//ቤተሰብን ፍለጋ// ከሀገረ እንግሊዝ የመጣው የሰባት አመቱ ልጅ እናቴ የት ነሽ ይላል /በቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 167,515

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 226
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
እናትየዋ እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት አሳዳጊ ልጅሽ ማግኜቱ እናም ልጅሽን አለሁ በይው ካንቺ ምንም አይፈልግም እናትነቱን እንጂ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 Жыл бұрын
አረ ይሄ እድለኝነት አይደለም ምክ ጦሜን አድሬ ልጄ አኔው ጋ በጥርሴ ይዤ አሳድጋለሁ እንጂ አልሰጥም😊
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf Жыл бұрын
ጀግና አሳዳጊ አባት ነው
@romantola5947
@romantola5947 Жыл бұрын
Ba tikikil 👌
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Жыл бұрын
በጣም የሚመሠገን አባት እግዛብሔር የወለድካቸውን ይባርክልህ
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል ወገኖች ከውጭ የመጣው ህፃን አሳዳጊ በጎነት ወይ ስንት ሰው አለ ቃል የለኝም ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@Mekdes-l8o
@Mekdes-l8o Жыл бұрын
የኤፍሬምን ነገር ምን ላይ ደረሰ አሳዉቁን ❤❤❤❤
@SenaytChirotaw
@SenaytChirotaw Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ዛሬ የጠበቅሁት እሱን ነበር
@GenteKebde
@GenteKebde 10 ай бұрын
የኤፍሬም ቤተሠቦች በህይወት የሉም ጓደኛው አፈላልጎ ነበር
@alemnesh1700
@alemnesh1700 Жыл бұрын
የኔስ ልጅ መቻ ይሆን የማገኝሽ የኔ አለም በጭንቀት ልሞት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዘይነብአህመድእሙቢላል
@ዘይነብአህመድእሙቢላል Жыл бұрын
አይዞሽ አላህያለለት
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያገናኝሽ 😢😢😢
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ካለሽ ኢቢኤስ ተመዝገቢ ጌታ ይርዳሽ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve Жыл бұрын
Ebaksh.kdrssh.dwilny
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve Жыл бұрын
Stamtanw
@seblewoldemariam-e1r
@seblewoldemariam-e1r Жыл бұрын
You are the best dad ever👌
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
ወነት እናቴት በህይወት ካለሽ መቸም ወደሆላ እደማትይ እርግጠኛ ነኝ አሻዳጉው አላህ ይስጥህ እዳተ ያለውን ሰው ያብዛልን ለሁላችሁም መልካም እድል
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
ህፃኑ በጣም ነው የሚያሳዝነው የእውነት ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁላችሁም
@asmabiru6036
@asmabiru6036 Жыл бұрын
የኬፋ አስዳጊ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zazielu5985
@zazielu5985 Жыл бұрын
ጸጋነሽ ዮሀንስ ዳምጠውን ምታውቁ እባካቹ መረጃ አድርሱ
@babelmeru5124
@babelmeru5124 Жыл бұрын
ትጠቀምበት የነበረው ሞባይል ቁጥር ቢገለፅ ጥሩ ነው ዛሬ ላይ ሌላ ሰው ቢጠቀምበትም ችግር የለውም
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Жыл бұрын
የህቴ ልጅ ነው የሚል ልጅ በፌስቡክ ኮሜንትላይ አንብቤ ነበር
@loveyourself5058
@loveyourself5058 Жыл бұрын
It rare to find unique father like this Dad. I wish you the best.
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
ትንሹ በዚህ እድሜው አላህ ያገናኛችሁ ሴቶችየ እባካችሁ እየወለዳችሁ አትጣሉ
@halimehalime9141
@halimehalime9141 Жыл бұрын
ችገርዎታግቅዋልሽ😢😢😢😢😢
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
lmferd kelale nw sistu mn endtftare mtkew esa bha nhe
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ እየወለዱ መጣል ምነ አይነት አለት ነዉ ያላቸዉ ለልጁ ጥሩ ቤተሰቦች አሉት ግን እሚሠማዉ ነገር አለ
@FatimaANNA-bz8yc
@FatimaANNA-bz8yc Жыл бұрын
አረ የኤፍሬም ታሪክ ምን ደረሰ ሁሌ ቅዳሜ እሱን ነው የምፈልገው
@zetamful
@zetamful Жыл бұрын
The same here
@Fetihadino
@Fetihadino Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር በጣም ያሳዝናል የተጠፋፉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር መፍትሔ ያምጣላችሁ
@SelamSelam-h8k
@SelamSelam-h8k Жыл бұрын
Amen
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 Жыл бұрын
አንተ ሰው አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ተባረክልን እናመሰግናለን
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ Жыл бұрын
በእዉነት የሁላችሁም ታሪክ የሚያሳዝን ነዉ መልካም እድል ይቅናችሁ
@torrastiti
@torrastiti Жыл бұрын
የኔ ጌታ እረ እንባየ አልቆመም አለ የኔ አባት እረ ተይ እናቱ አለው በይው ኡፍፍፍፍ እረ ወይኔ አንጀቴ ተላወሰ እደው ምን አይነት ድንቅ ፈርጅ ነህ እመብርሀን ትተብቅህ በጣም ደግ ሰው ነህ 🙏
@wubalemtelake1427
@wubalemtelake1427 Жыл бұрын
የኬፋን አሳዳጊ ላመሰግነው እወዳለሁ በጣም ድንቅ። አባት ነው
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
የኔ አባት ከፋ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 😥😥😥😥😥😥በዚህ እድሜው ሃገሩን ኢትዮጵያ መውደዱ ይገርማል ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ 😍😍😍😍😍😥😥😥😥☝️☝️
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ልጁ ከነዚህ ጥሩ ሰዎች በማደጉ እድለኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስንት አሳዳጋዎች አሉ ከወሰዱ በኋላ አድራሻቼውን የሚያጠፋ መልካም አባትው እግዚአብሔር ይባርከው ህፃኑም እናቱን እንዲያገኝ ምኞቴነው
@freykahsay8738
@freykahsay8738 Жыл бұрын
እናትየዋ እድለኛ ነሸ እንደዚህ አይነት አሳዳጊ ማግኜቱ ❤❤❤
@Koke01-24
@Koke01-24 Жыл бұрын
በውነት ነው የምላችው ይህንን ሾው የምታዘጋጅ ከልቤ አመሰግናቸዋለውይ፣በርቱ ቀትሉበት።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ አምላክ የእኝህን እናት ከተስካራቸው በፊት አስገኝላቸው ልጆቻቸውንም ከሰቀቀን አሳርፋቸው።
@senaityoutube
@senaityoutube Жыл бұрын
Amen
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
እናትየው may be ሌላ ህይወት መስርታ ከሆነ እና ልጅ እንዳላት ካላሳወቀች አሁንም ልትደበቅ ነው።ግን ግድ የለሽም የትላንት ስህተትሽ አትድገሚው please ህፃኑን እዘኝለት።
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Жыл бұрын
You are the best dad ever ❤❤❤
@Smimi-31
@Smimi-31 Жыл бұрын
My Lovely Kefa, I looked after you when you were a little boy, and it’s incredible to see how much you’ve grown. I was so happy to see you on the TV. I was so excited I wanted to hug the TV. Seeing you reminded me how much your family loves and cares for you. When your mum dropped Pembury Community Nursery, you used to ask for your mummy, and when I looked after you at nursery, we had such a close bond. I’m so happy for you. I hope to see you if your parents wish we do not live far from each other. I still work for Hackeny.Big hugs ❤❤❤
@sarafessehazion2724
@sarafessehazion2724 Жыл бұрын
I think it's a good idea for you to contact the show ,kefa needs you
@genetabebe9017
@genetabebe9017 Жыл бұрын
Such a great human bing and a great dad Kefa you should proud to have a parents like this
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Жыл бұрын
የተባረኩ ቤተሰቦች እድለኛ ቤተሰቦች ናቹ !ስንት የቤተሰብ ናፍቆት አቃጥሎን ተበትነን ያደግን አለን አዳፕት ያደረጉ ወላጆች በብዛት አያገናኙም!የይሄ አባት መሸለም ያለበት ነው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ምርጥአሳዳጊፈጣሪ ይባርክህ ስትመልካምሰውአለ እፍፍ 😢እናትየት ትሆኝ you are the best dad good haret❤❤
@godislove1776
@godislove1776 Жыл бұрын
Kefa you have a lovely family. Dad you are a very good person. May God bless you.
@TarikuGenet
@TarikuGenet Жыл бұрын
አሳዳጊውን ሳላመሰግን አላልፍም የኔቆጆ ልጅ አግዚአብሔር እናትህን ያገናኝህ
@12susu
@12susu Жыл бұрын
ጥሩ ሠዉ ኣልጠፋም ለካ ሱብሃን አላህ
@HafDhh-q6n
@HafDhh-q6n Жыл бұрын
ጀግና አሣዳጊ አባት አለው wow
@meronlife5129
@meronlife5129 Жыл бұрын
Kefa you are such a strong boy 💪💪🥰❤️you are lucky to have an amazing family. We love you and wish you all the best. God bless you 🥰
@zdhabesha30
@zdhabesha30 Жыл бұрын
አሳዳጊው የተባረከ ነው ኬፋዬ አላህ ከወላጆችህ ጋ ያገናኝህ ይሄንን የመሰለ አሳዳጊም አባት በማግኘትህ እድለኛ ነህ አብሽር ወላጆችህንም ታገኛቸዋለህ
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ዋዎ በጣም እጅግ አስተዋይ አባት ነው እድሜና ጤና ይስጠው
@MohamadMohamad-j4o
@MohamadMohamad-j4o Жыл бұрын
አሳዳጊው ግን መልካም ስው ነው ተባረክ
@tiazone3655
@tiazone3655 Жыл бұрын
በአገሬ ስም ይህን አሰደግ አበቱን በጠም አመሰግናለሁ ❤❤
@አንድናትአገሬእናት
@አንድናትአገሬእናት Жыл бұрын
God bless his parents nice that’s big responsibility ❤❤❤
@hawwamohammed643
@hawwamohammed643 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነው እናቱን ቤተሰቦቹን እንዲያገኝ በማጣቱ ፈጣሪ ልጆችህን ይጠብቅልህ እናቱ ግን በፈጠረሽ አለሁ በይው
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
አሳዳጊው እግዚአብሔር ይባርከው
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 Жыл бұрын
ምርጥ አባት እግዛብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ በሄድክበት መንገድ ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ህፃኑም አምላክ ከእናትህ ጋር ያገናኝህ ማሬ 💖💖💖💖
@yetmworkjagema9467
@yetmworkjagema9467 Жыл бұрын
Best and kind father ❤thanks
@saramohammad969
@saramohammad969 Жыл бұрын
ክፋዬ የኔዉድ አላህ ከቤተ ሰቦችህ ጋር ያገናኘህ
@ahmedabrahim9100
@ahmedabrahim9100 Жыл бұрын
ወይ መታደል የሀገር ፍቅር መቸም ብዙ ህዝብ አሉ ሰው እሙወድ
@kalkidanshewaye1732
@kalkidanshewaye1732 Жыл бұрын
He is very Lucky you are the best dad in the world
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአይኔ ስጋ ይብቃችሁ እመቤታችን. ያበስራው ቅዱስ ገብርኤል. እንተንም በደስታ ያብሳራችው
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አሳዳጊው ጥሩ አባት ነህ
@ourtube21
@ourtube21 Жыл бұрын
My father you are unique dad ❤❤❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
መልካም አሳዳጊ መልካም አባት የሆኑ አባት ናቸው እናትየዋ እድለኛ ነሽ በህይወት ካለሽ ልጅሽን አግኝተሽ አስደስቺው ነገ ላንቺም ይተርፋል አድጎ እንዳይጸጽትሽ
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክ ጥሩ አባት ነው።
@abubillalabdella878
@abubillalabdella878 Жыл бұрын
አሁንሞ መንገድ ላይ እየለመኑ ነው የኢቢኤስ ስልክ አይሠራም
@ethiotube9633
@ethiotube9633 Жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ አባት ነክ እግዛብኤር ከነቤተሰቦችክ ይባርክክ
@alial_amari7290
@alial_amari7290 Жыл бұрын
የስንታየው ጉዳይ የት ደረስ የምርመራው ውጤት
@AlemyehuArarsa
@AlemyehuArarsa Жыл бұрын
Good bless you to gay you are so kind father god bless you
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
በጣመሰ ጥሩ ቤተሰብ ነው የገጠመው እ/ክ ይርዳቹ❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እግሔአብሔር ያገናኛችሁ ሁላችሁንም ፋጣር ይስማና ልባችሁ ይረፍ በትለይ የግሊዙ ስያሳዝን እፍፍፍፍፍ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
በጣም መልካም አሣዳጊወችናቸው አላህ መልካሙን ሁሉ ይሥጣችሁ
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
በጣም እሜገርም ነዉ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ።
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ማሻሏህ ሰዉ አለ
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ግርም አባት 🙏🙏🙏
@DerejeBrukti
@DerejeBrukti Жыл бұрын
God bless you ser you are a good person
@SleshGashaw-zn2bw
@SleshGashaw-zn2bw Жыл бұрын
የስመኝ አንዳርጌን እናትና እህት ማለት የሻረግ ወድፍራውን እና ልጇን ሚሚን የምትውቁበሙሉ በእግዚአብርስም አገናኟት ።
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Жыл бұрын
good father tanks for oll u did ur son
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 Жыл бұрын
God bless you. You're the best dad.
@IbroKeyar
@IbroKeyar Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አባት ነህ
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 6 ай бұрын
ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር እስኪ ምዝገባው የት እደሆነ ንገሩኝ እምታቁ ካላችሁ
@halimehalime9141
@halimehalime9141 Жыл бұрын
አላህያገናኝሽእናቴ😢😢
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረረዳችሁ ህፃኑ ልጅ ግን አንጀቴን በላኝ
@AsratBekele-y9f
@AsratBekele-y9f Жыл бұрын
Father of the year GOD bless you ❤❤❤
@hyamanotuae1284
@hyamanotuae1284 Жыл бұрын
ሳሊተ ምህረት ጀርባ አይቻለሁ
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 Жыл бұрын
መልክም እድል የኔ ጌታ❤🎉🎉
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
ዋውውውውውው ደሰ ሲል አሳዳጊው በጣም እድለኛ ነው ኬፋ
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 Жыл бұрын
You are the best dad good Hart ❤❤❤❤❤❤❤
@zufanzufan411
@zufanzufan411 Жыл бұрын
እናት ካለሽ የታደልሽ ነሽ ልጅሽን አገኝው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
ኧረ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤
@TarikuGenet
@TarikuGenet Жыл бұрын
የኔስ ልጆች መቼይሆን እንደዚህ የሜገኛቹ የኔልጆች በጭንቀት በአሳብ ልሞት ነው ኢቤሶቾ ለኔም አፋልጉኝ በጌታ ግራ ገባኝ አሚሪካ ነው ያሉት ወንድና ሴት ልጆቼ ናፈቃቺኝ
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ለምን ebs አትሄጂም
@alelegnamlake6957
@alelegnamlake6957 Жыл бұрын
ebs ደውይ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
አላህ ያስገኝልሽ😢😢
@VipVip-l1q
@VipVip-l1q Жыл бұрын
😮
@VipVip-l1q
@VipVip-l1q Жыл бұрын
እና አሜሪካን ብትሆኒ ከልጅ በላይ ምን አለ የሚያስደስት ለምን ልጆችሽን አፈልጊም
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda Жыл бұрын
እ/ርለሁላቹምበሰላምያገናኛችሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ ።
@Onelordamentrustfofwill
@Onelordamentrustfofwill Жыл бұрын
Tanks Kafa father
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እናቱ በጣም እደለኛ ነሽ በሂወት ካለሽ ፈጥነሽ ነይ
@beithashingav5215
@beithashingav5215 Жыл бұрын
אבא מיוחד איש נהדר בהצלחה❤
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
Wow Thank you ❤
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 6 ай бұрын
የኔ ነው መመዝገብ የሚቻለው
@enaya0481
@enaya0481 Жыл бұрын
ምርጥ አሳደዳጊ ❤❤❤
@alemtsehayyedngllij609
@alemtsehayyedngllij609 Жыл бұрын
እውነት ነው አለሁ በይው አያስቸግርሽም ማንነቱ ነው የፈለገው
@abwasyby
@abwasyby Жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ😢
@Hareg21
@Hareg21 Жыл бұрын
እግዛብሄርይስጥህ
@kulkidngaswe5639
@kulkidngaswe5639 Жыл бұрын
My God bless you ur family kefa
@MarryNagusa
@MarryNagusa Жыл бұрын
እደዝህ እሜስብ ሰው አለ ፈጣሪ ይባርክህ
@وريفالكناني
@وريفالكناني Жыл бұрын
Yene wode 😭💘🙏❤️Allah hirdeh kefaye
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
ምርጥ አሳዳጊ ናቸው❤❤❤❤
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 Жыл бұрын
መልካም አሳዳጊ አባት🙏🙏🙏
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
አሁን በጣም ከባድነው አማራ ክልል እጅ ሰላም ቢሆን ትመጣነበር እኔ ከዛ አካባቢ ነኝ እብናት
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
የልጅ እናት ታቃታለህ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ኬፉዬ ሃገር ወዳጁ እግዚአብሔር ይርዳህ
@toybaali1412
@toybaali1412 Жыл бұрын
ምርጥአሳዳጊ❤🎉🎉🎉
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 Жыл бұрын
ከቶ የኔም አባት መቸይሆን የማገኝህ በውነት😢😢😢😢አገኝህ ይሆን😢😢😢😢
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН