ሄሉ በከባዱ ተበቀለችን ከዉብዬ ና ናሂ ጋር ያደባደበን ከባድ ክስተት🥺

  Рет қаралды 203,568

Nahi Tube

Nahi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@RutaTube472
@RutaTube472 9 ай бұрын
ሂሉ እና ፖራክ እህት እና ወንድም ናቸው እኮ😅😅😅👍🙃
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 9 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 9 ай бұрын
በትክክል ነዉ
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hirut7396
@hirut7396 9 ай бұрын
ፕራንክ ሄሉ ብቻ ትስራ ❤❤ትችላለች 👏👏💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@Zade-h7p
@Zade-h7p 9 ай бұрын
ውብዬ በሪንክ ነው ካታባልሽ ወዲ ያዙኝ ልቃቁኝ አትባይ ያምትሉ ላይክ 😢😂😮😊❤
@Rutatube7595
@Rutatube7595 9 ай бұрын
እማ ደምርኝ❤🎉
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 9 ай бұрын
Yes True
@EbrahimWasu-s1l
@EbrahimWasu-s1l 9 ай бұрын
@bayosh7590
@bayosh7590 9 ай бұрын
እውነትሽን ነው
@Fatema-o9l
@Fatema-o9l 9 ай бұрын
አዎ ይስተካከል❤❤
@esublew16
@esublew16 9 ай бұрын
የምር ሄሉ እውነትም የዋህ ነሽ ፕራንክ 1ኛ ነሽ ውብየ ግን ይህን ቤተሰብ አታስከፊ የናሂ ቤተሰቦች በሙሉ ምርጥ ናቸው❤❤❤
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 9 ай бұрын
ምን አደረገች ደነዝ😒
@GenurGenet
@GenurGenet 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 9 ай бұрын
ዉብዬ ደሞ በጣም የሚያስጠላዉ በሀሪሽ በፕራንክ ሰዉን ስታንጨረጭሪ ደስስ ይልሻል ሰዉ ግን አንቺላይ ፕራንክ ሲያደርግ ትበሳጫለሽ እሔ ይደብራል አስተካክይ ወይም ሰዉን ፕራንክ አታድርጊ ማንም ፕራንክ እንዳያረግሽ።
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io 9 ай бұрын
ትክክል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 9 ай бұрын
ትክክል
@Bleanzd
@Bleanzd 9 ай бұрын
Awo webiya asitekaki
@عبداللهنور-ز7د
@عبداللهنور-ز7د 9 ай бұрын
ትክክል
@dhrrfhgdd7714
@dhrrfhgdd7714 9 ай бұрын
ትክክል
@ጠዩባ
@ጠዩባ 9 ай бұрын
ሄሉ ግን ውብየን ፕራክ አታዲርጊ ምንም የማይገባት ሴት ናት
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 9 ай бұрын
@SenaitYebelsti
@SenaitYebelsti 9 ай бұрын
ውዴ ሳውዴ ካላቹህ ​@@MeklitTube-vx6hq
@AsterMola
@AsterMola 9 ай бұрын
እኔ ደስ የሚለኝ ናሂ ነው ፕራንክ ነው ሲባል ይስቃል ደስ የሚል ባህሪ ነው ውብዬ ግን ታኮርፋለች ልመጂው ቤታችሁ ፕራንክ እንዳለ
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 9 ай бұрын
ወይኔ ምላስ😂😂በጣም ትግስተኛናት እኔብሆን የሆነነገር አስቸጭላትሺን ብየሺ ነበር😂😂😂
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ኑ እስኪ በጣም የመዳም ኩሺና አደከመኝ እያለቀስኩ ነው የዋልኩት ደስ ይበለኝ ላይክ አድርጉልኝ 😢😢😢
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 9 ай бұрын
የፈጣሪ አለ ላይክ ያስደስትሻል እንደ😂
@natinuke
@natinuke 9 ай бұрын
Ayizoshi wude ❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 9 ай бұрын
አይዞሽ ያኔ ውድ ያልፋል በርቺ አተልቅሽ
@ELHAM-gw6fe
@ELHAM-gw6fe 9 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ
@layan9260
@layan9260 9 ай бұрын
ውዴ
@munafetena4472
@munafetena4472 9 ай бұрын
ለሄሉ ስል ነው ላይክ ያደረኩት የውብዬ ክርፊያ እደኔ የሚያስጠለው ላይክ ያድርግ
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 9 ай бұрын
ወጣ ያለ ኘራክ አትደራረጉ ጥሩ አይደለም በመካከላችሁ ክፍተት ይፈጥራል
@newcyberia3330
@newcyberia3330 9 ай бұрын
Awo betam helu gn lemn endi mitaregiwu le nahi mnm chiger yelewum le wubye gn endi ayinet prank yikebdal tilk chiger nw mehalachu mifetriwu ke balafiwu atmarimnde anchiko🤔😏nahin layi endefelgesh siri gn wubye እእ😏
@Selamwudu
@Selamwudu 9 ай бұрын
Enem des alaleym
@chaliargwu
@chaliargwu 9 ай бұрын
Awo ye helu prank le wubiye yikbidali
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ 9 ай бұрын
ውብየ እሷ በፕራንክ ስትናገርሽ እውነቷን የተናገረችሽ አታስመስይ በፈጠረሽ❤
@EmebatTesfaya
@EmebatTesfaya 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@mebimeri2239
@mebimeri2239 9 ай бұрын
​@@ABRAHAMEMOGES-u7m😠😠
@መቅዲግሪስ
@መቅዲግሪስ 9 ай бұрын
ታናድዳለቾ አይገባትም
@NesaiArusi
@NesaiArusi 9 ай бұрын
Wera albachu
@melektube
@melektube 9 ай бұрын
ተው በትዳር ውስጥ ይቅርባችሁ ፕራንክ ከእለታትአንድቀን ችግር ይፈጥራል
@hewotehewote8096
@hewotehewote8096 9 ай бұрын
ውብዬ እስፖርት ትስራ የምትሉ በlike አሳዪኝ
@gjyvng738
@gjyvng738 9 ай бұрын
አዎ
@meditube147
@meditube147 9 ай бұрын
ሄሉ ደግ አረግሽ ባልና ሚስት ስያራሩጡሽ ነበሩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤አቅምሽ አላወቅቱም😅😅😅😅😊😊😊😊
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 9 ай бұрын
በጣም
@medin.Endris
@medin.Endris 9 ай бұрын
ሞክሺ ደምሪኝ
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 9 ай бұрын
🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸🤸
@jenabhelwa127
@jenabhelwa127 9 ай бұрын
​@@Birtukansiyumhunde😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 9 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ እሙ ግና ፀባይሽ እንደ ድሮ አደለሽም በጣም ተቀይረሻል ዶሞ ቅመኛ ነሽ ያሎፎዉ ፕራክ ተብለሽ ቋጥረሽ ይዘሻ🤔🤔
@semira13585
@semira13585 9 ай бұрын
ግን ለምን ነው የሄሉ ፕራንክ የሚመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትችያለሽኮ የኔ ቀጫጫ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 9 ай бұрын
ስራዋነው ፕራንክ ሂሎ 😂😂😂እና
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 9 ай бұрын
አጀቴን ነው እምታረሰኝ
@YezihalemTaye
@YezihalemTaye 9 ай бұрын
ውብዬ ምርጥ ሰው ነሽ እውነት በጣም ትግስተኛ እና አስተዋይ ነሽ ቀጥይበት እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@ሰብለዩቲብ
@ሰብለዩቲብ 9 ай бұрын
ሂሉ በራሷ ይቱብ ትጣ የምትሉ❤😂
@sebleabebe400
@sebleabebe400 9 ай бұрын
አላት
@Laila-v1b
@Laila-v1b 9 ай бұрын
ሄሉ ይቱቦ ታይዘጋ አይቀርም
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 9 ай бұрын
የምር ውብየ ትግስተኛነች በሌላ ፕራክ አድርጊ በዚህ አታድርጊያት ሆ በውብየ አትፉረዱ😢
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
ውብዬ ጌታን በጣምነው የምወዳት ጌታን እንዳሁን ሴት አይደለችም ጠንካራ ጎበዝ የቤት ያላት የፅዳት ነገር ምግብ አሠራርዋ በጣም ድንቅ ሴትነች ናህዬ በጣም ነው የምወዳችሁ
@assaJod-n1l
@assaJod-n1l 9 ай бұрын
ውብየ ታይ ግን በአላህ ሄሉን ቂም አትያዢባት በአላሀ ሹ ሀዳ ባትወዲሽ ፕራክ አታረግሽም ነበር ወላሂ😢
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd 8 ай бұрын
አሁን አቺ ለምድነዉ በዉሸት በአላህ የምትይዉ እኝክ
@SaniyaNasir-e3s
@SaniyaNasir-e3s 9 ай бұрын
😂😂😂halu😍😍😍👍👍👍🙈🙈ውብዬ ግን ለምንድነው ምታኮርፊው ሄሉ በቀደም 3 ቀን ሙሉ አንጨርጭሯቿት ፕራንክ ነው ስትሏት ስቃ ነው ያለፈቻችሁ ቂም የለባትም ከሷ ተማሪ ወይ ከሷ ጋር አትስሪ😕
@tizta-v5m
@tizta-v5m 9 ай бұрын
ሁብዬ እንድ እኔ ምውዳው ሳዉ እስክ 👍👍
@hafitamTsegaye-rj4hb
@hafitamTsegaye-rj4hb 9 ай бұрын
በቀልን እማይመልስ አይወለድ ይሉሀል😅
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 9 ай бұрын
Wubbiye yene tigistagna siwodat iko😢❤❤ Be wubiya atifiredubat ❤❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 9 ай бұрын
ዉብዬ ፕራክ ስትደረግ ታካብዳለች ከሂሉ ጋር ይቅረብሺ😂😂😂😂
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 ай бұрын
ከከከአወ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 9 ай бұрын
ሄሎ የዋናት
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 9 ай бұрын
😂😂😂
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 ай бұрын
@@mekdeskifle9077 አወ
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 9 ай бұрын
በጣም እያጨደ ነው እሚቆልላት
@Adreesadrees-dq4ju
@Adreesadrees-dq4ju 9 ай бұрын
ብድርሽን መለሽ ሂሎ ዉብዬ ፕራክ ስትደርግ ትጨረጨራለችችችች
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 9 ай бұрын
ሄሉ አንች ከመጣሽ በኋላ ቤቱ ሞቅ ደመቅ አለ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Amen-pf
@Amen-pf 9 ай бұрын
ሄሉ ስወድሽ እኮ የቅጥነትሽ ምክንያት እኮ ነገርሽ ሸርሽ ተኮልሽ አቃጠልሻቸው😂😂 ፕራክ ሄሉ ትስራው 😊
@assistanthome578
@assistanthome578 9 ай бұрын
ሄሉ ግን ጎበዝሽ ነሽ ዳግመኛ ከውብየጋ ፕራክ መስራትሽ
@BerheHelen
@BerheHelen 9 ай бұрын
ውብዬ ግን ኘራንክ ከሆነ አሰታካክል ሄሉ ጎበዝ❤
@ሀእሻዩቱብ
@ሀእሻዩቱብ 9 ай бұрын
ናት ዬትጣፋ ያምትሉ ላይክ ግጩ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 9 ай бұрын
No
@marymm-qm4px
@marymm-qm4px 9 ай бұрын
ዉበየ መማታት ትፈልጋለችሂሉ ይቅርብሽ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 9 ай бұрын
ውበየ ግን ጠግበሻል የምረ ናሂ አቅብጠሀታል😂😂
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 9 ай бұрын
በጣም የምር ቀብጣለች ያሠላም ተገላበጠችኮ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 9 ай бұрын
​@@rhamethabtemuyoutube7632ክክክክክክክ በጣም የኔ ወድም ቢሖን ያጋጨኛል ዉይ ትግስቱ 👍
@b.p8546
@b.p8546 8 ай бұрын
ወይኔ ዉብየና ሄሉየ በጣምነዉ የምወዳችሁ ስትጠፉ እናፍቃችኋለሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ አላህ አይለያችሁ ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ እወዳችኋለሁኝ ባይ ባይ።
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 9 ай бұрын
ሄሉ እኮ ኘራንክ አትስራ ውይይይ ትውና አንደኛ ነሽ 👏👏👏ኑ ቤቴ ግቡ ወሬ አለ ውዶቸ😁🫶🫶🫶
@MeemiMeem
@MeemiMeem 9 ай бұрын
ዉብየ ወላሒ ቻይ ነቺ እኔ ብሆን አሠጣቸት ነበር
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
ዉብዬ ዛሬ ትግስተኛ ሆንሽ አይ ሄሉ ፕራንክሽ ደም ያፈላል እኔ ብሆን አንቃት ነበር
@rotrot7406
@rotrot7406 9 ай бұрын
ውብዬግን ባለፈው በጣም አናደሽኝነበር ደግ አረገችህ ሄሉ ጀግናነሽ ብድርሽን መለሽ
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 9 ай бұрын
እሰይ እልልልልል ሄሉዬ ደግ አደረግሻቸው ጥሩ ሰራሽላቸው ሌላም ጨምሬላቸው
@EbrahimWasu-s1l
@EbrahimWasu-s1l 9 ай бұрын
ውብየ ስው ፕራክ ሲያርግሽ ምድናው የሚያስቆጣሽ አንች ስታርጊ ደስ ይልሻል እር ትግስት ይኑርሽ ለውደፈትም እስተካክይ ፅባይሽን በፕራክ ላይ ሄሉን አትችያትም በፕራንክ❤❤
@halima7993
@halima7993 9 ай бұрын
እሰይ ሄሉ ማረ ደግ አረግሻቸው
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 ай бұрын
ዉብየ እሽ ብለሽ መታዘዝሽ በጣም ነዉ ያስደሰትሽኝ እመብርሀን ታክብርሽ በዚህ ሠአት ዉብየን አታበሳጯትትትት ናሂ ባል ብቻም ሳይሆን ምርጥ ወድም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ
@umu267
@umu267 9 ай бұрын
ውብዬ አንቺም ፕራንክ ታደርጊ የለ ሰትደረጊ አትናደጂ
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 9 ай бұрын
ሳህ
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
ሳህ
@ትርጎተስፍነውያለው
@ትርጎተስፍነውያለው 9 ай бұрын
ሳህ አትቅበጭ
@leyuworkdemissie8950
@leyuworkdemissie8950 9 ай бұрын
እሰይ ውብዬ እንኩዋን ተንጨረጨርሽ አናዳችሁኝ ነበር ተባብራችሁ እሰይ ደግ አደረገቻችሁ
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 9 ай бұрын
ውብዬ ግን ብዙ ግዜ አየሁሽ ፕራንክ ስታረጌ እንጂ ሲያደርጉሽ አትወጂም ታኩርፊያለሽ ተይ ውብዬ ሄሉን ደግሞ ልመጃት እሺ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 9 ай бұрын
አይ ጥጋብ ውብዬ እውነት ቢሆንኳ።ሊያስወጣት ፈለግሽ አንቺ እኮ ትላንት።የመጣሽ ሚስቱ እኮ።እሷ የእናት የአባቱ እህቱናት
@mekiamekia459
@mekiamekia459 9 ай бұрын
ውብዬ ፕራንክ ስታደርግ እንጂ ስትደረግ ደስ አይላትም ይሄ ፌር አይደለም
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 9 ай бұрын
👍👍👍👍
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
@ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 9 ай бұрын
😂አው😊
@fal7583
@fal7583 9 ай бұрын
ክክክክ ውብየ ደግሞ እሷ ስታደረግ ትደሠታለች ሠው ሲያረጋት መናደድ ሆሆኸይር ደግ አረግሽ ሄሎየ ደግሞ ለምንድነው ይቅርታ የምትጠይቃት እሷ ከሠው በላይናትደ
@bezu918
@bezu918 9 ай бұрын
ውይ ሚስኪን ባል ነህ አቦ ለሚስትህ ነው ያገዝ ከው ይመችህ ሀቅ ያነግርህ በቃ አንደኛ ባል የዓመቱ ምርጥ በእውነት ስንት ገልቱ ለእህቱ እያገዘ ሚስቱን የሚያስለቅስ ለማንኛውም የባል ወገኖች የሰዉ ትዳር ወጥራችሁ ለመበጥበጥ የተዘጋጃችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልላችሁም።
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit 9 ай бұрын
ሁል ጊዜ ማይክ ይዞ ፕራንክ ጉድ ነው እንድህምነያለ ፕራንክ የለ ካሜራውስ ሸሸኩት አልሽ ስልክሽ ድምፅ መቅዣ ይዘሽ !!! መሰይክ ተጠቀሙ እውነተኛ ሪአክሽን እንድናይ
@zd6333
@zd6333 9 ай бұрын
ወላሂ ውብየ ጨዋልጂነች እኔብሆን እነጫጭሽነበር ትግስት የለኝም ግን ኮሜታተሮች ትገርማላችሁ ካሜራፊትነው ጨዋ ጨዋ የሚያጫውትሽ የምትሏት አሁን እሷ ምን አጠፋች😢
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 9 ай бұрын
አይ ሂሉ አንቺ እኮ ፕራንክ አታድርጊ እጂ ካደርግሽ ጨጓራ ነው ምትልጪ የሆንሽ በርሮ ነገር ኑሩልኝ ውዶቼ😊
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 ай бұрын
በጣም
@abiyoutube6918
@abiyoutube6918 9 ай бұрын
በጣም ያቺም ተሎ ነወ የምትናደደወ 😁😁😁😁
@Edeneye21
@Edeneye21 9 ай бұрын
በጣም 😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ውቡዬ ትግሰትሽ ❤❤❤❤የሄሉ አልተቻልሽም 😂😂😂😂
@አያፋ
@አያፋ 9 ай бұрын
ሄሉ ከመጣች በሀላ ነው እዚ ቤት መከታተል የጀመርኩት😂😂😂😂
@SalmSalm-oe9fx
@SalmSalm-oe9fx 9 ай бұрын
እናም
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 9 ай бұрын
እኔም
@ElsaGirma-ko8mi
@ElsaGirma-ko8mi 9 ай бұрын
እኔም
@user-ux8xc1jg9r12
@user-ux8xc1jg9r12 9 ай бұрын
እኔም
@ليلى-غ7ي1ظ
@ليلى-غ7ي1ظ 9 ай бұрын
እኔም የሷ ፕራክ ያበደ ነው😂😂
@fififi622
@fififi622 9 ай бұрын
Sijmer lifachu bmulu prank selhone bednb new mtgbabut prank eytdrargachu endhone
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 9 ай бұрын
ግን ሁሌ ፖራንክ እየተደራረጉ እንዴት አይነቁም ሰው ማጃጃል 😂😂
@lomi-Q9rv
@lomi-Q9rv 8 ай бұрын
😂😂😂😂አዉቀዉነዉ ድራማየሚሠሩት ቢያሥ ፕራንክ ነዉ እዴ ብሎእኳን አይቁም😂😂😂😂ሣክሥ
@meheratsamuel7533
@meheratsamuel7533 9 ай бұрын
Wabiye prank setederega tenadedalech metelu sewoche setasetelu enate endazi betedereku ehene abedachu nebar wabiye eraseshena asekeberi echin kefetafe fita atesechata
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 9 ай бұрын
አይ ሄለን ናቲን እደዚ አቃጥለሽ ነው ድምጥማጡን ያጠፋሺው😂😂😂😂
@fatumakutaber2727
@fatumakutaber2727 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Kimem12
@Kimem12 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Lijfozi
@Lijfozi 9 ай бұрын
ቱ😂😂
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 9 ай бұрын
ስጀመሪ. ውቤዬ. ስነስረአት ይኑሪሽ. እደዚ አይባልም. እሽ. አች ፖራክ. ስታረጋት ደስ. ይልሻል. ሄሉ ፖራክ ስታረግሸ ለምን ትበሳጫለሽ. ወንድነሽ ሄሉ. ምን የምሊት ነው. እዚቤት አትምጣ ማለት ለራሳ ንገራያት
@ሀረግፋንቱ
@ሀረግፋንቱ 9 ай бұрын
ፕራክ ሄሉ ትስራ አንደኛ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ 9 ай бұрын
ሠርታለች ሄሉየ የምር😂😂😂😂😂ደግ አረግሻቸው😅😅😅😅
@Hiywot5
@Hiywot5 9 ай бұрын
ዋውውውውው ብድር በምድር ግን ውብየ ፕራንክ ነው ስታባይ መተው አለብሽ ግን ውብየ ፕራንክ ስታደርጌ ደስ ይልሻል ግን እሷ ስታደርግ ለምን ታኮርፌያለሽ. መደረግ ካልፈለግሽ አንቼም አለማድረግ ነው አለቀ❤❤
@hehamanot
@hehamanot 9 ай бұрын
ውብየ ነፍሰ ጡር ነች እዴ❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 9 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ማስመሰል የሌለበት እንደዚህ አይነት ንፁህ ፍቅር ያድላችሁ ደምሩኝ❤💋💘🙏
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 9 ай бұрын
ሙቢ ቆጆ ባላገባ አተን ነበር ማገባው 😊😊😊😊
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 9 ай бұрын
እሱ አደለም አትሸወዱ​@@fetyasima4593.
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hdhdh4201
@hdhdh4201 9 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 9 ай бұрын
አሚንንንይ❤
@TigistTasfaye-u3d
@TigistTasfaye-u3d 9 ай бұрын
ሄሉ በጣም ነው የምታስጠዪው በሰው ትዳር ውስጥ አትግቢ ደግሞ ፕራንክ መስራት አትችዪም በቃ ባጠቃላ በጣም ታስጠያለሽ ሞጋጋ
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 9 ай бұрын
የናኒ ትግስት ወይኔ ሌላው ወንድም ቢሆን በጥፊ ይላታል
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 9 ай бұрын
አትሸወጅ ያቃክ ፕራክ እደሆን
@Gubta-e2r
@Gubta-e2r 9 ай бұрын
እደዚህ አይነት ፕራንክ አይደረግም በዉብየ አትፍረዱ ዉብየ ትግስተኛ ናት አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 9 ай бұрын
ጠብቄሽነበር 😂😂😂😂አይ ሂሉ አችኮ እንኻን ነካክተውሽ እንደውም የፒራክ ህቱነሽ 😂😂ሰራሽላችው😂😂😂😂❤
@fantaemeakownent9212
@fantaemeakownent9212 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantaemeakownent9212
@fantaemeakownent9212 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 9 ай бұрын
ውብየ ደሞ ፕራክነው ከተባልሽ አትጨርጨሪ ሆሆሆሆ ሄሉ ይመችሽ❤❤❤❤
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 9 ай бұрын
ውብየ ግን ትንሽ ችግር አለብሽ አንች ፕራክ ስታደርጊ ምንም አይመስልሽም ሌላ ሰው ስያደርግሽ ትቆጫለሽ ።አስተካክይ ባህሪሽን ይቅርታ በተርፍ በርቱ
@fatmah1744
@fatmah1744 9 ай бұрын
ውብዩ ራስ ወዳድ አትሁኝ😅😅አች ግን ፕራክ ስታደርጊ ደስ ይልሻል😅😅😅
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ውብዬን እና ናሂን ሚወድ 🙌🙌የስደት እህት ወንድሞቼ እኛንም ፈጣር ለሃገራችን ያብቃን የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን ሁላቹህም አሜን በሉ ❤
@zuzu-z6d
@zuzu-z6d 9 ай бұрын
ውብየ ተኮለኛ ሰው ነሽ ካሜራ ፊት ነው ጨዋ ጨዋ የሚያጫውትሽ
@Luela_blue
@Luela_blue 9 ай бұрын
አረ በጣም ትግስተኛ ና ጭዋ ናት
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 9 ай бұрын
ወላሂወሸትሸን በጣምትግሥተኛናት እኔ ብሆን ፀጉሯንይዤ ነበር የምግተታቼ😂
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 9 ай бұрын
በጣምትግስተኛ ጨዋነች እኔብሆን አይናን ነበር እማጠፋላት😂
@Nddje-c8h
@Nddje-c8h 9 ай бұрын
ሄለን ትወና አደኛ ኮ ናት😂😂😂😂
@MERIMAlthough
@MERIMAlthough 9 ай бұрын
ዉብየ ግን ብራክ ነዉ እየተባልሽ ምን ያናድድሻል❤❤
@FikirJon
@FikirJon 9 ай бұрын
ውብዬ ጥሩ ነገር ነው ያርግሽው ለምን ውሻም ቤቱ ሲመጣ ይከበራል ትግስትሽን ሳላደንቀው አላልፈም ግን ሄሉ ፕራንክ ሥትስሪ የስው ጨጓራ አውጥተሽ ታስዥያለሽ 🎉🎉❤❤
@መሠረትታድዎስ
@መሠረትታድዎስ 9 ай бұрын
😂
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 9 ай бұрын
Samri ena Gigi kiya be prank mikiniyat teleyaytew keru yanchi degmo yeteleye new 1 Ken ehe prank gud yaregachuwal
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 9 ай бұрын
ዉብየ ግን እፍፍፍፍ በጣም መጠፍነሸ ቱ😂😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጀ4አ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ጀ4አ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ውብዬ ግን አትናደጂ ከምር ሄሉ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 9 ай бұрын
ዉብየ ግን እርጉዝነሺ ወይስ ዉፍረትነዉ ማሻአላህ ለማንኛዉም
@ሠላማዊት-ኘ7ለ
@ሠላማዊት-ኘ7ለ 9 ай бұрын
😂😂😂ሄሉ የተመታሽ😢😢😢ስሜቷን አትፈታተኝ ሆሆሆሆ
@foziyaendires
@foziyaendires 9 ай бұрын
የምር ሂሉ ተለያለች በከባዱ እንደምትበቅል እርጊጥኛነበርኩ የምር ትለያለሽ ዎውውውውውውውውውውው
@Brienbella
@Brienbella 9 ай бұрын
ሄሉየ የኔውድስወድሺ❤❤
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 ай бұрын
ውብዬ ግን ታካብዳለች ወላሂ ቡሀላ 😂😂
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 9 ай бұрын
ስታናድድ
@ትርጎተስፍነውያለው
@ትርጎተስፍነውያለው 9 ай бұрын
ሳህ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 9 ай бұрын
ፕራክን ሄሉ ብቻ ትስራ ዋዋዋ
@የማርያምልጅ-ወ2ቘ
@የማርያምልጅ-ወ2ቘ 9 ай бұрын
ሄሎን ፕራክ ስታረጉ መላሹን እያስባችሁ 😂😂😂ሄሎ እና ፕራክ👌
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ባገባ ነዉደ አላለችም
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ 9 ай бұрын
ውብዬ አንች ስታረጊያት እየተደሰትሽ እሷ ስታረግሽ አትቆጪ
@JoyMahi-ow4zf
@JoyMahi-ow4zf 9 ай бұрын
ውቤ አንቺ ፕራክ ስታረጊ ምንም አይመስልሽም ሄሉፕራክ ስታረግሽ ለቦጭሽን የምትዘረጊውስ ነገር😂
@ganatkasawru9985
@ganatkasawru9985 9 ай бұрын
Eko🤭
@yenutube21
@yenutube21 9 ай бұрын
ወይኔ ውቤዬ ትግስቷ አድንኩት የኔ እህናት ❤❤ሄሉ ግን ከባድ ፕራንክ ለመጀመርያ ግዜ ኮመንት ሥጽፍ 😢😢
@RahimatbintYusuf
@RahimatbintYusuf 5 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታስጤል ዉብዬ እራስሽን ጠብቅ እችልጂ የሆነ ነገረ ፈልጋለች
@LailaLila-nb1bd
@LailaLila-nb1bd 9 ай бұрын
ሂሉ እና ፕራንክ እህትና ወንድም ናቸው😂😂😂😂😂
@jenabhelwa127
@jenabhelwa127 9 ай бұрын
ትክክል ወለህ😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😅😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😮
@miromiro3237
@miromiro3237 9 ай бұрын
ውብዬ አቺ ፕራክ ስታረጊ ደስ ይልሻል አቺን ፕራክ ሲያረጉሽ ትናደጃለሽ ግን ለምን?
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 ай бұрын
ናሂ ሚስኪን ሲያሣዝን ሄሉዬ የምር ትችያለሽ የኔ ቀበጥ😂❤
@mekiyamekiya3364
@mekiyamekiya3364 9 ай бұрын
እኔ እንደዚ አይነት ስራአት የሌለው ፕራክ ያስጠላል ጥሩ አይደለም
@sabo8756
@sabo8756 9 ай бұрын
ጎሽ ሄሉ ተከሢሥ ተይ ግን😂😂😂😂
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 9 ай бұрын
ናሂ ደንበኛ ባል ሄለን እንደሱ ምራትእንዳይሰጥሽ አሁን በሰለጠነ ግዜ እኔ ውብየ ብሆን በመጥረጊይ ነበር ከቤት ማባርርሽ እሄፕራንክ ይቅር ባካችሁ በዚህ መልክ🙏🏾🙏🏽
@Nora-p8n
@Nora-p8n 9 ай бұрын
ዋው ውቢዬ እርጉዝናት የምትሉ በላይክ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 42)
37:42
ለዛ
Рет қаралды 334 М.
ሁለቱም ከበዳቸው #yoeemy #couple #yoeemy
28:38
YOE & EMY
Рет қаралды 52 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН