቻ ስሙት ሰውየው እራሱን መግለፅ ነው የሚፈልገው
@newchannel92
@newchannel92 7 ай бұрын
What are revellings in the Bible? The word "revellings," meaning "letting loose" or "going wild" in the original Greek (komos), is translated different ways in various versions of the Bible. The King James Version translates komos as "revellings." The NKJV has "revelries;" the NIV and ESV use "orgies;" the ISV has "wild celebrations" or "wild partying;" and the NASB has "carousing."
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 жыл бұрын
እና ዮናስ ጎርፌ በምስክሮች ፊት ገላ. 5፥21ን መንትፎን፣ ዘፈኑን አሳቅፎን ሄደ ማለት ነው? አረ የምሁር ያለህ!
@tebibu6963
@tebibu6963 7 ай бұрын
ዘፈን በስሕተት ነው የተጻፈው ገላትያ 5:21 ላይ ሲል ወንድም ዮናስ ተምረናል ያሉ ሁሉ ጸጥ ብለው bravo ዮናስ ያሉ ይመስላሉ። ግን መጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች እንዲሕ አብራርተውታል :- "revellings; excess in feed, nocturnal riotings in eating, drinking, dancing, singing, chambering and wantonness. The Syriac version renders it, (armz) , "lascivious singing"; and the Arabic version, "songs" which are a part of the nightly revels: and such like which are of the same nature and kind; so the apostle shuts up the account, it being too tedious to give an enumeration of all the works of the flesh; nor was it necessary, judgment may be made of the rest by these; nor might it be so proper, since the carnal heart is but the more pleased with, and irritated by, the mention of evil things:
@user-od8oo5qg2f
@user-od8oo5qg2f 8 ай бұрын
መጽሐፉን ከየት ነው ማግኘት የምቻለው??
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 4 ай бұрын
ዘፈን የሚለዉን ለማቀንቀን ለምን እንደወደድክ አይገባኝም ለነገሩ ሠዎቹ ባይገባቸዉም አይገርም ዘፍጥረት ላይ ሔዋንን ሰይጣን ሲያሳስት ------------????????አስተዉሉ።!!!
@medanashebir5388
@medanashebir5388 2 жыл бұрын
የዮናስ ጎርፌን መጽሐፍ ከየት ማግኘት እችላለሁ???🥺
@MeleChego
@MeleChego 10 ай бұрын
We should not be passionate for what God is not passionate. That is the way the Western Churches are open for same sex marriages today. We need to be careful.
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 9 ай бұрын
ይህን ጉዳይ በጋሽ ንጉሴ ቡልቻና በመጋቢ ሰለሞን በሚገባ ተወያይተውበታል:: ቤተክርስትያን በዚህ ጉዳይ ከፍተኛ ችግር ላይ እንደሆነች ይታያል::
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 жыл бұрын
ይህ ክርክር መቅረብ የነበረበት በ theology school ቢሆን መልካም ይሆን ነበር....I think you have to first analyze the level of public understanding of the scripture .
@MeleChego
@MeleChego 10 ай бұрын
Why are the secular songs desired? To worship God? We have to obey to the word of God. Secular Song is Sin!
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 2 жыл бұрын
እረ ተመለሱ፣ ስታችሁ ትውልዱን አታስበሉት። ዘፈን 100 ፐርሰንት ኃጠያት ነው። ወደ ዝሙት፣ ጫት፣ ወደ ዘቀጠ ህይወት የሚነዳና ሲኦል የሚከት የሰይጣን ትልቁ መሳሪያ ነው። በዚህ መጨረሻ ዘመን ይህንን የረከሰ ተግባር ላይ ለመወያየት በራሱ መፍቀዳችሁ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አላማ፣ ፈቃድና እውነት ፈጽሞ እንደወጣችሁ ያሳያል። የራሳችሁ ሳያንስ ለትውልዱ መጥፊያ መክንያት እየሆናችሁ ነው። ጌታ ሆይ እባክህን ይህንን የተሳሳተ አስተምሮ ከምንጬ አድርቅልን።
@tadessetekalgen2351
@tadessetekalgen2351 2 жыл бұрын
Do you know Bibel is not written first in Amharic it is translated to Amharic from different languages go to the source and try to investigate read it for yourself ask Bible scholars ዘፈን ከፍታችሁ ጨፍሩ ሀጥያት ኣይደለም ማለት እንዳልሆነ ነው የምረዳው :: ለምንስማውና ለምናየው መመጠንቀቅ ኣለብን :: የእናት ውለታዋን እያስቡ በዜማ ለእናቴ ያለኝን ፍቅር መግለፅ እግዚአብሔርን የሚያሳዝንነው ብዬ ኣላምንም ጌታ ኢየሱስ ይባክርህ (ሽ)
@mezmurhabesha
@mezmurhabesha 4 ай бұрын
ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም።። ለአውሮፓ Evangelical christianity መውደቅ ዋነኛ ምክንያቱ ይህ ነው( የአምልኮ ስርአት (ዲሲፕሊን) አለመኖር)። እግዚአብሄርን የማያነግስ እንቅስቃሴ ሁሉ ዘፈን ነው። እርግጠኛ ነኝ የዬናስ ጎርፌ ሀሳብ ተቀባይነት ቢኖረው ቤተ ክርስቲያንን እና ጭፈራ ቤት መለየት ወደ ማይቻልበት ደረጃ ይደረሳ። የዬናስ ጎርፌ ጭንቀት ጎበዝ የሆኑ የሙዚቃ ተጫዋቾችን አያጣን ነው ስለዚህ Secular Music የሚጫወቱ ሰወችን ማግለል የለባት የሚል ነው። ኦርቶዶከስ ቤተ ክርስቲያን የእራሷ የሆነ የመዝሙር ስርአት ያላት እና የሙዚቃ መሳሪያ አጠቃቀሟም አለባበስንም ጨምሮ ስርአት እና ገደብ አለው። እኛ ጋ ግን እንደዛ አይደለም። ለምሳሌ Secular music የሚጫወትን ሰው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብትፈቅድለት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የመዝሙር ስርአቱን ምን ይመስልሀል? አሁንም እደግመዋለሁ ለአውሮፓ Evangelical Christianity ውድቀት የእንደዚህ አይነት ድምር ውጤት ነው። ቤተ ክርስቲያኖቻቸውን ዘደ ጭፈራ ቤት ወደ መጠጥ ቤት ቀይረው አሁን እምነት እና ሀይማኖት አልባ ናቸው። ምክንያቱም ከውጭ የሚያዩት እና ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያዩት ልዮነት የለውም ጣእም አጡበት። ሰሰለዚህ ቤተ ክርስቲያ ውስጥ የሚደረግ ሁሉ በመንፈስ እና ስርአት ባለው ሁኔታ መሆን እስካለበት ድረስ Secular music የሚጫወቱ እዛው ይሰንብቱ።
@abedlatekaabdela9155
@abedlatekaabdela9155 2 жыл бұрын
አንተ ሰው የእኛን ህይወት ለማበላሸት ከ666 ተልኮ ይዘህ የመጣህ ሰው ነህ ሲመስለኝ አንሁን አንተ ሲታስብ ለኛ ዘፈን ምን ይጠቅመናል አንተ እንደ ምሳሌ የምትጠቅሳቸው ሀገር ዘፋኞች በሀገራቸው ግብረሰዶማዊነትን ሱሰኝነትን እርኩሰትን ያሰፋፉ እና የሰበኩ ናቸው ይባስ ብሎ i sold my soul to the devil for desinger they said go to hell... ብሎ የምዘፍኑ ሰውን የማያንፁ እርኩሰት ነው ከዘፋኛ አፍ የምወጣው ነገ የኛ ሀገር ዘፋኞች ማለትም አንተ በርቱ የምትላቹ ንፍሴን ለሰይጣን ሽጣለው እናንተም ሽጡ ይላሉ እና እግዚአብሔር ላንተ የሰጠህ ተልኮ ይህ ነው ሰውን ወደ አለም ሁሉ ሄዱ እና ወንጌልን ስበኩ ነው የምትለው ወይስ ወደ አለም ሁሉ ሄዱ እና ዝፈኑ ነው የምትለው ተው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሽልማት የማያሰጥን ስራ አትስራ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Who or what is 666?
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ክርስቲያኑን ሁሉ ዘፋኝና ዘፈን አፍቃሪ አርጎት ቁጭ አለ እኮ። ዛሬ ሊበራሎች ኢየሱስ ክርስቶስ ግብረሰዶማዊነት የነቀፈበትን ምዕራፍ አሳዩን ? አንድ ቦታ የለም እያሉን አይደል እንዴ። ዬናስ ወጣቱን ከሚመጣው የዐውሬው ዘመን እንደማስመለጥ ወደውስጡ እየነዳቸው ነው ።
@Anany298
@Anany298 5 ай бұрын
አንተ የጌታ መንፈስየለም ባንተ ውስጥ አወኩ ብለክ ከጌታ ጋር እየተላለፍክ ነው ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስትን አይወርስም ለማንኛውም እራስክ ንስሃ ግባ አታስት
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 2 жыл бұрын
እረ ተመለሱ፣ ስታችሁ ትውልዱን አታስበሉት። ዘፈን 100 ፐርሰንት ኃጠያት ነው። ወደ ዝሙት፣ ጫት፣ ወደ ዘቀጠ ህይወት የሚነዳና ሲኦል የሚከት የሰይጣን ትልቁ መሳሪያ ነው። በዚህ መጨረሻ ዘመን ይህንን የረከሰ ተግባር ላይ ለመወያየት በራሱ መፍቀዳችሁ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አላማ፣ ፈቃድና እውነት ፈጽሞ እንደወጣችሁ ያሳያል። የራሳችሁ ሳያንስ ለትውልዱ መጥፊያ መክንያት እየሆናችሁ ነው። ጌታ ሆይ እባክህን ይህንን የተሳሳተ አስተምሮ ከምንጬ አድርቅልን።
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,4 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН