No video

የከተማው መናኝ፦ ኤልያስ መልካ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት

  Рет қаралды 15,733

HintseTube

HintseTube

3 жыл бұрын

በኤልያስ መልካ ሕይወት ላይ አተኩሮ በተጻፈውና፣ "የከተማው መናኝ" በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አድርጎት የነበረው ግምገማ የመጨረሻውና የውይይት ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።

Пікірлер: 18
@yonaselecsolution5394
@yonaselecsolution5394 2 ай бұрын
፫ኤልያሶች
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ጠያቂ ዘርህ ይባረክ እውነት ትከተልህ!!!
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 3 жыл бұрын
ይነገርዬ ማንም ምንም አለ ኤልያስ አስበህ ስለተፃፈልን እናመሠግናለን ።መፀሀፉ ወደ ውጪ ሀገራት ላለው አድናቂወቹ እዴት ነው የምናገኘው ኮሜቶች መላ በሉኝ????
@Learning2801
@Learning2801 Жыл бұрын
አንዳንድ ጠያቂዎችን ሚዛናዊ ለመሆን መሞከር ጥሩ ነው ባይ ነኝ...ጋሽ ንጉሤ እንዳሉት መራራት አስፈላጊ ነው እሱም የሠራን በማድነቅ ይገለፃል...ጸሀፊው ይናገር፣ ጋሽ ንጉሤ እና ሰርጸ ስለ ቀና ማብራሪያችሁና ምላሻችሁ ክብር አለኝ...አዘጋጆቹን አመሠግናለሁ !!
@abenezermesay8159
@abenezermesay8159 3 жыл бұрын
chruch weset yalute awetan belew miyawetut mezemur getemes Getem ende ..........
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
Silamenin melakam siraa emnetachinin yigelxal enjii ... hojjii garitii xiyefachun dirqamaa amantii kenyatii... !!!!!!!!!!!!!
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzbin.info/www/bejne/rJKagXuKiJamgrs
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
Kabajamoo Obbolessaa kenyaa Obboo Nugusee ... Gallatomaa Rabbii gattii kessan haa basuu bakka akkasiti... yaddaa qabdaan dubachuu kessaniif... Ayani waqayoo kana callaa sini haa bayatuu!!!
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
bayee garariidhaa wanta nama barsiisuu... sinira argachaa jiraa..
@yegetafikir
@yegetafikir 3 жыл бұрын
52:23 ላይ ያለው ሰውዬ እንዴት ታላቅ የድፍረት ኣፍ ተሰጥቶታል! "ሰነፍ የጥበብን ነገር አይወድድም በልቡ ያለውን ሁሉ መግለጥ ብቻ ይወድዳል እንጂ።" ምሳሌ 18:2 ያለውን ሰው ኣስታወሰኝ
@SolodaEntertainment
@SolodaEntertainment 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ከኤልያስ መልካ ጋር ለነበረን ወርቃማ ጊዜ ይሄንን ሙዚቃችንን ለሱ ክብር መታሰቢያ አድርገነዋል አዳምጡት አስተያየታችሁንም ስጡን👇 kzbin.info/www/bejne/rJKagXuKiJamgrs
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 2 жыл бұрын
Thank you! you are very wise!
@charontube5059
@charontube5059 2 жыл бұрын
😂 abet syatatelu besmam
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 2 жыл бұрын
ዘፈን ክርስቲያናዊ አይደለም የሚለውን ትእዛዝ ደግፎ ጥሩ ሀሳብ ያቀረበ ሰው አላየሁም። ፈላስፋዎችን መፅሀፍትን ይጠቅሳሉ፥ አርዕስትን ስተው የባጥ የቆጡን ይደረድራሉ እንጂ ጠብ የሚል ነገርን ስለማይናገሩ በክርስቲያን ዘማሪ አገልጋዬቿ ዘፋን እየሆኑ መፍረሷ ነው ። በምን ብቃት ነው እግርሽ ቂጥሽ ጡትሽ እያለ ዳንኪራ ሲፈነጭ ያደረ ጋጠወጥ ጧት ቤተክርስቲያን የህያው የእግዚአብሔር የምስጋና ቀንን የሚያገለግለው ? ጭራሽ ፓስተሮቺ ልጆቻቸውን ማረም ሲገባቸው ፥ጭራሽ ትውልድን ማነፅ ማረም ሲገባቸው ዘፋኝ እንዲሆኑ እያደረጓቸው እንደሆነ እያየን ነው ።
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
ዳቪ ሙራ ይሀው ብርሃኑ ድጋፌ ያደረገለት ቃልምልልስ በነገራችን ይናገር እንዳለው በቀላሉ Elias Melka Interview With Berhanu Digaffe ብለህ ታገኘዋለህ kzbin.info/www/bejne/mnfIhaqfoNp8p7M
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hn_PmZ1vq8umhqs
@abenezermesay8159
@abenezermesay8159 3 жыл бұрын
Bete christian ende metegefa ma geltse ko nw bezu wetatoch yebozenut ko Siyatefu seleteferedebachew nw
@luelhailu9157
@luelhailu9157 Жыл бұрын
በጣም የምታሣፍር ሠው ነህ የኤልያስን ግጥም የተቸኸው ወራዳ ነህ
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 26 МЛН
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
ሥነጽሑፍ ከፍልስፍና ዕይታ በ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ
1:18:50
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 47 М.
ኤልያስ መልካ አልሞተም - Mabriya Matfiya @ArtsTvWorld
29:54
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН