ቤቴሰቦቼ ጋር ሄድኩኝ ናቲን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናበትኩት ተለያየን💔

  Рет қаралды 142,327

Helu Tube

Helu Tube

10 ай бұрын

#mikomikee #nahi #natty

Пікірлер: 5 100
@makdsshagye784
@makdsshagye784 10 ай бұрын
ናቲጋ ጥፋት የለም የምትሉ በላይክ ተዚችኘዋ እብድ የመክሊትና የትብ ያዛዝናል የናቲን ስሜት ማን ይረደው😢😢 ይችኘዋ እብድ የለየላት ቤተሰብ አሰዳቢናት😂😂😂😂😂
@Asteryoutube-wy9oj
@Asteryoutube-wy9oj 10 ай бұрын
Right ✅️
@user-xc2bt9bl4g
@user-xc2bt9bl4g 10 ай бұрын
ት😊ክክ😊ል
@fafemohammedtessma6187
@fafemohammedtessma6187 10 ай бұрын
ይች ልጅ ደምግፊት እንዳታሲዘው ተንጨርጭረ ሞተች
@bezayacop9534
@bezayacop9534 10 ай бұрын
Ere amilkeee gelageliew,,,kesate 🔥 weste awetaweeee,,,
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 10 ай бұрын
ኧረ ይች አታስፈልግም ሆ
@user-wo7zw5hk8l
@user-wo7zw5hk8l 10 ай бұрын
የናቲ ምንም ጥፋት የለበትም የምትሉ👍 እኔ ሴት ነኝ ግን ሄሉ እንደዚ ኣይነት ውሳኔ መወሰን ኣልነበረሸም እንዴ ፍቅር እንደዚ ነው እንዴ😮😳
@user-xi8zk6lj9o
@user-xi8zk6lj9o 10 ай бұрын
አቤት ልጅቷግን ትልቅ ችግር አለባት አርበታም ነው የምታስጠሊዉ ሽግዜ ለምን አት ወጂ ዉም የዉስጥሽን ስሜት መጥበቅ ነበረብሽ ::
@neimak2207
@neimak2207 10 ай бұрын
ሰላምና መክሌትም ማሰቢያቸው ደፍኗል የምር የናቲን ስሜት እዴት መረዳት ያቅታቸዋል😢
@Kalkidan200
@Kalkidan200 10 ай бұрын
ስጀመር ናቲ ምንም ጥፋት የለበትም 🥰
@brtukanoma1640
@brtukanoma1640 10 ай бұрын
አረ በሰመአብ ካንቺ ጩኸት ካንቺ ስድብ እግዚአብሔር ገላገለው ሀሳቤን የምትደግፉ በላይክ እባካችሁ ጨዋ ቆንጆ አደብ ስነስርአት ያላት በተለይ የማትጮህ ይስጥህ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@meryemuckun7968
@meryemuckun7968 10 ай бұрын
Ameeeeeeeeen
@tayeedashaw8770
@tayeedashaw8770 10 ай бұрын
😁🤣🤣😁😁😁
@tayeedashaw8770
@tayeedashaw8770 10 ай бұрын
ኣሜን 🤣🤣🤣🤣🤣
@Ruta688
@Ruta688 10 ай бұрын
😅😅
@xli3076
@xli3076 10 ай бұрын
አሁንሰ የናተ ፐራንክ ሳይሆን ያሳሰበኝ የሀገሬ ሰላም የአማር ህዝብ በከቱ ማለቃቸውነው😭😭😭😭😭😭
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 10 ай бұрын
በጣም አብዝታችሁት ነበር ሁሉም ነገር በመጠኑ ሲሆን ነዉ ያም ይኸ እኛ ብዙ ጭንቀት ያለብን ሠወች ነን እና ፍትህ በማንነቱ እየተገፋ ላለዉ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢
@fekerlove6881
@fekerlove6881 10 ай бұрын
በሁለት ፍቅረኛሞች መካከል ማንም ባይገባ መልካም ነው ችግር እንኩዋን ቢኖር እራሳቸው መፍታት አለባቸው ንዴትም ካለ ከተረጋጋ በዋላ ማውራት ፍቅር በእል አይድንም ዋናው መከባበር ፈጣሪ ለሁላችንም ንፁሁ ፍቅር ያድለን
@bizuslembirara6672
@bizuslembirara6672 10 ай бұрын
ፍቅርን በፍቅር እንጂ በእልህ አይሆንም ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@meskermgetachee
@meskermgetachee 10 ай бұрын
እውነት ነው እዲ ቆይ ግራ ተጋባውኝ እኮ
@HK-MD
@HK-MD 10 ай бұрын
እረ ቀልዳቸውን ነው ጎረቤታቸው ነኝ ሁሉንም አውቃለሁ።አትሞኙ።
@WiaTube770
@WiaTube770 10 ай бұрын
ፍትህ እና ትኩረት ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ😥😥😥😥
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
እህቶቸ ደምሩኝ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 10 ай бұрын
በወድ ወድ ይተካል እይውት ይቀጥላል እደውም ትማሪበታለሽ አይዞሽ
@admaadma1906
@admaadma1906 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@jowansaqer
@jowansaqer 10 ай бұрын
😂😂
@MekidesWolde-os7jk
@MekidesWolde-os7jk 10 ай бұрын
@barkotbarni2445
@barkotbarni2445 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፍቅር በጣም ከባድ ነው ። ጌታ ጥንካሬን ይስትሽ እንጂ እሱን እረሳለሁ ብለሽ አታስቢ ። እወድሻለሁ!❤❤
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 10 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖዬ ድል ለሰፊው ለትልቁ የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤
@kamonkama-yp6yk
@kamonkama-yp6yk 10 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ጦርነት መሰለክ እዴ😅😅😅😅
@HaymiTube138
@HaymiTube138 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🍬♥♥💋
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@Dubaiddubai
@Dubaiddubai 10 ай бұрын
አሚን
@fatia3663
@fatia3663 10 ай бұрын
አሚን
@tayitutube891
@tayitutube891 10 ай бұрын
Ammmmeen Ammmmeen Ammmmeen Ammmmeen 🙏🏾⛪ yenne konjo
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 10 ай бұрын
አሜን❤
@Meetiiqueen
@Meetiiqueen 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስት እስጠን😢 ሴት ልጅ ረገ ስትል ነው የሚያምር
@user-ss4ep4op7w
@user-ss4ep4op7w 10 ай бұрын
አሪፍ ትወና ነው ሄሉዬ መሄድ ከፈለግሽ እኮ መሰናበቱ አስፈላጊ አይደለም🤗 ለማነኛውም በጣም እወዳችኋለሁ በርቱ
@sitiHusan
@sitiHusan 10 ай бұрын
ሄሉ የራሴ ሀሳብና ጩሀት ይሰማልኝ ብቻነው ምትለው ናቲ ከጨሀት የነፃች ምትረዳክ ቆጅዬ ፈጣሪ ይሰጥካል ሀሳቤነው ሰላም እና መክሊት ደሞ እያባባሱነው ጭራሽ መረዳት አልቻሉም
@HeluTube940
@HeluTube940 10 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-po1mq8zy7q
@user-po1mq8zy7q 10 ай бұрын
አሚንንን
@bitewm7998
@bitewm7998 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 10 ай бұрын
አሜን
@SaraSara-mj1te
@SaraSara-mj1te 10 ай бұрын
መጀመሪያ ለክብርሽ ሲቀጥል ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው ጩኸትሽ ያሳቅቃል
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ሰሙዮ
@Tube-fw9dv
@Tube-fw9dv 10 ай бұрын
😂😂😂
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 10 ай бұрын
እውነት ነው 👍
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 10 ай бұрын
በጣም ቆርቆሮ ይመስል 😂😂😂😂
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y 10 ай бұрын
ናቲ ከዚች ከምላሳም ያለቀቀህን ፈጣሪ አመሥግን ጆሮህን ሳታደነቁረዉ እግዝያብሄር ሠከን ያለች ይሥጥህ ይች አሣዳጊ የበደላት ምላሳም
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 10 ай бұрын
አነዚህ ሁለት ሴቶች ከመሐላቹሁ አውጡ ሁለት አይጥች !!!! አይዞህ ናቲ አሺ ቋፊጠን በል ❤
@user-yb5qs2hg8y
@user-yb5qs2hg8y 10 ай бұрын
ልክነሽ ሰዎ በመሀላቻዉ በይጋባ ጡሩ ነዉ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 ай бұрын
ስንት ሀሣብና ጭንቅ አለብ ፍትህ ለሀገራችን😢😢😢 ኔቶርክም ይለቀቅልን😢😢😢
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
በጣም😢
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 10 ай бұрын
ምን አለባቸው እነሱ እኛ በስቱ እየተጨነቅን ነው
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 10 ай бұрын
በጣም በእውነት 😢😢😢በስደት በሀሣብ አለቀን
@user-sy3xf6ym9q
@user-sy3xf6ym9q 10 ай бұрын
ናት ምንም ጥፋት የለባትም😢
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 10 ай бұрын
የኔው አብሽሪ አላህ ላችያለው አለብቻጤና❤❤🎉🎉
@user-im6pv7rk8j
@user-im6pv7rk8j 10 ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ
@Makdas1224
@Makdas1224 10 ай бұрын
በስመአብ ውይ ውይ #ናቲ አይደለም እኛ እራሱ ተመልካቾች ተንገበገብን በምላስሽ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው ሚያምርባት በተለይ ለምትወደው ሰው ። ኡፍፍፍፍ ልብ ይስጥሽ ፀልይ 🙏🏻
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 10 ай бұрын
በጣም ያስጠላሉ እኔ ዬምለው ልጁ ምን ያድርግላቼው እንዴ
@WasoKhan-kn4ci
@WasoKhan-kn4ci 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 10 ай бұрын
ሄሉ ራስሽን ጠብቂ ሲጀመር እህቶቹ በፕራንክ አስመስለው የሚናገሩት ልብ ይሰብር ነበር😢😢😢
@lubabatube7975
@lubabatube7975 10 ай бұрын
ትክክክልልል ጥግ ድረስ ነበር የሚናገሩት
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 10 ай бұрын
ወየዉ ሴቶቹ ግን ምቀኞች ናቸዉ ለማለያየት ያላቸዉ ጥረት ቱ እርግጠኛ ነኝ ከእንደገና መጥተሽ ተንበርክከሽ ይቅርታ እንደምትይዉ ሁለተኛ ትዋረጃለሽ ናቲ መልካም ሰዉ ተባረክ
@rahelgetachew6846
@rahelgetachew6846 10 ай бұрын
ፊልሙ በዚህ ሁኔታ እንደሚያልቅ ገምቼ ነበር ምክንያቱም የኢትዮጵያ ፊልም ነዋ😂😂😂
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 10 ай бұрын
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን ሄሉ ለምድነው ተረጋግተሽ የማታናግሪው ልጁን እያስጨነቃችሁት ነው 😢
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@hanatube9819
@hanatube9819 10 ай бұрын
Awo lk blehal lijtua mergagat atchilm befetari sim
@agereaddis1762
@agereaddis1762 10 ай бұрын
ከናነየ አንዳንዴ የፍቅርን ትርጉም ከቤተሰብ ጋር ሆነን እያየን ያደግነዉን ነገር ትልቅ ትርጉም አለዉ ሲመስለኝ አስተዳደግ ነዉ እኔ የ15 አመት ፍቅረኛ አለኝ የፈጠረኝ ጌታ ምስክሬ ነዉ ጮህ ብለን ተነጋግረን አናዉቅም ሁሉንም በይቅርታ ነዉ የምናልፈዉ አሁን ወደትዳር ልንገባ ነዉ
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 10 ай бұрын
​@@agereaddis1762ማሻአላህ መሆንም ያለበት እደሱ ነው አላህ እስከመጨረሻው ፍቅራችሁ ይለምልም
@user-cw9bg1gg8q
@user-cw9bg1gg8q 10 ай бұрын
የናቲ ጓደኛ ቀጭኑልጅ ወድጀዋለው እሥኪ ደግፉኝ በላይክ
@quite701
@quite701 10 ай бұрын
ብይ የኔሱ መንፋርቅ ይበቃናል😂
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 10 ай бұрын
ተበርክክሺ ለምኝውብቻ እድሄሉ ትቶሺ እዳሄድ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 10 ай бұрын
😂😂😂😂ፀባይሽ ይታይ ነዝናዛ ነጭናጫ አንፈልግም😂
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 10 ай бұрын
ያሳካልሽ
@meseretmeserettefera7440
@meseretmeserettefera7440 10 ай бұрын
Enem😮😮😮
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 10 ай бұрын
ሄሉየ ምንም እንዳይሰማሽ ያለ ነው። ግን ተስማሙ።
@BettyGIRMA-zh6yz
@BettyGIRMA-zh6yz 10 ай бұрын
ፈጣሪ አይለያችሁ😢😢😢
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 10 ай бұрын
😂😂😂ሰላምና መክሊት የነገር ሡሥ አለባቸው ለማርጋጋት ይልቅ ማባባሥ ይፈልጋሉ ለምን በትክክል አትፈርዱም 😢😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 10 ай бұрын
ድራማው ክፍል ስባት ይቀጥላል😅 ለሽቀላ ነው
@Hgjf-qr2qd
@Hgjf-qr2qd 10 ай бұрын
ጥሩልጅናቸዉ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
​@@tigistitigisti4792ሳህ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu 10 ай бұрын
ምናጠፉ እውነቷን ነው ከአሑኑ እንዲሕ የሖናችሑ በሗላሥ ያለችው እውነት ነው ዝም ብላችሑ አትፍረዱ
@user-cw7nm2en1z
@user-cw7nm2en1z 10 ай бұрын
​@@HayatHayat-jk9muምንም እሱ ላይ ስተትየለም አውሪተናል ጊዜው ሲደሪስእናርጋለን አለ አጨብጫቢናቸው ጎደኞቾ
@burukanjamo7510
@burukanjamo7510 10 ай бұрын
ሰላም እና መክሊት በጣም ታሳፍራላቹ የሱ ስመት ማን የርዳል ስጀመር ባይወዳት ኑሮ አይለመናትም😢😢 ብቻ ፈጣሪ አይለያቹ አስቡበት ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 10 ай бұрын
Betami liju mini yargi.
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 10 ай бұрын
ወሬኛ አለቅጥ ወዶት
@silasila926
@silasila926 10 ай бұрын
ሰህ
@saramohammed6983
@saramohammed6983 10 ай бұрын
ትክክል
@newuae6519
@newuae6519 10 ай бұрын
ahu ikun minale yikirta bitile iko esu limalse nbr
@EkramAlluding-nl5cy
@EkramAlluding-nl5cy 7 ай бұрын
አይዞሽ ውደ
@mesrtefikade6
@mesrtefikade6 10 ай бұрын
ለማናቸውም አለያያችዋቸው በጣም ነው የምታሳዝኑት ሰላም ሄሉ ሺ ግዜ እህትሽ ብትሆንም ነቲም ወድሜስ ቢሆን ብለሽ አስቢ ሲጀመር ሂሉ ችግር አለባት ቀስ ብሎ ማውራትም ሆነ መረዳት አትችልም በጣም ነው የምጮኸው
@user-ne4ur5je3z
@user-ne4ur5je3z 10 ай бұрын
ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው የሚምረው ደረቅ አትሁኝ ተረጋጊ እናቱ😂😂
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 10 ай бұрын
ፍትህ ለወገኔ ለአማራ ህዝብ 🙏🙏🙏ሄሉ ፍቅር ታጋሽ ነው ፍቅር ይቅር ባይ ነው መደማመጥ ያስፈልጋል ካሜራውጭ ሁናችሁ መነጋገር ነበረባችሁ ሲቀጥል ሶስተኛ ወገን መኖር የለበትም እና እስቢበት ፈጣሪ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ትዋደዳላችሁ ግን እልህ አለባቹሁ
@gravitymobile5692
@gravitymobile5692 10 ай бұрын
ኧረ በቃ ወይኔ ልጁን ተዉት !!!!አይደለም እሱ እኔ እራሱ እራሴን አሳመመኝ የናንተ ጩወት እነሰላም ደግሞ ከምር እወዳቹ ነበር አዉን ግን ልጠላቹ ነዉ ኧረ ወደዛ ክብር ይኑራችዉ
@kmkamila8506
@kmkamila8506 10 ай бұрын
ታረቁ አይዞሺ ግን አቺነሺ ጥፋተኛ እየተመላለሰ እየለመነሺነው እውነቱን እየነገረሺ አትወደኚም እያልሺ ኤዱ ታረቁ ሰውብዙይላል አትሴሚ እኔ እራሱ እያለቀስክ እራሴን አመመኝ ይቅርታ በይው ሰለተናደድሺነው እጂ አቺነሺ ያጠፋሺው ምንም ቺግርየለውም ይቅርታበይም በአላህ
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
እረ ፈትህ ላአማራህዝብ 😢😢😢😢😢
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@melkamzewdo6496
@melkamzewdo6496 10 ай бұрын
Yana mare
@user-ui4tg4ng8q
@user-ui4tg4ng8q 10 ай бұрын
መለስ ሲሞት እራሱ እንደዚህ ሽኝት አልተደረገለትም ናትዬ የአብረሀም በግ አሰቃዩህ እኮ
@yakobyehuda9887
@yakobyehuda9887 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራዬ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 ай бұрын
ፍትህ የሚሰጥ የለም ዘመዶቻችንን ከአዲስ እያፈናቀሉ ይገኛሉ ፋኖ በክንዱ ይመልሰዋል
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 10 ай бұрын
ሚስኪን የናቲ ጓደኞች አሳዘኑን በናንተ ቸግር መከራተታቸው😢😢😢
@user-cw7nm2en1z
@user-cw7nm2en1z 10 ай бұрын
ልጂቱ ቺግሪአለባትጎደኞቾምጪምሪ
@hananshamil5922
@hananshamil5922 10 ай бұрын
@@user-cw7nm2en1z😂😂😂😂😂
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 10 ай бұрын
እኔ ደም አቺ አሳዘሺኚ እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
አዲስ ዓመት ከመምጣቱ በፊት ድራማውን ቶሎ ጨርሱልን😂😂😂ለቅሶ እና ጭቅጭቅ በዛበት እንጂ ምርጥ ድራማ ነው😅ሌላም ተዋናይ ጨምሩ😅😅
@zainasied615
@zainasied615 10 ай бұрын
😂😂😂
@TesfayeMisganaw-zt9po
@TesfayeMisganaw-zt9po 10 ай бұрын
ናቲ ምንም ጥፋት የለበትም የሱንም ስሜት መረዳት አለባችሁ
@EthioHabesha-hc6kr
@EthioHabesha-hc6kr 10 ай бұрын
ሲጀመረ prank ነው ግን የምር ለኛም እዘኑልን እኛ ስንት ሚያሳስብ ነገር አለብን የሀገር ጉዳይ ያሳስበናል ስለዚህ የናተ prank ማለቂያ የለዉም 😀
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 10 ай бұрын
😂😂betikikili yiqexilali
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
ተረጋጉና ፍቱ አትጨቃጨቁብን እኛ የሀገራችን ጉዳይ እያሳሰበን ነው😢
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ😅😅
@sofiaethiopia9699
@sofiaethiopia9699 10 ай бұрын
❤😂😂ሆ
@Tizita341
@Tizita341 10 ай бұрын
Betem
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 10 ай бұрын
Ye hegeri gudayi yasasebew ye heluni video lemini yayali matiwodiwati kehone atiyuwati
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 10 ай бұрын
በስመአብ በጣም ሲበዛ ደነዞች ናቸው 🙄🙄 ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁✊✊
@lamrotsabsibe
@lamrotsabsibe 10 ай бұрын
ሆ ይመችሽ
@LemlemGulilat-dq4ng
@LemlemGulilat-dq4ng 10 ай бұрын
ሀይ ሰላም የኔ ቆንጆ ሌሉ አይዞሽ::
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 10 ай бұрын
ማነው እንደኔ የመዳም ስራ እና ብራንክ የሀገራችን ጦርነት የአማራ ህዝብ ስቃይ የሰለቸው እስኪበላይክ ልያችሁ
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ማር
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 10 ай бұрын
እኔ ማር
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 10 ай бұрын
@@user-hj1ho9rj1s የኔውድ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
እኔ
@mame1301
@mame1301 10 ай бұрын
ሄሉዬ አትለያዩ አንድላይ ሰትሆኑ ነዉ የሚያምርባችሁ 😢😢😢😢😢😢🙏
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
የኔ እህት ደምሪኝ
@kasutube8
@kasutube8 10 ай бұрын
Ara atlayayu yemiri yamali 😢😢😢😢❤❤❤
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
ጭራሮ በሏት ትላንት አሞኛል ዛሬ ደሞ ሜካፕ ውሸታም
@rabiyat8832
@rabiyat8832 10 ай бұрын
​@@nefisa70😂😂😂😂
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 10 ай бұрын
​@@nefisa70ayibalem balege nesh heluye konjo kind person nech ❤❤❤
@serkalemareja
@serkalemareja 9 ай бұрын
እንኳንደህናዳነሺ
@user-nj9jn7fb7y
@user-nj9jn7fb7y 8 ай бұрын
ሲጀመ ጥፋተኛዋ አች ነሽ እና ከዚህ በላይ ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ ሀገራችን ሠላም ይሁንልን እንተርኔት ይከፈትልን እያልን እያሰብን ነዉ
@user-lm4xz3dl3j
@user-lm4xz3dl3j 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፋው ለአምሐራ ህዝብ 😢😢😢ድል ለአምሐራ ፋኖ 💚💛❤️
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@saradesta1264
@saradesta1264 10 ай бұрын
kkkkkkkkk fethi ena dil 😂😂😂😂😂😂
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 10 ай бұрын
​@@saradesta1264አይጋጭም ወይ 😂😂😂😂😂
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 10 ай бұрын
demerugne
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 10 ай бұрын
ልጁን ጥፋተኛ አይደለም አንቺ ግን እለኧኛ ነሽ የራስሽን ጥፋት ልጁ ላይ አታድርጊ በጣም ትግስተኛ ነዉ።
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@hhhgvg4542
@hhhgvg4542 10 ай бұрын
ትክክል
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 10 ай бұрын
በኢየሱስም ናቲ ጸጋው ይብዛልክ
@EkramAlluding-nl5cy
@EkramAlluding-nl5cy 7 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ
@ccu3907
@ccu3907 10 ай бұрын
ናቲ ከዚች ልጅ ጋር በፀባይ በጣም የተላያያችሁ ናችሁ አብሮ ለመኖር በጣም ከባድ ነው
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q 10 ай бұрын
አንድ ሰው እሳት አንድ ሰው ወሃ መሆን አለበት በሰው ሂወት መወሰን አትችሉም
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 10 ай бұрын
ወላሂ ቀልድም ይሁን ዬምር ቆርቆሮ ነች በጣም ፣ለምት፣ሰራው፣ሁሉ ዬራሷን፣እንጂ፣ዬሰውን፣አሰማም
@tube-su3zc
@tube-su3zc 10 ай бұрын
በጣም እንጂ ይች ሰይጣን ነች እኮ አረ ከህይወቱ ብትወጣ ፕራክ ባይሆን እያልኩኝ ነዉ ስታስጠላ አንደኛ ነገር በጣም ቅናት አለባት ሁለተኛ ነገር ደሞ በጣም ሰዉን ያለቦታ ትጠረጥራለች ስለዚህ ይችን አግብት ከመንደዱ ይሻለዋል ናታን👌👌👌👌✌
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ ተገላገላት
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 10 ай бұрын
​@@tube-su3zc ሀሀሀሀ ወላሂ ትክክል ተገላገለ ስታናድድ
@user-rw3tu5jg6n
@user-rw3tu5jg6n 10 ай бұрын
በጣም አትደብሩን በጣም አስጠላሽኝ የምር ሁሌ ጭቅጭቅ አታፍርም እንዴ ምን አይነት ሰው ናት በማርያም ማዳመጥ ማስረዳትም አትችልም ከጩኸት ውጪ አትሰማም አትዳምጥም😂😂 ኡፍፍፍ ናቲዬ ምርጥ ልጅ ❤❤
@waqayeadessa4620
@waqayeadessa4620 10 ай бұрын
እረበስማሀም በጣም ያስጠላል እድሜ ልካችሁ መጨቃጨቃቸው ናቲ ምስጊን ሰላም ከማጣት መለያየት ይመረጣል
@yemaryamkerubal
@yemaryamkerubal 10 ай бұрын
መክሊት እና ትቡ ታሳፍራላቹ ነገ እነሱ ይታረቃሉ ማንም ሰው ማወቅ ያለበት ነገር ሶስተኛ ሰው አያስፈልግ እንደዚ ነው ሚለያየው ሄሉ ❤ እግዚአብሔር መሀላቹ ይግባ ናቲ የምር ተጎድታል ባይወድሽ ና ባልሽው ቁጥር አይመጣም እመኝኝ አሁንም ብቻችሁን አዉሩ ❤
@halimageneta
@halimageneta 10 ай бұрын
አሪፍ ነው ቀጣይ ክፍል እጠብቃለን 🥰🥰🥰 እኔ ግን ሥገምት ቀጣይ የሜሆነው እሱ እሷ ጋ ሂዶ ለምኗት የመጣታል ከየድራማው ፍፃሜ ይመሥለኛል እናተሥ ቀመሞቺየ አገራቺንን አላህ ሠሏሟን የምጣልን ኢቸርኔት ይለቀቅል የምትሉ አሣዩኝ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 10 ай бұрын
Eko😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@halimageneta
@halimageneta 10 ай бұрын
@@tigisttube5648 ደምሬሻለሁ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 10 ай бұрын
እኔ ደሞ ከመጀመረያውም ፍቅረኛሞች አይመስሉኝም ይቱባቸው ለማሳደግ ብር ለመስራት ነው ሚመስለኝ ከዛም ሌላ የራሳቸው ሂወት ለመምራት በዚ መልኩ ተለያየን ብለው ነው ሚያስመስሉት ብዬ ነው ማስበው ብቻ እኔንጃ 😅
@user-nd9zv3gs3h
@user-nd9zv3gs3h 10 ай бұрын
አብሽሪ የኛሥ ፈተና ከመፈጠራችንም አብዝቶታል ፍቅር አይን የለውም 😢😢😢😢😢 ድራማምከሆነ ልብ ይሥጣችው ሌላምንም አንልም እኛ የማዳም ቅመሞች የማያልቅ እንጀራ ይሥጣችው 😢
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 10 ай бұрын
Amen amen ❤
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን i love you የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤
@SaAa-pc2qh
@SaAa-pc2qh 10 ай бұрын
አሚንንን
@user-wt5vg9cc9o
@user-wt5vg9cc9o 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abdisalah4648
@abdisalah4648 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤😂❤😂❤❤😂❤
@sartt7576
@sartt7576 10 ай бұрын
የኔ ማር አይዞሺ እኔ ጥፋት አላየሁም የዋህነትሺነዉ ትምህርት ይሆንሻል። ልብሺ እንደተሠበረ አዉቃለሁ ይህልብ አይጠገንም እመኑኚ
@tgyewelegalij2952
@tgyewelegalij2952 10 ай бұрын
ናቲ ልክ ነው ምንም ጥፋት የለበትም
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q 10 ай бұрын
በዮቲብ ተጀምሮ በዮቲብ የሚያልቅ ፍቅር😊
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ነብስሽ አይማርም
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 10 ай бұрын
ሀሀሀሀ
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 10 ай бұрын
😂😂ምት፣😂ሽምግልነዉም፣ጋብቻዉም፣ፈቅሩም፣በዮቲብ፣አለቀ፣በቃ፣
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 10 ай бұрын
ኦረ ፍትህ ለምስኪኑ አማራ ህዝብ የናተ ነገርስ ሠለቸን 😢😢😢😢😢😢😢
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 10 ай бұрын
ደምሪኝ
@letushgebremariam6547
@letushgebremariam6547 10 ай бұрын
ግልግል ናቲ ተጋላገለ ከጭቅጭቅ ናቲ ጥፋት የለውም በእውነት ከመጣን በጣም ትግስተኛ ወንድ ነው እንተ ኣንቺ ግን በጣም ደረቅ እንጨት ነሽ
@lilegrema813
@lilegrema813 10 ай бұрын
እይ ሄሉ አላምንም በፊትም ቢሆን እይሽወዳችህ ነበር ግን ይመችሽ የተሻለን መኝልሻለሁ
@hmhm6778
@hmhm6778 10 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሁኑ ለአማራ ህዝብ በገፍ ለሚጨፈጨፈዉ ያርብ ሰላሙን አምጣልን
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 10 ай бұрын
Amin
@zhabezhabe6327
@zhabezhabe6327 10 ай бұрын
አሚንንንን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 ай бұрын
እኛ ስንት ጭንቀት አለብን ሆ ያገራችን ነገር ያሳስበናል እናንተ ግን😊
@tigisttube5648
@tigisttube5648 10 ай бұрын
እህቶቸ ደምሩኝ በቅንነት
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 10 ай бұрын
Abboo Lagaraechii Salamii Sixanii😢😢😢😢
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 10 ай бұрын
ስለ ትዳር ፍቅር ያውራሉ እኛ የመዳም ቅመሞች ስለሀገራችን ሠላም ስለቤተሠባችን እንጨነቃለን😢 ፍቅራችው ጥንቅር ይበል........
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 ай бұрын
እኮ ዩትቢሮችና ብልፅግና አድነቸዉ ለብረቸዉብቻነዉ እሚሥቡ
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
​@@user-tq6qm5xe7cየተመቼኝኮመት
@nov6367
@nov6367 10 ай бұрын
ሰው እንዴት ከሁሉም ያጣ ይሆናል ቆይ መልክ ባይኖር ፀባይ ይኖራል ፀባይ ባይኖር መልክ ይኖራል አንቺን ግን ከሁሉም አጣውሽ የእውነት አንድ ጠሩ ነገር የለሽም ቆንጆ ሚባሉት ሴቶች እንኳን እንዳንቺ አልተበጣጠሱም የምር ናቲን ካጣሽው ቆመሽ ነው ምትቀሪው ወይ ደሞ ያንቺን ቢጤ ስራ ፈት አግብተሽ ታርፊዋለሽ ጩኸትሽን ራሱ ችሎ መኖሩ ትልቅ ነገር ነበር ግን ከእጅ ያለ ወርቅ እንዳይሆንብሽ እህቴ ተረጋጊ ቀስ ብለሽ አስቢ አትቅለብለቢ
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 10 ай бұрын
ስላም በእግዚአብሔር በማሀል አትግቢ ነውር ነው እነሱ ይታረቃሉ እንቺ ግን ጥሩ አይደለም ከቻልሽ አስታርቂያችው 😢
@fikerteshome2872
@fikerteshome2872 10 ай бұрын
ለካ ጂልጥ ፍራ ናቸው እኳንም ቀርችብህ እንደ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ አንድ እንኳ እሱን እሚርዳው ይጥፍ እንደ ደንቆሮች
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 10 ай бұрын
Awo segete
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 10 ай бұрын
እኮ ጓደኞቿ እራሱ ሳናድድ
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 10 ай бұрын
ወይነ እረ ልጅ ጡሩ ልጂ ነው😢😢
@ccu3907
@ccu3907 10 ай бұрын
በጣም
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 10 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ እሡ እኮነ የተቀባረረዋ እሠዋ ሤት ናት የፈለገቹ ማግኘት አትችልም እሡ ግን ቀረበት ለሡ አትደግፍ ኮመታተሮች
@buzayehuerssumo472
@buzayehuerssumo472 10 ай бұрын
Tirunatuma tayaw eko Tish laset liji kibir yelelaw lamanignawum helu magafatin yemasala teru negar yelem geta yiradashal ayizosh Natt mimasilagne yewuch sew yastanagidal batam
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 10 ай бұрын
@@user-ei3dd3jw3j ምን
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 10 ай бұрын
ናቲ ይቆጨዋል በርቺ አንቺ ጎበዝ ሁኘ
@aishaababa2681
@aishaababa2681 10 ай бұрын
ተሰማሙ
@user-cj4jn9qb8w
@user-cj4jn9qb8w 10 ай бұрын
እደዉ ትግሥቱን ወደድኩት አደየ በጥፊ ቢያጮላትኮ ምላሧ እጠር ይልነበር😂😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
ክፍል አራትን እጠብቃለን 😂😂😂አየ ሄሉ ሲጀመር አታዳምጭም ችግርሽ እኮ እሱነው አትጩሂ ቀስበይ😂😂😂😂😂😂😂
@meseretmeseret5545
@meseretmeseret5545 10 ай бұрын
በጣም 😂😂😂
@Luluwa1999
@Luluwa1999 10 ай бұрын
Yes
@Wudeeee
@Wudeeee 10 ай бұрын
ወተት ጣጭ ሂሉ
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz 10 ай бұрын
በተስፋ እጠብቅሌን
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 10 ай бұрын
ትክክል። ማዳመጥ አችልም መናገር እጅ። በይቅርታ መመለሥ ትችል ነበር ግን ልቧን ማሸነፍ አልቻለችም እጅ ልጁ ቁምነገረኛ ነበር
@neimak2207
@neimak2207 10 ай бұрын
ወላሂ ናቲን ቀስ ብሎ ስሜቱን ዋጥ አርጎ እሚረዳው ቢኖር ምን ነበር 😢ናቲ ጥፋተኛ አይዴለም።
@nigistabate6553
@nigistabate6553 10 ай бұрын
5:05 አይዞሽ ትመጣለች
@NugMita-er5ud
@NugMita-er5ud 10 ай бұрын
ሄሉ ናቲ አይወድሽም የአንቺ ብቻ ፍቅር መሠረት አይሆንም እና የራስሽን ሂወት ጀምሪ ለጊዜው ይከብድሻል
@ccu3907
@ccu3907 10 ай бұрын
በትክክል
@zinet4736
@zinet4736 10 ай бұрын
ተይ ሄልሻ ተሥማሙ የምን መለያየት ነዉ በጣም ነዉ እምታሩት እኮ❤️❤️❤️❤️
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 10 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 10 ай бұрын
ፕራንክ ነው😂
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol 10 ай бұрын
ሰላም ግን በጣም ልክ አይደለሽም ምክንያቱም ማስማማት ካለብሽ ሁለቱንም መቆጣት እጂ ጣልቃ አትጉብ
@user-cm7pz8tt3c
@user-cm7pz8tt3c 10 ай бұрын
ወይ ፍቅር በአንድ ቀን ችግር መለያየት በጣም ያሳዝናል
@prieltesema4019
@prieltesema4019 10 ай бұрын
ናቲ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው መድሐኒአለም ገላገለው ይቺ ደግሞ ሰላም የምትባለው የመጨረሻ መጥፎ ልጅ ነች ወገንተኛ ነች ሔሉም ምንም አላመማትም ልጁን ለማስጨነቅ ነው አቦ ናቲ ይቁረጥልክ ይቺ ምንም አታደርግልህም ትቅርብህ አጥፊህ ነች ዳይ ወደምትሔድበት ትሒድ ዳይ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 10 ай бұрын
ጣም፣ዬሚሰሩት፣ስራ፣ቀልድም፣ይሁን፣ዬዕውነት፣ሙድ፣ዬሚባል፣ሌላ ም፣ ፌመስ፣መሆን፣እንደዚህ፣አይደለም
@zuuuahmed3173
@zuuuahmed3173 10 ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን አንቺ ግን በጣም የዋህ ነሽ ተረጋጊ
@lujainla5311
@lujainla5311 10 ай бұрын
ባትለያዩ ደስ ይላል ሄሉ ታጋሽ ሁኝ
@monanajash1007
@monanajash1007 10 ай бұрын
ከዚች ወስፌ አላህ በሰላም ያላቅህ🙏
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ትጉና ሰላም ደግሞ በእውነት ፍረዱ እጅ ልጁን ምን ሁን ነው ምትሉት 😢
@saadmohammedtube453
@saadmohammedtube453 10 ай бұрын
የምር ትወና ትችላላቹህ ላሁን ቀጣዩን ልቀቁልን ቀጣይ አመት በምርጥ ፊልም እንጠብቃቹሃለን
@user-pq9xv8ut9p
@user-pq9xv8ut9p 10 ай бұрын
ክክክክክክክ በጣም ዩትዩብ ማሳደጊያ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 10 ай бұрын
😂😂😂ቀጣይ ላይ አብሮ ይመጣሉ😂
@EDOMMA-tj9hl
@EDOMMA-tj9hl 10 ай бұрын
ቀጣይ ከነ ጓደኞቻቸው ይመጣሉ😂
@genetworku6661
@genetworku6661 10 ай бұрын
በእውነት የኔ እህት ግን ወንድ ባሪያ የጄጁ ጋናፉ አምላክ ውጢ አንቺ የተመለሺ ምንም ነገስታት አያልፍም😢😢
@almaahmad1229
@almaahmad1229 10 ай бұрын
መልካም ጉዝ
@user-lp8jq8rr7j
@user-lp8jq8rr7j 10 ай бұрын
ፍትህ ባማራ ክልል በግፍ ለሚጨፈጨፍው ለየዋሁ ህዝብ😢😢😢💔
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 10 ай бұрын
ምንም አክባር አልሰማም እህቶች በምን ሁኔታ ላይ ነዉ ጦርነቱ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ። አይዞን አማራዬ ይህን ቀን እናልፈዋለን።
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
ግንኙነታችሁ የውሽት መሆኑ ግልፅ ብሎ የወጣበት ድራማ ነው. የአንቺን ቅነት ያየሁበት, እሱ ግን እያስመሰለ አንቺ እንድትስደቢ ነው ያደረገው. በማስመስል የልጅቱን ልብ መስበር በጣም ያስጠላል!
@user-mi1dd5rt6f
@user-mi1dd5rt6f 10 ай бұрын
በትክክል በጣም ነው ሚናድደው
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm 10 ай бұрын
Enam derom almenachewem nati eko feker mebal yelbetem
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
በግድ እኮ ነው የተለጠፈችበት. እንደ ሽንኮራ መጦ ነው የጣላት. በደንብ ነው የሽቀለባት!
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm 10 ай бұрын
@@amalali9768 deg aderegat set lij wend endemaywedat metawekebachew bezu negerochi alu eso gen tebelachii beged agebange kkk
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 10 ай бұрын
Please say sorry. Stop fighting.
@mesrtefikade6
@mesrtefikade6 10 ай бұрын
ሰላም ተብየዋና መክሊት ግን በጣም ነው የምታሳፍሩት ለምድነው የሄሉን ሀሳብ ብቻ የምደግፉት ነቲን የሚረዳው ጠፍ እኮ ሰላም አታስለቅሳት የምትይው ደም መሰለሽ እዴ የሚፈሳት እባነው እኮ
@birtukankebede-bz8rp
@birtukankebede-bz8rp 10 ай бұрын
ወንድ ልጅ ምንም ቢወድሽ ክብርሽን ካልጠበቅሽ ከባድ ነው ሴቶችየ ከእስዋ ተማሩ ምናልባት ቀልድ ሊሆንም ይትላል ግን ትልቅ ትምህርት ነው
@zdyemariyamlji
@zdyemariyamlji 10 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ናቲ ላይ ጥፋት አይቻለሁ እሷ ቀለበት ማሰሯ ጥፋት ቢሆንም ልሄድ ነው ብላ ስትሰናበተው ቢወዳት እግሯ ላይ ወድቆ ያስቀራት ነበር ግን እንድትቀር ብዙም ስሜት የለውም ድሮም ወንድ ልጅ እንኳን ተበርክከሽለት ቀርቶ እንደምታፈቅሪው በደንብ ተነገርሽው ይኮራል ፍቅር ይቀንሳል በመበርከክሽ ብታናድጅኝም በመለያየታችሁ በጣም አዝኛለሁ ዛሬ አሳዘንሽኝ የመጨረሻ ስትለያዩ 😢😢አይዞሽ ላንች ያለው አለ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 10 ай бұрын
አይወዳትም😂
@zdyemariyamlji
@zdyemariyamlji 10 ай бұрын
@@zeynebmd1065 ኧረ ሲጀመር ፍቅረኛዋ አይመስልም ፍቅረኛ እድህ ነውደ እንለያይ ስትለው የሚያበረታታ🤭🤭😂
@bethelhaile4353
@bethelhaile4353 10 ай бұрын
Life endezih ayseram. Lik adeleshim
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 ай бұрын
ስለ ፈጠራችሁ አምላክ በፍቅረኛሞች መካከል የምትገቡ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እጃችሁን ሰብስቡ መክሊት ሰላም አናዳችሁኛል ሄሊ አንቺ እንኳን ናቲን ተረጂው ተረጋጊ በፈጣሪ አትቸኩይ ለጋራ ክብር እንጂ ለእራሱ ክብር አይጨነቅም
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ቤቴሰቦቹውን አላስተዋውቅም አለኝ😭
19:02
ሸንቴን አጠጣሁት ናቲ አበደ💪
26:12
Helu Tube
Рет қаралды 63 М.
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 21 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,6 МЛН