ናቲ ከደፈረኝ በዋላ አልፈልግሸም አለኝ😭

  Рет қаралды 69,556

Helu Tube

Helu Tube

11 ай бұрын

#nahi #mikomikee #natty

Пікірлер: 1 000
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 11 ай бұрын
ኧረ ናቲ እና ሄሉ በጣም ሚያስጠላ ፕራንክ አታድርጉ እውነት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😢😢😢😢
@mekdesyeshitla-ff3cs
@mekdesyeshitla-ff3cs 11 ай бұрын
ቆሻሻ ነገር ነው 😔😔😔
@Gadise6797
@Gadise6797 11 ай бұрын
ጉድ ጉድ በጣም ነዉ የተጨማለቁት😢
@mesi5970
@mesi5970 11 ай бұрын
እረ ነውር ነው እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅር ትንሽ እፍረት ደላቹም ሰው ለገንዘብ ብሎ እንዴት አፀያፊ ነገር ይሰራል 😢
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 11 ай бұрын
በጣም፡ቅጥ፡አጡ
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 11 ай бұрын
ስራ ነው 😊
@meribr282
@meribr282 11 ай бұрын
ናቲ ለሰላም ❤️❤️❤️ስጦታ ይስጣት የምትሉ ላይክ
@konjourgi
@konjourgi 11 ай бұрын
ወሬ ስጦታ ብርቁ
@user-cg5gf2ut2n
@user-cg5gf2ut2n 11 ай бұрын
ናቲ ለሰላም ሶጦታ ይስጣት ምትሉ እንትና ለእንትና ስጦታ ይስጣት ምትሉ ሲያስጠሉ ስጦታ ብርቁ ፋራ😢😮😂😂
@wachamobro
@wachamobro 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nafesaann
@nafesaann 11 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ሠለምን ምዎደዉ አሰዘነችኝ😢
@kausarsharu
@kausarsharu 11 ай бұрын
Enam siwadat indasiwa ayinat ihit ayigagnim 😢❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 ай бұрын
እፍ ወይኔ ሰላም 😢😢😢
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 11 ай бұрын
አያልቅብሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adnumagersaa2803
@adnumagersaa2803 11 ай бұрын
Hhhhhhhhhh😂😂😂😂😂😂😂😂 ushattii sobduu atii dingilidhaa mooo klkkkkkhhhh
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
እኒባጣምእወዳታለሁ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 11 ай бұрын
ርካሽ የሆን ትወልድ አገር ተበጠበጠ በናተ ስራ 😢
@nfreek5276
@nfreek5276 11 ай бұрын
በጣም
@Seid404
@Seid404 11 ай бұрын
ሳህ ወላ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 11 ай бұрын
ትክክል ስርአት አጣች ጭራሸ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 ай бұрын
ፍቅረኛ ማያዚ አገባሁ መለት አይዴለም በአሁኑ ዘማን ያገቡትም እዬ ታፈቱ ነው ልጂ ወልዶ እኔን ዬገረማኝ ዬሱሀ ወዴ ፍት ህጣ ምንዴሆና አልገባኝም የምረባ ስራ እንዴሰሩ ለታማከች ምኖ ዬምታቁት አትማክሩም ቡሃለ ላይ እዳይ ቆጫሽ ይለቃሉ መፈረሀ ዬሌሉት
@astertadesse9906
@astertadesse9906 11 ай бұрын
You are so right God bless you they are disgusting individual
@user-jy1pq6xo2z
@user-jy1pq6xo2z 11 ай бұрын
እንዴ እኔ ማዳም ቤት ያላችሁ እህቶቼ በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ የኔ ጀግኖች ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 11 ай бұрын
Amen ehit❤❤❤
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 11 ай бұрын
አሜንንንን እኔም ውድድድድድድ ነው ማረግሽ አንቺም በርቺ
@jfhf7531
@jfhf7531 4 ай бұрын
አሚንንንንንንንን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Emusha560
@Emusha560 11 ай бұрын
ግን ቤተሰቦችሽን አፈሪምዴ እደዚህ ወጣ ያለ ነገር ስሰሩ🤔🤔አቤት የገጠር ልጂ መሆንኮ መታደል ነው አይናፋርነታችን ውበታችን🥰🥰
@kachobirhanu597
@kachobirhanu597 11 ай бұрын
Lemn setedergehu camer ateskemet ye bicha new keret be zarem ken ager besent negar yetesekeyechi echi sela setegna ader tewerelech susegn beyet
@tsehaytube5352
@tsehaytube5352 11 ай бұрын
Tikikili ehetee
@user-ps2rr2tx3f
@user-ps2rr2tx3f 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@nefisa70
@nefisa70 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ገጠሬ ሥላደረገኝኝኝ
@kalikidangebireges881
@kalikidangebireges881 11 ай бұрын
ለብር ብለው አይውው😂😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
አሁንስ እጅ እጅ አላችሁኝ ሰው ስለ ሃገር ይጨነቃል እናተ ስለ እራሰቹው ምን አለ ስለ ስለመጣብን አጸያፍ ነገር አትጮሁም አገር ሰላም ስሆን ነው እናንተም 😢😢😢
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 11 ай бұрын
Weregha
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
እነሱምንአለባቹው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 11 ай бұрын
በጣም የፈጠጠ ሆነኮ ክህ ዶላር የሜሰሩትን
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 11 ай бұрын
Wow betam konjo prank newou heluye and nati bertu ambessoch ❤❤❤❤
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 10 ай бұрын
እዝህ ስለ ራሳቸው እየተጭነቁ አደለም ሴቶች መድፍር እንደ ቀልድ ማድረጉ ራሱ ከ ጦርነት ይብሳል ስለዚህ ዉላችውም ዲስ ላይክ አድር ጉ
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 11 ай бұрын
አይ አች ልጂ ትንሽ ለማፈረ ብትሞክሪ ምችግረ አለ ቆይ ግን ቤተሠቦችሽ ን ባይሆን አታፍሪም ምን አለ አንድ ቀን እኳን ሥለሀገራችን ብትፀልዩ 😮😮
@Aynalemaweke-m2x
@Aynalemaweke-m2x 11 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሰላም ጀግና ናት❤❤❤
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 11 ай бұрын
ፍትህ ለምስኪኑ አማራ ህዝብ
@ksheukeke5650
@ksheukeke5650 11 ай бұрын
እረ ፍትህ የማይ ኣውቅ ፍትህ ኣይገኛም😅 ኣሜን ብላቹ ተቀበሉ ታራቹ ነው እኮ ለሀሉም ጌዜ ኣለዎ ።
@uggygf5112
@uggygf5112 11 ай бұрын
​@@ksheukeke5650በናትሽ ደምሪኝ
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 11 ай бұрын
እንደናንተ አይነቱን ከምድር ቢያጠፋልን እኮ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር
@user-ps2rr2tx3f
@user-ps2rr2tx3f 11 ай бұрын
ከፈጣረነው🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
ሲጀመር ፍትህ ጠያቂዉ ነዉ ደነዝ ከማነዉ የምጠይቀወ😮😮😮
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 11 ай бұрын
እናተ አትጨነቁ ፈጣሪ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ😭😭😭
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
እስቲ ፕራንክ ይቅር የምትሉ አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r 11 ай бұрын
ወላሂ ያሥጠላል እፈሩ ፍትህ ለሀገራችን ለአማራ ህዝብ💔😭
@gtiruworkhailu4674
@gtiruworkhailu4674 11 ай бұрын
እውነተኛ ሠው በጠፋበት ሰዓት ሰው ሆና የተገኘችው ሠላም ናት ዋው! 👏👏👏👏ሠላምዬ ሀቀኛ ሠው በመሆኑሽ ታኮሪያለሽ🤗
@abdulhashibassamindia7038
@abdulhashibassamindia7038 11 ай бұрын
ወይ ጉድ አረ እፍረት እና ክብር ይኑራቹ😢😢
@adsafsr5526
@adsafsr5526 11 ай бұрын
በስጦታ መካስ አለባት የምትሉ ሰላምን በላይክ አሳዮ
@EyerusTesfaye-xl3th
@EyerusTesfaye-xl3th 11 ай бұрын
እንደው ለቤተሰብ ክብር የሚባል ነገር የለም ስንት ጥሩ ነገር እያለ
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
ሄሉ እሥኪ አድየ እኮን ለሀገራችን ድምጽ ሁኑ እሡእኮን የሚሠማ አካል ወይም መግሥት የለም ቢሆንም ሁሌብራክ 😢😢😢😢😢😢😢
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 11 ай бұрын
እኛ እንረበሽእጂ ምንቸገራቸውውዴ ሁሉም ጋር ስደርስብት ነው የሚጮኸው
@uggygf5112
@uggygf5112 11 ай бұрын
​@@NewNew-dw4hyደምሪኝበናትሽ
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
@@NewNew-dw4hy በጣም ወላሂ አሣብየላቸዉም
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 11 ай бұрын
ይሁሌ ፕራክ እያሉ ይመፃደቃሉይ ምን ድምፅ ይሄናሉ
@rkbd6652
@rkbd6652 11 ай бұрын
ኦሮሞ ነክ ሳይሆኑ አይቀርም😅
@masart9631
@masart9631 11 ай бұрын
እሄን ማየት እራሱ ትልቅ ሀጥኣት ነው😭😭😭
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 10 ай бұрын
😢betikikili
@sintutube7959
@sintutube7959 11 ай бұрын
😢ፍትህ በክልል ነጣነት ለተነፈገው ለይዋሁ ለደጉ ሰወ በልቶ የሚጠግበው የማይመስለው ለአማራ😢
@Yablove-ip3do
@Yablove-ip3do 11 ай бұрын
አቤት ውሽትprank mehununeታቃለች የምትሉ👍እየተላላሱ እየዋሉ ደፈረኝ ቤሏትምን ይገርማል🤷‍♂️
@lemlembelay1333
@lemlembelay1333 11 ай бұрын
Kkkkk
@tube8934
@tube8934 11 ай бұрын
ክክክ የዘዲሮ ዲግል የስለቅሠል ኖሮ እጂ ምየስለቅስ
@Yablove-ip3do
@Yablove-ip3do 11 ай бұрын
@@tube8934 ክክክክክክክክ
@MeseretBefikadu-dt8bs
@MeseretBefikadu-dt8bs 11 ай бұрын
Selam Latak techilalech gini ye uletum nēģer yateratiral fetar yakal
@amanisaaed318
@amanisaaed318 11 ай бұрын
እዬተመካከሩ ተመልካችን ፕራንክ ያደርጋሉ
@AynalemeArega-xg6rb
@AynalemeArega-xg6rb 11 ай бұрын
ሄሉ ግን እግዚአብሔርን አመሥግኚ ሰላምን የመሰለ እህት ሰቶሻል ስታሳዝን ሰላም
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt 11 ай бұрын
ለሰላምዬ ሰጦታስጧት ምርጥ እህት ነት❤
@sadasada306
@sadasada306 11 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ውድ ማነው እንደኔ ሰላምን የሚወዳት 😍😍😍❤❤
@Agnet_Tv
@Agnet_Tv 11 ай бұрын
ትጉዬ ምርጥ ሰው ነሽ እውነት ለኔ አንደኛ ነሽ ታማኝ የፍቅር ሰው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
እረ በጣም ያስጠላል ሰለምዬ የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢😢😢
@ekaramaasefa8776
@ekaramaasefa8776 11 ай бұрын
ሰላምየ የኔ መልካም 😢😢😢😢ናቲ&ሄሉ በዛሬው ፕራካችሁ በጣም ተናዲጀባችኋለሁ እንደዚህ የተጃጃለ ፕራክ አታርጉ ትወዳችሁ እንዳታስጠሉኝ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ
@user-qt9st2cx8d
@user-qt9st2cx8d 11 ай бұрын
እፉረት የሚባል ነገረ ቀረ አይ መጨረሻው ዘመን 😢
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 11 ай бұрын
Betam
@tsehyatadiwos8583
@tsehyatadiwos8583 11 ай бұрын
betam.injii.yesfiral.
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
በጣም አየዘመን😢😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 6 ай бұрын
ዬቶብ ጡረተኞች
@habhabshi1493
@habhabshi1493 11 ай бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ 😢😢😢😢😢 ምን አይነት ዘመን ደረስ እናተዬ አቤት አለማፈር 😢😢😢😢
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 11 ай бұрын
Wow betam konjo prank newou bravo bravo heluye and nati bertu bertu ambessoch we love you ❤❤❤❤❤❤
@user-cb2yl2gp5n
@user-cb2yl2gp5n 11 ай бұрын
ይህ ፕራንክ ለ ዳጊ ብታርጉት ጥሩ ነበር ግን እፍረት እሚባል ጠፋ ማለት ነው 🤔
@TsehaySisay-tt1rr
@TsehaySisay-tt1rr 11 ай бұрын
እዝክ ቤት ስገባ የዝች ልብስ አለባባስ ነው የሚያሳቅቅኝ እግዞ መቼ ይሆን እደሴት ለዛ የሚኖራት 😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥሽ ሁሌ ብልግና አሁን እኔ ለእኛ ምንድነው የሚያስተምረን 😢😢😢😢😢መጃጃል ነው
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 ай бұрын
ግን እኮ እኔ ምገርመኝ ናገር ቢኖር ብዙዎቻችሁ ፊቅራኛሞች ናን ትሉና አብራችሁ ትኖራለችሁ ምንም ሰርናከኩ ናው እቅርተ አርጉልኝና አለምናችሁም ሴቶቹ ተጠንቀቁ ሰትጋቡ አብራችሁ አትኑሩ አደራችሁን እህቶቼ ምን እንደምፋጠር አተቁምና ስሜት ምበል ናገር አለና
@AlmazEyeye
@AlmazEyeye 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
ለሰላም ስጦታ ይሰጣት ካሷት እሽ ❤❤❤
@aminaethoipea7869
@aminaethoipea7869 11 ай бұрын
የሰላም አለባባሰሰ ወሊሂ ስወደዉ ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ግን ሁሌም ሳያት ደስ ይለኛል
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 11 ай бұрын
እዉነት ይቅርታ አድርጊልኝና የናተ ፕራክ በጣም ቅጡን አጣ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ።ሲቀጥል ሃገራች ወደ ማቅ እየገባች በጦርነት እየተናወጠች ህዝብ እየሞተ እናተ እፋረት እሚባል ነገር የለም በቃ 😥
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
ወይ ሰላም የእህት ጥግ የኔ ቆንጆ 🥰ግን ቆይ እስከአሁን ድረስ ምንም አልተጀመረም ልትሉ ባልሆነ 🤔🥺ኤረ እየሰከሳችሁ መሆን አለበት በዚህ ሰሃት ድ 😅
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
ኤጭ በአሁን ሰዓት እሄ ትሰረለችሁ አሰጠለችኝኝኝኝ ስለ ሀገር እስክ አለቅሱ ሁሌ ውሸት ነገር ብቻ እፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢 አምላክ ሆይ ሀገሬን ጠብቅልንንንን
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 ай бұрын
ዚም ብለቹ ለሰው ብልግኛ አስታምርን ዘማኑ በፊትም ታባለሽቶሃል 1/ድግል እክባዲ ልሆን ነው 2/ጡቴኔ አሰራሁ 3/ቅጤኔ አሰራሁ 4/ተሙሻርሃሌ ትለሌሽ አሁን ደግሞ ደፈረኛ ትለሌሽ ለእኛም ዬምሆን ትምረት እንስታራቹ መሳለቹ እንዴ አሁንስ አስጣለቹ 😢😢
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
ታው እናተ ልጆች የምሰሩትን እወቁ ወይ መጃጃል አረ ሂሉ ሴት ልጅ ነሽ ክብርሽን ጠብቂ እጪ ባለጊ😏😏
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን 😢😢 ሰላምዬ የኔ ደርባባ ስወድሽኮ የኔ እናት አሳዘነችኝ
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 11 ай бұрын
ፍትህ ለምስኪኑ አማራ 😢
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 11 ай бұрын
አማራ ምን ሆነ
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh 11 ай бұрын
ሰላም አልቅሣ አስለቀሠችኝ😢😢😢😢😢😢😢 የውድ ሰላም ስወድሽ እኮ❤❤❤
@user-ze1yj8kb6c
@user-ze1yj8kb6c 11 ай бұрын
የናንተ ፕራክ በጣም ነዉ እምወደዉ ቀጥልበት 😁😁😁😁🤗እህትዋ አሳዘነቺ ግን የኔ ዉድ ❤❤❤😁
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 11 ай бұрын
ሄሉና ናቲ እስኪ ፀልዩ ፍኖ እንዲያሸንፍ ፋኖ ካሸነፈ ደሴ ድረስ ኮራ ብላችሁ መታችሁ ቪዶ ትሰራላችሁ
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 11 ай бұрын
የኔዉድእናሸንፋለንአትሰቢ
@madinafuj6125
@madinafuj6125 11 ай бұрын
እያሸነፈ ነውኮ በየ አቅጣጫው የአብይ ቅጥረኛን አረገፈው ድል ለፋኖችን ፋኖ የአማራ ኩራት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 11 ай бұрын
እናሸንፋለን ድል ለአማራ ፋኖ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 11 ай бұрын
​@@madinafuj6125 ቆይ ግን መከላከያ ዉስጥ የአማራ ልጆች የሉም እንደ ለምን ጥለዉ አይወጡም ለኦነግ መንግስት ብሎ ወንድሞቹን ከሚገድል ድል ለተበደለዉ አማራ ፋኖ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 11 ай бұрын
@@user-wt5kk6br4s ኧረ አሉ አብዛኖቹ ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ሠላም ለእናት ሀገራችን እፍፍ😢😢😢😢 ፍቅር ያብዛላችሁ ሠላምየ የኔ ምስጊን❤
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 11 ай бұрын
Wow betam nice prank I swear heluye and nati thank you guys we love you bertu bertu ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e 11 ай бұрын
አሁንሰ የእናተ ፕራክ እሬት እሬት አለኝ😊
@HayatAzam-jk5xz
@HayatAzam-jk5xz 11 ай бұрын
ማን.እይአለሽ
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 11 ай бұрын
@@HayatAzam-jk5xz ይገርማሉ እንደዚ የምሉ
@alamalam9788
@alamalam9788 11 ай бұрын
ሰላም እኳን ሰላም መጣቹሁ ስወዳቹሁ እኩ ሰላምን ስወዳት ሚስኪን ድምፅ ሁኑን ለአማር ህዝብ ለሚሰቃዩት ቤተሰብቦቻችንንፍትህ ፍትህ
@lidudxb8764
@lidudxb8764 11 ай бұрын
ሠላምዬ የኔ እናት እንዳትለቅያቸው ተበቅያቸው
@user-et3zb9cq7t
@user-et3zb9cq7t 11 ай бұрын
Helu saki sakiyoga ayibin erayi 😂😂😂😂gin selam egzabeher yibarekish ❤❤❤❤❤
@addisaddis8701
@addisaddis8701 11 ай бұрын
ዉይ ሠላም ምርጥ እህት ሲቀጥል ጀግና ነሸ love u 😘😘😘😘
@user-kl4ts1ez1y
@user-kl4ts1ez1y 11 ай бұрын
ስያጠሉ ደሞ አመመኝ ትል እዴ የት መከርሹዉ ባሌጌ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 11 ай бұрын
ሳትሞክረው ቀርታ መው ብለሽ ነው ምልክቱን ታውቃለች ብየ ነው 😂😂😂
@sofyaebrahem7637
@sofyaebrahem7637 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ 😢😢😢😢
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 11 ай бұрын
አማራ ምን ሆነ
@user-jw8rj1wc4g
@user-jw8rj1wc4g 11 ай бұрын
😭😭😭😭🖤💔💔💔
@aliakmel9336
@aliakmel9336 11 ай бұрын
ሀሉዬ ምርጥ እህት አለችሽ መቸም እዳታስከፊያት አደራሽን
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ ምን አይነት ጊዜ ደረስን አሁን ከዚህ ምን እንማር አረ ወገን እየተሣሰብን እያስተዋልን አለባበስሽ እራሱ አጸያፊ ነዉ እንደ ቤተሰብ አይመክርም እንዴ?
@user-xc9qf9sz4z
@user-xc9qf9sz4z 11 ай бұрын
እኛ እዝህ በአገር ጭቀት እየሞትን እናተ ሰለዝሙት ትጨነቃላችሁ የምሰሬትጠፋባችሁ መሰል😢😢
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 11 ай бұрын
😂😂😂😂🌹🌹🌹አንድ ቀን አጭር ልብስ አትልበሽ እውነት ነው👍👍👍ሰላምዬ እኔ አንችብሆን ባልሽ ነው ሩጣላው 😂😂ናቲ የኔ ድንግል ወሰደች😂😂😂
@user-ri2fl4hz7i
@user-ri2fl4hz7i 11 ай бұрын
ሰላም ከሁሉም ትበልጥብኛለች በጣምነው የምወዳት ምርጥ እህት ምርጥ ጓድኛ❤❤❤
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 11 ай бұрын
ሰላምየ የኔ መልካም ሰው😍😍
@user-fh1hg6yl2s
@user-fh1hg6yl2s 11 ай бұрын
አይለያቹ የኔ ጠፈጮች የምወደቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ እኛ ስንት ነገር አስጨነቆናን እናንተ ዝሙት ላይ ናችሁ😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 10 ай бұрын
😒የምን ዝሙት በ ጽታ ጥቃት ለደረስባቸው እየቀለዱ ነው 😒
@edentadesse2578
@edentadesse2578 11 ай бұрын
Best sister ever teleyalecha❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 11 ай бұрын
ሁሌም ፕርክ ላአማራ ድምጽ ሁኑ
@cjcjiff134
@cjcjiff134 11 ай бұрын
እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት ሰላምየ በጣም ነው የሳዞነችኝ❤
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 11 ай бұрын
ጓደኛዋ ናትኮ
@samrahail8221
@samrahail8221 11 ай бұрын
ምርጥ እህት አለሽ ዋው እመቤቴን ሰላም ትለያለሽ
@user-db8ce7zt7y
@user-db8ce7zt7y 11 ай бұрын
ሚስኪን ሰላምየ ሄሉ አያልቅብሽ የስራችሁን ይስጣችሁ እዳው ቶሎ ብነግሯት አታሳዝናችሁም
@kamelasultan372
@kamelasultan372 11 ай бұрын
ሰለም አለበበስሽ ብቸምንሽም ደስትየልሽ
@muazemuhammed
@muazemuhammed 11 ай бұрын
ግን ያለ ብራክ ስራ የለችም😊 ወገኖቸ ለአገራችን ዱአ ፆለት ያስፈልጋታለኝ 😢
@kalikidangebireges881
@kalikidangebireges881 11 ай бұрын
ያው የኛሰው ለወሬ ሰላሚሮጥ ስለሚታይላችይሆናል
@totoal5243
@totoal5243 11 ай бұрын
እውነተ ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህቴ🙏🙏🙏
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 11 ай бұрын
ዉይ ሰላምየ የዋሕ ሰላምሽ ብዝ ዚዚት ይበል ❤❤❤❤❤❤
@mabu4825
@mabu4825 11 ай бұрын
ሰለምዬ ያእሂትነት ጥግ 😢😢😢❤❤
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ😢😢😢
@enssenss7228
@enssenss7228 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭
@AsSa-vd7wq
@AsSa-vd7wq 11 ай бұрын
በጣም
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd 11 ай бұрын
ወይኔ ስላምዬ የኔ የዋህ ስውድሽ እኮ ❤❤❤❤❤
@iloveuae5033
@iloveuae5033 11 ай бұрын
ቆይ የሚቀለድና የማይቀለድ አታዉቁም እንደ ትንሽ አታፍሩም
@alimolsh2902
@alimolsh2902 11 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም እበካችሁ ጌታ ፍሩ
@tsegakalayou9479
@tsegakalayou9479 11 ай бұрын
ሰላምየ የኔ እናት 😢❤️❤️💚
@mekdestens4401
@mekdestens4401 11 ай бұрын
ሰላምዬን እንዴት እንደምወድሽ መልካም ሴት ናት
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 11 ай бұрын
የኔ እህት ሰላም አሳዘነችኝ😢😢😢
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 11 ай бұрын
ሄሉ በጣም ምርጥ እሄት አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላምየ ስወድሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yenantw21
@yenantw21 11 ай бұрын
ምን አይነት ድፍረት ነው በፈጣሪ ዬሄ ነገር ስታስቡት በራሱ ያጢአት ነው አሁንን ለንስሐ አባታችሁ ተናግራችሁ ንስሐ ግቡ ። ሁሉም ነገር ከማሰብ ነው የሚጀምረው ፍቅረኛም ብትሆኑ ከጋብቻ በፊት ዝሙት ነው ።😢😢😢
@azutube6342
@azutube6342 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላምዬ ማርያምን አስለቀስሺኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliasderbew3218
@eliasderbew3218 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሂወታቹን የፕራንክ ያድርገው
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 11 ай бұрын
ስራውን ስጣቸው ሰላም ምስኪንነት 😢😢😂😂😂
@sarasara347
@sarasara347 11 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ልዬ በጣም ነወ የምትለይው❤❤❤❤❤❤❤
@munesamuna9787
@munesamuna9787 11 ай бұрын
ዉይ ስላምዬ የኔ ፍቅር😢
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q 11 ай бұрын
የኔ እህት ሰላም አሳዘነችኝ 😢
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 11 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ፍትህ
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 11 ай бұрын
ጀግናእህት አለችሽ ትቡ🥰🥰🥰🥰😍😍
@gfh9633
@gfh9633 11 ай бұрын
ወይኔ ሰላምዬ ጓደኛ ማለት ይህ ነው አንተ ዳቢሎስ ነክ አላለችም የኔ ውድ
@najetgashaw7568
@najetgashaw7568 11 ай бұрын
ሳስጣላ ዝተት እሷም ባሌጌናት ክብር የሚባል ነገር በቃ ጠፋ 😢😢
@user-gq5rp8cf9f
@user-gq5rp8cf9f 11 ай бұрын
እር በወላድት አምላክ ስርአት ይኑራችሁ ለእይታም ያስጠላል
@user-jy1pq6xo2z
@user-jy1pq6xo2z 11 ай бұрын
ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እራሱ ለሰላም በጣም ነው የተጨነኩት በኡወነት ሠላም ምርጥ እህት ነሽ ከምር
@silasila926
@silasila926 11 ай бұрын
ዋው፡ጉድ፡እኮነው፡ትምራትሚነው፡ሰላም፡ጎበዝነሺ❤❤
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io 11 ай бұрын
ሄሉዬ ገና ሳየው በሳቅ ሞትኩ ሰላም የኔ ደርባባ ሰወድሸ ሄሉ ምርጥ እህት ሀለሸ ተከባከቤት❤❤❤
@uggygf5112
@uggygf5112 11 ай бұрын
ደምሪኝ በናትሽ 2:18 2:19
@ghsjuhshxnn7948
@ghsjuhshxnn7948 11 ай бұрын
ወይኔ ሰላም እህትነት😢😢😢
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 ай бұрын
😅😅😅እኔ ምለው እደዝህ ነውእደ የምጮህው😢😢😢አር አሁንስ ስታስጠሉው ግን ቤተሰብ አታገብሩም ወይኔ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😢
@maryelove7751
@maryelove7751 11 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ እርግብ ስወድሽ ከልቤ ነዉ
የናቲ እህት አለያየችን😭
21:20
Helu Tube
Рет қаралды 73 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,5 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
ሸንቴን አጠጣሁት ናቲ አበደ💪
26:12
Helu Tube
Рет қаралды 63 М.
ዳሌ አሰራው😂
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 122 М.
ተነሳባት!
23:25
Helu Tube
Рет қаралды 58 М.
ድንጊልናየ ሊጠፋ ነው🤨 ናቲ አበደ😥
21:17
ከቤት አባረራት😥
19:25
Helu Tube
Рет қаралды 69 М.
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,7 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,9 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
My daughter watched a lot of prank videos.🙈🔥🤬 Fake‼️
0:20
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17