//ቤተሰብን ፍለጋ// ከአውስትራሊ ድርስ እናትን ፍለጋ!!…ልብ ሰቃይ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 155,816

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@uaesara8261
@uaesara8261 26 күн бұрын
እማሆይ በጣም ያሳዝናሉ እግዜአብሄር ያገናኜውት
@genetBerihun-e9l
@genetBerihun-e9l 26 күн бұрын
የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ እግዚአብሔር ከልጅወ ጋ ያገናኘወት
@TamreMohammed
@TamreMohammed 26 күн бұрын
ዘር ይጠይቅን ዛሬ ባመጣችሁልን እና ከይር በሰማን ❤❤❤
@KebedeWerke
@KebedeWerke 26 күн бұрын
አዎ ዮኒ የእግዚአብሔር ቀን አያልቅም መልካም ነገር ሁሉ እንዲመጣ ተስፋ እናደርጋለን🤲🙏
@Selamkidanemariam-fp4ts
@Selamkidanemariam-fp4ts 26 күн бұрын
ስኮምት የመጀመሪያ ነኝ መልካም በዓል ለሁላችሁም
@b.6015
@b.6015 26 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 የኔ እናት አላህ ያስገኝልሁ ኦኳን 8ልጅ አድም ማጣት ያማል
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 26 күн бұрын
በጣም
@TTt-f7l
@TTt-f7l 26 күн бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል እማሆይ ያሳዝናሉ
@DirreGirma
@DirreGirma 26 күн бұрын
ደብረ ሳይሆን ገርበ ጉራቻ ነው.የኔናት ፈጣሪ ይርዳሽ😊
@om_Ryane
@om_Ryane 26 күн бұрын
አላህ ያስገኝላችሁ የልጂ ናፍቆት ከባድ ነው
@sarashibeshi956
@sarashibeshi956 26 күн бұрын
የእኔ እናት የእኔ ደም የአገሬ ሰው እናቴ የቆቦው መድሐኒአለም ከልጅወት ጋር ያገናኘወት 😢😢😢😢
@ኤፍራታTube26
@ኤፍራታTube26 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 26 күн бұрын
እማይዬ እማሆይየ አይዞዎት የኔ እናት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝዎት እኔም ከራያ ቆቦ ነኝ እናቴ መልካሙን ይግጠምዎት
@truworkwube5569
@truworkwube5569 26 күн бұрын
የቤዛ አባት አንድ ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ የናቷን ነገር መመለስ ያለብሕ አንተ ነሕ እንዴት እንደዚሕ እናት እና ልጂን አለያይተሕ ወደራስሕ ሒወት ትገባለሕ።
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
@ቦሩሜዳBoruMedaTube 26 күн бұрын
እናቶ በሂወት ካለች ጉዱን ታወጣዎለች እሱ ቢሸፏፏነው ቀምቶት ይሆና
@SaraAyele-m8b
@SaraAyele-m8b 26 күн бұрын
Smiting is secret with him
@truworkwube5569
@truworkwube5569 26 күн бұрын
@SaraAyele-m8b በትክክል ልጂቷን ከናቷ ነጥሎ ወይ አላሳደጋት ወይ ወደሚስቱ አልተመለሠ እንዴትስ ባካባቢ ሠው ሊያት አልቻለም ደብቀሺ ማፋለግ አይነት ነው የተሠማኝ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ።
@tigistwube-sk3bk
@tigistwube-sk3bk 14 күн бұрын
ያለ ምክንያት አልነጠላቸውም ልጅን የሚያክል ነገር ለጉዲፈቻ የተሰጠችበትን መንገድ አገላለፁ ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም ልጅቷ አሁን ጥሩ ቦታ መሆኗ ነው ዋናው ነገር እናቷን ፈጣሪ ያገናኛት።
@የጊባዊእረኛቻናል
@የጊባዊእረኛቻናል 26 күн бұрын
አይይይይይ የእኔ እናት አላህ ያስገኛት😢
@FufuLove-r6w
@FufuLove-r6w 26 күн бұрын
አብዲ ሚባለው ሰውዬ የሱዳን ሙወለድ ነኝ እያለ ሀባሻ ሲያይ የሚኮሳተር ነገር ጄዛን ለይ ከአሚሮች ገስር አይቼው አቃለው ከ9አመት በፊት ነው እኔም የሄድኩት ለ3ቀን ነበር እሱም ቋሚ ሰራተኛ አልነበረም ብቻ የሀገርህ ልጅ ነው አውራው ብለውኝ ስሄድበት ደስተኛ አልሆነም ፎቶው እራሱ ነው
@om_Ryane
@om_Ryane 26 күн бұрын
ግን እደት እየጨከኑነው በእናት በቤተሰብ የአላህ
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ 26 күн бұрын
ጄዛን የት አካባቢ
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 26 күн бұрын
ሳቢያ​@@እሙካሊድ
@YalemGedelu
@YalemGedelu 26 күн бұрын
agenagnewu photo lesewu betegn
@YalemGedelu
@YalemGedelu 26 күн бұрын
@@om_Ryaneende dehiyu yekeru yemeselachewu misete yagebalu lash
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 26 күн бұрын
በስማም የኔናት እግዚአብሔር ይርዳወት
@SalmSlam-s29
@SalmSlam-s29 26 күн бұрын
መልካሙን ሁሉ ለሰው ልጅ
@አፀድማርያም-ረ8ለ
@አፀድማርያም-ረ8ለ 26 күн бұрын
ሁላችሁንም የነገው መድኃኔዓለም ለቅሶቹን ወደ ደስታ የለውጠው እምባችሁን አብሶ በሰላም ያገናኛችሁ ❤💔💔 ውዴ ተዋህዶ ልጆች መልካም ገና ይሁንልን🎉🎉🎉
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 26 күн бұрын
አለፈ አሜን አሜን የኔ እህት❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 26 күн бұрын
አሜን
@maheletethio1154
@maheletethio1154 26 күн бұрын
Amen
@MokonenWesen
@MokonenWesen 26 күн бұрын
Amennnn❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 25 күн бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@b.6015
@b.6015 26 күн бұрын
የሁላቺሁንም አለህ ያስገኝላችሁ
@masertwube8453
@masertwube8453 26 күн бұрын
መልካም በአል በመላው አለም የምትገኙ በሙሉ መልካም ምኞቴ ነዉ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 26 күн бұрын
ፈጣሪ በሰላም በጤና ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ
@ucycg7529
@ucycg7529 26 күн бұрын
የእኔ እናት እማሆይ ሳያቸው ደነገጥኩ ያገሬ ሰው ቸር ወሬ ያሰማችሁ😢😢😢😢😢
@TigstMengsha
@TigstMengsha 25 күн бұрын
እማሆይ ዘበን አሰፋ የኔ እናት ድንግ ማርያም እናቴ ትርዳሽ ያገራችን ታቦት ቅዱስ ሚካኤል ቸር ወሬ ያሰማሽ
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 26 күн бұрын
መልካም እድል ፈጣሪ. ያገናኛችሁ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 26 күн бұрын
አይዞኝ የእኔ እናት! ልጆትን ያገኛሉ::
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr 26 күн бұрын
አላሕ ያገናኛቹሑ አየ ያአላሕ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@beletetigist9830
@beletetigist9830 26 күн бұрын
እኛ የትም የጣልናቸዉን ሰብስበው ያሳደጉ ሕግዚአብሔር ይባርካቸው ። የፈለገ ምቾት ቢኖር ወላጅን አለማወቅ ህመም እንዳለው ለንደዚህ አይነት ሰዎች ምንም ነው 😔
@fhey-jo8yc
@fhey-jo8yc 26 күн бұрын
መገናኘትየለምደ
@MasseiM
@MasseiM 26 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 26 күн бұрын
Egzhabhir yerdachu ❤❤❤❤
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 25 күн бұрын
እማሆይ "ሻዕቢያ ሲደመስሰው" ያሉዋት ቃል እንዴት ደስ ትላለች❤ ሻዕቢያ ጠላቱን ከመደምሰስ ወደ ኃላ እንደማይል እርሶ እንኳን መሰከሩ🥰🥰🥰 እድሜና ጤና ይስጦት ልጆትን እናፈላልጋለን👍
@TsegabJo-n4f
@TsegabJo-n4f 16 күн бұрын
ከብት
@Rshanchannel-d7r
@Rshanchannel-d7r 16 күн бұрын
ፈጣሪ ያገኛቹ 👏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 26 күн бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁ❤
@ጧፍ
@ጧፍ 26 күн бұрын
መልካም በአል ይሁንላችሁ
@HasenH-f7y
@HasenH-f7y 26 күн бұрын
አለሀ የስገኘቹ
@haymi9870
@haymi9870 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እማሆይየ❤
@Ameera-x2f
@Ameera-x2f 18 күн бұрын
ዘግይቸም ቢሆን የፃፍኩት ካነበባችሁት ቤተሠቦቹ ትንሽ ፍንጭ ይሠጣችሗል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ ስሙ አብዲ ሣይሆን አብደላ ነው ባለቤቱ ስሟን እረሣሁት ሠነአ የመን ፀጉር ቤት አላት ባለትዳር የልጆች አባት ነው የሚኖረው የመን ሠነአ ነው ስራውን እናንተም ገልፃችሁታል በ2012 በፈረንጆች አቆጣጠር ጀዛን አግኝቸው ነበር በአካል እናቱ ሲያለቅሡ አሣዘኑኝ ከጠቀማችሁ ብየ ነው ሌላ መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ ፃፉልኝ
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 17 күн бұрын
جزاك الله
@FertunaLeule
@FertunaLeule 17 күн бұрын
እህቴ/ወንድሜ እኔ ቤተሰቡ ነኝ የሚስቱ ፀጉር ቤት አድራሻ ብትሰጡኝ
@Ameera-x2f
@Ameera-x2f 17 күн бұрын
@FertunaLeule የሚስቱን ስም ረሣሁት እንጅ ሠነአ የአብደላ ሚስት ፀጉር ቤት ነው ያሉኝ በእርግጠኝነት መልስ እንደሚሠጣችሁ ተስፋ አደርጋለሁ መልካም እድል
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 26 күн бұрын
አማሆይ እግዚአብሔር ያግዙዎት
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 26 күн бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@Bayush-b4x
@Bayush-b4x 26 күн бұрын
Malikame edili ❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 26 күн бұрын
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 26 күн бұрын
እማ ፈጣሬ ይርዳቸዉ መልካሙን ያሰማን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 26 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አቤት አቤት እናቴ እፈልጋታለሁ ኡሁሁሁ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 26 күн бұрын
ኡፍፍፍፍ መጨረሻ የቀረበችው🥲🥲🥲
@Bayush-b4x
@Bayush-b4x 26 күн бұрын
Ara Yoniye yene tara alodarasame yee wozaro Asagadachi falagi Bayush ena. Hayilu tara alidarasame ? Batame ewadachohalo. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd 26 күн бұрын
እግዚአብሔበሠላምያገናኛቸዉእናቴ
@TahaUmer-o1n
@TahaUmer-o1n 26 күн бұрын
አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@MelkamWese
@MelkamWese 26 күн бұрын
ውይይይይይይ 9ልጅ ውልደው 1ማጣት ይከብዳል
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
@ቦሩሜዳBoruMedaTube 26 күн бұрын
አላህ ያገናኝቸው ያረብ በጣም ያሳዚናሉ
@Hanan9628
@Hanan9628 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችው ሁላችውም
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 26 күн бұрын
መልካም እድል ለሁላችሁ
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 26 күн бұрын
ፈጣሪ በስላም ያገናኛቹ
@Rehima-x4p
@Rehima-x4p 25 күн бұрын
እማማ አላህ በሰላም ያገናኘዋል አያዞት
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 26 күн бұрын
እኔ ሳቢያ ኖሬያለሁ በህይወት ካለ ይገኛል ግን የአዲስ አበባ ልጆች በቁጥር ነበር የነበርነው እጠይቃለሁ እስኪ
@BesufekadCenter
@BesufekadCenter 26 күн бұрын
አጆኪ አደየ ኩላህና ክንደልዮ ኢና ናይ ቀደም ስልኩ ዝርከበሉ ዝነበረ ዋላ ህጂ አይስራህ በታ ስልኪ ክረክቦ እክእልየ አብዲ ሀበሻ ዘይፈልጦ የለን ብሽሙ ይሰምእ ኔረ ሙሉእ ሽሙ ስልኪ ናይ ቀደም ምስ ሽሙ ግበሩለይ ረቢ ፍቃዱ ይኩን ክንረክቦ ኢና
@aidaaidi1368
@aidaaidi1368 25 күн бұрын
መስፍን መኮንን
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 25 күн бұрын
የኔ እናት 😢😢😢
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት
@user-haki52E
@user-haki52E 26 күн бұрын
Beazwit just remember your dad took you to his mother when you were around 2. This is the time he separated you from your mom. Your dad should introduce her to his family, but he choose to snatch you and give to his family and as you ended up in the life you experience. Your dad hides the truth he is not telling you 100% true. Your mom is the victim. The good thing your adapted parents are nice.
@sdt3004
@sdt3004 26 күн бұрын
True %
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ፣አምላክ፣አገራችንን፣ሠላም፣ምህረቱን፣፣ይላክልን፣😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በስደት፣ያገራችን፣የምንሰማው፣የምናየሁ፣ሁሉ፣ያስጨንቃል፣ኢቢኤሶችግን፣ጆሮቸው፣አይደማምልበል፣ስለአገራችን፣ድምፅአይሆኑም,ያሳዝናል ፣
@mimitamru-k4r
@mimitamru-k4r 26 күн бұрын
Fitar yerdan abaten edemetagenageg emenet aleg yone ftar yetebek betam mert sew❤❤❤❤❤
@Hayat-ex6ni
@Hayat-ex6ni 19 күн бұрын
አናምእናት ጠፈታኝልች😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@marrym8549
@marrym8549 21 күн бұрын
❤😢😢😢
@fantuamanuel7353
@fantuamanuel7353 26 күн бұрын
ሲጀመር የቤዛ አባት ንግግሩ ቅብ ቅብነው ልጅትዋ ን ከእናትየው የነጠለበት መንገድ ለማንኛዉም ቤዛን እግዚአብሔር ይታደጋት
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 26 күн бұрын
አይ ወንድ መጀመሪያ እናቱን ለመጠየቅ ለምን ሚስቱን ይዞ አልመጣም የእና አጀንት ከባድ ነው አትጨክንም
@tegestmamo-we6xr
@tegestmamo-we6xr 25 күн бұрын
መልካምእድል
@HayatTofak
@HayatTofak 26 күн бұрын
እማሆይ አላህ ሁላችሁም ያገናኛችሁ የኔ እናት😢
@ደኔ_ALL_MEDIA_NEWS-p6p
@ደኔ_ALL_MEDIA_NEWS-p6p 24 күн бұрын
melkam edil
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 26 күн бұрын
Good luck
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 26 күн бұрын
Wuy geta hoy siyamru😢😢😢😢
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 26 күн бұрын
አቤት የህዝባችን መከራ ግማሹ ስራ ፍለጋ ተሰዶ በዚያው ቀልጦ ይቀራል።ግማሹ በጦርነት ምክንያት ይጠፋፋል፣ ሌላው በችግር ምክንያት ጉድፈቻ ተሰጥቶ ይጠፋፋል።
@om_Ryane
@om_Ryane 26 күн бұрын
😢😢እደ ሀበሻ መከራ ብዛቱ
@ሁሂሃሙሚማ
@ሁሂሃሙሚማ 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 26 күн бұрын
ለሁላችሁም ቸሩ መድሐኒዓለም ከቤተሰብ ያገናኛችሁ ።
@MakdesFetne
@MakdesFetne 26 күн бұрын
አምሰተኝ ነኝዛሬም መገናኝት የለም ዬኒ ሰጊ ምርጦች
@GUt-hq4hg
@GUt-hq4hg 26 күн бұрын
መልካም እድል ይሁንላችሁ ኦርቶዶሶች እንኳን ለበአል ዋዜማ አደረሳችሁ
@MbalentleMaku
@MbalentleMaku 26 күн бұрын
God is with you my sister u will get ur mother I will pray where hard u to get ur mother
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የኔ እምባስ ይታበስ ይሆን😢😢😢😢😢
@FantuTeka
@FantuTeka 26 күн бұрын
ቅዶስ ሚካኤል ይርዳችው
@fhey-jo8yc
@fhey-jo8yc 26 күн бұрын
እደኒበጉጉትእሚጠብቅአለ
@ستارةالمطبخ
@ستارةالمطبخ 26 күн бұрын
Uuuuufffff hente😢😢❤❤❤
@ሁሂሃሙሚማ
@ሁሂሃሙሚማ 26 күн бұрын
አይ የጅዛን ሰው ይኖራል ብለው ነው ህዝቡ አልቃል የኔም ባል እዛውነው ዱቄት ሁኖ የቀረ ማቴ ሱስሰለሚአጠቃቸው ፖሊስም በጣም የአጠቃቸዋል
@momo9071
@momo9071 26 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል
@AAZZ-s5s
@AAZZ-s5s 26 күн бұрын
ማቲሱስ ማለት ምንማለትነው?
@om_Ryane
@om_Ryane 26 күн бұрын
መጠጥ ጫት ይነግዳሉ ጦርነቱም ይበዛል ከዛ ቦታላይ ደንበር ስለሆነ ​@@AAZZ-s5s
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ 26 күн бұрын
ባለፈው ሳምንት የልጀን አባት አፋልጉኝ ብየ ፅፌ ነበር ስሙ ቀናው አለሙ ይባላል የተገናኙነው ኩየት ነው ነብሰጡር ሁኘ ሲያመኝ አገር ገባሁ ከገባሁም ደውልልኝ ነበር እኔ ስልኬ ተበላሽቶ አድራሻው ጠፋብኝ እምኖረው ባህር ዳር የድሮው መናሀሪያ ነው ያለኝ አንተም ካየህው ልጅህ አድጋለች እየፈለገችህ ነው ቤተሰብ ካለ አለሁ በሉኝ
@elsa3589
@elsa3589 26 күн бұрын
ሸገር ኢንፎ ላይ መሲ ጋር ቅረቢ ታገኚዋለሽ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ
@ትርንጎእንዳለው-ኰ7ፀ 26 күн бұрын
@elsa3589 እሽ የኔ እህት ወይም ወንድም አገር ስላልሆንኩ ነው እቀርባለሁ
@KasechKasu-of8vw
@KasechKasu-of8vw 25 күн бұрын
emahoy betam anjeten belugn fetari yerdachew
@MominaSharif
@MominaSharif 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@chalkutchalkut421
@chalkutchalkut421 26 күн бұрын
ወለጋ ሚካኤል አካባቢ የምትኖሩ ሀይ በሉኝ
@fekirlov
@fekirlov 26 күн бұрын
እኔም ወለጋ ያላችሁ ገነት እረጋሳን ዬምታውቁ ጠቁሙን እህትዋ ሰለተገኝች ነው 26:13
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 25 күн бұрын
ፈልገዉ
@FOZiyAsafa
@FOZiyAsafa 25 күн бұрын
ለመፈለግ በመን ቁጥር እናግኛችሁ
@AMANAMAN-e9r
@AMANAMAN-e9r 26 күн бұрын
የምስክር ቤተስብ የት ደረስ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 26 күн бұрын
😭😭😭
@MehammedAbdu-pb2ys
@MehammedAbdu-pb2ys 26 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@tesfamariamtewoldeberhan4731
@tesfamariamtewoldeberhan4731 24 күн бұрын
Nmonika 20 gzye temxalna zeleka abtgra tnusat keyterefa kqtela slewen sdeta et deleyti Selam keseru alewom zbeleto resieka semayat tseqla aleka kab desaleT. Temeharu ajenda bzhabuna aynmerah ilu hwi srahna enteserahna ymrex kab beleka lekaaka
@redwanaljabarti8029
@redwanaljabarti8029 24 күн бұрын
በጫት ወይም በሃሺ ታስሮ ይሆናል ሳኡዲ
@derejetassew4363
@derejetassew4363 25 күн бұрын
He has to know from where she was in Welega, the exact place in Welega. Police shall have a look on this program for any reason. Not simple what we heard from different cases.
@ADEMGETAHUN-y3m
@ADEMGETAHUN-y3m 24 күн бұрын
ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ ተመዝግቤ ነበር ቤተሰብ ፍለጋ!! ነገር ግን ወረፋ አልደርስ ብሎግግኛል።
@SeadaNure1234
@SeadaNure1234 8 күн бұрын
ቁጥሩን ላኪልኝ
@IntiAli-t6b
@IntiAli-t6b 21 күн бұрын
አክሰቷ አለች ጨው በረንዳ
@MisrakGetahun
@MisrakGetahun 26 күн бұрын
ልጅቷ ስትሄድ አባት ያውቃል
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ 26 күн бұрын
አብዲ ማለት አስታወልኩት ሺትቤት የሚመጥ መኪና ይይዛል ይመስለኛል😢😢
@ዘሀራመሀመድመሀመድ
@ዘሀራመሀመድመሀመድ 26 күн бұрын
አፈላልጉላቸው
@MakdesOregano
@MakdesOregano 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 26 күн бұрын
ከአውስትራሊ ድርስ ebs በተለያየ ጊዜየምትፅፉት ርእስ የፊደል ግድፈት አለው ኤዲት ሳታደርጉ ፖስት ባታደርጉ የዛሬው ከአውስትራሊ ከአውስትራሊያ ድርስ የሚለው ድረስ በሚል ቢስተካከል ?
@dawitchernet1650
@dawitchernet1650 25 күн бұрын
Gine lakew yemibalew sewye kene mistu yesenete Ethiopian child kebetesebochachew aleyayitole.
@Selam-u7w
@Selam-u7w 26 күн бұрын
Yadazinalu enatachen
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 26 күн бұрын
ኢቢኤሦች ተዉ እኔንም ተባበሩኝ አጎቴን ሐማግኘት በቀጥታ ሥደዉል አይሠራም አጎቴ መሀመድ ለጉቶ ኤበሞ አልከሦ ይባላል የትዉልድ ሀገሩ ደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ጎይባን ቀበሌነዉ ፎቶም የለንም አባቴ አሞብኛል መላ በሉኝ ካያቹት ቢያሥ እናንተኝ ማገኝበት ሥልክ ሥጡኝና የድርሻዬ ልወጣ
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
አርቲስቶች በቆየ ፎቷቸው ፈታ ሲሉ
10:12
አደናቁር Adenakur
Рет қаралды 447
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН